የሞተር ላይ ንጥቂያ- ለጥንቃቄ-

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @jarimmiraj
    @jarimmiraj 14 днів тому +29

    የዚህ የደህንነት ካሜራ ሚና የሚታየው ወንጀለኞቹን በዚህ ማስረጃ አማካኝነት በቁጥጥር ስር ማዋል ሲቻል ነው።

  • @habeshatiktokcompilation4615
    @habeshatiktokcompilation4615 13 днів тому +9

    መንግስትም እኛን ሲዘርፈን እንዲህ ብትቀርፁት ጥሩ ነበር

  • @su72973
    @su72973 15 днів тому +9

    ልጁ እራሱ ምን እንዲህ አስቆመው ውሰዱብኝ ነው 😏😏😏

    • @mikialejr3514
      @mikialejr3514 13 днів тому +1

      እንደተመቸው። ሰው በነፃነት ስልኩን መጠቀም አይችልም ማለት ነው?

  • @IRegan
    @IRegan 15 днів тому +9

    There must be a solution to this. Security cameras are not there only to record video; we have to use them as enablers. For example, we could check the following cars by their plates, enforcing motorcycles to keep their plate numbers in front and etc.

    • @robelkebede8
      @robelkebede8 14 днів тому

      Ethiopia ko nw yalhew

    • @IRegan
      @IRegan 13 днів тому +2

      @robelkebede8 ahh leka Ethiopia wust negn 😁😁, so we can't utilize technology, right?

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 14 днів тому +3

    ከኋላ ያሉት መኪናዎች ተከትለው መግጨት ነበረባቸው።

    • @Dididi-p4s
      @Dididi-p4s 10 днів тому

      ከሞተስ ባለሞተሩ? ሞትንም ይግጩት? ምኖ አይነት የወረደ አስተያየት ነው?

  • @DannyTil
    @DannyTil 11 днів тому +1

    💪ምርጥ ግንዛቤ ማስጨበጫ።
    ፕሮዲውሰሩን አድንቁልኝ።👏👏👏

  • @Dididi-p4s
    @Dididi-p4s 10 днів тому

    ራሱ አደል እንዴ የሰጣቸው የተንከረፈፈ ነገር

  • @BanchiKebede-m1f
    @BanchiKebede-m1f 9 днів тому

    እኔም ከ2ወር በፊት በሞተር ቀምተውኛል

  • @SitotaAshagre
    @SitotaAshagre 10 днів тому +1

    እስቲ በዚ website ስልክ ከፍቶ የሚያውቅ ካል please or ዋስተና አለው

  • @YueWako-j8i
    @YueWako-j8i 11 днів тому

    ደራሲና ተዋናዮቹ ቢገለጹ

  • @DL12able
    @DL12able 10 днів тому

    It is so good, but what then? Was the guilty guy captured or missed? The police officers must be equipped with the knowledge and materials to act when it happens.

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 11 днів тому

    የፌደራል ፓሊስ ከናንተ ጋር ቢተባበሩ እና ብዙ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ አላቸው ለእናንተ ቢሰጡ ህዝቡ አይቶ ቢጠነቀቅ አሪፍ ነው ይሄ ቪድዮ የቆየ ነው ለዛ ነው

  • @MintwabBekalu
    @MintwabBekalu 15 днів тому +1

    Ere wedet eyehedin new 😮

  • @srjson20
    @srjson20 13 днів тому

    ስልቁ እራሱ በተሳሳተ ሰው እጅ ነበር። የሰው ልጅ የት ደርሳል ይህ እዘህ ግምብ ተደግፎ እንቅልፉን በቅን ይተኛል።

  • @ethioPia-yw1oj
    @ethioPia-yw1oj 13 днів тому

    ስራ እንዳትሰራ በደንብ አስከባሪ ያሮርጥለሀል ተቀጥረ እንዳትሰራ በሙስና በዘረኝነት ያጣድፈሀል ስሰረቅ ይገረማል

  • @EthioCommentMusic
    @EthioCommentMusic 15 днів тому

    ooooooooomy G sew kabdoal

  • @SitotaAshagre
    @SitotaAshagre 10 днів тому

    can unlock iphone 11 pro now with payment please tell me

  • @FirewAyele-g2j
    @FirewAyele-g2j 9 днів тому

    Ban motor cycle its easy

  • @biruanegn4389
    @biruanegn4389 14 днів тому

    Enku blo nw yesetachew alteserekem😒😒

  • @Mr_Oliyad
    @Mr_Oliyad 14 днів тому +7

    አትፍረዱባቸው ኑሮ ከብዷቸው ይሆናል 😢 ቢያንስ እኛ ቤተሰብ አለን 🙄

    • @danielmelese3776
      @danielmelese3776 14 днів тому +7

      Yhama yeleba tebabari mehon new. Bechirash sirkot amarach lihon aychilm

    • @Mr_Oliyad
      @Mr_Oliyad 14 днів тому +1

      @danielmelese3776 እና መሞት ይሻላል ?

    • @Urjuni
      @Urjuni 14 днів тому +1

      ​@Mr_Oliyad yamahal ende

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 13 днів тому

      Yes

    • @JustFeeel
      @JustFeeel 11 днів тому

      ምን ማለት ነው? ስልክ ያለው ሰው ኖሮ አልከበደውም? ኑሮ ከበደውና ሰው የለፋበትን እየዘረፈ ይኑር?

  • @mentesnotmare8585
    @mentesnotmare8585 14 днів тому

    Yabde nw 😂

  • @innsena33765
    @innsena33765 15 днів тому

    😂😢

  • @Amazing-xh7zw
    @Amazing-xh7zw 14 днів тому

    ምን ያድርጉ ሀገሪቷ ላይ ሰርቶ መኖር እና ማደግ አልተቻለም በዚህ ኑሮ ቢሰርቁ ምን ይገርማል

  • @daniPOP1221
    @daniPOP1221 14 днів тому

    ማንም አልቀማው ሰቷቸው ነው ነፈዝ በሉት 😂

    • @tesfaye-kw4jq
      @tesfaye-kw4jq 14 днів тому

      ኸረ ቀምቶታል በደንብ እይው እስቲ

    • @mohammedadem404
      @mohammedadem404 14 днів тому

      ተውጂ ገለቲ እውነትህነው 😜😜 @@tesfaye-kw4jq