ጅማ የተደበቀ ውበቷ ተቆፍሮ እየወጣ ነው Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 9 днів тому +44

    Thank you for showing us how beautiful Ethiopia is P.M. Abiy. This I never knew. Because of you and your team, we do now. Thank you. Thank you EBC.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 9 днів тому +1

      prime minister abiy ahmed Ali, is a great leader in our life time 🙌 🇪🇹 ✌

    • @stifmg8885
      @stifmg8885 8 днів тому

      በትዕዛዝ ኮሚንት ስታደርጉ ታሳዝናላችሁ።
      አውሬው ይፈረጥጣል፡ እናንተ ትቀራላችሁ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 днів тому +23

    ❤❤❤❤❤የተግባር ሠው፣ ታታሪ ፣ቃሉን ጠባቂ ፣ሀቀኛ መሪ መርጠኸ ስለሰጠኸን ፈጣሪ አምላካችን እናመሠግናለን አብያችን አንተን በማግኘታችን እድለኞች ነን ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 9 днів тому +21

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ አተ የሀገር በረከት ነህ ስንል በምክንያት ነው ፈጣሪ ረዥም እድሜ እመኝልሀለሁ የኔ ውድ መሪ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 9 днів тому +21

    ❤ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር
    ዶክተር ❤❤አብቹ❤❤ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን
    ❤❤ የሆነ ምቹ❤❤
    ቃልህን ጠብቀሃል የተግባር ሰው ነህ።
    አዕምሮህ ተባርኳል ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።።

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 9 днів тому +20

    በእውነት ከግምት በላይ ድንቅ ነው ። ኑርልን!!

  • @AmanuelWoube
    @AmanuelWoube 9 днів тому +51

    7:06 "መጨከን አለብን ልጆቻችን ድህነትን እንዳይወርሱ ፣መቆሸሽን እንዳይወርሱ፣ ኃላቀርነትን እንዳይወርሱ...."

  • @mulualemdadi6017
    @mulualemdadi6017 9 днів тому +11

    እረፍት አልባው መሪ ጀግና የተግባር ሰው አብቹ አንወደሃለን ❤️❤️❤️❤️ በርታ

  • @MohammedLegesso
    @MohammedLegesso 9 днів тому +9

    እንድኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እ ናመሰግናለን አብችዬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብርቅ ልጅ thanks soo mach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 9 днів тому +11

    ጌታ በነገር ሁሉ ከአንተ እና እንዳተ አስተሳሰብ ይሁን ይረዳችሁ በርቱ

  • @Robenbedru
    @Robenbedru 9 днів тому +7

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የተሠራው በርቱ ተበራቱ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 7 днів тому

    አስደማሚ ሰው ነህ ተባረክ ትዳርህ ኑሮህ ስራህ ይባረክ ጠላቶችህ ይፈሩ ምንገድህ ቀኝ ይሁን ባንተ ላይ የሚከፈቱ ክፉ አንደበቶች ይዘጉ። ኢትዮጵያ ባንተ አመራር ከፍ ትበል። በዚህ አጭር የስልጣን ዘመንህ ግሩም ድንቅ ስራ ለሃገር አበርክተሃል እናመሰግናለን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 9 днів тому +12

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 9 днів тому +8

    የኔ ጥቅላይ ሜኔስተር ሰለመተሰራው ለማት አመሠገናሀለው🙏🙏🙏🙏👌👍

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 9 днів тому +20

    የሩዋንዳዋ ኪጋሊ የጅማን ያህል ሰፊ አይደለችም ነገርግን ህዝቧና መንግሥት በጋራ ተባብረው መሥራት በመቻላቸው ዛሬ ላይ በምስራቅ አፍሪካ ዋነኛዋ የኮንፈረንስ ከተማ ለመሆን በቅታለች። ጅማም ቀጣይ የምስራቅ አፍሪካ የኮንፈረንስ ከተማ የማትሆንበት ምክንያት የለም። የጅማ ህዝብ ሆይ ልጆችህን ሰምተህ ትጋ እየተጋህም ስለሆነ ምሥጋና ይገባሃል።

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 9 днів тому +6

    Wow jimma በፈጣሪ ስም ምን ጉድነው በአምስት ወር ውስጥ እንደዚህ ዋው ለመጨረሻ ጊዜ ከጅማ ወደ ቤት ስመጣ ፈራርሳ ነበር አሁን ግን ሌላ ታሪክ ጅማ ይገባታል ❤❤❤
    ኢትዮጵያ እጆቹን ወደ ፈጣሪዋ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 9 днів тому +8

    በቃ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአራቱም መሀዘን አባቶቻችን የሰሩልን ቅርስ በኛ ዘመን ያለው ትውልድ አድሶና ጠብቆ ለተተኪዎች ማስተላለፍ አለበት። እናመሰግናለን

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 9 днів тому +15

    በትክክል ተደሰቶ ያየሁበት ቀን ካለ ዛሬ ነዉ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 9 днів тому +10

    Dr. Abiy ❤️💯❤️🇪🇹❤️💯🙏thank you so much 🙏💯

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 9 днів тому +10

    ❤አብቹ❤ አዲሱ ትውልድ ያከብርሃል።

  • @abebaalemayehu134
    @abebaalemayehu134 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር በጤናና በእድሜ ይባርክህ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 9 днів тому +4

    Really You My PM Abiye Almighty God Bless you and beloved family! I am too proud of you and your vision 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WondyifrawWoldemariam-q5r
    @WondyifrawWoldemariam-q5r 9 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ ..... ......

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 9 днів тому +12

    አብይ ምርጥ መሪ🇪🇹❤🇪🇹🌹🇪🇹

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 9 днів тому +3

    Bravo abichu ❤🎉 you are a living treasure 🤑 long life and successful term

  • @MuharemJafer
    @MuharemJafer 9 днів тому +6

    Thank you Galatoomaa እናመሰግናለን!!!

  • @melmeja
    @melmeja 9 днів тому +1

    ሰዉየው እኛ መዝናኛ አለገረንም። እኛ የቸገረን ቅድሚያ መስጠት ያለብህን በዉን ማወቅ አለመቻልህ ነው። የኑሮ ዉድነቱን አስተካክል! ቤንዚን ዋጋው ገደብ ይኑረው!

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 9 днів тому +2

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 9 днів тому +6

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለመሪወቻችን

  • @niguseeromo
    @niguseeromo 9 днів тому +7

    Thanks

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 9 днів тому +6

    Blessed 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu 9 днів тому +2

    👍Pr.minister Abiy "....ሀሳብ የሌለን ሰዎች ዝም ብለን የባጤ ቆጡን ከምናወራ...
    ሀሳብ ተቀብለን አብረን ብንሰራ... አልያም አማርጭ ሀሳብ ብናመጣ...."

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 9 днів тому +2

    Dr.abye no words to explain your Brigt brain simple great leader❤❤❤wish you all the best

  • @belaytessema743
    @belaytessema743 8 днів тому

    ድንቅ ነው

  • @ZekariasEkubaselase
    @ZekariasEkubaselase 8 днів тому +1

    Iam very happy for jema city and for the people of jema

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 9 днів тому +1

    ማሻአላ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 9 днів тому +1

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 🙏, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 9 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የተወለድኩበት ያሳደገኝ ደግ ሕብረተሰብ እወዳቸዋለሁ ጅማ ትለወጣለች 🎉🎉🎉🎉

  • @bizateka6404
    @bizateka6404 8 днів тому

    አሠላምአሌኩም ዉዱ ያገሬ ህዝብ ከችግርበሀላ ደሥታ አለኢሻአላህ የሁሉም እባ ይታበሣል በዱአነዉ በርታእናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yegeta
    @Yegeta 9 днів тому +6

    Our hard worker leader !you are blessed 🙏

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 9 днів тому +7

    Jimma classy in every way 💖

  • @EverWell-w3v
    @EverWell-w3v 9 днів тому

    ይህ ተአምር ነው። ጅማን አውቃት ነበር። ቢሰራባት ትዋብ ነበር ግን መቼ እል ነበር። ዛሬ እውን ሆነ። ድንቅ መሪ❤❤

  • @MelkamuTadese-i5e
    @MelkamuTadese-i5e 9 днів тому +3

    እውነት ነው

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 9 днів тому +3

    አብቹይኑረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 9 днів тому +1

    ሀገስራችን፡ኢትዮጽያ፡በተፈጠሮ፡ሀብት፡የታደለች፡፡ናት ፡አብሮ፡እና፡ተባብሮ፡መስራት፡ብቻ፡ነው። l love ጅማ።

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 9 днів тому +2

    Jimma ❤❤❤ thanks for this peoples 🎉🎉🎉🎉

  • @robeloabu7897
    @robeloabu7897 9 днів тому +8

    Also 85% of our population need to rebuild mentally.

  • @Jutuu
    @Jutuu 9 днів тому +2

    Wow 🎉👌

  • @hafi8443
    @hafi8443 9 днів тому +2

    I respect this man

  • @bahartube9885
    @bahartube9885 9 днів тому

    እረ ጠቅላዩ ኑሮን አከበድክብን ይህንንስ ማሰብ አለብህ

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda 8 днів тому

    አባጅፋር ቤተመንግሥት ሳየው በጣም ነው የገረመኝ ዋው ጠ/ሚ አብይ ትችላለህ በጣም ትችላለህ አድናቆት አለኝ ኑሮ ውድነቱንም እንደሚቀየር አምናለሁ

  • @Nahomishandsone
    @Nahomishandsone 9 днів тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 9 днів тому

    ስራው ውብነው ግን ትርፈ መሬት ያለው ቢለቅ ካሳ ባይጠይቅ ጥሩና መልካም ነው መተከያና ትርፈ ቦታ የሌላቸው ግን እንባቸው ስቃያቸው ጡር ነው አብቹዬ ኦሮማያላይ እንደአዲስ አበባ ፉታዊ ነገር ይሰራ አደራ አምናለሁ ኢንሻአላህ አላህም ይርዳህ በጣም ደስ ይላል የደሐን እንባና የሐገሬ መፃይህ እድል በጣም በፀና መሰረት ላይ እንደምታፀናት ባለሙሉ ተስፍ ነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @Malikfam
    @Malikfam 9 днів тому +3

    It’s Amazing what you did for Jimma. Please do same project to Arsi Asella, a lot of hero’s region of Oromiya.

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 9 днів тому

    ጥሩ ነው በርቱ ። እባካችሁ የኑሮ ውድነት ላይም ስሩ ።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 9 днів тому +2

    I give you 10 more years ❤❤❤

  • @SamiLerago
    @SamiLerago 9 днів тому +4

    ጃግና አብይቾ በረታልኝ እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ነው!!2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3 13 እናንተ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ መልካም ሥራን ለመሥራት አትታክቱ። 15 ነገር ግን እንደ ወንድም ገሥጹት እንጂ እንደ ጠላት አትቍጠሩት። 16 የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 9 днів тому +2

    Ich kann kaum aufhören Dr. Abiy ❤️💯🙏🇪🇹 zu bewundern warum ? Er ist brillant und sehr überlegen und wunderbar Führung Qualität in sich hat. Dankeschön 🙏❤️🇪🇹❤️💯🇩🇪

  • @Rahelparks
    @Rahelparks 9 днів тому +2

    Dr. Abiy you are a born leader!!!!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 9 днів тому

    የአባጅፋርን ቤተመንግስት በመታደሱ እጅግ ደስ ብሎኛል። በአለፈው ሳየው በጣም አዝኜ ነበር።

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 9 днів тому +5

    ዋው ከማላት ውጭ ምን ይባለል

  • @hirutgodu8385
    @hirutgodu8385 9 днів тому

    Jimma ❤️❤️❤️ God bless everyone who participated in these amazing project. God bless our P.M Abiy 😊

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 9 днів тому +2

    prime minister abiy ahmed Ali, is a great leader in our life time 🙌 🇪🇹 ✌

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 9 днів тому

    You are doing a fantastic job, your Excellency PM Dr. Abiy Ahmed. Kudos to the entire team. Let us make Ethiopia great 👍 👌 👏. Please make sure that basic necessities prices are under control since a majority of Ethiopian are suffering due to inflation. There are a lot of greedy merchants who are taking advantage of innocent people of Ethiopia. Ethiopia will be one of the prosperous nations in the world in the near future.

  • @natnaelazath9014
    @natnaelazath9014 9 днів тому +1

    Thank you God for gave us a wonderful leader on this tough time.

  • @Umahuze
    @Umahuze 9 днів тому +3

    Dr abiy Ahmed 👑

  • @Sheba-zv1dw
    @Sheba-zv1dw 9 днів тому +1

    Egizabher yebarikh abchuye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KdjShuk-t7k
    @KdjShuk-t7k 9 днів тому +1

    አሳብህ ይሳካል እንሻአላ ጂማ ሮምን ትመስላለች

  • @MeleseDikale
    @MeleseDikale 9 днів тому +1

    አብቹ ትችላለህ ❤❤🙏🙏

  • @Z84g8-cf8oxm
    @Z84g8-cf8oxm 9 днів тому +1

    👏🏻👏🏻🙏🏾

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 9 днів тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ቃላትአጣሁ

  • @nefisamohammed7946
    @nefisamohammed7946 9 днів тому +1

    Masha allah tabarakallah ene minim alilim allah yitebiqih 😍😍😍

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 9 днів тому +1

    ያሳዝነኛል መሪው ሌት ከቀን ለለውጥ ተመሪው በየአቅጣጫው ለጥፋት እስከመቼ ?
    በርታ ታርክ ይከፍልሀል በበኩሌ አመሰግናለሁ

  • @firehiwotsoramo9054
    @firehiwotsoramo9054 8 днів тому

    Amazing beauty !!!
    Your excellency Prime Minister, May God bless the work of your hands.Selah!!!

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 9 днів тому

    Great move

  • @milliongetachew798
    @milliongetachew798 9 днів тому

    ውድ መሪያችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከጎኑ ሆናችሁ ሳትደክሙ፣ ሳትሰለቹ በቅንነትና በንጹህ ህሊና ታትራችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ አመራሮች አሁንም እግዚኣብሔር ያብዛችሁ፤ ያክብራችሁ። ጅማ የሰላምና የልማት ተምሳሌት እንደትሆን ተግታችሁ የምትሰሩ የጅማ ህዝብና አመራሮች ለሌሎች ምሳሌ ስለሆናችሁ ከፍ በሉልን። በርቱ ሀገርን መቀየር የሚቻለው ተፋቅሮ፣ ተባብሮ እና ተስማምቶ እንዲሁም ተከባብሮ በመሥራት ብቻ ነው።

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 9 днів тому

    God bless my country men and women 🙏

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 9 днів тому +1

    Alhamdu lilah ❤❤❤

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 9 днів тому +1

    This shows everything is possible with Ethiopians hands

  • @naer_et
    @naer_et 9 днів тому

    ربي يبارك فيك

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 9 днів тому

    አብያችን ያኑርልን!!❤

  • @abelbahiru7377
    @abelbahiru7377 9 днів тому +1

    Good job our PM keep it up...

  • @BalchaBalcha-bi8ky
    @BalchaBalcha-bi8ky 9 днів тому +2

    Tawkaleh ?? Dr abiy ! Beken ande biyans chelot aderglihalew !!!❤❤❤ ye egibt telalaki banda wendimochachin lib ena mastewal yadlachew !!

  • @Ajaljers34
    @Ajaljers34 9 днів тому +2

    Genius luck generation to see this one

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 7 днів тому +1

    እብዶች

  • @MesekerTeferi-f6p
    @MesekerTeferi-f6p 9 днів тому +1

    ይህነው የእኔ መሪ!!!

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 9 днів тому +7

    እኛ ሀበሾች ያላወቅነው የኢትዮፒያ ጠላቶች ግን በሚገባ ያወቁት አውቀውትም በኛው ትብብር ሊጥሉት የሚሰሩበት መሪ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 9 днів тому +1

      በትክክል መቼ ተገለጠልን ታዲያ እንድ ያለው መሪ አታገኝም ኢትዮጵያ

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 7 днів тому

    My God

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn 9 днів тому +1

    King Abiy Ahmed 👑

  • @nardos8487
    @nardos8487 9 днів тому +1

    Jimma ye fikir hager ❤💛💚❤💛💚💛💚❤💛💚❤💛💚👌👌

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ

    _የተበረከ ብሩ አይምሮ የሰጠው መሪ❤❤❤_

  • @aynalem.fantayeabebe8250
    @aynalem.fantayeabebe8250 8 днів тому

    እባክህን ወለጋንም አስብ❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 9 днів тому +1

    አቦ ቀናሁብህ ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ

  • @Zanashiethio
    @Zanashiethio 9 днів тому

    Dr abey ❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @yayahala615
    @yayahala615 9 днів тому

    አብቹ ❤

  • @MuniraJihad
    @MuniraJihad 9 днів тому

    Wowowo👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👌👌👌👍👍

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 9 днів тому

    Abchuye❤❤❤❤❤❤❤

  • @MogesMarkos-v6z
    @MogesMarkos-v6z 9 днів тому +2

    አብይ ትክክል ነው

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 9 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmanRedi-hx4zi
    @AmanRedi-hx4zi 9 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉ጅ🎉🎉🎉❤❤❤ማ❤❤

  • @FiraolworkuFira
    @FiraolworkuFira 9 днів тому +2

    Ethiopia is rising