Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነትህን ነው ትንሽ ቅራኔ ፍቅርን ያደፈርሳል🎉🎉🎉
እውነት ነው በተለይ ደግሞ በርቀት ሲሆን የበለጠ ከበድ ይላል🙏❤
በጣም አመሠግናለሁ ያአንተን ቪድዮ ስከታተል ራሴን ቀየርኩ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ🙏❤
ጎበዝ ነህ ምክርህ ተምችቶኛል ዛሬ አንተን ሳዳምጥ ዋልኩ ❤️በርታ
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤ባለሽበት ሰላም ሁኚ✅
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠንና ምስክናለን 🥰🙏🥰🙏❤️
እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤
እናመሠግናለን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤
አሜን እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
ተመሰገን የኔማ ይለያል በደከምኩበት ጉልቦቴ ነው እንኳን እኔ እማግዘው ፈጣሪ እድሜው ያርዝምልኝ የ7 ኣመት ፍቅርኛየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሰይ እህቴ ሁሉም የፍቅር ግንኙነት እንደ እናንተ ቢሆን ጥሩ ነበር ቀጥሉበት ሌሎችን ታስተምራላችሁ 🙏❤
@nephomedia ኣሜን ንፁ ፍቅር ይስጥቹህ 💕👏
ዋው በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏❤✅
Ameseginallew tiru timirt new🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤
እሚያለቅሱትነገርስ. ወላሂ. ስርቃቼውያለቅሳሉ. ከዛያሳዝኑኛል. ትምርትወሰድኩካተወድሜ. በርታ.
በትክክል እህቴ አንዳንድ ጊዜ ወንዶች የሚያደርጉት ነገር ነው! አመሰግናለሁ 🙏❤
@@nephomedia ይገርማል. ምንእዳርኩብታቅ. ቦሊኬቼው. ስልክቀይርውመጡብኝ. በልጠክር. አላህ ይጠብቅህ ተማርኩካተ. ለቻናልህ. ዴሞአድስነኝ
አይዞሽ እህቴ በዚህ ጉዳይ ላይ ልብሽን በደምብ አድምጪ ከማይሆንሽ ወንድ ጋር ከመሆን🙏❤
@@nephomedia እሽወድሜ. አመሰግናልውሁ. እድሜህይርዘምልኝ. ከጤናጋር. አሁንእማ. ተማርኩካንተ. አልሀምዱሊላህ
Tkkle❤❤
🙏❤
ሴቶችዬ በእርቅ ላይ ሆናችሁ የፍቅር ሕይወት አትጀምሩ ይቅርባችሁ ይሄው እኔ የጨጓራ በሽተኛ ሆንኩ ለእራሴ እንኳን መሆን አቃተኝ 😔😔😔
አይዞሽ እህቴ ለዚያ እኮ ነው በደምብ መጠንቀቅ አለባችሁ የምለው ግን አሁንም ቢሆን ካሳለፍሽው ጥሩ ትምህርት አግኝተሻል ብዬ አስባለሁ በተለይ በርቀት ከሆነ ግንኙታችሁ ሙሉ ልብሽን መስጠት የለብሽም በተረፈ ባለሽበት ሰላም ሁኚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤
አረ እኔም ሳላስበው ገብቼ ይሄው መውጣት አቅቶኛል
እዉነትነዉ በፍቅር ዉሥጥ ብዙ ነገሮችሉ እሡምዉሸት እነማሥመሠል መጠቀቁ አሥፈላጊነዉ
በትክክል 🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አደኛ ኮማች አደኛ
አመሰግናለሁ 🙏❤✅
ሁሉታና ነይን 😂😂❤❤❤
እሸጥሩትምህርነውእውነትነው
አመሰግናለሁ 🙏❤
bezh sati tsfa korcalo😢😢😢😢😢
አይዞን እህቴ ተስፋማ መቁረጥ የለብሽም ሁሉም ነገር ማለፉ አይቀርም ደግሞ የተሻለ ነገር በኋላ ላይ መምጣቱ አይቀርም 🙏❤✅
Iwnet new metenkek new inji ❤
አዎን ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው🙏❤
እሲኪ😢😢😢😢ልስማህ😢😢😢እፍፍፍፍፍድካምብቻ
አይዞን እህቴ ጥሩ ሰው እንደሚገጥምሽ ተስፋ አደርጋለሁ🙏❤✅
እኔ ለዝብት አዲስነኝ ሚከር ተመችትኛል ቀጥልበት ትክክል ነው 2 አመት አውርተን አስከዉን ሚንም አለደረግሽልኝ ኢለኛል እኔም ብር ፈልጋሀናው የመጣክ ብተቆጠዉት ግን ከውን በዋል አለውራም ይልነ ትንሽ ቅይት አጠይቃኛል ይለኝም ከልክት 3 ቃን ከቆይ አደዊላል
እኮ! እኔም ይህን ነበር ያልኩት በዚህ video መጠንቀቅ አለብሽ እህቴ ጥቅም መሰረት የሚያደርግ ፍቅር እውነተኛ ፍቅር አይደለም🙏❤
ትክክል እነመሰግነለን
እሺ እህቴ ክበርልኝ🙏❤
እኔ ግን ፍቅር የምባል ነገር ለምን እንደሆነ አይዘኛም ከዚህ በፍት በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከሱ ከተለያን በኃላ የፍቅር ስሜት የለኝም ለምን ይሁን 😢😢😢😢😢እስከ ምከሩኝ
አይዞሾ እህቴ ሌላ ዕድል እኮ አለሽ በድሮው ተውስታ እና ናፍቆት ውስጥ ያለሽ ይመስለኛል እና ከዚያ ለመላቀቅ ሞክሪ የሚቀርቡሽንም ወንዶች ከልብሽ ጋር ተመካከሪና ለመወሰን ሞክሪ ምክንያቱም ያለፈው አልፏላ እና ደግሞ በርታ በይ 🙏❤
@@nephomedia እሽ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ መፀለይ ያስፈልጋል
እኔባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ግን ዝምተኝሁኖ አሥቸገረኝኝኝ ኡፍፍፍ ከተጋባን 10አመቴ አዲት ልጂ አለችን ግን እወዲሻለሁ እኮ ለማለት ይኮረብኝል ምን ላረገዉ 😂😂
ሰላም እህቴ ያነሳሽው ሀሳብ ብዙ ወንዶች ጋር ያለ ነገር ነው ብዙ አይነት ችግሮች ቢኖሩትም ግን በዋናነት ወንዶቹ 1.ያደጉበት ማህበረሰብ 2.የቤተሰብ ተጽዕኖ በተለይ አስተዳደጋቸው ላይ3.የእውቀት ማነስ የትዳርን ትጉም በደምብ አለመረዳት4.የመግባባት ችግር ብለን ብዙ መደርደር እንችላለንታዲያ በነዚህ ሁሉ ተጽዕኖ ስር አልፎ ትዳር የመሰረተ ሰው "እወድሻለሁ" የሚለው ቃል ተራራ ይሆንበታል በአስተዳደጉ ምናልባት አባቱ የእርሱን እናት እወድሻለሁ ብሎ ሰምቶ አያውቅ ይሆናል ግን በአጠቃላይ ይኼን ችግር ለመፍታትና የሚያግዛችሁ ነገር :--አብራችሁ ቁጭ ብላችሁ በግልጽ መነጋገር (communicate) መቻል አለባችሁ- ስሜታዊ ቅርርቦሽን መፍጠር አለ አይደል እርሱ የሚወደውን ምግብ ሊሆን ይችላል ያስደስተዋል ብለሽ የምታስቢውን ነገር በማድረግ ላንቺ ያለውን ፍቅር እንዲያወራ ማድረግ ትችያለሽ ሴት ደግሞ በተፈጥሮዋ ጥበበኛ ነች ይባላል አይደል የምታደርጊውን ሁሉ ደግሞ ጥበብ በተሞላበት መልኩ አድርጊ አይዞሽ ደግሞ 🙏❤
ከልብ አመሠግናለሁ ጀዛ ከአላህ
አረ ወንድማለም ከማይሆነኝ ሰው ፍቅር ይዞኛል በፈጠረህ እዳታልፈኝ ምን ይሻለኛል እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለሁ ግን መጋባት አችልም ልተወዉ ስል ይናፍቀኛል እሱም በቀን ቢያስ ሶስቴ ሳይደውል አይውልም😢😢ወንድሜ በጣም ጨንቆኛል😢😢😢
ሰላም እህቴ አንቺም የምትወጂው እርሱም የሚወዲሽ ከሆነ መጋባቱ ምን ችግር አለው? ነው ወይስ ዝምድና ኖሮዋችሁ ነው? ታዲያ ለምን ይጨንቅሻል በሁለታችሁ መሃል ፍቅር መኖሩ ነው ዋናው እና የምያስጨንቅሽ ነገር የለም አይዞሽ🙏❤
መጋባት አንችልም ወንድም አለሜ ምን ይሻለኛል ወላሂ አሁን እራሱ በመስመር እያወራን ነው የፃፍኩልህ
ፍቅር ግን በምንድነው የሚተወው ?????ኡፍፍፍ
እኔ ደክሞኛል ሙሊልቤን ሰጥቼ ዛሬ ወድሞቼ በዪቲብ ስስተምሩ 😢አስመሳይ እደሆነ ተርዲቻለሁ
ከአስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ በተለይ ደግሞ በአካል ተራርቃችሁ የምትኖሩ ሁላችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ ከሚያስመስሉ ወንዶች ህይወታችሁን ሊያበላሽሁባችሁ ይችላሉ 🙏❤✅
አግብቶዋል ግንዶሞ አፈቅርሻለው ይለኛል😢 እኔ ዶሞ በጣም ሰለማፈቅረው ከሱ መለየት አልቻልኩም😢 እንደበፍቱ ነው የማወራኝ ምንም የተለየ ባህር አላየሁበትም🤔
ታዲያ እርሱ ያገባ ሰው ሆኖ አንቺ አሁንም እርሱን ማፍቀርሽ አግባብ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ እህቴ?
እውነትህን ነው ትንሽ ቅራኔ ፍቅርን ያደፈርሳል🎉🎉🎉
እውነት ነው በተለይ ደግሞ በርቀት ሲሆን የበለጠ ከበድ ይላል🙏❤
በጣም አመሠግናለሁ ያአንተን ቪድዮ ስከታተል ራሴን ቀየርኩ
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ባለሽበት ሰላም ሁኚ🙏❤
ጎበዝ ነህ ምክርህ ተምችቶኛል ዛሬ አንተን ሳዳምጥ ዋልኩ ❤️በርታ
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
ባለሽበት ሰላም ሁኚ✅
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠንና ምስክናለን 🥰🙏🥰🙏❤️
እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤
እናመሠግናለን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤
አሜን እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤
ተመሰገን የኔማ ይለያል በደከምኩበት ጉልቦቴ ነው እንኳን እኔ እማግዘው ፈጣሪ እድሜው ያርዝምልኝ የ7 ኣመት ፍቅርኛየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሰይ እህቴ ሁሉም የፍቅር ግንኙነት እንደ እናንተ ቢሆን ጥሩ ነበር ቀጥሉበት ሌሎችን ታስተምራላችሁ 🙏❤
@nephomedia ኣሜን ንፁ ፍቅር ይስጥቹህ 💕👏
ዋው በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏❤✅
Ameseginallew tiru timirt new🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤
እሚያለቅሱትነገርስ. ወላሂ. ስርቃቼውያለቅሳሉ. ከዛያሳዝኑኛል. ትምርትወሰድኩካተወድሜ. በርታ.
በትክክል እህቴ አንዳንድ ጊዜ ወንዶች የሚያደርጉት ነገር ነው!
አመሰግናለሁ 🙏❤
@@nephomedia ይገርማል. ምንእዳርኩብታቅ. ቦሊኬቼው. ስልክቀይርውመጡብኝ. በልጠክር. አላህ ይጠብቅህ ተማርኩካተ. ለቻናልህ. ዴሞአድስነኝ
አይዞሽ እህቴ በዚህ ጉዳይ ላይ ልብሽን በደምብ አድምጪ ከማይሆንሽ ወንድ ጋር ከመሆን🙏❤
@@nephomedia እሽወድሜ. አመሰግናልውሁ. እድሜህይርዘምልኝ. ከጤናጋር. አሁንእማ. ተማርኩካንተ. አልሀምዱሊላህ
Tkkle❤❤
🙏❤
ሴቶችዬ በእርቅ ላይ ሆናችሁ የፍቅር ሕይወት አትጀምሩ ይቅርባችሁ ይሄው እኔ የጨጓራ በሽተኛ ሆንኩ ለእራሴ እንኳን መሆን አቃተኝ 😔😔😔
አይዞሽ እህቴ ለዚያ እኮ ነው በደምብ መጠንቀቅ አለባችሁ የምለው ግን አሁንም ቢሆን ካሳለፍሽው ጥሩ ትምህርት አግኝተሻል ብዬ አስባለሁ በተለይ በርቀት ከሆነ ግንኙታችሁ ሙሉ ልብሽን መስጠት የለብሽም በተረፈ ባለሽበት ሰላም ሁኚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤
አረ እኔም ሳላስበው ገብቼ ይሄው መውጣት አቅቶኛል
እዉነትነዉ በፍቅር ዉሥጥ ብዙ ነገሮችሉ እሡምዉሸት እነማሥመሠል መጠቀቁ አሥፈላጊነዉ
በትክክል 🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤
አደኛ ኮማች አደኛ
አመሰግናለሁ 🙏❤✅
ሁሉታና ነይን 😂😂❤❤❤
🙏❤✅
እሸጥሩትምህርነውእውነትነው
አመሰግናለሁ 🙏❤
bezh sati tsfa korcalo😢😢😢😢😢
አይዞን እህቴ ተስፋማ መቁረጥ የለብሽም ሁሉም ነገር ማለፉ አይቀርም ደግሞ የተሻለ ነገር በኋላ ላይ መምጣቱ አይቀርም 🙏❤✅
Iwnet new metenkek new inji ❤
አዎን ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው🙏❤
እሲኪ😢😢😢😢ልስማህ😢😢😢እፍፍፍፍፍድካምብቻ
አይዞን እህቴ ጥሩ ሰው እንደሚገጥምሽ ተስፋ አደርጋለሁ🙏❤✅
እኔ ለዝብት አዲስነኝ ሚከር ተመችትኛል ቀጥልበት ትክክል ነው 2 አመት አውርተን አስከዉን ሚንም አለደረግሽልኝ ኢለኛል እኔም ብር ፈልጋሀናው የመጣክ ብተቆጠዉት ግን ከውን በዋል አለውራም ይልነ ትንሽ ቅይት አጠይቃኛል ይለኝም ከልክት 3 ቃን ከቆይ አደዊላል
እኮ! እኔም ይህን ነበር ያልኩት በዚህ video መጠንቀቅ አለብሽ እህቴ ጥቅም መሰረት የሚያደርግ ፍቅር እውነተኛ ፍቅር አይደለም🙏❤
ትክክል እነመሰግነለን
እሺ እህቴ ክበርልኝ🙏❤
እኔ ግን ፍቅር የምባል ነገር ለምን እንደሆነ አይዘኛም ከዚህ በፍት በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከሱ ከተለያን በኃላ የፍቅር ስሜት የለኝም ለምን ይሁን 😢😢😢😢😢እስከ ምከሩኝ
አይዞሾ እህቴ ሌላ ዕድል እኮ አለሽ በድሮው ተውስታ እና ናፍቆት ውስጥ ያለሽ ይመስለኛል እና ከዚያ ለመላቀቅ ሞክሪ የሚቀርቡሽንም ወንዶች ከልብሽ ጋር ተመካከሪና ለመወሰን ሞክሪ ምክንያቱም ያለፈው አልፏላ እና ደግሞ በርታ በይ 🙏❤
@@nephomedia እሽ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ መፀለይ ያስፈልጋል
እኔባለቤቴን በጣም እወደዋለሁ ግን ዝምተኝሁኖ አሥቸገረኝኝኝ ኡፍፍፍ ከተጋባን 10አመቴ አዲት ልጂ አለችን ግን እወዲሻለሁ እኮ ለማለት ይኮረብኝል ምን ላረገዉ 😂😂
ሰላም እህቴ ያነሳሽው ሀሳብ ብዙ ወንዶች ጋር ያለ ነገር ነው ብዙ አይነት ችግሮች ቢኖሩትም ግን በዋናነት ወንዶቹ 1.ያደጉበት ማህበረሰብ
2.የቤተሰብ ተጽዕኖ በተለይ አስተዳደጋቸው ላይ
3.የእውቀት ማነስ የትዳርን ትጉም በደምብ አለመረዳት
4.የመግባባት ችግር ብለን ብዙ መደርደር እንችላለን
ታዲያ በነዚህ ሁሉ ተጽዕኖ ስር አልፎ ትዳር የመሰረተ ሰው "እወድሻለሁ" የሚለው ቃል ተራራ ይሆንበታል በአስተዳደጉ ምናልባት አባቱ የእርሱን እናት እወድሻለሁ ብሎ ሰምቶ አያውቅ ይሆናል ግን በአጠቃላይ ይኼን ችግር ለመፍታትና የሚያግዛችሁ ነገር :-
-አብራችሁ ቁጭ ብላችሁ በግልጽ መነጋገር (communicate) መቻል አለባችሁ
- ስሜታዊ ቅርርቦሽን መፍጠር አለ አይደል እርሱ የሚወደውን ምግብ ሊሆን ይችላል ያስደስተዋል ብለሽ የምታስቢውን ነገር በማድረግ ላንቺ ያለውን ፍቅር እንዲያወራ ማድረግ ትችያለሽ ሴት ደግሞ በተፈጥሮዋ ጥበበኛ ነች ይባላል አይደል የምታደርጊውን ሁሉ ደግሞ ጥበብ በተሞላበት መልኩ አድርጊ አይዞሽ ደግሞ 🙏❤