Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአንደበትህ ለሚወጡት ቃላቶች በጣም ጠንቃቃ እና የተረጋጋህ ነህ ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ 1ኛ👌👈
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ቤተሰብ. እባካችሁ ላይክ አይረሳ ይህንን ወድማዊ ምክር ብዙ ተከተይ ሊኖረው ይገባል እባካችሁ
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ትልቅ ነገር አድርገህልኛል።
ሶሻል ሚዲያ ላይ ማንንም እንደዚህ ልጅ አዳምጪ አላቅም ደቂቃው ተሎ እሚያልቀው ነገርስ ❤አቤት የንግግር ለዛ 😊
ስንቱን ቱልቱላ ሰቭስክራይቭ እናደርግ የለ እንዴ እንኳን ይህን ጣፋጭ ትምህርት ሰብስክራይብ ሲያንሰው ነው❤❤❤
😂ሳህ
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት❤
እኮ😂😂
💯 %😂 ትክክል::
ወንድማችን ግሩም አንደበትነው ያለህ የሚማርክ እናመሰግናለን ስለ ጥሩጥሩ ሀሳቦችህ እድሜ ይስጥልን❤❤
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኘ።
እውነት ፍጣራ ዘመንክን ይባርክልክ
እዉነት ነዉ ሰዉ በብዙ የሚያዉቀዉን ነገር አያከብርም ለማያዉቀዉ ነገር ነዉ እሚጓጓዉድጋይ የረከበረዉ በየቦታዉ ስለምናገኘዉ ነዉ ምርጫዉ የኛ ነዉ ወርቅ ወይ ድጋይ እኔ ግን ከቃል ይልቅ ተገባር ያስደስተኛል አለማዉራቱን እረዳለሁ ተግባሩን ካየሁ
በርቺ ጥሩ አርገሻል ጥሩ ሀሳብ ነው።
በእውነት ቃል የለኝም ለመግለፅ ልቦናህን አይቀይርው ወንድማችን በርታ
በእዉነት ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ ባተትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ እስኪ ለኒም አንድ ምክር ምከረኝ ከአምስት አመት ጀምረን የተጀናጀንሆት ልጅ ነበር ሁለታችንም ስደት ላይ ነን እኛ የጀመርነዉ በቤተክርስቲያን በቁርባን ለመጋባት ነበር የምንፈልገዉ እናም ጠባዩ እየተቀየረ መጣ መንፈሰዊዩን ትቶ አለማዊነገር ነዉ የሚያወራኝ እዚህ እንገባ አለኝ እኔም የትዳር መጀመርየን በቤተክርስቲያን ነዉ አልኩትና ተጣለን አልፈልግሽም እኔ እዚህ ማግባትእፈልጋለሁ አለና ሂደ እንድት ይህን ያህል አመት ታግሰህ አልሆት እንቢ አለ ከዚያ በመንፈሳዊይ የማቀዉ ልጅ ነበር እናም መጥቶ የፍቅር ጥያቄ ጥየቀኝ እሱም እኔም ሀሳባችን አንድ ነዉ እናምእሱ አገር ነዉ የለዉ እኔ ስደት ነኝ እጠብቅሻለሁ ብሉ ፍቅር ጀመርን አሁን ይሀኛዉ መጥቶ በጣም ይለማመጠኛል ፍተና ሁነበኝ ምን ላድርግ እስኪ ምከረኝ ወንድሜ ይቅርታ ግን🎉🎉🎉🎉
የምትወጂውን ሳይሆን የምትተማመኚበትን የምትመርጪበት ጊዜ ላይ ነሽ።
ሺህ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ምን አለበት ነበር guys እስቲ ለእኛ ደፋ ቀና የሚለውን ወንድማችንን በ like እናበሽብሸው
ከልብ አመሰግናለሁ በጣም
የኔ መልካም ሰው 🤝ክበርልኝ ወንድም ምርጥ ወጣት ነህ 👌🙏💪
አቦ አተልጅ እደሀይማኖት ትመህርት በሰአት እየተከታተልኩህ ነው ብዙ ነገር ካንተ የተማርኩት እና አቅም ያስገኝኝ ቃላት ።
ዋዉ በጣም ያልተለመዴ ምስጥር ምክር በአደባባይ የማንም ልክልካቻዉን በአደባባይ አስታጠካአቻዉ ተባረክ ለቹኩሎች የምገርም ምክር ነወ ተባረክ👌👌👌👌👍👍💚💛❤
አመሰግናለሁ በጣም
ጥሩ ነገር ለማግኘት ብዙ ጥሩ መሆን ያስፈልገኛል።ፈጣሪም የከበረ ነገር የሚሰጠው ለሚያገብረው ነው ........የኔ ትሁት ወንድም ❤በጣም ብዙ ተገንብቻለው አንተ በምትመክረን ምክር ሁሉ ተባረክ
አቤት እርጋታ ትክክል የሚወደድ ማንነትን አስቀድሞ መገንባት ወሣኝ ነው
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ወንድሜ በጣም አከብርሀለዉ እወድሀለዉ ምክሮችህ ህይወት ይቀይራሉ እና እኔ አሁን በስደት ነኝ እድሜየ 20ነዉ በ13አመቴ ተገድጀ ተድሬ በጣም ብዙ ነገር አሳልፊያለሁ እናም ከባለቤቴ ጋ 1አመት ብቻ ነበር አንድ ላይ የተቀመጥነዉ እናም ወንድሜ ከተዳርኩም ብሁዋላ በጣም ብዙ ፈተናወችን አሳልፊያለሁ ተወርቶ አያልቅም የመናገሩ ችሎታ የለኝም በጣም ፈሪ ነኝ ቢሆንም እሞክራለሁ እና በጣም ስለተጎዳሁ የስነ ልቦና ምክር ያስፈልገኛል እባክህን በእግዚአብሄር እንዳታልፈኝ ቁጥርህን አስቀምጥልኝና በቴሌ ግራም ባዋራህ ደስ ይለኛል እባክህን🥺😥😭🙏🙏🙏
በጣምም አዝናናሀኝ ..ማርህን ሂድና ጎጃም ፈልግ ..እህህህህህ
በጣም የሚጠቅም ትምህር ነው ከልቡ ለሚሰማ ሰው እናመሰግናለን ወንድማችን እውቀቱን ይጨምርልህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ምን አለ አንድ ሰው እየደጋገመ ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ ቢችል የሚያንስበት ቻናል ነው ማርያምን
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት አለም ማሰብሽ በራሱ ክብር ነው።
የሚግርምነው በጣም አመስግናለው ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው አመስግናለው ትለያለህ ወንድሜ ባለ ሙሉ ጥበብ
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን አንተ ትለያለክ የምትናገረው ነገር ሁሉ ትረካ ነው የሚመስል ድንቅ ነህ እግዚአብሔር አንደበትህ ይባርክ በእዉነት🙏❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
ወድሜ. እግዚአብሔር ያክብርህ ለወድማዊ ምክርህ ወድሜ ትለያለክ እርጋታህ አደበህ እውነትና እውነት ነው የምትናገረው ኑርልን ወድሜ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ጀግና ወድ ነሕ አተ በጣም ድምጽሕን ስሰማ እፎይታ ይሰማኛን ድምጽሕ በጣም ደስ ይላን ያረጋጋን❤❤ እዳተ ያለ ባል ቢግኝ እሪፍ ነበር
አመሰግናለሁ❤
የኔን አለመስማትሽ ጥሩ ነው
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድም እናመሰግናለን
ለዚህ ደንቅ ወጣት ቃላት አጣዉለት አንደ ሰዉ አንዴ ብቻ ነዉ like ማደርግ የሚችለዉ ሺ ጊዜ ማደርግ ብቻል ምን የበር ኑርልኝ እራሴን አግኝዉት እንዴት ላግኝህ እርዳታህ ያሰፍልገኛል
በጣም ነዉ የምወድክ ዛሬ ምክርህ ያስፈልገኛል ከ5 አመት በፊት የማዉቀዉ ልጅ ነበረ እና በእርግጥ በአካል አይደለም ግን በጣም ተዋዉቀናል በቪድዮ እናወራለን ነበር ከዛ እደሚያፈቅረኝ ነገረኝ ከአመታት በፊት እና እኔ ግን ምንም ስሜት የለኝም ለሱ እሱ እድንግባ ተስፋ አድርጓል ጠፍቸ ስመጣም ይቀበለኛል ጥሩ ባል እደሚሆነኝ አልጠራጠርም አሁን ግን ባገባዉስ እላለሁ ደግሞ እፈራለሁ ባልወደዉስ እላለሁ ብቻ አላዉቅም 😢
ወይ ተስፋ መስጠት ትተሽ ከሱ ራቂ ወይ ብውሳኔ ከሱ እንደምትኖሪ መወሰን አለብሽ።
በእግዚአብሔር ያመነ ሁሉ ይቻላል እህቴ ጸልይ በእምነትሽ የማታምኝበት ነገር አድርገሽ ከምትጸጸች የኔ ዉድ
@@አመለወርቅጥላሁን እሽ ዉዴ ❤️
@@regberegbe9767 እሽ ዉዴ❤️
Mejemerya Ye Egziabhare n menfes tekafeye. Keza hulunm Ye Ewunet menfes yemerashal
ወድሜ ትለያለህ ጥሩ ትምህርት ነው thankyou bro
thank you so much,, ግዴታ ነው ሰብስክራይብ ትምህርት በጣም ደስ ይላል🫰
❤❤❤ ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
you heal me Rawuel you know what most men fail during friendship stage and they forgot to there for her during her worst time! thanks a lot!
You are welcome Rosa!
ማሻ አላህ የዲሮ አርበኞች የሚመሥለኝ ነገርሥ እኔን ብቻነው❤ ትለያለህ
በጣም እናመሰግናለን ምክርህ ኮንፊደንስህ ግርማ ሞገስ ደስስትል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤
በጣም የምገርም ነገር ነዉ ያካፍልከን እንመስግናለን
በጣም ነው የምትመቸኝ አሪፍ ምክሮች ከተመረጡ ቃላቶች ጋር ግን አንድ ነገር አማክሩኝ የምወደው ሰው አለ ማለት አለ አይደል መተያየት እና ሰላም ከመባባል ውጪ ምንም የለም 2 አመት ያህል በዚ መንገድ ስልኩ እንኳን የለኝም ግን ስንተያይ ብንተላለፍ እራሱ ሁለታችንም ዞረን እንተያያለን ምን ላድርግ ምን አይነት ስሜት እንዳለው እንኳን አላውቅም እስኪ አንድ ነገር በሉኝ
በጣም እሚገርም ሀሳብጨነው አመሰግናለው ወንድሜ
አመሰግናለሁ በጣም እኔም ናቲ።
3 ጊዜ ደግሜ አየሁት 🙏አደበትህ ልዩ ነው
ወንድሜ በጣም ሚገርም ምክር ነው ምትመክረው እና በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ። በእርግጠኝነት ህይወቴን ነው ምትቀይረው
አመሰግናለሁ Instagram ላይ መልእክት አስቀምጡልኝ።
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ 🥰
እጅግ መልካም ምክር ነው በረታ ወንድማችን!-❤❤❤❤❤❤❤❤
welcome በትክክል ወሬ ከበዛ እራሱ ተግባር ዜሮ ይሆናል በተለይ በፍቅር ጉዳይ ስለደረሰብኝ ነዉ እና በጣም እናመሰግናለን !!100 ሺ እገባለን ሲሰዳደቡ ሚዉሉት ሰቭስክራዬቭ ይደረጉ የለ
አመሰግናለሁ በጣም ሁሌም አለሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ ትልቅ ክብር አለኝ ላንቺ❤
ድምጽህ ይማርካል❤❤😌
ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን የምር በጣም ደስ በሚል አገላለፅ የሚጠቅመንን ምክር ስለምታካፍለን እናመሰግናለን
አቤት ለሰው ያለህ ክብረ ይለያል እግዚአብሔረ ማሥተውአሉን አድሎሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፊት የነበርኩበትን አስታወስከኝ በጣም አመሠግናለው❤❤❤
እንካን የሌላዉ ሃስብ እና ምክር ነው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን ወንድማችን በጣም ትክክል ነው በደብ አንተ አውቀህናል
አመሰግናለሁ
ዕውቀት ላስተማሪውም ለተማሪውም መታዴል ነው አላህ ይጨምርልህ R 👌
አሜን አመሰግናለሁ!
The way you explain everything is so fine, there's no need to watch another video. and The content quality is the main thing that makes me watch your videos again. Thank you rawuel❤❤
Great to hear! Am in love with you our blen!
ሰላም አንካን ደና መጣክ ወድሜ በአወነት በጣም መልካም ነገር ነው የምታካፍለን አመሰግናለሁ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
በጣም ምክርህ ውስጤ ነው ወንድሜ ተባረክ❤እናመሠግናለን
ዋውው ትለያለህ ወንድሜ በጣም ነዉ የወደድኩት
በርታ በዚሁ ቀጥልበት በዚክ ዘመን እንዳታይነት መልካሞች ስላሉ ስራአትክ አስተሳሰብክ በዚሁ ይቀጥል
ዎንድሜ በጣም ነዉ ዬምዎድልህ ምክሮችህን ይጨምርልህ 1ኛ ነክ
ኤሄ ልጅ 1m እናዘገባ ❤❤
የኡነትም ትችላለ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
በጣም ጡሩ አባባል ነው።
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግናለን❤️🙏
በጣም ደስ እሚል ምክር ነዉ በዛ ላይ እርጋታህ ይመችህ bro 😍
ኦኦኦ ☺️ከጠበኩት በላይ ነው። በሚገባኝ ቋንቋ ከእርጋታ ጋር በደምብ ሰርስሮ ገብቷል እንዳልከው የሚወደድ ማንነት አለሽ ? ስትል እራሴን እየጠየኩ ነበር አካልሽን ትንከባከቢያለሽ🥰 ሰውነትሽ አልተቆጣጠረሽም ?ደስ ይላል thank you bro 🙏 ምርጥ ትምህርት ነው የእውነት
ጥሩ ተረድተሽኛል አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለሁ 😍
አመሰግናለሁ በጣም እኔም❤
ልክነህ በጣምአሪፍትምርትነው የዛሬወዶች እደዶሮ ኮኮኮኮ ይሉናአድሣምትሣይሞላቸውአፈቀርኩሽላግባሺይላሉ የምርበጣምነውያተትምህርትየገባኝ ምንአልባትቢገባቸውለወዶችመቸኮላቸውቢቀንሥጥሩነውአመሠግናለሁጀግናየበርታ
ወንዶችዬ ይሄንን ድንቅ ምክር ከሰማችሁ የምር ምትወዷትን ታገኛላችሁ ማለቴ መጀመሪያም ሲንግል ከሆነች የናንተ ችኩልነት ግን በዛና እኛም ሲንግል ሆነን ቀረን ድምፅህ እና ግርማ ሞገስህ በለው 👌በጣም አድናቂህ ነኝ 👍በርታልህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
👍☑️☑️☑️☑️ መጀመሪያ የሚወደድ ማንነት አለሽ 👌❤❤❤ዋዉ ትለያለህ ወድማችን❤👈
እናመሰግናለን ለምክርህ ወንድማችን 🙏😍
እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ጡሩ አጣባባል
በጣም ነው ምትመቸኝ ያራዳ ልጅ
ትምህርትህም ድምፅህም ያምራል በርታ
ከምር አሪፍ ትምህርት ወስጀበታለሁ ሽኩረን ብሮየ ❤❤
አቤት አገላለፅ ግሩም ነው እናመሰግናለን ወንድም😊ኮመንት ማድረግ ኣልወድም አንተን አለማመስገን ግን አልቻልኩም😊
አመሰግናለሁ❤ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት አለም!
የሚገርም አንደበት!!!
በጣም ስለወድኩህ በራሴ ተነሳሽነት ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ ። ደግሞ ለሌሎችም አጋራለሁ። በተረፈ በርታ!!!
አመሰግናለሁ በጣም! ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ድንቅ ሀሳብ ወንድሜ
ዋውውው 👌👌👌ለቤትህ አዲስ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በስምኣብ ጨዋታህ ከርጋታ ጋር 🥰🥰🥰👌ጣፋጭ ትምርት ነው 👌👌😘እጥር ምጥን ያለ. እና ክበርልን 🙏የመጀመሪያየ ስኮምት 👌👌👌
big respect brother 🙌
Too
ትለያለህ እናመሠግናለን ይቅርታ ፈገግታ ጨምርበት
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
ይመች ❤❤ ምርጥ ሰው 😍😍
ዎው ድምፅ በጣም ጥሩ ❤ ይመችሽ ብሮ!!
በጣም ናመሰግናለን 🙏
እኔ ምክርህ ሀሳብህ በጣም ነው የወደድኩት ቀጥልበት❤😊
ሰላም ወንድሜ ለምትሰጠ ጠቃሚ ምክሮች እናመሰግናለን እኔ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለኝ እኔ በውጭ እሱ በሀገር ውስጥ የምንኖረው የተዋወቅነው fb ላይ ነው እሱ መንፈሳዊ የሚዲያ ሰው ነው በፍቅር ቆይታችን ሁለተኛ አመታችን ነው ነገርግን እኔ ሀገር ለመግባት የሚጋብዘኝ ነገር አላይበትም እንዳልተወው ቃል የእምነት እዳነው እንዳላገባው በጥልቀት ስለሱ እንዳውቅ አይፈልግም ነይ ብቻነው ሚለኝ በጣም ጨንቆኛል እባክህ እገዛህ ያስፈልገኛል
እናመሰግናለንሰየኔወንድም
ለሀረብ ሀገር ሴቶች እድሜቸው ሳያገቡ አለፈብን ለሚሉ እባክህ. ቢድዎ ስራልን.
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ።
ባል በቢዲዮ አይመጣም
@@wegf6808😂😂😂😂
@@wegf6808😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መገን
እና ለምን አያገቡም ሆ
እንኳን መጣህ
Betam.nw miwodik betam.nw makebirik yemr bizu ngr temryalw bante asab tnks tnks bro fetari yasadigik
Amsgnalhu betam❤
እናመሠግናለን
መስሎህ ነው እንጅ ትክክለኛ ፍቅር አይሰለቻችም ትልቁ ችግር ከልብ አለማፍቀር ነው
አመሰግናለሁ ስለአስተያየትዎ።
ትለያለህ በርታልን👍🙏
ትለያለህ ብሮ በርታ
ዋው የማንበብ ውጤት ነህ በርታ😮
ሰላም ወድሜ ቴሌግራም ላይ ለሴቶች ይጠቅማን ብለሕ እምታስበውን መጸሀፍ አጋራን እባክ ጀግናዬ
Wow Rawuye kemr emtnagerachew ngigroch betam nw des emilut bertalin❤❤
Amsgnalhu betam
Tbirak wandma ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን
ይህልጅ ንግግሩ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይመስለኛን ወድሙ ነዉዴ 😂 በርታ👍
በጣምምም ደስስስ የሚል ቆይታ🎉🎉🎉
Betam new mamsgink inam silkikin asqamtiliny
በትክክል
በርታ ጀግና ነህ❤❤
እረ ወንድሜ ንገርልኝማ እንዴሡ እኔማ ቁም ነገር የሚያወራ ወንድ ነው የናፈቀኝ ሥለህልሙ ሥለ አላማው የሚያወራ ወንድ ጠፋ እኮ ውይይይይይ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ከማለት ውጭ ምንም አያውቁም ኤጭ ተቸገርን 😢በተረፈበርታልን ❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ❤
ሆ❤እደዝህም አለሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤
ከአንደበትህ ለሚወጡት ቃላቶች በጣም ጠንቃቃ እና የተረጋጋህ ነህ ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ 1ኛ👌👈
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ቤተሰብ. እባካችሁ ላይክ አይረሳ ይህንን ወድማዊ ምክር ብዙ ተከተይ ሊኖረው ይገባል እባካችሁ
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ ትልቅ ነገር አድርገህልኛል።
ሶሻል ሚዲያ ላይ ማንንም እንደዚህ ልጅ አዳምጪ አላቅም ደቂቃው ተሎ እሚያልቀው ነገርስ ❤አቤት የንግግር ለዛ 😊
ስንቱን ቱልቱላ ሰቭስክራይቭ እናደርግ የለ እንዴ እንኳን ይህን ጣፋጭ ትምህርት ሰብስክራይብ ሲያንሰው ነው❤❤❤
😂ሳህ
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት❤
እኮ😂😂
💯 %😂 ትክክል::
ወንድማችን ግሩም አንደበትነው ያለህ የሚማርክ እናመሰግናለን ስለ ጥሩጥሩ ሀሳቦችህ እድሜ ይስጥልን❤❤
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኘ።
እውነት ፍጣራ ዘመንክን ይባርክልክ
እዉነት ነዉ ሰዉ በብዙ የሚያዉቀዉን ነገር አያከብርም ለማያዉቀዉ ነገር ነዉ እሚጓጓዉ
ድጋይ የረከበረዉ በየቦታዉ ስለምናገኘዉ ነዉ
ምርጫዉ የኛ ነዉ ወርቅ ወይ ድጋይ
እኔ ግን ከቃል ይልቅ ተገባር ያስደስተኛል
አለማዉራቱን እረዳለሁ ተግባሩን ካየሁ
በርቺ ጥሩ አርገሻል ጥሩ ሀሳብ ነው።
በእውነት ቃል የለኝም ለመግለፅ ልቦናህን አይቀይርው ወንድማችን በርታ
በእዉነት ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ ባተትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ እስኪ ለኒም አንድ ምክር ምከረኝ ከአምስት አመት ጀምረን የተጀናጀንሆት ልጅ ነበር ሁለታችንም ስደት ላይ ነን እኛ የጀመርነዉ በቤተክርስቲያን በቁርባን ለመጋባት ነበር የምንፈልገዉ እናም ጠባዩ እየተቀየረ መጣ መንፈሰዊዩን ትቶ አለማዊነገር ነዉ የሚያወራኝ እዚህ እንገባ አለኝ እኔም የትዳር መጀመርየን በቤተክርስቲያን ነዉ አልኩትና ተጣለን አልፈልግሽም እኔ እዚህ ማግባትእፈልጋለሁ አለና ሂደ እንድት ይህን ያህል አመት ታግሰህ አልሆት እንቢ አለ ከዚያ በመንፈሳዊይ የማቀዉ ልጅ ነበር እናም መጥቶ የፍቅር ጥያቄ ጥየቀኝ እሱም እኔም ሀሳባችን አንድ ነዉ እናምእሱ አገር ነዉ የለዉ እኔ ስደት ነኝ እጠብቅሻለሁ ብሉ ፍቅር ጀመርን አሁን ይሀኛዉ መጥቶ በጣም ይለማመጠኛል ፍተና ሁነበኝ ምን ላድርግ እስኪ ምከረኝ ወንድሜ ይቅርታ ግን🎉🎉🎉🎉
የምትወጂውን ሳይሆን የምትተማመኚበትን የምትመርጪበት ጊዜ ላይ ነሽ።
ሺህ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ምን አለበት ነበር guys እስቲ ለእኛ ደፋ ቀና የሚለውን ወንድማችንን በ like እናበሽብሸው
ከልብ አመሰግናለሁ በጣም
የኔ መልካም ሰው 🤝ክበርልኝ ወንድም ምርጥ ወጣት ነህ 👌🙏💪
አቦ አተልጅ እደሀይማኖት ትመህርት በሰአት እየተከታተልኩህ ነው ብዙ ነገር ካንተ የተማርኩት እና አቅም ያስገኝኝ ቃላት ።
ዋዉ በጣም ያልተለመዴ ምስጥር ምክር በአደባባይ የማንም ልክልካቻዉን በአደባባይ አስታጠካአቻዉ ተባረክ ለቹኩሎች የምገርም ምክር ነወ ተባረክ👌👌👌👌👍👍💚💛❤
አመሰግናለሁ በጣም
ጥሩ ነገር ለማግኘት ብዙ ጥሩ መሆን ያስፈልገኛል።
ፈጣሪም የከበረ ነገር የሚሰጠው ለሚያገብረው ነው ........የኔ ትሁት ወንድም ❤
በጣም ብዙ ተገንብቻለው አንተ በምትመክረን ምክር ሁሉ ተባረክ
አቤት እርጋታ ትክክል የሚወደድ ማንነትን አስቀድሞ መገንባት ወሣኝ ነው
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ወንድሜ በጣም አከብርሀለዉ እወድሀለዉ ምክሮችህ ህይወት ይቀይራሉ እና እኔ አሁን በስደት ነኝ እድሜየ 20ነዉ በ13አመቴ ተገድጀ ተድሬ በጣም ብዙ ነገር አሳልፊያለሁ እናም ከባለቤቴ ጋ 1አመት ብቻ ነበር አንድ ላይ የተቀመጥነዉ እናም ወንድሜ ከተዳርኩም ብሁዋላ በጣም ብዙ ፈተናወችን አሳልፊያለሁ ተወርቶ አያልቅም የመናገሩ ችሎታ የለኝም በጣም ፈሪ ነኝ ቢሆንም እሞክራለሁ እና በጣም ስለተጎዳሁ የስነ ልቦና ምክር ያስፈልገኛል እባክህን በእግዚአብሄር እንዳታልፈኝ ቁጥርህን አስቀምጥልኝና በቴሌ ግራም ባዋራህ ደስ ይለኛል እባክህን🥺😥😭🙏🙏🙏
በጣምም አዝናናሀኝ ..ማርህን ሂድና ጎጃም ፈልግ ..እህህህህህ
በጣም የሚጠቅም ትምህር ነው ከልቡ ለሚሰማ ሰው እናመሰግናለን ወንድማችን እውቀቱን ይጨምርልህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ምን አለ አንድ ሰው እየደጋገመ ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ ቢችል የሚያንስበት ቻናል ነው ማርያምን
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት አለም ማሰብሽ በራሱ ክብር ነው።
የሚግርምነው በጣም አመስግናለው ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው አመስግናለው ትለያለህ ወንድሜ ባለ ሙሉ ጥበብ
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን አንተ ትለያለክ የምትናገረው ነገር ሁሉ ትረካ ነው የሚመስል ድንቅ ነህ እግዚአብሔር አንደበትህ ይባርክ በእዉነት🙏❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
ወድሜ. እግዚአብሔር ያክብርህ ለወድማዊ ምክርህ ወድሜ ትለያለክ እርጋታህ አደበህ እውነትና እውነት ነው የምትናገረው ኑርልን ወድሜ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
ጀግና ወድ ነሕ አተ በጣም ድምጽሕን ስሰማ እፎይታ ይሰማኛን ድምጽሕ በጣም ደስ ይላን ያረጋጋን❤❤ እዳተ ያለ ባል ቢግኝ እሪፍ ነበር
አመሰግናለሁ❤
የኔን አለመስማትሽ ጥሩ ነው
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድም እናመሰግናለን
ለዚህ ደንቅ ወጣት ቃላት አጣዉለት አንደ ሰዉ አንዴ ብቻ ነዉ like ማደርግ የሚችለዉ ሺ ጊዜ ማደርግ ብቻል ምን የበር ኑርልኝ እራሴን አግኝዉት እንዴት ላግኝህ እርዳታህ ያሰፍልገኛል
በጣም ነዉ የምወድክ ዛሬ ምክርህ ያስፈልገኛል ከ5 አመት በፊት የማዉቀዉ ልጅ ነበረ እና በእርግጥ በአካል አይደለም ግን በጣም ተዋዉቀናል በቪድዮ እናወራለን ነበር ከዛ እደሚያፈቅረኝ ነገረኝ ከአመታት በፊት እና እኔ ግን ምንም ስሜት የለኝም ለሱ እሱ እድንግባ ተስፋ አድርጓል ጠፍቸ ስመጣም ይቀበለኛል ጥሩ ባል እደሚሆነኝ አልጠራጠርም አሁን ግን ባገባዉስ እላለሁ ደግሞ እፈራለሁ ባልወደዉስ እላለሁ ብቻ አላዉቅም 😢
ወይ ተስፋ መስጠት ትተሽ ከሱ ራቂ ወይ ብውሳኔ ከሱ እንደምትኖሪ መወሰን አለብሽ።
በእግዚአብሔር ያመነ ሁሉ ይቻላል እህቴ ጸልይ በእምነትሽ የማታምኝበት ነገር አድርገሽ ከምትጸጸች የኔ ዉድ
@@አመለወርቅጥላሁን እሽ ዉዴ ❤️
@@regberegbe9767 እሽ ዉዴ❤️
Mejemerya Ye Egziabhare n menfes tekafeye. Keza hulunm Ye Ewunet menfes yemerashal
ወድሜ ትለያለህ ጥሩ ትምህርት ነው thankyou bro
thank you so much,, ግዴታ ነው ሰብስክራይብ ትምህርት በጣም ደስ ይላል🫰
❤❤❤ ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
አሜን አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
you heal me Rawuel you know what most men fail during friendship stage and they forgot to there for her during her worst time! thanks a lot!
You are welcome Rosa!
ማሻ አላህ የዲሮ አርበኞች የሚመሥለኝ ነገርሥ እኔን ብቻነው❤ ትለያለህ
በጣም እናመሰግናለን ምክርህ ኮንፊደንስህ ግርማ ሞገስ ደስስትል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤
በጣም የምገርም ነገር ነዉ ያካፍልከን እንመስግናለን
በጣም ነው የምትመቸኝ አሪፍ ምክሮች ከተመረጡ ቃላቶች ጋር ግን አንድ ነገር አማክሩኝ የምወደው ሰው አለ ማለት አለ አይደል መተያየት እና ሰላም ከመባባል ውጪ ምንም የለም 2 አመት ያህል በዚ መንገድ ስልኩ እንኳን የለኝም ግን ስንተያይ ብንተላለፍ እራሱ ሁለታችንም ዞረን እንተያያለን ምን ላድርግ ምን አይነት ስሜት እንዳለው እንኳን አላውቅም እስኪ አንድ ነገር በሉኝ
በጣም እሚገርም ሀሳብጨነው አመሰግናለው ወንድሜ
አመሰግናለሁ በጣም እኔም ናቲ።
3 ጊዜ ደግሜ አየሁት 🙏አደበትህ ልዩ ነው
ወንድሜ በጣም ሚገርም ምክር ነው ምትመክረው እና በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ። በእርግጠኝነት ህይወቴን ነው ምትቀይረው
አመሰግናለሁ Instagram ላይ መልእክት አስቀምጡልኝ።
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ 🥰
እጅግ መልካም ምክር ነው በረታ ወንድማችን!-❤❤❤❤❤❤❤❤
welcome በትክክል ወሬ ከበዛ እራሱ ተግባር ዜሮ ይሆናል በተለይ በፍቅር ጉዳይ ስለደረሰብኝ ነዉ እና በጣም እናመሰግናለን !!
100 ሺ እገባለን ሲሰዳደቡ ሚዉሉት ሰቭስክራዬቭ ይደረጉ የለ
አመሰግናለሁ በጣም ሁሌም አለሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ ትልቅ ክብር አለኝ ላንቺ❤
ድምጽህ ይማርካል❤❤😌
አመሰግናለሁ በጣም
ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን የምር በጣም ደስ በሚል አገላለፅ የሚጠቅመንን ምክር ስለምታካፍለን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ በጣም❤
አቤት ለሰው ያለህ ክብረ ይለያል እግዚአብሔረ ማሥተውአሉን አድሎሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
በፊት የነበርኩበትን አስታወስከኝ በጣም አመሠግናለው❤❤❤
እንካን የሌላዉ ሃስብ እና ምክር ነው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን ወንድማችን በጣም ትክክል ነው በደብ አንተ አውቀህናል
አመሰግናለሁ
ዕውቀት ላስተማሪውም ለተማሪውም መታዴል ነው አላህ ይጨምርልህ R 👌
አሜን አመሰግናለሁ!
The way you explain everything is so fine, there's no need to watch another video. and The content quality is the main thing that makes me watch your videos again. Thank you rawuel❤❤
Great to hear! Am in love with you our blen!
ሰላም አንካን ደና መጣክ ወድሜ በአወነት በጣም መልካም ነገር ነው የምታካፍለን አመሰግናለሁ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
በጣም ምክርህ ውስጤ ነው ወንድሜ ተባረክ❤እናመሠግናለን
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ዋውው ትለያለህ ወንድሜ በጣም ነዉ የወደድኩት
አመሰግናለሁ❤
በርታ በዚሁ ቀጥልበት በዚክ ዘመን እንዳታይነት መልካሞች ስላሉ ስራአትክ አስተሳሰብክ በዚሁ ይቀጥል
አመሰግናለሁ በጣም
ዎንድሜ በጣም ነዉ ዬምዎድልህ ምክሮችህን ይጨምርልህ 1ኛ ነክ
ኤሄ ልጅ 1m እናዘገባ ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
የኡነትም ትችላለ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
በጣም ጡሩ አባባል ነው።
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግናለን❤️🙏
በጣም ደስ እሚል ምክር ነዉ በዛ ላይ እርጋታህ ይመችህ bro 😍
አመሰግናለሁ❤
ኦኦኦ ☺️ከጠበኩት በላይ ነው። በሚገባኝ ቋንቋ ከእርጋታ ጋር በደምብ ሰርስሮ ገብቷል እንዳልከው
የሚወደድ ማንነት አለሽ ? ስትል እራሴን እየጠየኩ ነበር አካልሽን ትንከባከቢያለሽ🥰 ሰውነትሽ አልተቆጣጠረሽም ?ደስ ይላል thank you bro 🙏 ምርጥ ትምህርት ነው የእውነት
ጥሩ ተረድተሽኛል አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለሁ 😍
አመሰግናለሁ በጣም እኔም❤
ልክነህ በጣምአሪፍትምርትነው የዛሬወዶች እደዶሮ ኮኮኮኮ ይሉናአድሣምትሣይሞላቸውአፈቀርኩሽላግባሺይላሉ የምርበጣምነውያተትምህርትየገባኝ ምንአልባትቢገባቸውለወዶችመቸኮላቸውቢቀንሥጥሩነውአመሠግናለሁጀግናየበርታ
አመሰግናለሁ በጣም❤
ወንዶችዬ ይሄንን ድንቅ ምክር ከሰማችሁ የምር ምትወዷትን ታገኛላችሁ ማለቴ መጀመሪያም ሲንግል ከሆነች
የናንተ ችኩልነት ግን በዛና እኛም ሲንግል ሆነን ቀረን
ድምፅህ እና ግርማ ሞገስህ በለው 👌በጣም አድናቂህ ነኝ 👍በርታልህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
👍☑️☑️☑️☑️ መጀመሪያ የሚወደድ ማንነት አለሽ 👌❤❤❤ዋዉ ትለያለህ ወድማችን❤👈
እናመሰግናለን ለምክርህ ወንድማችን 🙏😍
እኔም አመሰግናለሁ
በጣም ጡሩ አጣባባል
በጣም ነው ምትመቸኝ ያራዳ ልጅ
ትምህርትህም ድምፅህም ያምራል በርታ
አመሰግናለሁ
ከምር አሪፍ ትምህርት ወስጀበታለሁ ሽኩረን ብሮየ ❤❤
አቤት አገላለፅ ግሩም ነው እናመሰግናለን ወንድም😊
ኮመንት ማድረግ ኣልወድም አንተን አለማመስገን ግን አልቻልኩም😊
አመሰግናለሁ❤ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ እህት አለም!
የሚገርም አንደበት!!!
በጣም ስለወድኩህ በራሴ ተነሳሽነት ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ ። ደግሞ ለሌሎችም አጋራለሁ። በተረፈ በርታ!!!
አመሰግናለሁ በጣም! ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ድንቅ ሀሳብ ወንድሜ
አመሰግናለሁ
ዋውውው 👌👌👌ለቤትህ አዲስ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በስምኣብ ጨዋታህ ከርጋታ ጋር 🥰🥰🥰👌ጣፋጭ ትምርት ነው 👌👌😘እጥር ምጥን ያለ. እና ክበርልን 🙏የመጀመሪያየ ስኮምት 👌👌👌
big respect brother 🙌
Too
ትለያለህ እናመሠግናለን ይቅርታ ፈገግታ ጨምርበት
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
ይመች ❤❤ ምርጥ ሰው 😍😍
አመሰግናለሁ❤
አመሰግናለሁ❤
ዎው ድምፅ በጣም ጥሩ ❤ ይመችሽ ብሮ!!
በጣም ናመሰግናለን 🙏
እኔ ምክርህ ሀሳብህ በጣም ነው የወደድኩት ቀጥልበት❤😊
አመሰግናለሁ በጣም
ሰላም ወንድሜ ለምትሰጠ ጠቃሚ ምክሮች እናመሰግናለን እኔ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለኝ እኔ በውጭ እሱ በሀገር ውስጥ የምንኖረው የተዋወቅነው fb ላይ ነው እሱ መንፈሳዊ የሚዲያ ሰው ነው በፍቅር ቆይታችን ሁለተኛ አመታችን ነው ነገርግን እኔ ሀገር ለመግባት የሚጋብዘኝ ነገር አላይበትም እንዳልተወው ቃል የእምነት እዳነው እንዳላገባው በጥልቀት ስለሱ እንዳውቅ አይፈልግም ነይ ብቻነው ሚለኝ በጣም ጨንቆኛል እባክህ እገዛህ ያስፈልገኛል
እናመሰግናለንሰየኔወንድም
አመሰግናለሁ በጣም❤
ለሀረብ ሀገር ሴቶች እድሜቸው ሳያገቡ አለፈብን ለሚሉ እባክህ. ቢድዎ ስራልን.
እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ።
ባል በቢዲዮ አይመጣም
@@wegf6808😂😂😂😂
@@wegf6808😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መገን
እና ለምን አያገቡም ሆ
እንኳን መጣህ
አመሰግናለሁ❤
Betam.nw miwodik betam.nw makebirik yemr bizu ngr temryalw bante asab tnks tnks bro fetari yasadigik
Amsgnalhu betam❤
እናመሠግናለን
መስሎህ ነው እንጅ ትክክለኛ ፍቅር አይሰለቻችም ትልቁ ችግር ከልብ አለማፍቀር ነው
አመሰግናለሁ ስለአስተያየትዎ።
ትለያለህ በርታልን👍🙏
ትለያለህ ብሮ በርታ
ዋው የማንበብ ውጤት ነህ በርታ😮
አመሰግናለሁ
ሰላም ወድሜ ቴሌግራም ላይ ለሴቶች ይጠቅማን ብለሕ እምታስበውን መጸሀፍ አጋራን እባክ ጀግናዬ
Wow Rawuye kemr emtnagerachew ngigroch betam nw des emilut bertalin❤❤
Amsgnalhu betam
Tbirak wandma ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
እናመሰግናለን
ይህልጅ ንግግሩ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይመስለኛን ወድሙ ነዉዴ 😂 በርታ👍
በጣምምም ደስስስ የሚል ቆይታ🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ በጣም
Betam new mamsgink inam silkikin asqamtiliny
በትክክል
በርታ ጀግና ነህ❤❤
አመሰግናለሁ
እረ ወንድሜ ንገርልኝማ እንዴሡ እኔማ ቁም ነገር የሚያወራ ወንድ ነው የናፈቀኝ ሥለህልሙ ሥለ አላማው የሚያወራ ወንድ ጠፋ እኮ ውይይይይይ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ከማለት ውጭ ምንም አያውቁም ኤጭ ተቸገርን 😢
በተረፈበርታልን ❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ❤
አመሰግናለሁ
ሆ❤እደዝህም አለሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤