ብዙ መማር ያስፈልጋል || ጫፍ የደረሰውን||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አባዬ ለእኔም ለእናቴም ለልጄም አባ ስለምትደርስልን አምኜሀለሁና ክብር ለአንተ ይሁን ለእዚህ ቤት መልካም ስላደረክ አመስግንሀለሁ

  • @asefatesfaye2482
    @asefatesfaye2482 2 дні тому +3

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳችው ከዚህ በተሸለ በዝታችውና በኑሮአችሁም ሰፍታችው የሚትኖሩበትን የደስታ ዘመን የብዛለችው ለናንተ የደረሰ ጌታ ለሁላችንም እንደ ችግራችን ይድረስልን አሜን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 дні тому +2

    Praise God 😢🙌 ለምልሙ ቀሪ ዘማናቹህም በጌታ ቸርነት የተትለቀለቀ ይሁን ምስክርነት ይብዛላችሁ። የእግዛብሄር ሰው ነብይ ኤርሚ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @mehretyebezalte3062
    @mehretyebezalte3062 3 дні тому +1

    Egezeabehr Abate yekeberbt Wegenoche Enqwan dese Alachu betam dese belonal ❤️ Egezeabehr Abate Eske Shebt Shemegelena yeshekemachu zemenachune Hulu tekelelo yeyazew Lemelemu ferewochachu yelemelemu 🙏💐💐💐💐💐💐

  • @HiwotBerhanu-s8s
    @HiwotBerhanu-s8s День тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 День тому

    Egziabher abzito yibarkachihu.

  • @TizitaNigussie-s2l
    @TizitaNigussie-s2l 4 дні тому +2

    ጌታ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለዚቤት ስላደረከው ድንቅና በጎ ነገር አመሰግንሀለሁ❤🎉 እሄንን የመሰለ የሚያምር ቤተሰብ ሊያፈርስ የነበረው ክፉ አናቱ ይፍረስ በጌታ ስም!! ደሞ ስታምሩ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 7 днів тому +1

    God bless you my brothers. When you talk you tell real not hepokrat it will builds many life. Glory to God. God bless you prophet jermaia and the congregations to the GLORY of God to reach the whole world.

  • @zed2899
    @zed2899 7 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካቸዉ የእግዚያብሔር ሰዉ ለተቸገሩት የመፉቴ ድልድይ ስለሆኑ ጌታ ይመስገን አቅራቢዎችም ተባረኩ❤❤

  • @rossynathan8372
    @rossynathan8372 2 дні тому

    God is amazing praise to Lord
    God knows how to restore and build. All glory to Almighty lord 🙏
    May the lord bless this beautiful family and God bless prophet jermiha and you ministry

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 7 днів тому +9

    ይህን የመሰለ ቤተሰብ ሰይጣን ሊበትን "በነቢያት" ነን በሚሉ እንኳ ሲጠቀም 😌 ሰይጣን ድሮም ስሪው ሕግዚአብሔር ቅዱስ ያለውን መቃወም ነው ። እስከ ሽበት ሽምግልና ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ክብሩን እየመሰከራችሁ ኑሩ 🙏

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 7 днів тому +3

    ጥሩ ጦሩ ምስክሮነቶችን በተረጋጋ መነፈስ ስለምታሰሙን ተባረኩ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 7 днів тому +1

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጌታ መልካም ነው ለጌታ ሁሉ ይቻላል ለዚህ ለተባረከ ቤተሰብ ጌታ ሰለደረሰ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በጌታ ሰው እኔም በቡዙ ተባሪካለሁ ጌታ አብቶ ይባርከው 🙏😘❤

  • @immanuelbirhanu8615
    @immanuelbirhanu8615 5 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሠድ

  • @abebua250
    @abebua250 2 дні тому +1

    እኔም መሀፀኔ ውስጥ ችግር ነበረኝ እዚህ ቸርች ነው የተፈወስኩት ግን አልመሰከርኩም አንድ ቀን እደእናንተ እድል ይሰጠኛል እመሰክራለሁ

  • @Tedi-o2o
    @Tedi-o2o 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrimaGebre
    @GrimaGebre 2 дні тому

    እግዚአብሔር ያለበት ቅዱሱ መንፈስ ያለበት ቦታ ሁሉ ሰይጣን ከሩቅ ሳይሆን ከቅርብ ወዳጅ ዘመድን ተጠቅሞ ነው ለመጉዳትም ያሻውን ለማድረግ የሚሻው ግን እኛ ልናስተውልና ጠበበኛ ልንሆን ያስፈልገናል።እግዚአብሔር በዚህ ቤተሰብ ሊሰራው ያለ ትልቅ ነገር አለ።ለዚህም ነው ሰይጣን በብዙ የተገዳደራችሁ።ሰይጣን አፈረ ኢየሱሴ ከበረ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እንኮን ደስ አላችሁ።

  • @Tedi-o2o
    @Tedi-o2o 2 години тому

    የኔ ዉድ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ጨርሶ ይባርክላቹ

  • @MercyWoldekidan
    @MercyWoldekidan 3 дні тому +1

    Hiwiya abro adega bezih melku tedarachon fetari slaterfe abztacho amesgnut yena wed betsboch endat degmo endemtamru yeseytan sera ferese temsgen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 7 днів тому

    Keber Le Egzabhet Yehune Enkaen Geta Redachew Ye Egzabher Sewe Egzabher Yebarkew Tebarku

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 6 днів тому

    Wye geta le sentu bet derse des yemil testimony beautiful family tebarku tenkru geta yesemachu ❤❤❤

  • @UnitMan-eo2qt
    @UnitMan-eo2qt 7 днів тому

    Wow keber legziaber yehun

  • @GenetGenet-ls1ku
    @GenetGenet-ls1ku 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikerm1327
    @fikerm1327 День тому +1

    The interview should have been without the children around. They are too young to listen to their parents problem. Otherwise very educational. God bless them all.

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 4 дні тому +1

    Min ale le lijochu bitasibu gin enesu fit batawerut

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 7 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TizitaNigussie-s2l
    @TizitaNigussie-s2l 4 дні тому +3

    ጋዜጠኛዋ ጎን ጠያቂም መላሽም አትሁኚ ደግሞ ፈገግ በይ😂❤

  • @elizabethayo537
    @elizabethayo537 4 дні тому +3

    ጠያቂዋ እህታችን ፊትሽን ትንሽ ፈገግታ ጨምሪበት

    • @TizitaNigussie-s2l
      @TizitaNigussie-s2l 4 дні тому

      የኔም ጥያቄ ነበር ፈገግታ ትንሽ ያስፈልጋል😂😅

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 3 дні тому

      እናንተ የጌታ ልጆች ይሄ ተፈጥሮ እኮ ነው ታስታውቃለች​@@TizitaNigussie-s2l

  • @prophetandualemgoa7788
    @prophetandualemgoa7788 7 днів тому

    Tedar miyafatu cherchoch cherch ayebalem tekolabet new mibalew

  • @selamawitmekonnen4488
    @selamawitmekonnen4488 2 дні тому

    ጠያቂዋ ፊትሽ ምንድነው?

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤