ሚስቴ የት አለች ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @maeritube21
    @maeritube21 Місяць тому +23

    ይህ ልጂ አንጀቴን በላኝ የዋህ ነገር ነው አዩ አስታርቂያቸው ይጋቡ እና ይውለዱ ግዜ ሳይሄድ❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      ተጣሉጅ ተጋብተዉማ ነበር😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Місяць тому +7

    እንካን ማርያም ማረችሽ ይቅር መባሉ ትልቅ ነት ነው ማናው ከልብ ሲሆን ደስ ይላል ወደፊት ሕይወታችው በስላም በመነጋገር ፍቱ ስላም አውርዱ ከባለቤቱጋ የሰው ጀግና የለም መጥፎ አመልን መተው በሱ ቦታ ጥሩ ንግር ሥራ መተካት ትዳር ማለት ትልቅ የቤተሰብ ተቃም ነው ከወንድድሞች ተማር

  • @mitikuaamenu3230
    @mitikuaamenu3230 Місяць тому +9

    ❤❤❤ እንካን ማሪያም ማረችሽ ረዲዬ አዩዬም አስታሪቃቸው ልጅ በልጅን ይሁኑ እድሜም ቆሞ አይጠብቅም ውዳ እእቴ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Місяць тому +4

    አስታርቂያቸው አዩየ ቃል አስገቡትና ሺአመት አንኖርም በፍቅርይኑሩ ይታረቁና

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Місяць тому +12

    ይሰዉ እዉነት ይሁዳነዉ አድቀን እደሚበቀላችሁ አትዘጉት ሲችልበት ማስመሰሉን

    • @HewetGetaun
      @HewetGetaun Місяць тому

      እኔ እራሱ ሳይው ሰይጣን ነው የሚመስለዝኝ😊

  • @ዉቢት
    @ዉቢት Місяць тому +10

    ንብረቷን በስሟ ያርግላትና አስታ አስታርቋቸው አዩዬ እሷም አይተዋለች እሱም ተቀጥቷል ስለዚህ አስማሙዋቸው😢😢😢😢

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 Місяць тому +4

    አራስጥየቃሲኪዲ ባዶእጂ አይኬዴም ለህፃኑ ስጦታ መዉሰዲ አለብህ ኑዉርነዉ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +4

    አዩ እሷም መታረቅ ትፈልጋለች በቃ አስታርቋቸው

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Місяць тому +5

    እውነት (ይህወድምሆድባዶነው🙏🙏

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena Місяць тому +3

    አዩየ የኔ ውድ አስታርቃቸው እህት ልብ ይስጠው ይሆናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +4

    ልጁ ግን የዋህ ነገር ነው አይደል አይ ሚስኪን ግን ተፀፅቶ ከሆነ ይቅርታ ብሏል ❤😢

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Місяць тому +22

    ይህ ስው ማስመስል አይስለቸውም ከቤተስብዋ ለመቀላቀል መጀመርያ ስላም ፍጠር እና ካሳት እንኳን ቤተስብዋ ተመልካችም አዝኖብሀል ከልብህ ተጸጽተህ ካሳት የምትፈልገውን አድርግ አለበለዛ መቼም የህሌና እረፍት አይኖርህም

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +8

    አተን ነበር አስግዞ ማስወለድ ነዝናዛ 😂😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +2

    የምር አዩ አስማሙ ባልና ሚስቶቹን መቼም የማይማር ሰዉ የለም የታመመ ካልሆነ በስተቀር እና ይታረቁ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Місяць тому +1

    ❤አደዚህነዉ ,ሰወመሆን ,መረጋጋቱን ,ተሕትናወን ,በዚሁ ,ቀጠልበት🎉🎉🎉❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Reduye enkwn mareyam marecheshi

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁላችንም እናጠፍለን ❤❤❤

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Місяць тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እረድየ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ Місяць тому +1

    ሰው ከእግዚአብሔር ሲርቅ ይቅርታን እንደነውር አድርጎ ያየዋል እኛ እኮ ሰው ነን ተኝተን ላንነሳ እንችላለን ስለዚህ ለአጭር ጊዜ ተንኮል አትስበኩ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Місяць тому

    Ayue leyoe sew neshe bewnte egzabhere wesiteshen aylwaiteew ❤❤❤yne konjo

  • @MusaSaladin
    @MusaSaladin Місяць тому +1

    አሁኒም መሄድ ይቻላል

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 Місяць тому +14

    አብዘሀኛው ሰው በይቅርታ አያምንም በቃ ይቅርታ አለ ሰው ነው ማስመስል የምትሉት

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k Місяць тому

      እውነትሺን ነው የኔውድ ከይቅርታ በለይ ምንም ነገር የለም
      ደምሪኝ ውዴ

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y Місяць тому

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll Місяць тому

      የደከመችበትን ንብረት ሰጥቶ ከልቡ ይቅርታ መጠየቅ ከልቡ መፀፀት አለበት
      ለመረን እስከ ፍርድ ቤት ይደርሱ ነበር ?

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x Місяць тому

    እውነት ዛሬ አስለቀሰኝ ሊጠይቅ ሲገባ ሚስኬን❤❤❤❤❤❤❤❤ እደህነው ኢትዮጵያ ማለት ይህነው ፍቅርርርርር❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Місяць тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @MeronRegea
    @MeronRegea Місяць тому

    Weyne sefrawe yhe sweye bemaryame bexam asemsaye nwe redu enkuane maryam marchshe❤❤❤❤

  • @KkBh-u4t
    @KkBh-u4t Місяць тому +1

    Wawawaw Ayuu maqasiradudeti dhugaa 👍👍💪💪🙏🙏🙏✅✅👍👍🥰🥰

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 Місяць тому +2

    እያዳድሽ ብዙ ወጀል ሰርተሽ ፈጣሪሽን ይቅር ለኚ ስትይ ይቅር ይልሻል ከፅፅተሽ ይቅር ብለን ካልሽ ሰውም ከፈጣሪ ያነሰ ነው

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Місяць тому +2

    ወይኑ ባልሽን ታርቀሽ ኑሪ የብዙ አመት የለፋሽበትን አትጭ እሱ ነገሩን ትቶ እሮራለው ካለ እቤትሽ ግቢ 🥰

  • @abrashbekl
    @abrashbekl Місяць тому +1

    Ayuu.akkamii.jirta.atilee.dayii.madqaa.nyanyaa

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Місяць тому +1

    ሀዩ ይታረቁ ከምር ይውለዱ መታ መንታውን የምትሳዴቡ ትገርማላችሁ

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 Місяць тому +1

    አንኮን ሰላም wereda❤❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ Місяць тому

    ልቦና ይስጥህ መልካም ሰው ሁኖ ቤቱን ቢይዝ ጥሩ ነበር

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Місяць тому

    Ayuya jacket bat wost lemendenewo yemetelebeshwo yeha yegel aseteyayeta new yena konjo sorry about asking.

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Місяць тому

    አረውዶች ዝበሉ ሀጤአት አንግባ እነሱብራክነው

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Ayu beqa kenante sefer new yemagebaw beqa betam new des yemtiluti❤❤❤❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому +2

    የሄ ሶው ግን ሲያዮው ጠናማ አይመሲለኛም

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому

    እዩ መልካም ሴትነሸ አተ ግን ፈጣሪን አፈራም የረብ ሸትቤት ሰፈገፍግ ኖራ ዛሬ አያገባሸም አልካት በሰሟ አዙርላት

  • @ፊራዶስኡሙየቁቡ
    @ፊራዶስኡሙየቁቡ Місяць тому

    መሸ አለህ መሸ አለህ ቢል አፊያ👍👍

  • @genetayele990
    @genetayele990 Місяць тому

    Prank naw yemitaderegut camera yezow yemimetaw einant tebaberachut ayedel manen naw yemitefogirut

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n Місяць тому

    ያለችውን እሦን እየቀበርክ የሞተ መቅበር ታቃለህዴ እሦን እሥከምቀብርእደሁጅ የምረ አዝነህ አደለም አሥመሣይ

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft Місяць тому

    ይቅርታና በተፈጥሮም ሊሆን ይችላል ከባዳነው ሠውየው ያሥፈራኛል ይቅር ያላትአይመሥለኝም

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s Місяць тому

    .እኮን ማሪያም ማረቸሽ እህታችን

  • @fasikaderese5246
    @fasikaderese5246 Місяць тому

    የኔ ደርባባ ሁሉ የሚያምርብሽ የኔ መልካም ሰው መልካሙ ሁሉ ላንቺ ይሁን❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Gobez mastewal yestik Eski Wendeme

  • @דניאלגבטה
    @דניאלגבטה Місяць тому

    እኳን ደሳላችሁ በፍቅር አሳድጉት🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከእስራኤል

  • @HhjskjKckxjxnxn
    @HhjskjKckxjxnxn Місяць тому

    Waggaa kanamoo kan waynuu haata'u F

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Redu enbi kalat Qontichat

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Bitarequm des yelal gin yesedetenya bir yebela sew eko tenenya ayehonim

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ Місяць тому +1

    አዳዲ ታናድደኛለህ አዳዴ ደሞ አጀቴን ትበላዋለህ እደው ታርቃቹ ደሞ ክሰሀት ወልዳቹ ለማየት ያብቃን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ Місяць тому +3

    አዩ አራስነት ለስት ወር ነው ገፎው ሳያልቅ ስመጣ እድበላ በቅርቡ አገሬ ልገባነው እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ የስደት እህቶቼ❤❤❤❤❤

  • @Haima9203
    @Haima9203 Місяць тому

    Yetiberka yeune beluline eski

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    ደህና ጓደኛማ ቢኖረግ ተሌላ ሴት አስገብታ አትጠብቃትም ነበር ደነ ስለሆንክ ነው

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf Місяць тому

    አይ በቃ አስታርቃቸው

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Lakofseke naf ergi me Ayu

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Місяць тому +1

    አስመሣይነወ የምትሉ ግን ጤነኛናችሁ ከይቅርታ በላይ ምንም የለ እሽ አስመሳይ የምትሉ ግን ቅጭላታችሁ ያጠራጥራል ሠላም መፍጠር ተመኙ እስቲ

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 Місяць тому +1

      የምር ብዙ ስው ታዘብኩ ክምን አይነት ስው ጋር እየኖሩ ነው ግን ስው ይቅርታ ብሎ እነሱ ክፉ ቃል የሚወርሩት😢

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Місяць тому

      @@miilsancaalaa3562 በጣም ነዉ የሚገርም ሠውኮ ሁኖ የማይሳሳትየለም መቸም ፈጣሪ አዴለንም የሠዉ ልጆችነን ዋናዉ ይቅርታው ነዉ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ፈቀዱ ከሆነ አይለየቹ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Місяць тому

    asetewaye yimesilale balish

  • @MeronRegea
    @MeronRegea Місяць тому

    Ye redu bale desisle fitu huleme bfegegta ytmola🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @beletudebele5964
    @beletudebele5964 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Місяць тому

    Yeha Lije chewata chemical ❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Yetebareke yehun

  • @aragashawono
    @aragashawono Місяць тому

    አር አቴማ የሞኝ አረደ ናክ 😂 ላማንኝወም ቅሞቼ ስብስ ክራይብ አሪጎኝ❤

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Місяць тому

    Tareku weyineye❤

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube Місяць тому

    እረ ተው አትመኑት

  • @tezetatezeta9153
    @tezetatezeta9153 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @klm9872
    @klm9872 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому

    አንተ ልጅ ይቅርታህ ከልብህ ከሆነ እግዚአብሔር ትዳርህን ይመልስልህ 🙏

  • @tizitabekele9261
    @tizitabekele9261 Місяць тому

    Gebeta kebur new setbela kofiya enkuan awlek

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 Місяць тому

    ማለቂያ የሌለው ድራማ😅

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому

    አቮ ኮመታተሮች እስኪ ተረጋጉ ምድነዉ መሳደብ የሰዉልጅ ብዙ ተፈጥሮ አለዉ ንግግር ባለማወቅ ሊሆን ይችላል አትስደቡት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому

    አሁን አሁን ቀልብ እየገዛህ ነው

  • @YoiPpk
    @YoiPpk Місяць тому

    ዛሪሁለተኛነኝ😮😮😂😂❤❤❤

  • @Fikret-g8m
    @Fikret-g8m Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Місяць тому

    😊😊

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ዩቲፕ ተከፈተልህደ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому

    ይቅርታ ታርግለት ምትሉ ሤቶች ለዝህ እኮ ነው እንክትክት ብለን የምንሠበረው በነፍሣ ነው የተጫወተባት

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Ayu beqa Astarqwachew eski gin setarequ be heg Asaweqachu new

  • @idhgydgc1654
    @idhgydgc1654 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriqonjo
    @samriqonjo Місяць тому

    😂😂😂😂

  • @HeyatSmels
    @HeyatSmels Місяць тому

    ❤❤😢😢😢

  • @seble4004
    @seble4004 Місяць тому

    ንብረቷን በሷ ስም ያርግላት አለዚያ አይሆንም እያላችሁ አስተያየት የምትሰጡ ልክ አይደላችሁም ገንዘብ ሐላፊ ጠፊ ነው አብሮን አይቀበርምስለዚህ እግዘብሔርን ፍሩ።

  • @lomiboki9833
    @lomiboki9833 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @genetmegersa2901
    @genetmegersa2901 Місяць тому

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @RozeKaba
    @RozeKaba Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Daraartu517
    @Daraartu517 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazbolkeecho4679
    @almazbolkeecho4679 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @kemeru72
    @kemeru72 Місяць тому +1

    አረ የዚህ ሰውዬ ማስመሰል ኡኡኡኡ በጣም ከባድ ሰው ነው

  • @birhaneeshete289
    @birhaneeshete289 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ Місяць тому +1

    አተማሥመሠልበጣም ትችላለህ አፈ ቅቤ ሆደጩቤነህቱቱ😂😂

    • @GsgbshhsnBsbbbdhd
      @GsgbshhsnBsbbbdhd Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂አስመሳይሰዉ አይጣልነዉ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Місяць тому

    አይ አቶ በእጅ ሰቶ በእግር ፍለጋ 😂

  • @Zabanae
    @Zabanae Місяць тому

    ኮፍያህን እኳን ሢበላ የምትሉ

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu Місяць тому

    Ey,yen,leg,kmst,gr,astrkot,amen,sat,leg,edema,ylfal,sat,leg,edm,tneseh,nw

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Місяць тому

    በጣም ምሲኪን ነውእባክሽ ቄስ ፈልገሽ አስታርቂ

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw Місяць тому

    ወንድ ገንፎ ይባለል

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Місяць тому

    አሥመሣይ አፈር ብላ

  • @seadi5
    @seadi5 Місяць тому

    አስመሳይ ነህ
    መጀመሪያ ቤተሰብ አክብር

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Місяць тому +1

    ይቅርታ መጠየቅ ማስመለል ነው እደ ይቅርታ የማታቁ ናችሁ አስመሳይ የምትሉት አዮየ አስታርቂያቸው እውነት በሰው መጣላት የሚደሳ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n Місяць тому

    ይሄን ልጅ ሣየው ድጋይ መሸከሙ ይመጣብል በጣም እየሣኩ ነበር ብቻየን የምር ማሥመሠሉ የሚያሥቀው ሠው ማነው

  • @brutkane91.makembo
    @brutkane91.makembo Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @GiguggGitutyty
    @GiguggGitutyty Місяць тому

    ገፈ በሾካ አይነፈም በጃችሁብሉ