🧣ማሪና አለቀሰች / ካለፈው ህይወቴ ብዙ ተምሬ አለሁ 🥹😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina Місяць тому +56

    አትጠገብ
    አትጠገብ
    አትጠገብ
    አትጠገብ እህቴ ማሪና በጣም ነው እምወድሽ ጌታን አይዞሽ ጠንካራ ሰው ሁኚ የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemiyAwuraris
    @YemiyAwuraris Місяць тому +53

    ማንም አይደርስባትም አኮ ቆንጆ በጣም እዎድሻለው

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +294

    ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስርሺ አስገቡኝ በቅንነት🎉🎉

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Місяць тому +55

    ቶፊቅም ከማሪና ጋ ማሪናም ከቶፊቅ ጋ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል Місяць тому +150

    ማሪናእኮ ሚስኪን የዋህነች😢❤❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому +52

    ቶፊቅና ማሪና በአንድ ስትሆኑ የፊታችሁ ደስታ በሩቁ እንደመስታወት ነው የሚያበራው❤❤ አይለያችሁ ምርጦች ሲጀመር ከድሮውም ትዋደዳላችሁ ❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +184

    ሁለታችሁም ላይ ፍቅር ይታይባችሗል

    • @SintayhuSintayhu-l6d
      @SintayhuSintayhu-l6d Місяць тому +6

      ሶፊ❤ ሶፊ❤ ሶፊ አንተ ምያምርብክ እውነት ከሶፊ ነው ምያምርብክ አትወላገጥ አተ ሶፊን ውደዳት ታረቃት ሌላው ላሽ በል

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Місяць тому +1

      Biryi. Wodmhni❤

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Місяць тому +1

      Demo Jemerachu😂

    • @Hayah364
      @Hayah364 Місяць тому +1

      አንታ ወላሂ ታግርምልክ ማን ዮቶብር ኮሜት ላይ አልይም ዓንት ሆሎም ቦት አልሕ 😢😢

    • @MakahAhmed-f8o
      @MakahAhmed-f8o Місяць тому

      ብሩኬአይደለምእኮውድ ፋክአካውንትነው​@@Hayah364

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Місяць тому +21

    አትጠገብ የኔ ቆጆ ስታምር እኮ❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Місяць тому +115

    ሁሌቱም ቆጆነቹ ምትሉ👍👍👍👍👍

    • @MohamedOmer-e2w
      @MohamedOmer-e2w Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤ግንሁቢእስልምናንተቀበይና ተጋብ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Місяць тому +2

      ሀለም የአላህ ፍጡር ቆጆነዉ እህቴ🙏

  • @አልማዝወለዬዋ
    @አልማዝወለዬዋ Місяць тому +28

    ማሮቸ የመዳምቅሞች ወቶከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወዶችዬ❤❤🥰🥰

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +30

    ማሪና ቆጆ አብሽሪ በርች ጀግና ሴት ሁኑ ወደፊት 🎉🎉🎉

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Місяць тому +4

    አትጠገብ
    አትጠገብ
    አትጠገብ
    የኔ ቆንጆ ልእልቷ ህይወት ፈተና ናት አይዞሽ በርች

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi Місяць тому +196

    ተጋቡና እረፉ በቃ ዙሪያውን አትሂዱብን😂😂😂😂

  • @samerakhan4610
    @samerakhan4610 Місяць тому +12

    ማራነየ አትጠገብ
    የቶፊቅ ምርጥ ጎደኛ

  • @NewUaq-mc3fr
    @NewUaq-mc3fr Місяць тому +12

    አትጠገብ የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂ❤❤🥰

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 Місяць тому +23

    ማሬዋ የኔ የዋህ አይዛሽ ለበጎ ነው ሁላችንም ቡዙ ጨለማወችን አልፈናል ቶፍየ መቸም ዳትለያት❤❤❤

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

      የዋህ ስትይ በምንአወቅሺ ሰዉ በሚድያ ወጥቶ ስላስመሰለ ነዉ የዋህ የሚባለዉ እኔ ሰዉን ቀርቤ ሳላይ ዝም ብዬ አልገምትም

    • @haymanotwubetu2588
      @haymanotwubetu2588 Місяць тому

      @@ልጅሰያሀበሻ አንተ እዳልከው ቀርቢያት አይቻትሥ ከሆነ 🤔

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

      @@haymanotwubetu2588 አይመስለኝም ማጨብጨብ ስለምትወዱ ነዉእንጅ

    • @SayetEitapia
      @SayetEitapia Місяць тому

      ውይ የኔ ቆንጆ የዋህ ናት ❤❤❤❤​@@haymanotwubetu2588

  • @tigist6595
    @tigist6595 Місяць тому +60

    ማሪና እኮ ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ቶፊቅ አሰብበት ሰለ ሀይማኖታቹ ተጋቡ ያንተም ደሰታ የሚታየው ከሷ ጋር ሰትሆን ገው ።። ❤❤😍😍

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Місяць тому

      ቆይ ልጇስ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому

      አስብበት 😅😅😅😅😅ሲጨማለቅ ስታይው በእምነቱ ደካማ መስሎሻል 😅😅😅😅ደፋር አስብበት አላልሽም😅😅😅

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому

      በትክክል

    • @tigist6595
      @tigist6595 Місяць тому

      @HamelmalTesfaye ልጅ የእግዚያአብሔር ሰጦታ ነው በሀይማኖታቸው ወደ አንድ ከተጠቃለሉ ።

    • @tigist6595
      @tigist6595 Місяць тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ተጨማለቀም ተበጣጠሰም እሱን የሚያውቁት እራሳቸው ናቸው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +13

    የእውነት ኅደኝነት❤ የእውነት ስጦታ ❤የእውነት ፍቅር ❤የእውነት ስጦታ ❤ከልብ የመነጨ መተማመን ❤ አንዳችሁ ላንዳችሁ ያላችሁ ክብር❤ አላህ ከክፍ ኅደኛ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Місяць тому +16

    አትጠገብ አትጠገብ የኔ ማሪ አምሮብሻል ግን አስቀይረ 10/10❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r Місяць тому +31

    አትጠገብ 🎉🎉🎉❤❤ 10/10
    ቶፍ ሞዛዛው ጎበዝ በርታ የምር ብቻዋን እንዳትተዋት ሠው ሠው ሲዋደድ አይኑ የሚቀላ አለ እንዳትሠሟቸው

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 Місяць тому +18

    ቶፍየ እግዚአብሄር ይሥጥህ ምርጥ ጓደኛሞች ❤❤❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Місяць тому +9

    ቶፊቅ ከሶፊ ጋ ያለሁ ግንኙነት ቢቋረጥም ምክንያታቹን ባላውቀውም ቀጣይ ደሞ ማሪና ጋደኝነታቹ ወደፍቅር ተቀየረ እንበል እምነታችሁ እስከጋብቻ ያዘልቃችኋል? በእህትነት ከሆነ ጥሩ ሳያቹ ታምራላቹ ማሪናም ቀል ያለች ፀባይዋም እንደመልኳ ነው ይመቻቹ❤

  • @saada5858
    @saada5858 Місяць тому +48

    አትጠገብ አትጠገብ አትጠገብ አትጠገብ የኔሴት አይዙሽልኝ ከሳቃችን ጀርባ ጠባሳ አለ እና አይዙሽልኝ ቶፊቅየ በርቱልኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 15 днів тому +1

    ቶውፊቅ ሚስቱን ሲፈታ እሷም ባሏን ፈታ ባልሆነ😳😳😳ጠርጥሩ ቅመሞችየ🙊🙊😁😁😁

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x Місяць тому +9

    ስታምሩ እኮ ❤❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Місяць тому +4

    ማሪና እውነትም አትጠገብ ነች የኔ ቆንጆ😍

  • @SihumSeid-i2p
    @SihumSeid-i2p Місяць тому +33

    አንክፋሽ ማሪናየ😢😢😢
    አች ስትስቂ ነው የምታምሪው❤❤❤❤

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 Місяць тому +8

    እውን እውነትም አትጠገብ
    ሁልግዜ ሳቂልኝ ❤❤

  • @SihumSeid-i2p
    @SihumSeid-i2p Місяць тому +15

    ሁለታችሁም እደተጎዳችሁ እናቃለን የሚያቅ ሰው አለመናገራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም😢😢😢

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub Місяць тому +7

    አሜን (3)ወንድሜ እናንተም ፈጣርይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому +25

    ❤❤❤ተጋቦ የተ ደስታ በሶ ነው ግን እናተ ተጋብታችሁ የሜወለደው ልጅ በአለም፠አደኛ ነው የሜሆነው❤❤❤❤❤❤

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ Місяць тому

      በምን 😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +3

      😂 ሃይማኖት ከፍቅር ይቀድማል እች አለም ከቱ ናት ነገ ሞት አለ እህቴ ሰዉን ወደ አልሆነ ነገር መገፍፍት ጥሩ አይደለም

    • @امموازانشاالله
      @امموازانشاالله Місяць тому

      ✅✅✅✅✅✅​@@hilamoo928

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому +1

      @ራቢአዩቱብ በቆጅና

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ

    ቶፋ ከማሪና ጋር በጣም ደስተኛ ነው ተጋቡ ቶፋ ደስ ይለናል ሁለታቹም ደስስተኛ ትሆናላቹ

  • @AbeKebe-e9e
    @AbeKebe-e9e Місяць тому +9

    አትጠገብ እየ የኔ የዋህ ሁላችሰላም ይብዛልን ቶፊቅየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +8

    አትጠገብ አትጠገብ አትጠገብ የሴትበላይ አብሽር የኔልዩሴት ሁሉም ብዙህመምምአላት❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому +3

    ማርዬ ስወድሽ ከልቤ ነዉ ዋዉ ስጦታህ ልዩ ነዉ ቶፋ ጥሩ ጓደኛሞች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 10/10 ሰጥቻታለሁ አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያልፋል።

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Місяць тому +2

    እውነትም አትጠገብ ማሪናዬ እማትጠገቤነሽ ቶፋዬ አይለያቹሁ የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemiyAwuraris
    @YemiyAwuraris Місяць тому +23

    10/10 ቆንጆ እኮ ናት ኤደንን እራሱ በጣም ነው የምዎዳቸው የኔ ቆንጆዎች በርቱ አጥተገ ብ አትጠገብ አትጠገብ ❤❤❤❤❤

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 Місяць тому

    ማሪና እንኳንስቀሽ አየሁሽ ተመስገን አተም እላህ ይስጥህ እትጠገብዬሰላምሁኑልኝ

  • @ghdt7801
    @ghdt7801 Місяць тому +4

    አትጠገብየ ማሪናየ የኔ ቆጆ እህት

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x Місяць тому +5

    ማሪናዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ሁለታችሁም እንዲህ ደስተኛ ሆናቹ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኑ አብራቹ ስሩ ጠንክሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maeritube21
    @maeritube21 Місяць тому +11

    ማሪናዬ ቶፍቅ ዛሬ አንደኛ ❤❤❤አይቸ ልኮምት ቶፍቅ እና መሪና ሳያቸው እንዴት እደምወዳችሁ ተጋቡልን❤ትጠገብዬ❤❤

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ Місяць тому +13

    ወይ ወንድም ነገሩ አብቅቶል አፈንዱት ፍቅራችሁን❤❤🎉🎉🎉

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove Місяць тому

      የእመቤቴልጅ❤ ደምሪኝ

  • @Naema-lh9xq
    @Naema-lh9xq Місяць тому +6

    ጨምላቃወቹ ተጋቡ ሶፊእዳለይ ነበርሰብየ የምገባዉአሁን ሁሉምያሥጠላል

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu Місяць тому +1

    እዉይ ቁጁና ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ Місяць тому +12

    ማርናየ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 Місяць тому +17

    ለምንደሁ ባላቅም ማሪናን እወዳታለሁ

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 Місяць тому +3

    አትጠገብ
    አትጠገብ
    አትጠገብ የእኔ ፍልቅልቅ አትጠገብየ እንዳንድ ሰዎች ይመጡና አበባ የሆነዉ ፍሬ የሆነዉ ሂወታችንን መጥተዉ አዘበራርቀዉብን አመሰቃቅለዉት አጨልመዉት ላይቀመጡ ይሄዳሉ ግን እነሱ ለእኛ ጠንካሮች እንድንሆንና እንድንበረታ ትምህርት ሆነዉን ይሄዳሉ ሌሎች ደግሞ ሻማ ሆነዉ ከዛ ከጨለማ መብራት ሆነዉ ያዉጡናል እንደናተ ያለ መዋደድ ጎደኝነት ከፈጣሪ የተሰጠ እንጂ ከሰዉ አይደለም በርቱ ታምራላችሁ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Місяць тому +1

    ማሪናኮ የዋህ ነች 😢😢ቶፊቅም ምርጥ ልጂ ነዉ አይለያቹ❤

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Місяць тому +3

    አትጠገብ❤️አትጠገብ አትጠገብ አትጠገብ ቆንጆ አሳልፍክ እንዳሰጥ ቶፊቅ በእውነት ምንም ቢባል እንዳትለቃት

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

    Atetegeb Marinaye konjo we love you ezgiyaber yitebekish jegnit nesh i swear ene marinaye i like you from day one i swear always kegonesh nene princess marinaye God bless you❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሪቾያሲን-ፐ3ኀ
    @ሪቾያሲን-ፐ3ኀ Місяць тому +8

    ግበዝች መልስ አትሰጡ ስኬታችሁን ብቻ እሰቡ❤️❤️❤️

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Місяць тому +4

    ስሩ ማንንም እዳሰሙ
    በርታታችሁ ሳይ የኛ ልጆች ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v Місяць тому +11

    የኔማር አትጠገብ ❤❤ቶፍየ መከታወድሟ❤❤❤❤
    ደምሩኝ እህቶቸ👈

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA Місяць тому +5

    ሁለታቹም ደስተኛ ናችሁ ስትገናኙ ትዋደዳላቹ አይናቹ ይናገራል ተጋቡ እየተዋደዳቹ በመሀላቹ ክፍተት አታስገቡ ❤❤❤❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 Місяць тому +29

    አትጠገብ አትጠገብዬ
    አትጠገብ አትጠገብዬ
    አትጠገብ አትጠገብዬ
    አትጠገብ አትጠገብዬ
    የኔ ልእልት የኔ ፈድሻ

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Місяць тому +6

    የኔኮሜንት ብቻነው ግን የማይታያችሁ 😢😢😢😢ተው ደምሩኝ እሲ ደግፉኝ የስደት እህቶቼ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ Місяць тому +20

    ወለሂ ቶፍቅ ታርክ ስራልን
    መለቴ ሸህዳ አስዘህ አግባት😊❤❤❤❤

    • @HayatMohammad-lb2mj
      @HayatMohammad-lb2mj Місяць тому +3

      ኢሺ አላህ

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ Місяць тому +1

      ሲያምራቹሁ ይቅር እሱ ኦርቶዶክስ ከሆነ ይጋቡ

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ Місяць тому +1

      @መቅዲጎንደሬዋ መቼም የመይሆን ነገር😆😆😆😆😂😂😂😂😂
      አእምሮ ዬለውም ጭራሽ ከብርህን ወደ ጭለማ ማ ስሄድ አይታሸል😆

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ Місяць тому

      @@1ያአላህ ክክክክ ከጨለማውስጥ ያለሽው አችና መሰሎችሽ ናቸው ይልቁንስ አችም አምልጭ ነይ ወደ ብርሀን

    • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
      @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ Місяць тому +1

      ሲያምራችሁ ይቀራል ይልቅ ኑ እናንተ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤

  • @FitsumAyele-f7y
    @FitsumAyele-f7y Місяць тому +2

    Afachu rasu andii new koltaafawochi ❤❤❤❤siwedachuu andii hayimanot hununaa tegabuu

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw Місяць тому +6

    አትጠገብየ ቶፋየ ❤❤❤❤

  • @KuMu-o6h
    @KuMu-o6h 27 днів тому +1

    Tofik atchemalek shehada asize agbat ahun welahi eyastelahegnnew sigemer nika satasr set menkat atchlm

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba Місяць тому +5

    ሚሪ አኩ ልቅም የለት ቆጆ ነት በጣም ነዉ የምነዉድሸ❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 Місяць тому +2

    ወላሂ የተውፊቅና የማሪና ለየት ያለ ነው አብረው ሲሆኑ በጣም ይደምቃሉ በጣም ታምራላችሁ አብራችሁ ስትሆኑ አንተ ከንቱ አግባት ትስለምና ሶፊያ ጋር ወላሂ አብራችሁ ስትሆኑ ጭራሽ አትስቡም ነበር

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Місяць тому +2

      አረ ጉድ ሠዉ ደሞኮ ሙሥሊም ነሽ አኡዙቢላ

  • @tigist6595
    @tigist6595 Місяць тому +12

    አትጠገብ ❤ቶፋ ሁለታቹ ሰትሆኑ ሰታምሩ ማሪናዬ ቁንጅናሸ እኮ የሚገርም ነው ደሞ የዋህ ነሸ ❤❤

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 Місяць тому

    She is beautiful inside and outside God bless her 🙏 ❤️

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ Місяць тому +9

    ተጋቡ ደምፅ ሁኑ የማዳም ቅመሞች እየመጡ አያዝጉን😂

  • @ሹምዬTube
    @ሹምዬTube Місяць тому +1

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ ማሪኮ &ቶፋ ትለያላችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Місяць тому +5

    የኔአበባ ስወዳት ጌታን የኔፍልቅልቅ አይክፋሽ❤❤❤❤

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e Місяць тому

    Athixegbi yene wude saqishi desiyilali❤❤❤❤❤

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr Місяць тому +11

    ቶፊቅ የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር ሲጀምር ሰላም ፍቅር ውድ ቤተሰቦች 😂😂😂😂😂

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Місяць тому

      ማሪ ደምሪኝ❤

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h Місяць тому +2

      ሄኖክ አይደልእደ😂😂

    • @Rabia-wj7wr
      @Rabia-wj7wr Місяць тому

      @@ZAMZAM-dz6dr 😍😍😍😍

    • @Rabia-wj7wr
      @Rabia-wj7wr Місяць тому

      @@SaadaSamad-t2h 🙈🙈🙈🙈🙈

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Місяць тому

      ​😂😂በሳቅ?​@@SaadaSamad-t2h

  • @NaziaGn-k5p
    @NaziaGn-k5p Місяць тому +2

    አምሮብሻልያልካት እዉነትህነዉ ዛሬለተመልካችም አምሮባታል

  • @BelgoBelay
    @BelgoBelay Місяць тому +4

    የኔ ቆጆ ከምር በጣም ነው እምታምረው 100🥰🥰

  • @Gaddise
    @Gaddise Місяць тому +1

    Bayyee tokkoo bareduuu wowo 🥰 umurii dheerraa jiradhaa 🥰🥰

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +6

    ውዶችዬ 100 ሺ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ ❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Місяць тому

    የሴት ጀግና በጣም ደስስይለኛል እንደነንትና መነፍረቅ አያስፈልግም ወስዋስ ነው የምከቸው አላለለም ኧረ አንተ ልጅ አላህን ፍራ

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh Місяць тому +7

    የኔማር አትጠገብሸጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ehitnesh
    @Ehitnesh Місяць тому +2

    እውነትም አትጠገብ❤❤❤❤❤❤

  • @fethabsr
    @fethabsr Місяць тому +14

    አት ጠገበ ❤❤❤🌹አትጠገብ❤❤❤❤🌹አትጠገብ❤🌹❤🌹አትጠገብ❤🌹❤🌹ለዝቺ አልቃሺ ሶፊ ምልክት አዲረሺልኚ በኒካ ላላገባሺዉዲ አቺ በኒክ ላላ ገባሺዉወዲ ዝቡቹ አቺላይ ቀፊ እሰከሚሠሮ ሰትነፊረቂ ነበረ ማሪና ጀገናዊ ከልጆ አባት ከለይየት መለይቱን እኮን አተወረም በይት( አደሪ )።ሲቀጥል ማሪንየ ፈኪ ቢደዉ እደሠረ አጠናክሪት የቺ መረዝ የሆነቺ ሹካካ ሶፍ ነገረ እይሸሞረቺ ወይ ይፈ አትናገረ ልጂቱን ወታ እደሰረ አረገቺት

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Місяць тому +3

      በትክክል በጣም ነው ያስጠላችኝ እች ዶማ የተንቢ የምትባል አሮጊት ጋ እየመከረች ፈኪየን አሰደበቻት ።

    • @fethabsr
      @fethabsr Місяць тому +2

      @AwaLeyla-nr8te ይቺ ግዝብ ይሰከረት ከፋረ ተይት ግን ለዝህ ሁሉ ምክናይት እደ እባብ ተሰባ እቤቶ ገብታ ሶፊ ናት ይቺ አሰመሰይ ምሰጥ

    • @SururkedirHassen
      @SururkedirHassen 17 днів тому

      እኔ እራሱ እደት እዳስጠላችኝ ደሞ ዉሸቷ ኒካ አለኝ እያለች ስታወራ ከርማ ሲለያዩ ያለኒካህ እደረኖሩ ተናገረች መሳቅያ 😂

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Місяць тому +1

    ታምራላቹህ እግዚአብሔር አይለያቹህ ምርጥ ጓደኛሞች😍😍😍😍

  • @Igifugjc
    @Igifugjc Місяць тому +6

    ስታምሩ ማሪናዬ የኛ ማር አይዞሽ ቶፍቅ ሚስሊም ባይሆን ብቶጋብ ደስ ይለኛል በኔ በኩል😂❤❤❤❤😢

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Місяць тому +2

      ግዴታ መጋባት አይጠበቅባቸውም ሁለቱም አብረው ሲሰሩ ያምርባቸዋል ጋደኛ ሆነው መቀጠል ይቻላል ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Місяць тому

    የኔ ቅመም ውድድድድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub Місяць тому +5

    የኔልዩወችፈታበሉ❤😢አትጠከብልብሱምአምሮብሻል🌺🌺100%

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    የእምነት ጉዳይ እንጅ ቶፊቅ ከማሪና ጋር ሲሆን ጨረቃ ነው የሚመስሉት ሁለቱም ፍልቅልቅ ነው የሚሉት😢

  • @MediDam
    @MediDam Місяць тому +5

    ማሻአላህ አምሮባታልልልል❤❤❤❤

  • @KhedijaHasseenApp
    @KhedijaHasseenApp Місяць тому

    Ati xagab unatim❤

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz Місяць тому +25

    አሰለሙ አለይኩም ብለህ ጃምር ሀቢቢ ያአላህ ሰለምታ ከሰለም ሰለም ይበልጣል

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Місяць тому

    Betam Yameral Kemesu hula Endhi Lebeshe ❤

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik Місяць тому +17

    የሶፊን ወጣትነቷን ፍቅሯን ህልሟን እዳጨለምክባት ያተም ህይወት ምስቅልቅል ይበል ያርብ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Місяць тому +10

      በቂጥሽ ጫት ቃሚ ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ 😂😂😂😂😂

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Місяць тому +3

      ያለ ኒካህ መልከስከስ ለምን አስፈለገ🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ Місяць тому +3

      ተርጋጊእደመብቱነዉአችምንቤትነሽለራሥሽያርግልሽቆሽ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h Місяць тому +1

      አዉ ይሄ ሄኖክ ዥልጠአለ ሞጣ

    • @abdufaker-t5v
      @abdufaker-t5v Місяць тому +3

      የደቆሮ አስተሳሰብየትም አያራምድም ያች ምስቅልቅልይበል

  • @efratatube286
    @efratatube286 Місяць тому

    እውነት ነው ልብስ ማስተካከል አለብሽ ማሪናየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አይወደውም።

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +8

    *ወይ አትጠገብ እስኪ መጨራችሁን ያሳምረው ሌላ ምን እንላለን ስጦታው በጣም ያምራል*

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 Місяць тому

    I can tell U guys have a good chemistry!!

  • @SvbsbHwgsv
    @SvbsbHwgsv Місяць тому +4

    አትጠገብ አትጠገበ አትጠገብ የኔ ማርርር

  • @Sisey-t1u
    @Sisey-t1u Місяць тому

    አትጠገብ አትጠገብ አትጠገብ የኔቆጆ አይዞሽ ማማዬ ❤❤❤❤😢😢

  • @SihumSeid-i2p
    @SihumSeid-i2p Місяць тому +7

    አትጠገብየ አትጠገብየ❤❤❤❤❤10/10🥰🥰🥰🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Місяць тому

    ሌላ ነገር አስቤ አይደለም ሀይማኖትሽን አደራሽን ያልኩት አስልማት የሚል ኮሜት ስላይሁ ነው😢❤ በተረፈ ታምራላችሁ ጓደኝነታችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላች በርቱ❤❤❤❤❤

  • @SsXx-u5x
    @SsXx-u5x Місяць тому +8

    አትጠገብ❤❤❤❤

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj Місяць тому +2

    ማሪና 😂ምርጥ ልጅ ናት ቶፍቅ አግባት በቃ ❤ የኔ ጣፈጮች ሁለታችሁም ምስኪን ናችሁ

  • @Mezo-b9k
    @Mezo-b9k Місяць тому +3

    እኳን ደህና መጣችሁ ቶፋየ ግን ስጀምር ሰላም ሰላም አትበል አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому

      ውዴ ደምሪኝ ስውድሽ አትለፊኝ

  • @امينات-ب5م
    @امينات-ب5م Місяць тому

    በጣም፡ታምራላችሁ፡እናተ፡ምርጥ፡ጥንዶች፡ናችሁ፡ትዋደዳላችሁ፡ሥወዳችሁ

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 Місяць тому +6

    አትጠገብ ሲለሚና ተጋቡ ምርጥ ጥድ ትሆናላችሁ ትዋደዳላችሁ ታስታውቃላችሁ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Місяць тому

      አይኗ እያየ ገደል አገባም ደፋር

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      ​@@jeerrryu😂😂😅😅😅😂

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Місяць тому +2

    እንዳው እናንተ ፍልቅልቆች ስውዳችሁ እኮአይዟችሁ በርቱ ወደፊት❤