የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጵያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,1 тис.

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery Місяць тому +1288

    ኣብዲ ደረሳው የወሎው ይቅረብ የምትሉ የማዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ዛሬ ኣውሮፓ ብሆንም በማዳም ቤት ቅመም ሆኜ ለ 11 ኣመት ሰርቻለሁ ኣብዲ ሰይፉ ጋር ይቅረብ የምትሉ ላይክ ኣርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Місяць тому +18

      ይቅረብልኝ

    • @HawaEndris-kl7jm
      @HawaEndris-kl7jm Місяць тому +10

      አወ

    • @black-i2q
      @black-i2q Місяць тому +8

      @@SelenaHenery የወሎ ምናምን ትያለሽ እሱ እዛ ጠንቆይ ቤት አቅርቢው ። እዚህም መተሽ የብሔር ማስታወቂያ ትሰርያለሽ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Місяць тому +3

      ​@@black-i2q
      ጠንቋይ ቤት የሚቀርበው ማነው???

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy Місяць тому

      እኮ❤❤

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474 Місяць тому +2839

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል!!🥰🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +1558

    ፋሲካን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ😮😂😂😂😂😂 ተማስጋን የማዳም ቅማም በቴሌቪዥን ስለታያን😢😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl Місяць тому +10

      እረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂😂

    • @بنالن-ث6ث
      @بنالن-ث6ث Місяць тому +6

      በጣም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b Місяць тому +1

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ እኔ😂

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Місяць тому

      Ene😂😂😂😂😂

    • @welotube463
      @welotube463 Місяць тому +1

      አወ😂😂❤❤❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Місяць тому +107

    የማዳም ቅመም ብቻ ላይክ ያርገኝ በጣም ደስ ብሎኛል ቅመምነታችንን ይለያል እኮ❤

  • @Kingomedia16
    @Kingomedia16 Місяць тому +1117

    እንዴ ፋሲካ ውሽዬ በሰይፋ መጣሽ ትመችኛለሽ የዋህ ፋሲካ😳❤🙏

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w Місяць тому +7

      ደምርኝ ወንድሜ

    • @Kingomedia16
      @Kingomedia16 Місяць тому +6

      @TesfayFkr-b4w ደመርኩሽ ደምረሽኛል😳🤔

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w Місяць тому

      ​ዩቴብ ኣለህ እሄ 4 ሰው ብቻ ነው ያለው ለደምርህ ነገርኝ​@@Kingomedia16

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox Місяць тому +4

      ​@@Kingomedia16 እኔንም ደምረኝ 🤔🤔😁😁😁

    • @Kingomedia16
      @Kingomedia16 Місяць тому +4

      @@Eskedar-bw9ox ስደምሩ ደምራለው ካልደመረችሁ ቀንሳለው

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Місяць тому +328

    አብድ ወሎዬ ይባላል ዩቱበር ነው የመዳም ቅመም ብሎ የሠየመን💜💜💜💜💜💜

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ Місяць тому +3

      ❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj Місяць тому +3

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉 አብዱ ነው ወሎ❤❤❤❤

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Місяць тому +3

      @@EmanAman-li3gj የስ ሰላማቂ ሰልፍ መውጣት አለብን 😂😂😂😂 እዴ ፈሲካ እኛ ነን ትላለችዴ ማንም ገረድ ጥረዝ ነበር የሚሉን እድሜ ለአብዱ ደረሳው ወሎዬ የመዳም ቅመም ብሎ አወጣልን

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому +1

      በትክክል ማሬ ግን እነዚህ የመዳም በጉች ክብር ለሚሰጠው የማያውቁ ምንም ሲንቆሽሽን ቆንጆ ስም የሰየመንን የማያውቁ ደነዞች ናቸው

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому

      ​@@dfffghjjdhjijujjfhommbvf ወላሂ ልክነሽ

  • @و6ض
    @و6ض Місяць тому +647

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 🎉
    አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያከሪም 🎉

  • @ሁለገብመድረክ
    @ሁለገብመድረክ Місяць тому +94

    አብዲ ደረሳው እናመሰግናለን የመዳም ቅመም የሚለውን ስም እሱ ነው ያወጣልን ፣ፋስኪም እናመሰግናለን እህቴ በርች❤❤

    • @MekaAhmed-q1n
      @MekaAhmed-q1n Місяць тому +1

      አብዲ. ይቅረብልን. እምትሉ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Місяць тому

      @@ሁለገብመድረክ በምኑ ነው ይችን ውሸታም የምታመሰግኒው ማፈሬ የሆነች ሠቸመሬ ከመቅረቧ በፊት እውቀት ይቀደማል ክብር ለአብድ ቆንጄ ስም ላወጣልን

    • @ጠባቂዬብርቱነው
      @ጠባቂዬብርቱነው Місяць тому

      ​@@yarab4997ምን አረገችሽ ምቀኛ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት Місяць тому +267

    የምር ሰይፉ ቁመነገርሰራህ ለኛለመዳምቅሞሞች ክብር ይገባናል ደግሞ እመሰግንአለን🎉❤❤

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Місяць тому +1

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ Місяць тому +2

      @@ሀበሿዊት በእኛ አይደል ያደጉት

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому

      ​@@ሀያትየአምባሰሏ❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +3

      እናንተ ኮመንት የምትሰጡ ሁሉ የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልንን ሰው ስም ተናገሩ አብዲ ደረሳው እያለ ዩቱብ ያለው ልጂ ነው ሳውዲ የሚኖር የነበረ ነው የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Місяць тому

      ​@@LeyoLeyo-i6nአብዲ ደረሳዉ ነዉ ይህቺ ሴትዩ ዋሽታለች የዉሸት ጥግ

  • @T2F124
    @T2F124 Місяць тому +233

    ሰይፍዬ የኔ መልካም ሰው ፋሲካ ስለእናቷ እያወራች ልታለቅስ ስትል ጨዋታውን ቀይሮ ሲያስቃት እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ የዋህ እህት በርቺ❤❤❤

  • @ዜድ-ሰይድ
    @ዜድ-ሰይድ Місяць тому +434

    አብዱ ወሎየውን በሰይፈ ይምጣልን እሱ ነው ስማችንን ያወጣልን❤❤❤❤❤❤

    • @yusratube2786
      @yusratube2786 Місяць тому +2

      @@ዜድ-ሰይድ ሳህ

    • @yusratube2786
      @yusratube2786 Місяць тому +3

      ሳህ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Місяць тому +5

      ይውሰደው አይቅረብ አንፈልገውም

    • @MahletYtbarek-or5ko
      @MahletYtbarek-or5ko Місяць тому +4

      ይቅርብልን ይመስገን ይወደስ❤️😘😘😘😘

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Місяць тому +6

      ወለል ያርግሽ😡😂 አች ጎጥ አትጥሩ አማራወች አማራ በሉ

  • @Lenafekr
    @Lenafekr Місяць тому +46

    ውጣትነታችን ልጅነታችን እንደ ሰው ሳንድሰት አንገታችን ደፍተን ለምንሰራሁ ለኛ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ❤❤❤❤❤❤ ሰይፉዬ እግዚአብሔር ያክብርክህ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому +222

    ደረሳዉ አብድ ወለዬዉ ልጅ ነው በየቦታዉ የአረብ አገር ገረድ እያሉ ሲሳዴብ የመዳም ቅመም ያወጣዉ ስለዚህ ደረሳዉ አብዱ ይቅረብልን ዉሽዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ ሁቢዋ ❤❤❤❤❤

    • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
      @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም Місяць тому +1

      በትክክል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +4

      ትክክል አብዲ ነው የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣው እንዴ ካላወቀች አላውቅም አትልም ይች ጋን ውሸቷን ነው የመዳም ቅመሞችን እራሳችን ነን ያወጣነው አላለችም አጣፊ

    • @Biftumuhameda
      @Biftumuhameda Місяць тому +1

      በትክክል

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف Місяць тому

      @@sntayehuahmed8530 አወ ይቅረብልንንን

    • @sntayehuahmed8530
      @sntayehuahmed8530 Місяць тому +2

      @@LeyoLeyo-i6n የት ታቀዋለች ብለሽ አሁን የመጣችዉ አሁን ሁሉም ፊጥ ፊጥ አሉ ድሮ ድሮ እነ አብዱ ሙስጠፍ ሳዉድ በረሀ ላይ በነሱ ቀር ጨዋታና ቀልድ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Місяць тому +213

    አብድ ወሎ ወይም ደረሴ ይቅረብየምትሉ ሰይፍሾ ላይ ምክኔቱም እሱነዉ የመዳምቅመምያለዉ😢😢😢😢😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 Місяць тому +480

    😮😮የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን. አብዲ. ደረሳው. የሚባል ልጂ ነው❤❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Місяць тому +4

      👍👌

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Місяць тому +10

      አወ ደረሴ ነው ጉድ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Місяць тому +14

      አታቀውም እሷ አብዲን ዩቱበሮች የሚያቁት ግጥም የገጠመልን 🥰ባለበት ሰላም አብዲሻ አገር ገባ አደል

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd Місяць тому +5

      ቅመም ብቻያሰናል ተቅመም እንበልጣለን😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому +1

      አዎ አብዲ ነው አላህ ይጠብቃው ❤❤❤❤

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t Місяць тому +26

    የማዳም ቅመም ያለንማ አብዲ ደረሳው ወለዬው ነው አልሀምዱሊላህ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ ፋሲካ ሲኖረንማ ማንም ይፈልገናል ስናጣማ ወየው ተከድኖ ይብሰል

  • @عجايبكامل
    @عجايبكامل Місяць тому +194

    የመዳም ቅመም ብሎ ያለው አብዲ ደረሳው የሚባለው ልጅ ነው ፋሲካ እንኩዋን ደህና መጣሽ ትክክለኛ የህይወት ገጠመሽን የተናገርሽ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @zanb6852
    @zanb6852 Місяць тому +355

    አብድ ደረሣው የሥማችን ባለቤትአብድ ወሎየው 🙏🙏🙏

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому +1

      ቅመሞች ደምሩኝኝ

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b Місяць тому +1

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Місяць тому +4

      እኛ እራሳችን ሰው ነን እጂ የማንም ቅመም አይደለንም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Місяць тому +2

      ​@@tg-hf2zk
      ዙሮ የሰየመው እሱ ነው በሰየመውም እየተጠራን ነው።

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن Місяць тому +1

      አወ.ይቅረብልን

  • @AbbuEthopiya
    @AbbuEthopiya Місяць тому +434

    አብዲ ደረሠው የስማችን ባለቤት ሠይፈ ጋብዝልን❤❤❤❤

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому +2

      ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬዬ

    • @foziyafoziya184
      @foziyafoziya184 Місяць тому +4

      አዎ ይጋበዝ ❤❤

    • @mimenoor3224
      @mimenoor3224 Місяць тому +2

      አወአብድይጋብዘለንን

    • @SOFYAYUSSEF
      @SOFYAYUSSEF Місяць тому +2

      አወ. በጣም
      ይቶቡን. ሠብሥክራይብ. አድርጉት

    • @haytemohmmed
      @haytemohmmed Місяць тому +4

      ሳህ አብዱ ነው 😂😂❤

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze Місяць тому +14

    የልጃዋ አባት ጋር አስታርቋት በጌታ ውሽዬ ጌታ እግዚአብሔር ከክፉዎች አይንና አፍ ይጠብቅሽ ጌታ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ 🤲🤲🤲💋ያሰብሽው መልካም ነገሮች ሁሉ ይከናወንልሽ 🤲🤲🤲

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +156

    የጥንካሬ ምልክት የሆነች እህታችን ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ ጎበዝ

  • @kidu715
    @kidu715 Місяць тому +173

    ዉይ የልጇ አባት ፍጠን ልቧ ቦታ አለዉ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ

  • @HalimaTalema
    @HalimaTalema Місяць тому +435

    የሆነ ግዜ ሰይፉ ጋ ምቀርብ ይመሥለኛል ብቻ ደስ በሚል ነገር ይመሥለኛል ያርግልሽ በሉ

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery Місяць тому +5

      ያርግልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤

    • @TesfayFkr-b4w
      @TesfayFkr-b4w Місяць тому +5

      ያርግልሽ እህቴ ደምርኝ

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Місяць тому +3

      ያድርግልሽ ውዴ ደምሪኝ

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Місяць тому +3

      😂😂😂😂ያርግልሽ የኔም አሳብ ነዉ

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur Місяць тому +2

      Me ema❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Місяць тому +13

    የኔ እናት በጣሞ ያሳዘንሾኝ የልጅሽ ናፍቆት ሰረሰረኝ ስትዪ አብሬሽ አልቅሼ ነበር የኔ ውድ❤❤❤❤ ሰይፍ እናመሰግናለን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o Місяць тому +270

    የመዳም ቅመም አይዴለንም የድህነት ወታዴሮች ነን✅✅👍👍👍

    • @ሰሙቲ-ዠ1ጘ
      @ሰሙቲ-ዠ1ጘ Місяць тому +1

      ትክክል👌👌👌👍👍👍

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k Місяць тому +2

      እንዴት እንደምጠላው ይህን ስም😞
      የመዳም ቂም ብለው ሰየሙን አጭ😞

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl Місяць тому

      @@rrrtt6sd5lg9kkimam mlat iko yahulu matfcha malat naw mirt sim naw abshry wude❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      😢

    • @ራኪፍቅር
      @ራኪፍቅር Місяць тому

      ደምርኝ ውዴ🎉🎉🎉

  • @tsiontsiontsiontsion1226
    @tsiontsiontsiontsion1226 Місяць тому +116

    በእውነት ያልተዘመረለን እንደሻማ ቀልጠን
    ከራስ አልፈን ለቤተሰብ የምንኖር ጀግኖች ነን

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ Місяць тому +49

    የማዳም ቅመሞች መድረኩን እየመራን ነው ክብር ለኛ❤❤❤❤ፋሲካ የኛ የዋህ የስደት እህታችን በርቺ🎉❤

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Місяць тому +18

    ይገባናል እንደሻማ ቀልጠን ቤተሰባችንን ብርሀን የምንሰጥ እኛ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ጤና ና ሰላም በያላችውበት የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ያድላቹ በሰላም ለሀገር ለቤተሰብ ያብቃቹ 😘🙏🙏

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Місяць тому +66

    ሰይፍሻ እኮ ትልቅ ሰው ነው ክብር ይገባዋክ❤❤

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade Місяць тому +408

    Abdou wollo UA-cam. ነው የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ሰይፌሻ በአላህ በምታምነው /በግዜብሄር አብዲ ወሎ ይቶብን አቅርብልን እስኪ አብዲ ይቅረብ እምትሉ ላይክ አድርጉ ባበአላህ ይቅረብልን ወንድማችን ጥሩ ልጅ ነው ሰይፌሻ አደራ አቅርብልን አማና

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Місяць тому +95

    የተሳሳሽዉ ነገር ቢኑር ዉሽየ የመዳም ቅመሙች ብሉ ያዉጣልን አብዲ ደረሴ ነዉ የምኑደዉ ወድማችን🎉🎉🎉

    • @ethio125
      @ethio125 Місяць тому +5

      አብዲ ስል ያልሰማ ስንት አለ

    • @Samera-n1s
      @Samera-n1s Місяць тому +8

      አወ የሰዉ ገለታ ማጥፋት ነዉ ከሸቃላ ወደቅምም የቀየረልን አነመዳም እራሱ አንዲ ቀን ሰምተዉ ሸቃላ እሚባለዉ ስም ይጠፋል
      ኢንሻአላህ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Місяць тому +1

      አዎ በትክክል

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa Місяць тому

      @@Samera-n1s ሠሙየ እንግዳውማ እነመዳም በረከት ኩርኩም እያሉ ይጠሩናል በይኝ ክክክክክ

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Місяць тому +1

      በትክክል

  • @TewahidoHayimanote
    @TewahidoHayimanote Місяць тому +35

    የኔ ሚስክን እዝህ ደረጃ ደርሰሽ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ የእናት ሃዘን የዘላለም እሳት ነው አይዞሽ😢 እናት ያላቹ እድሜዋን ያረዝምላቹ

  • @Hermela-el6sb
    @Hermela-el6sb Місяць тому +150

    ሁሉም ያልፋል
    እግዚአብሔር ያሳልፋል
    ልጆቹን መች ይረሳል
    የማያልፍ ቀን የለም
    ታሪክ የማይሆን
    ባምላክ አንድ ቀን ነዉ
    አንድሺ ዘመን ❤

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w Місяць тому +109

    የነገዉ ስላሴ ወጥቴ ከመቅረት ይጠብቀን ❤ ፋስካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት በተለይ ለሰዉ ልጅ ያላት ክብር ❤❤ዉዶችዬ እኔም ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ ነኝ 😢🙏

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p Місяць тому +117

    አብዲ ወሎነው የመዳብ ቅመሞች በሉ አቅርብልን ሰይፉ ፍሲካዬ እንኳን ለሀገርሺ ያበቃሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🌺🌺🌺

    • @lamrotemelse3080
      @lamrotemelse3080 Місяць тому

      አብዲ ማን ነው?

    • @HekmatAhmet
      @HekmatAhmet Місяць тому

      አብዱ ደረሣው ወይም አብዱ ወሎ ይትዮብነው ሠርች አድርጊው ታገኝው አለሺ

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n Місяць тому +6

    ሰፋዬ በነገራችን ላይ ልጆች የሚወዱት ሰው አለ የኔ የህቴ ልጅ በጣም ይወድካል ልታስተኛው አዝላው ሰይፋ ፋታሁን የሚል ማስታወቂያው ሲጀምር እሪ ብሎ ወርዶ እንደ ትልቀ ሰው ያይካል የሚወድክ እድሜው ገና ሁለት አመት ደምሮ እማ ምንም የንተ ብሮግራም ካየ አያስቀይረንም ቁጭ ብሎ ያያል ደስተው ይገርመኛል ትወደዋለክ ስለው አዎ ሰውፉ መላጣው እያለ ነዛውም ክክክ አሁን 6 አመት ሆኖታል ሰይፉዬ አንተም ወዳጅ አለክ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Місяць тому +236

    የፋሲካን ሒወት የቀየርክ አምላክ የኔንም ህይወት ከኩዌት ቀይርልኝ አምላኬ ተራው የኔ ይሁን

    • @ZuzuBintIselam
      @ZuzuBintIselam Місяць тому

      እኔ ኪወት ዉሰደኝ እያልኩ ከኪወት ቀይረኝ ትያለሽ

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 Місяць тому +4

      @ZuzuBintIselam ቀይሪኝ አላልኩም እህቴ የፋሲካን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የኔንም ህይወት ቀይርልኝ ከኩዌት ነው ያልኩት ኩዌትዬ ፍቅር የሆነች አገር ናት ሁለተኛ አገሬ ዲናርዋ የሚጣፍጥ

    • @Hanelave
      @Hanelave Місяць тому

      @@selmejons5098 የኔ ውድ ኩዌት አልተከፈተችም እንዴ ልመጣ ፈልጌ ነበር ኢትዬ ነው ያለሁት ስምምነት አድርገዋል ሲባል ነበር

    • @almazdesta1743
      @almazdesta1743 Місяць тому

      @@selmejons5098 🙏🙏🙏ለኔም

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ Місяць тому

      እድት ነው እሚከደው​@@selmejons5098

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 Місяць тому +179

    የአብዱ ደረሳዉ ነዉ የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ❤❤

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 Місяць тому +67

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት አሏህ የረፍት እንጀራ ይሰጠን ያከሪም የረብ😢❤🎉

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 28 днів тому +3

    ወይኔ ፋሲካዬ በጣም ደስ ይላል እሰይፉጋ በመቅረብሽ ቲክቶክ ላይ ብዙም አልከታተልሽም ነበር❤❤❤❤

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju Місяць тому +71

    አብዱ ወሎ ቱብ ሴፉ ጋር ይቅረብልን❤❤የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን🎉

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Місяць тому +32

    አቶ ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር አለን ጀግናም ነን እዉሹየ እናመሰግናለን ስለገለጥሽን ሌላም ሰው ይቅረብህን 🎉❤

  • @Hawwiiadam1814
    @Hawwiiadam1814 Місяць тому +213

    ፍትህ ለአብዲ ወሎ ቱብ የሲማቺን የመዳም ቅመምን ብሎ ያወጣው እሱ ነው አባተ ፍትህ ለ Abdii wollo tube ሊክ አርጉሊኝ 😂😂

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w 29 днів тому +3

    ፋሲካዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ሴፍ እናመሰግናለን እኔም አንድ ቀን ሀገር ስገባ ባገኝክ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በጣም ልጅ ሁኜ አንተ ራዲዮ ላይ ስትሰራ አስራ አንድ ሰአት ላይሁሌ ከትምህርት ቤት ስመለስ የሙዚቃ ምርጫ ስታቀርብ እከታተልክ ነበር እንግሊዘኛ በመሀል ስታቀርብ ታናደኝ ነበር 😂ምክንያቱም ትርጉሙ ስለማይገባኝ እና ድግሞ ሴይፉ ምን አይነት ሰው ይሆን ብዬ አስብ ነበር ስለእውነት ጊዜ ተቀይሮ አረብ ሀገር ሂጆ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሚላት በአሲድ የተቃጠለችው እህታችንን ባቀረብክበት ሰአት ነው ያየሁክ ግምቴ ቀይ መሆንክን ትክክል ነበርኩ ግን መላጣ መሆንክን አላሰብኩም ብቻ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @alainfef176
    @alainfef176 Місяць тому +159

    ❤❤❤ሰይፉ. አብዲ. ደረሳውን. ጋብዝልን. ❤❤የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Місяць тому +2

      የለማ እሱ ምንም መንቀሳቀስ አቆመ ጠፋ በፊት ዩቱብ ነበር ማየው ቲክቶክ ጀመረ ዴ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому

      አለዩቱብ ላይ ​@@altubeti7567

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@@altubeti7567አሁንም ይቱብ ይሰራል አላ ግን ብዙም ፖስት አያዳርግም

    • @alainfef176
      @alainfef176 Місяць тому

      @@altubeti7567 አለ ይቱብ ላይ ውዴ. እደውም አሁን አዲሳባ ነው. ቢያቀርብልን እሱ ነበር. ጠቅለል አድርጎ የሚያብራራው. ስለቅመሞች

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Місяць тому +102

    አይ ሰይፍዬ የመዳም ቅመም አላለም ፋሲካ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🎉

  • @FikreTube---F
    @FikreTube---F Місяць тому +23

    ፋሲካን የማይወድ አለ እንዴ የማዳም ቅመሞች አርማ ናት 🥰
    ለማዳም ቅመሞች 👏👏👏👏

  • @ፋኖ22
    @ፋኖ22 Місяць тому +7

    አብዱ ወሎ ዩቱብ አቅርብልን የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን እሱ ነው😢😢😢❤❤❤ድምፃችን ይሰማ ሰይፉ ቁም ነገር ስራ አንዴ

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Місяць тому +54

    ውሽዬ እኛን ወክለሽ መናገርሽ ደስ ይላል ክበሪልኝ እኛማ ቢገጠምልን ቢዜምልን ሲያንሰን ነው የመዳም ቅመም በመሆኔ ብዙ ነገር አትርፌአለሁ አልሀምዱልላህ ብዙ ትምህርት የተማርኩበት የሰው ምንነት ያወኩበት ምርጥ የሞራል ትምህርት ቤት ስሙን ያወጣልን አብዲ ደረሳው የወሎ ልጅ ነው የሳዱላዎች ቃልአቀባይ ❤

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 Місяць тому +64

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰይፉ ያልተዘመረልህ የዘመኑ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ🙏

  • @AmeeenaMuhammmadameeenamuamuha
    @AmeeenaMuhammmadameeenamuamuha Місяць тому +86

    ሰይፍዬ አብድ ደረሳውን አቅርብልን. የመዳም ቅመሞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ሰይፍየ ክብርይገባሀል
    በነካእጅህ አብዲ ደረሳውንአቅርብልን

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Місяць тому +32

    የኔ የዋህ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሽ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል የኔ ጀግኖች❤👌💪💪💪

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube Місяць тому +50

    አዉ የቢሮ ነገር ይስተካከልልን😢 ወላሂ ዉሽዬ እዚ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ❤አልሀምዱሊላህ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Місяць тому +211

    እኛም ወግ ደረሰን ኤቢ ኤስ ላይ ቀረበን አልሐምዱሊላሕ ክብር ለኛ ለመዳሟች ቅመም❤❤ በየአለንበት ሰላም ያድርገን አሏህ አሚን

    • @media3953
      @media3953 Місяць тому +1

      ua-cam.com/video/4LBSOYl33Fc/v-deo.html

    • @BatyMamo
      @BatyMamo Місяць тому +1

      ለምለምኮ ቀረባ ነበረ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +1

      @@BatyMamoጥሩ ነው

    • @AminaAhmed-w6n
      @AminaAhmed-w6n Місяць тому +1

      አብዲ ሰዱለ ነዉ ሚለን

    • @rewinateklay4730
      @rewinateklay4730 Місяць тому +1

      Gen lemendenew rasachewn zek yemetadergut enante eko ke office serategna tebeltalachu, betam Akebrachwalhu!!!! Egzabher kef yadergachu!!!

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +1

    እራሳችን አይደለንም አብዲ ደረሳው ነው ያወጣልን እናመሰግናለን አብድ ደረሳው በዚህ አጋጣሚ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 Місяць тому +21

    ጎበዝ ሴቶች እኮ በጣም ጎበዞች ናችሁ ተስፋ እንዳት ቆርጡ እኔ ነዋርነቴ በደቡብ አፍሪካ ነው 2013/04 የመኪና አደጋ ደርሶብኝ አካል ጉዳተኛ ነኝ እና አንድት የዝምቧባዊት ነበር እና online ትምህርት ለመማር ጠየቀችኝ ጸባይ ስለነበራት እኔም እያበረታተዋት ነርስንጓን ተመራ ተመረቃ ዛሬ ላይ አሜሪካ ገብታ የተሻለ ህይወት እየኖረች ነው

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv Місяць тому

      @@tegegnmekengo444 ማሻ አላህ

  • @AlmazM-k9y
    @AlmazM-k9y Місяць тому +38

    የኛ ኩራት ሰይፉ እናመሰግናለን የምንወዳትን ተወካያችንን ስላቀረብክልን🙏🙏🙏

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b Місяць тому

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤🎉

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 Місяць тому +9

    ክብር ይገባናል የጀግኖች ጀግና ነን💪💚💛❤ ከትምህር ቤት ይልቅ ስደት ብዙ አስተምሮኛል👌

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh Місяць тому +1

    ክብር ለመዳም ቅመም ይፋ ይውጣ ጠፍተን ምንሠራ ልጆች ገንዘባችን እንደሚወሠድ እና መገላታት እንዳለ

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Місяць тому +28

    እውነት የስደተኞችን ሀሳብ ጥሩ ተናግረሻል ስንት የሚሰቃዪ እህቶች አሉ ክብር ለመዳም ቅመም❤❤

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q Місяць тому +115

    ፋሲካን አይቶ የመጣ እንደኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋሲከየ ስወድሽ የኔ የዋህ

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 Місяць тому +96

    Wooooooo fasikaa koo akkaa sii jaladhuu mee warii akkaa koo jalatanii like godhaa❤

    • @konjokonjo1217
      @konjokonjo1217 Місяць тому +3

      Dhugaa baye gamadee sefu birati dhiyachun ishe❤️❤️❤️❤️

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia Місяць тому

      ❤❤❤❤😅

    • @boontuu559
      @boontuu559 Місяць тому

      Bayy'ee jabduu initaalaa tii dhugaa❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Місяць тому +2

    የሰይፉን ፖስት በ ኮሜንት የምናሞቀዉ እኛ አይደለን እንዴ ሰይፍሻ ዉሽዬን fb ላይ በሚለቀቅ ቪዲዮ ነዉ የማያት የኔ የዋህ አቦ ይሳካልሽ❤❤❤ የማዳም ቅመሞች የሚባለው ስም አይመጥነንም እኛ ቅመም ሳንሆን ጀግና ነን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es Місяць тому +49

    አብዲ ደረሳው ነው የመዳም ቅመምን ያወጣልን ብታስተዋውቂው ደስ ይል ነበር ሆ😊

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +63

    ውሾዬ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

    • @HalaHala-xe7xh
      @HalaHala-xe7xh Місяць тому +1

      ኤርተራወች ሥወዳችሁ

    • @ועח
      @ועח Місяць тому +2

      @HalaHala-xe7xh እኛም እንወዳችሁ አለን ❤️❤️❤️🙏🇪🇷

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Місяць тому +137

    የስ የመዳም ቅመሞች መድረኩን እየመሩ ነው አብዱ ደረሳዉ የአንተ ስጦታ ነው ቅመሞች የሚለው ስማችን ላይክ ይገባዋል 😎👍

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому +2

      ተምሩኝ

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому +1

      የማዳም ቅመሞችዬዬዬ

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b Місяць тому +1

      ​@@Mekdes-jf4kcማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

    • @EthioLove19-h6b
      @EthioLove19-h6b Місяць тому +1

      ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 Місяць тому

    ❤❤❤ፋስጋ እንኳንም በሰላም ተቀላቀልሺ ደስስስስ ብሎኛል ስላይሁሺ እራሳችሁን የመዳም ቅመም ብላችሁ እራሳችሁን የሰየማችሁ እኛ የእግዚአብሔር ስጦታታዎች ቅመሞች ነን ❤❤❤ ትክክል አይደለም እምነት በሌላቸው ሰዋች ስም ስትሰጡ አዘንኩ

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery Місяць тому +40

    የኔ ድንቡሽቡሽ ያሰብሽው ስለተሳካልሽ በጣም ደስብሎኛል ከዚህም በላይ ደስተኛ እንድትሆኚ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saada-k5j
    @Saada-k5j Місяць тому +123

    አብዱ ወሎ ቱይብ ነው የመዳም ቅመም እሚለውን ስም ያወጣው ወላሂ

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ Місяць тому +46

    ይገርማል ፋሲካዬ እንደዚህ ደረጃ. መድረሶ በጣም ደስ ይላል❤

  • @ZenuMamo
    @ZenuMamo 7 днів тому +1

    Tebareki geta yasfasche.❤❤❤❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Місяць тому +21

    እግዚአብሔር ይሄን አይቶ ነው ነካ ድንገት የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመስገንንን❤❤❤

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy Місяць тому +50

    እር ሰይፍሻ ዋናው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ልጅ እዛው አድስ አበባ ነው አቅርብልን አብዲ ቲዮብን አቅርብልን ❤❤❤❤❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Місяць тому +192

    ደረሳው አብዲ ነው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደረሳው አብዲ ይቅርብልን የምትሉ ላይክ

  • @genet3442
    @genet3442 Місяць тому +2

    ያ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል ❤❤👌😊

  • @helutube9275
    @helutube9275 Місяць тому +18

    ድባይ ነፃነት ሰላሟ ሁሉ ነገር በጣም ነዉ የምወዳት ነጋዴ እንደመሆኔ ብዙ አገር ሂጄአለዉ እንደ ድባይ የምወደዉ የለም

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Місяць тому +28

    እውነት ፍሲካዬ እንኳን ለዚህ አበቀሻ ስማችንንም አስጠራሽ ❤❤❤የቢሮ ነገሮችን መናገርሽ ደስ ብሎኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Місяць тому +27

    ወይ ስይፍየ ግን ልዩ ሰው ነህ እውነት ለማስታረቅ ያለህ ደሥታ ዋውውው እግዚአብሔር ይጨምርልህ

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому

      ደምሪኝ እህትዬ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Місяць тому

    ፋስካዬ wowwww እንኩዋን ለአገርሽ አበቃሽ ሂዎት ብዙ ዉጣ ዉረድ አላት እንኩዋንም ሁሉም አለፈ ዛሬ ግን ተረት ሆኖ እግዚአብሔርን ማመስገኛና ለለላዎች ማስተማርያ ሆነሻል በጣም ተባረኪ ❤️

  • @tube3507
    @tube3507 Місяць тому +14

    ❤❤❤❤ፋሲዬ ቅመም በትክክል ጊዜ ጉልበት እድሜ ለጨረስን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል

  • @toybatoyba6507
    @toybatoyba6507 Місяць тому +10

    ለምን ግን የመዳም ቅመሞች ብሎ ያዋጣልንን አብዲ ደረሳዉን አጋብዙልንም ይጋበዝ የሚል ላይክ አብዲ ደረሳዉ እኖዳሀለን የኛ የመዳም ቅመሞች ብርታት

  • @toyba-o9u
    @toyba-o9u Місяць тому +89

    እኔ እያሳሰበኝ ያለዉ ነገር የሀብታሙ ነገር ሰይፊ ሀብታሙን አቅርብልን ፍትህ ለሚስኪኑ ልጂ😢

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Місяць тому +1

    ሰይፉ የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣል አብዲ ወሎ ነው እሱን አቅርብልን በፈጠረህ በልጆችህ እለምንሀለሁ ምርጥ ወድማችን ነውበቀጣይ ፕሮግራምህ እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuka9187
    @emuka9187 Місяць тому +49

    አብዲ ነው የማዳም ቅመም ያለን ይጠየቅልን አብዲ ሰይፍሻ

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe Місяць тому +35

    ውሽዬ ስለቢሮ የተናገርሽው ትክክል ነው የሚመለከተው አካል ይሹፈን

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 Місяць тому +39

    አይዞችሁ የማዳም ቅመሞች በርቱ ካሰብነው እደርሳለን እኛም ለክብር እንበቃለን እግዚአብሔር ተደገፉ 🙏😍

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Місяць тому +3

    ውሽዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ እዚ ደረጃ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube Місяць тому +29

    የኔ እናት ታሪክሽ አሳዘነኝ 😢😢

  • @asiku-e7z
    @asiku-e7z Місяць тому +21

    ዋዉ ሰይፉ ዛሬ ከልብ እናመሰግናለን እንኳን አቀረብክልን ❤ ደስ የምትል አዝናኝ እህታችን ናት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +8

    ተስፋ ቆርጨ አላውቅም በጣም ትልቅ ቦታ እደምደርስ አቀዋለሁ ጌታን አንድ ቀን ይሆናል ❤❤❤❤❤

  • @MikiManore
    @MikiManore Місяць тому +1

    ክብር ለ እህቶቻችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Halimah-py5wg
    @Halimah-py5wg Місяць тому +170

    አብዲ ወሎ ነው ያወጣልን

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن Місяць тому +1

      አወ.

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina Місяць тому +1

      ትክክል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n Місяць тому

      ትክክል አብዱ ወሎ ነው የመዳም ቅመሞች ብሎ በየቀኑ ዜና እናሰማለን እያለ ያወጣልን ይች ጋንድያ እኛ ነን ያወጣነው አላለችም እነሱ እነማናቸው

  • @chalanebirt
    @chalanebirt Місяць тому +30

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል❤❤❤❤

    • @abduseid88
      @abduseid88 Місяць тому

      ክብር ለናተ ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Місяць тому +23

    ❤❤❤የኔ ልዕልት ። ጥንካሬሽ ፅናትሽ እና የእምነት ጥግ ቅዱስ ገብርኤልን የምትወጂው ጥላ ከለላ ጋሻ ይሁንሽ❤❤❤❤

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Місяць тому

    What a story!!! How I love her!!! God bless u and let life be good to u!

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto Місяць тому +72

    ዉሽዬ የኔ ዉድ ስለ ቢሮ የተናገርሽዉ እዉነት ነዉ ያስተካክሉ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +88

    ገብረኤለን ❤ ስሙ ሲጣፍጥ መላኩ መልጃህ አይለየን

    • @EleniEleñ-n3l
      @EleniEleñ-n3l Місяць тому

      @@ጎዶልያስ-567 Amen

    • @SelamNigussie-yv8uy
      @SelamNigussie-yv8uy Місяць тому

      Amen

    • @TsegaworkMulachew
      @TsegaworkMulachew 27 днів тому

      አረ እባካችሁ እየሱስን ሳታዉቄ አትሙቱ
      ኦርጅናሉ እያለ በተላላክዉ አትስከሩ
      እየሱስ እየሱስ የምጣፍጥ ስም
      ዐሐይ እያለ በአምፖል አትሸወዱ

  • @kalkidan-jy7wc
    @kalkidan-jy7wc Місяць тому +14

    ሰይፉ ፋንታሁን ሰላም ነው ፋሲካ እውነቷና ለማደም ቅመም ድምጽ ሁኖና እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ወደ አገር ስገባ እንድትጋብዝኝ እፈልጋለሁ መልካም ሰው እንወድሃለን ሰይፍዬ የኔ መልካም ሴት ፋሲካዬ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Місяць тому +1

    አብዲ ወሎ የበረሀ ጀግናው ይቅረብልን አብዲ ደረሤው ሠይፉ ላይ ይቅረብልን የሥማችን አባት ❤❤❤❤😍😍😍