No still now the race of Abraham is including all 12 tribes of Israel , it's not in the way you're saying bro, do you what, in Bible about history of Israel , They are anytime God's presence denial people
@@lokeyzlokylokinei6393 So you think the true Israelites are the one sitting on Israel state and parliament which is all White's , blonde and blue eyes ? Which hates Black people?
ወይኔ ያሬድ ከ፳ ዓመት በኋላ አየሁህ። በስመአብ ልጅ እያለሁ አንተ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪ እያለህ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ስታስተምረን በጣም ጎበዝ ነበርህ። ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
ዋው የሚገርም ልብ ሰንጥቆ የሚገባ አምሮን በሐይል የሚስብ ገለፃ እናመሠግናለን❤❤❤❤
💚💛❤ሐይል የጌታነው ነገም ዛሬ ክብር ምሥጋና ለፈጠረን ጌታ
እግዚአቢሔር እንደገለፀልህ ለኛም ይግለፅልን መ/ር ያሬድ እግዚአቢሔር ይባርክህ
ብውነት ጥፍጥ ያለ ውይይት ነው ያደርጋችሁት እንቁ የኢትዮጵያ ስጦታችን እንድናንተ ያሉትን ይብዛልን 😘 እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏
Tehadeso bayehon teru memehere neber
አቤት ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ.ፈጣሪ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዝህ ክፉ ዘመን ፀልዩ
አቤት አላለፅ አጂኢብ ነው በርቱልን የሳድስ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።
ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ ። "መምህር ተስፋዬም" በሚገርም ሁኔታ ስለጎግ ማጉግ አስተምሯል።ሳድሶች በርቱልን 👏👏👏
ዋው ምን አይነት ጀግና ሰው ድንቅ መምህር ነው ያቀረባችሁልን??!!! ሲናገር የሚያፈዝ፣ ሲያስረዳ እንደሚጠጣ ንፁህ ውሃ በአንጀት የሚገባ!!! ወንድሜ ያሬድ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 እባካችሁን ብትችሉ ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ሰማይ እና ምደር ያልፋሉ ቃሌ. አያልፍም.. እንዳለው ነው የእኛ ጌታ ይሃይልኞችን ክንድ ያደቃል ብጣም አሪፍ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይስጥለን ያሬድ ዮሐንስ እናምስናለን ፅጋውን ያብዛልህ
በነገራችን ላይ ትክክለኛዋ እስራኤል ኢትዮጵያ ነች
Zem blhe atezebarke esrael yeabrham zerhoche nachew Ethiopia kush ezb new endewm esraelen kemiwegute andua neche
ክክክክ ክክክክክ ክክክክ ኢትዮጵያ ምድረ ኩሽ ናት ትክክለኛ ስምዋ ኤሬጽ ኩሽ ትባላለች ወይም የኩሽ ምድር ። ኩሽ ደሞ እጁን ወደ እግዚአብሔር የቀሰረ የባቢሎን ግንብ የስራ ነው ። ክክክክክክ ።
ይህንን ሰው ጥሩ ጥሩ ነገር እንዳየሁበት ሁሉ በአንፃሩ ደግሞ ሊናገረው ያልፈለገውና ሆን ብሎ የዘለላቸውን ነገር ልንገራችሁ ጋዜጠኛዋ ስለ ሩሲያ መንፈሳዊነት እስኪ ንገረን ስትለው ሆን ብሎ ጥያቄዋን ዘሎት ስለ እስራኤል ስለ ራሺያ የወደፊት ውጊያና ስለምትወረው ነገር በማውራት ይዘለዋል ምክንያቱም ሩሲያኖች ዛሬ ለዓለም በግልፅ እየተናገሩ ያሉት እኛ እየተዋጋን ያለነው ከጮለማው ሀይሎች ወይም ሀይማኖታችንና የቤተሰብን እሴትን ሊያፈራርሱ ቆርጠው ከተነሱት ጋር ነው ብለው መናገራቸውን እያወቀ ሊያወራ አልፈለገም ለምን ሩሶች ለሀይማኖታቸው ሟቾች ናቸው ሩሶች 85% ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ስለዚህ ነገር ይሄ ሰው ማውራት አልፈለገም ለምን? እሱ ፔንጤ ስለሆነ ለሩሲያ ሽፋን መስጠት ስላልፈለገ ነው? እንደኔ አዎ ምክንያቱም ሩሲያ ግብረ ሰዶማዊነትን አልፈቅድም ሰይጣናዊነትን አልፈቅድም እያለች ለዓለሙ ሁሉ እየነገረች እየሰማን ይሄ ሰው እውቅና ሊሰጥ አልፈለገም በአጠቃላይ ፈረንጆቹ ባለስልጣናቶቻቸው በግልፅ ሩሲያ ሀይማኖታዊና ባህላዊ እሴት ያላት ሀገር ስለሆነች መጥፋት አለባት ብለው በሴናተሮቻቸው ብኩል ሲናገሩ እየሰማ የሄ ሰው ግን ይህንን የሩሲያውያኖችን ውጊያ ለሀይማኖታቸው መሆኑን ሊነግረን አልፈለገም ስለዚህ ከቻልክ ገለልተኛና ሙሉ ሀሳብ አቅርብ አታዳላ ጋዜጠኛዋ የጠየቀችህን ነገር በቀጥታ ከመመለስ ይልቅ አስቀይሰህ ስለ እስራኤል ታወራለህ እውነቱን ተናገር ሩሶች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው ለእምነታቸው ሟቾች ናቸው ከመሪያቸው እስከ ተራው ህዝብ ይህንን እውነት ደፍረህ ተናገር አድበስብሰህ ለማለፍ ያደረከው ሙከራ አልተሳካም
እኔ የገረመኝ ግን እንደምትለው ከሆነኮ ሩስያ ኦርቶደክስ ሆና ስለ ሃይማኖታ ከሆነች ምትዋጋው ምትሞተው በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ጎግ ና ማጎግ ደግሞ እነሱ ከሆኑ በ ህዝቄል 38_39 ኣንብቦው እና ከእስራኤል ጋ ጦርነት የጀመሩ ቀን ጀምሮ እግዚኣብሄር በእስራኤል ፈንታ ወይ ጎን ሆኖ በ እስራኤል ተራራዎች እነሩስያ ና ከሱ ሚተባበሩት ሁሉ ድራሽ እንደሚኣጠፋ ራሱ ጌታ እደሚዋጋቸው የተወሰኑ ለምልክት ወደ ሃገራቸው እንደሚመለሱ ነው የተጻፈው ስለዚ ዋናው ጥያቄይ ምንድነው እግዚኣብሄር እንደቃሉ ከህዝቡ እስራኤል ከሆነ ኦርቶደክስዋ ሩስያ የማን ሃይማኖት ይዛ ነው ምትዋጋው ምክንያቱ መጻፍ ቅዱስ የእስራኤል ሰላም ፈልጉ ተመኙ ብለዋል እና ስለዚ እኔም ምፈራኣውው ሁሌ ሰዎች በዚ ዘመን ሳይታወቃቸው ሃይማኖት እያሉ ከራሱ ከእግዚኣብሄር እንዳይዋጉ ነው ያው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ራሱን ይግለጥልን
መምህር ያሬድ መምህሬ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ስላየውህ ደስ ብሎኛል ።
ትውልዳችን ያለንበትን ጊዜ አልተረዳንም እንጂ አባቶቻችን ነግረውናል ማዳመጥ ማስተዋል አልቻልም የአለም ፍፃሜ ላይ ነን ንስሐ ገብተን መኖር ነው ያለብን ለመምህራችን ምስጋና ይገባል
ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይባርክህ በፈጣሪ ያለኝ አምነት ይበልጥ እንዲጨምር አድርጎኛል ሳድሶች ይህን ፈጣሪ የባረከው መምህር ስለጋበዛችሁልን ፈጣሪ የባርካችሁ
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ስለሁሉም እግዛብሄር ይርዳን አሜን
የሽመልስ የብዲሳን የጦር ትምክት እግዚአብሔር ያዋድርልን የባቶችን እንደታነሽ ጎደኛው እያዘዘ የሚያስጨንቅ በዘረኝነት ልቦናው የደነደነ ከንቱ ሰው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው ኦርቶዶክስን በዘር ለመመደብ የተዘጋጀው ውድቀቱን ያመጣል
ዋው እዴት እደሚጣፍጥ ደስ የሚል መረዳት ያለው ሰው ነው ኦ መምህር ያሬድ ተባርከሀል
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን እባካችሁ በክፍል ሁለት ይህንን መምህር አምጡልን ❤
የአባቶቻችን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
ጥሩ ምልከታ ነው፡፡ ነገርግን በግሌ ያለኝ ምልከታ ከዚህ ለየት ይላል፡፡ እንደውም የጋዜጠኛዋን ጥያቄና ምልከታ በጣም ወድጄዋለሁ እደግፈዋለሁ፡፡ እስራኤል በአሁኑ ሰዓት ክርስቶስን የማይቀበሉ እንዲሁም ሃሳዊውን መሲህ ለማንገስ በዝግጅት ላይ ያሉ ከፈጣሪ ትዕዛዝ በእጅጉ ፈቀቅ ያሉ ህዝቦች ናቸው፡፡ በተቃራኒው ሩሲያ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ስትሆን ግብረ ሰዶማውያንና ሰይጣን አምላኪዎችን በእጅጉ የምትቃወም ሀገር ናት፡፡ የጎግ ማጎግ ጦርነት በመጽሐፍ ቅዱስ የተቀመጠው ያለምክንያት አደለም፡፡ በውስጡ መንፈሳዊ አንድምታ ስላለው ነው፡፡ ጦርነቱም የሚሆነው በርግጠኝነት መንፈሳዊ ነው፡፡ አገልጋዩ ያየበት እይታ በተገላቢጦሽ ነው ባይ ነኝ፡፡ በሩስያና በዩክሬን(ምዕራባውያን) መካከል ያለው ጦርነት መንፈሳዊ ነው፡፡ ይህም ማስረጃ የሚሆነው አሜሪካ ዩክሬንን በምትረዳበት ጊዜ የተናገረቺውን ማስታወስ እንችላለን፡፡ በግልፅ በይፋ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖትን እናጠፋለን ስትል መዛቷን ያስታወሰ እውነቱ ግልፅ ይልለታል፡፡
የግዚኣብሄር ቃል ኣለማወቅ እሄ ነው ሚኣመጣው ኢትዮጵያ (ኩሽ) ይተባበራል ሲል እኮ ኡነቱ ነው ኣንተስ እየተባበርክ ኣደለም መጻፍ ቅዱስ ኣንብብ ሩስያ ና ኣምስት ሃገራት ከሩስያ ሚተባበሩት ሁሉም እግዚኣብሄር ራሱ በ እስራኤል ተራራዎች ከእስራኤል ወገን ሆኖ ይዋጋቸዋል ጥቂት ለምልክት ወደሃገራቸው ይመለሳሉ እኛ የ እግዚኣብሄር ቃል የምናቅ ሰው ሁሉ ግን ከእስራኤል ወገን እንቆማል የእስራኤል ሰላም እንመኛለን እስራኤል የነካ ብሌን ኣይኔ እንደነካ እንዳለ እንካን ኣናቅም እስራኤል በክርስቶስ ኣለማመናቸው ለኛ ለኣህዛብ መዳን ሆኖልናል እነሱም ከ ሃሰተኛ መሲህ ቦሃላ ወደ ኡነተኛ እየሱስ ሲመለሱ ምድር ሚኣንቀጠቅጡ የክርስቶስ ምስክሮች ይሆናሉ በ ሰባት ኣመት የመከራ ግዜ እዛም ግዜ ጸረ ክርስቶስ ሆኖ ሚጸኑት ግን እነ ሩስያ ናቸው ግን ባይብል ለሂወት ኣንብበው አና ጌታ ራሱ ይገልጥላሃል ወንድሜ/አህቴ
ጌታ አገራችንን ይጠብቅ
ዋውውው እዴት ደስ ይላል አገላለፁ ግን መምህር ተስፋዩ አስተምሮናል እድሜ ይስጣቹህ መምህር ይልማን ሰላም በሉልኝ❤❤❤❤❤
ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው ሁላችንም እንድንቀቃ ያስፈልጋል !
አገልጋይ ያረድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ደስ ስትሉ ቁምነገር ነው የምትነጋገሩት
ለመምህሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሲያሰተምር ደስይላል አይጠገብም።
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
እጅግ በጣም ግሩም ውይይት ነው ።
በጣም በጣም እናመሰግናለን ።በርቱ።
በጣም ገራም አገላለጥ ነው ተባረኩ ❤
መልካም ነገር ሰማው እግዚአብሔር ይመስገን።
ውስጤ ላይ ያለ ጥያቄ ነበር።
በተጨማሪ መስማት የምፈልገው ስለ ሰለሞን ቤተመቅደስ እና አንባቢው ያስተውል.....
እስቲ ሰለዩክሬን ይቆይና እቤት በአናቱ የሚፈርሰበት ጥይት ለተመደበለት ወገን ጩው መጀመሪያ
ትክክል። እስራኤል እስራኤል ይላል። እስራሎቹ ዋናው ሴጣኖች እና ዋናው የኦርቶዶክስ ጠላቶች ናቸው።
መምህር እረጅም እድሜ ይስጡ ህ ለኢትዮጵያም ፈጣራሪ ይድረስላት
እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ተባረኩ
እግዛብህር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቦ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ኢትዮጵያ እስራኤልን ትወጋለች። ትክክል። ያሳዝናል።
በዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን ጦረኞችን እስራኤልን ለመውጋት ለጎግ ማጎግ ታዋጣለች ሲል የአሁኗን ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም። በዋናነት ኤርትራን ጅቡቲን የመንንና ሶማሊያን ይጨምራል። ከነዚህ አገራት የሚውጣጡ ሙስሊም ወዶ ዘማቾች ናቸው። ጦርነቱ በዋናነት ከቱርክ እና ሙስሊም አገራት ጋር ነው።
እስራኤልን ለመውጋት ኢትዮጵያ ወይም ኩሽ ራሻ እና ጀርመን እንዲሁም የአረብ ሃገሮች ወደ እየሩሳሌም ይመጣሉ ግን ሁሉ ይሞታሉ በአንድ ለሊት ።
ክብር ለ እግዚአብሔር
Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር❤❤❤
ዋው ተባረኩ
ብዙ ብታወራው ገና ሚናገረው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ይሄ ሰው ደግማቹ ብታቀርቡት ጥሩ ነው
ሥለሁሉም ነገር ጌታ ክርሥቶሥ እየሡሥ ክብሩን ይውሠድ።
Des yemil ginizabe new Tebarek Memihir!! Ewinet new Egziabher Amlak yaregagan!!!
እግዚአብሄርይመስገንለዚያደረሰን❤❤❤
ድንቅ ገለፃ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድንቅ አገላለፅ
አብይ ይልማ መምህራቺን ቡዙ ነገሮቺን ተማርኩ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ኣሜን ዕውቀትና መስተዋል ብርሃን ነው ብርሃናቹ እየበራ ይንበር ኣሜን
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን ይኸው የተፈራው ደረሰ አድነን ማረን🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ግሩም ነው ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይታደገን
ትንብቱም ይፈፀማል ነገር ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ዝንቦች ብሰበሰቡ አቅም የላቸውም
ግሩም ትንታኔ።
😒😒ራሽን እንዳትነካብኝ 😒😒ራሽን አምላክ 🤲🤲ልክ እንደ ኢትዮጵያ ይጠብቃት
🤣ክክክክክቅ የተጻፈው አይቀርም
ስለ ዓለም ማዉራትህ መልካም ነው ። ነገርግን የምትተቸዉ ስለ አንድ የቤተሠብ የህይወት ታሪክ ብቻ ነዉ ። የአብርሃምን የዘር ታሪክ በብዛት የተፃፈና ተነባቢ ሰለሆነ ነው ። ችግሩ የአንተ ትንታኔ ጥልቀትም ብቃትም የለውም የለህምም ውስን ነው ። ትመህርት ተማር እፍረትም ይኑርህ። ታሪኩና ጽሑፉ በመጽሐፍነት ተጽፎ በብዛትና በነጻ ሰለሚታደል ነው ። የቅኝ ገዢዎች አገራት መጽሐፉን በመሣሪያነት ተጠቅመዉበታል። ለመንደርደሪያ የመጽሐፍ ወቅዱስ ምዕራፋት የተመረጡ ተራኮች ናቸው ። የአብርሃም ዘር ብቻ አልነበረም። በዘመኑ ብዙዎች የሰው ዘሮች ነበሩ ። ቅንጹል ታሪክ ነው ሰዉየዉ መልካሙን።
ምርጥ ግንዛቤ ሠጠሀን ደግሞም ይረጋጋል ።
Igziabher yestlan ❤❤❤
አንደኛ ነው ግን ሲያሰረዳ በሰመአብ ልብ አርሰ ነው እግዛብሄረወ ጥበብን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
ጎግ አሜሪካ ነች አምላክ እራሺያን ያስነሳው ጎግን ለመምታት ነው በትእግስት አስተውል አገራችንን ሁሉ ለዚ ያበቃች አሜሪካ ነች !!!
ጴንጤም ከኢትዮጵያ ምድር እንደሚጠፋ እንወቅ
Abiy media❤
Amazing Glory to Lord Jesus
God bless you
ማግ እና ጎግ ማለት የክርስቶስ ተቃዋሚ የሰይጣን ልጆች ሁሉ ናቸው ጌታ በአርማጌዲዮን ጦርነት በአፉ እስጥንፋስ ያጠፋቸዋል።
የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኽን እናመስግናለን። እኔ ያልገባኝ እነሱ ክርስቶስን የካዱ የሰቀሉ ናቸው እንዴት ነው በመጨረሻ የሚለምኑትና የሚሰማቸውስ? አልገባኝ
ምርጥ ትንታኔ ነበር በዛ ላይ አጠረብን ቀጣይ ክፍል የለውም ❓
የእግዚአብሔር አዲስ ኪዳን ለአይሁዶች ነው ለክርስቲያኖች ?
የአማራ አርበኛ ፋኖ ከራሺያ ጎን በመሆን እንደሚዋጋ ጥርጥር የለኝም !!!!!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች አንተ🙏🙏🙏
የተኛዋ ኢትዮጰያ ነዉ እግዚአብሔር የሚጠብቀው የድሮ የተተነበየዉ ኢትዮጵያ የሚለው ትንቢት እኮ ለኛዋ ኢትዮጵያ አይደለም የአሁንዋ ኢትዮጵያ እኮ ስሟ ተቀይሮ እንጂ ትንቢቱ ሲተነብይ በዛን ዘመን ሀበሻ ነበር መጠሪያው ኢትዮጵያ ደሞ በሱዳን የሚኖር ጥቁር ህዝቦች ለመግለጽ የወጣ ስም ነበር በዛ ዘመን ሰለዚ በመፃፍ ቁድስ ከተገለጸው ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከአሁንዋ ኢትዮጵያ ጋ ምንም አያገናኘዉም።
የገላለፁ ለመስማት ይጋብዛል
nice explaination
It's just he's opinion not fact🤔🤔🤔 .
በጠቅላይ ም እናመሰግናለን ያሬድ ሚዲያ ካለው ንገሪን
ኢትዮጵያ ከጎግ ማንጎግ ትዋጋለች የሚል ትንቢት የለም ዝም ብሎ ስሜቱን ነው የሚናገረው ኢትዮጵያም እስራኤልን ትወጋለች
በምድራችን ላይ ያለን ሰላም እያደፈረሰች ያለች ብቸኛ አገር አሜሪካ ነች !!!
አመንክም አላመንክም ፑቲን የእግዚአብሄር እጅ ነው። በዚ ዘመን ለገብረሶዶማዊያን ለትራንስጄንደሮች እና ለጨካኞች ለኮሎኒያሊስቶች ዋጋቸውን ይሰጣቸዋልልል።
“””””””የአለም መሪዎች ስልጣን የሚያገኙት ለሴጣን ወድቀዉ ሰግደዉ ነዉ።”””””””””ስለዚህ አቢይ ለሴጣን ወድቆ ሰግዶ ነዉ መሪ የሆነዉ “””””””””
የማቴዎስ ወንጌል 04 :1 ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 8 ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፡-
9 ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ፡ አለው
አይተሀል
ይሄ ልጅ ምንድን ነው እሚዘባርቀው??? ኸረ በህግ
ፕሮቴስታንስ ሆኖ ሲያበቃ
ስለ ትንቢትም ሆነ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ የመናገር ፈቃድም እውቀትም አቅምም የለውም
ምክንያቱም እርሱ እራሱ የትንቢት መፈፀሚያ ነውና!
እራሻን ጎግ ማንጉግ ማለት ትንሽ እይከብድብ የዚህን ሰው አሳብ የሚሞግት ሌላ ሰው አቅርቡልን እባካቹ
እስራኤል የሀሳኢው ኢየሱስ ሀገር ነች እኮ ክርስትና በአደባባይ እንዳይሰበክ የከለከለች አይሁድና ክርስትና ይለያያል ጎበዝ ምንድነው ምዘባርቀው
እየሱስ ዲቃላ ትምህርቱም ወንጀል ነበር ሰቅለነዋል ክክክክክክ
ዋው ሴጣን ኮመ
ንት ፃፈልኝ ? ይገርማል
እየሱስ እና ሰይጣን ምንም ልዩነት የላቸውም ክክክክ ሁለቱም ከንቱ ፍጥረት ናቸው ክክክክክክ
እዉነት ነዉ ነገርግን አሜሪካላይስ ጌታ ፍርዱን አይሰጥም?
Legend
💕🙏💕🙏💕🙏💕
አውነት የተሳሳተ እውቀት ከመሃይምነት የበለጠ አደገኛ ነው ።መፅሀፍቅዱስን ነው የጠቀሰው ፣በክርስቶስ መወለድ የማያምኑት ማናቸው ?አይሁዳውያን ወይስ ራሽያ?1ኛው ፀረ ክርስትና ግብረሰዶማዊነትን በህግ በቤተእምነት የፈቀደው አሜሪካን ወይስ ሩስያ ????ልጆች ሲወለዱ ሳይሆን ካደጉ በኋላ ነው ፆታቸዉ የሚወሰነው የሚል ሴጣናዊ አስተሳሰብ ያለው ማነው ።ገሀነም ካስገባም ሩስያን ደግፌ ልግባ።።።።
የጌታ ቃልስ ምን ኣለ ኢትዮጵያ ሩስያ ትደግፋለች እኮነው ያለው ጋሃንም መግባት ና የእግዚኣብሄር ቃል ማጥንጥ ግን ያንተ ምርቻ ይሆናል❤
እሔ የምራቡ አለም ሰለባ የሆነ ሰዉ የማዉራት እንጂ የማስተዋል ነገር አይታይበትም
Be denek agelaletse
ወንድማችን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነው። ብዙ እውነቶችን ክዷቸዋል!!
እንኳን ጌታ ረዳው
ጥያቄ ኣለኝ ?እነዚህ ህዝቦች የእዝጊኣብሔር ልጅ የሆኖው ጌታችን እና መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የካዱ እስከ ኣሁን ድረስ ስሙን እና እርሱን የሚከተሉንን ክርስቲያኖች የሚገድሉ የሚያጠሁ የሚያሳድዱ ህዝብ ናቸው ።ርሱያዎች ደግሞ በኣንድ ልጁ በእዝጊኣብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶንን የሚያምኒ ህዝብ ናቸው ።ታድያ እንዴት ነው ፈጣሪ ስማቸው ጎግ ማጎግ ቢሆኑም እርሱን የሚያምኑ የሚያጠፋ ? ጥያቄን መልስሉኝ ።
እየሱስ ክርስቶስ ተራ ኩታራ እና ዲቃላ ነው ክክክክ ኢትዮጵያ ከራሻ ጋር ሆና እስራኤልን ልትወጋ ስትመጣ የእስራኤል አምላክ ከራሻ እና ከአረብ ወታደሮች ጋር በአንድ ለሊት አመድ ሲያረጋቸው ያኔ የእስራኤል አምላክ ማለት ማንደሆነ ታቃለች እየሱስ እኮ ከሞተ ሁለት ሺ ዘመናት አለፉ ክክክ ክክክክ
May God bless you so much ❤❤❤😅😅😅
ምን አይነት ትንታኔ ነው?? ኸረ በህግ....
Israel at this time is NOT the Abrahmic israel that we are thinking they are most Jewish who is against the chiristian world .
No still now the race of Abraham is including all 12 tribes of Israel , it's not in the way you're saying bro, do you what, in Bible about history of Israel , They are anytime God's presence denial people
@@lokeyzlokylokinei6393 So you think the true Israelites are the one sitting on Israel state and parliament which is all White's , blonde and blue eyes ? Which hates Black people?
ይገርማል መምህሩ የመግለጽ አቅሙ ትልቅ ነው በዚህ ርዕስ የኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ምን እንደሚል መምህር ጋብዛችሁ ብታሰሙን።
ምን ማለት ነው? የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስ የተለየ ነው?
@@ketzergaw2593 we aren't talking westernized people
የመምህር ሮዳስን ፔጅ እይ
ወንድሜ ዘመኑን የዋጁ ትምህርቶች live የመምህር ተስፋዬ ዩቱብ ላይ አለልህ በደንብ ነው ያስተማረው በመጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ነው ያስተማረው
ክክክክክ
አይ መንጋ
ሩሲያ (ራሺያ) ከዩክሬን ጋር የከፈተችው ጦርነት ኢኮኖሚያዊ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታዊ ጭምርም ነው ። እንዲያውም በይበልጥ የጦርነቱ ዋናው መነሻው ምክኒያት ሃይማኖት ነው ።
ዩክሬን ከሩሲያ የተገነጠለች ሀገር ናት ።
ምዕራባዊያኑ እንዲሁም አሜሪካን ሌሎችም አሕዛብና መናፍቃን ወሀቢና ጀሀዲዝም በሙሉ የሩሲያ ጠላቶች ናቸው ። ዩክሬን ከሩሲያ እንድትገነጠል ምክኒያት የሆኑትም ምዕራባዊያኑና አሜሪካኖች ናቸው ።
፩ኛ ሃይማኖት ነው ምክኒያቱም ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ስለሆነችና የምዕራባዊያኑንና የአሜሪካኑን አዲሱን የዓለም ሥርዓት የኢሉሚናቲ በ666
( the new world order ) ስለማታምን ስላልተቀበለች የሳጥናኤል ጎል ስላልሆነች ነው ።
ሌላው የጎግ ማጎግ ጦርነት ሩሲያ ከአሜሪካንና ከምዕራባዊያኑ ከእስራኤል ጋር የምታደርገው ጦርነት ነው ። ይህ ጦርነት በትንቢተ ሕዝቅኤል ተገልፆል ሃይማኖትን መነሻ ያደርጋል ። ጎግ ማን ነው ማጎግ ማነው የሚለውን መለየት ግን ያስፈልጋል !!!
ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፱ ከቁጥር ፩ እስከ ፪፱ ሌላው የበለጠ እንዲገባን ሰማኒያ አሐዱን መናፍቃኖች ቆርጠው ያልጣሉትን ያልተመረዘውን መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ነው በትንቢተ ሕዝቅኤል ላይ የተገለፀው ጎግ ማን ነው !? ማጎግ ማን ነው !?? የብሉያትና ሐዲሳት መምህራን ሊቃውንተ ቅድስት ቤተክርስቲያንን መጠየቅ ያስፈልጋል!!!
የዚህን ጉዳይ መልስ ካገኘሽ (ስለ ጉግ ) እባክሽን share አድርጊን አሁን ሁሉም ነገር እየለየ ነው አመሰግናለሁ 🙏
🙏🙌
በእዝጊኣብሔር እና በልጁ ያላመኑ ኣይሁዶች ሊያጠፋቸው ነው እዝጊኣብሔር ራሽያን እያነሳ ያለው ።