አነጋጋሪው የእነ ሀሊማ ጉዳይ | 20 ዓመት በአንድ ቤት ውስጥ እንዴት? | ከጀርባ ያለው ምስጢር ሲገለጥ | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

КОМЕНТАРІ • 180

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Місяць тому +27

    ምን አግብቶአቹነው ምትቀባጥሩት ነገሩ ሚስቱን ትቶ ሰራአተኛውጋር የሚተኛአወንድበሞላበት ይሔን ማመን ይከብድሐል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Місяць тому

      Lidjunim eyedefere habesha are hypocrisy is on another level

  • @FasiEthio
    @FasiEthio Місяць тому +12

    እና ሴት በተገኘችበት ትደፈር የሚል አስተሳሰብ አራማጆች ናችሁ ማለት ነው? እንዴት እንዴት ስትሉ እናንት ራሳችሁ እንዴት ማልታችሁ ነው??? ባዶ ቤት ሴት ካገኛችሁ ትደፍራላችሁ ማለት ነው??

  • @sandraabraham3828
    @sandraabraham3828 Місяць тому +18

    እውነት በጣም ታሳፍራላችሁ ከመፍረዳችሁ በፊት ብዙ አንብቡ ጠይቁ በውጩ አለም ሩሜት ሁነህ እረጅም አመት ይኖራል !!!!! ቃላትን መሰንጠቅ አዋቂነት አይደለም አሜተኞች😢 😢ሰታሰጠሉ

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Місяць тому

      Denezoche.

    • @user-lo1xy2bm3i
      @user-lo1xy2bm3i Місяць тому

      ውጭ ያልሽው ሴት ከሴት ነው ? ወንድ ከወንድ? እንጂ መቼም ሴት ከወንድ ጋር ሩሜት ሆኜ ምንም ነገር ሳይፈጠር እንኖራለን ከሆነ ሃሳብሽ አትቀልጂ ማንን ነው የምታሞኚው ሰው ባያያይ አምላክ ያያል ተይ

  • @user-wc8zr3hb8d
    @user-wc8zr3hb8d Місяць тому +64

    ቡናውን ብታፈሉ ደግሞ ምርጥ ቡጨቃ ነው ሀሜተኞች ቱልቱላ ሁላ ምን አገባቹ

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Місяць тому +31

    እኔ ለናንተ አፈርኩኝ እውነትም ትንሽ እውቀት አደጋ ነው ምንድን ነው እንደዚህ ለፍርድ መቾኮል እነሱ እንደሆነ የተናገሩትን ተናግረዋል ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 Місяць тому

      እነሱ ኖሩት ለሌሎች ግን ይቻላል እንደዚ እንኑር የሚባል adia እንዳይመጣ ነው ስለዚ ማፈር አይጠበቅባቹም ማይሆን ነገር ነው

  • @yohan7782
    @yohan7782 Місяць тому +8

    Report አድርገን እንዚህን አሮጊቶች እናዘጋ subscriber እንዳታረጉ ካረጋችሁም አጥፉ

  • @user-fu6tr3fz3v
    @user-fu6tr3fz3v Місяць тому +15

    ምን አገባቹ መብታቸው ነው ያልበላቹትን አትከኩ

  • @emu3288
    @emu3288 Місяць тому +22

    ከዚህ ውይይት ያየሁት ስሜታችንን መግዛት ምን ያህል እንደ ከበደን እና ራሳቸውን መግዛት የቻሉ ሰዎች ትክክል እንዳልሆኑ መታየታቸውን ነው።
    የሰው ልጅ እኮ እንሰሳ አይደለም ። ተቃራኒ ጾታ ስላየ ብቻ በስሜት የሚሸነፍ

    • @bethelhemsisay690
      @bethelhemsisay690 Місяць тому

      Thank you

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 Місяць тому

      😂😂😂 ለያውም በዚ ጊዜ አትቀልዱ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Місяць тому +1

      @@melatasefa5991 በዚህ ጊዜ አንቺ እንሰሳ ነሽ?😎

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 Місяць тому

      @@milahagos2807 😂 lol በየትኛው ሚዛን አይደፍም

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 Місяць тому

      @@milahagos2807 ወንድሜ በሁን ጊዜ ሰዎች ሰው ነን ብለው ከሚያስቡበት መንገድ እንሰሳቶች የተሻሉ ናቸው...

  • @justrelax7470
    @justrelax7470 Місяць тому +15

    Wow! "መወለድ ቋንቋ ነው " የሚባለውን ረሳቹሁትስ ምነው? ሰው የሚያስበው በብልቱ አይደለም! በጭንቅላቱ እንጂ! አሳፋሪ ናችሁ በጣም🙄

    • @meseretarega2899
      @meseretarega2899 Місяць тому

      እረ ሰውየው ብልት የለውም 😂😂 ጭንቅላት ብቻ ነው

    • @pecae9141
      @pecae9141 Місяць тому

      በትክክል ❤️

  • @user-gr5sm6lm1w
    @user-gr5sm6lm1w Місяць тому +7

    ሀሌታዋች በጣም አሪፍ ሚዲያ ናቹ እባካቹ ካላቹበት ክላስ አትውረዱ የማይረባ ወሬ አትለቃቅሙ

  • @user-ez8gd8zx6x
    @user-ez8gd8zx6x Місяць тому +11

    Wow ምን ነካችሁ ምን ትቀባጥራላችሁ መብቱ ነው አለማየሁ የፈለገውን lifestyle መኖር። ግለሰብ ላይ ትኩረት አታድርጉ

    • @hussenadem4307
      @hussenadem4307 Місяць тому

      Men malet alemayew yhun hagerayew ayagebanem egna Ethiopiawtanoch kuru bahel endeehum tehufeet yalen lualawee hager hezboch nen slezeeh yhe alemayew yemeebal dedeb mehaym egna Ethiopiawtanoch lay yezeqete zeqach yeqosheshe hasab mechan aychelem Ethiopia lezelalem tenoralech Ethiopia lay yeqosheshe rasachewn endeset yemeeqotru qoshasha wendoch allah yatefachewal egna wetatoch yemanenem zeqach anqebelem Embee leahere Ethiopiaye lezelalem nuree

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news Місяць тому +11

    ተረጋጉ። ሚዲያ ከመቅረባቸው በፊት ታሪካቸውን ሰምቻለሁ። ስለዚህ ደራሲው የተሳካለት ሰው ነው። ተውትትትትት

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Місяць тому +11

    ፐፐፐፐ ትንታኔ ወይ!አውቃችሁ ሙታችሁዋል። እንደናንተ አይነቱ ልጁንም ይደፉራል።።ቆቆሻ ሁሉ።ደግሞ አብረው እየኖሩ አልባለጉም ኖርማል ይደለም??😂😂😂አህዮች ደደቦች እንደወንድም እህት የሚተያዮ ሠወችን ሤክስ ማረግ አለባችሁ ጉድድድ ።እናንተ እህቶቻችሁንም አትምሩም😢

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Місяць тому +16

    ምን አገባችሁ ስራ ፈቶች

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +5

    ነጠላ እየቋጫቹ ብታውሩ ደሞ ሙሉ ይሆን ነበር ፣ ቡናም

  • @firstname9871
    @firstname9871 Місяць тому +8

    ከሰዎቹ ጠብ አለባቹ እንዴ ምንው ? ወይስ የምትሰሩት ፕሮግራም አጣቹ? ከዚህ ቻናል የማይጠበቅ አሳፍሪ ፕሮግራም!!

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Місяць тому +5

    ወንዶች ሆነው ስራ ፈተው ቁጭ ብለው ያወራ ሰውን ሁሉ አፍ እየጠበቁ በማያገባቸው የሰው ህይወት ተንታኝ ሆነው ሊታዩ ሲጋጋጡ ሳይ አፍራለሁ፥፥ የ ወንድ ስራ ስሩ ስንት የሚሰራ ነገር አለ፥፥ ወሬም ከሆነ ከግለሰቦች ወሬ ውጡ፥፥ ሰዎቹ የራሳችው ህይወት በፈለጉት መንገድ ይምሩት፥፥ ግንኙነት ቢያደርጉ ባያደርጉ እናንተ ፈርማችሁ አልተረከባችሁ፥፥ሁዋላ ቀሮች፥፥ መልክቱ ምናምን ትላላችሁ የጠየቃቸውን ለምን አትጠይቁትም...?? ደግሞ ባደባባይ ቢወራ ባይወራ ቦታ ካልሰጣች ሁት የtes ቢወራ፥፥ ደግሞ ይሄ ቢወራ ባይወራ ያን ያክል ትልቅ ቁም ነገር አይደለም፥፥ ኖሩ ኖሩ በቃ..!!እና..?? አሁን ምን ደረግ ነው የምትሉት ጅሎች፥፥

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 Місяць тому +18

    ምን ታካብዳላቹ ምን ችግር አለው መኖር ይቻላል የምር አይድያ ስታጡ ነው እጂ ምካበድ ነገር አይደለም

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +5

    ምንድናቹ እናንተ ? ስታስጠሉ

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Місяць тому +2

    ቅመህ ነው ወንድም በጣም በጥራቃ ነህ ናችሁ ሰንት ነገሮች እያሉ የግለሰቦችን ሂወት መፈትፈት ።ወጣቶን የስራ የሚገኙበትን የስራ ፈጠራ የተለዩ ነገሮችን ብታቀርበ እየቻላችሁ አባቴ ተሰርዛችኋል
    ምድረ መንደሪ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Місяць тому +16

    እኔም ጓደኛ አለችኝ እሷም አላት ብሏል ምን ታካብዳላችሁ

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin Місяць тому +2

    በርቱ ቆንጆ አገላለፅ ነው። እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገሩልኝ።በተለይ ስለ ፌሚኒስት ያነሳችሁት ጉዳይ ተባረኩ ያሰኛል።ብዙ ኢትዮጵያውያኖች ከውጪ ሀገር ትምህርትንም ሆነ መኪናንም እውቀትንም ብቻ ምንም ኢምፖርት (import ) አድርገው በተገባር ሲያውሉት በተቃራኒው ነው ሚተገብሩት። ችግሩ ከምንድን ነው ብንል ወይ አልገባቸውም ወይ ደሞ በራስ አለመተማመን ነው። ለማንኛውም አቅራቢዎቹ በርቱልን።

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Місяць тому +4

    እስቲ እራስህን ተመልከት አንደኛው ስታስጠላ ቡና እያፈላክ ቢሆን አይገርመኝም ነበር እትዬ በላይነሽ ናቸው ብዬ አልፍ ነበር ሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Місяць тому +2

    በእርግጠኝነት እምታቀርቡት አጥታችሁነው

  • @user-dt3hc3ft7m
    @user-dt3hc3ft7m Місяць тому +3

    ይህ ከናንተ አይጠበቅም

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Місяць тому +3

    ባገራችን አልተለመደም: በሌላ አገር room mate ያለ ምንም ወሲብ አለ: ለምን የኛ አገር ብቻ ሗላ፠ቀር እንደሆንን አይገባኝም?: ይህ ደግሞ issue ሆኖ የሚዎራ አይደለም

    • @nanitad5622
      @nanitad5622 Місяць тому

      Behagerachenem ale " Debal" yebalale.

  • @LERASE
    @LERASE Місяць тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Місяць тому +4

    ምን አይነት የወረደ ሚድያ ነው ቁጭ በሉና ቡና አፍሉና አውሩ አሮጊቶች

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q Місяць тому +4

    ግን ምን ሆናችሁ ነው በጌታ? ሁል ጊዜ ሀሜት? መጥኔ ለናተ።

  • @nuguss4193
    @nuguss4193 Місяць тому +4

    እናንተ አላማቹህ ምንድነው ሀሜት ነው ወረኞች

  • @yosib5335
    @yosib5335 Місяць тому +3

    ጥሎ ማለፍ ይመስላል ሃሳባችሁ ወረኞች የወንድ ፀባይ ይታወቃል

  • @pecae9141
    @pecae9141 Місяць тому +2

    በየ ማድቤቱ የምትን ደፋደፉ ወንዶች ይህ ይከብዳችሗል ወረኛ ሁላ ብታቁት ታማኝን ምን ያህል ሀያል እንደሆነ ያመለክታል ለነገሩ አባት ልጁን የሚደፍርበት ዘመን ላይ ይህን መቀበል ያቅታቸዋል

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Місяць тому +2

    ውይ ስታሥጠሉ እውነት አልዋጥም ሲላቹ ሀሜቴኞች😂የወንድወሬኞች😢😢

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Місяць тому +3

    ስራ ፈት ናችሁ ስትታዩ በእድሜ የበሰላች ትመስላላችሁ ስንት የመወያያ ነገር እየለ ወሬኛ ሁላ በሰው ህይወት አስተያት ከመስጠት እራሳችሁን እዩ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Місяць тому +2

    ሀበሻ ወንዱ ሴቱ የተማረ ያልተማረ ወሬ ስንደድ ስለሁለት ግለሰብ ጉዳይ ምን አገባን 40አመት ይኑሩ ከፈለጉ ስንት ችግር እያለብን ሆ የደላው ሀገር ሰው እኮ ይመስላሉ ምግብ እረሀብ ጦርነት እያሰቃየህ አሉባልታ ምን አገባን

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +2

    እንዴት ያለ ቁምነገር ይዛቹሃል ፣ ተራ ናቹ just ተራ

  • @abeteshome321
    @abeteshome321 Місяць тому +3

    Comment ለማየት የገባ???
    ዋው ተወራዷል ሂሳቡ

  • @TheZabesha
    @TheZabesha Місяць тому +1

    Let's remember to show gratitude when someone keeps their promise in a relationship. It's important to acknowledge that true connections go beyond physical intimacy, and we should foster and support this mentality. Let them Keep shining with your personal accomplishments! የቤት ሰራተኞቻችሁ እንዴት ሆነው ይሆን ?

  • @user-bq9ps9es7g
    @user-bq9ps9es7g Місяць тому +3

    የሴት ኦድር ጠሪ መሰላቹ አውንስ ምነው ሸዋ 😂😂

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Місяць тому +2

    ተመኝነት ማለት ነውር አይደለም አንድን ሴት እንደ እህትህ ከየሃት ወይም ከየችህ

  • @ethiopiaagare9695
    @ethiopiaagare9695 Місяць тому +2

    Omg just let them to do what they wanted. Seriously!!!

  • @Topg-dj5rv
    @Topg-dj5rv Місяць тому +3

    ቆይ ምናገባችሁ ዘላለምስ አብረው ቢኖሩ ምድረ ዝሙታም ሰውን እደራሳችሁ እምታዩት ነገርስ😏😏😏😡

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Місяць тому +2

    አበዛችሁት ሁሉን ነገር መተቸት አይደብርም ስንት ደፋሪ ባለበት ለምን በሰላም በወንድምነት ኖሩ ነዉ ??? 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 Місяць тому +1

    እናተ እንደ ሰው ማሰብ የከበዳችሁ ናች እናተ ሴት ልጅ እንኮን ይህን ያህል አመት ሳይሁን ሴት ልጅ ለደቂቃ ብቻችሁን ብታገኞት ከመድፍር ውደሁላ አትሉም ለዛ ነው ሰው እንደራሱ ነው የሚያስበው

  • @sonofGodVA
    @sonofGodVA Місяць тому +2

    ሰይፉ ሲያቀርበው 'ይህንን የምታዩና የምትሰሙ በራሳችሁ ላይ እንዳትሞክሩት' ብሎ ባለማስጠንቀቁ ትልቅ disservice ነው። ለተመልካቹ ።

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Місяць тому +1

    100% yichalal..Content create madreg siyakitachu....be sewu hiwot gebtachu yale ewuket taweralachu. sesegna hula...teyakiwum teteyakewum 1 lelit ke set gar be 1 Tara wust mader endematichilu asabekachu..

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 Місяць тому

    That’s true thank you!!

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Місяць тому +2

    እረ ጉድ ነው እናተ ማን ፈራጂ አደረጋችሁ ወንድም እና እህት ሆኖ መኖር አይችሉም እዴ እግዚአብሔር ፅናቱን ከሰጣቸው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Місяць тому +2

    ግም የግም ድግስ ሁላ ስንት የሚወራ እያለ ሐሜት በአደባባይ።

  • @user-xw7tz1im8r
    @user-xw7tz1im8r Місяць тому +1

    ምን እሚሉት ቡጨቃ ነው ምን አገባቹ

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Місяць тому

    ኧረ ምን አግብቶንን ነው ግን እደዚህ
    የራሳችን ሀጢያት መቼ አነሰንና ነው
    እደዚህ በሰዎ ሂዎት😢😢

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Місяць тому +2

    በስማም አንዳንድ comment ግን ግዜውን የተረድት አይመስለኝም ለምን በ20 አመት ውስጥ መናገር ይቻልነበር አው ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሚዲያ ላይ የሚወራ የማይወራ እወቁ ታዋቂወች::

  • @addishager-yq1dn
    @addishager-yq1dn Місяць тому +2

    Dedeboch...Yewend dedeboch,askeyami setaset .Dedeb!

  • @sofiketema677
    @sofiketema677 Місяць тому +2

    እን ምኑ ነው እናንተን ሊስወራ ያስቻለው እነሱ እኮ ከሌላ ጋር ፆታ ግንኙነት እንደመማያደርጉ ኣለወሩም
    ማወሪያ ነገር አጣችሁ መሰለኝ

  • @destamedia6678
    @destamedia6678 Місяць тому +1

    ሰይፉን መፍራት አለባቹ ሁሌም ስለ ግንኙነት ያወራል ቡዙ ኢንተርቪው ሚያደርጋቸውን ሰዎች ተመልከቷቸው ሲቀጥል አዲሱ ትልቁ ንግድ ባንክ ላይ የተከፈተው ቤት ላይ ሰይፉ እና ሳያት ደምሴም ተገኝተው ነበር ቤቱ የማን ነው። ተመሳሳይ ጋብቻ ላይ ያለ የሚደግፍ የቤቱ ስም ምልክቱ 666 ሪፕረዘንት ያደርጋል

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Місяць тому +2

    አንዴ እኛ ዉጪ room maet ብለን ስንት አመት ኖረናል it's normal omg.

  • @teshalegebretsadik
    @teshalegebretsadik Місяць тому +3

    እይታችሁ ትክክል እንደሆነ ነው የተሰማኝ። ሰይፉ ሊያስምላቸው ይገባ ነበር፤ ምክንያቱም ይህ ነገር የሚታመን አይደለም። ይህንን ነገር ላምን የምችለው ባልዋ ሲያገባት ድንግል ነበረች ቢል ነው። እንዲውም እሱንም አላምነውም።
    ምናልባት ከሌለው ብቻ።

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Місяць тому +1

    If you guys don't know what roommate is? It's the so called shareing a rent if you come to Ethiopia "debal" and it helps the people who can not afford the rent alone. What is the core object you want to share?????? Or am I absent 🤔

  • @yordanos5186
    @yordanos5186 Місяць тому +1

    ድሮውም የነ አስቴር በዳኔ ስብስብ ከሆናችሁ ከናንተ ሚድያ ከዚህ ውጪ ሌላ አይጠበቅም። ከእወቀት ነፃ የሆናችሁ ስብስብ ነው። እንጂ እነዚህ ሰዎች ሲጀመር አለመናገር ዝም ማለት እኮ ይችሉ ነበር ማን ያስገድዳችኋል እንዴ? ሲቀጥል እሷም ጓደኛ ነበራት እሱም ጓደኛ ነበረችው እና አሁን እናንተ ጓደኛ ቢኖርም አንድ ቤት ውስጥ እስከሆናችሁ ድረስ እርስበርስም ሌላ ነገር መፍጠር ነበረባችሁ ብላችሁ ምክር እየለገሳችሁ ነው? አሳፋሪ ናችሁ እኔ የማልችለው ሰው እንዴት ቻለው ተብሎ በራስ እየመዘኑ ማውራት ድድብና ነው

  • @bestsmart191
    @bestsmart191 Місяць тому +1

    ሰይፉ ፋንታሁን እንግዳ ሲያጣ ሀሊማ ወይም ሀይሌ ገብረስላሴ ወይም ኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌን ነው የሚጠራው

  • @LumiLumi-tq1bc
    @LumiLumi-tq1bc Місяць тому

    Exactly

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +3

    ጭቅቅታም ! በቁምነገር ቁጭ ብላቹ ታማላቹ ፣ ምን ማርጋገጫ አላቹ ? ማን ፍራጅ አርጋቹ ? Content create ማርግ አቃታቹ ?

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Місяць тому +2

    የማይመሰል ነገር መችም አያሰችልም የህ ሁሉ አመት😂😂😂😂😂 አትዋሹ

  • @loinofjudahjesusint.hotels7710
    @loinofjudahjesusint.hotels7710 Місяць тому +1

    NIEC

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj Місяць тому +2

    ሃሌታ ቲቪ ሁሌ ሰው ማማት መቦጨቀ 🤨ካጠገባችሁ ደግሞ ቡና እያፈላችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር😂😂

  • @TadesseBiratu
    @TadesseBiratu Місяць тому

    ቢሌ አንድ ነገር አይቼብካለሁ በፊት እያወክ ያላመክበትን ነገር ዛሬ ተንታኝ ሆነክ ስትመጣ በርታ ብያለሁ ቀጥልበት

  • @genetworku168
    @genetworku168 Місяць тому

    ተባረኩ ሀሌንታዎች ሊሰማ ለሚወድ የልብ ማንቂያ ደውል እየሆናችሁ ስላላችሁ

  • @halom3886
    @halom3886 Місяць тому +1

    ምነው ይሄንን ያህል ብዙ ሰዎች በገጠር ይኖራል ይሄንን ያህል ሁሉም ሴሴኛ አይደለም

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Місяць тому +1

    እንዴ ምን ነካችሁ እኔም ያለ ሴት እሷም ያለወንድ አልኖርንም ብሏል አኗኗራቸው ትክክል ባይሆንም የሚዋሹበት ምንም ምክናያት የላቸውም ስንት የሀገር ችግር እያለብን እነሱን ቶፒክ ማድረግ ትክክል አይደለም ልጃገረድ ነኝም ብትል ማንም አያገባውም ሳስበው ግን የሚዋሹበት ምንም ምክናያት የላቸውም ከዋሹም የነሱ ችግር ነው ወንድም ከባል ይበልጣል ወንድሜ :: የምታቀርቡት ከሌላችሁ ይለፋችሁ ግን እንደዚህ 40 ደቂቃ የምታቃጥሉት በማያገባችሁ ነው ሁሉ ሰው አንድ አይነት አይደለም በራሳችሁ ሚዛን ሰውን አትመዝኑ::

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Місяць тому +1

    የሃሊማ ነገር ለምን አዋራ እንዳስነሳ አልገባኝም? አንዳንድ የእኛ ሃገር ሰው ስሜቱን መቆጣጠር የሚያቅተው ሰው አለ ይሄ ከምንይመጣል ከስነልቦና ችግር ነው ለምሳሌ በውጪ ሃገር የማይተዋወቁ ሰዎች አብረው ይኖራሉ Roommate ይባላል ምንም ለማንም አይፈላለግም እኛ ጋር ሲመጣ ግን አስገድዶም መድፈር አለ ለዚህ ነው የነ ሃሊማ ነገር ባለጌ ሰዎችን ያነደዳቸው ለጋዜጠኛው የምጠይቅህ ነገር ቢኖር ሃሊማ እኔ ከስር እሱ ከላይ አላለችም የምንተኛው አሱ ወደላይ እኔ ደግሞ በተቃራኒ ጭንቅላቴ ወድታች ነው ይለቸው አንተ ከእህትህ ጋር እንደዛ ሆነህ አልተኛህም ልጅ እያለህ? ለማንኛውም ነገሩ ያለው ጭንቅላት ላይ እራስህን መቆጣጠር የማትችል ከሆነ ሰው እንሰሳ ሆነ ማለት ነው

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 Місяць тому +2

    Min aynet geltu nachihu gideta lemin albalegum new endewm set ena wend endet abrew endeminoru without sextual intension like brother and sister astemarun. Enante alchalachihum malet lelaw aychilm malet new endewim bilginachihun badebabay geletsachihu.

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Місяць тому +2

    ዝሙት እየሰሩ ነዉ የኖሩት ወጀሏን በሚዳ የምትናዘዝ ጀዝባ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Місяць тому +2

      Kaladeregech Allah yiteyikachihal endalechiw bilachu elefu.

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому +1

    ቆይ ምን አገባቹ ?

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Місяць тому +2

    Lady Gaga

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Місяць тому +1

    Le media maymetin werea stastelu sew debal hono mekerayet aychlim ketemamene min chiger alew ye wend hametegnoch agul tebeka mesayoch 🙄

  • @eskindirdemelash4440
    @eskindirdemelash4440 Місяць тому

    i think the name of the president is JAMES BUCHANAN not Steve BUCHANAN

  • @MekdiKoru
    @MekdiKoru Місяць тому

    ጊዜዉን የቃኘ ትንተና ነዉ ሁሉም በጊዜው ያምራል ጥበቃ በራሱ ያሰለቻል የሚጠብቃት የነበረዉ እንዳታገባ ነዉ?

  • @samiramuleta3519
    @samiramuleta3519 Місяць тому

    Wawooo Galatoomaa

  • @mamo-gq5by
    @mamo-gq5by Місяць тому

    አማራ ስትባሉ ምቀኝነታችሁ ወደር የለውም።
    ብልሹ ማህበረሰብ፣ በምቀኝነት የናወዛችሁ፣ ያማያገባችሁን የምታቦኩ፣ ለማንም ጉዳይ ደስታ የማይሰጣችሁ፣ ስለ ሁሉ አለሁ አለሁ ባይ፣ ብቻ ነገረቻሁ ሁሉ የምቅኘንትና የቅናት ነው።
    የሚያሳፍረው ነፈዝ ጭንቅላታችሁን ገምጦ የሚያስተካክል መዶሻ መጥፋቱ ነው።
    አማሮች ምቀኞች ለማንም የማትሆኑ። ገገሞች

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Місяць тому +1

    Aye haleta yehene were belachehu tewetalachehu? Weregatòche!

  • @demisberhan2299
    @demisberhan2299 Місяць тому

    Jezbawoch nachihu. Walgewoch

  • @TadesseBiratu
    @TadesseBiratu Місяць тому +1

    አንድ ጓደኝዬን አስታወሳችሁኝ እሳም እደዚሁ ለረጅም ጊዜ ከወንድ ጓደኝዋ ጋር በአንድ ቤት በአንድ አልጋ ይኖራሉ ግን ምንም ግንኙነት የለንም ነው የምትለኝ እውነት ይሆን???

  • @johndesta-jb6lo
    @johndesta-jb6lo Місяць тому

    ወርቅ እንቁ እይታ ከሞኝ ደጃፍ LGBTQ FEMINISM ንቁ

  • @biniarada-zq7lc
    @biniarada-zq7lc Місяць тому

    እኔ እስራኤል ነው ይምኖረው 6 አመት አንድ ቤት ኖሬያለው ያለምንም ንክኪ

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Місяць тому +3

    ምን ችግር አለ ግን ግዴታ እሕት ወንድም ዘመድ መሆን አለበት 🤔በቃ ችግር ምንድነው ❓️

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 Місяць тому

    Ychee dedeb betam teleq name yza beislam mechawet atchelem yhen yetekebere yemuslim name meqeyer ynorbatal

  • @Tsigreda
    @Tsigreda Місяць тому +1

    ተአምረኞች ናችሁ ዝቃጭና ሀሜተኞች ከሀሜት በዘለለ ምንም ፎሬና ትምህርት የሌለው ባዶ በተቻለ የሆነ ፅንፎ ለመስያዝ እየሞከራችሁ ነው አራምባና ቆቦ ሁላ

  • @abelmekonne4697
    @abelmekonne4697 10 днів тому

    Men letelou edefelegacho hola alegebanem

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 Місяць тому +1

    እራሳችሁን አጋለጣችሁ ምድረ ሴሴኛ ደፋሪ!!

    • @pecae9141
      @pecae9141 Місяць тому

      በትክክል 💕

  • @selamdinberu9630
    @selamdinberu9630 Місяць тому

    Haleta weregnoch astelachu getan

  • @hirutamare5626
    @hirutamare5626 Місяць тому

    Yewend hametenga sera seru eyasadedu kemebochek siru andua demo aster yebasech hametenga betam yetelahut yehen mediya yekochengal eskahun yayehut menem tekem yelewem hamet becha

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Місяць тому +1

    Unsubscribe this channel now like the way I did..bye bye

  • @heranmama5971
    @heranmama5971 Місяць тому +1

    ምን ይመስላሉ ጅል

  • @melkamabebe5440
    @melkamabebe5440 Місяць тому +1

    Min eyalu new enezi sewoch

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 Місяць тому

    I dont see the bad part in their relation, Alemayehu mentioned it they both had relationships

  • @besu1219
    @besu1219 Місяць тому

    አሌክስ ራምፖ የሚባል እርኩሥ መፅሐፍ ማንበቡ ጎድቶታል

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 Місяць тому

    Men.agbachu.werna.yemetweruten.ewku.hamatnoche.debale.tebelo.yenorale.enessoche.sera.felgu

  • @efrattewodros3018
    @efrattewodros3018 Місяць тому

    Enate yemtawerut enderasachihu new, bezich midir lay eko bizu mehon yelelebachew negeroch eyehonu ayitenal, abat lijun yidefral wendim ehitun yabaligal esu yehonebet alem lay min chigr alw tadiya minim yezer ginignunet yelelew sew ende wondim ena ehit menor yikebidal ende? Yemawriya ries sitatu yesew yegil maninet batineku pls

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Місяць тому

    በጣም አከበደችሁ

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y Місяць тому

    ምን አገባቹሁ ሰለሰው ምንትቀባጥራላቹሁ በዛላይ ትችታቹሁ ደሰአይልም