Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ወጣት በሳል የህግ ባለሞያ የሰጠህን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ ። እንዳንተ ቅኖች የህግ ባለሞያዎች ይብዙልን።
ይህችን ህጻን እኮ በ5 አይነት ግድያ ነው የገደላት ፍትህ 😭💔🇪🇷
በጣም😢😢😢
😊😊😊@@TeghsEshtu-bx9vl
አላህ እዉቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይወፍቅህ ማሽአላህ ወንድም ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ወላሔ አልሀምዲሊላህ ከሙስሊም አንደበት ይህን መስማት ያስደስታል
በጣም ወላሂ
ይገደል ይገደል ፍትህ ለሄቨን እዉነቱን አሠዩን👂👂
እደዚ ልጅ በእውቀት ያተደገፋ ተነገሪ አደበታ ሩቱ በጠም ደስ ያሚል ትንተኔ የሚሰጥ ዐጠት አለዬሁም ጀግና keep it up baba ezo ትልቅ ቦታ ደርሰህ መያት እንፈልገለን
በመጀመሪያ የህግ ባለሞያውን አመሰግናለሁ በተሰራው አሰቃቂ ወንጀል ልቤ አዝኗል የህፃኗን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደገነት ያኑርልን ለእናቷ እና ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ ህጉ ግን መሻሻል አለበት።
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም የተማረ ሰው ይሏችኋል እንደዚህ አይነት ነው ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ❤ ፈጣሪ አይቀይርህ😢😢😢😢
በበዬ አላህ በገባሀበት ሁሉ ይከተልክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤
ዋው ባባ የህሊና ሰው ስለእውነት ኽግን አንተርሰኽ የተናገርከው ጥሩግንዛቤ አግቻለሁ በጣምየማረከኝ ግን ስለኽፃኑዋ ነፍስ በኽግ አለመርካትን ግንዛቤ ጥብቅና ለመቆም ቃልበመግባትኽ አመሰግንሀለው
ስወድህ እኮ ቲክቶክ ላይም ስታወራ አፌን ከፍቼ ስማሀለው የልጅ ቅመም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ሚዚናዊነትህ ማሻአላህ ነው አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ
ባባ አላህ ይጠብቅህ ከልቤነው የወደድኩህ በ2ቱም ሀገር አላህ ካንተጋር ይሁን
ባባባባባባን አላውቀውም ግን ዋዉዉዉዉዉበጣም ትልቅ ሀሳብ ሳንሸራሽር አየሁት እና ትችላለህ በርታል ሁሉንም ነገር የገባህ ወጣት ነህ በርታ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ጀግናነህ የምር ትለያለህ ማሻአላህ እዳት ያለ ያብዛልን
በርታልን ባባየ from Saudi Riyad❤❤❤
ማሻላወደሜ አላህይጨመረልክ
እናትየዋ ያየ የሞጣን ወሬ መስማት ያማል እኔ እስከዛሬ ታስለቅሰኛለች ሞጣ ባለጌ እብድ ነው።
በበዬ የኔ ጀግና እናመሰግናለን በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ማሻአላ ጀግና ወጣት አላህ ዪጠብቅህ
ኢትዮፒያዊን ብቻ ሳይሆን እኛም ኣለቅሰናል ኤርትራዊ ነኝ እንደሰው ይሰማኛል
አላህ እውቀት ና እድሜ ይጨምርልክ
ይገደልልን
እግዚአብሔር ያመስገን በጣም ደስ ያላል አለሁልሽ ሲል እኔ በጣም ልብ ደምቶል
ጋዜጠኛው ፀጥብለህ አዳምጠው ልጁ ተመችቶኛል ቀዴምቀዴም አበል
ትክክል ህገወጥ ዘራፊወችን ደጋፊ ነን ሲሉ በኩራት ነዉ የመግስት ደጋፊ ነኝ ለማለት ዪፈራሉ ዪከብዳቸዋል
ምርጥ ሰዉ
ይገደል ይገደል ይገደል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የስልጤው ጀግነ
እናመሠግናለን ተሾመ
The next East African analyst who is busy advising and reprimanding his fathers. May Allah increase youMay Allah protect you
ይገደል ይገደል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአውሬዎች ተበልተው ለቀሩብን ልጆቻችንና እህቶቻችን😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብቻ
ይገዴል ያረብ የአላህ እህህህህህህህህ ኧረተው ይሰቀል አላህ ለዲገት በሽታ ይግዴለው
የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤አለሀየሊቀሀ
ባባ በርታ
مشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا جزء 🛣
My brothers I rely like this conferencing especially u show justice for the unge girl ❤❤❤❤
ባባ thank you so much.
ለእውነት ቂም ተከባረክ እውነት አርነት ያወጣልየኔ ወንድምተ ተባረክ
ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢
ኢዞ ባባ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ
ወገን ጠይቀን ማግባት ተጀመረ እንዴ? እኔ ሳገባ ፍቅርን ብቻ ነበር የተከተልኩት፤ አግብቼ 3 ልጆች ሳፈራ ዘር ትዝም እላለኝም አይለኝምም😢
❤❤❤❤ባባየ ስወድህ
MashaAllah andebet retu endzare gebtogn ayakem ..Feteh le heven
Great Ideal Discussion dear Haleta 👋👋👋👋👋👋👋👋👋❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አኮራኸኝ እኔም ዶር አብይን በጣም ደጋፊ ነኝ የነገው ተረካቢ ነህ ሽማግሌዎቹ ሸሽተው በዩቱብ ለመነገድ ወጣቱን ሊያስጨርሱ ነው
በትክክል ቆንጆ ውይይት ነው
I appreciate your confidence Baba.
መከላከያን አከብራለሁ መወዲሜ መከላከያነው አዱፋኖነው መአዱሚንሻነው ሶስቱንም እዳላጣ ዱአአረጉልኝኝኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚንሻው ስቃይላይነው ልጁን እያሳዴዱትነው
ክክክክ መከላከያና ሚኒሻ ምን ይሰራሉ አማራ ሁነው😂😂😂 ፋኖየ❤❤❤❤❤❤ዲል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
BaBa MashAllah
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ መንግስት ህጉን አሻሽሎ ጥብቅ ፍርድ እንዲፈረድበት አሪፍ ቆይታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚሊዪን ሕዝብ የፈጀን ሰው ወገብሕን ይዘሕ የምትሟገትለት አንተ ከሱ በምንም አትለይምና ነብስሕን ይማረው
ههههههههههههه
😢😢😢😢😢 ስለሰውነው እያወራያለው ሁሉም ለራሡእጂ ለሰው ተጨቆአያቅም አማራ ጀግና ይተካል ነገረግን አይቆይም ይሄንም ያስበሉታል 😢😢😢
My sweet brother baba is excellent person long live rest of u live for the name of Allah ❤❤❤
Baba jegna❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ውይይት ነው በጣም።የወንጀል ህጉ እንዲሻሻል ሁሉም በመጮህ መንግስት ህጉን አሻሽሎ የሞት ፍርድ እንዲፈረድበት ሁሉም ለፍትህ ይቁም
ዋው ባባ ምርጥ ሳዉ 👍
ፈጣሪ ይፈረድባቸው ምጣ ቤሪጅሰቶን ፈጣሪ የጃቸውን ፈጣሪይሰጣቸውውው ፍትህ ለፊበን የደፈረ ይገደልልልሌሌሌ😢😢😢
wwww rely very matured youngster
ባባ እግዚአብሔር አይምሮ ህን ባርኳል በርታ ጀግና ነህ ። ዘመነ ካሴ ወሬ ካወራ ወይም ከፈከረ በቂው ነው😄
ብስል የሆነ ልጅ❤
ሁለት ካድሬዎች ኦኦኦ ቴድሮስ አዋሳ ላይ ምነው ጠፋክ ሚድያክን ከፍ አደረክው ድምፅክ ኡሉ ተቀየረ ወፈርክ ፋኖን እና አማራን ሀያ አራት ሠዓት ስትሳደብ የምትውሉ ናቹ ስልጤው አንተ እንኳን ጠገብክ
ككككككك
ባባ ጀግና
በዚህ ዙሪያ ዳግም ህፃናት እንዳይጎዱ እና ወላጆችም እንዳያለቅሱ በበቂ ሁኔታ ሌላው አሰተማሪ በሆነ ሁኔታ ህጉ መስተካከል አለበት !!!
ፍትህፍትህ,ለሄበን,ሞትለገዳይ
May Allah protect us
ወላሂ ኑርልን ባባዬ እድሚህን የርዝምልን ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ❤❤❤❤❤
በበ እዜ ትላያልክ የበድ ዎልዲ ምከት እሎዲ❤❤❤❤
Good job Baba
በጣም በጣም ትገርማላችሁ አንድን ማህይም ያልተማረ በአሜሪካ food stamp and section 8 house የሚኖር ማህይም አንስታችሁ ለምን ቦታ ትስጡትብአላችሁ አሁን እኮ ታዋቂ ሆንኩ ነው የሚልፕው ሞጣ ማለት ቀን ደርሶ በተፉው መርዝ መርዝ ቃላት ተዋረደ ተዋረደ እእግዚአብሔር አዋረደው
ኧረእባካችሁ ግዴሉት እንኳን እናቷ እኔ ተቃጠልኩኩኩ
❤❤❤ may Allah bless you
Iheesawuyeyemotgirdyisaxau
Yemotfirdyisaxaufitihlahixaanaa
ይገደል
ባባ ፕሊስ አግዛት እሷን ብቻ ሳይሆን እኛን ሁላችችንን ነው የምታግዙት
بب الله يحفظك 👍👍👍👍👍👍
አሁን የሷ ጩህት ነው እህቡን እያንገበገበ ያለው ይፍረድ እግዚአብሔር
ሌላው ጫካ ስላሉ ከታናሳ አይቃር ሁሌም ባባ ሚያዎራው ሰሜን (አማራ )ስላለው ብቻ ለምን ይሆናል
አፌ ቁርጥ ይበልልሕ
የካድሬ እድሜው ይጠር!!!!!!!
ጠበቃ፥ ዳኛ፥ አቃቤ፤ ሕግ፡ የተባሉት፡ ሁሉም፡ ክልል፡ ፈተና፡ ይሰጣቸው! ለምን፡ ብትሉኝ፤ በዘር፡ በቋንቋ፡ ተመስርተው፡ ሕግን፡ ጠማማ፡ አርገው፡ ሕዝብ፡ እያሰቃዩ፤ በቡድን፡ ይሰራሉ!
❤❤
ኢዞ ባበ በርታ በርታ ሞጣ ራሱ የምታገብረውን ነው ያታነገረው ስው መሆኑን ያረስ ያእንስሳን ያህል እውቃት ያሌለው ያቲክቶክ ጡሩምባ ነው።
ባባየ የኔመልካም❤❤❤
እስኪ የባለ ሥልጣን ልጅ ሥጡት እንደ ሄቨን ያድርጋትና ፍርዱን እንየዉ ምን ታደርጋላችሁ ልጃችሁ ብትሆን?
❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ፍትህ. 😢😢😢😢
አተዲሪቷም ስትሰው አልቆመሰለህ ስትሰው ተፈናቅሎ መሰለህ አሁንስ አቃጠለኝ😢😂😂የመዳም ቅመሞችን ቤት እያፈረሰ አላህ ያፈረስህናመጀመረያ ጥሩሠው መስለህኝነበረ
ጀግና ነሕ ኢዙ
አሁን ስህተቱ የእናተ ነው የሞጣን ንግግር ለውይይት ማቅረባችሁ ፡፡ምክንያቱም የእብድ ንግግር ባልሰማ ማየቱ አይሻልም ፡፡
ከመድፈሩ በምላጭ ተልትሎ ኦኦኦኦኦኦኦኦ አረ እኔ አሞኛል 💔💔💔💔💔💔💔 ደግሞ የሚያሣዝነው አገሬ በጉቦቦቦቦቦቦቦቦ አረ Please ጉቦ እርግማን ነዉ ግፍ ነዉ ።ወንድሙ ገቢወች ነዉ አሉ አይይ ብቻ ያሣዝናል 😭😭😭😭😭
ፍትህ😭😭😭💔💔💔
ይገደደደደደደደደደደደደደደደደደደደል😢
ስለ ሞጣ ከሰው ቆጥራችሁ ለሱ መልስ ትሰጣላችሁ እሱኮ ገመድ አፍ አፉን እየፈታ ኮ ነው አልገባችሁም
Bravo Baba Ezo and Teshe great
ፍትህ ለብላቴኗ እጻኗ ሄቨን
የአብይ ወዳጂማ ከሆክ አማራክክል ኒቶረክአስለቅቅልን
የኔ አንበሳ እንዳንተ አይነት በሳል ሙሁር አገሬ ያስፈልጋታል
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ወጣት በሳል የህግ ባለሞያ የሰጠህን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ ። እንዳንተ ቅኖች የህግ ባለሞያዎች ይብዙልን።
ይህችን ህጻን እኮ በ5 አይነት ግድያ ነው የገደላት ፍትህ 😭💔🇪🇷
በጣም😢😢😢
😊😊😊@@TeghsEshtu-bx9vl
አላህ እዉቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይወፍቅህ ማሽአላህ ወንድም ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ወላሔ አልሀምዲሊላህ ከሙስሊም አንደበት ይህን መስማት ያስደስታል
በጣም ወላሂ
ይገደል ይገደል ፍትህ ለሄቨን እዉነቱን አሠዩን👂👂
እደዚ ልጅ በእውቀት ያተደገፋ ተነገሪ አደበታ ሩቱ በጠም ደስ ያሚል ትንተኔ የሚሰጥ ዐጠት አለዬሁም ጀግና keep it up baba ezo ትልቅ ቦታ ደርሰህ መያት እንፈልገለን
በመጀመሪያ የህግ ባለሞያውን አመሰግናለሁ በተሰራው አሰቃቂ ወንጀል ልቤ አዝኗል የህፃኗን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደገነት ያኑርልን ለእናቷ እና ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ ህጉ ግን መሻሻል አለበት።
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም የተማረ ሰው ይሏችኋል እንደዚህ አይነት ነው ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ❤ ፈጣሪ አይቀይርህ😢😢😢😢
በበዬ አላህ በገባሀበት ሁሉ ይከተልክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤
ዋው ባባ የህሊና ሰው ስለእውነት ኽግን አንተርሰኽ የተናገርከው ጥሩግንዛቤ አግቻለሁ በጣምየማረከኝ ግን ስለኽፃኑዋ ነፍስ በኽግ አለመርካትን ግንዛቤ ጥብቅና ለመቆም ቃልበመግባትኽ አመሰግንሀለው
ስወድህ እኮ ቲክቶክ ላይም ስታወራ አፌን ከፍቼ ስማሀለው የልጅ ቅመም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ሚዚናዊነትህ ማሻአላህ ነው አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ
ባባ አላህ ይጠብቅህ ከልቤነው የወደድኩህ በ2ቱም ሀገር አላህ ካንተጋር ይሁን
ባባባባባባን አላውቀውም
ግን ዋዉዉዉዉዉ
በጣም ትልቅ ሀሳብ ሳንሸራሽር አየሁት
እና ትችላለህ በርታል ሁሉንም ነገር የገባህ ወጣት ነህ በርታ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ጀግናነህ የምር ትለያለህ ማሻአላህ እዳት ያለ ያብዛልን
በርታልን ባባየ from Saudi Riyad❤❤❤
ማሻላወደሜ አላህይጨመረልክ
እናትየዋ ያየ የሞጣን ወሬ መስማት ያማል እኔ እስከዛሬ ታስለቅሰኛለች ሞጣ ባለጌ እብድ ነው።
በበዬ የኔ ጀግና እናመሰግናለን በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ማሻአላ ጀግና ወጣት አላህ ዪጠብቅህ
ኢትዮፒያዊን ብቻ ሳይሆን እኛም ኣለቅሰናል ኤርትራዊ ነኝ እንደሰው ይሰማኛል
አላህ እውቀት ና እድሜ ይጨምርልክ
ይገደልልን
እግዚአብሔር ያመስገን በጣም ደስ ያላል አለሁልሽ ሲል እኔ በጣም ልብ ደምቶል
ጋዜጠኛው ፀጥብለህ አዳምጠው ልጁ ተመችቶኛል ቀዴምቀዴም አበል
ትክክል ህገወጥ ዘራፊወችን ደጋፊ ነን ሲሉ በኩራት ነዉ የመግስት ደጋፊ ነኝ ለማለት ዪፈራሉ ዪከብዳቸዋል
ምርጥ ሰዉ
ይገደል ይገደል ይገደል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
የስልጤው ጀግነ
እናመሠግናለን ተሾመ
The next East African analyst who is busy advising and reprimanding his fathers.
May Allah increase you
May Allah protect you
ይገደል ይገደል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአውሬዎች ተበልተው ለቀሩብን ልጆቻችንና እህቶቻችን😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብቻ
ይገዴል ያረብ የአላህ እህህህህህህህህ ኧረተው ይሰቀል አላህ ለዲገት በሽታ ይግዴለው
የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤አለሀየሊቀሀ
ባባ በርታ
مشاء الله تبارك الله
جزاك الله خيرا جزء 🛣