Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ አለመጀመር ነው ፣ እንጅ ጀምሮ ቀጣዩን ወደ ሳምንት ያክል ማዘግየት እጅግ ይደብራል ያስጠላል እሽ !
In sha allah
አሰላሙ አለይኩም ? መስኮት ቻናል ዘውትር ተከታታይ ነኝ ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልክ ፡ ይጠብቅክ ያቆይክ ፥ ኢስማኤል ምትጋብዛቸው ሁሉ በጣም ሚደነቅ እውቀት ያላቸው ዓሊሞች ናቸው አላህ ይስጥክ በረካ ሁን ቀጥልበት፥ የኔ ጥያቄ አቂቃ ሳይደረግለት ያደገ ሰው ምን ማድረግ አለበት? ብዙ ማውቃቸው ስላሉ ነው
ትልቅሁኖም ማድረግ ይቻላል አንድ ሰው ለራሱም ካደገ ቦሀላ ማረግ ይችላል
ሱብሀናላህ
Inshallhe ba gugute naw yametabkawe
Inshalla Allah yirdachu ❤❤❤
ልብ አንጠልጣይ ርዕስ፠❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እስሙዬ በጉጉትነዉ ምንጠብቀዉ😊😊😊
እስማኤል ወንድሜ በጉጉት እንጠብቃለን
ኢንሻአላህ በጉጉት እየጠበኩ ነው
አሰላምአለይኩም. ወንድማችን።።ኡስታዘን።ጥይያቄ።ጠይቅልኙ።ጀን እናስይጣን።ይለያሉእንዴ።።እናድግም።።ቡዶ።ብሎማለት።ምንማለትነው።
አላህ ይጨምራል
Don't አንፈልግም..ከኢሰላምጋ. አይሆንም..አላህ..የያዘ. ይጠበቃል..
Insha allah
መሸሀለ በሪቱ❤❤❤ ኢስለም ሰለም❤❤
በአሏህ ይሁንብኝ ተከታታይ ፕሮግራምን እንዲ ለሳምንት በማራራቅ የምታዝግ ከሆነ በተንዛዛ ጥበቃ አልቆስልም ሰብስክራቤን አንስቼ እሰናበትሃለው !!!
Metagesma gid new program mazegajetko kelal aydelem egna endemnasbewu
@SemiraKassaw-m1r ቀላል አይሁን እሽ ፣ ግን ይህን ያክል ክፍተት ከመፍጠርና ሰውን ከመጓጓት አልፎ እስኪሰለቹ ድረስ ከማቆየት ይልቅ መጀመሪያ ተከታታይ ክፍሎችን አደራጅቶ ጨርሶ በስርአት በተከታታይ ማቅረብ ይቻላል።ሌሎችንኮ እያየን ነው ሰዎችን እየተከታተሉ ፣ ወንጀለኞችን የሚያጋልጡ ... ተከታታይ ክፍሎችን በየቀኑ ነው የሚለቁት ፣ ይህ የተለየ የሚያቆይ ምን አለውና ነው ሳምንት የሚያስጠብቀው ?
አረ አልደርስ አለን ሀቢቢ 🙌
Are betam asrezemkew gezewen
ዲን ኢማን ያከሰማል...ተው.በለው....
ወሳኝ ሠው🎉🎉🎉🎉
ኮሜት በርከርድ ቢሆን ጀመረብየ ማስተዋቂ አልሆነም እንደት እንደተናደድኩ ወላሂ
A🤭🤭🥱😡ALTEBiKIM BETELEGIRAM LAKiLIGN kalhone yabaten tarik edgmowalo!!!!!💪💪
Aww esmail kechalk ballah ustazun agenagnegne betam yetchenku sate negne endatallfegne
Are nafekene
እረ ብሮ ወንበርህን ቀይረው ድምፅ አለው ከአተጋ አይሂድም
አረ በፍልስፍናና ሜታ ፊሲክስ ቁርአንን ለመተርጎም የሚሞክር ሰው።ተረጋጋ በጥናት አደለም እስልምና በመማር ነው።ከነብዩ አስተምሮትና ከሰለፎች አረዳድ ውጭ ወደ ______ ነው ሚመራሀ ብሮ
ወይ አለመጀመር ነው ፣ እንጅ ጀምሮ ቀጣዩን ወደ ሳምንት ያክል ማዘግየት እጅግ ይደብራል ያስጠላል እሽ !
In sha allah
አሰላሙ አለይኩም ? መስኮት ቻናል ዘውትር ተከታታይ ነኝ ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልክ ፡ ይጠብቅክ ያቆይክ ፥ ኢስማኤል ምትጋብዛቸው ሁሉ በጣም ሚደነቅ እውቀት ያላቸው ዓሊሞች ናቸው አላህ ይስጥክ በረካ ሁን ቀጥልበት፥ የኔ ጥያቄ አቂቃ ሳይደረግለት ያደገ ሰው ምን ማድረግ አለበት? ብዙ ማውቃቸው ስላሉ ነው
ትልቅሁኖም ማድረግ ይቻላል አንድ ሰው ለራሱም ካደገ ቦሀላ ማረግ ይችላል
ሱብሀናላህ
Inshallhe ba gugute naw yametabkawe
Inshalla Allah yirdachu ❤❤❤
ልብ አንጠልጣይ ርዕስ፠❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እስሙዬ በጉጉትነዉ ምንጠብቀዉ😊😊😊
እስማኤል ወንድሜ በጉጉት እንጠብቃለን
ኢንሻአላህ በጉጉት እየጠበኩ ነው
አሰላምአለይኩም. ወንድማችን።።ኡስታዘን።ጥይያቄ።ጠይቅልኙ።ጀን እናስይጣን።ይለያሉእንዴ።።እናድግም።።ቡዶ።ብሎማለት።ምንማለትነው።
አላህ ይጨምራል
Don't አንፈልግም..ከኢሰላምጋ. አይሆንም..አላህ..የያዘ. ይጠበቃል..
Insha allah
መሸሀለ በሪቱ❤❤❤ ኢስለም ሰለም❤❤
በአሏህ ይሁንብኝ ተከታታይ ፕሮግራምን እንዲ ለሳምንት በማራራቅ የምታዝግ ከሆነ በተንዛዛ ጥበቃ አልቆስልም ሰብስክራቤን አንስቼ እሰናበትሃለው !!!
Metagesma gid new program mazegajetko kelal aydelem egna endemnasbewu
@SemiraKassaw-m1r
ቀላል አይሁን እሽ ፣ ግን ይህን ያክል ክፍተት ከመፍጠርና ሰውን ከመጓጓት አልፎ እስኪሰለቹ ድረስ ከማቆየት ይልቅ መጀመሪያ ተከታታይ ክፍሎችን አደራጅቶ ጨርሶ በስርአት በተከታታይ ማቅረብ ይቻላል።
ሌሎችንኮ እያየን ነው ሰዎችን እየተከታተሉ ፣ ወንጀለኞችን የሚያጋልጡ ... ተከታታይ ክፍሎችን በየቀኑ ነው የሚለቁት ፣ ይህ የተለየ የሚያቆይ ምን አለውና ነው ሳምንት የሚያስጠብቀው ?