ከእናት ጋር መገናኘት እንዴት ደስ ይላል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ከእናት ጋር መገናኘት እንዴት ደስ ይላል!

КОМЕНТАРІ • 609

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  2 роки тому +2

    እህታችንን ማናገር የምትፈልጉ 0936488653 ይደውሉ!

    • @seblegetachew983
      @seblegetachew983 2 роки тому

      Thank you!! Tinishi gin zegeyachu !! Dehina siliki magignetum yikebidachuhal I know!!

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 2 роки тому +39

    እናት የሌለን ደግሞ እንቀናለን እምዬ መተኪያ የሌለሽ እናት ያላችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ እንዳይቆጫቹሁ ለእናቶች እረጅም እድሜ እንመኛለን

    • @user-dn2rn6to8h
      @user-dn2rn6to8h 2 роки тому +4

      ኃይዞሽ እማኮ እግዚአብሔር ያፅናሽ ናብሳቸዉን ይማር በስዴት ስንሮሮጥ ማቼ አየናቸው ስንካባከባቸው አረጀን ፋጥርዬ ያስበን

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b 2 роки тому +3

      አብሺሪ ሁላቺንም ሞች ነን ማማዬ አላህ ሦብሩን ይስጥሺ

    • @tube2834
      @tube2834 2 роки тому +2

      አይዞሽ ማማየ አላህ ለጀነት ይበልልሽ ውዴ ዱአ አድርጊላቸው በርሳቸው ስም ሶደቃ ለሚስኪኖች አብሊላቸው ማድረግ የመጡ ትችይው ይህን ነው

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому +1

      ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      @@user-dn2rn6to8h ሰላምእንድማምር

  • @Sabatadese-h8i
    @Sabatadese-h8i 2 роки тому +10

    እናት ጋ መሄድ እራሱ ገነት ነው ካሜሪካ በላይ ደስ ይላል 😍😘እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ እናት

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +79

    Welcome ቃልየ ሸወድሽን አሜሪካ ሔድኩ ብለሽ ኪኪኪኪ!
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳል ለቅዱስ ባለወልድ ወርኃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +2

      🤩🤩🤩🤩🤩💔💔💔እኔ እኳ ነግሬአችዉ ነበር ዉሸት እኖደነበር

    • @saratube9054
      @saratube9054 2 роки тому +2

      አሜን አሜን ውዴ

    • @etuyetawabchi4255
      @etuyetawabchi4255 2 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @user-op5yx7mx6u
      @user-op5yx7mx6u 2 роки тому +1

      amen

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      አሜን ቃል ሽወደችን።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 роки тому +15

    እናት ትኑር ለዘላለም ብርኩ ቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጦችዬ

  • @mytab1102
    @mytab1102 2 роки тому +22

    ውይ ብሩኬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የስንቱን ጓዳ ዳሰስክ ተመስገን እድሜ ከጤና ይስጥክ ደግሞ ሲያሳዝኑ ሴትየዋ ቃልየስ ከአሜሪካ መልስ ነው ቡታጅራ የተገኘሽው እንዴት አየሻት አሜሪካንን በአንድ ቀን ቃሉ ውድድድድድ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

    • @fekirethiopia7082
      @fekirethiopia7082 2 роки тому

      😂😂😂👍

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 роки тому

      ዉዴ ደምርኘ

    • @mytab1102
      @mytab1102 2 роки тому

      @@user-yz4tp3fh7u በሰላም መጥቻለው በርቱ አበረታታለው

    • @mytab1102
      @mytab1102 2 роки тому

      @@sadmehemed953 መጥቼልሻለው ውዴ በርቺልኝ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +101

    *ማነዉ ስደታለም ሆኖ እንደኔ እናቱን የናፈቀዉ እናቴ ሂወቴ ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን 😭😭*

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому +3

      አይዞሺ የኔውድ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 роки тому +3

      እኔ አለውልሽ ውዴ እናቴ በአይኔ እየዞረች ሰው ሁሉ ትዳር ልጅ ይላል እኔ እናቴ ብቻ ናት አለሜ እሷ ካለችኝ ሙሉ ነኝ የስደት ሂወት አልሞላ አለ 5 አመት አለፍኝ ከተለያየን ይከበዳል 15 አመት በይው እናትን ለ1 መለየት እንኳን ይከብዳል

    • @hamiyoutube8902
      @hamiyoutube8902 2 роки тому +1

      እፎ እስቴ የናትን ነገር አትና ዝም በይ

    • @user-eg6by3wo1n
      @user-eg6by3wo1n 2 роки тому +1

      ሰብስክራብ አድርጉኝ እህቶቼ😍❤💖

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 роки тому +1

      @@mameeuntue7673 *አይዞሽ ዉዴ እዉነት ስደት ላይሞላ ናፍቆቱ ይብሳል ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔም 4 አመት አልፎኛል ብዙ ግዜ ለመሄድ አስብና በቃ ነገራቶች ሳይመቻቹ ሲቀር ሀሳቤን እቀይራለሁ አሁን ግን ከበደኝ አላህ ይጠብቅልን*

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +7

    ቤታቸው ደሰ ይላል ገጠር ውስጤ ነው

  • @user-ri8uq6dx6k
    @user-ri8uq6dx6k 2 роки тому +28

    ወይኔ አንቺ ቃልዬ አሜሪካ ምናምን ስትሊ ትናንትና ፕራንክ ነዉ 🤣🤣🤣 እፍፍፍፍ እንካን አለሽ ከፍትኛ ነበር ማርያምን በጣም ምረጥ ፕራንክ ነዉ ዕድሜና ጤና ለናቶታችን ይሰጥልን ፈጣሪ 🥰🙏🙏ሳብስክራይብ አድርገኝ 🙏🙏🙏

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

    • @meyaseman4008
      @meyaseman4008 2 роки тому

      አረ የናቴ ዘመድ ናት ወይኔ ሴትዮዋ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 роки тому +4

    ውይ ቃልዬ ለካ ቡታጅራም አሜሪካ ናት ሊያውም በኤርፖርት የሚጠድባት የኔ ፍልቅልቅ እባክሽ ዙፋንን ከሰው አስተዋዊቃት አንድ ልጅ ትውለድ እባክሽ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እሲኪ ትናት እዴኔ ቃል
    እውጭ ልትሄድ ነው ሲባል ቅር ያለው
    ወይ ጉድ ተሸወድን ክክክክክክ

    • @selasecotube7345
      @selasecotube7345 2 роки тому

      Enem aylekebeten mati asazenewgn neber yewadedalu masha alkah

  • @HayatHayat-hn5mp
    @HayatHayat-hn5mp 2 роки тому +13

    ክክክክ ማነዉ እነደኔ ቃልዬ አሜሪካ ልትሔድ የመሰለዉ የተሸወደ 🤣🤣🤣

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 роки тому +23

    ሺ አመት ኑሪልንየኔ እናቶ

  • @user-lq4qw9nd4y
    @user-lq4qw9nd4y 2 роки тому +5

    ዙልፋ። አይዞሽ። ስላዠክሽ ደስ ባሬም። ድሮ በመገድ አያት ነበር። እድሜ ጸጋ ነዉ። 45 አመት ማሻአላ ረጅም እድሜ ለህናቶች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
      @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 роки тому

      ተባብራችሁ ትንሽ ቤት ስሩላት ማሩ አስተባብራችሁ

    • @seblegetachew983
      @seblegetachew983 2 роки тому

      @@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ contactuwani situgni yehone negeri ladirigilati bakachu please!!

    • @seblegetachew983
      @seblegetachew983 2 роки тому

      Do u have her contact Abod

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +6

    *ሰላም እንኳን ደና መጣቹ የኛ ቅኖች በርቱ ቃልዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤👈የኔ እናት አይዞት ሁሉም ፈጣሪ የሰጠን ፀጋ ነዉ የሚሉት ግንይገባኛል እፍፍ😢😢*

  • @leybaby124
    @leybaby124 2 роки тому +4

    ተርጓሚዋ ትክክል አይደለችም እሷ ያለችውን ነዉ በትክክል መናገር ያለባት

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому +1

    ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እሰከ 50 አመት እየወለዱ ነው ቤቷ የነበረበት ቦታ ቤቷ እንድሰራና ጉሊትና በገባየ ቀን የራሷን የንግድ ስራ እንዶትጀምር አስተባብሩላት በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰው ሞራል ላይ መስራት መቻል ትልቅ ማስተዋል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому +2

    የኔ ዉድ ቃልዬ የአንቺ በሰብሽወ መጠን ሳይሆን የድንግል ልጅ ጤና ከእድሜ ይስጥልን የኛ ምሮጥ

  • @user-hg9hh7pu1s
    @user-hg9hh7pu1s 2 роки тому

    ሱበሀነላህ ሁሉም የአላህስራነው

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +13

    ቃል ልትሳፈር ነው ብላችሁ እባችንን አፍስን ፕራክ ስራችሁን አይደል 😂😂😂ኮሜታተሮችን በቃ እባ በእባ አድርጋችሁ. እኛ የማዳም ቅመሞች ለራሳችን. ቶሎ ይከፋናል ናፍቆት አለ በዛ ላይ እኛ የማዳም ቅመሞች ወላሂ ለኛ ክብር ይገባናል

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ

    • @eyueltesfaye4019
      @eyueltesfaye4019 2 роки тому

      @@KA-rq5gb ደነዝ

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому +1

      ሥድቡ ምን አመጣው ኦ

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому +1

      @@eyueltesfaye4019 ምነው ደነዝ የምትያት ደብሪኝ ባለች ግድ ነገር ፍለጋ አኡዙቢላ

    • @user-sy8cv7bs9i
      @user-sy8cv7bs9i 2 роки тому +1

      @@eyueltesfaye4019 ስንት ዓይነት ስው አለ እውን ምን ተናገርች ደምሪኝ አለች ስም አልጠራች ስድቡን ምን አመጣው ወይ ሀበሻ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 роки тому +11

    ጎበዞች ገጠር ድረስ ሄዳችሁ መጠየቃችሁ ትደነቃላችሁ

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 2 роки тому +1

    እግዚሀብሄር ይስጣችሁ መልካም ስራ ለራስ ነው በርቱ

  • @ethioart1216
    @ethioart1216 2 роки тому +3

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ቃለይ ሰራሽልን!

  • @genettelahun7710
    @genettelahun7710 2 роки тому

    እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ ቃልዬ . ትሁት ሴት መሆንሽ በታም ያስደስታል! ብሩክ ሁኚ.

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c 2 роки тому +6

    ዋዉ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ከእናትሽ ተገናኘሽ ፈጣሪ የማታ የሚጦረን ልጅ ይስጠን ማለት ነዉ ከባድ ነዉ ደሞ በጉራጌ ባህል አጭር ሰዉ ለዘር ጥሩ አይደለም ስለ ሚባል ተፆኖ አለ እና ዞር ዞር በሉ አሉ ከቤት የማይወጡ

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 роки тому

    አንተ ልጅ በረካሁን በልጅ ተጠቀም ልጅ ይዉጣልህ እድሜ ይስጥህ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 роки тому +1

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተው ያለው ያብዛልን ወደ እኛ ገብታችሀል ደስ ይላል

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 роки тому

      ዓለም ዘር ደምርኘ ስወድሽ

  • @user-mv8sp2ym4q
    @user-mv8sp2ym4q 2 роки тому

    በርቱ የምር ጀግና ናችሁ ቃልዬ እባክሽን ቀሚስ ልበሺ እሱ ነው እሚያምርብሽ

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b 2 роки тому +6

    እናቶች አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @user-mx7tp6ns3v
    @user-mx7tp6ns3v 2 роки тому +5

    አህለን ዙልፍ ወላሂ አቃታለሁ ባሞ ሠፈር ናት ወደ ሀሙሥገበያ ወይም ኢሤኖ ቀበሌ ወይኔ ዙልፍ ሡብሀን አላህ ካልሞትን መገናኘቱ ወይ መተያየቱ አይቀርም አላህ እዴሜሸን ያርዝመው ዙልፍዬ

    • @mediilove8889
      @mediilove8889 2 роки тому +2

      ወላሂ እኔ እራሱ ሳያት በጣም ነው የደነግጥኩት

    • @eaa4754
      @eaa4754 2 роки тому

      Amiiin Akeseta zulefa 🥰🥰🥰

    • @user-ow5nt1xg2h
      @user-ow5nt1xg2h 2 роки тому +1

      እኔም መገድ ላይ አይቻት ተከትያት ብዙ መገድ ሄጃለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣት

    • @meyaseman4008
      @meyaseman4008 2 роки тому +1

      እኔም ወላሂ ደግጫለሁ የናቴ ያባትዋ እህት ናት

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 роки тому +65

    ዘና ጆከሮች እናንተ የምትሰሩትን ስራ መንግስትም ዶክተር ያአልሰራውን ነገር ነው የምሰሩት ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹🙏

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 2 роки тому +1

    ወይኔ አቃታለሁ ምርጥ ሰው ናት

  • @jasika499
    @jasika499 2 роки тому +3

    ስታሳዝን የኔናት

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 роки тому +12

    ስንት አለ በየቤቱ 😢😢ሱብሀ አላህ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому +3

    በእድሜ አትሂዱ የአላህ ስራነው አላህ ካለይሰጣታልመውለድትችላለች አላህ ጥሩትዳር ጥሩልጅ ይወፍቅሽማማየ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 2 роки тому +5

    ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆቺአገራቺነን አላህ ሰላምያርግልን በሰደት ያለነዉ ሁሉ አሳባቺን ተሳክቶልን በሰላም ላገራቺን ለቤተሰቦቻቺን በሰላም ያገናኘን ያረቢ ያአላህ

    • @fsveg6121
      @fsveg6121 2 роки тому

      አሚን ያረብ

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому

      አሚን አሚን🙏🙏🙏

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому +1

      ደምሩኝ ሥወዳቹ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      @@fsveg6121 ሰላምድምሩኝ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምድምሩኝ

  • @user-or7pt1dw7r
    @user-or7pt1dw7r 2 роки тому +11

    ኡፍፍ ያኔ እናት አንጀቴን በለችው

  • @selam1624
    @selam1624 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ 🥺 ደስ ስትል አፏይጣፍጣል🥰

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 роки тому +5

    ግን አድራሻ ለምን አላስቀመጣችሁም እሷን መርዳት የሚችል ሰዉ ይኖራል

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 роки тому +3

    ወለሂ እኔም እዉነት መስሎኝ ከፍቶኝ ነበራ ቀልዬ 💋😥👍👍👍👍👍

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 роки тому +18

    በስደት ያላችሁ እንደእኔ እናታችሁ የናፈቀቻችሁ😥👍👈

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @user-eg6by3wo1n
      @user-eg6by3wo1n 2 роки тому +2

      እሺ💖

    • @enat5573
      @enat5573 2 роки тому +1

      አለሁ ራያ ኔቶርክ ከትዘጋ ጅመሮ በናፍቆት

    • @user-eg6by3wo1n
      @user-eg6by3wo1n 2 роки тому

      @@enat5573 አይህዞሽ እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ ቤተሰብሽን❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +10

    እፍ ፈጣሪ ሀገራችን ወደ ሰላም ይመልስልን
    ዛሬስ በስደት ሆኘ በጭንቀት ልሞት ነወ።

  • @user-yb8gu7fb1s
    @user-yb8gu7fb1s 2 роки тому +12

    ወየው ቡቲዬ እኛ ሰፈር አንድ ልጅ አለች ቡታጀራ ከደረሳቹ ሂዱና ጎብኞት ወዮ መስቃንኛ

    • @Imra671
      @Imra671 2 роки тому +1

      እእእ

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +1

      የተኝቢ መስቆ

    • @user-nb4se5ef2m
      @user-nb4se5ef2m 2 роки тому

      @@user-pk3tl3ex5k ኢናም

    • @user-yb8gu7fb1s
      @user-yb8gu7fb1s 2 роки тому

      @@user-pk3tl3ex5k ራህመትዬ በምነሽ ፈያልሽም

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому

      @@user-yb8gu7fb1s ፈያነሁ ዘድዬ አሽ ምንከም ነሽ ኤተመኛ ❤❤

  • @Mekya31
    @Mekya31 2 роки тому +1

    ሚሲክን አለሀ ይድርሲሊሺ

  • @munatube4052
    @munatube4052 2 роки тому +2

    እኔ ምለው ቃልዬ ዝም ተብሎ ይወለዳል እንዴ ቃል በንግግርሽ ነው በጣም የሳኩት ቃልዬ ስወድሽ እኮ

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 2 роки тому

    በጣም ታሳዝናለቺ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 роки тому +2

    Qalye yenie konjo Egziabhier Amlak ybarksh ayzosh berchi MAY THE MOST HIGH GOD PROTECTION UPON YOU AND ZENA JOKERS 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 2 роки тому +5

    አሜሪካ ሌለኛ ስሙ ቡታጂራ ሆነ እንዴ ?😁😁😁❤❤🙏🙏🇪🇹ይመቻቹ /ቃልዬ አሜሪካ እውነት የመጣሽ መሰሎኝ ነበር😁

  • @ኡምሂበቱላህ
    @ኡምሂበቱላህ 2 роки тому

    ተርጓሚዎ በራሥዎ እየጨመረች ነው ምትመልሠው ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂

    • @tgtigu1516
      @tgtigu1516 2 роки тому

      አይ ብዙም አልጨመርችም ደግሞ ጥሩ ነገር የምታብራራው

  • @nosahem6653
    @nosahem6653 2 роки тому +6

    ዘና ጆከሮች አብዝቶ ይስጣችሁ የምትሰሩት ስራ ማንም ያልሰራውን ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 2 роки тому +9

    ጉራጌ እኮ ናት በሙያ መጠርጠሮ እ ❤🤗

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 роки тому

    ውይ የኔናት ቤተሠብ ግን ለምንልጆቻውን ለምን ይደብቃሉ ለምን ይዎቀሣሉ ይህ ለሁሉም ትምህሪት ነው ሽአመት ኑሩ እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +4

    እነዴት ነው የምጠየቆት ግን ጀል አጠያያቀ ሙስሊም ናት በሀራም ልጀ ለምን አልወለደጀም አይባልም አላህ ይወፈቃት ያረብ እማየ አይዛሸ ❤❤❤👈

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 роки тому

      Azinewelat new wedehaymanot atiruchi

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 роки тому +1

      @@watermelonyuh3810 ሽግዜ ቢታዘን መጨረሻ ሀገርን ማበላሸት ነው እህቴ ተወልዶምኮ ይጠፍል አላህ ፈልጎ በሀላል ሲሰጥ ነው ጥሩው

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 2 роки тому +1

    አላህ ያስደስትሽ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 2 роки тому +1

    ቡሩኬ ተበረኪ የኔ ሊዩ

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ

  • @ኡምሂበቱላህ
    @ኡምሂበቱላህ 2 роки тому

    አድናቂያቹ ነኝ የጉራግኛ ቋንቋ ነው ምታወራው ጎበዝ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 роки тому

    እንኳን ደሰ አለሸ ቃልዬ ከቤተሰብሸ ተገናኘሸ ትላንት ውሰጤ አውቋል ፖራንክ ነው ሰራሸልን እንኳንም ከእናትሸ ተገናኘሸ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 роки тому

    ቃልዩ ከእናንተ መንደር ይህ ይሻላል ለጥ ያለነው መንገድ ሌላው ወገኖች እርድዋት

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 2 роки тому +3

    የተኝቢ አቦኛ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ🥺

    • @user-of7mb1qn2n
      @user-of7mb1qn2n 2 роки тому

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ሰላምና ፍቅር አይለይሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +1

    እናት እድሜና ጤና ይስጣት ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ

  • @umuatikatube4648
    @umuatikatube4648 2 роки тому

    ተርጓሚዋ በስነስራአት አልተረጓመችም ለምሳሌ ለትዳር የምጢየቀኝ ሰው የለም አላለችም እኔጃ ትዳር ለመያዝ ምን እደያዘኝ ነው ያለቺው ዙልፋን ስላየሗት በጣም ደስ ብሎኝል ቡታጅራ በመሄዳቹም በጣም ደስ ይላል

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 2 роки тому +2

    ዘናጆከሮች ስወዳቹ አገሬ ሄዳቹ 😳😳😳😳ቡታጀራ መስቃን ወረዳ❣️❣️❣️❣️

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 2 роки тому +1

    አይይ. ቃልዬ. ዝም ተብሎ ልጅ ይወለዳል እንዴ እ ዝም ብለሽ አትወልጅም እልሻት. ዲቃላ ነው የምትወልደው. አላህ. ይርዳት በስ

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x 2 роки тому +7

    እንኳን ደና መጣቹ ቡታጀራ ሀገራችን

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ሀዩ ደምሪኝ

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому

      ሃዩ ያገሬ ልጅ ደምሪኝ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      @@user-pk3tl3ex5k ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +1

    ብሩኬ እግዚብሄር ይባርክህ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 2 роки тому

    አሜን እድሜ ከጤናጋ ያድልኝ

  • @sarahsweet1232
    @sarahsweet1232 2 роки тому +1

    ብዙ ስው በዚህ ጎዳይ ተደብቆ ይኖራል እነሱም ሰው ናቸው በጣም የገረማል ። በነገራችለይ አንድ አጭር ወንድ ጋር ፍቅር ይዞኝ እሱ ግን በራሱ አይተማመንም ነበር የውሸት መስሎት ጥሎኝ ጠፋ ሰው ሰለሆኑ ብቻ ልናከበራቸው ልንወዳቸው ይገባል

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 2 роки тому +2

    ቃልዬ ከቃል በላይ ነሽኮየኔ ዋ ቅመም

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 роки тому +5

    ቃልየየ ቁርጥ ነው ሂደሻል የኔ ቆንጆ ❤️

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube 2 роки тому

    በርቱ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 роки тому +6

    በጣም ደስ ትላላቹህ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 2 роки тому

      ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      @@shshehehhehehedj8379 ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

    • @user-nm6ec1pz9h
      @user-nm6ec1pz9h 2 роки тому

      @@sadmehemed953 እሽ እናትየ ዘመኑ የመደመርነው አብሽሪ 💚 💛 ❤

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 2 роки тому +1

    ሽማግሌው ክርስታነው ወላ ሙስሊም እዝጋሄር እያለ መርቆ መጨረሻ አሏሁሞሰሌ አለሳ እኛም በስዴት ያለን ለሀገራችን ያብቃን😭😭

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 роки тому

      እሙ ሰልዋ ደምርኘ

    • @user-wc1jm1nu5h
      @user-wc1jm1nu5h 2 роки тому +1

      ሙስሊም ይመስላል ግን መጨረሻ አላሁመ ሰለይ አለ እዝጋቤር አለ የአላህ ቀናዉን መገዲ ምራ

  • @zemzemhussen9065
    @zemzemhussen9065 2 роки тому

    Beruka kalya allhe yetibkachu agirachineme selhadachu dice belogiale

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 роки тому +4

    ማለት መጨረሻ እንጋግርዋ ልትርጉመላችሁ ቤት ካለው ነው ጓሮ ሚሆነው ተከቦ ስለሚገባ አጥርም ይኖረዋል በቀላሉም መትክል ይቻላል ሲደግሟት ቤት ትገባላች

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 роки тому

    የኔ እናት አላህ ይጠበቃችሁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 2 роки тому

    ኡፈ እናቴ አላህ እድሜሸን ያርዝምልኝ አቺም እኳን በሰላም ተገናኘሸ

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v 2 роки тому

    ጎበዞች

  • @zeinabsa3id884
    @zeinabsa3id884 2 роки тому

    ዉይ አብሽሪ የኔ ቆንጆ ደግሞ መሥቃን ቤተጉራጌ ናት

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 роки тому +2

    እራስሽ መጀመሪያ ውለጂ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ምርጦቼ ቃል እንኳን ፕራንክ ሆነ የሄድሽ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጤናዉ ይስጣችሁ 😍😍😍

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 роки тому +1

    ቀልዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደነ መጠሸ ጎበዜ ናቸው በረቱ እግዚአብሔር ይረዳቸው። ❤️❤️

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 роки тому +5

    በጣም የሚገርመው በአካለ ስኩል እና በዝግምተኛ በአጭር ሰው ኢሮፕ አይሳቅ ም ማንም አይስቅም ተፈጥሮ እንዳጋጣሚ የሰጣቸው መሆኑን ገና ከትንሽነታቸው ይማራሉ እኛ አገር የእምነት ቤት እና ት/ቤት ቢያስተምር ጥሩ ነው

    • @user-px6vf8rs9v
      @user-px6vf8rs9v 2 роки тому

      ልክ ብለሻል ያደጉት ሀገራት ላይ በተፈጥሮም ይሁን በአንዳንድ ነገሮች ችግር ያለባቸው ሰዎች ለየት ያለ እንክብካቤ ነው የሚደረገው እኛም ሀገር ከታች ጀምሮ ቢሰራ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ

    • @afi5295
      @afi5295 2 роки тому +2

      ችግሩ እኛ ሀገር ስለሚደብቁ ነዉ እና ህብረተሰቡም ለአይናቸዉ አዲስ ስለሚሆን ይገረማሉ በነገራችን እኔ ባደኩበት ወሎ ያናክል አንገረምም አብረዉን ነዉ የሚማሩት የሚጫወቱት አግብተዉ ይወልዳሉ ያን ያክል አይጋነንም

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому +1

      @@user-px6vf8rs9v ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому +1

      @@afi5295 ሰላም እነ ድማምር

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 2 роки тому

    ዛነ ጆከር እነመሰግነለን እነተችን አብሽሩ ዘር ቢኖረቸው ይከበሩ ነበር ቤተሰብ ለትደር አለመገፈፈቱ መጀመሪያ. ቅር ብሎኘል

  • @egryef4240
    @egryef4240 2 роки тому

    ወ ይ የሰፈሬ እናት

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c 2 роки тому

    አዬዬዬየ እህ አልሀምዱሊላህ ሰላም ያርጋችሁ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 роки тому

    ጎበዞች በርቱ

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ደምሩኝ ሥወዳቹ

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 роки тому +2

    እማ እናቴ ናፍቀሽኛል በጣም አምላክ ይጠብቅልኝ ባለሽበት

  • @sisssiss6760
    @sisssiss6760 2 роки тому

    Bati yisaralti akwunti. Quxire yilaqaqe

  • @user-ow5nt1xg2h
    @user-ow5nt1xg2h 2 роки тому +2

    ያአላህ ወላሂ ይቺ እናት አንድቀን እህቷ ቤት ሄዳ ስምጣ መገድ ላይ አግኝቻት ገርሞኝ ተከትያት ብዙ ቦታ ኤጃለሁ 😥😥😥

    • @meyaseman4008
      @meyaseman4008 2 роки тому

      አረ የኔ የአያታ እህት ናት

  • @user-lg4pi9lz5k
    @user-lg4pi9lz5k 2 роки тому

    ዋው ቃሉ ደስ ይላል

    • @heyriyakediir2803
      @heyriyakediir2803 2 роки тому

      Bertu betam des yilale zulifa akatatalehu bamo fer

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +3

    ማን ነዉ እንደኔ እናቱ የናፈቀችዉ።።
    እፍ እማ ዛሬስ ናፍቆትሺ በረታብኝ።።

  • @user-rt7cj2qw1i
    @user-rt7cj2qw1i 2 роки тому

    አረረረረ አመሪካ እንዴት ነው በእውነት ቆንጃ ፕራንክ ነው ቃልይ እንኳንም አልሄድሽ ።

  • @senaitdessu738
    @senaitdessu738 2 роки тому

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሽ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 2 роки тому +2

    ቃልየ ከውጪ ተመልሠሽነው

  • @kadjihussan5118
    @kadjihussan5118 2 роки тому +7

    መሰቃን ናቸው ስወዳቹ

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому +2

      ውዴ ደምሪኝ

    • @kadjihussan5118
      @kadjihussan5118 2 роки тому +1

      @@KA-rq5gb አብሽሪ ደመርኩሽ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምእንድማምር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      @@kadjihussan5118 ሰላምእንድማምር

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 роки тому

      ዉዴ ደምርኘ ስወድሽ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 роки тому +1

    ውይ ቃል ሱሪ ያምርብሻል ግን አላበረታሽም እኔ እምለው ቃል ከአሜሪካ መቸ መጣሽ ይመችሽ 👍👍👍

    • @KA-rq5gb
      @KA-rq5gb 2 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ

  • @zuzutube5887
    @zuzutube5887 2 роки тому +4

    አይይይትዝታ የገጠሩቤት ማነዉእንደኔ የገጠርልጅ ገጠርዉሥጤነዉ

  • @user-wl2oj3gm1j
    @user-wl2oj3gm1j 2 роки тому +1

    ቃልየ የኔ ዉድ እንኳን ሠላም ገባሽ

  • @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ

    ላይክ

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 2 роки тому +1

    ወንድሜ ትዳር እና ልጅ የሚሰጥም እግዚአብሔር አምላክ ነው እናም ለምን አልወለድሽም እያላችሁ አታጨናንቋት የጠየቀኝ የለም ብላ እስከምትገር ድረስ አታስጨንቋት በተረፈ ስራችሁን በጣም ነው የምገድፈው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ