Tewodros Tsegaye: Hard Talk Interview with Serawit Fikre Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 204

  • @yohannesbeyene6301
    @yohannesbeyene6301 7 років тому +6

    ቴዲ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ጋዜጠኛ ይህን ጉብዝናህን የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ብታደርገው መልካም ነው

  • @faven100
    @faven100 10 років тому +50

    በጣም እሚገርም ኢንተርቪው ነው ሀገራችን ያጣችወ እንዳት ግልፅ እና እውነታን እሚጠይቅ ጋዜጠኞ ነው በርታ ቴድሮሰ አድነቂክ አክባሪክ

  • @sisaysole4465
    @sisaysole4465 7 років тому +6

    ቴዎድሮስ ፀጋዬ በጣም ነው ማደንቅህ

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 7 років тому +3

    What an amazing hard talk show???
    Tedros you are so facinating person pls keep strong,,,,!!!

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 7 років тому +7

    Teddy you so smart breliant God bless you I am so happy

  • @muhubmohamed5803
    @muhubmohamed5803 9 років тому +9

    Tewodros amazing interview it is very interesting and Trueth keep it up really your a great journal go head

    • @genetyargal9237
      @genetyargal9237 7 років тому

      Muhub Mohamed። ቴዲ ክደደብ ጋር እትክራክር ጭቃ እንደመርገጥ ይቆጠርበሐል

  • @Tes-qe1jc
    @Tes-qe1jc 6 років тому +3

    ቴዴ ምርጥ ሰው! ቴዴ ምርጥ ሰው! ቴዴ ምርጥ ሰው! Professional Journalist!

  • @gagaworku4243
    @gagaworku4243 7 років тому +7

    ከፍተኛ የእውቀት ክፍተት የታየበት ውይይት ቴዲ ይገርማል እውቀትህ !!!

  • @belachewabera4188
    @belachewabera4188 8 років тому +8

    fantastic interview tewodros the gerat man

  • @natanimblessed863
    @natanimblessed863 6 років тому +1

    ቴዲዬ በጣም የሚገርም እውቀት ነዉ ያለክ

  • @hananhanan4647
    @hananhanan4647 7 років тому +7

    so amazing intervew (serawet)ሰራዊት የገንዘብ ስው

  • @የሰላምአፍቃሪነኝ
    @የሰላምአፍቃሪነኝ 7 років тому +25

    የመጀመርያው ምርጥ ጋዜጠኛ ኡፍፍፍፍፍ ቴዴ ምርጥ ሰው

  • @Nebexnz
    @Nebexnz 10 років тому +14

    Tewodros Tsegaye... God bless you my man. You showed us how Serawit Fikre is so narrow minded who have no idea about art. To be honest he irritates me when ever he opens his mouth. I finished listening the interview because of your honesty and great question. oh I had to mention your great music choice "" endet nesh birr endet nesh dollar "" Love it. Great work keep it up Teddy.

  • @tenahenok5355
    @tenahenok5355 6 років тому +1

    በጣም ዘግይቼ ነው የሰማውት እንዲህ አይነት ጮማራስ በወቅቱ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ እምጠይቀው ጥይቄዎች ነበሩኝ?? ይሄ ገንዘብ አምላኩ!!!

  • @deribeasteway9684
    @deribeasteway9684 6 років тому +1

    Teddysha I appreciate the way you challenge every of your guests, you are very professional.

  • @enanugirma1065
    @enanugirma1065 7 років тому +1

    teddy dena argeh newu mitbelten..... to reach ur level of understanding ene bebekule....anddd 40 amet sayasfelgegn aykerm ...long live teddy!!! respect to our serawit too!!!

  • @herronalsaify8624
    @herronalsaify8624 7 років тому +2

    Twosros you are not only journalist but you also a critical thinker, a teacher, that takes I'll people have to think for themselves for this matter what you're doing is amazing enhancing people thinking, so I could not be fooled by money hungry people, and corporation the same time I keep peoples mind in a very low level

  • @sileshiakalat1548
    @sileshiakalat1548 7 років тому +14

    ቴዎድሮስ እድሜ ይስጥልን:: አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊው ነህ:: ልዩነት ሳታደርግ ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን ማቅረብህን የምደግፈው ቢሆንም እንደ ሰራዊት ፍቅሬ አይነቱን የታሪክ አተላ እንደ እንተ አይነቱ የዘመናችን ሁነኛ ጋዜጠኛ ስለጥበብ ሳይሆን ስለገቢ ማሰባሰብያ ስራዎቹ መስማት የሞራል ዝቅጠት ስለሚሆን ከዮቱብ እንድታወርደው ከህወሀት ጋር ሁኖ በሚጨፈልቃችው ኢትዮጵያውያን ስም እጠብቃለሁ

  • @ahmedsurur8396
    @ahmedsurur8396 6 років тому +1

    Oh Tedy , how a strong boy are you? ? I am very proud of you. Your approach makes people have clear understandings over your point of discussion. Keep it up. The rest I don't like Serawit that he has only money minded and mafiya mentality.

  • @nohimicheal144
    @nohimicheal144 7 років тому +2

    አቦእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ቴዲ ይሄን ባዶ ራስ ለሆዱ አደር ደረጃው ዝቃጭ እንደሆነ ከገባው በደንብ ነገርከው

  • @birhanutewoldemedhin5567
    @birhanutewoldemedhin5567 7 років тому +19

    አቦ ቴዲ የት የት ተደብቀህ ነበር? ሳይደበቅ ሳይሸፋፈን እንዲህ ግልጥልጥ አድርግልኝ:: ላንተ ዕድሜና ጤና ለሞያህም በረከት ይስጥልኝ::

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 7 років тому +2

    Ethiopian, super nice👍 journalist ever! Good job Brother Teddy

  • @enenegn8002
    @enenegn8002 7 років тому +17

    ወዮ ዛሬ ቀን ሰራዊት መሬት ተከፍታ ብትውጥህ ደስታህ ነው ሃሃሃሃሃሃ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 6 років тому

    ቲወድሮስ ጸጋዩ አጠያየቁን ወደድኩት በጣም በሳል ድንቅ ችሎታ ነው በሊላም ፕሮግራም ብናይህ ጥሩ ነው

  • @chobedagu2046
    @chobedagu2046 7 років тому

    I really proud of you my brother tewodros! You are very perfect journalist and hard talker

  • @zelman202
    @zelman202 6 років тому +4

    የወገን ፍቅር የሌለው ሆዳም ግለሰብ ነው ።

  • @AtalayBekele
    @AtalayBekele 6 років тому +6

    ልማታዊ የኪነ ጥበብ ሰውና ልማታዊ ባለሀብት ስለሆነ የሰበውና ያለው ሁሉ ትክክል ይመስለዋል።።።።አትፍረድበት የእውቅት ሣይሆን የልምድ ጥበበኛ ነው።።።።

  • @jonimelaku9662
    @jonimelaku9662 7 років тому +8

    Teddy I respect your challeenge.
    Greed has twins each named "give me"
    pro.30፡15

  • @temesgendola3817
    @temesgendola3817 7 років тому +3

    Wow...Tewodros this is an amazing interview....i like it. Could you do this kind of interview with any of our higher political official? Pls...pls...

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 8 років тому +23

    ይገርማል ችሎታ ኖሮት መድረክ ያላገኘ.. ....
    መድረክ አግኝቶ ችሎታ የሌለው ስንት ሰው አለ?

  • @teshomeayano1308
    @teshomeayano1308 7 років тому +2

    ያፈራቸው ቢኖሩ ነዋይ ሰለሞን ተካልኝ አይነት ሆድ አደር ሊሆን ይችላል ሊቀብራቸው ያልቻላቸውን እንደ ግሩም የመሰለ የህሊና መላእክት የፈጠረ የጥበብ ሰጪ አምላ እግዛብሄር የተሰጥሆ ባለቤት ያደረጋት ኢትዮጵያ አምላኳ ይባረክ።ሰራዊት የናፈቀው ሐብት እርቃኑን የሚቆምበት ግዜ ቅርብ ነው።

  • @MalcolmProduction
    @MalcolmProduction 7 років тому +18

    "ይኼ ጥበብ ቀረፀችኝ ምናም እያለ የሚቀባጥር አድር ባይ እንዲ ድንጋይ እራስ ነው እንዴ እስካሁን አላውቀውም ነበር ማለት ነው " ቴዲ በርታ

  • @Kinfe12
    @Kinfe12 8 років тому +25

    ሰራዊት በጣም አንደበተ ርቱዕ ነበር የሚመስለኝ.........ቴዲ ግን አሽመደመደዉ🙆

    • @woldu100
      @woldu100 8 років тому +1

      Kinfemicheal Tesfaye teddy betam gobez journalist new. atchilehum. we are lucky to have like him. finally we got truer one.

    • @የሰላምአፍቃሪነኝ
      @የሰላምአፍቃሪነኝ 7 років тому +1

      የተስፋዬ ክሚ
      እኔም ገርሞኛል ቴዲ አንበሳው

    • @ezbeisrael5708
      @ezbeisrael5708 7 років тому +1

      teddy sayihon ewnet new yashenefew

    • @woldu100
      @woldu100 7 років тому

      Ato Ewentin setagengehu selam beliligne lol

    • @semiengebremichael1924
      @semiengebremichael1924 6 років тому

      No he didn't, by my opinion I love how he's except wht he did wrong and Wright, our best is how people can lay.

  • @eyuyebahiru4255
    @eyuyebahiru4255 6 років тому +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ቴዲሻ ስወድህ

  • @dawittesfaye2393
    @dawittesfaye2393 4 роки тому

    Teddy you are un describe person how you get this whole knowledge its amazing long live our hero

  • @tesfayekifle9547
    @tesfayekifle9547 10 років тому +5

    TEDDY !!! SALSAWI TEDDY !!! WOW , GOD BLESS YOU !!!

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 7 років тому

      Tesfaye kifle ቴዲ አፍሮ ነው።

  • @henokbereket9089
    @henokbereket9089 6 років тому

    Tedy i really appreciate the way understand thinngs and deeply analysis

  • @dawita.1590
    @dawita.1590 7 років тому +7

    አይይይ………መጀመሪያ እንደዚህ እንደሚጠይቀው ቢያውቅ ኖሮ አጠገቡ አያስጠጋውም ነበር ።

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 років тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የጥበብ ባለሙያ ምርጥ አርቲስት ነው ::

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 7 років тому +6

    Don't argue Plssss Say sorry artist Serawit.

  • @awrarisderbie7678
    @awrarisderbie7678 10 років тому +16

    Great One Teddy. Serawit u need to admit the truth.

    • @tesfubelachew7856
      @tesfubelachew7856 8 років тому +2

      እንዲህ አይነት ጋዜጣ በሀገራችን አለ ወይ?

  • @denena477
    @denena477 6 років тому +3

    I really enjoy listening to your interviewees. I greatly appreciate your effort to inform yourself ahead of time about your guests. Yet, sometimes I feel like you are forcing your guests to agree with you. For example, Serawit has all the rights to name his movies whatever he wants. He can name the movie bondon, mondon...just like on an American TV show 24, there is a fictional african nation called Sangala. To me Sangala sounds like Senegal. We can find many more similar made up nations, organizations and so forth like ENN, and CNN.
    On profit. You can call him "yeken jib" but you can not tell him what is profit for him. First you don't know how much it costed him in terms of time, money and all the efforts he puts in to make that move.
    After all he did what he could. If you don't like his movie it's up to you to come up with something better.
    By the way, I only watched "Semayawi Feres" and I liked it.

  • @akemanu48
    @akemanu48 6 років тому

    በዘመኑ ለፈሉት ጋዜጠኛና አርቲስት ነን ባይ ባዶዎች ቴዲ ጥሩ ገሪ ሁናቸው ባክህን።ብቃትና ችሎታን በማይገመግሙ ጋዜጠኛ ተጋብዘው ትልቅ የመሰሉ ጥንጦች ብዙ አሉ።አሁን ሶስት ምርጥ ጋዜጠኞች አሉን።መአዛ ብሩ(ፈር ቀዳጅ)አንተ ቴዲና ቤቲ( LTV show)።

  • @TibebuDerebe7233
    @TibebuDerebe7233 7 років тому +4

    ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ይሄን ለሆዱ አደር ጉድ አረከው እኮ

  • @aregahegnbekele4278
    @aregahegnbekele4278 6 років тому

    I like the fact I get this interview here finally. I had heard it live on your radio program. Teddy you disclose the ill personality of this shit many years back, thanks

  • @charontube5059
    @charontube5059 3 роки тому

    Ay Ethiopia 🇪🇹 hard talk London ena bondon eyalu hard talk

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 роки тому +1

    ቴዲ ሰላም ባለህበት

  • @enenegn8002
    @enenegn8002 7 років тому +7

    ወይ ቴዲዬ አንተ ተደብቀህ ስንቱ ባዶ ራስ እላይ ተቀምጧል ወይ እቺ ጦቢያ አገሬ

  • @dawitmeli900
    @dawitmeli900 6 років тому

    ትክክል ፊልም እንጂ documentary አይደለም እኮ የሌሉ ነገሮችን ሁላ ማየት አለብን

  • @hd1935
    @hd1935 8 років тому +1

    Great journalist.

  • @ethiopian8314
    @ethiopian8314 Рік тому

    More than the interview, I found the song in the intermission more captivating.
    የዜማው ስም ምንድን ነው? ማነው ዜመኛው።
    ታች ዜማውን ጽፌዋለው።
    ethiopian: 00:20:45
    የማጣፈጫ ሁነሻል ቅመም
    ነገሩ ሁሉ ያላንቺ አልጣመም
    የምልሚያ መጥፊያ የጭንቀት ሰበብ
    አቦየው ብርእ አቦየው ገንዘብ
    አቦየው ብርእ አቦየው ገንዘብ
    ለሰላም ጉዳይ ወይ ለሽብር
    ማንቅሻቀሻ ነሽ የደም ስር
    ያላንቺ አልበጀም ሁሉም ነገር
    እንዴት ነሽ ዶላር እንዴት ነሽ ብር
    እንዴት ነሽ ዶላር እንዴት ነሽ ብር
    በየቦታው ተውሽቀሽ የስንቱን ደረት አንቺ አሳበጥሽ ethiopian: 00:21:41
    ስንት አሉ ደሞ ያቀለጥሻቸው ሰማይ አድሰሽ ያፈረጥሻቸው (reference to icarus and daedalus) ethiopian: 00:21:45
    ብር ወይ ብር
    ብር አይ ብር
    ሰው/ስንት አጫረሰ በግርግር
    ገንዘብ በገንዘብ
    ገንዘብ በገንዘብ
    ከስንቱ ከረምን? ተዛዘብን
    ገንዘብ
    ገንዘብ
    አቦየው ገንዘብ
    ethiopian: 00:22:35
    የማጣፈጫ ሁነሻል ቅመም
    ነገሩ ሁሉ ያላንቺ አልጣመም
    የመልሚያ መጥፊያ የጭንቀት ሰበብ
    አቦየው መኒ አቦየው ገንዘብ
    አቦየው መኒ አቦየው ገንዘብ
    ለሰላም ጉዳይ ወይ ለሽብር
    ማንቅሻቀሻ ነሽ የደም ስር
    ያላንቺ አልበጀም ሁሉም ነገር
    እንዴት ነሽ ዶላር እንዴት ነሽ ብር
    እንዴት ነሽ ዶላር እንዴት ነሽ ብር
    ethiopian: 00:23:20
    ከሰካራሙ ከሌባው ውለሽ ከቄስ ከሀጂው ኪስ ትገኛልሽ/ታድሪያለሽ
    ለሙሽራም ልብ ትከፈያለሽ ለሬሳም ሳጥን ታስፈልጊያለሽ
    ብር ወይ ብር
    ብር አይ ብር
    ሰው አጫረሰ በግርግር
    ገንዘብ በገንዘብ
    ገንዘብ ወይ ገንዘብ
    ከስንቱ ከረምን ስዛዘብን
    ገንዘብ
    ገንዘብ
    አቦየው ገንዘብ
    ብር
    ብር
    አቱዩ?

  • @engdaamaregebrehiwot5691
    @engdaamaregebrehiwot5691 2 роки тому

    Love u so much tedo

  • @ermechoashanicho5342
    @ermechoashanicho5342 7 років тому +2

    Tsegaye you did good!!!

  • @Maddotpromotion
    @Maddotpromotion 7 років тому +1

    teddy I am big fun of you keep up the good job.this is the best interview technique just like the BBC hard talk you should interviewed Like this all a time .this should be your stayel but some time you change to be soft for the sensitive people.By the way serawit is no sense this days.

  • @astertesfay3489
    @astertesfay3489 7 років тому +4

    why you don't ask this hard talk Tplf

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 6 років тому

    ቴዲ እነዚህን ሰወች በጊዜው በጥያቄ አፋጥጠኃቸው ነበር ነገር ግን በአሁኑ ስዓት የት እንዳሉና ወደ ሚድያ ለምን አይቀርብም የሆነው በጊዜው ሁናል ስለዚህ የኛ ሰው ይቅር ባይ ነው ይቅርታ ታላቅ ነው ቸር ወሬ ያሰማን…………

  • @海顾
    @海顾 7 років тому +13

    ይሄን ኢንተርቪው ከሚሰጥ ቢሞት ይሻለው ነበር

  • @ambayewondie8244
    @ambayewondie8244 7 років тому +2

    ቴዲ በጣም ጥሩ አድርገህ ይዘኸዋል
    ይህ ሆዳም

  • @durssaa3632
    @durssaa3632 5 років тому

    Thank God for creating Snake without legs

  • @abushtadele1475
    @abushtadele1475 7 років тому +5

    Bacheru serawit beka atechelem

  • @solomonzewdie9950
    @solomonzewdie9950 7 років тому +1

    I HAVE NEVER SEEN A JORNALIST WHO SPEEK HIS MIND BRLENT AND ELEQOUNT
    NEVER BACK DOWN TO APOLOGAIZE THAT TOOK A GUT KEEP IT UP BRO YOU Z MAN

  • @woldu100
    @woldu100 8 років тому +1

    Agree with Mr.Serawit.

  • @teshomeayano1308
    @teshomeayano1308 7 років тому +2

    ወዳጄ ይህ ሰው በአርቲስትነቱ ወገን ሕብረተሰቡን ለማስተማር ሳይሆን የሞያ ክህሎቱ በጊዜ ቀዳዳ ጥበብን ለጉልት ችርቸራ የተሰማራ የጥበብ ብል ሆኖ ዬየጥበብን ፍቅር በገንዘብ የለወጠ ነቀዝ መሆንን የመረጠ የጥበብ ነቀዝ ነው።

  • @emanrebie1692
    @emanrebie1692 7 років тому +2

    Teddy ye ewnt betam adinkih negn !!!

  • @jaruman9516
    @jaruman9516 7 років тому +2

    Bravo Teddy

  • @hussiennuru9756
    @hussiennuru9756 7 років тому +3

    bravo teddy....

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 років тому

    ቴዲዬ ገና ሳልስማው እንዴት እንደምታፋጥልኝ እያስብኩ ነው እስኪ ልስማው

  • @kibreabequbay3094
    @kibreabequbay3094 8 років тому +1

    Waaawa i really loved you

  • @LiyonMultimedia
    @LiyonMultimedia 8 років тому +2

    I really Loved You!!!

    • @mohamedbadi5990
      @mohamedbadi5990 7 років тому

      Miliyon T. በበበበበ ተተተተተተ ጀግና ቴድሻ በርታ

  • @hayimanotworku8640
    @hayimanotworku8640 6 років тому +2

    Why don't you say WORLD OLYMPIC !!!!!! lol😂😂😂😂😂

  • @henokberuk6142
    @henokberuk6142 7 років тому +1

    Serawit hodam ,Weshetam , ahun agenyek , Afatetek ,antentebatebek ! Wendata Tedy 💪👍

  • @samsonvictorio9635
    @samsonvictorio9635 6 років тому +5

    Aff sikefet Chinklat yifeteshal. Doma!!!

  • @sirakatnafeseged3950
    @sirakatnafeseged3950 6 років тому

    Oh wow it's been profitional question !!! What ur bounce ???

  • @tjfn738
    @tjfn738 6 років тому

    ቴዲየ ለጥያቄህ ሚመጥን ሰው አጣህ አይደል በኢንተርቪው ማልያ ማዋረድን አጫውትልኝ!!ቴዲየ በርታልን

  • @only1-way712
    @only1-way712 6 років тому

    የመጀመሪያው ጥያቄ እውቀቱ በዚያ ደረጃ ነው ወይም የሚያውቀው የሚያሽቃብጥለት ኢህአድግ ጋር አብሮ የሚሰራው ያዬውን ነው ሌላው የሙያ ፍቅር ኖሮት ሳይሆን ገንዘብ የሚገኝበት ይሁን እን ጅ ሱሪውንም ያወልቃል

  • @solomondemissie7516
    @solomondemissie7516 8 років тому +1

    Wey yalememar. Serawit bado kefo mehonun new yeteredawut

  • @hagos1500
    @hagos1500 6 років тому

    ቴዲዬ ምስጋና ይድረስህ ይህን ቀን ጅብ በደምብ ነው ያበሳጨህልኝ

  • @selamabera7265
    @selamabera7265 7 років тому +6

    ሰራዊት በሰራቸው ፊልሞች እንዲህ አላዝናናኝም ጭንቄው ሲከፈት ገገማ ኮሚዲያ ሆኖ አገኘሁት የቃላትን ፍቺ የሀገራትን ከተማ ስም እስከመቀየር የሚዘልቅ ደፍር ህፃን ገፀባህሪያትንም ት
    የተላበሰ አንዳንዴም ቀስ ብሎ ስርቆቱን የሚያምን ሌባንም ባህሪ አይቼአለሁ አንዴ የቀድሞ ጠ/ሚ ያሉት ተረት አይነት ፈረሱን እስከሰረገላው ሰርቆ ቀስ በቀስ እንዳመነው..

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka422 6 років тому

    kkkkkkkkkkkkkk Wuyyy
    tibeb Anjeten blachu😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tata2u194
    @tata2u194 9 років тому +5

    ante yhen yahil denez new leka wey gud.teddy ASAYEHEN EKO KOFO RAS MOHONU.

  • @kibreabequbay3094
    @kibreabequbay3094 8 років тому +6

    teddye kebad sew tekekelegaw mezanawi teyake new azereteretekew eko !!!

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 років тому +1

    ኤጭ ሰራዊትን በመሞገት እውቅና ማትረፍ ግን ይደብራል የወንጀል መርማሪ ነው ምትመስሉት

  • @gateyme753
    @gateyme753 7 років тому

    melasehen mekuret nbr,mawerat ena mesrat yeleyayal ante melasam kesu yeteshal film awetana bante film zuriya enenegager esti buti lesechiw kelal new eshi sew mewkes kelal ngr film mayimechew sew yalemayet mebtu endetetebeka nw anta demo mayet atechelem yesemahewon ngr lay endet lasataw bela tezegazieta selemeta new enji teru tenagarim demo aydelehem,serawet e/r mifera sew new atayayeke agabab bayhonem aynesewer selehonk belo semetehem lemetebek sil new manem sew senaded mawerat ayechilim ante gn yesewen tekuret lemesab setele weyem yewere tematehen lemewetat setel new engi tebeb asasbew aydelem.sew bemasatat kemetetawek yerasehen yeteshala dena sera serta tawek dingay!!!!!!

  • @samuelniguissie9989
    @samuelniguissie9989 2 роки тому

    The difference is visible wow big knowledge difference pls don't invite such kind of peoples the one doesn't fit their professions.

  • @shamsahmad3414
    @shamsahmad3414 6 років тому +2

    ቴድዬ ተመቸህኝ አቦ እንዳንተ ግልፅ ጋዜጠኛ መቼም ሀገራችን አይኖርም

  • @yalewengdaw7078
    @yalewengdaw7078 6 років тому

    O Teddy Wudededede Aderekuh Yihen Mehayim Asechenekelen.

  • @berhanub9473
    @berhanub9473 7 років тому +2

    ይኸን ባለ ጌዜ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ ውስጡ የሌለውን ጥልቀት እንዴት ፊልሙ ላይ ይታያል ?

  • @ephremwollo6382
    @ephremwollo6382 6 років тому +1

    zim bileh ke teddy afro temar!!!

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 7 років тому +35

    ሰራዊት ከሚሉት ሰን አጥፍተው አ ጨምረው ቢሆን ይገልፅሃል። አራዊት ነህ!
    የደርግ ወታደር የወያኔ አውርቶ አደር!

    • @hailubirhan5172
      @hailubirhan5172 6 років тому

      ቀፎ ነህ ሰራዊት ዝም ብትል ይሻላል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል

  • @tsegaab2597
    @tsegaab2597 10 років тому +1

    good job!!

  • @sgonder4808
    @sgonder4808 6 років тому

    ቲወድሮስ፣እናመሰግናለን፣ወይ፣አርቲስት፣ድቄም።

  • @እምዬኢትዮጵያ-መ8ዐ
    @እምዬኢትዮጵያ-መ8ዐ 7 років тому +2

    አይ ሰራዊት አርቲስት ይመስለኝ ነበር።ነጋዴና እንደ ሰዎቹ ዝም ብሎ በሀሰት ድርቅ

  • @solf2000
    @solf2000 6 років тому

    ከቋንቋ አጠቃቀም ጀምሮ በሰራቸው ፊልሞች ዙሪያ ማንሳት የምንችላቸው ነጥቦች ቢኖሩም፤ በደንብ ያልታሰበባቸውና ያልተሰራባቸው የፊልሞቹ ግልብ ሃሳቦች እጅጉን አሳጥተውታል። የገፀ ባህሪያት አመራረጡ በአብዛኛው በግል ትውውቅ ላይ የተመሰረተ ስለመሆኑ አያሻማም።

  • @Joni-qp5lz
    @Joni-qp5lz 7 років тому +3

    አይ ኢትዮጵያ ይሚነግስብሽ ምን አይነቱ ሰው ነው ሰራዊት ከጥበብ ነጻ ስንቱ እኮ ነው እንዲ ባደባባይ ያዙኝ ልቀቁ የሚሉብን ጀርባቸው ባዶ

  • @engochatube568
    @engochatube568 6 років тому +1

    Bondon & London kikikikikሰክሮ ነው ወይም መርቅኖ ምናለ ተሳስቼ ነው ብትል አይ አራዊት

  • @robelteklay3166
    @robelteklay3166 6 років тому +2

    They don't care about audience.

  • @ermiasabidara3669
    @ermiasabidara3669 7 років тому

    Enante teneh ataferum yehen yegedayoh atebetab setametut betam yasazenal yenanten geteta yeatefawl benatahu

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 років тому

    🌎ቴዲሻ የተማረ ያነበበ እውቀት ያለው በተቃራኒ ሊቀርብ ከፈለገ መሸነፍ የማይፈልግ አሰልቺ የሆነ ግትር ጋዜጠኛ ነው :: 🌎

  • @mekettedla8461
    @mekettedla8461 6 років тому

    Meneme ayesesethem ? Tadi berta

  • @ethiopiaenate1490
    @ethiopiaenate1490 6 років тому +1

    Yihe koshasha yeweyane kit lash megeref alebet be sama