በ 12 ሺ ብር መኪና ገዝቻለሁ ሰራዊት ፍቅሬ | ያልተሰሙ አስደናቂ ታሪኮች ክፍል 2 | Serawit fikre

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 321

  • @workeneshbogale236
    @workeneshbogale236 4 роки тому +26

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰራዊትና ሙላአምን የመሰለ ማስታወቂያ የሚሰራ እስካሁን ማንም የለም ምንም ቢሰሩ በጣም ይዋጣላቸዋል።

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 роки тому +77

    ወይኔ ሰርሽ ጨዋታህ አትጠገብም የኒ አባት እረጅም እድሜ ተመኝሁልህ ነርልኝ

  • @getachewtegegn2159
    @getachewtegegn2159 4 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ቃለምልልስ. በነገራች ሰራዊት የሚገርም ተስጦ ካላቸው የኪነ ጥበብ ሰው አንዱና ምናልባት እስካሁን ተተኪ የሌለው እጅግ በጣም ምርጥ ባለሞያ ነው።

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 роки тому +60

    አፍ የሚያስከፍት ጨዋታ ባላለቀ ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያየዋችሁ

    • @kalkidanmengesha6181
      @kalkidanmengesha6181 4 роки тому +2

      እሸቱ የውቨት ሣቅ ይደብራል ለማዳመጥ በጣም ሰለሚያሰቸግር ሣቅህን ብትቀንሰውና ሰራዊት የሚለውን ብንሰማ መልካም ይሆናል ለተመልካች እድልሥጥ ።

    • @hannaselemon4400
      @hannaselemon4400 3 роки тому

      ስለ ውድቅ ውድውስጥ ስው ውድቅውውውስስውቅውውቅ ማቅ እውቅ ውድቅ ውድቅ ውድቅ ውድ ሰው ውድቅ ውድ ቀውስ ውድ ውድ ውድቅ ውድቅ ውድቅ ውድ ስው እቅድ ቀውስ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድቅ ድቅድቅ ውድቅ ውድ ውድቅ ውድቅ ውድ ውድቅ ውድቅ ውውቅቅቅቅቅውቅቅቅውውቅቅቅ ውቅውቅቅ ውቅ ቅቅቅቅቅ ቅቅቅውስውቅውቅቅውውውውውውውውውውውውውውውቅ ውድቅ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 роки тому +2

    ሰራዊት ፍቅሬ ረጂም አመት ኑርልን የወታደር ቤት ታሪካችሁ በጣም ደስ ይላል ለካ ወደው አይደለም ወታደር ዱሮ ቀረ ከነ ግርማ ሞገሱ የሚባለው

  • @hussenohussen8968
    @hussenohussen8968 4 роки тому +33

    አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው በነካእጅህ ሙላለምን አቅርባት

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ሠራዊት ፍቅሬ ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ዉጤማ ለመሆን የግድ መዉጣት መዉረድ የግድ ነው

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 4 роки тому +17

    እሼ ሳቅህ ፕሮግራሙን ትንሽ አወረደብህ አርተፊሻል ሳቅ አትሳቁ አንተና የስራ ባልደረባዎችህ በተረፈ በርታ 💚💛❤

  • @kt1651
    @kt1651 4 роки тому +28

    በጣም ቆንጆ interview ባያልቅ ሚይስብል ነው እውነት thank you እሼ እና ሰርሽ

  • @abrahamwondafrash7549
    @abrahamwondafrash7549 4 роки тому +4

    ሁሉም ሰው ከትንሽ ደረጃ እንደሚነሳ ተምሬበታለሁ...በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 роки тому +1

    ሠራዊትና ሙሉዓለም ጊዜ የማይሽራቸው የማስታወቂያ ባለሙያዎች እንዲሁም ድንቅ አርቲስቶች ናቸው። በደፋሮች የተሞላውን የማስታወቂያ ስራ እንደገና ነፍስ እንዲዘሩበት ያስፈልጋል። ጀግናን ማቀጨጭ መቼም ልማዳችን ነው።

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 4 роки тому +3

    ጎበዝ ይህ ሰው ዝምብሎ በሆነ ዘፈን የታወቀ ሰው አይደለለም ለኢትዮጵያ ጋሻዋ ነው። የሚረዳቸው ህጻናት እንኳን ብዙ ናቸው። ግን አይንህ ምንድን ነው። ሐኪም አሳይ ወይስ ውስኪ በዛ። የአንተን ክፉ አንሻም
    ሰራዊት እንወድሃለን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 роки тому +3

    እሼ ሳቅክ ደስ ይላል ውሌ ሳቅ አይክፍአክ እመቤቴ የደስታ እይወት ትስጥክ ወንድሜ በርታ ውሌ ሳቅ አይክፍአክ አሜን በል

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 4 роки тому +8

    ወይ ሰራዊት ዝም ብዬ ነበር ምወድህ አውን ደሞ ይበልጥ ወደድኩ ጨዋታህ አይጠገብም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 роки тому

      Serawit,
      Medhanialemn sitil des sitil ......edimena tena yistih.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +8

    ሰራዊት ጨዋታ ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 роки тому +2

    Wow what a man with grace! Serawet is a smart gentle man with Grace.!!! No one is like him!! Period 💯 we love you Sir and thank you for been you!!!

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደከፍታ ያወጣቹ አምላክ ደስ ይላል የሰውልጅ ከስኬት ቦአላ ልፍአቱ ከፍታ ላይ ሲያወጣው ደስ ይላል በጣም ትልቅ መልእክት አለው ዘመናቹይባረክ👍👍💕💕🌷

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 роки тому +2

    ዛሬሥ አንጋፋ ሠው ነው የመጣው ሥወደውኮ ውይይይ እድሜህ ይርዘም

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 4 роки тому +2

    Serawit Fikre is highly underrated! He is a genius but most people don’t understand him, much of his career politicized. Can’t wait to meet him.

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 4 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪ ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀው ሰራዊት ፍቅሬ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍❤

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    ጥሎብኝ ሰራዊት ፍቅሬና ሙሉኣለም ስወዳቸው 😘😘😘😘😘😘😘

  • @derejehailu5315
    @derejehailu5315 4 роки тому

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰራዊት መድረክ ወይም ተመልካች መያዝ ይችልበታል!! አጋጣሚውን ካገኘህና ከተሳካልህ እሼ ሰለሞን አለሙን ብታቀርበው ደስ ይለኛል ብዙዎቹ ድርሰቶቹ የሱ የሆኑ የሪድዬ ድራማዎችን ስንሰማ አድገናል በነካ እጅህም ሀይሉ ጸጋዬንም ብታቀርበው ደስ ይለኛል የዘመኑ የፊልምና የትያትር ደራሲያን ብዙ ትምህርት ያገኙበታል እንደግመል ሽንት ወደኋላ እየፈሰሰ እና ቁልቁል እየሄደ ለሚገኘው የኢትዬዽያ ፊልም ኢንደስትሪ የበኩላቸው አስተዋጽኦ አበርክተው ከውድቀት የሚታደግ ምክር ይለግሳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው!! በርታ

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 роки тому

    ሰራዊትዬ አንጋፋ አርቲሠት አንትና ሙላለምን በጣም ነው የምውዳቹ ከሰራቹት ማሰታዊቃ ውሠጠ በጣም የሚያሠቅኝ የማርሳኝ ነብሰጡሮች ነው የሚለው የሻይ ማሰታውቂ😍😘😍😘😍😍

  • @mimikebede3971
    @mimikebede3971 4 роки тому +24

    i swear to god. the best show.i feel like watch a film good job,donkey tube.

  • @emann7734
    @emann7734 2 роки тому

    አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ በጣም እከብርሀለሁ እድሜ - - -ይስልን

  • @etsube1092
    @etsube1092 4 роки тому +6

    Omg! I AM IN LOVE WITH THIS INTERVIEW! We need part 3????

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 4 роки тому +3

    እውነትም ጀግና መፍጠር እናመሰግናለን እሼ😍😍

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 роки тому +2

    ሰራዊት እግዚአብሔር እድሜ ከጤነ ይስጥህ አሜን።ግን ወደፌት እነ ሄኖክ ሲጠየቁ የሴቶችን ብዛት ሺወዳ ነው ሚያጫውቱን ይገርማል የህሊነ ልዩነት

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 4 роки тому +11

    Whatever his character is, I admire this person

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 роки тому +1

    እኔም እሼ ሰራዊት እና ሙሉአለም ባልና ሚስት ይመስሉኝ ነበር ከዛማ ሰራዊት ሌላ ሚስት ሰገባ በእውነት በጣም ነው የተናደድኩት

  • @rayantube9678
    @rayantube9678 4 роки тому +5

    እሼ ሙስሊም ጀግኖችንም አቅርብልን ለምሳሌ አቦኬ ያሲን ኑሩ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 роки тому +2

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ ሰራዊት በጣም የማራሳው ድራማ ሰልባጅ ልብስ ገዘቶ ለብሶ የተወነው ያስቀኛል አሁንም ብናይ ደስ ይለን ነበር የድሮውን የት ይገኛል እሼ ጠይቅልን አመሰግናለሁ

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      በጣም ደስ ይላል ባላለቅ አሉኩ በእውነት ስራዊትየ እንውዳህለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢህ

  • @ክብርለግዛብሔር
    @ክብርለግዛብሔር 4 роки тому +5

    ስወደው እኮ አፍከፍቼ ነው የማዳምጠው

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 роки тому +1

    ዋው ደስስስ እሚል ፕሮግራም ነው በቀጣይ ሙላለምን እጠብቃለን

  • @hagerefishs8703
    @hagerefishs8703 4 роки тому +23

    እሼ ጎበዝ ነህ ግን ስው ኢንተርቪ ስታደርግ ያንተ ሳቅ በጣም ይረብሻል ስለዚህ ከጆሲ ተማር ኢንተርቢ እንደ ቤተስብ ጨዋታ አይደለም በተረፈ ጎበዝ😀😀

    • @wassihun23
      @wassihun23 4 роки тому +2

      You must be kidding - “Hagere”! The so called ጆሲ was like a 🙍🏽‍♂️! Eshe, you’re killing it! Your laughter is contagious bro! Keep it up - Happy Man!👌🏽 👍🏽🤩 Serawit is a good storyteller!

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 4 роки тому

      e
      eshi
      awo
      yemilewenm yekenes

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss 4 роки тому

      Well, I strongly disagree with Hagere Fishes comment.
      Eshetu’s laughter is one of the best thing which makes the interview interesting so I would say keep it up brother.

    • @addisethio494
      @addisethio494 3 роки тому

      very true its very disturbing

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 4 роки тому

    ሰራዊት በስማም ቢያወራ አይጠገብም ሲያስቅ ...ግን ጠንካራ ነቱን በዛው የተማርኩበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘው....

  • @musakeyredinmehamed8761
    @musakeyredinmehamed8761 4 роки тому +3

    እሼ የባለፈው የፍቅር ታሪክ part 4 ልቀቅልን አረ እንደዛ ጋግተን አረ እሼ

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 4 роки тому +5

    እሼ የሀገሬ ልጅ ከተቻለ ሰራዊት በጣም የሚያስቁ ማስታወቂያዎች አሉት።አነሱን ዮቲዮብ ላይ ቢጫኑልን በለው ።

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 роки тому

    ጨዋታችሑ እንዴት ደሦ ይላል መዳሜ እንኮዋን እየጠራችኝ አልሠማት ብዬ ጭሖዎቶዋ አባነነኝ ሰራዊትዬ ና አሹዬ ጨዋታችሑ መሦጦኝ መልካም ነገር ተመኘሑላችሑ ወንድሞቼ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 роки тому +1

    ስወደው ሰርሽዬ እንደ ስጋዘመዴ ነው የምሳለት በአካል ሁለቴ ባገኘውም ግን አፌ ተሳሰረ😂 ምንም ማለት ሳልችል አለፈ ያቀን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +4

    መልካም አዲስ አመት አቦቦ ሰራዊትዬ በሳቅ ፍንድት ነዉ ያረከን እንዲህ ተጫዋች ነህ ለካ 😍😍😍😍

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 4 роки тому +7

    እሼ የቤተሰብ ጫወታ ተሳክቶልሀል ግን ግን ጥሩም ቁምነገሮችን ሰለምታስተላልፍ ጫዎታዎችን ትንሽ ቀንስ ብዙ ቁም ነገሮች ሰለእሉህ ማለቴ ነው

  • @goitomnega1982
    @goitomnega1982 4 роки тому

    እሼ ላንተና ለመላው ቤተስብህ እንዲሁም ለመላው የስራ ባልደረቦችህ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ላንተም መልካም የልደት ቀን ይሁንልህ።
    ስራዊት ክፉሌ እጀግ እጀግ የማደንቀው የስነ ጥበብ ባለሞያ ነው ለስርአት ሳይሆን ለሞያው ብዙ መስዋእት የከፈለ ጀግና ነው በችሎታው አድናቆት በንሮው የከፉታ ለውጡ ቅናት ብጤ የለከፍቸው ግለስቦች ስሙን ሊያጠለሹና ሊያሽማቅቁ ብዙ ሞክረዋል ሁኖም ስራዊት ስራዊት ነውና የሚበገርላቸው አልሆነም አሁንም እድሜና ጤና
    ይስጠው ስራዎችህ ገና ደምቀው ይወጣሉ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ በልልኝ አደራ
    ጎይቶኦም አርአያ ነጋ ከቶሮንቶ ካናዳ thanks አሼ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ አባባ ዘርጋው ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜህ ይርዘም

  • @rosiyetube1963
    @rosiyetube1963 4 роки тому +4

    የትልቅ ሰው ጨዋታ ይመቸኛል 😍😍

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 роки тому +1

    What a wonderful story teller Mr Serawit Fikire is!! Also Eshetu is the best interviewer who made Serawit feel free to tell the way he wants to tell.
    I stopped doing what I was doing and watched the whole thing as if I was watching the best movie.
    Amazing! Beritu beritu!!

    • @addisyimam4264
      @addisyimam4264 4 роки тому +2

      በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው:: ሠራዊት በተጠና ድራማ ብቻ ሳይሆን በግል ጨዋታም አዋቂነቱን አሳይቶናል:: በጣም አዝናኝ ነበር :: እሼ በጀመርከው ተወዳጇን አርቲስት ሙሉዓለምን ብታቀርብ
      መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 роки тому +2

    ሰርሽዬ አቤት ስወድክ የኔ አባት ነፍፍፍፍ ዘመን ኑርልኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +2

    , ሰላም
    አብዬ
    ዘርጋው ትልቅ ሰው 👍🏾

  • @aregalokiche2919
    @aregalokiche2919 4 роки тому

    ያመሳልጣኘ ነገር በጣም ከበድ ነው ወተደር ቤት ብችል ሁሉም ብገበነ ብሰለጥን በጣም ጥሩ ነበር እኔን ህወቴን እንድመራ አስተምሮኛ ለአሜርከ ኑሮ ሠራዊ ያተነገራው አንድ ነገረ አስመስሎ ያተነገራ ነገር ያለም ሁሉም እውነት ነው ያወተደር ቤት ህይወት እድሜና ጤና ተማኘሁ!!

  • @towfikmussamussa1913
    @towfikmussamussa1913 4 роки тому

    አሪፍ ነው በላ ልበልሃ አሪፍ ማስታወቂያ ነበር ።
    በላ ልበልሃ የወንዝ ደራሽ ያጠፋ እንጂ ድራሽ መሃል ሃገር ንብረት ለወደመበት ልጄ አዋሽ ፈጥኖ ደራሽ --------

  • @bezaderseh4620
    @bezaderseh4620 4 роки тому +2

    Very smooth conversation, I felt like my favorite uncle telling story for the whole family, entertaining. Loved it

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 4 роки тому +1

    ኦፍ እሼ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ሰአቱ ባያጥር

  • @nuryenigus8290
    @nuryenigus8290 4 роки тому +2

    I always motivated while I am seeing your videos eshe

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 роки тому +1

    SERAWET you are famous artist !! also for Ethiopian artists you are agood illustration . Enant ymesertachehuten teyater lalaw tawaqe hone.

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 4 роки тому +14

    My two favourite people in the same room! Enjoying this while eating my breakfast

  • @darumgeen.5932
    @darumgeen.5932 4 роки тому +1

    One of my favorite artists in Ethiopian entertainment industry

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    Yen wedime eshetu nurulegi berta serawet betam new yemwedihi

  • @abrahamgirma5917
    @abrahamgirma5917 4 роки тому +1

    O my God !! Best & interesting show ,go head bro

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 4 роки тому +2

    I remember afelegaw crew show In Beteleham school !! Good old times

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 роки тому +12

    ኦቨር አክት/ሳቅ ይቀነስ እሼ፥፥እኛ ምኞታችን እንደ ትራቨር ኖሃ እንድትሆንልን ነው፥፥

    • @Jofoex
      @Jofoex 4 роки тому

      እሼ እኛም ፈዘን አንተም ከምትፈዝ over acteh ይመቸናል ቀጥልበት አያሳስብህ

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 4 роки тому +1

    Hhhhhhhh ጨዋታ ያስጠላል ሰርሽ ምርጥዬ እድሜ ይስጥህ አባቴ በጣም ነው ምወድህ

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 роки тому +7

    እማይጠገብ ጨዋታ ሰራዊትዬ ስወድክ

  • @mico.t6253
    @mico.t6253 4 роки тому

    Woooo esha min abate ladergile ..batam new yatmachagn ...keep it up ...endaza afe yamiyskefetu tarik yalachewe enku yahonu sewochin gabzlin tnx.

  • @romanguta735
    @romanguta735 4 роки тому +2

    Amazing i will wait part 3 🙏🏽

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +10

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የብልፅግና ይሁንልን! የኢትዮጵያን ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት የሚያደፈርሱት የሚጠፉበት ዘመን ይሁንልን! 💚💛❤✔💯❗

  • @yonasgilamichael4493
    @yonasgilamichael4493 4 роки тому

    Abo serawit betam arif chewata betam temeseche new yesemahut yemechal

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 4 роки тому +1

    You and Mr sarawit thanks for this special program
    I love it. From Yemen

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 4 роки тому

      Reita E yes bro Yemen very unique country, am from father Yemeni born from Ethiopian mother , I born merkato sebatega. Yemen and Ethiopia is my country but I love Ethiopia toooooi much. Yemen is peace habibbiy we are living nicely. Looking EBS hahaha hahaha

    • @kubabetubeyousef4260
      @kubabetubeyousef4260 4 роки тому

      Reita E May be I saw this program 5 or 6 times
      Also I continue

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 роки тому +1

    🤩🤩🤩ገራሚና አስደሳች ታሪክ 👌👌👌

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 4 роки тому +1

    ውይ ሰራዊት በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂

  • @ashebirdiriba7018
    @ashebirdiriba7018 2 роки тому

    Betam yemiwoduwana yemakebrewu sewu nwu yaqerebkwu....big rispect fr both of u...

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 роки тому +3

    አብዬ ዘርጋውን መቼም አረሳዎም ህፃን ነበርኩ በጣም ነበር የምከታተለው

  • @natanesrom8618
    @natanesrom8618 4 роки тому +3

    በጣም የማደንቀው ምርጥ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ጠፍተሀል ከስክሪን ላይ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому +2

    WOW 😳 I will waiting part 3 happy new year all Ethiopian people's ❤️🙏🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 2 роки тому

    በጣም የሚገርም ኢንተርቪው ዋው ሰርሽ!

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 роки тому

    ልጅ እሸቱ ጥያቄዎጭ ጥሩ ሆነው ሳለ ግን ምነው በጣም መገልፈጥ አበዛህሳ?? ረጋ ብለህ ጠይቅ፣ ብዙም ሳታጋንን። በተረፈ ሰራዊትን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎናል። ለምን ገንዘብ አገኘ ብለው በቅናት ሊያጠፉት ለነበሩ ሰዎችም አሁን ወጣ ብሎ መታየቱ መልካም ነው። እነ ቤቲ እንኳ ጋዜጠኛ ተብለው አፋቸውን ሲከፍቱበት ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት።

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 4 роки тому +7

    የሠራዊትና የሙሉአለም 3500 ማስታወቂያዋችን በሙሉ በ cd ታትሞ ቢሸጥና እንደ ፊልም ብናየው ጥሩ ነበር

  • @adeibekele8802
    @adeibekele8802 4 роки тому

    ከዳንኬራው፡ ጀርባ፡ የሜባል፡ የማረሳው፡የሰራዌትዬ፡ ቴያትር፡ የዛን፡ ቀን የመጀመሬያዬ፡ ይመስለኛል፡ አገር፡ ፍቅር፡ቲየትር፡ የገባሆት፡ በስማም፡ ሰራዌት፡ ዳንሱ፡ አይረሳኝም፡ በጣም፡ያስቅ፡ነበር፡በዛ፡ላይ፡ በነፃ፡ ሰለገባሆ፡ ተንከተከትኩ
    በጣም፡ የምወደው፡ ወንድሜ፡ ዘመድ፡የሜወድ፡ የማይቀየር፡እናቴ ደግሞ፡በጣም፡ትወደዋለች፡ ድሮም፡ ዘንድሮም፡ ይኸው ነዉ፡ሰራዊት፡ ኖርልን፡ አሆንም፡ ለኤትዬጵያ፡ብዙ፡ ማደርግ፡ትችላለኸ፡በጥበቡ፡በኩል፡ ማለቴ፡ነው፡ እግዜሀብሄር፡ካንተ፡ጋር ፡ይሆን

  • @family-hw5fp
    @family-hw5fp 4 роки тому

    Eshetu saqhin kense...serawitn ke muluwalem gar Andde lie interview bitadergachew arife nber

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 4 роки тому

    ዉይይይይይ ደስስስስ ምል show ነዉ አሼ thank u

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265 3 роки тому

    Degime Degagime bayewe yemayseleche interview sereshi erejim edimena tena yestihi

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 4 роки тому

    Serawit Fikirea, Mulualem, ye Ethiopia Enkuwoch, Egizabihear edimeana teana abizito yisitachuhe ❤ ❤

  • @ethiopianlife4633
    @ethiopianlife4633 4 роки тому

    Serawit betammm chewata yakal excellent show✌️👍

  • @adgjklasfjk582
    @adgjklasfjk582 3 роки тому

    እኔ እኮ ጨዋታ እምታቅ አይመሰለኝም ነበር ሰርሽ የኔ ውድ

  • @Sgak123
    @Sgak123 4 роки тому +1

    Eshetu I am so happy with all that you do!! May God bless what you are doing for it can grow even more!!!!

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 роки тому

    Eregimi edime yadilewet ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tessematsehay4281
    @tessematsehay4281 4 роки тому +2

    you are my favourite commedian. Please try to reduce the laughter when you invite guests here. it seems you are pretending to laugh. than will make you good host. yours!

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому

    ወይ ሰርሽ መልካም ሰው ስወድህ ሰላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 4 роки тому

    እሼ በናትህ ስለ አቢዬ ዘርገው ትያትር ትንሽ እንዲል አድርገው በትንሹ ተነግሮኝ በጣም የወደድኩት ገፀ ባህሪ ነው በጣም ነው እምወደው ባንድ ስራ ተገናኝተን ነበር ግን ስለምፈራው አድናቆቴን እንኳን አልነገርኩትም እሼ አደራ ጠይቅልኝ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 роки тому +1

    Endt des yamel interview new ufye 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍

  • @besukalayenew740
    @besukalayenew740 4 роки тому

    Eshe Arife newe Gene Ande neger aseb BteYakina Bemelashe mhakele Yalewn Gap ( ok , + leson - speaking = Eshetu

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 роки тому

    ጀበና ሰብሬ አለሁ የናተን ማስታወቂያ ሳይ በጣም ነበር የምወደው የማስታወቂያ ሰአት

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 4 роки тому

    እርጅም እድሜ ለሰራዊት

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 4 роки тому

    አብዬ ዘርጋው ስላየሆት ደስ ብሎኛል አድናቂዎት ነኝ!!!

    • @wegengurmu2698
      @wegengurmu2698 4 роки тому +1

      ኢንተርቪው ማየት አሎድም የሰራዊት ወግ ደስ ስለሚለኝ ይሃው የሱን ብቻ እያየው አብረን አረጀን እራሱን የቻለ ትረካ ነው ! እንደኢንተርቪው አድራጊ ዝቅ ይላል ከፍ ይላል ። ታላቅ ችሎታ ነው !!!

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +4

    ለማንኛውም እንኩአን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ…2013 ያሰባችሁት በጎ ነገር ሁሉ የሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ፡፡
    ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡

    • @rahelmelaku4741
      @rahelmelaku4741 4 роки тому +1

      ዳዊቴ ብዙ ግዜ ኮመንት ስታደርግ አክብሮትህ ደስ ይላል.. አተንም እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify 4 роки тому +1

    So interesting i can't even stop watching it...

  • @tigistyisma1626
    @tigistyisma1626 4 роки тому

    thank u Eshetu

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen4374 4 роки тому

    Wow yemaytegeb chewat new thank you ashu

  • @tigilgetachew8212
    @tigilgetachew8212 2 роки тому

    Wow serawit ena eshe betam adnaqiyachihu negn

  • @andualem2790
    @andualem2790 4 роки тому

    Betam des yemil tarik new!
    Serish michit yeebelih!

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 2 роки тому

    Solomon bogale ❤️
    Amanuile Hebetam❤️❤️❤️❤️❤️
    Serawet fikre ❤️
    Eshetu melesw ❤️
    MuluAleme Tadese❤️
    Sewmehune yesmawe ❤️
    Teddy Afro❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Derbewerke seifo ❤️
    Tariku Baba❤️
    Kalkidan Tebibu ❤️
    Masikerem Abera ❤️
    Seifo fenihun
    Enegedasew habte Teddy ❤️
    Mike Mayiku ❤️
    Asfawe meshisha ❤️
    Dawit tsige❤️
    Dawit Nega ❤️
    Esame Habeshe ❤️
    Sayat Demse❤️
    Masiret mabirate ❤️
    Danile teginge ❤️❤️
    Almesegede tesfaye❤️
    my fevirete Artists