እንኳን ወደኔ ዓለም መጣህ👍 gone are the days when the sound of music goes well for eveyone. in harmony ,love, respect, caring for one another. now, some of us who lived long live by nostalgia. this were the music of my hey days..tha ks whoever collated and put together ❤️ 🙌
አንቺን መሳይ ቆንጆ ለኔ ያረገሽ መውደዴን ወደድኩት የሚለው ዘፈን አጥንት ዘልቆ ይገባል ፡፡ What a music?? I listen it for meditation. It is a powerful stress reliever. I wish you a long life Muluken!
What a good nostalgie mémorable Time all grand parents & familles good ppl so Wonder full musique 🎶 when we was very young but musique 🎶 is a signature officielle in our's memorise Tnx Monsieur MM & all the musiciens merci beaucoup 👍✨️⭐️🎶
ማነው እንደ እኔ መሞቱን ሰምቶ ሙዚቃውን ለመስማት የመጣ ? ነብስ ይማር 😢 የኔ የሁል ጊዜ ምርጥ ዘፋኝ RIP
እኔ
Ene😢😢😢😢
😔 enem
betam yasaznal
እኔም😢
ፈዋሽ መድሐኒት ለተጨናነቀ አይምሮ ፍቱን ነው እድሜ ይስጥልን ምን ጊዜም አክባሪህ ነኝ
ይሄንን ከለዳማጥክ ሙዚቃ አታውቅም
የዉነት መደመጥ የሚገባው አቀንቃኝ የምወደዉ ሰዉ ነው
ህይወት እንዲህ አጭር ናት! የማይመለሰው ውብ ዘመን ሙዚቃው ሁሉ ውብ ነው!
RIP the Legend😢
ሁሌም መቼም መቼም የማይሰለች ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ
I listen to this song every night to chill out after 40 years it still brings the beautiful memories during my youth ❤
የኔ ትውልድ ዘፈኖች አልጥም ብለውኝ ወደ የጥንቶቹ ለመልሻለው 😊
😍😍😍😍😍😍😍
*ተ 🙄
እንኳን ወደኔ ዓለም መጣህ👍 gone are the days when the sound of music goes well for eveyone.
in harmony ,love, respect, caring for one another. now, some of us who lived long live by nostalgia. this were the music of my hey days..tha ks whoever collated and put together ❤️ 🙌
ሠለሞን
ምን ነበረበት ዛሬ ድሮ ሆኖ.....😢
ይሄን ዘፈን ስሰማ በዛን ዘመን የነበረ ወጣትነት ትዝ ይለኛል
አይ ደጉና ጣፋጭ ጊዜ !!
Eman tlk hazen wust neberkugn abetan yetehubat 1988
13.lji hoge
Awo
Betam Harif Musicawoch Nachew.Zemen Yemayshirachew
Me too I started listening back again
Excellent lyrics + excellent Melody + soulful voice = Muluken Melese ❤️
አንቺን መሳይ ቆንጆ ለኔ ያረገሽ መውደዴን ወደድኩት የሚለው ዘፈን አጥንት ዘልቆ ይገባል ፡፡ What a music?? I listen it for meditation. It is a powerful stress reliever. I wish you a long life Muluken!
ሙሉቀን መለሰ ቃል የለኝም ላተ የኔ አደኛ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ 11:49
ነፍስህን በገነት ያኑርልን የልጅነቴ 🥺💔
ዘፈንና ገነት😂
ሙሉቀን መለሰ ዘመን የማይሽራቸውን ስራዎች ትተህልን አልፈካል ነብስህን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ለአሁኑ ዘፋኝ ነን ባዮች ላይ ወደቅን እንጂ ግን ላንተ እዚ ደረጃ መድረስ አለምፀሀይ ወዳጆን አለማመስገን ንፉግነት ነው ❤😂
❤❤❤❤❤
ወደ ሀላ 35አመት ያሰታውሰኛል ማን እንደ ሙሉቀን
ሙሉቀን መለሰ
አስቴር አወቀ
ኤፍሬም ታምሩ
መሐሙድ አህመድ
ፀሐዬ ዮሀንስ
ንዋይ ደበበ
የናንተን ዘፈኖች እየሰማሁ ያደኩት:: ደግ ዘመን!!! ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ:: ያሁኖቹን እንደው ይቅር:: ጌዜ ሰጥቼም አላዳምጥም::
All my favorites
ቴዎድሮስ ታደሰ እና ቴዲ አፍሮን ጨምሪበት
What about alemayhu eshete
Tsegaye eshetu brtutan dubale asefu dabelqe
❤️❤️
አይ ዘፈን አይ ጊዜ ። የፍቅር ጊዜ ነበር ብንጣላ እንኳን አንጨካከንም ነበር ።
የድሮ ዘፈንና የድሮ ሰው አይጠገብም ግብረ ገብ አለ
Adametnew,tikikil diro diro new,yedro gwadegna ena ye diro eka ayigenim
ምርጥ ግጥም ምርጥ ድምፅ!!!
የድሮ ጊዜ ያ!!/ ደግ ዘመን ላይ ይወስዳል በተለይ ውጪ ለሚኖር ኢትዮጵያዊ በምናብ የልጅነት ዘመን ላይ ይወስደና የሀገራችንን ትንሳኤ ተስፋ ይሰጣል።
ተስጧ ማለት እንዲህ ነው። የህዝብን ልንትረታ የሚያዳምጥ ለሙያ እንጂ ለብር ያልቆመ።
እውነት፡ሙሉቀን፡አውቀዋለሁ፡በድሜ፨ባሰውም፨በግዜው፨አዲስ፡ፓሳ፨እየው፡ነበር፡ክትምርትቤት፡ስወጣ፡ትዝታ፡
ማን እንደ ሙሉቀን
ዘፈን ማዳመጥ የጀመርኩት 1973 በሀገራችን የዘመን ቀመር ነበር ታድያ ራስምታት ሲጀምረኝ መድሃንቴ ሙዚቃ ነው /የሙሉቀን! ኤፍሬም! አስቴር !ሂሩት !ቡዙነሽ!መስፍን !ወዘተ ምንወጋለው ነበር አይ ግዜ ሰንቱን አሳየሀን !እስቲ ይሁን_____
እግዚአብሔር ነፍስሕን በአጸደ ገነት ያኑራት ከልጅነት እስከ አዛዉንት ዕድሜ ድረስ አብሬህ የምዘፍን ነበርኩ ከልቤ አዝኛለሁ ነፍስሕን ይማረው
I remember my dad and uncles listening to this music when life was too good they all gone now and good memories has gone with them 😢😢😢
ትህ
እንደመድሐኒት ሊወሠድ የሚችል ሙዚቃ ።አይ ሙሉቀን ጎዳኽን። ይሁና ምን ይደረጋል።
So precious ❤
I have big respect for you
Born to sing!🙏🙏🙏
ዘመን አይሽሬ ድሮን ተመኘሁ
I sY to muluken you did the biggest mistake stopping singing. I loved your songs it was my life.
ሙሉቀን የማይሰለች ድምፅህ ተባረክ የድሮ ባንተ ያሁኑን በቴዲ አፍሮ ደስብሎን እንሰማለን
ይረገም ይህ እግሬ አልፎ የሄደበት፣
ይረገም ይህ ጎኔ ሄዶ የተኛበት፣
ይረገም ይህ እጄ ሌላ ያቀፈበት፣
ይረገም ይህ ጥሬሴ ሄዶ የበላበት፣
ይረገም ይህ ልቤ ሌላ ያሰበበት፣
ይረገም ይህ ክንዴ ሌላ ያቀፈበት፣
ይረገም ከንፈሬ ሌላ የሳመበት
ያይኔ ነገርማ ገና ስንቱ አለበት❤😢
ዋው ደስ የሚል ነው
ውይይ የልጅነት ትዝታየን አስታወሰኝ የምወድህ ድምፃዊ
ዘመን የማይሽረዉ ሁሌም ኣዲስ የድምጻዊያን ትምህርት ቤት
🎉 2:46
❤
100👌🥰
100%
የእነዚህ ሙዚቃዎች ግጥም ደራሲ የነበሩት ክብርት አረቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ ፡ አበበ መለሰ እና በእነ ፀጋዬ ደቦጭና እንዲሁም ታላላቅ የዜማ ደራሲዎች የተቀነባበሩ በመሆናቸው ምንም እንከን አይወጣላቸውም፡፡ የአሁኑ ዘመን ግጥምና ዜማ ይድረስ ይድረስ ከመሆኑም በላይ ለአንድ ሳምንት እንኳ በአግባቡ የሚያደምጠው ሰው የለም ስለዚህ አትፍረድባቸው፡፡ የሙዚቃ መሳሪያዎች እድገት ከድምፃዊያኑ ጋር ሲወዳደር የሰማይና የምድር ያህል ነው፡፡ ምን አለ እንደሙዚቃው መሳሪያ እድገትና ጥራት አኳያ የጊዜው የግጥምና የዜማ ደራሲዎች አብረው ቢዘምኑ?
Alem thsehay wedajo genet esthetic tastawshalesh wey?Russia yizeshat hedesh neber, ke jegnoch amba?pls contact with she?
ትላን እንዲህ እሩቅ ነው ሁሉ ነገር ትላንት ነበር ውበቱ የነበረው ፍቅሩም አገሩም ሰላም ነበር ዛሬ ወንድም ለወንድም ተበላላን ፍቅር እንኳን ዘር ተሰራለት አይይይይይ 😭😭ብቻ እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
🙏🙏🙏አሜን
የእውነት ሙሉቀን ትለያለህ ኣህ
ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ ያሁን ዘፋኞች ወድዪው ደረስ ወድያው ፈረሰ ናቸው
ልክ ብለሀል !!!
ድማም ጎኔ የሚለውን ሙዚቃውን እንደኔ በጣም የሚወደው እስኪ ልያቹሁ
እነዚህን ዘፈኖች ስሰማ ስሜቴ ይደበላለቅብኛል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል
Mule I love you. Your songs are part of my childhood!
Artist Muluken Melese, I thank you. you passed, but your music will live forever. Thank you!
እኔን የሚገርመኝ ጥበብ ታድጋለች ሲባል ፣ ታቆለቁላለች! ይህን በሰማ ጆሮ የዛሬዎቹን ቋንቋ የለሽ ዝባዝንኪ መስማት ጆሮን ያሳምማል፣
ሀሀሀሀ
በትክክል ብለሀል ወንድሜ: ኣርት: ማለት: ግዜን: ባህልንና: የማህበረሱን: ወቅታዊ: ኣኗኗር: መግለጫ ነው: ስለዚ: ያለንበት ዘመንጭ የተጨማለቀ ነው
You said right on,buddy!
ኡነት ብለሃል ወንድም ታድያ ምን ታረገዋለህ ይህ የዘቀጠ ትውልድ
@@ራህማሠይድወለየዋ erfddd⁵5⁴?#??,- #eddd9
One of my favorite albums. Nothing beats the Ethiopian oldies. So Habesha. Sitameru.
ዘፈን በናተ ጊዜ ቀረ ነፍስህን ይማረው
ለገንዘብ ሳይሆን ለጥበብ የተኖረ ዘመን !!!
የበዙዎች የዚያ ዘመን ሰዎች ትዝታ ቀስቃሽ
Ewnet, wendim ehit Alem
Awoooo🫡
ዘመን ተሻጋሪ ስራወች ከልብ እናመሰግናለን
King Of Amharic singer ever existed in Ethiopian music industry.❤ RIP
ለዛው እራሱ በቂ ነው
ለኔም ከተባለው በላይ ነው።
ኡፍፍ ታከምኩኝ በዝህ ሙዚቃ ልበለው ያንስብኘል❤❤❤❤
Rip Legend of Music 90's
😥🙁
ነብስ ፡ ይማር
ሙሉቀን እወድሃለው። የፍቅር ዘፋኝ ነህ። ረጅም እድሜ እመኝልሃለው።ኑርልኝ።
ነብስ ይማር 😢
ነፍስ ይማር 🎉
My ግሉኮስ ❤❤
Ayyyy Motttt😢😢😢
Nefisihin batsede genet Amlak yanurilin.
ውስጤ ነው የሚሰማው ሙሉቀንን
ማነው የሚተካቸው።???
እሩብ በርጫ + የሙሉቀን ዘፈኖች = ሌላ አለም
Miss you, my mom miss you my dad I don’t explain❤😢😢😢😢
My kondolese we miss our parentes Sister and relatives who is i heaven, this year lost my husband too early life is just.... keep going
ለጥበብ እንጂ ለገንዘብ ያልተዘፈነ በጣም በጣም እሚመቸኝ ሙዚቃ አዲናቂህ ነኝ እርሜና ጤና ይስጥልኝ
በትክክል
ይሄ ሙዚቃ እኮ ሆስፒታል ለፅኑ ታካሚዎች ቢደመጥ ፈውስ ይሰጣል
Agree 💯
Yes...all about emotion which controls many aspects of who we ate...
😂😂😂
Engdy musika leaymrochachn endemasaj maftachia yemehonun mskr andu ye Muluken zefenoch ymeslughial 😊❤
በጣም
Old is gold this is real soul music
What a good nostalgie mémorable Time all grand parents & familles good ppl so Wonder full musique 🎶 when we was very young but musique 🎶 is a signature officielle in our's memorise Tnx Monsieur MM & all the musiciens merci beaucoup 👍✨️⭐️🎶
Nefsin beganet yanirhe gata
ይሄ ሰው የዘፈነውን ያህል የሰው ልብ ውስጥ የቀሩ ዘፈኞች በጣም ጥቂት ናቸው እርሱ ግን ስለገባው የክርስቶስ ፍቅር ሁሉን ተወ ይገርማል! በነጠላ ዜማ ከክርስቶስ ምትለዩ ንቁባት ዓለም ከንቱ ናት የፈለገ ብዘፍን የፈለገ ብትታወቅ ይህ ሰው አበልጠውም ከሱ ተማር ዓለም ከንቱ ናት ኢየሱስ ያድናል! ዓለምን ስለክርስቶ የተወ ምንኛ አተረፈ!
Yenants kwtj yale zefen aydel nde regae,rock,dance,africa,esksta😂😂😂
ምንድን ነው የምትቀባጥረው? ሁሉም፡ሙዚቃዎቹ ዛሬም በጣም ይወደዳሉ ፡ ይደመጣሉ።
በችግሩ የደረሱለት የድሮ ጉዋደኞቹ ናቸው። አስመሳይ ክርስቲያን ሲታመም ዞር ብለው አላዩትም። አሳፋሪዎች
I
don’t
W
W
W
W
Muller hawey you know i love to listen Muluken always now i come back here after we lost you unexpected and now desember its not easy without you😢😢😢
One of my best singer Muluken Melese.
ፈዋሽ ትዝታ!!
This collection is really one of the best collections I have ever listen.
Wow I love his tunes 😢❤it reminds me my childhood R I P the legend 🌺
Ay gize
Thank You !!!!!!!!!!!!!!!!
ነባር ሙዚቄዎች ከዘፈን በላይ የፍቅር ፊልም ነው የሚመስሉ።
እዉነተኛ ዜማ ለጀሮ የማይሰለች ሥወደዉ
ዋው ምርጥ ሙዚቃ!! እውነትም የድሮ ሙዚቃ አይጠገብም!!!
Excellent job. Toke me back to those old good days in my youth and childhood.
Muluken is really a legend whose music remain deep in the minds and hearts of people.
Is he alive?
betam mert 🎶 new enam arif 100 yegebawal
@@medfitini48341:19:03
Gash Muluken!!
Sounds peaceful ✌️ 😌 🙌 🙌 🙌 🙌 ❤🌎 🗺 🌏 🌐 🌍 🌎 🗺 🌏 🌐 🌍 You are the real JEWS. JAH RASTAFARI 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Ay zemen mnew beza seat fetirogn behone
❤አኬም ለታማሜመርፌ ጌልኮሰ ይንንህ በታዝለት ፈውስ መዳሐኒት ነው❤❤❤❤❤❤
ነፍስህን በገነት ያኑረው ከሰላምዬ ጋ❤❤
ሁል ግዜም ቢደመጥየማይስለች አዲስ ነው
የሙልቀንን ሙዜካ መስማት ማለት ወደፍቅር ውስጥ ይከታል ዎው የድሮ ዘፋኞች ወደር የላቸውም በጣም አድናቄው ነኝ
አየ ሙሉቀን መለሰ ፡፡ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
Thinking of you, Selam haftey
ምናለ ለ 1 ሳምንት እንኩአን ወደ 90ዎች ብንመለስ🙏🙏🙏🙏🙏
ነብስ ይማር አባታችን
Always great 👍
Indémodable cette chanson c'est cadeau 🎁 pour nous découvrir petit à petit bref c'est magnifique wow
What a voice 😮
ጓደኞቼ ዶዬ ትንሿ ደረጄ ቦጃ ባርዬ ዋሲሁን ማሞ እንዳለ ደበላ ሰብስቤ ዳዊት በረቻ ሰለሞን ሉሌ ንጉሴ አብሮ አደጎቼ ትዝ ትሉኛላችወ
እጅግ በጣም የምወደው እና የማደንቀው ሙዚቃ ነው
በዛ ዘመን ኖሬ የማውቅ ነው የሚመስለኝ
ይሄ ሙዚቃ ዉስጤ ነው❤️❤️❤️❤️🥀🌹♥️🥀🫶🌹🫶🥀🫶🌹♥️🫶♥️🫶🌹♥️🫶🥀❤️❤️❤️♥️♥️🙋🤘💃💃💃🙅
جميل يسبي القلب والعشق الصافي❤🎉❤🎉
Muluken Melesse i love you ❤️ God be with you SIR 🙏🏽
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ
ደጉ ዘመን መንፈስ አዳሽ
እውነት ነው