@@lucid5sg659 I think you have Somalians too much credit for nothing. There is no comparison between Ethiopia and Somalia. The comparison is like darkness an light. How can a Somali with audacity claim they are doing better than Ethiopi a and we know there is no country called Somalia since it stoped existing more than 30yrs ago. Saying loud from Kenya
Maritu !! Yenie mar ! You have no idea how much I love you ! I have watched this video a dozen times and yet I feel like watching it every now and then. The best Ethiopian and heroic footage . I appreciate whoever conceived this production. This is why I never give up believing in Ethiopia despite overwhelmingly depressing situations. Keep it up sister !!
አቤት ድምፅሽ ፐ እስቲ እንደኔ የምታደንቆት ላይክ 😘😘
Jemaneshamhriceilove😃😃😆☺
ዘረፋ የኔ ቆንጆ ያምራል ገበዝ
እኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
የት ሂጀ ነዉ እሥከዛሬ ሣልሠማት ዋዉ አማራዬ ዋዉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው
አማራነት ውበት❤
ሁሉም ሀበሻ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው አማራ፣ኦሮሞ፣አፋር፣ትግራይ፣ቤንሻንጉል፣ደቡብ፣ ሁሉም አንድ ነው ኢትዮጵያ
❤💚💛💕💕
betam enjey mary
ነፍጠኘዋ አማራ :- ኢትዮጵያን የፈጠራት አማራ አይደል ! ነው እንጅ !!!
@@Daniel_Bistegn_Reda በትክክል 🇨🇬🇨🇬
ባለታሪኩ ጀግናው አማራ ፍቅር😍❤
*ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አማራነቴ ኩራቴ ወሎየነቴ ዉበቴ አማራዎች የት አላችሁ ላይክ ግጩኝ*
ገጭቸሀለዉ ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
@@janzemaentertement7493 ገጭቸሀለዉ ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
eyew gechenh
አማራነቴኩራቴ ወሎየወች የታላችሁ
አማራ በመሆኔ ኮራሁ
እንዲያ በይ አንች ! ጀግና ሲወደስ እሚነስረው ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት ዘራፍ በል አንተ !👉💚💛❤️👈💪💪💪
Daniel Bisetegn አረ እዴያ
አረ ዘራፍፍፍፍ
አረ ዘራፍፍፍፍ
አማራዎች የኔ ዉቦች አቤት ሰወዳቹህ ጎንደሬ ነኝ ያውም የቴድሮሰ ልጂ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
Egam wuddd newu yamnaregesh mare enem woloya neg kadese mrtuwa Amarawit
እንወድሻለን ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
@@janzemaentertement7493n
ዋውው አማራዎች ውስጤ ናችው ግን የዘመኑ ወንድ ጃግናነቱ አልጋ ላይ ነው የዱሮ ወንድ ጃግናነቱ ለሀገሩ ነበር አማራ ኑርልኝ ግን የስልጤ ልጅ ነኝ ውድድድድ
አሉ አሁንም ኮኔሬል ደመቀ ሠውዱ ከሺ ጀግና ይበልጣል
እኛም ውድድድ አሉ አብሽር ውዴ ያውም ወያኔን የሚያርበደብዱ
Yene marr enem weddd
Hanan Hanan እሺ ውድድድድ ♥♥♥
አማራይቱ ወሎ አማራ እሺ ውዴ ኑርልኝ
ዘፈን ማለት እንደዚህ ነው የማንም ዝምብሎ ስራ ፈት የጆሪዋችን መቀለጃ ሆነን ነበር አማረነቴ ኩራቴ ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይባርክሽ ይሄን የመሰለ ዘፈን አስማሽን
tarik mekonen በጣም
ልክ ነሽ ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
Hi
ዋውውው ሁሌም አማራ የኢትዮጵያ ኩራት ነው አማራ ለዘላለም ይኑር 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
አሚንንን ውዴ ማሬ
ወሎ ራያ በጣም
ወሎ ራያ አሜንንን
ወሎ ራያ etopia
ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
አማራነት ደሜ ነው
አማራነት ክብሬ ነው
አማራነት ኩራቴ ነው
አማራነት ውበት ነው
ባጠቃላይ አማራነት
ኢ ት ዩ ጲ ያ ዊ ነ ት
ብቻና ብቻ ነውውው
ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ጭራሽ ለጉንደር አፍር ልብላለት አብሽሩ አለንላችኩ
አብሽር ደሜዋ፣
በስድት ያልንው ለአግራቻን ያብቃን ያርብ ኢት ሁሉ ነርጋቻን ነት ይትም ዙራን ዙራን ኢት,100%
አማራይቱ ወሎ አማራ የኔ ልዩዩ ጠላትሽ/ህ አፍር ይብላ
I Love♥ amhara እስኪ አማራ ነኝ የምትሉ በ like ግለፁ
.አዉነሀማራነኘየወምጎጀምየፍ ቅራ. ፍነሰየወህቀናሀሯሶደር።ጠቡሀዪናፍቅምቆ ፍጠናጀግናእነደበልዪደልለሀማራወሪደትለወያነ
ገጨንህ
@@freehooddecey8449 ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ደግሞ ለላይክ አዎ አማራነን ማነው ወንዱ የሚለያዬን እንቁ ኢትዮጵያዊያን ነን
እደውው ከምር ከምር የጀግኖች አገር ዘርትሁን ጎደር
አማራ እኮ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤💚💚💚💛💛💛
💯💯💯💯❤️
I'm🇸🇴 somalia i like Ethiopian Music 🇪🇹
💝💝💝💝💝💝💝💝Est Aefrica
Yes woll
La La we are better then Ethiopia now but do you guys stil eat the raw meat 🍖 🥩
@@meyanyoutube2222
.
@@lucid5sg659 I think you have Somalians too much credit for nothing. There is no comparison between Ethiopia and Somalia. The comparison is like darkness an light. How can a Somali with audacity claim they are doing better than Ethiopi a and we know there is no country called Somalia since it stoped existing more than 30yrs ago. Saying loud from Kenya
WOOOOOW WOOOOOOW WOOOOOOOW ብየ የተመቸኝ የመጀመሪያ ኢትዮጲያዊነትን ያሣየ ምርጥ ምርጥ ሺለላ ዘርኝነት ሣይቀላቀልበት የሠማሁት ወሎየ ነኝ ሚኒልክን ብቻ ሲያወድሡ ዘረኝነታቸው ጎልቶ ይታየኝ የነበር እችግን ኡፍፍፍፍፍፍፍፋህ ሠላምሺን ያብዛው
አማራነን እየመረረህ ዋጠው
ኡፍፍፍፍፍ አማራ በመወና አልሀምዱሊላህ
የኔማርውድድድድድድድደ
@@amenatlove5411 የኔቆንጆ
Wolhi yakoral tadelen
አማራ በምን ይበልጣል
@@Mariya-py1ez ምን ጥያቄ አለው በሁሉም ነዋ
ማንነቴ ኢትዮጵያውይነቴ
አማራነቴ ኩራቴ
ወሎየነቴ ውበቴ
በጣም ደስ ይላል *ድምፅ*
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ
ኢትዮጵያውይነቴ ኩራቴ
አማራነቴ ኩራቴ
ወሎየነቴ ውበቴ
ቀጥይበት ድምፀሽ ይመቻል
ዋዉ ምርጥ ስራ እትዮጲያ ለዘላለምትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍😍😍😍😍😍
ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
@@classiccel1502 ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ኧረ ድምፅ👌ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን💚💛💝
የምሬን ነው ሙሥሊም ነኝ አማራ ሁኜ አማራ እጠላለሁ ጥላቻየ ቢሔሩን ለሐይማኖት መጠለያ ሲያረጉት ሳይ ነው ሚኒልክ ቴድሮሥ በላይም ሙሥሊም ጠሎች ነበሩ ግን ያንን እንደግማለን ብሎ መቋመጥ እና አህመድ ግራኝ የሠሩትን እያነሡ መናቆር ልዩነታችንን ማሥፋት ብቻ ነው መሥሎ እሚታየኝ ያለፈው አለፈው አለፈ አሁን ግዜው የኛ ነው አማራ ተብሎ በክፉ ሥሙ ሲነሣ ደሜ ይፈላል ማሥረዳት ሁሉ በትዕግሥት ማለፍ እሥቲያቅተኝ በረድ ሥል ደግሞ ምን ብየ ተጣላሁ አማራ ሥለኔ ሀይማኖት ማጥፊያ መንገድ እየመረጠ እልና አማራነቴንማ አልክድ በወሎነቴ እኮራለሁ ሁሉም ግን ለልዩነሥፋት መንገድንጅ አይጠቅምም ክርሥትናም እሥልምናም አብረው ተከባብረው ኑረዋል ይኖራሉም እኛ ትክክለኛውን መምረጥ ካቃተን ቀጣዩን ትውልድ እድል እንሥጥ እኛው ለኛው ጦርነት ለመደክረት ብቻ መሥሎ ነው እሚታየኝ ሥላነበባችሁት አመሠግናለሁ እኔም ፔጄን ወደ አንድነት መጥሪያ ላረግ ፈልጋለሁ አድሥ ጀማሪ ነኝ
ዋውውውውውውውውው ምርጥ ሀበሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እምወድሽ አንች ነሽ ድምፅሽ ልብን ይገዛል ዋውውውውውውው
ዋው አችን የወለደች እናት
አጀቴን በላሽው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ
አኢትዩብያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እውነት ነው ማንም አይለየን አንድ ናት አኢትዩብያ
የአሊምራህ አገር አፋር እንዴት አለሽ 💓💓💓💛 አማራ+ አፋር= የኢትዮጵያ ውበት
አዎ SUBSCRIBE ግጨኝ
እውነት ነው !
י
ትክክል አማራ አፋር 👑💪💝💝💖💖❤❤💌💌💌🙏🙏
እንደ ድር ያበረ አንበሳ እያሰረ
ምነው ያገሬ ሰው በጎጥ የታሰረ………..እረ ኢትጵያውያን የት አላችሁ
Bruk
አማራ ውስጤ ነው ብዙ ነገራቸው ከጉራጌ ጋር ይመሳሰልብኛል በተለይ የዋህነቱ( ጉራ+አማ)ውስጤ ናቸው
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራእነቴኩራቴ ኢቶቢያ አድናት
Hi
አቤት አይሰርቅም አይዋሽም የሰው አይመኝም አማራየ ውድድድድ ወሎነኝከራያቆቦ
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ ሁሌም ለዘላለም 💚💛❤️✌🏽
ይመችሽ! አቦ 👏👏👏የዓፄዎቹ ስም ሲጠራ የሌለ ኢትዮጵያዊነቴ ውስጤን በደስታ ያስነበኛል💪
ልክ ነወ
@@janzemaentertement7493 አማራ በመሆኔ ኩራኛ ነኝ
tmrte hyle
የወልቃይትልጅ ነኝ አማራ መሆን መታደል ነው
ክክክክ ውልቃይት ኢትዮጵያ ናት እንቺ ጅል
የኔውድ
exactly yeni wud yageri lije
tadya yet nat anchi mugn
ወልቃይትአማራነው።አማራነኝያውምየራያቆቦዋይመችሽአማራደሜነው
ይሄን ዘፈን ስሰማ ውስጤን ይነዝረኛል ኣቦ ፍቅር ስጠን ሃገሬ ክፉ ኣይንካብኝ
ወሎነኝላይክአምሮኛልላክአርጉልኝ
Amaaraa
የኔ ልዩዩዩ
ወሎየፍቅር ሀገር
ነፍጠኞች ገባገባበሉ ከሰዉበላይ ያረገን ባህላችንነዉ💖
ወይኔ ድምጿ ልብን ይሰርቃል 😍
Right
አርትዩዪዮ
@@sabamohammed3778 ረ ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ነፍጠኘዋ አማራ و
የሚኒሊክልጅስሚአጽቴወድሮሽሽጉጡንጠጥቶየሞተውነውሳህመልሽልኝ
ወሎ ላይ ተወልደክ ፍሪ የሆንክ እንደሆ
ሽዋ ላይ ጉንደር ላይ ጉጃም ላይ ተወልደክ ፍሪ የሆንክ እንደሆን
እናትክን ጠይቃት ሽል ቀይራ እንዳይሆን
አማራ ደሜ ነው
ትክክል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂
ትክክል የአማራ ፈሪ የለምና
ትክክል የአማራ ፈሪ የለም ታጋሽ እንጂ
@@senayithailemaryam5269 ♥
ውይይይ ቀረርቶውን ገና ስሰማ መንቀጠቀጠኝ ነዘረኝ 😭😭😭😭
“ኢትዮጵያ ብትፈርስ እናቴ ሞተች ብሎ ድንኳን ትሎ የሚያዝነው አማራ ነው” ክርስትያን ታደለ የአብን ሊቀመንበር
የኢትዮጵያ መስራች ህዝብ ስለሆንን
ኢትዮጵያዊነት ክብርነት አማራነቴ ኩራቴ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴው ምችት ይበልሽ የጀግናዎች ፍሬ ተመቸሽኝ ማናት ቢሉ ማነው ቢሉ ኢትዮጵያዊ
በሉ ልክ በለሻልኮ እስኪ እንደኣኔ የተመቸው ።
@@derbamihret506 ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ያምራል
አማራ የሰውነት ውሐ ልክ
መካችን አበሻ
ልብሳችን አበሻ
ምግባችን አበሻ
እኛ ኢትዮጵያዊ አንድነን እስከመጨረሻ🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🕊🕊
ትክክል ማርርር 💚💛♥
በሁሉ ነገር አድሎ የሠረዉ እኮ አማራን ነዉ አቤት እኛ አማራወች ስናምር🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤
Maritu !! Yenie mar ! You have no idea how much I love you ! I have watched this video a dozen times and yet I feel like watching it every now and then. The best Ethiopian and heroic footage . I appreciate whoever conceived this production. This is why I never give up believing in Ethiopia despite overwhelmingly depressing situations. Keep it up sister !!
I love Ethiopian music 🇪🇹🥰❤
Big love from Djibouti, Somaliabesha republic 🇩🇯 ❤🇩🇯❤🇪🇹❤🇸🇴❤
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ተተተተተተተተተተ እስኪ እንዲህ አይነት ዘፈን ልቀቁ ሁሌም በፍቅርህ ተጎድቸ ባሰብኝ ምናምን እሚለውን በ Instagramልቀቁት ስትፈልጉ
Hahaha!
Kkkkkk
እሽ ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ክክክክክክክክ
አማራነት ፍቅር ነው አልኳቹህኮ አማራ ታሪኩ የሚያኮራ የኢትዮጵያ ባላደራ።
ቆንጆ ድምፅ አለሽ ቀጥይበት
ደግ አረግሽ !!!
እረ አንዲያ እንዲያ!!!
Great job
ጥሩ ስራ ነው
ፈከራ ውስጤ ነው
Amhara's bravery, discipline, patience, kind heartedness, and hard working personality is surprisingly unique.
Yee jimma lij love Ethiopia my country 💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማራነት እኮ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑር ጥላቷይዉደም።በጣም ደሥ እሚልነዉ አማራነቴ ኩራቴ
Samira Nagash ኦሮሚያ
ስው በገዛ አገሩ ባይተዋር ከሆነ ።መልካም ጉርብትና ቀረ ተበተነ። ትክክል አባባል
Long live Ethiopia, long live one strong Ethiopia. Love from Kenya🇰🇪
Menelik 😍😍😍😍🔫🔫 የምንሊክ ዘር ነኝ 🙌🏾 ጠላቶች ገደል ይግቡ
አሜን ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ
ዋዉ ዋዉ ሴት ብሎ ዝም አቦ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ጀግና የጀግና ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ አንጀት አርስ ነሽ
አሪፍ ሥራ ነው በርችልን
ስለ ሀገር ሰለሆነ ተመራጭም ተቀባይነትም አለው ♥♥♥ለሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን
Ilove you ethobia song iam somalia
Tax bro we are love to am from Ethiopia
👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💞
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ወይ መመርጥ አማራ መሆን እኮ ከእድልም በላይ እድል ሀገሬ ዉድድድድድድድ በርቺ ደምፅሽ ገዳይ ነዉ
አማራ ኩራት አማራ ጌጥ አማራ ፉቅር አማራ አማራ አማራ ብቻ ምልበላችሁ እናተ ቀጥሉት
አማራ ድምፅ አንዳርጋቸው በሁሉ የታደለ............
እህ ማንነቴ ኢቴጵያዊነው እኔነቴ አማራ ነው አማራ ማለቴ ጥፋቴ ምንድነው አማራነት ኩራትነው ማርያምን ባማራነቴ አልደራደርም ምርጥ ስራነው አማራዊቱ
ምንም ጥፋት የለውም አማራነ ማንነታችን ነው ዜግነት እና ማንነት አንድ አይደሉም በማነትህ ሳትከበር በኢትዬጵነትህ ልትድን አትችልም። አማራነቴ ሲኖር ብቻ ነው ሁሉም የሚኖረው ኢትዮጵያን የፈጠራትም አማራ ነው ፈጣሪው ከጠፋ መልሶ የሚፈጥረው የለም።
አማራ ነኝ ነፍጠኛ ትምክተኛ።
ቆይ ልድገመው አለቀብኝ
ክክክክክክክ
ክክክክክክክክ አብረን እንድገም
ህህህህህህህክክ እኔም ልድገመው ይሄ ነገር
Hayat jemal ክክክክክክ
Kkkkkk Enem alekebingn lidgemewu
Much respect from a African American
በጣም የሚመች ኢትዮጵያ አንድነትን የሠበከ ምርጥ ዘፈን ነው ወድጄዋለው።
ኡኡኡኡ ተድያ አመራ የሠውነት የዉሀ ልክ ነወ ቢባል ምን ያሠዋል ጎበዝ ? በነገራችን ለይ ግጥሙን ዜማውን እና የካሜራ ደይሪክቲጉን ሠራ የሠራው አንድ ሠው ነው በጣም እሜደነቅ ሠው ነው በሀበሻ ልብሣችን ሠለሠራቸሁት የበለጠ ደረቴ ሠፋ
አማራዎች ውስጤ ናቹ በኢትዮጵያ ዊነታቹ አትደራደሩም
አማራነት ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም 💚💛💝
ማርቱ ድምፀ መርዋይቱ
ማር ነገር ነሽ አቦ! ይመችሽ
ቅረርቶው በጣም ይነዝራል
ቀጥይበት ከምንም በላይ ድምፅ አለሽ።
💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!😊😍😘
1000 ጊዘ ዳግም ብወለድ ማንም ሳልሆን አምሃራ መሆን ብች ነው የምፈልግው፡፡ አምሃራ ሃገር መስራች ብች ሳይሆን አምሃራ አንበሳ ነው፡፡ አምሃራ የጀግኖች ጀግና፡ ባለ ታሪክ ባለ ዝና፤ እጅግ ትግስተኝ፡ አርቆ አስተዋይ፡ ፍትሃዊ አስተዳደር እና ፍረድን የሚያውቅ፡ ፍቅር እና ቅዱስ ህዝብ ነው፡፡ ስለሆነም አምሃራ ላይ ሁሉም ነገር ያምራል፡፡ አምሃራ ቢለብስ፡ ቢበላ ቢዘፍን፤ ብያቅራራ፡ ቢዋጋ፡ ፍርድ ቢስጥ፡ ቢያስተዳድር፡ ሃገር ቢመራ፡ ሁሉም ጊጥዑ ናችው፡፡ ሁሉ ነገር ያምርበታል፡፡ እራሱ ልኡል እግዚአብሂር የዛረ 7511 አመታት ከማንም የአለም 7።5 ቢልየን ህዝብ በፊት የቀደሰውን እና የባረከውን ማንም ቢሆን አይነካውም፡፡ የቅዱስ አምሃራን ማንነቱን፡ ሞገሱንም፡ ክብሩንም እንኳን እርኩስ ትግራይ ቀርቶ ማንም ምድራዊ ሃይል ቢሆን አይቀንሰውም፡፡ አለቀ ደቀቀ፡፡
እረ በፈጣሪ ምን አይነት ድምጽ ነው ዋውውውውውው አቦ ሰላምሽ ይብዛ ETHIOPIA ለዘላለም ትኑር የጀግኖች አገር
አማራ ያበላውን. አይክድም. እውነትነው. የኢትዪጰያ. ሥር አማራ. መቼም አይክዳት. አይደራደር
ማኛ
ከአንድ በላይ ላይክ መስጠት ቢቻል ሺ ላይክ እሰጥሽ ነበር
👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘 በጣም የተመቸኝ የኛ ሙዚቃ የኛ የሀበሾች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ደሰ ሲልልል
አማራ አማራ ነዉ በማንነቱ አይደራደርም የህዋት ቡችላ ተጫወተበት አብልቶ አጠጥቶ አኑሮት መልሶ ጠላት ሆነዉ ክብርሽ ይመለሣል አማራዬ ሙሽርዬ
ይችን ዘፋኝ ጥሎብኝ ሙዚቃ ዋን ስወድላት አቦ ይመችሽ ማር ነሽ እፍፍፍፍ ውድድድ
አማራነቴ ኩራቴ ወሎዬነቲ ውበቴ ኢትዮጵያዊነቲ ጀግንነቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
Unity is power !!! We will always be one nation under one God!! God bless Ethiopia!!
Neber gn medlo ena megelel eske ale deress yametlew andnet ayhonm.
Azmariwa yehulum ager ena negestat sitetera tigrayen alawesachim,menew tigrayes ethiopia aydelem?
ስለኢትዮዮጵያዊነት እሚሰብክ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በርቱ ምናለ ሁሉም የሙዚቃ ባለሙያ ስለ አንድ ሰፈር ከመዝፈን እንዲህ ስለአንድነት ቢሰብክ በርቱ ፡፡
I have no word to express maritu tamalew!!!!!!!!!! i feel full pleasure to listen this kind of music!
Love from somalia ❤🇸🇴
ማርዬ እንኳን ደህና መጣሺ😍😍😍😍
አማራነቴ ኩራቴ ነው
አማራዎች በጣም ነዉ ምወደቹ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ
Woww 2020 is the year of solidarity for all Amharan to restore our dignity to strengthen our national identity in Ethiopia and globally ..
እፉፉፉፉ እንኳንም ወሎየ ሆንኩኝ አቦ ይመችሽ የኔ ቅመም💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
I'm አማራ first 💚💚💛💛❤❤
አማራ መሆኔን እኮራበታለሁ
የአፂ ቴድሮስ አገር ጎንደር እንዴት አለሽ
የ በላይ ዘለቀ ሀገር ጎጃም እንዴት አልሽ
የንጉስ ሚካኤል ሀገር ወሎ እንዴት ነሽ
ያለሚሪ ሀገር አፋር እንዴት አልሽ
የ አፂ ሚኒልክ ሀገር ሸዋ እንዴት አልሽ
የአባ ጭፈር ሀገር ጅማ እንዴት አልሽ ደማችን አንድ ነው ማንም አይለየን ኢትዮጵያ ችን ለዘላለም ትኑር አማራ አማራዬ ጀግና አማራነታችን ኩራታችን ለከሀገር የቆምን ለክብር ሀገራችን እኛ አማራዎች ነን እኛ ኢትዮጵያዊ ን 💚💛❤እምም እምም ያደርገኛል አማራ ሲነካ
ማሪቱ እውነትም ማር ከማርም ጣዝማ ነሽ: ጀግና የማራይቱ ልጅ እግዚአብሔር ስላምሽን ይብዛው🙏🏾
አውይ እደት ደስ ይላል
ምርጥ ስራ ነው ተወዛዋዦቹም የባህል ዘፋኞች ናቸው ስታምሩ😍
ባንድራው ውስጤ ነው አማራ እስከመጨረሻው ፍቅርን ይሰብካል ወሎየነቴ ውበቴ
ሲሰጥ ከላይ እኮ አይቀንስም. አማራየ 🌷🌷🌷
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ከመፍረስ ይታደግልን እንደ አያቶቻችን ተስማምተንና ተከባብረን ነዋሪ ያድርገን ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን
"ማናት ቢሉ ማናት ቢሉ ኢትዮጲያዊ ናት በሉ ማነው ቢሉ ማነው ቢሉ ኢትዮጲያዊ ነው በሉ" ያርግልን
ግን ዘረኛ አትበሉኝ ዘርን ለገበሬው አርሶና ቆፍሮ ላሳደገኝ ለውዱ አባቴ ነውና ለኢትዮጲያ
ኩራት
ድምቀት
ባህል
ሃገሩን ወዳድ
ደሙን አፍሳሽ ማን አንደ ኩሩው " አማራ " ኢትዮጲያዊነት ኩራት ኢትዮጲያዊነት ማንነት ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን ለጎጥና ለብሔር ሳይሆን ለእምዬ ኢትዮጲያ እንቁም💚💛🍎👈
ማንነቴ ኢትዮጵያዊነቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኩራት አማራነቴ💚💛❤💪💪💪
ውበት ጎጃምነቴ💜💓💓💓💓
ሃገሬን አትንኩ!
ሃገሬን አትንኩ!
We all Ethiopians please stand to unite and survive
from genocide and Mass distractions of Ethiopian peoples!
ወይ ድምጽ 💋💋💋💋💋💋💋💋ዬዬዬዬዬ ነው በቀን በቀን አዳምጣለው ሁሌም የምሬን ነው ውርርርርር ያደርገኛል በርቺልኘ ውድድድድ ነው የማረግሽ እንጀራ ይውጣልሽ💚💛❤
wow, it makes me proud of being Ethiopians.
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ውስጤን እረበሸኝ አስለቀሽኝ በርቺ የኔ ማር 😘የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እየፈራው ነው
Amazing song one love ethiopian mam😗😘😘😍😘😘
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍👌
ሀገሬን አትንኩ ምርጥ ስራ ነው💗
Proud of my people!!!
ኢትዮጵያ ውስጤ ነው
"Manat bilu ethiopiawit belu" 💚💛❤
💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
ዋውውውው ደስ ሲል በርቺ
አቤት ድምፅ ቀዉጥ ነው ከክፉ ነገር ይጥብቅሽ ማሪቱ