Betoch Comedy Drama Part 157 - Human Hair

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 509

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ

    ውይ ቤቶች በጣም እናመስግናለን እከ ስቆ አሳቀኝ ይቤ የሆንክ ፍቅር ነገር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከሙሉ ቤተስህ ጋር

  • @fasilabegaz8072
    @fasilabegaz8072 5 років тому +4

    this is one of the best episode of betoch , maffi is at her best ,it remind me of my childhood

  • @zenabali3363
    @zenabali3363 8 років тому +7

    ይመቻችሁ ሁላችሁንም እንወዳችሀለን ቤቶች ቀጥሉበት

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 8 років тому +23

    አይዞን ይቤ አንድ ቀን ስምህን በመልካም ነገር እንደምታስጠራ እርግጠኛ ነኝ ማፊ ደግሞ ዝልል ዝልል አትበይ አዛልዬ ነብስ ነገር መልካም አሳቢ ምርጥ እናት ነሽ big like

  • @eueu2643
    @eueu2643 8 років тому +1

    ቤቶችን እንደኔ የሚወዳቸው የለም....የእውነት የማይሰለቹ አሪፍ ኮሜዲያኖች ናችሁ። ይቤ ማኛውውውውው አድናቂህ ነኝ።

  • @ኢነላህማኣሳብሪን
    @ኢነላህማኣሳብሪን 8 років тому +3

    ኣይ ይቤ ፍቅር የገባው ስወድህ ፍቅረኛህ እንዳትሰማኝ እንጂ ከ20 ወደ 200ብር ኣደግክ
    😂😂😂

  • @ኢነላህማኣሳብሪን
    @ኢነላህማኣሳብሪን 8 років тому +4

    በነገራቹ ላይ ኣዛሉ ሳላደንቅሽ ኣላልፍ
    እዉነት እናት ነሽ😍😍😍

  • @mekiyamohammed5847
    @mekiyamohammed5847 8 років тому +36

    አዛልየ ቆጆ መልካም ጡሩ እናት ነሽ😘

    • @hjjcbdj3956
      @hjjcbdj3956 7 років тому

      touba mohammed kkkkkkk

    • @zizizizo5114
      @zizizizo5114 6 років тому

      Azalye mar tiru sew adnakishe
      Negii zerye demo asaki comedi

  • @abdulkafeekrame7687
    @abdulkafeekrame7687 8 років тому +3

    ቤቶች በጣምምም ነው መማሳግናው ደስስስ ትሉሉኛለቹ ይብ አሳዘንካኝ አይዞኝ

  • @hanaterefe8138
    @hanaterefe8138 8 років тому +1

    ክክክክክ ይቤ ቅፈላ አልተሳካልህም ይመቻችሁ በርቱ

  • @alamitoalamito8918
    @alamitoalamito8918 8 років тому

    ቤቶች ላይ እከሌ እከል አይባላም ሁሉም በጣም ሊደነቁና ሊበረታቱ ይገባል በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱ

  • @ለሚየማርያምልጅ
    @ለሚየማርያምልጅ 8 років тому +3

    በዚህ ድራማ እንደ ማፊ ተብየዋ ሚያሥጠላ የለም ምኑዋንም አይጥምም

  • @zinatalhmmady6396
    @zinatalhmmady6396 8 років тому +24

    እኔ ግን በጣም ነው ያለቀስኩት እውነቴን ነው ዛሪም ደጋግሜ አየሁት ፣ወንድሜ በደዝህ አይነት ባልተረዳንለት ነገር 8 አመቱ ተራቀን ግን ምንም አልሰራ እቤት ውስጥ ግን በሱ ይመሀኝ ነበረ ፣አሁን ከቤተሰብ እርቆ እየሰራ ይኖራል ግን መቼና እንደት እደሚመለስ ለኔ ጥያቄየ ፣ለቤተሰብም ፀፀት ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +1

    ክክክክክክክ ዘሩ ሽብሩ ደባልቂ አናጋው ነበር አለ ክክክክ

  • @ሰላምነክርኢትዮጵያ
    @ሰላምነክርኢትዮጵያ 8 років тому +1

    ክክክክክ ያምራል በተለይ ይቤ ዋው ቆንጆ ነው

  • @ssddassdda6656
    @ssddassdda6656 8 років тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማንም ሰወ እከን ትቶት እዳይሰራ እሱየለለበት አያምርም

  • @seadasada3883
    @seadasada3883 8 років тому +8

    እናመሠግናለን ቤቶች

  • @gggf8983
    @gggf8983 8 років тому +7

    ይቤ አሳዘንከኝ እኔም አዝኘባቸዋለሁ በፈጠሩት ነገር ደሞ ላርቲፊሻል ፀጉር እከ ጥሩ ብለሀል ክክክክክ

  • @aeeaee3555
    @aeeaee3555 8 років тому +3

    enamesegenalen bezew ketilu betam arif temert yesetal

  • @rahmetjemal8296
    @rahmetjemal8296 8 років тому +3

    ዋው በጣም ያምራል ግን ልጀማምረኝ ነው ከይቤ ፍቅራ ምግብ አላስበላኝ አለ አረ ሁሉ ነገረ

    • @AA-is4oh
      @AA-is4oh 8 років тому

      Rahmet Jemal ያስላም

  • @eteneshdesta7138
    @eteneshdesta7138 8 років тому +5

    kkkkkk ዛሬ ለኮሜት አደኛ😂😂😂😂

  • @አሚወሎየዋየበረሀሰንደል

    ወይ ይቤ ዘና የምታዴርገኝ ይች ቻፓ ልመናህ ናት

  • @ረቢየላህSነኝአላህወኪል

    እናት አዛልየ ስውድሺ እይ እናት የናት ፍቅር እኮ ከባድ ነው እማ ነፍስሺን በጀነት ያኑርልኝ ለናት ነት አብቅቶኝ ለልጆቸ መልካም ፍቅር የምሰጣቸው ያድርገን ሁላችንንም! አይ ይቤ ሚስኪን አሳዘነኝ አብሺሪ አንደ ቀን በመልካም ስነ ምግባር ትቅይረዋለህ

    • @صابرهعلىقسوةالبشر
      @صابرهعلىقسوةالبشر 6 років тому

      ሰላም የገሬ ልጆችቤቶች ስዋዳቹ ማፊ ስዋድሽ በጣም ነው ደስ ምትዪኝ ሀረካትሽ እኔም ልጅ አላችኝ እንዳንቺ ምያዳርጋት እወዳታላው

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    ክክክክክክክክ እውነትክን ነው ይቤ ይሄን ሂውማን ሄር እንኳን ጠላህው እኔም በህይወቴ አልወዴውም እንዴውም ከትናንት ወዳ የሆነ ሱቅ ውስጥ በእጅ ነክቸው እንዴት እንዴ ቀፍፍኝን በስማአብ

  • @omerdawud5256
    @omerdawud5256 5 років тому

    ጋሸ:እከ እና አሸናፊ ማህሌት በጣም ውስጤ ናቸው

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 8 років тому +1

    በጣም ቆንጆ

  • @ሰሚራሰኢድ-ዐ6ገ
    @ሰሚራሰኢድ-ዐ6ገ 7 років тому +6

    ቤቶችየ ስወዳችሁ ሲከፋኝ ሲከፋኝ ዘና ታደርጉኛላችሁ እድሜ ይስጣችሁ

  • @mitilaloveneymar5047
    @mitilaloveneymar5047 8 років тому +6

    በትክክክክክል እውነትም አለ በየቤቱ በዚ የተነሳ ስቱ ወደ ሌብነት የሚገባው በጣም አመሰግናለሁ ሁላችውንም ዋውውው ውድድድድድድድ

  • @ጦይባየወሎልጅጦይባ
    @ጦይባየወሎልጅጦይባ 8 років тому +1

    ዋው ደስ ስትሉ ይመቻችሁ አቦ

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 8 років тому +4

    kkkkk yiba meseken 💚💚💚💛💛💛👄👄👄

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 8 років тому +3

    ኳኳኳ ቤቶች ስውዳችሁ thanks

  • @sablemamo594
    @sablemamo594 8 років тому +22

    አይ ይብየ አንተ ባትኖር በማን ስቅ ነበር

  • @ያረብአማናያረብአማና

    ይቤ ቃላቶቹን ኬት ነው ምታመጠቸው የኔ ቆጆ

  • @mubarik1113
    @mubarik1113 8 років тому +1

    inamesegnalen betoch

  • @ናርዶስሳሙኤል
    @ናርዶስሳሙኤል 8 років тому +3

    ቤቶች ደስ ትላላቹ

  • @ababamangsta2530
    @ababamangsta2530 8 років тому +2

    ክክክ ይቤን ያመነ ጉም የዘገነ እደሚሉት ነው ይሄ ሚላጭ አዳሜ ይቤን የምታስቢ ተጠንቀቁ እሱ ቀልድ አያውቅም በቁማቹ ነው ልጭትትትት የሚያረጋቹ ክክክክ
    በተረፍ ቤቶች ምርጥ ናቹ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 років тому +3

    hahahaha wey gud arf new asitemar new

  • @ማረኝናልኑርመርሳ
    @ማረኝናልኑርመርሳ 8 років тому +2

    ዉይ በጣም ያዝናናል ቤቶች ዉድድድድድ

  • @ሚሚ-ጰ5ሠ
    @ሚሚ-ጰ5ሠ 6 років тому

    ውፍፍፍ ነብስ ናቹ ቤቶች እናንተጋ ሆኜ የምሰራ ብሆን እንዴት መታደል ነበ ሰራተኛቹ ብሆን

  • @helentesema3150
    @helentesema3150 8 років тому +2

    ቤቶችየ ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zuzuwoloyaw8987
    @zuzuwoloyaw8987 8 років тому

    kkkkkkk
    ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 5 років тому +1

    ውይ አዛልየን ስወዳት

  • @aizaasalafets5109
    @aizaasalafets5109 8 років тому

    በጣም ያምናል ታልሆነ፡ትቀየርምንእየደጋገመች፡አረብሀገር፡ትላለችሌላሠውቀይሩባትወይ፡ትርፌ፡ነብሣ፡ይማር

  • @hagagiyaloposta89
    @hagagiyaloposta89 8 років тому +5

    😡😡 ማፊ የሚሉሽ ግን ምነው ቲሪሪም አበዛሽ ከይቤ አናት ላይ ውረጂለት እሺ ዋ በተረፈ ዋውውው ናቹ

  • @kakakiki5748
    @kakakiki5748 8 років тому +3

    Kkkkkkkk wawww ይበቃል አሣከኝ

  • @ssddassdda3888
    @ssddassdda3888 8 років тому +1

    ትምህርት ሰጪ ነው አሪፍ ነው ....እኛም ቤት አለ....ውይ ማፊ ወደሽ አይደለም....

  • @tigistdide3607
    @tigistdide3607 7 років тому +1

    wowwww batem temchalchu betoch nurlign

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 8 років тому +1

    אחת הסדרות שאני הכי אוהב👍

  • @ሚሚ-ጰ5ሠ
    @ሚሚ-ጰ5ሠ 6 років тому

    ውይ አዛሉ የኡነት እናት እኮናት ደስ ስትል

  • @tig4420
    @tig4420 8 років тому +1

    kkkkkkkk betochi wesxye nachu emmmmupha all

  • @ellahamawol6375
    @ellahamawol6375 8 років тому +2

    ኮመንታችው ውስጤ ነው

  • @ጀበርጌታነህ
    @ጀበርጌታነህ 8 років тому +3

    አደንቃችኻለሁ ሁላችሁንም ይብዬ ፡ ማፊ በዜ ቀጥሉበትፍቅር የሆናችሁ

    • @k1kha157
      @k1kha157 5 років тому

      ጀበር ጌታነህ k

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 8 років тому +1

    thanks ❤💛💚😘

  • @عايشة-د9ت
    @عايشة-د9ت 8 років тому +7

    ቤቶችየ ውድድድድድድድድድ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @momenamomena4007
      @momenamomena4007 8 років тому

      عايشة عمر

    • @addisygetalij8634
      @addisygetalij8634 8 років тому

      عايشة عمر bwm

    • @addisygetalij8634
      @addisygetalij8634 8 років тому +1

      ።waeعايشة عمر

    • @ssaa8181
      @ssaa8181 8 років тому +1

      Addis ygeta lij idigifk

    • @samirahumaid3070
      @samirahumaid3070 8 років тому

      Ss Aa [12/17, 8:22 PM] ‪+971 55 502 3661‬: Kkk👗👗👗👗👗👗
      [12/17, 8:37 PM] +971529140233: ቀሙ ማር👂🏻👆🏼
      [12/17, 8:38 PM] ‪+971 55 739 8102‬: ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
      _የኔ ጀግኖች ደስ ስትሉ_
      _አላህ ይጨምርላችሁ 3⃣1⃣1⃣1⃣1⃣✏✏✏_✏✏✏✏✏✏💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💋💋
      _የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር_
      [12/17, 8:40 PM] ‪+971 52 301 0596‬: _👆🏻ጥያቄ ኮርሪማዪ_
      [12/17, 8:40 PM] ‪+971 55 641 8321‬: 👆🏻ነኡቲ
      [12/17, 8:41 PM] ‪+971 52 654 8495‬: አህለንነኢማዪ
      [12/17, 8:41 PM] ‪+971 52 301 0596‬: _ሚጡ ሰባህል ኸይር ከመጣች ቆዪች_
      [12/17, 8:46 PM] ‪+971 55 965 2712‬: ጥያቄ
      [12/17, 8:46 PM] ‪+971 55 641 8321‬: ተጋበዙልኝ
      [12/17, 8:46 PM] ‪+971 52 301 0596‬: _ጥያቄ ስጠይቁ ተደማመጡ ሀባይቢ_👍🏻👍🏻💋💋💋
      [12/17, 8:46 PM] ‪+971 52 654 8495‬: 🌶👍
      [12/17, 8:47 PM] +971529140233: 👆🏼👂🏻
      [12/17, 8:48 PM] ‪+966 55 268 6159‬: ይህየኔግብዣነው
      [12/17, 8:49 PM] ‪+971 52 301 0596‬: _ሀያቲቲቲቲ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እረረረ በሳቅቅቅቅቅ_
      [12/17, 8:49 PM] ‪+971 55 641 8321‬: ክክክክክ እኔ አትደውይም ነበረ አሳዛኝ

  • @alemkonjolij200
    @alemkonjolij200 8 років тому +3

    wowww

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 8 років тому

    የቤተሠብ ድራማ ክርክራቸው ደሥ ይላል

  • @leiloleilovergeben9737
    @leiloleilovergeben9737 5 років тому

    No schwanger. No schwanger no schwanger. No schwanger. No schwanger. No schwanger

  • @ekiramadese2545
    @ekiramadese2545 8 років тому +4

    ይቤ ማኛ ስወድህ

  • @tadeletefera4303
    @tadeletefera4303 4 роки тому +1

    Nice

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 8 років тому +10

    አይ ይቤ ሠሚ የለህም አሣዘንከኝ እናትህ ጥሩ ፍቅር አላት ላንተ

  • @weloveyoujesus929
    @weloveyoujesus929 8 років тому +2

    ምርጥ እነት አዘሉ

  • @sarateshome3257
    @sarateshome3257 8 років тому

    ክክክክክክክክ ቤቶች በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @sabagetachew9
    @sabagetachew9 8 років тому +2

    yimchachehu😍

  • @samerawit4415
    @samerawit4415 8 років тому +3

    ወይይ ይቤ ስታሳዝን

  • @mmissyou4599
    @mmissyou4599 8 років тому

    ቤቶች ውስጤ ነው

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    ይቤ አይዞክ ማፊ ሰከን በይ

  • @elsamalasmelese1328
    @elsamalasmelese1328 3 роки тому

    Wau wudocheeeee 👍👍👍👍😁😁😁😁👈

  • @mnm9239
    @mnm9239 3 роки тому

    ይመቻችሁ ምርጦች

  • @martamarta1717
    @martamarta1717 6 років тому +1

    😃😃😃😃😃😃

  • @wachisomoges7025
    @wachisomoges7025 8 років тому +2

    niz comedy drama¡¡¡¡!!!!!

  • @serawitwoabera9632
    @serawitwoabera9632 8 років тому +5

    ይቤ ቆንጆ ለእኔም ኢሙማን ኤር አምጣልኝ ኦርጅናሉን

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    የገርማል የአዛሉና የዘሩ ነገር ልክ እኛ ቤት አለ ሴት ልጅ ለአባቷ አባት ለሴት ልጁ እናት ለወንድ ልጅ ወንድ ልጅ ለእናቱ ይገርማል

  • @ማርተሽአስገዶም
    @ማርተሽአስገዶም 8 років тому +4

    ውይ ሻሸ ያች ደግሞ አረብ ሀገር እያለች
    ምን ድነው

  • @myswet164
    @myswet164 8 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @dasash-942
    @dasash-942 8 років тому +2

    ዉይ ይቤ አሳዘንከኝ ማፊና በዜ ግን አናደዳችሁኝ ማፊ ረጋ በይ

  • @sabazewda5327
    @sabazewda5327 8 років тому +1

    bethochee betam new yemedachuee

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 років тому

    የ ይቢ ጉደኛች ስደንቃቸው በተለይ ደሞ እሂ በረዳ ራስ ስወዳው ውይይይይይ ኦማሂሪ

  • @salamsalam-to7sc
    @salamsalam-to7sc 8 років тому

    ቤቶች ውድድ ነው የማረጋችሁ

  • @ሀያሉውሚካኤልሊርዳኝመጣ

    ቤቶች አቤት ስወዳችሁው በርቱው

  • @khalidesani6608
    @khalidesani6608 8 років тому

    kkkkkk ዛሬ ሰው የለም ቤቶች ይመቻችሁ .

  • @naomkiyaa9362
    @naomkiyaa9362 8 років тому

    kkkkkkkkk Yibe Wuste nek Abo yimechih

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 8 років тому +2

    ወይ ይቤ እኔኮ ከምር የሸጥከው መስሎኝ ነበር

  • @kaleyegita5389
    @kaleyegita5389 8 років тому +1

    ስወዳችሁ ይመቻችሁ

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 8 років тому

    የዛሬው ድራማ ይቤ የውነት ነውየተናደደው አይደል

  • @አህላምአህላም0557
    @አህላምአህላም0557 8 років тому

    ዋውውው እናመሰግናለን

  • @ሰላምወለየዋ
    @ሰላምወለየዋ 8 років тому +1

    ማፌ ያገባችው ትልቅ ሰው ነው አሉ፡ ይቤ ግን ፍንቅቅ ብዬበታለው

    • @ruhaymusicentertainment1885
      @ruhaymusicentertainment1885 8 років тому +1

      menim semichi alhugn gin alu new alu balta minm yeteregaget weri yelem. ahun anchi rasu be yebi fonka tetelfesh minamin alu.alu balt new gin minm yetergaget weri yelem.

    • @ሰላምወለየዋ
      @ሰላምወለየዋ 8 років тому

      ኤኤ ኤላ ወሬ አልፍልግም ፎቶአቸውን አይቼ ነው ፡አሆ አለኝ ለመንጠቅ ነው

    • @ሰላምወለየዋ
      @ሰላምወለየዋ 8 років тому

      habesha smart Tnx Btam Amsgen Alw

    • @ሰላምወለየዋ
      @ሰላምወለየዋ 8 років тому

      uma hassan id ፡ዋናው ፍቅር ነው የሰርጎን አይቼ ነው ጥያቄው የሚበልጥ አለኝ ልፖስተው እንዴ

    • @ሰላምወለየዋ
      @ሰላምወለየዋ 8 років тому

      uma hassan id እሺ የኔ ቅመም

  • @salamzinabu6228
    @salamzinabu6228 8 років тому +1

    ይብዬ አይዞህ

  • @taiba445.wowwwe6
    @taiba445.wowwwe6 8 років тому

    kkkkkkkkk እረ ቤቶች ይመቻችሁ

  • @emuen7365
    @emuen7365 8 років тому

    ይቤ ምራጥ ልጅ ደስ ነው ምትለኘ

  • @selammeknin9565
    @selammeknin9565 8 років тому

    hahahhah betam yemechal thanks

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 років тому

    wayii mafi minimsatarag g ichinawi yibeee layimitafchiwi kkkkkkkkkkk😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀yimachachu😍😍

  • @titilove8865
    @titilove8865 8 років тому +2

    kkkkkkkkkkk yemechachu abo

  • @keberontesfayeeromo2250
    @keberontesfayeeromo2250 2 роки тому

    ሂዩማንሄር ቻፕስትክ እያሉ ለአስር ሁለት ሰዓት ብቻ ነው ከዘ ልክ ማታ አንዱ ሰዓት ስሆን በማስተወት ራሰቸውን ሲየዩ ከራሳቸው እራሳቸውን ልያማልጡ ይፈልጋል ለምን ቀን ዱቄት ዉስጥ ገብቶ የወጣው አይጥ ማታ ግን ወፍ የለም 😜😜

  • @bireyshikor5593
    @bireyshikor5593 8 років тому +1

    betam astemari drama new

  • @ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ

    ይብየ የኔ ልዩ

  • @halimasaid1845
    @halimasaid1845 8 років тому +5

    ካላገባ እኔም ባል የለኝም ተባበ አግብቸም አፍቅሪም አላውቅም

  • @senaitnega7336
    @senaitnega7336 2 роки тому +1

    It isgood

  • @እናቴማርያምአንችጠብቅኝእ

    በጣም ደስ ነው የሚለው

  • @mestiredi7344
    @mestiredi7344 8 років тому

    ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 8 років тому +1

    ክክክክክ አሪፍ ነው ይመቻቹሁ

    • @semiraomer496
      @semiraomer496 8 років тому

      ይቺ ታልሆነ ምናም አያምርም ኤጭ ቀይራት ሻሽየ ግን እወድሻለሁ

    • @deliacintyayeni2679
      @deliacintyayeni2679 8 років тому +2

      አላህ በቂዬ ነው

    • @hdhdhddhfnn8082
      @hdhdhddhfnn8082 8 років тому

      በትክክክል ይኔቁጁ

    • @ahmedmosa6238
      @ahmedmosa6238 7 років тому

      ጠይባ ደረጀ bueia