Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"ቤት የአላህ ነው " _ላከራዬች ጥሩ ምክር ይህ ለኛ ከስደት ተመላሾችን ያስተምራል አንዲት ጎጆ ሰርተን ካልገባን የኪራቤት ሳይሆን የኪራይ ኑሮ ነው ሚሆነው ኪራቤት አልወድም ያንገሸግሸኛል ሁሉ ነገር የሰው እየተከፈላቸው መሆኑን ይረሱታል ጉራቸው መከራ
Ayinafm
Tebareku
ውይ የአከራይ ግፍ ወይኔ በዚሁም ልክ ጥሩ ሠው አለ ግን ውሀ ቀጠነ ብለው ነው የሚናገሩት አምላኬ ሆይ ቤት ሥጠን
ትዙና ደግሰው የምልታዝ ድራማአንድ ናቸው እንደነገሯቸው ነውዛሬ በጣም አሳቃችሁኝ
ዉይ ትዝታ አለብኝ አየ ተከራይቶ መኖር ዉሃ ፈሰሰ ሽንት ቤት ይሞላል ስታወሩ አትርብሹነ እኔማ ጓደኞቸ ወይም ቤተሰብ ሲመጣ ለማቀርበዉ ለሚበላዉ ሳይሆን እንዴት እነደሚገቡ እና እንደሚወጡ ነበር ሀሳብ የሚሆነኝ እስኪ ይሁን ለበጎ ነዉ ብናቀዉ ግን ይቻለም ለሁሉም ኪራይ ነበርች
እዉነት ነዉ ልክ እደኔ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ሰጠኝ ክብር ለሱ ይሁን
እህ፡እረ፡ቤትኪራኝአተርዲኝ
ዱንያም ክራይ ቤት ነው ግን መሀል ከተማ ውስጥ ከኪራይ ቤት ለጠበቀን አላህ ምስጋና ይገባህ ኡፍ ለካስ እዲህ ነው ሚሰቃዩት ወላሂ በጣም ያሳዝናል
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ከመከራየት የማዳም ቤት ሸቃልነት ይሻለኛል
ውይ ተከርይ እና አከራይ የገርማል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጠን
አሏህ ሆይ ከቤት ክራይ ጠብቀን
ትክክል ወላሂ አላህ የጠብቅን አሚን አላህማ አሚን ሰቃይ ነው ቤት ማጣ ቤት ከማጣት የሚበላ ማጣት ይሽላል
@@አላህነወውኬሌ በጣም ሀያቲ ዎላሂ ብቻል ዝርካ ምርኪ ከመግዛት ትንሺዬ ቤት ገዝተን ወደሀገራችን ብንገባ ጥሩ ነው
@@አላህነወውኬሌ ٤ص٦غ١٢
@@አላህነወውኬሌ هج
እናሥ ተከራይተናል
የቢት ኪራይ እደት እደምፈራ ፍፍፍፍፍ ለሁላችንም አድክፍልም ብትሆን ፍጣሪ ያድለን
ዋው ምርጥ ርእስ ነው በጣም እውነት ተከራዮችማ ተቸገሩ በጣም ለሁሉም ቀን አለው
እዳው ብሰራም አልጠራቀምም አለኝ ቤቱምአልተሰራም ደከመኝም ዬውእጣዬ ተከራይቸ መሳቀቄነው
ውይ ወንድሜ ሲያሳዝን ተከራዬ የኔ ቆንጆ
አምላኬ ሆይ ከቤት ክራይ ጠበቀን አንድ ክላስ ቢሆንም የራሴ ስጠኝ
ውይይይ ፈጣሪየ ከዚህ አድነኝ ተከራይቶ መኑር በጣም ከባድ ነው
Yes for live you have to work
Beautiful house 🏡
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ይህ ነገር የእውነት ነው የቤት ኪራይ እና አከራዮች ውይይይይይይይይይይይይይ
ይጠብቀን ከቤት ክራይ ያረብ
ከኪራይ ብት ጠብቀኝ አምላኬ ሆሆሆሆሆ
አረውውውውው ሽትቤት በቁልፍ ክክክክክክክክክክክክክክክ
ተክራይ ቤት አላህዎየ አውጣኝ ብራችንን እየከፈለንበት ቤተስብና ጓደኛ ሲመጣ ሽንትቤት ሞላብን። ውሀ ከሶስት ቀን 1 ቀን ነበር የምን ቀዳው ኢንሽአላህ ከስዴት መልስ ተከራይቼ የምኖርባቸውን ሰወች ባሳየኃቸው ውይ አከራይ ክፍታችሁ ስታስመርሩ ግን ታውቁታላችሁ። ግን
kkkkkkkወይዘሮ ዘሪቱ የሚባሉ አገራይ ነበሩኝ እሷቸዉን አስታወሰችኝ ተከራይ ስትል
እውነት በጣም ያስመርራል በጣም የቤት ክራይ ያልሞከራችሁ ሰውች ግን አላህ አያድርስባችሁ ወላህ ፊልሙ ላይ ብቻ ሳይሆን በውነታው ስላየሁት ነው
Kkkkk weye gud bageza gazebachin chikechik allah lawulachin bet yisten inem babet kirayi nureylew gin matfew akerayi gatmogn ayewkim
Ay wend seyalks yaszngal ay Ethiopia
ውይ ሲያሳዝን
እፋፋፋ እናተን ላለማየት ነዉ መልሼ ስዴት የወጣሁት ቤት ይሰዉራችሁሁ
ተመስገን ጌታዬ አንኩአን አንደ ትዙ አዝግ አላደረከኝ kkkkk
ምስጊን ሲያሳዝን ወንድሜን አይ ዞን
ወይ ሳኡድ አረቢያ እደፈለግን እደማናደርገው ውይ አገሬ እኔስ አልሀምዱሊላህ ቤት ሰርቻለሁ አላህ ልጆችንእየወለድኩ መኖር ነው የምፈልገው።
አይ ቤት ኪራይ አላህ የስራቸውን ይስጣችሁ
ውይ ቤት ቀምሻለው ወር መጣ ጨምሩ ልጅ አላቹ ካለ አናከራይ ተብለናል አይይይይይይይ
Kkkkkkkkkkk area bakachu arkakuu
ክክክክክክክክክክ የቲማቲም ቁርጥ
Awo bet yegizaber new endaw habtam mahon fetarin yasresal iko aderahin getaye lasew dah inji kifu endalihon erdagn
ትዙ ግን ልክ እንደ ደግ ስው ናት እኮ ያልውልትን ነው የምታምነው😍😍❤
wyyyyyyy Yemeni Ethiopia Akeray tgst new yemiyascheresut metewbayu ezh
Ayizok.ene.labet.biyenawu.yetasabarku
Fetre yetebekane ke kefu akareya
Magnifique
welcome ከፉ ከፉchiye
Kkkkkkkkkkkkk👍👍👍
ካሌብ መንግስቱ ሃ/ማርያምን ነው እሚመስለው
Kkkkkkkkkkkkk tzu damo ende dagiswo honache kkkkkkk
አቤት ጌታ ከቤት ክራይ እንዳትጥለኝን
Uuuuuuffffff
😂😂😂😂😂😂😂ሆ
kkk
ፍሬ ህይወት ስዩም የት ገባች እረ አምጧት እሱአ ናት የምታሞአሙቀዉ
እጭ ጨቅጫቃ
well Enkuan Selam Metachu
ተመስገን እናቴ እንደዚህ አይነት አከራይ ስላሎነች ከገቡ በመከራ ነው እሚወጡት ወይ ሲታደስ ወይ ሲታደስ ስንቱ ተዳረ ግቢያችን
እናተም ወርሳቹ ነው እኛን የምታሰቃዩን
እኳንደህናመጣቹከፍከፍ
Wone Yebeti Kirayi uuufff hageri beti sigeba edeti new minonew
ውይየኪራይቤትፊትስማርነበርልቤንሊያፈነዳውየነበረውአሁንስአልሀምዱሊላህ
Tizu moshke kkkkkkkkkkkk
እኔ ግን ያሳዝነኛል አከራይ እንዲህ ስጨክን
እንዲህ፡ግፍ፡ገንዘቡም፡አይባረክ።
era ayasikim ye ewunet yastezazibegnl
በሳቅ በሳቅ ይሄ ካሌብ የሚባለዉ ልጂ ሲመች
አንደኛነኚ
ትዙይ ቀሚስሽ ያምራል
Btam wedadkuet
fedela
😀😁😂😀😂
Akerayoche Egzeabeher nafsachune ayemarawu
It shows there is no rule of low in this country.
እረ ትዙእመቤትመስለሻል
ስም አጥፊ እደዚህ አይነት አከራይ የለም በጥራቃ
አረ አለ ነተላይ አዲሳባ። አዲተ ጭራሽ ምን አለችን ቤቱ ስትሄዱ ቆልፋችሁት መሄድ የለባችሁም አለሽ አይ ሳንቆልፍ እዴት ክፍት እተወዋለን ስንላት ካልፈለጋችሁ ውጡ ያስገደዳችሁ የለም ነው ያለች ከዛም ክፍቱን ትተነው ስራ ስንሄድ ዘይት ትሰርቀን ነበር እና አለ
@@bsbbd4181 😂😂😂😂😂ሌባ ናት እሷማ
kkkkkkkk tizu
Kkkkkkkkk
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk wey tizu
kkkkkkkk
😂😂😂😂😂
ዘፈን
Kkkkkkkk 12 like yehon
Jannu Mm Kkkkkkk
Yhi drama mnum aygebagnm chuket bcha wey aymekr wey ayastemr bcha yastelagnal eney yhi yeni asteyayet new
የምርሽንት ቤት ይቆለፍል
kkk batame arefe ena hasetamare naw
ክክክክክክክክክ
Kkkkk
ልብነ ይስጠን ፋጣር
አይ ትዙ
Kkkkkk😂😂😂
Omg ye bet hakarey🙄🙄🙄🙄🙄🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♂️🤦♂️🤦♂️👣👣👣
11 like
wiy ayamxaw naw yaddis sabbaw yabet kiray irir dibin adrigo naw kager yawxany akkara.e sayihon gorobet uwa fasas wuha warade iyyaluu
ግርማይነትዎንግቡ ግቡእነ ዙጥዬ መጣችሁማ
Borcham hula still ur here?
እንዲህ ፡አይነት፡ስው፡አለ፡እናቴ፡ነፍሶን፡ይማር፡ቤት፡አውርሳኝ፡እግዜአብሄር፡ይመስገን።
ልጁግን በደንብ ተውኖታል
Tizu ena deg sew bahariyachaw yimasasalal
w/ro saheluwa Yet gebu ?
😍😂😂😂🤣🤣🤣😀😀😍
ayamrem batam yekarachhal
Ere hulum ayedelem sint tiru sew ale
መጡ
😉😃😃😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትዝ ዛሬ ደሞ
ውይገብጋባነውአንዳንዱሰውእጭእኔየገጠርልጅነህእህያላሳብአደኩወደፊትደሞኢንሸአላህቤትአላህይስጠን
kkkkkkk
አሪፍ ነው በርቱ ሰብስክራይብ አርጌያለሁ እናንተም አርጉኝ
እኔም አድርጌሻለሁ አችም አድርግ
ሾፌው አላቅም
አይ አከራይ
kkkkkkkkkk
ምን አይ ነት ፊልም ነው ኧረ እራሳችውን አጥፉ
😂😂😂ስንተኛ ጊዜህ ነው እር ቅሌት 😩
"ቤት የአላህ ነው " _ላከራዬች ጥሩ ምክር ይህ ለኛ ከስደት ተመላሾችን ያስተምራል አንዲት ጎጆ ሰርተን ካልገባን የኪራቤት ሳይሆን የኪራይ ኑሮ ነው ሚሆነው ኪራቤት አልወድም ያንገሸግሸኛል ሁሉ ነገር የሰው እየተከፈላቸው መሆኑን ይረሱታል ጉራቸው መከራ
Ayinafm
Tebareku
ውይ የአከራይ ግፍ ወይኔ በዚሁም ልክ ጥሩ ሠው አለ ግን ውሀ ቀጠነ ብለው ነው የሚናገሩት አምላኬ ሆይ ቤት ሥጠን
ትዙና ደግሰው የምልታዝ ድራማ
አንድ ናቸው እንደነገሯቸው ነው
ዛሬ በጣም አሳቃችሁኝ
ዉይ ትዝታ አለብኝ አየ ተከራይቶ መኖር ዉሃ ፈሰሰ ሽንት ቤት ይሞላል ስታወሩ አትርብሹነ እኔማ ጓደኞቸ ወይም ቤተሰብ ሲመጣ ለማቀርበዉ ለሚበላዉ ሳይሆን እንዴት እነደሚገቡ እና እንደሚወጡ ነበር ሀሳብ የሚሆነኝ እስኪ ይሁን ለበጎ ነዉ ብናቀዉ ግን ይቻለም ለሁሉም ኪራይ ነበርች
እዉነት ነዉ ልክ እደኔ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ሰጠኝ ክብር ለሱ ይሁን
እህ፡እረ፡ቤትኪራኝአተርዲኝ
ዱንያም ክራይ ቤት ነው ግን መሀል ከተማ ውስጥ ከኪራይ ቤት ለጠበቀን አላህ ምስጋና ይገባህ ኡፍ ለካስ እዲህ ነው ሚሰቃዩት ወላሂ በጣም ያሳዝናል
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ከመከራየት የማዳም ቤት ሸቃልነት ይሻለኛል
ውይ ተከርይ እና አከራይ የገርማል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጠን
አሏህ ሆይ ከቤት ክራይ ጠብቀን
ትክክል ወላሂ አላህ የጠብቅን አሚን አላህማ አሚን ሰቃይ ነው ቤት ማጣ ቤት ከማጣት የሚበላ ማጣት ይሽላል
@@አላህነወውኬሌ በጣም ሀያቲ ዎላሂ ብቻል ዝርካ ምርኪ ከመግዛት ትንሺዬ ቤት ገዝተን ወደሀገራችን ብንገባ ጥሩ ነው
@@አላህነወውኬሌ ٤ص٦غ١٢
@@አላህነወውኬሌ هج
እናሥ ተከራይተናል
የቢት ኪራይ እደት እደምፈራ ፍፍፍፍፍ ለሁላችንም አድክፍልም ብትሆን ፍጣሪ ያድለን
ዋው ምርጥ ርእስ ነው በጣም እውነት ተከራዮችማ ተቸገሩ በጣም ለሁሉም ቀን አለው
እዳው ብሰራም አልጠራቀምም አለኝ ቤቱምአልተሰራም ደከመኝም ዬውእጣዬ ተከራይቸ መሳቀቄነው
ውይ ወንድሜ ሲያሳዝን ተከራዬ የኔ ቆንጆ
አምላኬ ሆይ ከቤት ክራይ ጠበቀን አንድ ክላስ ቢሆንም የራሴ ስጠኝ
ውይይይ ፈጣሪየ ከዚህ አድነኝ ተከራይቶ መኑር በጣም ከባድ ነው
Yes for live you have to work
Beautiful house 🏡
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ይህ ነገር የእውነት ነው የቤት ኪራይ እና አከራዮች ውይይይይይይይይይይይይይ
ይጠብቀን ከቤት ክራይ ያረብ
ከኪራይ ብት ጠብቀኝ አምላኬ ሆሆሆሆሆ
አረውውውውው ሽትቤት በቁልፍ ክክክክክክክክክክክክክክክ
ተክራይ ቤት አላህዎየ አውጣኝ ብራችንን እየከፈለንበት ቤተስብና ጓደኛ ሲመጣ ሽንትቤት ሞላብን። ውሀ ከሶስት ቀን 1 ቀን ነበር የምን ቀዳው ኢንሽአላህ ከስዴት መልስ ተከራይቼ የምኖርባቸውን ሰወች ባሳየኃቸው ውይ አከራይ ክፍታችሁ ስታስመርሩ ግን ታውቁታላችሁ። ግን
kkkkkkkወይዘሮ ዘሪቱ የሚባሉ አገራይ ነበሩኝ እሷቸዉን አስታወሰችኝ ተከራይ ስትል
እውነት በጣም ያስመርራል በጣም የቤት ክራይ ያልሞከራችሁ ሰውች ግን አላህ አያድርስባችሁ ወላህ ፊልሙ ላይ ብቻ ሳይሆን በውነታው ስላየሁት ነው
Kkkkk weye gud bageza gazebachin chikechik allah lawulachin bet yisten inem babet kirayi nureylew gin matfew akerayi gatmogn ayewkim
Ay wend seyalks yaszngal ay Ethiopia
ውይ ሲያሳዝን
እፋፋፋ እናተን ላለማየት ነዉ መልሼ ስዴት የወጣሁት ቤት ይሰዉራችሁሁ
ተመስገን ጌታዬ አንኩአን አንደ ትዙ አዝግ አላደረከኝ kkkkk
ምስጊን ሲያሳዝን ወንድሜን አይ ዞን
ወይ ሳኡድ አረቢያ እደፈለግን እደማናደርገው ውይ አገሬ እኔስ አልሀምዱሊላህ ቤት ሰርቻለሁ አላህ ልጆችንእየወለድኩ መኖር ነው የምፈልገው።
አይ ቤት ኪራይ አላህ የስራቸውን ይስጣችሁ
ውይ ቤት ቀምሻለው ወር መጣ ጨምሩ
ልጅ አላቹ ካለ አናከራይ ተብለናል አይይይይይይይ
Kkkkkkkkkkk area bakachu arkakuu
ክክክክክክክክክክ የቲማቲም ቁርጥ
Awo bet yegizaber new endaw habtam mahon fetarin yasresal iko aderahin getaye lasew dah inji kifu endalihon erdagn
ትዙ ግን ልክ እንደ ደግ ስው ናት እኮ ያልውልትን ነው የምታምነው😍😍❤
wyyyyyyy Yemeni Ethiopia Akeray tgst new yemiyascheresut metewbayu ezh
Ayizok.ene.labet.biyenawu.yetasabarku
Fetre yetebekane ke kefu akareya
Magnifique
welcome ከፉ ከፉchiye
Kkkkkkkkkkkkk👍👍👍
ካሌብ መንግስቱ ሃ/ማርያምን ነው እሚመስለው
Kkkkkkkkkkkkk tzu damo ende dagiswo honache kkkkkkk
አቤት ጌታ ከቤት ክራይ እንዳትጥለኝን
Uuuuuuffffff
😂😂😂😂😂😂😂ሆ
kkk
ፍሬ ህይወት ስዩም የት ገባች እረ አምጧት እሱአ ናት የምታሞአሙቀዉ
እጭ ጨቅጫቃ
well Enkuan Selam Metachu
ተመስገን እናቴ እንደዚህ አይነት አከራይ ስላሎነች ከገቡ በመከራ ነው እሚወጡት ወይ ሲታደስ ወይ ሲታደስ ስንቱ ተዳረ ግቢያችን
እናተም ወርሳቹ ነው እኛን የምታሰቃዩን
እኳንደህናመጣቹከፍከፍ
Wone Yebeti Kirayi uuufff hageri beti sigeba edeti new minonew
ውይየኪራይቤት
ፊትስማርነበርልቤንሊያፈነዳውየነበረውአሁንስአልሀምዱሊላህ
Tizu moshke kkkkkkkkkkkk
እኔ ግን ያሳዝነኛል አከራይ እንዲህ ስጨክን
እንዲህ፡ግፍ፡ገንዘቡም፡አይባረክ።
era ayasikim ye ewunet yastezazibegnl
በሳቅ በሳቅ ይሄ ካሌብ የሚባለዉ ልጂ ሲመች
አንደኛነኚ
ትዙይ ቀሚስሽ ያምራል
Btam wedadkuet
fedela
😀😁😂😀😂
Akerayoche Egzeabeher nafsachune ayemarawu
It shows there is no rule of low in this country.
እረ ትዙእመቤትመስለሻል
ስም አጥፊ እደዚህ አይነት አከራይ የለም በጥራቃ
አረ አለ ነተላይ አዲሳባ። አዲተ ጭራሽ ምን አለችን ቤቱ ስትሄዱ ቆልፋችሁት መሄድ የለባችሁም አለሽ አይ ሳንቆልፍ እዴት ክፍት እተወዋለን ስንላት ካልፈለጋችሁ ውጡ ያስገደዳችሁ የለም ነው ያለች ከዛም ክፍቱን ትተነው ስራ ስንሄድ ዘይት ትሰርቀን ነበር እና አለ
@@bsbbd4181 😂😂😂😂😂ሌባ ናት እሷማ
kkkkkkkk tizu
Kkkkkkkkk
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk wey tizu
kkkkkkkk
😂😂😂😂😂
ዘፈን
Kkkkkkkk 12 like yehon
Jannu Mm Kkkkkkk
Yhi drama mnum aygebagnm chuket bcha wey aymekr wey ayastemr bcha yastelagnal eney yhi yeni asteyayet new
የምርሽንት ቤት ይቆለፍል
kkk batame arefe ena hasetamare naw
ክክክክክክክክክ
Kkkkk
ልብነ ይስጠን ፋጣር
አይ ትዙ
Kkkkkk😂😂😂
Omg ye bet hakarey🙄🙄🙄🙄🙄🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♂️🤦♂️🤦♂️👣👣👣
11 like
wiy ayamxaw naw yaddis sabbaw yabet kiray irir dibin adrigo naw kager yawxany akkara.e sayihon gorobet uwa fasas wuha warade iyyaluu
ግርማይነትዎን
ግቡ ግቡ
እነ ዙጥዬ መጣችሁማ
Borcham hula still ur here?
እንዲህ ፡አይነት፡ስው፡አለ፡እናቴ፡ነፍሶን፡ይማር፡ቤት፡አውርሳኝ፡እግዜአብሄር፡ይመስገን።
ልጁግን በደንብ ተውኖታል
Tizu ena deg sew bahariyachaw yimasasalal
w/ro saheluwa
Yet gebu ?