Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብዙ ሙዚቃ እወዳለሁ መጨረሻ ላይ ግን የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ነኝ ።ሙዚቃው ከልጁ ይልቅ ለባንዱ ከብዶታል ።ልጁ በደንብ ነው የተጫወተው ።
ልክ ነው ባንዶቹ የከበዳቻው ይመስላል ልጁ ግን ጨምሯል
ትክክል ከብዶዋቸዋል ዛየኖች ቢሆኑ የሚወጡት ይመስለኛል
በጣም ግሩም በዚህ ቀጥል ውንድሜ
አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤
እንደተለመደዉ ልዩ ነበርክ ! ከ ስነስርአት ጀምሮ አቅም እንዳለክ እያየን ነዉ ! በዚ አካሄድክ አንደኝነቱ ይገባሀል ♥♥♥
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
በጣም ጎበዝ ነህ የኤፋራም ስራ አይደፈርም እኮ በርታ መልካም እድል❤
በጣም የሚደንቅ ብቃት ነው ነገር ግን ባምላክ ምርጥ ሲሆን ዳኛ አቤል ይከፋዋል ምክንያቱን አላውቅም
ጎበዝ ነህ በርታ
Wow amazing
Wow❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ የሰቆጣዉ ጀግና ትለያላችሁ 👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔ በጣም አንበሳ ተወዳዳሪ ነህ
የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክህ
ጎበዝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤
የሚገርም ብቃት
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ባምላክ የዘፈን ምርጫህ አሪፍ ፐርፌክት ነው። ሌሎቹ እኮ ስሎው ምናምን እያሉ ያለቃቅሱብናል። አልቃሻ ሁሉ
❤❤❤❤
Bikat ke sinemigbar gar!!! Gobez berta!!!
Rahel terasa ye Bezunesh Betchawet Andgna. Nat
Betam.gobez neh
ከውድድሩ በላይ ነህ
Berta
Telante betam yasaferale kerubale be fesum mewedek alnberebetem erahale mewedek neberbate asafari nahu bamlak hanok tg Ena habetamu yekeralu lalaw lekeso new
Gobezeh gegena neh
Yena gata ufffff yemgerem yemyasazen zefageh tecelaleceh 1ga yegebakal
Betam enjii❤❤❤
ራሄር ተሬሳነ የምነግራት ሟቿን አስቴር ከበደ ዉስጥ ብትዘፍን አንደኛ ነች ለኔ
ሞተች እንዴ 😂?
አስቴር ከበደ አልሞተችም
😂😂😂😂😂
ብዙ ሙዚቃ እወዳለሁ መጨረሻ ላይ ግን የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ነኝ ።ሙዚቃው ከልጁ ይልቅ ለባንዱ ከብዶታል ።ልጁ በደንብ ነው የተጫወተው ።
ልክ ነው ባንዶቹ የከበዳቻው ይመስላል ልጁ ግን ጨምሯል
ትክክል ከብዶዋቸዋል ዛየኖች ቢሆኑ የሚወጡት ይመስለኛል
በጣም ግሩም በዚህ ቀጥል ውንድሜ
አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤
እንደተለመደዉ ልዩ ነበርክ ! ከ ስነስርአት ጀምሮ
አቅም እንዳለክ እያየን ነዉ ! በዚ አካሄድክ አንደኝነቱ ይገባሀል ♥♥♥
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
በጣም ጎበዝ ነህ የኤፋራም ስራ አይደፈርም እኮ በርታ መልካም እድል❤
በጣም የሚደንቅ ብቃት ነው ነገር ግን ባምላክ ምርጥ ሲሆን ዳኛ አቤል ይከፋዋል ምክንያቱን አላውቅም
ጎበዝ ነህ በርታ
Wow amazing
Wow❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ የሰቆጣዉ ጀግና ትለያላችሁ 👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔ በጣም አንበሳ ተወዳዳሪ ነህ
የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክህ
ጎበዝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤
የሚገርም ብቃት
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ባምላክ የዘፈን ምርጫህ አሪፍ ፐርፌክት ነው። ሌሎቹ እኮ ስሎው ምናምን እያሉ ያለቃቅሱብናል። አልቃሻ ሁሉ
❤❤❤❤
Bikat ke sinemigbar gar!!! Gobez berta!!!
Rahel terasa ye Bezunesh Betchawet
Andgna. Nat