በአምላክ ቢያድግልኝ ባቀረበው የኤፍሬም ሙዚቃ ማን ያልጨፈረ ተመልካች አለ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 кві 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 57

  • @husenali4882
    @husenali4882 3 місяці тому +16

    ይገባዋል። በእኔ እምነት 100% ሁሉንም ያስማማ ይመስለኛል የባምላክ 1ኛ መውጣት። እኔ ገና ከጅምሩ ደጋፊው ነበርኩኝ ምኞቴም ነበር እንዲያሸንፍ። ትልቅ አቅም ያለው ታታሪ ልጅ ነው። በዛ ላይ ትህትናው!

  • @daT9876
    @daT9876 3 місяці тому +16

    ኤፍሬምን እንዲህ አርጎ የዘፈነ እስካሁን አላየዉም ማስመሰል ብቻ ነበሩ በጣም ግሩም አርጎ ነው የተጫወተው አቤል ግን ሳይመንን ካሎንኩ ነው ሚለው

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 3 місяці тому +12

    ብሌንዬ የኔ ጀግና የፋና ለምሮት ድምቀት ነሽ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d 3 місяці тому

      በጣምውላሂ የማታዳላዳኛሀቀኛናት

  • @user-kr6wd3yl4h
    @user-kr6wd3yl4h 2 місяці тому +1

    በአምላክ የእውነት ትችላለህ❤❤❤ በርታ ኤፍሬምን በዚህ ልክ እስካሁን ሲዘፍኑት አልሰማሁም ❤❤❤

  • @mekdesbiru1978
    @mekdesbiru1978 3 місяці тому +5

    ስላሸነፍክ ደስ ብሎኝል ወንድሜ እንካን ደስ አለክ

  • @fitsumselwondem5358
    @fitsumselwondem5358 2 місяці тому +3

    ዛየን ባንድ አንደኛ❤❤❤❤

  • @EeEe-ku7vj
    @EeEe-ku7vj 3 місяці тому +2

    ይገባዋል ባምላክ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 3 місяці тому +2

    በአምላክ ልዩ ድምፅ ነው ያለው🎉🎉

  • @ababared4732
    @ababared4732 2 місяці тому +2

    Wow the best work ever !!! You have self-confidence and voice

  • @selamselu
    @selamselu 3 місяці тому +2

    በቀን ውስጥ ስንቴ እንደምሰማው ❤

  • @yohannesghebrezghiher9766
    @yohannesghebrezghiher9766 3 місяці тому +10

    ኤፍሬም ዳግም ተወለደ

  • @AbenetGebre
    @AbenetGebre 3 місяці тому +1

    ይገባሀል የኔ ጀግና

  • @amirhaile4523
    @amirhaile4523 3 місяці тому +2

    What a greatest band what a best performance it’s really amazing

  • @ttube2549
    @ttube2549 Місяць тому

    what a band , the drummerrr 🥰👏👏👏👏👏👏

  • @makis1623
    @makis1623 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ ይገባሀል

  • @yohannesghebrezghiher9766
    @yohannesghebrezghiher9766 3 місяці тому +4

    እስካ ኣሁን ብያንስ 20 ግዜ ሰማሁት እኔ እንጃ cd እየጠበቅኩ ነው

    • @Kalteshast
      @Kalteshast 3 місяці тому

      እኔ እራሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zola.-_71
    @Zola.-_71 3 місяці тому +1

    Congra bamlak

  • @agewtube7469
    @agewtube7469 3 місяці тому +1

    1ኛ ነህ ትችላለህ

  • @user-sn3lx1tv9y
    @user-sn3lx1tv9y 3 місяці тому +2

    excellent performance !

  • @abebedesalegn-vl5lk
    @abebedesalegn-vl5lk 3 місяці тому +1

    ልዮ ድምፅ ያለው ይመቸህ

  • @LidyaYosef-lo3xe
    @LidyaYosef-lo3xe 3 місяці тому +1

    You are the best

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 3 місяці тому +1

    ይገባሀል

  • @user-cb6dy9tw8d
    @user-cb6dy9tw8d 3 місяці тому

    Bamlak gobeze ❤

  • @AmeleworkTizazu
    @AmeleworkTizazu 3 місяці тому +1

    1😍😍😍

  • @HamSide
    @HamSide 3 місяці тому +1

    100+1000ነው

  • @chetayabara1897
    @chetayabara1897 3 місяці тому +1

    ባአምላክ ቢያድግልኝ LM8

  • @ArsemaAbate
    @ArsemaAbate 3 місяці тому +1

    What a great performance 👏

  • @BerhaneWelde
    @BerhaneWelde 2 місяці тому +1

    Ahun new yawekut beamlak byashenf bye comment setche neber betam tedeschaloh

  • @user-og4uk5jz7m
    @user-og4uk5jz7m 3 місяці тому +1

    Yegebeal yene merexe bexame dese belonyal anedenya👍

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 3 місяці тому +2

    እስቲ እኔንም መዝግቡኝ 😂😂😂

  • @EyuFamilyTube11
    @EyuFamilyTube11 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaekoubemichael1740
    @sabaekoubemichael1740 3 місяці тому +2

    Betame gobez seneserat yalew aye eza bhone concert neaw yememeselew.

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse 2 місяці тому

    You did great.😮😮😮

  • @ZeniayeleZenii
    @ZeniayeleZenii 3 місяці тому

    ጎበዘ

  • @agumasieendalamaw6294
    @agumasieendalamaw6294 3 місяці тому

    ትክክለኛ ዳኝነት ይገባዋል

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jemalabdela5787
    @jemalabdela5787 2 місяці тому

    B3

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 3 місяці тому

    ምርጫቹ ደስ ይላል እኳን ደስ አላቹ ሁላችሁም

  • @hanaabebe1489
    @hanaabebe1489 2 місяці тому

    wow🎉🎉🎉

  • @user-vo5mo9zv6o
    @user-vo5mo9zv6o 3 місяці тому

    Yes

  • @AlemtsehayFiseha
    @AlemtsehayFiseha 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Keren-health
    @Keren-health 3 місяці тому

    1ኛ

  • @Zewduabebe-re8vm
    @Zewduabebe-re8vm 3 місяці тому +1

    Jegina bamilk

  • @zewdentertainment7305
    @zewdentertainment7305 3 місяці тому +1

    ከኤፍሬም ቀጥሎ ማንም እንደዚህ ልጅ የኤፍሬምን የዘፈነ ማንም ዬለ።

  • @antenehabebe9563
    @antenehabebe9563 3 місяці тому

    Amusing

  • @ArsemaAbate
    @ArsemaAbate 3 місяці тому +1

    Anbesa neh yigebahal

  • @KedstAgeze
    @KedstAgeze 3 місяці тому +1

    Betam tichilaleh berta

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 2 місяці тому

    የቀና ይጎብጣል አቤል ስለቀና ቁጭ ብሎ ያጨበጭባል ዘይገርም

  • @betelhemteshome3731
    @betelhemteshome3731 3 місяці тому +2

    ባሚ መልካም ሰው ለፍተሀልና ሚገባህን ነው ያገኘኸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @eyuseyum9548
    @eyuseyum9548 3 місяці тому +1

    ልጁ እሳት ነው ይገባዋል

  • @haliugizawe7854
    @haliugizawe7854 3 місяці тому +1

    ዳኞች የምትደነቁ ምርጥ ውሳኔ የትም የሌለ ተባረኩ ብሌን በመጀመሪያው ዘፋኝ የሰጠሽው ሀያ ሺ ቅር ብሎኛል በርግጥ የመጀመርያ ስለሆንሽ ፈርተሽ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 місяці тому

    DMTSAWI BAMLAK BEASAMAGN HUNATA YE 4TEGNA ZUR YEMUZIQA WDDR ASHENFOAL!!!!!

  • @husenali4882
    @husenali4882 3 місяці тому +2

    ይገባዋል። በእኔ እምነት 100% ሁሉንም ያስማማ ይመስለኛል የባምላክ 1ኛ መውጣት። እኔ ገና ከጅምሩ ደጋፊው ነበርኩኝ ምኞቴም ነበር እንዲያሸንፍ። ትልቅ አቅም ያለው ታታሪ ልጅ ነው። በዛ ላይ ትህትናው!