"ጎንደር" "ጉራ ብቻ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лют 2020
  • "ጎንደር" "ጉራ ብቻ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    "ኢትዮጵያ ሐገሬ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    "ጃ ራስ ተሰሪያ" "ኦ አፍሪካ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    Hope you guys enjoy this week's video!
    😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 :ua-cam.com/users/results?searc...
    😄Please Write a comment, share and like the video.
    ENJOY!!!
    ▼ ▽ FOLLOW ME
    🌈 Instagram: / iam_abrelo
    🐦 Twitter / iam_abrelo
    😊📘 Facebook: / abuti9
    ▼Conatact me
    abrelodope@gmail.com
    ▼Post Box
    Addis Ababa ,Ethiopia 51114
    ጥቁር ሰው,tikur sew,ethiopia,ምንሊክ ጥቁር ሰው,Teddy Afro TeddyAfro Ethiopian Music Teddy Zefen Teddy new songs new teddy afro,teddy afro interview,teddy afro concert,yasteseral,abugida,lambadina,tsebaye senay,new ethiopian songnew ethiopian comedy,seifu on ebs,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ,Teddy Afro concert 2020,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት,abrelo hd,ቴዲ አፍሮ,Teddy Afro,teddy afro concert 2019,ቴዲ አፍሮ Teddy Afro ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ኮንሰርት 2020 ቅድመ -ዝግጅት,ለቴዲ አፍሮ የሕዝብ ሱናሚ መስቀል አደባባይን አጥለቀለቀው
    ኢትዮጵያ ሐገሬ,ethiopia,Teddy Afro TeddyAfro Ethiopian Music Teddy Zefen Teddy new songs new teddy afro,teddy afro interview,teddy afro concert,yasteseral,abugida,shemendefer,lambadina,tsebaye senay,official teddy afro,tewodros kassahun,70 dereja,korkuma africa,new ethiopian songnew ethiopian comedy,seifu on ebs,zemen drama,ጃ ራስ ተሰሪያ,ኦ አፍሪካ,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ,Teddy Afro concert 2020,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት,abrelo hd,ቴዲ አፍሮ,Teddy Afro,teddy afro concert 2019
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 107

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 4 роки тому +96

    የቴድ አድናቂወች 👍👈ግጩኝ
    ኢትዮ ለዘላለምትሳቅ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @melkamnababw9233
      @melkamnababw9233 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛♥️☠️💛♥️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 4 роки тому +32

    አምላክ ይጠብቅህ ቴዲ ማሪያምን እንወድሀለን የኛ ታሪክ ጥበብ ነህ ወንድማቺን በርታልን አሪፍ ቀረፃ ነዉ 💚💛♥️💚💛♥️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p 4 роки тому +11

    ቴዎድሮስ 🇬🇳🇬🇳❤❤ጎንደር አንድ ናቸው👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤👈

  • @bayumogus9419
    @bayumogus9419 4 роки тому +14

    ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ ክፉ። አይካሽ ❤💛💚✊✊✊

  • @user-su9xj1le4s
    @user-su9xj1le4s 4 роки тому +18

    ወይኔ ምነው የደስታችሁ ተካፋይ በሆንኩ ቴዲዬ የኛ አስተዋይ ምነው እናትህ ሁለት አርጋህ በነበር ነብስ ነገር ነህ

  • @mariyashefaw8601
    @mariyashefaw8601 4 роки тому +5

    ቴዲ እግዜር ይስጥክ ይሄን ሰላም ፍቅር ደስታ የናፈቀው በነጀዋር አይምሮው የተበጠበጠውን
    ሁሌ ሀዘን እንዲሰማና እንዲያያ እነ ጀዋር የፈረዱበትን ይሄን ህዝብ ሰብሰብ አርገክ ችግርን ሀዘንን ረስቶ ፈታ እንዲል ስላደረክ
    ቴዲዬ እድሜክ ይርዘም የሰው ፍቅር ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 4 роки тому +35

    እናታለም ጎንደር ከፍ በይ እማ ታሪክሽ አያልቅም ዋልታና ማገርርርርርር ናት እኮ ጎንደር

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 4 роки тому +3

    እንደው ምን ልበልህ ..... አንገታችንን በሀዘን ደፍተን ቀና ማለት አቅቶን .. የዓለም ፍፃሜ በመሰለን ወቅት ያንተ ኮንሰርት አዘጋጅተህ አለን ገና እንኖራለን እንድንል አደረግከን አይ ቴዲ ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ በለቅሶ መሀል ሳቅን ......ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +7

    ቴዲየ አንተን አለማድነቅ አይቻለም የኔ ምርጥ የፍቅር ስው ኢትዮጵያየ ስላምሽ ይብዛ እናት ሀገሬ ሁሌም ድስታሽን ያስማን ጠላቶችሽ እርርርርርር ይበሉ

  • @burtukalawak6262
    @burtukalawak6262 4 роки тому +6

    ኢትዮጵያ ለዘለላም ትኑር እናት ለም ጎንደር

  • @samsubahiru5433
    @samsubahiru5433 4 роки тому +5

    ቴድ እንውድሀላን ኑርልን

  • @yonasabegaz7290
    @yonasabegaz7290 4 роки тому +8

    የዘመናችን የዘፈን አርበኛ የፍቅር
    ንጉስ….ቴዲ አፍሮ ……

  • @user-ny1wp8wi3d
    @user-ny1wp8wi3d 4 роки тому +6

    ዋውውው ኢትትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-fs1tz4eo7j
    @user-fs1tz4eo7j 4 роки тому +10

    እንኳንም እማራ የሆኩ

  • @musikahiwote9512
    @musikahiwote9512 4 роки тому +5

    ቴዲ ኢትዮጵያዊ ነዉ ። እዉነተኛ።

  • @burayemekele7055
    @burayemekele7055 4 роки тому +6

    Tedy የኔ ንጉስ

  • @hailuteferie4898
    @hailuteferie4898 4 роки тому +5

    ቴዲ ትልቅ ሰው!

  • @biniyamgirma7209
    @biniyamgirma7209 4 роки тому +1

    እግዚያብሔርን ነው ምላችሁ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሰላም ፈንጅ እረግጥላታለው

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 роки тому +17

    ያበደነዉ በሂወቴ አሁን ገና ኮንሰርት አማረኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
    ቴዲኮ ዙፋኑን በኛ ልብ ያደረገ ንጉስ ነዉ
    ቴዲዬ ከመቼዉም በላይ ወደድኩህ አከበርኩህ የቴዲ አድናቂ የሆናቹ እስቲ በላይክ እንያቹ💕💕💕💕💕
    አብሬሎ ሪያክት እንጠብቅ እዴ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 4 роки тому

      ስንቷ የአርሴማ እኔስ አላማርኩሽም

  • @user-dq1pq1rt8i
    @user-dq1pq1rt8i 4 роки тому +19

    ምንግዜም ጀግናችን ነህ ኮራንብህ

    • @user-hn4by3ui1x
      @user-hn4by3ui1x 4 роки тому

      የማርያምን ምስል አርጋችሁ የምትሳደቡ ዘፈን የምትደግፋ የራሳችሁን ፎቶ አድርጉ እባካችሁ

  • @user-fs1tz4eo7j
    @user-fs1tz4eo7j 4 роки тому +8

    ጎደርርርርርርርር ጎደርርርርር ገደር

  • @hayatcool9718
    @hayatcool9718 4 роки тому +4

    ቴዲ ማለት ለኔ ወሥጤ ነው

  • @bezakongo6262
    @bezakongo6262 4 роки тому +3

    Endzh aynet ye sew feker yalew sew be hywte alyhum jegna neh be fker almn yanberkek egzbher yabzh nurlg betam enwedhln ye feker sew❤❤❤

  • @ayeleted3239
    @ayeleted3239 4 роки тому +1

    Daddy Afro God God bless you and your 🙏❤️❤️❤️❤️ I am so happy I am from Ethiopia you are the king of ethiopian and one love ❤️ love Always❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 one One unite one love one Ethiopia🙏🙏🙏

  • @bazakassa666
    @bazakassa666 4 роки тому +3

    i like masinko. waw.minm tiyake yelewim teddy eniba yasimetal

  • @yonasabegaz7290
    @yonasabegaz7290 4 роки тому +6

    ……እምባ(በዘረኞች ግፍ) ……ሳቅ(በቴዲ
    ኮንሰርት)……..ደስታ( ለኢትዮፕያዊነት መሞት)….…

  • @lidyaabel222
    @lidyaabel222 3 роки тому

    Gonda Gonna ya toudrs Hager💚💛❤💪💪💪💪

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 4 роки тому +2

    Super king tady ❤

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 роки тому +5

    አንደኛ

  • @getachewhunegnaw4664
    @getachewhunegnaw4664 4 роки тому +1

    our hero teddy, i love you over, God make us don.t listen your bad, live long king

  • @ethiopiawit1549
    @ethiopiawit1549 4 роки тому +3

    🇪🇹😘😘🇪🇹

  • @eyuteude7322
    @eyuteude7322 3 роки тому

    ለቴዲ♥

  • @solomonkidane2444
    @solomonkidane2444 4 роки тому +1

    Amazing. Who is singing? Teddy? NO? the people.... Long life to Teddy

  • @mariyamahamed781
    @mariyamahamed781 3 роки тому

    አድናቂህነኝ💚💚💛💛❤❤ 💋💋💋💋💋💗

  • @eshetubasha2815
    @eshetubasha2815 2 роки тому

    የጎንደር ኩራት እንወዳለን

  • @siissymekonen5053
    @siissymekonen5053 4 роки тому

    teddy afro i like to it

  • @brighth6427
    @brighth6427 4 роки тому +4

    Tedi love..

  • @raheleshetu4965
    @raheleshetu4965 4 роки тому +3

    adegnaaaaaaaaaaaaaa

  • @lidyaabel222
    @lidyaabel222 3 роки тому

    We love you tado💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👈

  • @lidyaabel222
    @lidyaabel222 3 роки тому

    My king👑

  • @yasina63
    @yasina63 4 роки тому +1

    Wow stage..

  • @ekramendris8752
    @ekramendris8752 4 роки тому +6

    ፍቅር ላገራችን ኢትፓያ ያብዛልን።

  • @user-br2lq7nf1h
    @user-br2lq7nf1h 2 роки тому

    አማራለጀግንነትአይታማም

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +2

    AMazing

  • @yasina63
    @yasina63 4 роки тому +2

    Beautiful photographer Abrelo HD..

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 4 роки тому +7

    11:41 💪🏾

  • @user-sb2ig5pz6v
    @user-sb2ig5pz6v 4 роки тому +5

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @wloywaphone3163
    @wloywaphone3163 4 роки тому +1

    Wawu

  • @yousif_Hassan
    @yousif_Hassan 4 роки тому +2

    Teddy ❤️🇸🇩🇪🇹

  • @munirkhalid831
    @munirkhalid831 4 роки тому +1

    the video has better quality than others, good work Abrelo HD

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому

      Thank you so much🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому

      Watch the other videos from the concert

  • @BlackJack-dk3pb
    @BlackJack-dk3pb 4 роки тому +3

    Love you gondre ante demo yet aewkhiew new aesmsey

  • @jsjsjs7722
    @jsjsjs7722 4 роки тому +2

    Weyen tederose melewen yalezefen meselogn😂yen abate negeselgn Tedoachen 👑💚💛❤💪 #ADSI ABEBEEE DEMOCHE YE FEKERE HOGERE😘 EHTIOPIA LEZELALEM TESAKI💚💛❤

  • @user-cj9sk3lk2v
    @user-cj9sk3lk2v 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 4 роки тому +9

    ምን አይነት ሰው ነው ለጥበብ የተፈጠረ

  • @semiryasin6404
    @semiryasin6404 4 роки тому

    teddy wsha yeshermuta lij neh

  • @ethyobyaethyobya4325
    @ethyobyaethyobya4325 4 роки тому +1

    😍😍😍😍😘😘😘😘💪💪💪👍👍👍

  • @yeshifker460
    @yeshifker460 4 роки тому

    Yewditu Hager ye gonder hzb hoy ye 44 tu tabot megegna ketemachin yhn kemegabez memhr mhrete abn btgabu yetebarekachihu yhonu neber tadergutalachihu etebkalrhu

  • @MariMari-ts6xp
    @MariMari-ts6xp 4 роки тому +3

    TDO FEKERRRRRRRR NORLGEEEEE

  • @foziahassen5565
    @foziahassen5565 4 роки тому +1

    Be ant ena be doctor abiya yemta ye adis abeb atederederem

  • @EndalkRecords
    @EndalkRecords 4 роки тому +2

    ያበደ ነው reaction video mesrat felekugn ye ewnet des ylal.abrelo berasih camera newa record yarekew yihen video reaction mesrat felge new no copyright infrigment intended just fair use k haha tanx

  • @medi7110
    @medi7110 4 роки тому +2

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤la hagera emotalwe ufffffffffff

  • @yeabsiratadesse700
    @yeabsiratadesse700 4 роки тому +2

    ante maneh ena gonderin yemitsadebwu

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому

      Mindinew mitaweraw

  • @betlhemefekre4093
    @betlhemefekre4093 4 роки тому +1

    ድምፅህን እንደጠበኩት አላገኝሆትም

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +2

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"

  • @bettynahaile2837
    @bettynahaile2837 4 роки тому +3

    አንዴ፡ የውጭውም ፡ ያገሩም ፡ ተሰብስበን ፡ ወያኔን ፡ ቦጫጭቀን ፡ በጣልንና ፡ ባረፍን ። እፎይ ፡ ባልን ።

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 4 роки тому +4

    TaddyAfro say thanks D/r Abiy Ahemd

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w 4 роки тому +2

    አድናቂህ ነበርኩ ግን የአብይ ፆም ዋዜማ። በማድረግህ እጅግ አዝኛለሁ ስራህ ቢያስደስትም ወራት መምረጥ ግን አልቻልክም ይድርስህ ቴዲ ግን ለምን የኦርቶዶክስ ፆም መያዣ ወይም ለፋሲካ የምታዘጋጀው ኮንስርት የምር ተገቢ አይደለም በስራህ አድናቂህ ነኝ ወቅትህ ግን ያማል

    • @eyerusalem436
      @eyerusalem436 4 роки тому

      በህመማት ቢሆን ይሻል ነበር ታዲያ?

  • @mulubalay8598
    @mulubalay8598 4 роки тому +5

    ምን ማለት ፈልገህ ነው ጉንደር ጉራ ብቻ አታቃቸውማ ለዛ ነው

    • @user-yx8sj3lz8d
      @user-yx8sj3lz8d 4 роки тому

      ፈሳም ወላሞ ምን ታኪያለሽ ዘረኛ ቢስ

    • @BS-rv4qn
      @BS-rv4qn 4 роки тому +1

      ሁለቱም የተልያየ ዘፈን ነው

    • @mulubalay8598
      @mulubalay8598 4 роки тому +4

      @@user-yx8sj3lz8d ዘረኛ አይደለሁም ጉረኛ ሲባልግን ያመኛል ነገር ፈልገሽ ከሆነ

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 4 роки тому +1

      👍👍👍👍👍
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @roseglobe9434
      @roseglobe9434 4 роки тому

      Gura bicha aydelm his sing minlki lol

  • @tofikwerku2619
    @tofikwerku2619 4 роки тому +5

    ጉራ ብቻ

  • @mohdfarismohdfaris8526
    @mohdfarismohdfaris8526 4 роки тому +2

    Y gura gura bica

  • @mariyashefaw8601
    @mariyashefaw8601 4 роки тому +6

    ቴዲ እግዜር ይስጥክ ይሄን ሰላም ፍቅር ደስታ የናፈቀው በነጀዋር አይምሮው የተበጠበጠውን
    ሁሌ ሀዘን እንዲሰማና እንዲያያ እነ ጀዋር የፈረዱበትን ይሄን ህዝብ ሰብሰብ አርገክ ችግርን ሀዘንን ረስቶ ፈታ እንዲል ስላደረክ
    ቴዲዬ እድሜክ ይርዘም የሰው ፍቅር ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @burayemekele7055
    @burayemekele7055 4 роки тому +4

    Tedy የኔ ንጉስ

  • @getachewhunegnaw4664
    @getachewhunegnaw4664 4 роки тому +1

    our hero teddy, i love you over, God make us don.t listen your bad, live long king

  • @eyuteude7322
    @eyuteude7322 3 роки тому

    ለቴዲ♥

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +1

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +1

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +1

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +1

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 4 роки тому +1

    እቺ "ጉራ ብቻ" የምትለው ዘፈን ግን "ለራሱና ለደጋፊዎቹ" የዘፈናት ትመስላለች "ጉራ ብቻ"