TEDDY AFRO | Meskel Square - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 роки тому +389

    ሰኞን ከዛሬ ጀምሮ ወድጄዋለሁ ንጉሴ ቀኔን አሳመርከው የእምዬ ልጅ 💚💛❤
    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንወድሀለን 💚💛❤

  • @abelmule5682
    @abelmule5682 3 роки тому +139

    እኔ የተወልደኩት ትግራይ ነው ያደኩት ደሞ ኦሮምያ የምናገረው አሮምኛ አከባቢዬ ላይ ስለ ምኒሊክ መጥፎነት እየሰማው ባድግም ቤተሰቤ ግን ከልጅነቴ ስለሱ ጥሩ ነገር ሰላስተማሩኝ ይኼን ሙዚቃ ስሰማው እንባዬ ይመጣል ክብር ለቴዲ።

    • @እናትዩቱብEnatTube
      @እናትዩቱብEnatTube 3 роки тому +11

      ጥሩ የሠራልን አንድ ከጎደለ ሁሌም በመጥፎ ስለሚያይ ነው ከባረነት ያወጣቸው ሚኒሊክ ነው

    • @yohannes-1624
      @yohannes-1624 2 роки тому +12

      ሎሌነት የለመደ ነጻነት ስለማይመችው ነው ሙሴን እስራኤላውያን ከባርነት አዉጥቷችው ያጉረመርሙ ነበር።

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 3 дні тому

      ደደብ ውሸታም ሚኒሊክን ጀግና አርጎ የሚያስበው ትግራዋይም ኦሮሞም የለም በአድዋ ጦርነት ራሱ ጀግናው ጀነራል ራስ አሉላ አባነጋና ታላቁና ቆራጡ ባልቻ ነበሩ ከፊት ሆነው በጀብደኛነት ጣልያንን የጨፈጨፉት!! ቦቅቧቃውና ሽንታሙ ሚኒሊክህ ዓድዋ ስሎዳ ተራራ ላይ😂 እስካሁን ምሕባእ ሚኒሊክ በትግርኛ😂 በአማርኛም (የሚኒሊክ መደበቅያ) በተሰኘ እስካሁን ለታሪክ በተቀመጠ ትልቅ ቋጥኝ ተደብቆ ነበር ጦርነቱን ያሳለፈዌ። ማነህ የደምመላሽ አሸብር ናደው ምናምን ሙጀሌያም ዘርማንዘር በትግራዋይና ኦሮሞ ስም ካለማንነትህ ተወሽቀህ አትተርተር ሽንታም ፈሪ ትግራይና ኦሮሞን የሚጠላ በጀግንነታቸው ስለሚቀና ስማቸውን ሲቀብር የኦሮሞን እናቶች ጡት ሲቆርጥ ለነበረ ትግራዋይ እንዳይማር ከተማረ ያጠፋናል ሲል ለነበረው መሰሪና ፈሪው ሚኒሊክህን የሚወደው አስተዋይ ኦሮሞም ሆነ ትግራዋይም የለም ለማያውቅህ በለው አትድከም የመተታሙ🤮 ልጅ!😂😂😂

  • @Shegapodcast
    @Shegapodcast 4 роки тому +110

    በህይወትህ ከሰራኃቸው ቁምነገሮች ውስጥ ይሄን ኮንሰርት ለመካፈል ከጅማ አ.አ መምጣቴ ነበር ዛሬ ደሞ ቁጭ ብዬ መደጋገሜ። love u
    💚💛❤

  • @Saafo
    @Saafo Рік тому +104

    ይሄ ሀሳብ ያልገባቸው የበታችነት የሚሰማቸው ሰዎች ባሉባት ሀገር ደሞ እኛ አለን ብዙ የሚገባን
    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 9 місяців тому +4

      ❤❤❤❤❤

    • @TesfalmAssefa
      @TesfalmAssefa 4 місяці тому +1

      yes

    • @mahmoudsaeed8692
      @mahmoudsaeed8692 Місяць тому

      I became addicted to it and started listening to it daily, but I do not know the meaning of the words. I hope one of the brothers can provide me with an explanation.

  • @DWEthiopia
    @DWEthiopia 4 роки тому +410

    I am crying listening to this. My Amharic isn't that great but I can feel the patriotism and pride in this song! I don't need to understand every word to appreciate this beauty. I love Ethiopia!

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 4 роки тому +1

      I feel u! I saw this in tears as well !

    • @ermiasbizuneh7052
      @ermiasbizuneh7052 4 роки тому

      All you need is love for Ethiopia brother!

    • @ethioexperiment2315
      @ethioexperiment2315 4 роки тому +19

      ባልቻ ኣባቱ ነፍሶ
      Balcha, his father is Nefso (Balcha was a general of Oromo-Gurage origins who also fought in the second Italian invasion)
      መድፋን ጣለው ተኩሶ
      He threw the artillery after firing
      ባየይ ዓይኔ ብረቱ
      If I hadn’t seen it with my naked eye (implied: I wouldn’t have believed it)
      ያውቃል ስለ እውነቱ
      He knows about the truth (the previous lines are repeated)
      ጥንድ አርጎ ሰራው የኔን ልብ
      He made my heart two
      ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆም ሳይ
      When I saw St. George’s horse standing (this reference to St. George should be understood to mean that St. George, the patron saint of Ethiopia played a decisive role in the victory. The story is that Menelik II prayed to St. George before going to Adwa and vowed to build a church in his honor should he be victorious. That is the origins of Kidist Giorgis Cathedral in Addis Ababa, which was erected as promised during Menelik II’s reign. Also Priests marched into battle carrying the Ark of the Covenant - hence the victory is seen as not only of great political importance but is of great spiritual significance.
      ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
      Victory came to my side without saying “way” (way being a vocalization like “oh” uttered as a lamentation)
      አባቴ ወኔውን ተኮሰው
      My father (referring to Menelik II) fired the spirit
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, black man (again previous lines repeat)
      ዳኛው ያሉት አባመላ
      The judge (meaning Menelik?) who called Abamala (a leuitenant of Menelik’s)
      ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
      Fit Habte Dinagde (short for Fitawrari Habte Giorgis Dinagde, Minister of War under Menelik II and of Gurage-Oromo origins)
      ሰልፉን በጦር አሰመረው
      The military parade drew a straight line
      ፊት ሆኖ በዘዴ
      He stood up front strategically
      ሳልል ዋይ
      without saying “way” (previous lines repeat)
      ወደ አድዋ ሲሔድ ምንሊክ ኑ ካለ
      When Menelik went to Adwa and said come
      አይቀርም በማርያም ስለማለ
      He did not remain behind since he swore by Mary
      አረ አይቀርም በማርያም ስለማለ
      Era (a vocalization that adds emphasis like “wow”) He did not remain behind since he swore by Mary
      ታዲያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ ?
      So what? when the child called, what was said?
      ወይ
      Yes!
      ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      If I had not said yes at that time, I would not have become who I am
      እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      I would not have become who I am
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man
      ኢጆሌ ቢያኮ ጀጀባዳ መሌ - Oromifa
      ጀዴቶ ከሌ ያገሬ ኮበሌ - Oromifa
      ዱበት ኢነዲምኑ አልከነተኤ ጉያ - Oromifa
      ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ - Oromifa
      ባልቻ ኣባቱ ነፍሶ
      Balcha, his father was Nefso
      መድፋን ጣለው ተኩሶ
      He threw the artillery after firing
      ፋኖው አባ ራስ አሉላ
      Warrior Father Ras Alula (another general in the war from Tigray province)
      ሳንጃ ጎራዴው ቀላ
      Dagger (sanja), sword (gorade is a traditional curved sabre), became red (implied: with blood)
      አዛዥ የጦሩ ባሻ
      Chief commander of the army
      ድል ነው ካለ መንገሻ
      If Mengesha (a commander from Tigray) says, it is victory
      ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆም ሳይ
      When I saw St. George’s horse standing
      ድል ቀናን ሳልል ዋይ
      Victory came to me without saying “way”
      አባቴ ወኔውን ተኮሰው
      My father fired the spirit
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man
      የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
      [He is] as bees of the hive when they get angry
      ከፊት ሆና መራችው ንግስቱ
      The queen (referring to Empress Taitu, Menilik II consort and closest adviser) standing up front led them
      ወይ አለና ሰትጠራው ጣይቱ
      Yes they said, when Taitu called
      ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      If, at that time I had not said yes, I wouldn’t have become who I am
      እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      I would not have become who I am
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man

    • @themagician8851
      @themagician8851 4 роки тому +3

      EthioExperiment you are awesome 💚💛❤️

    • @Unknownnn0000
      @Unknownnn0000 4 роки тому +1

      ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @leulmekonen5035
    @leulmekonen5035 4 роки тому +377

    ይሄን ዘፈን ስሰማው ሙሉ ሰውነቴን ይነዝረኛል............ በኢትዮጵያዊነቴ ሀሌም እኮራለሁ፣፣፣ 💚💛❤️፣፣፣

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 3 роки тому +1

      Me too💚💛❤

    • @mahletyisma3733
      @mahletyisma3733 Рік тому +1

      Me too

    • @mahmoudsaeed8692
      @mahmoudsaeed8692 Місяць тому

      I became addicted to it and started listening to it daily, but I do not know the meaning of the words. I hope one of the brothers can provide me with an explanation.

  • @jameelajameela4527
    @jameelajameela4527 4 роки тому +70

    ቴዶ ትልቅ ሰው አገሩን እና ህዝቡን አክባሪ እደሜና ጤና ከነቤተሰብህ ፍጣሪ ይሰጥህ ከጥላት ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ ቴዶ ሸኮሪና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥♥♥♥🤘🤘🤘🤘👍👍👍💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷💐🌼🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eddahwandia8801
    @eddahwandia8801 Рік тому +230

    ጋምቤላ ነኝ እና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያዊ በመወለዴ እድለኛ ነኝ.. ቅኝ መገዛት አሻፈረን! አዎ! ሂድ ቴዲ!

    • @frwota4397
      @frwota4397 Рік тому +6

      Bro for life we r one nd proud i know many gambelas warriores of adwa

    • @NatnaelD
      @NatnaelD Рік тому +10

      I always admire Gambella people , beautiful people, genuine Ethiopians. May God bless us all!

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +8

      የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤

    • @m.y.m401
      @m.y.m401 Рік тому +2

      hello brother

    • @danieltesfaye6556
      @danieltesfaye6556 9 місяців тому +5

      የጋምቤላ ልጆች ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች! እግዚአብሔር ከተስፋፊው እና ሁሉም ኬኛ ከሚሉት ይጠብቃቹህ።

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +1100

    የትውልድ ዕንቁ የዘመን ቅርስ: ታላቅ የሀገር ፍቅር:: አዎ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል::
    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር:: ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ

  • @yohannsebekele6714
    @yohannsebekele6714 4 роки тому +845

    As an oromo i love minilk very very much 👌🏼 i don't jugde people who died 100 years ago plus a hero who showed the greatest diplomatic and miltary skill at adowa !!!!! Minilk proud of you💪🏼💪🏼💪🏼

    • @mikiyasgirma4170
      @mikiyasgirma4170 4 роки тому +21

      Najiraduu obolesa kiya. Brother you are a citzen👍👍👍

    • @HelenWAdam
      @HelenWAdam 4 роки тому +22

      Mr. Bekele, I have profound respect for people like you. History teaches us to learn and move forward, that is how we grow and develop as a nation. I wish all Ethiopians from all ethnic groups would believe the same❤

    • @bbks1867
      @bbks1867 4 роки тому +9

      Yarda lij 😍😘😘

    • @mikiscoffield1815
      @mikiscoffield1815 4 роки тому +4

      U don't judge people who died 100 years ago... What about people now? U judge them?

    • @HelenWAdam
      @HelenWAdam 4 роки тому +14

      @@mikiscoffield1815 Would you hold your father responsible for something your grandfather did?
      People who lived centuries ago are not here to stand trials if that's what you meant. Whether good or bad, they are part of history. What we can learn from them is not to repeat their mistakes and also celebrate their achievements. Those who live among us in the present, should be held accountable for their own actions.

  • @iphone1769
    @iphone1769 4 роки тому +214

    Wow okay I have never seen anything like this !! Wow Congrats Ethiopia .. ❤️❤️ 🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹

    • @bezakibru5196
      @bezakibru5196 4 роки тому

      Ew

    • @iphone1769
      @iphone1769 4 роки тому

      Beza Kibru ???

    • @mahmoudsaeed8692
      @mahmoudsaeed8692 Місяць тому

      I became addicted to it and started listening to it daily, but I do not know the meaning of the words. I hope one of the brothers can provide me with an explanation.

  • @TemesganWendi
    @TemesganWendi 8 місяців тому +11

    በሂይመቴ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር እዚ ህዝብ ዉስጥ አለመኖሬ ነዉ ቴዴየ እንወድሀለን❤

  • @hamadabatch7319
    @hamadabatch7319 4 роки тому +179

    The king, the king, the king... teddy afro. No one like him. 🇪🇹🇪🇹
    From neighbors 🇩🇯 Djibouti.

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 4 роки тому +290

    የአዋሳ ልጅ ነኝ ! አባቴ በአባቱ ወላይታ በእናቱ የጉጂ ኦሮሞ በወላይታ , እና ሲዳማ ድንበር የጉጂ ኦሮሞዋች አሉ የሚያውቀው ካለ የብላቴ የመከላከያ ማሰልጠኛ ያለበት ቦታ እናቴ ደሞ ጎጃም አማራ ግን ይርጋለም ተወልዳ ያደገች በሲዳማ ባህል የኖረች ናት ታዲያ እኔ ማነኝ ወገኖቼ ንገሩኝ እስኪ ?? በዘር ፓለቲካ ተጠላልፈን ተበላልተን ከማለቃችን በፊት ቆመን እናስብ ከራሳችን ከቤተሰባችን መጀመር እንችላለን ፍቅርን እንስበክ እባካቹን ! በጣም ወዳችኃለው የሀገሬ ልጆች ቴዲ እንቁአችን አሰባስቦናል እዚህ መልካም አዲስ አመት happy Ethiopian New year 2013

    • @goodman2995
      @goodman2995 4 роки тому +4

      ከአራት ብሄር (በአባት ሁለት እናት ሁለት) ነው የተሰራሁት እድገቴ አዲስ አባ፣ ምችለዉ ቋንቋ አማርኛ እና ምረጥ ይሉኛል። ጥቁር አፍሪካዊ ነኝ በቃ። ምድረ መሀይም። ራስህን በራስህ እያጠፈህ ነዉ

    • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
      @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 роки тому +2

      ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነሺ ነህ😍👍

    • @yassindurie4123
      @yassindurie4123 3 роки тому +1

      Ethiopiawy nh

    • @mahletgulilat7511
      @mahletgulilat7511 3 роки тому

      Proud Ethiopian 💚💛❤

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 3 роки тому +1

      ኩሩ ቀብራራ ምርጥ ኢትዮጵያ

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa 4 роки тому +534

    በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ እንደዚህ አይነት ታላቅ ኮንሰርት አልነበረም አይኖርምም!!!

    • @all_about_gize
      @all_about_gize 4 роки тому +25

      ብቻ ኮሮናን ያጥፋልን እንጂ ከዚ በ እጥፍ የበለጠ ጊዜ ከ ቴዲያችን ጋር ይኖረናል።

    • @adeytessema4309
      @adeytessema4309 3 роки тому +5

      Tekekel

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 3 роки тому +2

      🇪🇹❤❤❤

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 3 роки тому

      ኧረ የተሻለማ መኖር አለበት የተሻለ:: ከቴዲ ወይም ከሌላ ሰው!

    • @danielmasreshaamare6357
      @danielmasreshaamare6357 3 роки тому

      አንቶንዮ ጉቶ ራስ እዉነትም! ወዳጄ ነበር ያለኝ!

  • @eliaselias-u9x
    @eliaselias-u9x 7 місяців тому +8

    Who is listening to this after the heroism of our brave brother shaleka Nahu! 🇪🇷 and fano forever!

    • @berukshaye9290
      @berukshaye9290 9 днів тому

      Dedeb it's irrelevant what the fuck you trying to preach this song is all about a black leadership dominating think twice. This is fucking history stupid ass

  • @kareemalhaj5512
    @kareemalhaj5512 4 роки тому +1816

    I am Sudanese living in USA, I love to listen to Ethiopian Music, especially while driving. Ethiopian people usually ask me: are you habesh?. My answer always: we are one nation 🇪🇹⁦❤️⁩🇸🇩.
    كل الحب لشعب إثيوبيا

    • @befstive5043
      @befstive5043 4 роки тому +11

      الاخوة والاخوات اثيوبيا والسودان 👍

    • @jemilatube8854
      @jemilatube8854 4 роки тому +6

      احنا نحبكم😍

    • @tamiruworku2087
      @tamiruworku2087 4 роки тому +2

      👏👏👏

    • @abi5404
      @abi5404 4 роки тому +3

      Much love

    • @mosaotaif8264
      @mosaotaif8264 4 роки тому +5

      I Am Habesh .I Love Nation .And L Ove Sudanese

  • @Progressive2468
    @Progressive2468 4 роки тому +204

    When this song was released, I was in Eritrea, a 3rd-year college student. We went to Massawa for Vacation and played this song inside the bus with my department students though some of us didn't know the exact meaning of that song at that time 😅 😅😅 , now I know the meaning and Whenever I heard playing this song anywhere I remembered all my classmates and all the good time we had together. Thanks for the memory Teddy n my all classmates. Wish you love, peace, health, and progress to all of you.

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 роки тому +92

    ቴዲዬ የፍቅር ሰው ሁሌ እንደዚ ቀን ብንዋደድ
    ምን ነበር#teddy_our_hero

  • @saeednoor5625
    @saeednoor5625 2 роки тому +51

    Ethoipians have patriotic songs that can United them like this one
    I wonder if we (somalis ) do have like these types of songs
    I wish ethoipia politicians reunite again and make an end to the conflict going on in the Tigrey region
    Peace progress and prosperity for ethoipia big love from your closest neighbor

  • @wubitfeleke1428
    @wubitfeleke1428 4 роки тому +326

    በአባቶቻችን ደም እና አጥንት የተገነባች ኢትዮጵያ በማንም ጫታምና አረቂያም አትፈርስም ቪቫ ቴዶ💚💛❤🙏

    • @lonalina388
      @lonalina388 4 роки тому

      መቼ ያቀረበው ነው የቆየ ነው?

    • @alexabera8546
      @alexabera8546 4 роки тому +2

      ኧረ ጣልያኖች በጣም ነው የሚወድት እነሱ ሀገር የሙዚቃ ምርጫ ላይ Namber One ነው ይህ ዘፈን ....

    • @enough1481
      @enough1481 3 роки тому

      👍👍🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌵

    • @aklilumelese1433
      @aklilumelese1433 2 роки тому

      Lana Junta nigerichew

    • @Efrem_ff
      @Efrem_ff 2 роки тому

      በአባቶቻችን ደም አና አጥንት የተገነባች ኢትዮጵያ በማንም ጫታምና 🇪🇹❤️❤️❤️

  • @a.abdualaziz5017
    @a.abdualaziz5017 4 роки тому +368

    From Sudan 🇸🇩 To The King of Africa Mr.Teddy we love you man I l❤️ Ethiopia 🇪🇹

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 4 роки тому +91

    I’m crying 😭 Menilik watching this from heaven being proud 🙌🏾🙌🏾 thank you teddye love you so much 💚💛❤️ዘላለማዊ ክብር ለጀግኖ አባቶቻችን forever Minilik!!

    • @ethio3515
      @ethio3515 4 роки тому +4

      እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጄ እያየችኝ አለቀስኩ

    • @mkim6017
      @mkim6017 4 роки тому +3

      Me too I’m crying (tears of joy) when I am listening to Teddy’s music because I’m happy and proud of our history and culture! ❤️👍🏽

    • @RoofG
      @RoofG 4 роки тому +3

      Me too. 😭😭😭 he is a prophet to Ethiopia. Trust me

  • @yosifhabtom5724
    @yosifhabtom5724 2 роки тому +239

    I'm from Eritrea We love you Ethiopian people Fkary Yashenfal 🇪🇷❤🇪🇹💒♥️

    • @SupremeCorine
      @SupremeCorine 2 роки тому +8

      The same people. 🥰😍

    • @howtotieatie5845
      @howtotieatie5845 2 роки тому +2

      @@SupremeCorine Yes

    • @fikre1021
      @fikre1021 Рік тому +2

      I'm from Ethiopia and l love ❤️ Eritrea people in my heart ❤️ 💙 💜 💖 the day will come to be as one#111111

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Рік тому

      እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏💯

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Рік тому

      No, one cares… irrelevant ppl always in our business

  • @chrispinbanda87
    @chrispinbanda87 4 роки тому +259

    i am from malawi i like Tedy Afroðiophian💓💓💓

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 4 роки тому +811

    🇪🇹እዝህ ውስጥ ያለው ወጣት አማራ ብቻ አይደለም ልዮነታችን ውበታችን ነው አንድ ሀገር አንድ 🇪🇹❤️ እንደዝህ በፍቅር ያብዛን አምላክ

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 роки тому +573

    የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ትውልዴ አዲስ አባባ እደገቴ ሸገር ላይ ኢትዮጵያውያነቴ ኩራቴ !ኢትዩጵያዊ ነኝ ሲል የሚኒልክ አደዋ ላይ ለእኔ በነፃነት ሀገር ላይ እንደኖሩ ህይወታቸውን የሰጡኝ !ሚኒልክን በታራክ እውደዋለሁ ! ለዛሬ መኖሬ የጣይቱ ፌቴ መቀደም ነው ክብር ለነገስታቶቻችን ! የአራዳ ልጅ የገባው ነው ኢትዮጵያዊነቱ ! ቴዴ ምርጥ ሰራ 💚💛❤️

  • @hedrax_soldierofchristfire9971
    @hedrax_soldierofchristfire9971 2 роки тому +63

    Im Haitian 🇭🇹 but feel this great song love the Ethiopian culture 🇪🇹

  • @Mavieh2544
    @Mavieh2544 4 роки тому +342

    Greatest African artist of all time #teddy afro,,, 🇿🇦 I'm from South Africa, I love his music🇿🇦🇿🇦♥️🇪🇹🇪🇹

    • @LulYonas
      @LulYonas 3 роки тому +3

      🇪🇹❤️🇿🇦

    • @endelibeberhanu6406
      @endelibeberhanu6406 3 роки тому +5

      Minlik black person 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦🇿🇦

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 роки тому +2

      Dankie swart held lyk Mandela en Oliver Thambo ,Swart man , held Minilik!!!

  • @abrhamkassahun1880
    @abrhamkassahun1880 4 роки тому +338

    Minilek Tkur sew (Black Lion 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷)

  • @tirsityimam7462
    @tirsityimam7462 4 роки тому +70

    የጀግኖች ልጅ ሁሌም ጀግና ነው::ቴድዬ ንገስልን ሁሌም::🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mahmoudsaeed8692
      @mahmoudsaeed8692 Місяць тому

      I became addicted to it and started listening to it daily, but I do not know the meaning of the words. I hope one of the brothers can provide me with an explanation.

  • @amiirabdirashiid4064
    @amiirabdirashiid4064 2 роки тому +107

    ሶማሌ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ 😍

    • @Maraima-
      @Maraima- 6 місяців тому

      Somali Ethiopian aaa ish isku xishood wax xanuusan baa tahee ma manta in lagu gumaysto ku fanaysaa 😂😂

    • @Abbyssiniyan7604
      @Abbyssiniyan7604 5 місяців тому

      Jela ras yehonk shermuta​@@Maraima-

  • @tinsaeleethiopia1372
    @tinsaeleethiopia1372 4 роки тому +159

    I have never ever see concert like teddy afro (king)
    ምኒሊክ ጥቁር ሰው
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @natannatan5345
    @natannatan5345 4 роки тому +215

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ቴዲ በጣም ነው ምወደው ተስፋ ደርጋለው ኣንድ ቀን የቴዲ ኮንሰርት እንደ ሚገባ

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +3

      😘😘😘😘😘😘😘🙏💚💛❤️🇪🇷

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 3 роки тому +1

      Hi my deer ofcors you can be there spesaly in this time because we are a family

  • @አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ

    ምን ያረጋል የሚቻለው አንድ like ብቻ ሆነ ማድረግ የተመኝሁት 1ሚሊዬን ማድረግ ነበር ቴዲዬ እንዴት እንደሚያምር ጉደኝ ነው

  • @felixkolo2882
    @felixkolo2882 2 роки тому +9

    Wow, just wow.
    Teddy is the greatest of all time.
    Proud of what King Menelik did for Africa
    Nigeria appreciates

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 роки тому +65

    ፈጣሪ ባለህበት እድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ. ሰላምህ ይብዛ👍👍

  • @bezymena8694
    @bezymena8694 4 роки тому +2675

    I don't have a word to explain ethiopian people. God bless Ethiopia. From Argentina 🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 4 роки тому +55

      Bezy Mena Much to love to you brother 🙌🏾🙌🏾💚💛❤️

    • @fruitsarelife148
      @fruitsarelife148 4 роки тому +59

      We will not forget the african genocide of our Afro argentinians💔 tikur sew 💜✊

    • @abmorphious9543
      @abmorphious9543 4 роки тому +78

      Teddy Afro is the Ethiopian version of Lionel Messi. #LivingLegends

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 роки тому +21

      Thank you so much we love argentina

    • @letsstudyscience3789
      @letsstudyscience3789 4 роки тому +14

      Thanks dear

  • @weldaysemere4885
    @weldaysemere4885 4 роки тому +339

    እኔም ትግራዋይ ነኝ ግን ደሞ ኢትዮጵያ ደሜ፣ ነብሴ ነች ሚኒሊክ ደሞ ደግና አባቴ ቴድያችን እንወድሃለን መቐለስ መች ነው ምትመጣ ከውቕሮ ከተማ 💚💛❤️

    • @bbks1867
      @bbks1867 4 роки тому +7

      Enam endante 😍😍😍

    • @leulalem8571
      @leulalem8571 2 роки тому +1

      Er gdef 😆😆 wedza adgi

    • @هيوتاا
      @هيوتاا 2 роки тому +3

      ፈስፋስ😂😂😂😂😂😂

    • @Gigi-mn9ph
      @Gigi-mn9ph 2 роки тому

      jegenawe. yetegerayu ..yeethiopia. .lej

    • @wstm3399
      @wstm3399 2 роки тому +1

      ahuns

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 роки тому +47

    I'm sooooo proud to be an Ethiopian 🇪🇹 Emperor Minilik the king of freedom ☝❤Africa ✊

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 4 роки тому +60

    ቴዲ ራስህን ጠብቅ❤ እኔ ጉራጌ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ እማልደራደር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

    • @hanagirma8568
      @hanagirma8568 4 роки тому +7

      እሱንሚጠብቀው.የድንግልጅ.ነውካለመድአኒአለም.ጨረፊታአይነካውም.እፀልያለን

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 роки тому +2

      @@hanagirma8568 le teddy ena le m.r mihireteab asefa entseliy ayinachin nachew👌

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 4 роки тому +5

      እሱ የሞተ ቀን ማንም እንደማይኖር ስለሚያውቁ አያስቡትም

    • @Nahom164
      @Nahom164 4 роки тому +6

      ሞት ለገዳይ ማን አባቱ ነው የሚነካ

    • @መሲየማርያምልጅነኝ
      @መሲየማርያምልጅነኝ 4 роки тому +2

      ቴዲዬን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንጂ ሰዉ ጠብቆ አይሆንም ከእግዚአብሔር በታች እሱም ይጠቀቅ

  • @queenburgs1297
    @queenburgs1297 4 роки тому +398

    Am Ugandan but I love him songs

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 4 роки тому +17

      This song for all Africans brother

    • @sebleworkadamumalede5412
      @sebleworkadamumalede5412 4 роки тому +8

      Thank you bro this song all African💪

    • @queenburgs1297
      @queenburgs1297 4 роки тому +7

      @@medihabesha1541 am girl sister am not boy yah it's true where all African

    • @queenburgs1297
      @queenburgs1297 4 роки тому +7

      @@sebleworkadamumalede5412 am girl but where all African thanks

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 4 роки тому +3

      He's an Ethiopian icon my Hero Teddy

  • @tigistuyemane8560
    @tigistuyemane8560 4 роки тому +17

    ጆሮዬም ጥሩ ነገርን ሰማ አይኔም የናፈቀውን አየ፣
    ንጉሥ ቴዲ እንዳንተ ያለ ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ድምፅ የሚሆን ከወዴትስ ይገኛል። እድሜ ይስጥህ !💚💛❤

  • @SunFlower-jo5hq
    @SunFlower-jo5hq Рік тому +19

    I'm African American living in the United States. I love everything about Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️. I hope too one day visit with my family to this beautiful land.

    • @yibeyibe389
      @yibeyibe389 Рік тому +2

      You’re welcomed bro! Come and visit ur land!

    • @yibeyibe389
      @yibeyibe389 Рік тому +2

      You’re welcomed bro! Come and visit ur land!

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 місяці тому +1

      WELCOME HOME BROTHER:ETHIOPIA IS YOUR HOME,💚💛❤️

    • @delirous8
      @delirous8 3 місяці тому

      @@yibeyibe389 Beautiful

  • @ishimweell3361
    @ishimweell3361 3 роки тому +138

    I have never seen something like this wowww just wowwwwww 😭😭 I can't stop watching this crowd having time of their life honestly lots of love from 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼 represent 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amihabesha9514
    @amihabesha9514 4 роки тому +213

    ኧረ ይሄን ቪዲዮ አፋቱኝ ሌላ ነገር ማየት አቆምኩኮ ሱስ ሆነብኝ😍

  • @inagulled9048
    @inagulled9048 4 роки тому +258

    I'm somali i dont understan amhric but i love tedy afro his actions.
    When i was studing hawasaa university i listened his songs like ethoipia agare,washtoo.
    The songer ofthe horn!!!

    • @beakalchanyalew259
      @beakalchanyalew259 4 роки тому +9

      hes songs always praise pan Africanism !!!! my Somalian brother!!!

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 4 роки тому +4

      We love u too

    • @inagulled9048
      @inagulled9048 4 роки тому +5

      @@ethiomimitube7507 u r welcome i have many friends in Bahardar!!
      Woderfull people with comfortible country.

    • @inagulled9048
      @inagulled9048 4 роки тому +3

      @@beakalchanyalew259 welcome we r one commuinty!! Africa!!

  • @brefothomas8710
    @brefothomas8710 Рік тому +7

    Nothing like language barrier I just felt the African spirit through the voice, and the wonder looks on the wife’s face 🥹

  • @watanmashlool8192
    @watanmashlool8192 4 роки тому +217

    From sudan we love you Teddy Afro king of Africa. ❤️🙏. This kind of crowded only Michael Jackson and Bob Marly can make it. But you did it today on 2020. Big love 😻

  • @yonasesubalew6183
    @yonasesubalew6183 4 роки тому +86

    ከምንም በላይ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የኦሮሞን ልጆች ከጀግንነት ታሪካቸው ለማራቅ ብዙ ቢፈነቅሉም ፍቅር ግን አንድ አድርጎናል . . . ቴዲ እናከብርሃለን

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 роки тому +57

    ቲዲና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ገፅታናቸዉ❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mahmoudsaeed8692
      @mahmoudsaeed8692 Місяць тому

      I became addicted to it and started listening to it daily, but I do not know the meaning of the words. I hope one of the brothers can provide me with an explanation.

  • @zduph6881
    @zduph6881 2 роки тому +41

    I love ethiopia 🇪🇹 my brothers long live MY people from somalia 🇸🇴

  • @waliyatvethiopia
    @waliyatvethiopia 4 роки тому +65

    ቴዲዬ💚💛❤ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር👏
    ንጉሳችን ፈጠሪ አብዝቶ ይጠብቅህ💚💛❤👏

  • @abdistarmohamed
    @abdistarmohamed 4 роки тому +201

    Teddy Afro. African Legend.❤❤❤🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪❤❤❤

  • @wedigebar88
    @wedigebar88 4 роки тому +386

    Love from Eritrea 🇪🇷 to my Ethiopian 🇪🇹 pple love 💓 Ethiopian Music 🎵🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹

    • @matiyas2011
      @matiyas2011 4 роки тому +20

      We love you too my girlfriend she is from Eritrea, we live together in America, we are the same people 😍😍😍

    • @richelman3551
      @richelman3551 4 роки тому +5

      Hello Eritrea, We love you too

    • @richelman3551
      @richelman3551 4 роки тому +3

      @enKOKow we love you so much all African people

    • @yohannesafework86
      @yohannesafework86 4 роки тому +6

      Eritreans are our soul brothers even though politicians get to separate us we are one by heart we love you so so much!!

    • @matiyas2011
      @matiyas2011 4 роки тому +4

      Wedi Gebar much love 💕 for 🇪🇷 Eritrean my people I am originated from Ethiopia 🇪🇹 but we have had big Business in Eritrea 🇪🇷 much love for everyone 😍😍😍

  • @Eyoelabebe
    @Eyoelabebe Рік тому +3

    Minilik is the King of kings, and will always be! Make your own history and leave the King of kings alone! You can not undo history and re-make it neither! Thank you Tedy Afro, Respect brother!

  • @yoelsolomon3378
    @yoelsolomon3378 4 роки тому +383

    😭😭😭😭 በጣም ታስቀናላችሁ አኛ ኤርትራዊኣን'ስ መቼ ይሆን ሃገራችን ውስጥ አንደዚ ምንሆነው Congrats 🇪🇹🇪🇹

    • @bezawitgulelat8513
      @bezawitgulelat8513 4 роки тому +20

      በቅርቡ, ደም ኢትዮጵያም የናንተው ነው 🇪🇹🇪🇷

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 4 роки тому +19

      እማኮ ኢትዮጵያ ሀገራቹ ናትኮ

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 4 роки тому +17

      ኢትዮጵያዊያን ናችሁ እኮ❤

    • @jemilatube8854
      @jemilatube8854 4 роки тому +20

      እኛም ኢትዬ ኤርትራም ነን አንድ ነን ገነጣጠሉንጂ እኔ ሳልወለድ ታላላቅ እህቶቸ አስመራ የተወለዱት ከዛ ስትገነጠል ወደ ኢትዬ ገቡ እና አንድ ነን አይዞን ጀግና ህዝብ ናችሁ😍

    • @hen1888
      @hen1888 4 роки тому +11

      ደማችንን አንረሳም.. አንድ ቀን ነፃ ትወጣላችሁ። ደግሞኮ ኢትዮጵያ ሃገራቹ ነች። ነገሮች ተስተካክለው ልጄ አስመራ ዩኒቨርስቲ እንዲማር ትልቁ ምኞቴ ነው።

  • @meronethiopa4719
    @meronethiopa4719 4 роки тому +135

    የትውልድ ዕንቁ የዘመን ቅርስ: ታላቅ የሀገር ፍቅር:: ሺህ አመት ለቴዲያችን:: እንወድሀለን አዎ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኖራለች❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tm8cw6zm1v
    @user-tm8cw6zm1v 4 роки тому +20

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሺ ግዜ የሰማሁት ዘፈን በህዝብ ብዛትና በፍቅር ታጅቦ ስላየሁት ነው መሰል እንባዬን መቆጣጠ አልቻልኩም ዋው እውነትም ፍቅር ያሸንፋል

  • @achikaoki1476
    @achikaoki1476 7 місяців тому +3

    The language of music is universal. I didn't understand a word of this song, but I was blown away by the melody. Love ❤from Nigeria

    • @rimonproduction
      @rimonproduction 2 місяці тому

      This song is about the greatest king Menelik II of Ethiopia , yes indeed music is a universal language, the special quality of this song is how the king united Ethiopian & won the Italian invaders in 1935 & His legacy remembered with all Africans.

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara 4 роки тому +58

    6:30 አምለሰት እህቴ ቴዲን ምን ያህል በስስት እንደምታይው ዓይኖችሽ ያሳብቃሉ። ❤ I love you both!

    • @ruttendale8488
      @ruttendale8488 4 роки тому

      እምትጽፊያቸውን በደንብ አያቸው ነበር ጎበዝ በርቺ ከወራቶች ወዲህ ግን ምክንያቱን ባላውቀውም አይመጣልኝም።

    • @Marusend
      @Marusend 4 роки тому

      5:38 -39 እነ መርከብ በኪሴ ወንበር ባይሸሻቸ "ቂሊንጦ ይሁንለት ቃሊቲ? በፈረሰ እኮ ነው እላይዋ ላይ የወጣባት ሊያውም በጥቁሩ ሰውዬ ፈረስ" አይሉም ነበር አይባልም

    • @hana-dy3in
      @hana-dy3in 4 роки тому

      ቬሮኒካ ጠፋሽ በሠላም ነው። የምትፅፊው ነገሮች የምታይበት አንግል ይመቸኛል። ዝም አትበይ pls

    • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
      @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይጠብቅላት ለኛም ይጠብቅልን ቴዲዬን❤❤❤😭አስለቅሳኛለች አስተያየቷ ሲያሳዝን😭❤😭😭

  • @cyancat5795
    @cyancat5795 4 роки тому +622

    I came here by accident. But this song feels so good. From Thailand🇹🇭🇹🇭🇹🇭

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 4 роки тому +7

      Well come. And I love Mayday too

    • @wendwossenmindaye9218
      @wendwossenmindaye9218 4 роки тому +19

      This song is about the great king of Mnillik and Ethiopians patriots who was a heroes defeated the Italians who came to colonize us in the battle of ADWA.

    • @zennobeyene790
      @zennobeyene790 4 роки тому +4

      Well come there is more if u interesting And Thank You

    • @cyancat5795
      @cyancat5795 4 роки тому

      @@zennobeyene790 its just pop up on my screen and I click it. hahaha
      Did you have the lyric in english ? i don't understand what he sing.

    • @Nooney123-q9f
      @Nooney123-q9f 4 роки тому

      ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰማይ ላይ የታየው የተለየ ብርሃን አሁኑኑ በቀጥታ ይመልከቱ ://ua-cam.com/video/RjsU4_rkFAk/v-deo.html
      please subscribe our entertaiment media

  • @jeanmalilo761
    @jeanmalilo761 3 роки тому +238

    I really love All my beautiful Ethiopian people
    And music, even I can’t hear but I love it 🥰
    From Tanzania 🇹🇿 EastAfrican👍👍

  • @maekelw5590
    @maekelw5590 2 роки тому +132

    Many international listeners repeatedly requested for the meaning of this song, even if many Ethiopians tried to explain. I still notice a further request for the details. Being an Ethiopian, I wanted to contribute my share.
    The song is about, Menelik, an Ethiopian King in 1890s,(well in to 1900s as well), his wife TAITU, who also was a war leader, and Italo-Ethiopian war held in ADWA. Adwa is a place in the northern part of Ethiopia.
    By that time ITALY invaded ETHIOPIA (1896) to make it, its colony. At the moment, MENELIK, make a call to all Ethiopians to join him in the war. He also warned those who decline, by swearing by the name of Saint Mary (mother of Jesus). (? A possible punishment for not standing for one’s country). Finally, Ethiopia successfully defeated the aggressors to remain an uncolonized country.
    The song starts by mentioning some Generals of the King, eg BALCHA, how they bravely acted in the war. It says the people acted like angry bees in a hive and attacked their enemy. The song tries to explain how Menelik bravely executed and led the war. The main event where people jump and shout loud is when he says, " we must say YES to Menelik’s call because he is seriously calling us, even by swearing by the name of Saint Mary. How could we fail him? How could we decline? That is impossible. It also further says, hadn’t I(We) responded to this call, I(We) wouldn’t have been the free man/people of today. Our country wouldn't have been a free country like today. "
    Menelik, Black MAN
    If you are Non-Ethiopian reading this, please understand that, this is a very significant history to Ethiopians. It is a symbol of their freedom. The day is celebrated on March 2 every year and is a holyday on that day.

  • @ሕልናቆሪራ-በ4ፐ
    @ሕልናቆሪራ-በ4ፐ 4 роки тому +67

    King 🤴of kings 🤴
    ቴዲ ኣፍሮ የ ጥበብ ንጉስ !!!!
    ጥበብ ውደ ፍቅር የሚለውጥ ፡ ልዩ ።
    ምን ኣለ ኣንድ🇪🇷 ❤🇪🇹 ብንሆን ፡ ፍቅር ያሽንፋል በኡውነት !!
    ይቅርታ ኣማርኛይ ኣለቀ ። ለ ቴዲ ሚሆን ቃላት የለኝም ።
    I really wish to be there 👍
    Love❤❤❤ from ERITREA

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 роки тому

      💎🙏❤

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 роки тому

      😘😘😘

    • @Realr420
      @Realr420 4 роки тому +3

      Oh this gotta be the first erterian to wish ethiopian and erterian oneness ,we wish too bruh as you see evey ethiopian is day dreaming to unite with ethiopia god willing we will become one day

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 4 роки тому

      ክፍኣት ናይቶም ዝፈላለዩና ምስተርድኣና ሓደ ክንከውን ኢና።

    • @eyobed_
      @eyobed_ 4 роки тому +1

      ሁሌም አንድ ነን እህቴ❤❤

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 4 роки тому +490

    I am oromo girl and I proud in myking ሚኒሊክ God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

    • @ayalewtamiru9230
      @ayalewtamiru9230 3 роки тому +19

      let's be together and forget the racist!

    • @merejatv9905
      @merejatv9905 3 роки тому +36

      Please stop saying i am amhara,ormo,gurage we are all ethiopians please🇪🇹

    • @seblea2090
      @seblea2090 3 роки тому

      😘😘😘

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 роки тому +1

      Tikikil !!!!!!!!💕💕💕
      LEZIH ENDEZAw!!!!💓💓💓💕💕💕

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 2 роки тому +2

      Thanks for speaking up family

  • @sanchezadan4715
    @sanchezadan4715 4 роки тому +155

    Í dont understand amharic but í always know his música is all about Ethiopia freedom teddy songs always inspire me alot ❤❤😍😘👏👏

    • @jaydee1165
      @jaydee1165 4 роки тому +2

      He's singing about king Menilik who won the wars against white colonizers. He's calling him the black king.

    • @ethioexperiment2315
      @ethioexperiment2315 4 роки тому +4

      ባልቻ ኣባቱ ነፍሶ
      Balcha, his father is Nefso (Balcha was a general of Oromo-Gurage origins who also fought in the second Italian invasion)
      መድፋን ጣለው ተኩሶ
      He threw the artillery after firing
      ባየይ ዓይኔ ብረቱ
      If I hadn’t seen it with my naked eye (implied: I wouldn’t have believed it)
      ያውቃል ስለ እውነቱ
      He knows about the truth (the previous lines are repeated)
      ጥንድ አርጎ ሰራው የኔን ልብ
      He made my heart two
      ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆም ሳይ
      When I saw St. George’s horse standing (this reference to St. George should be understood to mean that St. George, the patron saint of Ethiopia played a decisive role in the victory. The story is that Menelik II prayed to St. George before going to Adwa and vowed to build a church in his honor should he be victorious. That is the origins of Kidist Giorgis Cathedral in Addis Ababa, which was erected as promised during Menelik II’s reign. Also Priests marched into battle carrying the Ark of the Covenant - hence the victory is seen as not only of great political importance but is of great spiritual significance.
      ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ
      Victory came to my side without saying “way” (way being a vocalization like “oh” uttered as a lamentation)
      አባቴ ወኔውን ተኮሰው
      My father (referring to Menelik II) fired the spirit
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, black man (again previous lines repeat)
      ዳኛው ያሉት አባመላ
      The judge (meaning Menelik?) who called Abamala (a leuitenant of Menelik’s)
      ፊት ሀብቴ ዲነግዴ
      Fit Habte Dinagde (short for Fitawrari Habte Giorgis Dinagde, Minister of War under Menelik II and of Gurage-Oromo origins)
      ሰልፉን በጦር አሰመረው
      The military parade drew a straight line
      ፊት ሆኖ በዘዴ
      He stood up front strategically
      ሳልል ዋይ
      without saying “way” (previous lines repeat)
      ወደ አድዋ ሲሔድ ምንሊክ ኑ ካለ
      When Menelik went to Adwa and said come
      አይቀርም በማርያም ስለማለ
      He did not remain behind since he swore by Mary
      አረ አይቀርም በማርያም ስለማለ
      Era (a vocalization that adds emphasis like “wow”) He did not remain behind since he swore by Mary
      ታዲያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ ?
      So what? when the child called, what was said?
      ወይ
      Yes!
      ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      If I had not said yes at that time, I would not have become who I am
      እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      I would not have become who I am
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man
      ኢጆሌ ቢያኮ ጀጀባዳ መሌ - Oromifa
      ጀዴቶ ከሌ ያገሬ ኮበሌ - Oromifa
      ዱበት ኢነዲምኑ አልከነተኤ ጉያ - Oromifa
      ዲናፍ ኢላኑ ኢትዮጵያ - Oromifa
      ባልቻ ኣባቱ ነፍሶ
      Balcha, his father was Nefso
      መድፋን ጣለው ተኩሶ
      He threw the artillery after firing
      ፋኖው አባ ራስ አሉላ
      Warrior Father Ras Alula (another general in the war from Tigray province)
      ሳንጃ ጎራዴው ቀላ
      Dagger (sanja), sword (gorade is a traditional curved sabre), became red (implied: with blood)
      አዛዥ የጦሩ ባሻ
      Chief commander of the army
      ድል ነው ካለ መንገሻ
      If Mengesha (a commander from Tigray) says, it is victory
      ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆም ሳይ
      When I saw St. George’s horse standing
      ድል ቀናን ሳልል ዋይ
      Victory came to me without saying “way”
      አባቴ ወኔውን ተኮሰው
      My father fired the spirit
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man
      የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ
      [He is] as bees of the hive when they get angry
      ከፊት ሆና መራችው ንግስቱ
      The queen (referring to Empress Taitu, Menilik II consort and closest adviser) standing up front led them
      ወይ አለና ሰትጠራው ጣይቱ
      Yes they said, when Taitu called
      ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      If, at that time I had not said yes, I wouldn’t have become who I am
      እኔን አልሆንም ነበር እኔ
      I would not have become who I am
      ምንሊክ ጥቁር ሰው
      Menelik, Black man

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 4 роки тому

      @@ethioexperiment2315 You did an excellent Job!

  • @saiboumohamadou4189
    @saiboumohamadou4189 2 роки тому +6

    I am a Cameroonian 🇨🇲 despite I don’t understand the Ethiopian’s language , i appreciate their music especially Teddy Afro . The best Ethiopian artist 💦

  • @benyamadugna
    @benyamadugna 4 роки тому +56

    I can’t stop watching it! breakfast 🍳, lunch, dinner, and bad time.... you are a legend!!!!

  • @ByteLad
    @ByteLad 4 роки тому +662

    This is why I love Ethiopian and Ethiopia, great respect from South Africa

    • @abdistarmohamed
      @abdistarmohamed 4 роки тому +14

      We are one Africa.🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

    • @yeshiloveethio7240
      @yeshiloveethio7240 4 роки тому +16

      The song is about minllik tikur sew that means black man" king minllik is he is the one fighting with etelly and win. He our king for all Africa!!

    • @mesfungerezgiher3718
      @mesfungerezgiher3718 4 роки тому +1

      0

    • @ByteLad
      @ByteLad 4 роки тому +2

      @@yeshiloveethio7240 Yes he is, thanks for your explanation !

    • @mizankassa2745
      @mizankassa2745 4 роки тому +5

      We love you too bro

  • @runiyobeen12
    @runiyobeen12 4 роки тому +142

    Love is not forced its earned this guy have a love from his people 🏳 Hats of

  • @henokgetachew8874
    @henokgetachew8874 Рік тому

    Love and respect for our King Menilek II who broke the Italian force at the battle of Adwa; his remarkable wisdom & leadership skill will always be remembered.
    Our identity would have been different if it wasn't for our king.
    Thank you Tedy, for praising the man who saved us from the chains of colonialists.

  • @cheropstella4615
    @cheropstella4615 3 роки тому +64

    I'm in tears, may we not forget what Negus Nagast did for Ethiopia and Africa at large. long live Africa and her children. We are one. Love from Kenya. Menelik is the like Abraham of African freedom fighting

  • @hamidmahmoud7604
    @hamidmahmoud7604 4 роки тому +104

    Unbelievable crowd 😮 sending love from 🇪🇷 to 🇪🇹

  • @mamesiraj8669
    @mamesiraj8669 4 роки тому +45

    ይህን ኮንሰርት ባልሳተፍ ትልቅ ስህተት እንደሰራው ይሰማኝ ነበር!!!ዙፋን አልባው ንጉስ !!!!!ቴዲ አፍሮ

  • @KuleMelkamu
    @KuleMelkamu Місяць тому +2

    እኔ በሃይማኖት ክርስቲያን ወይም ደግሞ #ጴንጤ ከሚባለው ምድብ ነህ ተብያለሁ ግን ስለምርጥ ሥራዎች አልችልም በperfection አምናለው እና የቴዲ ሥራዎች Amazing Performance in History. Specifically This Music. ❤ respectful Work Teddy Afro

  • @Azzy11Fazzy
    @Azzy11Fazzy 4 роки тому +49

    Teddy...look how much you are loved by not only Ethiopia, Africa, but the world! If you question why you are here ...this is your answer...you unit people through the common objective of love and freedom through unity. Wow how amazing ❤

  • @dawitmezgebetsegaye7442
    @dawitmezgebetsegaye7442 4 роки тому +60

    When I see the Energy of Teddy Afro, the crowd and the elector-magnetic vibe of the overall Concert, I just felt that I am in the Middle of the BATTLE of ADWA...................LONG LIVE ETHIOPIA, LOVE, RESPECT &..................

  • @onelove5034
    @onelove5034 3 роки тому +31

    ብትሞት እራሱ አይቆጭም የክፍለ ዘመናችን ድንቅ ሰው ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lilyg6986
    @lilyg6986 2 роки тому +30

    Proud oromo Ethiopian💪 and i'm proud of minilik too🥰

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ቴዲዬ የኔ ክስተት
    በነገራችን ላይ እንደቴዲ አይነት ሰው በ20 አመት አንዴ ነው ሊከሰት የሚቻለው ሲባል ሰምቻለሁ ከምሁራን አንደበት
    እኔ ደግሞ እላቹሃለው ሃያም ሞልቶ አላገኘንም ወደፊትም እኔንጃ
    የወጣትነታችን ታሪክ ነህ ወደፊት እድሜ ሰቶን ስለልጅነታችን ለልጆቻችን ስንተርክ አንድ ብላቴና ነው ሲያስቦርቀን የነበረው ብለን እናወራው ይሆናል

    • @yoyogabour5436
      @yoyogabour5436 4 роки тому +4

      ትክክል👍👍👍ሺአመትይኑርልን.ንጉሳችን💚💛❤😘😘😘

    • @እሙየነኝ
      @እሙየነኝ 4 роки тому +5

      ኧረ በመቶም አመት አይገኝ

    • @hayataota1130
      @hayataota1130 4 роки тому +1

      ጥዋት ማታ ፃለቴ ነው ለሱ በቃ እሱን እምገልፅበት የለኝም

    • @theendofends5969
      @theendofends5969 4 роки тому +1

      የኔ ምጡቅ!!! ባለቅኔ
      መነጋገሪያ ርዕስ እስክትሆን ድረስ የጎላህ፣
      አብሮነት ባለበት ሁሉ ለአድናቂህ ምላስ የደላህ፣
      ጥበብን ይዘህ ስትሮጥ ትንግርት በሆነው ፈጠራ፣
      አዲሱን ትውልድ ወክለህ ችለሃል ታሪክ ልትሰራ፡፡
      ለመጪው መንገድ የሚሆን ከፍተሀል አዲስ ምዕራፍ፤
      የቅኔ መድፍህን ይዘህ ወጥተሃል የጥበብ አፋፍ፤
      እንግዲህ አልመህ ተኩስ እርጭብን ቀስተ ደመና፤
      የጥበብ ፋኖው ቴዎድሮስ ምግባረ ካሳ ነህና፡፡
      ለውዱ ባለቅኔ
      ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን
      ቴዲ አፍሮ

    • @tinsaeworku189
      @tinsaeworku189 4 роки тому +1

      በኛ ዘመን አይፈጠርም እንደ ቴዲ ያለ መለአክ ወደፌትም አይፈጠርም አንዲያውም መቼም አይፈጠርም

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 4 роки тому +110

    I'm from eritrea but i love teddy afro he's my proud all of Ethiopian people & tukur sew axi minilik

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +1

      💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🌹🌹🌹🙏🙏🇪🇷

  • @nindowblackk4259
    @nindowblackk4259 4 роки тому +146

    Legend, legend, legend! Teddy is true son Africa and love him to die...regards from Ghana 🇬🇭.

  • @jalalaabdallah1945
    @jalalaabdallah1945 3 місяці тому +6

    I wish I was Ethiopian 😭😭 Although I don't understand the meaning of the words of this song, I feel conflicting feelings of excitement and sadness. Long live Ethiopia, long live Africa. A Sudanese passed by here 🇪🇹🇸🇩

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 4 роки тому +101

    OMG I'm so proud to be Ethiopian oromo I love my country Ethiopia Teddy is 👑 minlik my hero 💚💛❤

  • @bahaamatar2933
    @bahaamatar2933 4 роки тому +178

    ❤️❤️I love Ethiopia ❤️❤️people and music 💓💓🇸🇩🇸🇩 sudan

    • @ashuhenokashu8931
      @ashuhenokashu8931 3 роки тому

      We love Sudanese song too😘😘😍

    • @bamlaktesfa7117
      @bamlaktesfa7117 3 роки тому

      We love you tooooooo 💔💔💔🇪🇹🇸🇩
      We love Mohammad Nardi's music, I invited you this ua-cam.com/video/QQbHGmkXNCA/v-deo.html

  • @ረቡኒረቡኒ
    @ረቡኒረቡኒ 4 роки тому +767

    በኢትዮጵያዊነት የማልደራደር የጦና ልጅ ነኝ ከወላይታ ሚኒሊክ ምቾቴ ነው💚💛❤️

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 9 місяців тому +10

    አሁንም እኛ የጥቁሮች የበላይነት ምሳሌ ነን
    አድዋ 128ኛ አላችሁ ሆይ የነገስታት የጦረኛ የአሸናፊ ልጆች አለን በሉኝስኪ
    ኢትዮጵያችንን ወዴ ከፍታዋ ይመልሳት 💚💛❤
    ሚኒሊክ የጥቁሮች 🤴 ንጉስ💪

  • @alyahassan6181
    @alyahassan6181 4 роки тому +255

    Love from SUDAN 🇸🇩 to our brothers ethiopian pple 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜. I love ethiopian music

  • @Bummm-n4u
    @Bummm-n4u 3 роки тому +50

    ይህን ታሪካዊ ዘፈን ለምትመለከቱት ትውልድ 2090 አመተምህረት በላይ ላላቹሁ የልጅ ልጆቻችን አባቶቻችን ጀግና ነበሩ ታሪክሰርተው አዳዋላይ አገር አስረከብን እኛም አባይ ላይ ግድብ ገድበን ታሪክ ሰራአን እደአባቶቻችን አደራ እናተም አገራቹሁን ከፊ አርጋቹሁን አስጠሯት እንወዳቹሀለን "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር"

  • @ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር

    ንጉስ ቴዲ አፍሮ ሆይ ሺ አመት ንገስ እንወድሀለን ንጉሳችን 🙏❤

  • @mikinachitube9900
    @mikinachitube9900 Рік тому +4

    I can't tell you how it feels i always cry when i listen this music PROUD TO BE ETHIOPIAN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 FOREVER

  • @aliaboubakar3345
    @aliaboubakar3345 4 роки тому +66

    The king teddy Afro is the best of all time, wow! What's incredible performance 🤩🤩 god bless Ethiopia, from Sudan too much love to my brothers and sisters in ethiopia 🇸🇩🇪🇹💝💝💝💝

  • @natnaelabebaw6478
    @natnaelabebaw6478 4 роки тому +56

    This was my first teddy's concert, and I have no word to express how much i admire and love your works besides yor personality. also I really feel lucky to be a part of this history. Love you always, tedda! 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤#ONELOVEETHIOPIA

  • @honeydipjames9824
    @honeydipjames9824 3 роки тому +190

    This song doesn't only represents Ethiopian is the whole African nation especially for black man who still continuing to fight on daily for freedom,💪🏿💪🏿✊🏿✊🏿

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 2 роки тому +1

      Yes 👍👍👍👍👍👍👍

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 2 роки тому +3

      Plus both North and South Sudanese, Kenyans who were against the colonizers, and Somalees were part of. And we are proud of them.

    • @kedirehassne7898
      @kedirehassne7898 2 роки тому

      Tedo I love 1 ethiopia good great tedo

    • @jacarandatube-4132
      @jacarandatube-4132 Рік тому

      The song is represent all Africans not olny Africa but Olso black people all over the world.

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 4 місяці тому +8

    ለማመን ያቸግራ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ህብን በንድነት በአገር ፍቅር ያሰባሰበ የለም ያለቴዲ

  • @Muragwaphotos
    @Muragwaphotos 3 роки тому +245

    I wish Ethiopians could reunite and be happy again like this. Proudly African, one day you'll stand again brothers

    • @abrahamdebasu2751
      @abrahamdebasu2751 3 роки тому +7

      It is just a matter of time. believe me we will be one together again. just waiting the right time and moment

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 3 роки тому +10

      Ethiopians are united. It is just Media from the west and others who don't like united Africa giving a wrong picture about us.

    • @nevermore464
      @nevermore464 3 роки тому +8

      I understand what you mean, but we're more united now then in this video.
      While we fight neo colonial powers and those that want to appease them within our country...We have a stronger appreciation for each other.
      🇪🇹🇪🇹 always brother
      Africa rising✊🏾

    • @alkebulanman3280
      @alkebulanman3280 3 роки тому +3

      @@nevermore464 Love from your Jamaican brothers and sisters!!!

    • @እናትዩቱብEnatTube
      @እናትዩቱብEnatTube 3 роки тому +6

      እኛ በነፃነት እድንኖር ለሀገራችን ስንቶች ሙተውልናል እኛ ዛሬ በዘር እንባላለን ስናሳዝን

  • @eritreanyouth4160
    @eritreanyouth4160 3 роки тому +44

    Ethiopian king Teddy Afro,best concert I have ever seen👌👍God bless Eritrea and Ethiopia🇪🇷🙏🇪🇹

  • @sarahy2641
    @sarahy2641 4 роки тому +43

    Am I the only one that tears up every time he says "Emeye"?
    God bless you Aregaye💚💛❤

    • @sintayehubiremegi6963
      @sintayehubiremegi6963 4 роки тому +4

      Me too when I see this i was crying

    • @adisseshete2427
      @adisseshete2427 4 роки тому

      Here✋its always happens to me and i couldn't help it😥 i knw its means something ena i don't wanna loss that😒 "ኢትዮጵያዊነቴን" thats my"OPINION"💚💛❤

  • @dimakadada8920
    @dimakadada8920 Рік тому +5

    I am Sudanse living in Canada I loves teddy so much literally I’m so proud to be the neighbour of Ethiopian people you people you’re music heart touch frankly I do appreciate all of ❤❤❤❤