የግብፅ አዳዲስ እርምጃዎች፣ የእስራኤል የአፍሪካ ቀንድ ፍላጎት፣ የሶማሌላንድ እውቅና | አጀንዳ+

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @DjBezzu
    @DjBezzu 9 годин тому +3

    እኛ ያለንን ስለማናከብር እንጂ ጎረቤታችን በሙሉ እንደዚህ የጠመዱን ለምን እንደሆነ መጠየቅ ኢኮኖሚያቸውን እያናጉም ቢሆን እንዳንረጋጋ የማያደርጉት ነገር የለም።
    ይህ የሆነበት ምክንያት የሚገዲደሩት የኢትዮጵያ ጉልበት አሁን ያለንበት ነው ሁሉም ጎረቤቶቻችን ያለንን እምቅ ሀብት ያውቃሉ ለዚያ ነው በቁርኝት ሊደፋቁን የሚተጉት እንደ አለመታደል ሆኖ ይሄንን አናውቅም ይባስ ብሎም ከጠላቶቻችን ጎን የተሰለፉ ወገኖቻችን አሉ።
    የሆነው ሆኖ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿ ያፋራሉ።

    • @dani133boy
      @dani133boy 2 години тому

      አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት የኋልዮሽ ጉዞ ማንንም አያጓጓም የውስጥ ውጥንቅጣቹን በሌላ ቀጠናዊ ጉዳዮች መሸፈን እንደ ስኬት መቁጠር ሁሉም ምሁር የሚመስል መሃይም ጋዜጠኛ የሚመስል አሽቋላጭ እስኪ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ ትርምስምስ ያውሩ ኢኮኖሚው እንዴት ነው እስኪ ንገሩን ማንም ምንም ከኢትዮጵያ አይፈልግም እራሷን ችላ አርሳ ዘርታ አጭዳ ከማትበላ የአመታዊ በጀቷ ከሃምሳ ፐርሰንት በላይ በነጮች እርዳታ የሚደጎምላት ገንዘብ ሚኒስትሯ እርዳታና ብድር ከማፈላለግ ውጭ ሌላ ስራ የሌለው ምንድነው ከኢትዮጵያ የሚፈለገው ይልቁንስ ቆም ብሎ በማሰብ ከጎረቤቶች ጋር ሰላማዊ ዲፕሎማሲ ብትመሰርቱ ይሻላል ። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን የሚባል ተረት አለ ሱማሊላንድ ስትል ጅጅጋን እንዳታጣ ሰከን ብሎ ማስተዋል ደግ ነው

  • @wachamotarafa6611
    @wachamotarafa6611 10 годин тому +4

    ታሻንፈሌች እንጂ አትሸናፋም🇪🇹💪

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 10 годин тому +3

    Ethiopia 🇪🇹 tashenfalech 🎉

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 10 годин тому +2

    #የሚወዱህ ከተናደዱብህ ስህተት ሰርተሃል ማለት ነው። ነገር ግን #የሚጠሉህ ከተናደዱብህ ትክክል ሰርተሃል ማለት ነው!!!
    .
    .
    መልካም ቀን ይሁንላቹ...😊

    • @FerewKefle
      @FerewKefle 9 годин тому

      ሁሌ አይደለም ፣ ባለማወቅ ቢናደዱብህሳ ምን?!👍😂

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 9 годин тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenidechu9551
    @zenidechu9551 21 хвилина тому

    Sele chacha beretalen

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 9 годин тому +3

    ግብፅ የኢትዮጵያ ምቀኛ😡

    • @gashawjebena9439
      @gashawjebena9439 2 години тому

      Number ONE enemy of our country is Egypt and Sudan these are who helped and supported Weyane and Shabia to break Ethiopia.

  • @naolamenu5615
    @naolamenu5615 9 годин тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 7 годин тому +1

    የኢትዮጲያ መንግስት ከምርጫው በፊት ስምምነቱን ቢፈርም የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል ። አንድ ፐርሰንትም ቢሆን ሪስክ ባንወስድ የተሻለ ነው ። ጥርጣሬያችንን 0% ብናደርግ ጥሩ ይመስለኛል ። አሁን ያለው መንግስትም በኛ ውሳኔ የማሸነፍ እድሉ ይሰፋል ። የነ ግብፅም አካሄድም ይሽመደመዳል be fast

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 8 годин тому

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 31 хвилина тому

    አባያችን እየተጠናቀቀ ነዉ ቀይ ባህርም እንዲሁ መድረሳችን አይቀሬ ነዉ ጎረቤቶች እርቁ መናፈቅ ለራስም አይበጅ

  • @naolamenu5615
    @naolamenu5615 9 годин тому +2

    💪💪💪

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 7 годин тому

    በሳል ትንታኔ ነው እንዳይቋረጥ በሶማልኛ ፣ በአረብኛም ተመሳሳይ ፕሮግራም ቢሰራ ጥሩ ይመስለኛል

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    Gmatam Gala barya,shankla

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 2 години тому +1

    መንግስት ያልሆኑ ኤርትራ ስትል ትላንትና ወያኔ አዲስ አበባ ሲጠጋ እየየው እርዳኝ ያለ አቢይ አሁን ኤርትራን ስትንቅ በቅርቡ ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ቃዛ የደርጋታል ሁለት ቀን ጦርነት ብቻ ይቆጣጠራል ይህን ጠብቅ በቅርቡ

  • @get8914
    @get8914 2 години тому

    የኢኮኖሚ ባርነቱ በጣም አየተስፋፋ ነው ሁሉም የመምጣት ፍላጎት አላት አለው እየተባለ ደካማ አገር እየተወረረ ነው

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 8 годин тому

    ኢትዮጵያ እግሯ እርጥብ ነው: ኢትዮጵያ ከሱማሌ ላንድ ጋር ግኑኝነት ስትጀመር የተለያዩ አገሮችም ወደ ሱማሌ ላንደ መግባት ጀመሩ ጀመሩ ጀመሩ!!!

  • @FerewKefle
    @FerewKefle 9 годин тому

    ተመልካቾች 😅

  • @MekonnenTamene-g1m
    @MekonnenTamene-g1m 45 хвилин тому

    ለምን የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ጅቡቲና ወደ ኤርትራ በኮንትሮባንድና በመንግስት ፍቃድ የሚሄደውን የምግብ ቁሳቁሶችና ወዘተርፈ ለምን በቆራጥነት ብሎክ አይደረግም ጠላት እየቀልብንና እያደለብን እስከሚያጠፉን ለምንድነው እምንጠብቀው

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 8 годин тому +1

    Fesam milisha eygerefe yemimarkew serawit demo Asmera alalem ene lingerh ers berasachu ticharesalachu beqrb qen

  • @yekoyesewlakew376
    @yekoyesewlakew376 6 годин тому

    አማርኛ ስም አጥታችሁለት ነው?
    አጀንዳ ፕላስ በሚል የባእድ ቆንቆ የሰየማችሁት?

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 8 годин тому

    Yafrica Union keza yleqal ende Libya endemthonu atterater

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 8 годин тому

    2 cadres lying for Abiy to give them something!!!

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 Годину тому

    ይሄ ለእንጭጩ ጋዜጠኛ እንዲያውቀው ነው:: ሶማልያ ከኢትዮጲያ ጋር ባደረግነው ጦርነት ያገዘችን ብቸኛ አገር ናት ውለታ አለብን ;; እንክዋን ሶማልያን ጠላታችን የነበረችው ኢትዮጵያ እንክዋን እንዳትበታተን ስርተናል::

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 7 годин тому

    tew tew tew silerash tenager enemy yelehm isat atileks. Yaletornet yalefukera menor yichalal eko.

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    😂😂😂😂 Egypt 🇪🇬 and Somalia 🇸🇴 ❤❤❤❤amara ,tgray,

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    Fano,tdf weak up

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 7 годин тому

    ,,ኤርትራ, ኢትዮጵያና ሱማልያ ጥምረት ሲፈጥሩ, ግብፅ እኔ ላይ ነዉ ጥምረቱ ብላ ስትጮህ አልሰማንም-ታዲያ ምነው ዓመት ሁሉ የብልፅግና ጭሁትና እዬዬ አልቆም አለ..
    "በተርፈ ትንሽ አታፍርም ልትበተን አንድ ሐሙስ የቀራትን ኢትዮጵያ ላይ ሆነ በአንድነቷን በጥንቃሬዋ አፍሪካ ላይ የምትታውቀውን የፈረሰች ኤርትራ ስትል ሼም የለም..በትግራይ ጦርነት ኤርትራ ኢትዮጵያን ባትረዳት እኮ አብይ ዱባይ ነበር መኖርያው.. ይህ የኤርትራ ሃቅ አብይ,ባጫና ብርሃኑ ጁላ መስክረውት ለታሪክ ተቀምጧል

    • @get8914
      @get8914 2 години тому

      ወግ ወጉን ይዘሽዋል አመቴ አንችም ..........

    • @dannydan1287
      @dannydan1287 Годину тому

      ልክ ብለሃል አነዚህ ከሃዲዎች ናቸው ኤርትራ ባትኖር ዛሬ ኢትዮጵያ ፈራርሳ የወሮበላ ሀገር ትሆን ነበር አሁንም አሳያስ መጥቶ አብይን ዋጋውን ቢሰጠው ጥሩ ነበር

    • @zenidechu9551
      @zenidechu9551 15 хвилин тому

      ሄች ሄች ሄች

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 2 години тому

    30 አመት ሶማሊያ ተቀምጣቹህ ለሶማሊያ ምን አመጣቹህ? ደካማ ሱማሊያን ነው የፈጠራችሁት ::
    የኤርትራ መንግስት ባለፉት 2 አመት ለሱማልያ ያረገውን ያህል እናንተ 30 አመት አላደረጋችሁም;;

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    Aby Ahmed i circled by fano,Egypt ,tdf😂😂😂

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 9 годин тому +1

    Ethiopian ka isirelle gaa honaa minimi masiratiii tichilalechiii

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    Maferya 😂😂😂 anten blo analysis

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    All of them oromo, hadya,welamo ,shankla kkkkk😂😂😂 kush kingdom agenda

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 8 годин тому

    Why you talking about Somalia?
    Talk about Oromo Fano Tigray belzegna Afar Ogaden talk been Yugoslavia

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 7 годин тому

    😂😂😂😂 oromo prosperity analysts kkkkkkkk murkja zer

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 години тому

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 7 годин тому +1

    የሻቢያ መንግስት ዛሬም ባይሆን ነገ ተገቢ ቅጣቷን ለመቀበል ትዘጋጅ !

    • @HenokYohannes-u7h
      @HenokYohannes-u7h 7 годин тому

      Ate yesermuta lej

    • @dawitwoldu680
      @dawitwoldu680 7 годин тому

      😂😂😂😂😂 zbel murkja zbam gala

    • @dawitwoldu680
      @dawitwoldu680 7 годин тому

      Fano ,shabya,tdf, together against oromo prosperity kush kingdom

    • @dawitwoldu680
      @dawitwoldu680 7 годин тому

      😂😂😂😂 ye murkja lj

    • @dawitwoldu680
      @dawitwoldu680 7 годин тому

      😂😂😂Somalia 🇸🇴 and Egypt 🇪🇬 ❤️

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 2 години тому

    30 አመት ሶማሊያ ተቀምጣቹህ ለሶማሊያ ምን አመጣቹህ? ደካማ ሱማሊያን ነው የፈጠራችሁት ::
    የኤርትራ መንግስት ባለፉት 2 አመት ለሱማልያ ያረገውን ያህል እናንተ 30 አመት አላደረጋችሁም;;

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 2 години тому

    30 አመት ሶማሊያ ተቀምጣቹህ ለሶማሊያ ምን አመጣቹህ? ደካማ ሱማሊያን ነው የፈጠራችሁት ::
    የኤርትራ መንግስት ባለፉት 2 አመት ለሱማልያ ያረገውን ያህል እናንተ 30 አመት አላደረጋችሁም;;