Rophnan and his pursuit of music: ሙዚቀኛ ሮፍናን በሙዚቃ ህይወቱ ዙሪያ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረገው ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 289

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 6 років тому +45

    እኔን እሚያስደስተኝ ኢትዮጵያዊ ሰው ኢትዮጵያዊ ሲሆን ነው በርታ ሀገራችን ካንተ ብዙ ትጠብቃለች!

  • @beloved1900
    @beloved1900 3 роки тому +7

    You have a pure mind a genuine Ethiopian ❤️ከሺህ አክቲቪስት ፓለቲሻን አንድዋ ያንተ ስንኝ ወደ አንድነት ታመጣናለች 🙏much respect ✊ young man

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 3 роки тому +9

    ወንድሜ በጣም ምጡቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ። እንዳንተ ያሉ ብልህ የጥበብ ሰዎች ልቡ ለባዳ ሀገር የሸፈተውን ወጣት የሀገር ፍቅርን ራስን ባህልንና ሀገርን ማክበርና ወውደድ ለማስተማር መሰረት ናችሁና በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 3 роки тому +4

    ጎሽ ወንድማለም እግዜአብሄርን ከጠራህ አንተ ብሩክ ነህ ዘፈኖችህን የሰዉ ልጅ የሚታነፅበት ስብከት ያደርግልሀል እናትህን ስለወደድክ አንተ ገና ብዙ በረከት ይጠብቅሀል ታዲያ በዚሁሉ ፈጣሪህን ምንግዜም የምታከብር ሁን ተባረክ

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 5 років тому +32

    ጥበብ በትክክል የጠራችህ አንተን ነው እውነት አንተን ባየው አይኔ ሄደች መጣች እያሉ ጥበብን አፈር ከድሜ የሚያበሏትን ሳይ እኔ ለነሱ ተሳቀኩ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳህ ዋው ብያለው

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 5 років тому +18

    ሮፍናን you're very talented and positive young men. People like can help Ethiopians unite once again. Peace & Love for all my people. Thank you

  • @WebeagerZewdu
    @WebeagerZewdu 6 місяців тому +1

    ROPHNAN በጣም ነው ማደንቅ

  • @ዘበነአበበ
    @ዘበነአበበ 6 років тому +36

    በጣም ትልቅና አስተዋይ ጎበዝ ነህ ሮፍናን በርታልን

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms 5 років тому

      selam wadagoca. addis youtuber naya. my video katmcau pls subscribe me.

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 4 роки тому +2

    በጣም ነው ምወድህ በርታ ካአንተ ብዙ እጠብቃለን እንኳን በኔ ዘመን ሆንክ 😍😍😍🎧🎧🎧💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋👏👏👏👏👏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +1

    አቤት እርጋታ ፈጣሪ ስፈጥርህ ልዩ አድርጎ ነው የፈጠረህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና እንወድሃለን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 роки тому +3

    Rophana clever smart grate your job everybody need you God bless you

  • @ወገንንቃ
    @ወገንንቃ 6 років тому +41

    ሙዚቃው እንዳለ ሆኖ በውስጥህ እምቅ እውቀት እና ጥሩ አንደበት እንዳለህ ይታየኛል በርታ ወጣት ነህ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms 5 років тому

      selam wadagoca. addis youtuber naya. my video katmcau pls subscribe me.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 роки тому +6

    የተሰጠከን ስጦታ ንጉሳችን በርታ💚💛❤️

  • @መኑከመእንደእግዚአብሔርያ

    በጣም ነው የምወድህ ጨዋ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ የኔ ውድ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 років тому +8

    ሮፍናን በዚህ ቀውጢ ዘመን እንዳንተ ረጋ ያለ ሰው እስካሁን አላየውም እውነት ያምርብሀል በዚህ ፀባይህ ቀጥል የፀጉርህ አድናቂ ነኝ ርስት ወንድ ደስ ይለኛል አባትህን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልህ አይዞህ

  • @adnaastel535
    @adnaastel535 3 роки тому +2

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የኔ አሥተዋይ

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 3 роки тому +3

    ወንደሜ ምጡቅ አይምሮ ያልህ የተደሮሰ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) ታናሽ ወንደም ብየሃልሁ አግላለጽ አንዴቴ በቅኔ እንስቀመጥከ ተደጋገሞ ቢስማም ይማይሰልች ካንተ በዙ እንተብቃለን ለትውልዱ ትሪክን ሰለምታሰተምር በርታ 👍

  • @dawitasfaw945
    @dawitasfaw945 5 років тому +5

    ባህልን እና ዘመናዊነትን የያዘ ሙዚቃ
    ደስ ይላል በርታ ሮፍናን

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 років тому +50

    ጎበዝ ነህ አነጋገርህ እራሱ በሳል ነው
    በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በጉራ ልብህ እንዳያብጥ አደራ

    • @soniagulab1941
      @soniagulab1941 6 років тому +1

      We proud of you rofenan keep it up!!!

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms 5 років тому

      selam wadagoca. addis youtuber naya. my video katmcau pls subscribe me.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +2

    በጣም ከልብ አድናቂሕ ነኝ ቤቲትሙት🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 роки тому +1

    እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ትንሺ ነው ቃለ መጠየቁን የሰማሁት ግን ረጋታው ደስ ይላል

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 років тому +9

    ሮፊ♦♦ እርጋታው ደስ ይላል #1 ...ይችላል ገና ብዙ እንጠብቃለን ♥♥♥

    • @RealTimeAddis
      @RealTimeAddis 6 років тому

      ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።እስቲ ፎቶዋችንን በመጫን
      ሰብስክራይብ አርጉን ቤተሰቦች !ወሮታ በፍጥነት እንመልሳለን!!!
      💛💚💚💛💛💛💙💙💙💔💓💓💓

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 6 років тому +4

    the best fusion of tradition and modern music ...so beautifully arranged. goooood job rofi

    • @RealTimeAddis
      @RealTimeAddis 6 років тому

      ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።እስቲ ፎቶዋችንን በመጫን
      ሰብስክራይብ አርጉን ቤተሰቦች !ወሮታ በፍጥነት እንመልሳለን!!!
      💛💚💚💛💛💛💙💙💙💔💓💓💓

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 3 роки тому +4

    so alluring and astonishing music from the mind which emanates fountains of love and wisdom love you bro!!!

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 6 років тому +18

    ገና ብዙ እንጠብቃለን እርጋታህ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ አንድ ጆሮ የሚያደነቁር ዘፈን ለቀው ልታይ ልታይ የሚሉት ካንተ ብዙ መማር አለባቸው

  • @selflove2509
    @selflove2509 6 років тому +18

    "ከሁሉ የሚበልጠዉ ራስን ማክበር ነው"

  • @stdaltedesse7443
    @stdaltedesse7443 5 років тому +7

    ሲያምር ፀይምነቱ

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 роки тому +3

    ሁሉ ነገርህ ልዩ ነው

  • @TigawBlack-t6m
    @TigawBlack-t6m 10 місяців тому +1

    የዘላለም አንደኛዬ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 років тому +3

    ወይኔ ፀጉሩ ግን አይከብደውም ዋውውው አቤት እርጋታ በርታ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 років тому +92

    እውነት ለመናገር ለዛ ላይ ከመሸለምህ በፊት አላውቅህም ነበር ቡኀላ ላይ ነው ሙዚቃዎችህን ያዳመጥኩት የዘመኑ አራዳ ሙዚቀኛ ማለት አንተ ነህ ባህሉን ወጉን ያረሳ መሸለም ሲያንስ ነው በርታ

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230 5 років тому +1

      ስላመ እንዴት ናችሁ ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል ወደኛም ጎራ በሉ እስኪ ብዙ ነገሮች ለመስራት አስበናል ሰብስክራይብ አድርጉን

    • @AYZONfilms
      @AYZONfilms 5 років тому

      selam wadagoca.
      addis youtuber naya.
      my video katmcau pls subscribe me.

  • @arkadiuszs.9183
    @arkadiuszs.9183 6 років тому +2

    የሰማሁት ነገር በጣም ጥሩ ነው !!!

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 6 років тому +5

    ፎፊ የኔ ልዩ ስው እጅግ መልካም ልጅ ነው በርታልኝ

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 6 років тому +9

    እንኳንም በኔ ዘመን ሆነህ አየሁ በርታልኝ አቦ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 6 років тому +6

    ልጁ በጣም ይችላል በጣም ዋው

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 6 років тому +4

    Good job my man. Keep up what YOU doing. Awesome.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 роки тому +1

    የዘመናችን ያሬድ ነህ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሀ። እድሜና ጤና ይሰጥህ። የሀገር ኩራት ነህ።

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 6 років тому +4

    ሮፍናል ምርጥ ስራ ነው የሰራህዉ በርታ 💚💛💔

  • @misrak-abate
    @misrak-abate 6 років тому +4

    ጀግና ነህ በርታ aboo

  • @ሁሉምከፈጣሪበታችነው

    ሮፍናን አድናቂክ የአዳማዋ ነኝ ። ስምክ እራሱ ደስ ይለኝ ነበር ሚስጥሩን ስላሳወከን እናመሰግናለን።

  • @liliytom7588
    @liliytom7588 5 років тому +1

    Proud to be one of your family raphyeeeee You can do it more better I believe ya bro you can do it you can do it you can do it

  • @ኩንኢንተኩን
    @ኩንኢንተኩን 6 років тому +8

    ድንቅ ኢትዬጲያዊ

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 6 років тому +4

    የኔ ልዬ እንዲ ነው የትንሽ ጀግና ስወድህ

  • @abusha2002
    @abusha2002 5 років тому +9

    እውነተኛ አራዳ ማለት አንተህ ነህ በርታ #thebestalbumever

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 6 років тому +4

    Regaaa yalek nek bezu ngr yemserat hakem endalek yitayibekal bereta engedii fetarii yiredak wendem 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @BM12121
    @BM12121 6 років тому +9

    Rohpnan, i really like where you going with your work. i think i have commented on one of your videos once before. any ways, keep on keeping on

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +2

    ዋውውው ምርጥ ሰው

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 6 років тому +3

    ሮፊ አደኛ በርታ ጎበዝ ጀግና👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 6 років тому +3

    Good job 👍 👏 I really like you

  • @tigi2018
    @tigi2018 3 роки тому +1

    You are smart young brave man.

  • @5ደቂቃለእግዚአብሔር
    @5ደቂቃለእግዚአብሔር 5 років тому +2

    Rophnan brother, I'm proud you. you have done well. you made it. I had a dream like you still do. I hope to meet you someday soon. i pray you may have joy and peace. I hope to hear more amazing songs.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 роки тому +3

    An amazing artist, musician! "We fear of love, we fear of unity, we fear of peace" is one of his presentations. He is wright! We humans became some kind of weird creatures who scare all good things. This is because of our selfishness and egoism which will send us to the cliff from where there is no back way!!! so let's be humans of our God's creation for our own wellbeing and other creations instead of producing our own killing machines???

  • @elizabethyared1511
    @elizabethyared1511 6 років тому +4

    You are amazing ! Proud of you ! I love who you are! That's the most I love about! You have your own color & personality!

  • @sadamshamsu8670
    @sadamshamsu8670 4 роки тому +3

    👍super man

  • @አሜንአሜን-ቘ9ዸ
    @አሜንአሜን-ቘ9ዸ 6 років тому +54

    የትንሽ ትልቅ ነክ በርታ

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 3 роки тому

      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት አንት የልጅ አዋቂ (ፈራን ፍቅርን ፈራን)
      መጨረሻችን ምን ይሆን ወገኔ !!

  • @etyo7680
    @etyo7680 5 років тому +2

    በርታ እትዮጵያዊ ወንድማችን ታላቅ ነን

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    ጎበዝ በርታ ባህልህን አክባሪ😍

  • @sanejinasalih7359
    @sanejinasalih7359 6 років тому +2

    Really nice rophanan you be strong I like you

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 роки тому +2

    ሮፍዬ💓👈

  • @nuradiselias1476
    @nuradiselias1476 2 роки тому

    Ropinan siwedik demom mirit Ethiopiaw nek gena kante buzu enitebikalen🙏🙏

  • @mekdileta8343
    @mekdileta8343 5 років тому +2

    wow ur amazing guy.....

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    ጥበብ ሳታስመስል ሳትዋሽ ጠርታካለች👌👌👌በርታልን ብዙ እጠብቃለን

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ

    ቃላት ያጥርኛል 🔥🙌💯

  • @ye9048
    @ye9048 6 років тому +4

    የኔ አንደኛ ❤

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    የኔ አስተዋይ❤❤

  • @natyzamhara1575
    @natyzamhara1575 5 років тому +3

    #Rophnan wonderful.

  • @ekitube8198
    @ekitube8198 5 років тому +3

    Ma hero sewodek eko ♥

  • @kecogebra5277
    @kecogebra5277 6 років тому +2

    Gate work, Dorza, raga tone, Ha gize ..........መሸለም ሲያንስ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 6 років тому +2

    የኔ ምርጥ

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 3 роки тому +1

    Egzhbhere Abeletwo yestehe yena kongo

  • @ሳሚየገብርኤልልጅ
    @ሳሚየገብርኤልልጅ 6 років тому +2

    Get work & ቅኔ best of best für mich በርታ ሙዚቃ አዋቂ ነህ በአጭሩ

  • @gloriadevera6450
    @gloriadevera6450 6 років тому +4

    ሲያምርር

  • @LiyonMultimedia
    @LiyonMultimedia 6 років тому +1

    Rophnan: unique and original!

  • @ኢማንነኝበፍቅሩታማሚ
    @ኢማንነኝበፍቅሩታማሚ 5 років тому +3

    ሥወድህ

  • @hewihewi9368
    @hewihewi9368 6 років тому

    Rofi yena konjo selmatu selewnt siansh nw wey endat endmodh betam gobez nh gna bezu entbkaln...comntateroc zari melkam awerachu

  • @kebebushfekadu5455
    @kebebushfekadu5455 5 років тому +2

    እውነትም ነፀብራቅ በርታ ጎበዝነህ

  • @ethiopiaenate1490
    @ethiopiaenate1490 6 років тому +1

    Bravo rofi rasin makber yibeltal yane lelawin takebraleh yimechih guade

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 роки тому +1

    Yene konjo

  • @fevenlili9149
    @fevenlili9149 5 років тому

    You man you're f****** genius you are talking like me I usually used to talk like this with a friend family and everyone but when I am used to talk like this people's they think me like I'm lose my mind and I am like felsafa person and they shut my mouth sometimes I feel upset it's because they keep doing this to me sometimes I feel like nobody understands me just like talking a wall so i prefer to listen not to talk because if I want to them to listen to me I have to prove myself but I'm not that genius like you your so f****** genius when you start talking I feel like I'm listening myself and something in inside me getting excitement thanks for that because of u I feel that and I listening your music that you created but not all off them u did a great job keep it up

  • @yemariyamlija737
    @yemariyamlija737 5 років тому +2

    የትነሸ ትልቅ ነክ በርታ በጣም አሰተዋይ ነህ

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 2 роки тому

    የኔ ዘመን ወድሀሎ ❤🖤

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 6 років тому +4

    I can dig your music bro. 😉

  • @etagegnehuseifu6954
    @etagegnehuseifu6954 6 років тому +4

    Rophnan You are my favorite . you are unique as your name.

  • @abelabi6782
    @abelabi6782 6 років тому +17

    King of music

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 років тому +11

    Great singer!

  • @solomonworku6793
    @solomonworku6793 6 років тому

    yezemenu anegagariy muzikega ,beteley yena zemen selehonk ,ande tarick askemteligal ,gena kezhe belay entebkehalen.

  • @belayassefa9143
    @belayassefa9143 5 років тому +1

    an inteligent man.

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 6 років тому +2

    Egeziabeher yetebekehe betame GOBEZE lige neh 😍😍

  • @ሪምነኝየሸገሯእብድ
    @ሪምነኝየሸገሯእብድ 6 років тому +3

    ሮፊ ይለያል ንጉሴ 💖

  • @fathiafahi7988
    @fathiafahi7988 5 років тому +2

    Betam melkun wedjewalhu

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 років тому +3

    በርታ ወንድማችን

  • @abaypost
    @abaypost 6 років тому +1

    WE LEARNED FROM YOU A LOT

  • @frimenatos
    @frimenatos 2 роки тому

    rophnan 💛

  • @Abreham-lv6tb
    @Abreham-lv6tb 3 роки тому +2

    WOW

  • @dianaaredo1
    @dianaaredo1 6 років тому +3

    more keep up Ethiopian culture.

  • @tsigiejohanse4499
    @tsigiejohanse4499 3 роки тому +1

    Rofi musicHi cool 👌🔥

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 2 роки тому

    GREAT !!!!!

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 роки тому +2

    ❤💛💚💛💚😍😍😍😍❤💛💚

  • @eliasgashaw875
    @eliasgashaw875 4 роки тому +1

    rofi yene fkr

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 6 років тому +17

    እርጋታው ሲመች