Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ የወር አበባ ሳይመጣባቸው እየወለዱ ነውኮ አክስቴ እንደወንድ ናት የወር አበባ አታይም ግን 6 ልጅ ወልዳለች 😌
በጣም የሚገርም ነው
አወ አሉ የኔም ያክስቴ ልጅ ምንም አታይም ልጆች ወልዳለች
@@werkezebo_Cherkose_show አወ ማርያም ማርገዟን ሳይታወቅ ሆዷ ገፍቶ ነው የሚታወቀው
የምርሺን ነው እኔም 7 አመት ሆነኝ መጥቶ አያቅም በጣም ነው እየተጨነኩ ያለሁት እኔ ግን መጀመሪያ ሁለት ጊዜ መጥቶ ነበር ከዛ ቀረ እኔም ስደት መጣሁ በ17 አመቴ ጀምሮ ከዛ ቀረ አሁን 24 አመት ሆነኝ😢
@@SmilingCardGame-tp6wz አወ እህቴ ወልዳለች እንዳውም 7 ልጆች ናቸው የወለደቻቸው አንዷ በህይወት ባትኖርም ስድስቶች ግን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዞሽ መርፌ ተጠቅመሽ ከሆነ አወ አይመጣም ያቆማል አንዳንዶች ግን ከወር ወር ካመት አመት የማያቋርጥላቸው አሉ መርፌ ሲጠቀሙ በጣም ይፈሳቸዋል አንዳንዶች ግን ልክ እንዳች ያቆማል አይዞሽ አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ 😍😍
20 አመትም ከተጋቡ ቆይተዉ ይወልዳሉ ተስፋ አትቁረጡ ፈጣሪ አንደኛ አይደለም አብሽር እህቴ❤
እህቴ ማህፀንሽን ዘግቶ እንዳትወልጂ ፔሬድም እንዳይመጣ እያደረገ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ተጠመቂ ስውራ ማርያም ገዳም ሂጂ
ስዉሯ ማረያም ሄጅ ቦታዉ ደብረብረሀን መነሀርያ ስጠይቄ ስዉሯ ብለሽ መኪናዎች እገዳሙ በርነዉ እሚያደርሱሽ አይዞሽ እመኝኝ መንታ ልጅትታቀፋለሽ ለምስክርነት ታብቃሽ ሄጅ እጅግ ብዙ እናቶች በ ልጅ ተባርከዋል እኔም ከሞት ወህይወት ታሪኬን ተቀይሯል ክብርና ምስጋና ለድንግልማረያም ❤❤❤❤❤
አታፈቅረውም ዋናው ትዳሩ ነው እኔ ካገባው 12 አመቴ ነው ግን ልጅአልወለድንም መውለድ የማልችለው እኔነኝ እና ባለቤቴ መውለድ ትፈልጋለች ግን ልጁ ይቅር ካንተ ጋር ነው መኖር ያለብኝ ብላ ወደ13እየተሸጋገር ነው ከልጁ ትዳር ይበልጣል አለበለዛ ሞካሪ ሆነሽ ለልጅ ብለሽ የማትወጅውን ወንድ አግብተሽ እንዳትኖሪ
ጀግና እና እውነተኛ አፍቃሪ ነው ያለህ መልካም ሚስት ከፈጣሪ ነው የተሰጠህ
እህቴ አይዞሽ እናተይ የወር አበባ አይታ አታቅም ግን እግዛቢሄር ይመስገን 8ልጅ ወልጃለሽ
እውነትሽ ነው እንዴት ያለ ወር አበባ መውለድ ቻሉ እናትሽ. እንደዛ ክሆንማ የወር አበባ ያቆሙ ስውች መውለድ ይችላሉ ማለት ነው
yemir
በእድሜው የወር አበባ ያቆርጥም ይወልደል ማለት ነው
Endet?
@@Meseret-uq3jn የወር አበባ ሳታይ እናትሽ ክወልደች በእድሜችው. ያቆምትም ያየሉ ማለት ነው
ፀበል ተጠመቂ
ግን ቤተሰብ የምትለው ነገር ግን ልክ አይደለም
መጨረሻውን አሳውቀን
በራሳቸው ቢጨርሱ መልካም ነበር ፡፡
እኔ ማንስትሬሽን የማታይ ሴት የመጀመሪያ ጊዜ ስስማ የምር አይቸም ሰምቸም አላውቅ
እኔም ግን የወረ አበባ የማታይ ሴት መውለድ አትችልም ሲሉ ሠምቻለሁ
Ene awuqalhu pered yemayayu setoch alu mekan nachewu liji aywoldum,
የወር አበባ አላማየትሽ ሽግር የለውም የወነች ነበረች አታይም ግን አግብታ ወልዳለች በልጅ ምክናያት ትዳር አትፍቱ እግዚአብሔር ስፈቅድ ይሆናል ተስፋ አትቁረጡ
እህቴ በምርመራው ባልየው መሀን ከሆነ እፈታለሁ ብለሽ ግን የአንቺ ሲሆን ምንትያለሽ ?አየሽ እግዝያብሔርን አምነሽ ብትፅልይ
በህክምና የሚፈታ ነገር ነዉ ።ከባድ ነገር አይደለም ብዙ ሴቶች ላይየሚፈጠር ነዉ።
ወላሂ ልጂ መጣት ፍታ ነው እስኪ እህቶች ዱአ አርጎልኝ ወላሂ ደከመኝ መታገሱም ብቻ አሁን ሂወት እየመረርኝ ነው
ሴትየዋ በጣም እራሱን አፀዳች እኳ ሰውዬው ይፍታት እች ይሁዳ ናት ምክንያቱም ገና ችግሩ እማላይ እንደሆነ ሳታውቅ የሱ ነው ብላ በኔ ምንም ችግር የለም እያለች ነው
እህቴ አይቺ እስካሁንየወር አባ ካለየሽችግሩ ወደሱ ከምታረጊው ያለመምጣቱችግሩ ካንቺ ሊሆን ስለሚሀንእና ጭንቅላትሽን አሳምኚ
ሚዲያ ላይ ማውጣቱ ለምን አስፈለገ? ወረኞች!!
እብክህ ጸበል ትሂድ መተት ተደርገባት ማለት ነው
ይፍትሽ ፅበል ህጂ ልምን ኣትፈልገዉም መስለኛ ልጅትዎ 😢
❤❤👍
እኔወሩካለፈይጨቀኛልሰውሁላያስቺለዋልጥሩእኮአደለምምንጉድነውወገን
I'm the first like my comment👍
👍
ጋዜጠኛው ግን በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ስነስርአት ያለው ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ የምር ሲጀመር ይህ ጉዳይ ወደሚድያ መቅረብ አልነበረበትም ሁለቱ ተነጋግረው መፍታት የሚችሉት ጉዳይ ነበር ሲቀጥል በጣም ራስ ወደድ ሴት ነሽ ከንግግርሽ እንደተረዳሁት መውለድ አለመቻል ካንችስ ቢሆን ተመርምራችሁ ችግሩ ማጋ እንደሆነ ሳታውቂ ፈተዋለሁ ምናምን አይባልም ሲቀጥል ፔሬድ አለማዬትሽ በራሱ አንድ ችግር አለው በዚህ ሁኔታ እያለሽ ዶክተር ሳታማክሪ ከኔ ችግር አይኖርም ብሎ ማሰብ ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል እንዳንች ሳይሆን አላህ ልጅ ይስጣችሁ ግን እራስ ወዳድ ሴት አትሁኝ እሺ ጥሩ አይደለም
ይኸን ጉዳይ ዶክተር ጋር መማከር አይሻልም?
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም የይቱብ ቻናል እዬ ያየጥላ መንፈስ ነዉ በእምነትሽ በርቺ ደሞ እንዴት ነዉ ቤተሰብ ፍቺዉ ሚሉሽ በቃ ትዳር እቃ እቃ ነወ ከልጅሽ ባልሽ ይበልጣል አይ ካለ ዉቀት መግባትእንዲ ነዉ ብቻ ያልኩሽ ቻናል እዪ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ንሰሀ ገብታቹ አብራቹ
በእውነት ተበራኩ
Egizo marina kirstos😢😢😢😢
ይህች ደደብ ተማርኩ ትላለች እንኳን ውጭ ድረስ ሄጄ ተምሬአለሁ የምትል ብሆን ጊዜ ምንም ያልተማሩት የገጠር ሴት እንኳን ፔሬድ ሲቆይባት ውድ ህክምና ሄዳ ታረጋግጣለች ይህች ጀዝባ ግን ተዘፍዝፋ ቆይታ ችግሩ የእርስ ይሆናል ትላለች የዚህ አይነት ችግር የማፈጠረው ይህች ልጅ ስትወለድ በዳቢሎሳዊ መንገድ ስህን ነው ምናልባት ለስይጣን ግብር የተሰጠች ልትሆን ትችላለች ከበስተጀርባዋ በደንብ መጠናት አለበት በንደዚህ አይነት ምክንያት ዝንጀሮ የሚወልዱ አካል ጉዳተኛ ወይም እንኳ ያለበት ልጅ የሚወልዱ አሉና ጀርባዋ ይጣራ ።
Bket ngre nshi yewre abab sayemtea ayergzne yenen ngre medya laye mawtate lmne asflge
ማርያምን ሞሪንጋ ከእሩጎ ጋር አንደ የአርባ ማንኪያ አደረገሸ በባድ ሆደሸ ጠጭ እሰከ 14 ቀን ቶሎ ይመጣል ወር አበባ
ምንድነው ሞሪንጋ 🤔
ሽፈራው ቅጠል
@@ሩሐማ12 ሸፈራወ ቅጥሎ ነው በአጭር ግዜ ይስተካከላል
አንች አትማይ የተፈጥሮከሆነስ በሻይ ይመጣል ልትዬነዉ 😮😮😮😮
Go to Check hospital
❤️❤️❤️♥️q
እረ በጣም አስጠላባቹ ምንም አትታዩም ምን ሼ
እርስዎ አትናገርም እስከ ውሸትዋን ነው ምንአይነት ማይ ምስል ነገር ነው

እህቴ በምርመራው ባልየው መሀን ከሆነ እፈታለሁ ብለሽ ግን የአንቺ ሲሆን ምንትያለሽ ?
አየሽ እግዝያብሔርን አምነሽ ብትፅልይ

እረ በጣም አስጠላባቹ
ምንም አትታዩም ምን ሼ