በቀን 3 ወንድ አይበቃኝም እናቴን ለማሳከም የገባሁበት ስራ ሱሰኛ አደረገኝ |werkezebo የኛ ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +1

    ተቀደሚው በእግዚአብሔር እምነት ይኑርሽ ፀሌት እና ጠበል ጀምሪ ። ብዙ ጊዜሽን ከባልሽ ከልጅሽ እና ከእናትሽ ጋራ አሳልፊ ።። ሳይኮሎጂስት ሐኪሞችን የሚሰጡሽን ምክርእናህክምና በአግባቡ ተግብራ፣።ዘውትር ወደዚህ ሕይወት ።የሚመልስ ሐሳብ ውስወሳውስጥ ስትሆኙ።። ወደዚህ ሕይወት ያስገባሽን የአባትሽን ሞት አስታውሽ ❤

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 25 днів тому

    አይዞሽ መንፈሰ ዝሙት ነው ክርስቲያን ከሆንሽ የንሰሐ አባት ያዢ እና ንስሐ ግቢና ጸበል ተጠመቂ፣ ጾም ጸሎት ስግደት አብዢ። በተለይ በጣም ስገጅ ምግብ ቀንሺ። ብዙ ጊዜሽን ከባለቤትሽ ጋር አሳልፊ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому

    ከሁሉ በላይ በትእግስት ለሚጠብቀን አምላክ ለእሱ ነው በለቅሶ መጸጸት ያለብን በሁሉም ነገር ለሚታገስን አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን❤

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 Місяць тому

    ጸልይ ወደ ገዳም ቦታ ሂጂና አባቶች ይጸልዩልሽ እና ንስሃ ግቢ ደግም

  • @RyfeVfggc
    @RyfeVfggc Місяць тому +1

    አይዞሽ😢 ውድ ፀበል ሄጅ

  • @ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ
    @ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ 29 днів тому

    ኣዞሽ እህቴ ንስሃ ገብተሽ ገዳም ግቢ ፀበል ተጠመቂ የተወሰነ ቀናት ቀበል ተቀመጪ ህጂ ፈጥነሽ ትድናለሽ ፀልዪ😢😢😢

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 Місяць тому +3

    እኔ የመክርሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ ህይወት ሽን ታገኝዋለሽ በእምነትሽም ጠንክሪ የዝሙት መንፈስ ነው በእምነትሽ ጠንክሪ

    • @RodiBayou
      @RodiBayou Місяць тому

      በፈጣሪ ስም ግን ምነካችሁ ???ህዝቡ ምን አዜም ተደረገበት በግርማ እና ተስፋዬ 😢😢😢
      ለመምከር ከተፈለገ ንስሀ ግቢ ጾሚ ጸልዬ ስገጂ ጸበል ተጠመቂ ከዛ ለሥጋው ደሙ እንዴያበቃሽ ጸልዬ እግዚአብሔርን ፈልጌ አይሻልም ተስፋዬ ተስፋዬ የምትዬው ምነካችሁ ተው ልብ ግዙ ፈጣሪን ፍሩ😢😢😢😢😢

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ Місяць тому

    እሄ ፀፀት መፍትሄ ሊሆን አይችልም በእምነትዋ ፀበል ትጠመቅ ንስሀ ትግባ የሱስ መንፈስ ይለቃታል።ወይም በባዶ ሆዳ ትዋት ዘወትር አፕል ትብለ አፕል ለወሲፕ ጥሩነው ይባላል።

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 21 день тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lelisanegassa8498
    @lelisanegassa8498 Місяць тому

    ከዝሙት መንፈስ ለመውጣት መወሰንና መፀለይ ያስፈልጋል ስለሆነ ፀልይ

  • @ዲአ
    @ዲአ 24 дні тому

    😂😢😢ሿሿ አሁን የተወሽበትን ካልከፈሉኝ እከሳቸዋለሁ ስትይ አልነበ ። አይ ኤደን

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 25 днів тому

    እናት ችግርሽን ለመድሀንያለም ብትነግሪ እና በምንም አይነት ምክንያት ለባልሽ እዳታወሪ የዝሙት መፈስ ነዉ ስለዚ ጸበል ሂጂ ንሰሀ ግቢ

  • @GenetFissha-o3i
    @GenetFissha-o3i Місяць тому

    እባክሸ አንቺን የያዘሸየዝሙት መንፈሰ ነው ቶሎ ወደፀበል

  • @beautifulethiopiappl5597
    @beautifulethiopiappl5597 17 днів тому

    እየነካኩ ስለሚተውሽ ነው። እንደኔ አይነት አንጀት አርስ ቁላ ብታገኚ እያስጮህኩ እበዳሽና አደብ አስይዝሻለሁ። ለአንድ ሰአት አምስት ዙር ብጠበጥብሽ ሳምንት ቁላ ትዝ አይልሽም። ወሲብ ለጠማቸው መድሐኒት የሆነ ቁላ አለኝ። ያማረው ያግኘኝ።

  • @SalheSalh
    @SalheSalh Місяць тому

    ፀበል ህጂ

  • @seniyilma2365
    @seniyilma2365 Місяць тому

    እህቴ እርስትያን ከሆንሽ ወደገዳም ሔደሽ የጽሞና ግዜ ከፈጣሪጋር ለማውራት ሞክሪ ብቻ ሌላም እምነት ከሆንሽ በይማኖትሽ ወደሚጸልዩ ሰዎች ሒጂ ዚመንገድ ነው የምታረፊው

  • @AndualemWendesen
    @AndualemWendesen 23 дні тому

    እግዜር ጊዜ አለው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому

    ሳታውቁት ስው።መተት አድርጎባሽሁ ይሆናል ይሄ ሁሉ መከራ በቤተስብ የመጣባችሁ። ተመለሺ ወደፈጣሪሺ

  • @kinduyimam8036
    @kinduyimam8036 Місяць тому +1

    ሀኪም ቤት ሂጅ ሣይካትሪሥት ጋ ሓጂ በተጨማሪ ሀይማኖታዊ መጽሐፍ አንብቢ በዉሣኔሽ ጠንካራ ሁኚ :ለሆነ ጊዜ ያክል ቢያንሥ። ለወር ያክል በመንፈሣዊ ሥራ ብቻ ትጠመድ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому

    ወደ ፀበል ግቢ የዝሙት መንፈስ ነው እህቴ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому

    ትዳርሺን ሳታጪ ወደእግዚአብሄር ተመለሺ ንስሀ ገብተሺ ተጠመቂ ትፈወሻለሺ

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +1

    ወይ ጉድ

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 8 днів тому

    መፍቴሔው የሚሆነው ባለቤቷ ብቻ ነው ችግሯን ለባለቤቷ ማማከር ሱሷ የወሲብ ከሆነ መፍትሔ የሚኖረው እራሱ ባሏ ነው ምሳሌ እህቺ ልጅ የት ሥትሰራ እንዳገባት ያውቃል በቀን ከሥንት ወንድ ጋር እንደምወጣ ያውቃል አዲሥ ነገር አይህንበትም ችግራን የሚረዳትን ባሏን ትታ ሌላ ወንድ ጋር መሔዱ የሥከዛሬውን ፈጣሪ ይማራት ንሰሀ ትግባ ከዛም ሚሥጥሯን ለባሏ የምትፈልገውን አጠቃቀም ፖዜሽን እኔ እንዲህ አርገኝ በዝህ ነው የምረካው ብላ እንዳይፈራ እሷ ማበሸር አለባት ግድ 3 ወንድ ጋር ካልወጣሁ ሱሴ አልረካም የምትል አይመሥለኝም እዛ በረበረችቀት ግዜ የምትጠቀመውን ፖዜሽን የሚያረካትን መርጣ ባለቤቷን ማለማመድ ነው እሷም ለምዳ ነው አብሯት አልተፈጠረም ከባለቤቷ ነው መፍቴሔው ያለው

  • @HanaZene-w3j
    @HanaZene-w3j 9 днів тому

    Charech heja manfes new cewa yewaxali yen wud yemir

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Місяць тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤😢😢

  • @AyoubMehamed-r3d
    @AyoubMehamed-r3d Місяць тому +1

    D.r mehamed ebalalew yesenelbonana mamaker seletna balemuya negye lagzat efelgalew

  • @admasubogale4601
    @admasubogale4601 28 днів тому

    emnetua orthodox kehonech kelal newu subae bemeyaz tsebel bitijemr esua lay yalewu setan ylekatal lik ende welete raguel. betam kelal newu

  • @birukaman4318
    @birukaman4318 Місяць тому

    አይ ሴት ምን አይነት ክፎ ፍጥረት ነችሁ?

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому

    በሽታ አለ ወደመንፈሳዊ ቦታ ሒጂ