Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይዞሽ እንደኔ እንደኔ ለልጁ ብትነግሪው ብዙ ይረዳሻል ,ምናልባት ያ ቤተሰብ ባንቺ በትንሻ ልጅ መዳን ይሆናል ዕመኝኝ ይሄን ልጅ ያለምክያት ወደ ህይወትሽ አልመጣም የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ
ታይቶ እማይሰማ ጉድ😢እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ፡እጅሽን አውጪ ደግመሽ አትሂጂ እዛ ቤት
ቅዱስ ሚካኤል በእለቱ ቀን ስራዋን ያፍርሰው
እግዚአብሔር የሰይጣንን ስራ የጣኦቱን ስራ ሊያጋልጥላችሁና እግዚሐብሄርን እድታመልኩ ስለፈለገ ነው ወደሚዲያ የመጣሽ
ኣሁን ግዜ ሳትሰጪ ገዳም ህደሽ ክርስትና ተነስተሽ በፆሎት በስግደት ወጌል ተማሪ❤❤❤ ኣይዞሽ ጌታ እየሱስ ያድንሻል ለሁላችም ምክንያት ነሽ ነፃ ትወጣላችው፡፡
አይዞሺ የኔ ቆንጆ ጨክነሺ ወደ ገዳም ሂጂ ፈጣሪ የማይፈታው ትብታብ የለም ፈጣሪ ይፈውሰሺ እንፀልይሻለን❤❤❤❤❤
በጌታችን በመዳህንታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም እርኩስ መንፈስ የተወጋ ይሁን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ ይሄ እኮ በአድ አምልኮ ነዉ ተቆወሚዉ በስላሴ ስም ብለሽ አንቺ የሴጣን ሳይሆን የክርስቶስ ልጅ ነሽ ጠፍተሽ ፀበል ሂጂ እዛ ብዙ ነገሮች ታቃለሽ መንፈሱ ነዉ እንዲ ሚያረግሽ እንዳኚ ፍቅረኛሽ እሺ በዬዉ ተጠመቂ መንፈሱ ነዉ እንዲ ሚያረግሽ እየተቆወመሽ ነዉ እባክሽ ገጠመኝ ስሚ ምድኚዉ በሱ ትምርት ነዉ ከነእናትሽ እህትሽ ትድናላቹ በርቺ አንቺ
ለቀና ሃሳብ አስተያየትዎ ክብረት ይስጥልን🙏
እውነታኝ ሀምላክ እየሱስ ብቻ ነው
ከዚህ ቺገረ መዉጬ መንገዱ በእግዚአብሔር ልጂ በኢየሱስ ከርስቶስ ማሜን አንች ቤትሰቡችሺም ነፃ ትወጣላች
እግዚአብሔር ይርዳሽ።
እንዲህም ኣለ እግዚኦ😣ንፁህ የፈጣሪ ኣገልጋይ የሆኑ ኣባት ይዛቹ ወደዛ የእርግማን ቤት ወስዳቹ ቤቱንም ሰዎቹንም ኣስባርኩዋቸው የእርኩስ መንፈስ ስራዉን ይፍረስ
የኔ ቆንጆ እግዜአብሄር ካንች ጋር ነዉ አ/ር መፍቴ ነዉ ያለ እ/ር ወደ ፀሎት ቤት ሄጅ ፀልይ መፅሀፍ ቅድሰ አንብቤ
😢😢😂መጡ የግብፁ ጠኤት ይህ ህሉም ኡከ የበይቡለቸ ትዘዙነወ ምን ይነበባል ደብሉስ አምለክ ምድረ መከተፉየ ተሸከም ወንድ ልጀ አምለክ ስእልነ ጠኤትነ ኲተትነ ቅረቆቡ ከገበየ ገዘተሸ የምተመልኩ መሀይም ዱኑቆሩቸ አገረቸንን በድቀለነ በደም በመተት አስረከሰቸት ቆሸሸቸ 😅😮😮
የደብተረ የግብረ ሰዱም የዙሙተኝ የሉበ የዉሸ የሰከረም የገደይ የአሸበረ የቆሸሸ ልጀ እንደ ዙንብ በየ ቆሸሸ ቡተ የምትገኝት ኡከ እነቱነቸ ክርስትየኑቸ ምድረ መተተኝቸ ቆሸሸቸ አገረቸንን ደሀ አደረገቸት 🙃🙃🙃 😂
ጎበዝ አምልጪ
እኸቴአይዞሸእመብርሀንእሰከልጃትርዳሸ
በዚች ሀገርኮ የማይደረግ የለም እግዚኦ😢😢😢😢😢 ምን አምቤተሰብ ተይ ጣኦት አታምልኩ ለልጅ ልጄቻችሁ ነው እያተረፋችሁ ያላችሁ
ለፍቅረኛሽ ንገይወስድሻል አስሮም ቢሆን ፀበል ይወስድሻል ፈጣሪ ይርዳሽ ቤተሰብሽም ፈጣሪ ይመልሳቸው ወደራሳቸው
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጠፍተሺ ወደእምነት ቦታሂጂ የሌሎቺን ሂወት አታበላሺ መጀመርያ መስዋት አትሁኚ
Abba .Mamiher germa ga taxamaqi .asxamuqaat
ንገሪዉ ለፍቅረኛሽ ይሄ ታሪክሽን ያግዝሻል ጎበዝ ወደ ሚድያ የወጣሹ ለበጎ ነዉ እዉነት አለ በቤዙ ቤት ታፍኖ ነዉ እንጂ እንዳትሰጪዉ ተቆወሚዉ ገዳም ሂጂ እዛ ነዉ ምትድኚዉ በፀበል ትድኛለሽ እግዚኦ አድነኝ የሴጣን ባርያ መሆን ያሳዝናል መንፈሱ ነዉ ሚቀዬራት ሚቀዬራቹ ፁሙ ፀልዪ ስገዱ በመቆጠርያ ቀጥቅጪዉ ትድናላቹ
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዩ ድንግልናቹ የመንፈሱ ግብር ነዉ ሱባኤ ግቢ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ብትቺዬ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ
መምህር ተስፋየን አበራን አይግኝው ገጠመኝ አዳምጭ
ሂወትየለለውነገር እደት ድግል ይወስዳን ጠይቂያት እየዋሸቺነው
ኧባክሽ እህቴ ጠበል ሂጂ ከስልጣን ማህበር ውጪ ትድኞለሽ ለእጮኞሽ ንገሪው አይተውሽም
Mamir tesfaye abera ga heji
በመጀመሪያ ያመችሣ ልጅ ስለምትሰጭ ለጣኦቱ ክርስትና አልተነሳሽም ይሆናል እናም መጀመሪያ የቤተ ክርስቲያን አባቶች አማክሪ ከዛም የንሰሀ አባት ያዥ በመቀጠል ንሰሀ ግቢ ከዛም ፁሚ ፀልይ ሥገጅ ፀበል ተጠመቂ ከዛም ለፍቅረኛሽ ንገሪው ይቱብ ላይ ግቡና ስሙን ሰጅለሽ መምህር ተሥፋዬ አበራ ብለሽ ሠጅለሽ የባእድ አምልኮ ብለሽ ሰጅለሽ አዳምጭ ከቻልሽ እፍታህ መዝሙር ቤቱ ሔደሽ አገናኙኝ በያቸው እንኳን እህቶችሽንና እናትሽን ወንድሞችሽን የሰፈራ ሰዎችን ይድናሉ እግዚአብሔር ይገሥፀው
መፍትሔው ለባእድ አምልኮ ሚዲያ ሳይሆን ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝሽ አድርገሽ መቀበል ማመን በሱ መኖር ብቻ ነዉ ሊላ አዳኝ የለም ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ? ይሔ ነገር ወንድሞቻስ። እህቶቻቸው ላይ የሚደረገውን ያውቁይሆን።
እናቷን ካማዋረድ ወደሌላ ሀገር ጠፍታ አግብታ ትቀመጥ ወንደሞቿእራሱ ከታወቁ ሚሥትአያገኙም የነሱሴትልጆቺ ለሰይጣን መስዋት ስለሚሆኑ ሚስት አያገኙም በተሰቡ ኑሮው ይበላሻን የሰይጣን አምልኮት አደገኛነው
የኔ እህት ከቤት ጥፊ ነፍስሽን አድኝ : ዝም ብለሽ እየተደበቅሽ ፀልይ አሁንም ተደብቅሽ ሚዲያ እንደቀረብሽ: ተቶሎ ብለሽ ገዳም ሂጂና ዳኚ ፀበል ተጠመቂ አንቺ ድነሽ ቤተሰብሽንም አድኚ: አለበለዛ መጨረሻሽ ሲኦልነው እሁኑኑ በርቺ መዳኛሽ በጅሽ ነው:: ወይም መምህር ተስፋዬን ፈልገሽ አግኝው ዩቱብላይ ትምህርት ይሰጣል እስ መንገዱን ይመራሻል:: መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዩቱብ ላይ ፈልጊው::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተስፍይ ብልሽ ዩቱብ ላይ ግቢ ገጠመኝ ኣዳምጪ ስገዲ ጸልዪ ደሞ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😊
ኦግዚአብሔር ይገስፀዉ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ከቻልሽ ደግሞ ወቅሸት ቅዱስ ገብረእል አድነት ገዳም ሒጂ
እረ ጉድ ስው ሆኖ መስሎ ግን ስይጣን የሆነ እግዚኦ
ለጎደኛሺ ንገሪው አትፍሪ
እህቴ ጓደኛሽ ወደ ፀበል ይውሰድሽ ከኦርቶዶክስ ውጪ ወደ የትም እምነት እንዳትሄጂ መንፈሱ አንድ ነው እኔ ስለደረሰብኝ ነው ለምሳሌ ፔጤ ገብቼ መንፈሱ ሲለፈልፍ አንድነን ነው ያለው እየሱስ የምንለው ሰዎች እንዲያምኑን ነው ያለው መንፈሱ እንወጣ እና ተመልሰን እንገባለን ነው የሚለው የምትድኝው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፀበል ቤት ተቀምጠሽ ላልተወሰነ ጊዜ ተጠመቂ ትፈወሻለሽ እ/ር ይርዳሽ ድነሽ ለመመስከር ያብቃሽ።
Wedi yesus memtat new ewnetegna memlet ye mchal
Abbatachawen xaotu new yagadalw kazaa enatachawin agabaa seyixanu kazaa lijochun
Begeta beyesus kiristosim seyixan new
Ye Abatachewu huneta bedenb yitara
Begezaver xebel wsejat wyenmAddis abeba teqmex
መ ምህር ተሥፋይ ጋር ትሂድ
እህቶችሽ አልነገሩሽም
Eyesus bicha newu kezi liyadnsh yemichl ehite.Eyesus Adnegni beyyu.Geta Eyesus yirdash
ወቅሸት ሂጂ።እህቴ

Eyesus bicha newu kezi liyadnsh yemichl ehite.Eyesus Adnegni beyyu.
Geta Eyesus yirdash
ወቅሸት ሂጂ።እህቴ