Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እኔም ብዙ ግዜ የታዘብኩትን ነገር ነው የተናገርኸው እዳልክ እንዳው ግልጽነትህን ስወደው 👍👍👍
ትክክል ብለሀል ወንድሜ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 👏
ስላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለባዕታማርያም መታስቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልንፀጋውን ያብዛልህ
እኮን አብሮ አደረሰን
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን
Abero adersen
እኔም አልፈራም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስአባቴ ስላሉልኚ :: እኔን መስተፍቅር ሊያሰራ ሲሄድ ሰውየው አቡየ በመቁጠራቸው መቱን ብለው አጋንቶቹ መሰከሩ እና ሳይሰራ ቀረ እልልልልልአመስግኑልኚ አቡየን
አቡየ አማላጄ ነው:: አቡየ አማላጄ ነው:: የእኔም አባት ናቸው እልልል
Atfra wondime hayl ye igziabher newo
እልልልልልልልልልልልልልልየጻዲቁ አምላክ ይክበር ይመስገን
Amen Amen
እልልልልልልል የፃዲቁ አምላክ ይክበር ይመስገን አቡየ ለኔም አባቴ ናቸው👏
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውዱ ወንድማችን. ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ ይሁን. በርታ. ፀጋውን ያብዛልን. ለኛም ማስተዋልን ያድለን.
እንዳልክየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ጊዜው በጣም ያሳዝናል. በትክክል. እውነትክ ነው. የታናገርካው. እግዚአብሔር. ይቅር. በለን. ሁላችንም. 😢
እንደው በማርያም አንተ የወለደች እናት ማህፀን የተባረከ ነው ፍፁም ግልፅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርህ እግዚኦ የምን ጉድ ነው የምሰማው እኔማ ፈራሁ
አንዳንድ ሴቶች እባብ ይጠምጠምባችሁና ካህን አንገት ጋር ሄዳችሁ የምትጠመጠሙ አላችሁ የካህን አንገት የምትስሙ እባብ ይሳማችሁ ውይ በሳቅ ሰላም ላንተ ወንድሜ
በዉነት ወድሜ ትክክልነህ እዳልክየ ሲቀርቡ ፀጉራቸዉን አይሸፍኑም ምናይነት አስተዳደግ እደሆነ አይገባኝም ማርያምን እዉነቱነዉ የሚናገረዉ ሁሉ ትክክል ነዉ እኔ አቃለሁ ሁሉንምነገር ምክንያቱም የቄስልጂነኝ ቤተክርስቲያን የምንሄደዉ ጣት ምግብ ሳንበላነዉ ሂደን የምንሳለመዉ ማታ አንሄድም ከስአት እላፊ
አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😭😭😭☝
በትክክል ብለሀል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ,ምድረ በልቃጣ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ አይመስልም እኮ አንዳንዶቹ
እንዲህ ነው የድንግል ልጅ::በርታ እመብረሃን ከፊትህ ትቅደም በሕይወትህ ሁሉ::
የካህን አንገት የምትስሙ ሴቶች እባብ ይሳማቹ😁😆😂
the weekend teddy sala ኡፍ በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣 ልክ ነው ምድረ ደፋር ይገርማሉ
the weekend teddy sala haaaaaaa
Kkkkkka
ይገርማል አንገት እንዴት ይሳማል እረ ነውር ነው ማነው ይህን ያስተማረው ስለነፍስ መድሀኒት ፍለጋ ተሄዶ ሴክስ ፍለጋ እረ ልቦና ይስጠን
Kkkkkkkk
አንገት መሣም የፍቅር መግለጫ ነው ።ሴቶች ተረጋጉ በተለይ ባለትዳሮች እራሳቸውን ጠብቁ ወሮበሎች እየበዙ ነው።
እንኳን ነገርከኝ እግዛብሄር ይሰጥክ
E/r yebarkhe edmana tena yesthe berta!
ለሁሉም፡ ግዜ፡ አለው፡ ይሉታል፡ ይህ፡ ነው፡ ወንድማችን፡ እንዳልክ፡ እናመሰግናለን፡ እውነት፡ ነው፡ የአባቶች፡ ጥፋት፡መናገር፡ ለቤተክርስትያን፡ ስድብ፡ ነው፡ እየተባለ፡ ስንቱ፡ አበደ፡ ስንቱ፡ ህይወቱ፡ ተበላሸ፡ በየፀበሉ፡ በቀሶች፡ በዳቆናት፡ በሸኪዎች፡ መተት፡ ይሰቃያል፡ረጅም፡ ግዜው፡ ይፈጃል፡ እግዚአብሔር፡ ይርዳህ፡ ሴቱም፡ ያልከው፡ እውነት፡ ነው፡ እኔ፡ ባለሁበት፡ እስቴት፡አንድ፡ አባት፡ ነበሩ፡ ሴቶቹ፡ የማይወስዱት፡ የምግብ፡ አይነት፡ አልነበረም፡ ክትፎ፡ ሳይቀር፡ ከቤተክርስትያን፡ አገልግሎት፡ በሗላ፡ በታይት፡ በቦዲ፡ ዝንጥ፡ ያሉ፡ ሲመግቡዋቸው፡ ከቆዩ፡ በሗላ፡ ያልተፈቀደ፡ ነገሬ፡ ነካኩኝ፡ እንዲያእንዲህ፡ ብለው፡ ከሰው፡ ለኔም፡ ለኔም፡ ነኩኝ፡ ምናምን፡ ብለው፡አስባረሩዋቸው፡ አሁን፡ የሳቸው፡ እግር፡ ተክተው፡ የመጡት፡ እንዴት፡ ፈርተውና፡ ተሳቀው፡በጥንቃቄ፡ እንደሚኔሩ፡ እናም፡ ሴት፡ ጥንት፡ አዳምን፡ ዛሬ፡ አባቶች፡ እያሳቱ፡ ነው፡ እና፡ ተባረክ፡ ልብ፡ ያለው፡ ልብ ይበል፡አንተ፡ ግን፡ ፈጣሪ፡ ይባርክህ፡ ፡
ፔንጤ ነኝ ግን በሀሳብህ እስማማለው ለአገልጋዬች መውደቅ ሴቶች ተጠያቂዎች ናቸው ጌታ ይባርክህ
እዉነት ነዉ በቤተክርስትያናችን ላይ አልፎም በሃገር ለሰይ መቅሰሰፍት ያመጡት እነዝህ ናቸዉ አምላክችን ተቆጣ በትክክል መፍረድ ሳይሆን በትክክል ትልቅ ሃጥያት በቤታችን ነዉ እግዝአብኤር ቤቱን ያፅዳ ገና ጠራርጎ ያወጣቸዋል ገና እገሌ ቤተክርስትያንን እንድህ አደረገ ከማለት እኔ አጥፍቻለሁ ማለት ይሻላል የምን ዉጭ ሀገር እትዮጵያ ያሉት ይብሳሉ ።
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ግዜ ነው በጣም ነው የሚሳዝን😢😢
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር በፀሎትክ ያስብክ አቤቱ የሰራዊት ጌታ የእስራኤል ተባቅ ሆይ ዕርዳን እንድኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነተ ብዛት ይሁን 😭😭😭😭😭
Absolutely right 💯 We love you our bro...
ወይ ይቺ አሜሪካ ስንቱን አሰማችኝ አድ እንዳል አሳከኝ እባብ ባንገትሽ ይጠምጠምብሽ ። አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥክ
Amen.Amen
ብዙ ተማሮኩኝ ካንተ በአንተላይ አድሮ ያስተማረኝ የገሰፀኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተጋር ይሁን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ
እኔ ምን እንደ ምልህ በእውነት አላውቅም ቢቻ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ የሳጭ አያሳጣን በእውነት ሀይለ ማርያም በሰደት ላይ ያለን እኛ ሳይቀር ነው አማርካ ያሉ ቄስ ነን ባዮች ፎቶ ላኩ እያሉ በዋሳብ ቁጥር እያወጡ ያሉ አባት ተብሎ የሚጠሩ አሉ እውነት ጸጋው ያብዛልህ በእውነት እውነት ተናግሩ መሞት እኮ ዋጋ አለው
እውነትክን ነው ወንድማችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥክ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥን
እዳልክየ እዳዉ ግልፅነትህን ስወደዉ ሴቶችየ በደብ አድምጡ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርታልን
አዎ እውነት የማይወድ ቡዙ ነው በአሁን ሰአት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን እንጂ
Amen Amen Amen Qal hiwet Yesmaelna Wondmachin Endalkie .ኣስፈላጊ ኣርእስቲ/ትምህርቲ ኖው ኣስተማሃርክን እግዚኣብሒር ኣምላክ ቴና፡ ፍቅር ፡ ኣንተ የሚትፈልጎ ከ እግዚኣብሔር መኖር በሰላሙ ይስጠህ
ሺ 1000 አመት ኑር ወድማችን እግዚይአብሄር ይስጥህ ልክ ልክ አችሁን ንገራችው ሴቶች ስንባል እማንስማ አለን
ትክክል ነው የተናገሪከው እግዛቤሪ ልቦና ይስጠን እዛቤሪ ይገፅፀን 🙏🙏
እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን እማምላክ ትጠብቅህ ውንደማችን
እግዛቤረ ይመስገን አለን ወድማችን 1000 ኑሩልን
እግዚአብሔር ይጠብቅ ባለማወቅ የተመተተበት መፍቴው ምንድነው
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ሀይለ ማርያም የማይተኛው የማያንቀላፍው አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን፫ እግዚኦ እር ምን ጉድ ነው? እውነት ነው ሴት ልጂ ክቡር ናት እግዚአብሄር ያክብርልን!!!
ሰላም ለናተ ይሁን ትክክል ወንድሜ ዘመንህ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋው ያብዛልህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀንሶ ይስጥህ አንጀት አርስ የተዋህዶ እንቁ
ይሄ ሰው ያስቀኛል እኔ ጵንጤ ነኝ ግን አየው አለሁኝ ግልፅ ተናገሬ ነው 🤣🤣🤣🤣👍🏼
እኔም ጴንጤ ነኝ ግን እዳልክን በጣም ይመቸኛል😂😂😂ጌታ ወደ እውነት ወንጌል ይምራው
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ ወደ እውነተኛ ወንጌል ይምራው አንቺ ነሽ እሱ የተሳሳተ ወንጌል አማኝ የሆነው የምናፍቅ ችግሩ እኔ ብቻ ነኝ ጽድቅ ማለቱ ነው።
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ woy timkihtish!! geta yigesitish. iyu chufa yichawetibish
የእውነት ነውር ነው የሚለው ሁሉ ትክክል ነው
እዉነት ነዉ ወድማችን እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነዉ እግዚያብሄር አምላክ ያበርታህ መምብርሀን ትጠብቅልን
ወንድሜ ዛሬ እኔንም እዚህ ካናዳ ያየሁት እና የገረመኝን ነው የተናገርከው ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን።
አንተ ሀቀኛ የተዋህዶ እንቁ ብዬሃለሁ ተባረክ
Saba ምኑ ነው ሀቕ ሰው ባደባባይ ውጥቶ ስላወራ እውነትን ሚያቐው እግዚያብሄር ነው ዝንብ ብለን ሰው ብዙ ስላወራ ኣንመን እናስተውል ልጅቱዋ ካህን እያለ ኣወራ እንጂ ልጅቱዋን ኣላቀረባትም ሁለተኛ እንዳልክ ያየው እዚጋ የሚያገኘውን ገንዘብ ነው እንጂ ሰው እንደሚሰናከል ኣላሰበም ስንት ሰው በካህን በቄስ ምክንያት ጴንጤ ሚሆነው ቔሶች ይሰክራሉ እያሉ ስንት ሰው ከቤተክርስቲያን ወጥቶ ቀርቱዋል የቤታችንን ጉድ እንደ ጥሩ ነገር ባደባባይ
እማ ሻማ ለእራሱ ይቀልጣል ለሌላው ብርሃን ሆኖ ሰው ከተከታተልንማ ዋጋም አይኖረንም ክርስቶስን መከተሉ ይበጃል
የእውነት ለቤተክርስት ያን የሚቆሮቆር ሰው ነው ግን በጣም ይናደዳል ለስም ጥሩ አይደለም
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እመብርሃን ከስንት ጉድ አወጣችኝ፣ አምላክ አንተን ይጠብቅህ
እንዳልክ በዚ ጉዳይ በርታበት የኛሰው እውነት አይወድም አንተበርታ እግዛብሄር ከአንተጋር ይሁን
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክልነህ ሴቶች አባቶች ጋር መሄድ የለባቸውም ሰይጣን ይገፋፋል ለማሳሳት
እውነቱን የሚናገር ጠፍቶ ነው የተጎዳነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክል ማስተዋልን ይስጠን አሜን
Selam wendmea ye EgziAbihear selam yabzalh. Enea yegeremeng lemndnew begra egih yemtamatbew. Please explain
እግዚአብሔርን ይባርክህ የኔ ወንድም ግልፅነትህ ደስ ይለኛል እውነት ነው የምትናገሪው ወይ እኛ ብቻ አምላክ ይታረቀን
ማስተዋሉን ይስጠን ትክክል ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ይሰማልን!😢😢🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይጠብቀን ማስተዋልን ያድለን
አዎ በእውነት ውንድማችን ቃለ ህይወት ህሠማልን
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ግን መጠጥ ይዘው ሲሄዱ ካህኑስ ለምን ዝም ይላል ለምን አይገስፃቼውም ። ሲቀጥል መስቁል ካሳለሙን በቂያችን ነው አንገታቼው ደረታቼው ምናምን ክክክክክለምን መሳም አስፈለገ እኔ ግን የሴቶቹ ብቻ አይመስለኝም የካህኖቹም ችግር ነው እነሱንም እግዚአብሔር ይገስፅ
ኧረ ባክኽን በነካ እጅሕ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቡና ሚያፈሉትንም ምከርልን እንደው እባክሕን ወንድማችን
Thank you
ቡና ምን ችግር አልው ከዛ ወተህ መሸታ ቤት መሄድህን አቁም !!
ወይ እዳልክ ቃል አጣሁ ለዚህ ምክርህ ጨራሸ ወሰኪ እና ቮዲካ እር ጥጋብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስቲ ንገርልኝ እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን እንጂ የድያብሎስ መጫወቻ ሁነና 666 እግዚአብሔር ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም ያልከው ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ይቅርም ይበለን ዋጋህን ከምድር እያስቀርብህ ለቤተክርስትያን ለሃይማኖት ትክክለኛ ተግባር ከስተት ሁላችንም ተማርን🙏
ወድማችን በሀረብ ሀገር ያሉ ምእመናን አባቶችን እንደ ቆሎ ጓደኛቸው ነው የሚመለከቷቸው እና ከመቀራረባቸው የተነሳ የተሰጣቸው የክህነት ስማቸውን ጥለው ከድፍረታቸው የተነሳ በዓለማዊው ስማቸው ሲጠሯቸው ብመለከት ሳይ በጣም ደነቀኝ ነገሩ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ልብ ያለ ልብ ይበል።
እዉነት ነው ፈጣሪ ይስጥክ እንዳልክ የሚጠብቅክ አይተኛም እሽ በስራ ምክንያት አውን ነው ማየው እውነት ነው እነሱም ፈጣሪ ከዚህ ያርቀን
kkkkkkkkkk እባብ ይሳምሽ አልክ ትክክል ነህ እንዳልኬ አዳምን ያሳሳተች ሄዋን ነበረች አሁንም እህቶቻችን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ትክክል ነህ ወንድሜ የምናየውና የምንሰማው ነገር ነው በጣም ችግር አለ እንዳንተ አይነቱን በየስቴቱ ያብዛልን በርታ
ልክ ነህ ወንድም እኔም አንድ አክስቴን ሲውዘር ላንድ ሚኖር ዲያቆን ያውም ትልቅ ሰው ለትዳር ፈልግሻለው ሲላት እረ እዴት አባቴን አገባለው ስትለው አፌዝሽብኝ አደል ቆይ አሳይሻለው ብሎ ፎክሮባት ታማ በናትህ ፍታኝ ብላ ተማጽናው ነው የፈታት ከበሽታው የወጣችው ጌታ ይጠብቀን
ተባረክ እውነት ነው
ውይይይይ ምኑ ጋ ደረሰንወንድም አለምዬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን እውነት እውነት ነች
እንዳልኬ ምን ላርግህ የምወድህ በምክንያትነዉ የኔ እናት ወደከሀን ቤት ሥትሄድ ከአባቴጋ ከሆነጅ ብቻዋን አትሀድም ወይም ልጆቿን ነበር የምትልክ ሤቶችየ ተጠንቀቁ ካህንጋ ሥትሄዱ ግልጥልጥ ብላችሁ አትሂዱ አለባበሣችሁን አሥተካክሉ
የሚኮንን ወደፍት ይኮንን የሚጸድቅ ወደፍት ይጸድቅ በመጽሃፍ ቅዱስ የተባለው ይፈጽም ዘንድ ግድ ነው ሁሉም ነገር በተግባር አይችለሁ የታደሙት ብዙ ናቸው ግን የተመረጡት ጥቅቶች ናቸው ካህን፣ ዲያቆን ይሁን ያለንጽህና መቀደስ ማስቀደስ ምንም አይደለም እንደየስራው እከፍል ዘንድ እመጣለሁ ብሉዋል ስጀመር ንስሃ አባት ማለት ምን ማለት እንደሆነን እስካሁን አልገባኝም የንስሃ ልጆች ወደ ንስሃ አባት ይሄዳሉ እንጂ ወደ ንስሃ ልጆች መምጣት አይቻልም እግዚአብሄር ለሁላችን ለእግዚአብሄር የሚፈራ ልቦና ይስጠን አሜን ወንድማችን በርታልህን
አንገት ስር አይሳምም😂እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶይባርክህ ወንድሜ እውነትን መናገርህ ብዙዎችን ያድመልጣል:: ጆሮ ያለው ይስማ!
በጣም እኔም ብዙ የታዘብኩት ንብር ብትለይ ዱባይ የታዘብኵትን አውሪህልኝ ትክክል ነው
የኔ አንበሳ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠበረቅክ የኛ መልካም የኛ ሰዉ እዉነት ስነገረዉ አይወድም ትክክክል እንዴት እደምወድክ እኮ
እህ ቅዝራም ሤት የምትተኛውን ሠው የማትመርጠው ሁላ ሀይማኖት ታሠድባለች ቄሡምሆነ መምህሩ ሠባኪው ሊተኛት የሚችለው ሤት ባለመምረጡ የእግዚያብሄርን ቃል እያወቁ እዳላወቁ የሚሆኑ ፈጣሪ የሥራቼው በአደባባይ ያጋልጣቼው
ወንድሜ ጎበዝ እኮ ነህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤት ተግሳፅህ ደስ ይላል
ሁሌም እከታተልሃለሁ 100 እውነት ነው ወንድሜ
እግዝአብሄር ይጠብቅህ በኢትዮጵያ አባቶችን ከማክበር አልፈው እንደ እግዝአብሄር ሊሰግዱላቸው የሚደርሱት ስህተት ነው ሰው እስከሆኑ ድረስ ይሳሳታሉ
Yes your thank you very much xx
እግዚአብሔር ይስጥልን ይስጥልን ወንድማችን መካሪያችን
Amen wondemachen betam teru des yemel temehrt new hule emtakerbew.Kalehewot yasemalen geta 🙏 😍
በርታ እመቤታችን ትከተልህ ለነሡም እመቤታችን ልቦና ይሥጣቸው እነሡ አይደሉም በይበልጥ ሴቶችን በደንብ እንጠንቀቅ አናሠናክል
ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ከዚ በፊት በጣም ነበር መስቀል መሳለም ምወደው እና አንድ አባታችን በጣም ትልቅ አባት ናቸው አለባበሳቸው ካባ ነው የለበሱት እና ሳያቸው ሁለት ትንንሽ ልጆች አሳልመዋቸው ከዛ እኔም ሄጀ አሳልሙኝ እና ጉልበታቸውን ልስም ዝቅ ስል ጆሮየን ጥምዝዝ አርገው ሲይዙኝ ቀና አልኩ በጣም ነው የደነገጥኩት ከዛ ጠጋብለው ወደ ጆሮየ ስልክሽን እና ደሞ ብር ስጭኝ አሉኝ ጆሮየን አለቅ ሲሉኝ በቁጣ አስለቀቅኅቸው እና በጣም ነበር የገረመኝ እንደዚ አይነት ነገር ይኖራል ብየ አስቤም አላቅም ነበር እና አዳድ ቄስ ነኝ ባዮች እምነታችንን ያሰድባሉ
ክክ
እመን እጅ አትፍራ ወንድሜ ቤተክርስቲያንን የሚያቆሽሹትን አጋልጣቸው።
Kalhiwot yasemalen! Ke Sydney 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይ ዘንድሮ እዳልህየ እግዛብሄር ይጠብቀን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን አቅርብ ቁጣህን አርቅ ለኛም ለልጆችህ ማስተዋሉን አድለን
አሜን እህቴ አለሽልኝ
@@nigestadmase6358 እግዚአብሔር ይመስገን ንግስትዬ ሰላም ነኝ አንቺ እዴት ነሽ ? ተጠፋፋን
@@ሰብለነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ ውዴ አትጥፊ መልካም ቀን
@@nigestadmase6358 እሺ እህቴ ለንችም መልካም ውሎ
የ እግዚአብሄር ቃል እየተናገርክ ትሳደባለህ ትረግማለህ መጀመርያ አንተ ትህትና ሊኖርህ ይችላል የ እየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ያለበት ሰው አይሳደብም እና መጀመርያ ራስህን አስተካክል። የ መጀመርያ የ ክርስትና ምልክት ትህትና ነው። በ ምታስተላፈው መል እክት ግን እስማማለሁ
ወንድሜ ትምህርትህን ምግብ ይሆናል ገና በጠዋቱ ጠገብኩ እግዚያብሄር አምላክ እድሜህን ያርዝምልኝ እዳልክ. እውነት ነው እዳልክ እኔም ከጠቀስካቸው አንዱ እኔ አለሁበት. አባ ቤት ሄጄ ፀበል አጥምቁኝ ብዬ ከዚያ ነይ ልጄ ብለው መኝታ ክላሳቸው ይዘውኝ ገቡ ቱ ቱ ቱ ከመለኩሴ የማይጠበቅ
ኧረ በስምአብ ለምን ምኝታ ክፍል አቤቱ ጌታ ሆይ ልባና ስጠን ምን ላድርግ ብሎ ነው አይሰማ የለም
@@zufanzufan860 ምን ሊያደርግ ሞክሮ ነበር እኔ በጣም ጠረጠረኝ ማለትም የልጠበከት ነገር ነው ከነሱ ቅድስ ቃል ጂ ይሄ ይወጣል ብዬ አላሰብኩ በፍፁም አሁን ዱባይ ሄደዋ ሰውዬው ዱባይ ያላችሁ እቶች ተጠንቀቁ
@@ቃልኪዳንየአጣዬልጅ አምላኬ ሆይ በጣም ይከብዳን ምን አይነት ግዜ ላይ እንደደረስን ከካህንና ከመለኮሳት እንደዚህ የወደቀ ነገር መታሰቡ ሀይማኖታችን እግዚአብሔር ይጠብቅ እንጂ ሰውስ ተዋህዶን ለማጥፍት በውስጥም በውጭም ተነስተዋን እኔ ዱባይ ነኝ ያለሁት ግን በማህበር ሁሉም ባለበት ካልሆነ ብቻቸውን ተጠግቸ አላቅም በዋትሳፕ አዋሪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@@zufanzufan860 አይሽ እህቴ ከትምህርቱ እንደሰማነው እኛ ራሳችን ለእነሱ ማሰናከያ እንድንሆን ሆንን አንዲት ሴት ብቻዋን እንዴት አጥምቁኝ ትላለች በእርግጥ እኛ እንደዚህ አንጠብቅም ግን እነርሱም ሰው ናቸውና
ተባርክ ውድማችን
May God bless you! May the blood of Jesus Christ cover you!!
God Bless you Brother 🙏
እግዚአብሔር በፀጋ ፀጋው ያብዛልህ እውነት ይገርማል ያሁሉ ችግር ግን በማወቅ እና ባለማወቅ የሚደረግ ነው ችግርም እንደ ኣንተ ኣይነት እውነትም ቁርጥም የሚናገር የለም እንደ ኣንተ መስተዋሉን ይስጠን እመብርሃን ከልጅዋ እና ከወዳጅዋ ኳእየሱስ ክርስቶስ ይቅርታ እና ምህረቱን ትለምንልን ትስጠን አሜን 3
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ዓለም እንዳተ ያለ ተቆርቃሪ ለተዋህዶ ያብዛልን
በሰመአብ ዉዉልድ አሐዱ አምላክ አባቴ ሆይ አንት ጠብቀኝ
Egzybher yebrkh my brother your honest you teach me a lot bless you more and more xx
😁ዉነትህነዉ እባብ ይሳማቹህ ይህ ደስይላል
Zenat ሲጀመር ስድብ የሰይጣን ነው እንዳልክ እራሱ ኣረጉ ከሚላቸው ካህናት ምን ተሻለ ምክንያቱም የሃጥያት ትንሽ ስለሌለው ሲጀመር ትህትና እንኩዋን የለውም ዝንብ ብሎ መጨው ብሎክ ኣደርጋችዋለው እያለ ማስፈራራት ይቕር ይበለን ዘመኑ በጣም ያስፈራል እውነቱን እሱ ይግለጵልን
ትክክል
አለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤቴ ጠብቅን እንጂ አስቸጋሪ ነው ወንድሜ
ቃለ። ሒወት ያሠማልን። እዳልክ። ወድሜ። ብዙ። ነገር። ተማርኩ። እግዚአብሔር። ይሥጥልን። አሥተማሪያችን። መካሪያችን። ፈጣሪ ይባርክሕ
ወድሜተባረክ❤️ትክክልይማረንማረንይቅርበለን
ሲጀመር ለቄስ ለምን መጠጥ ይወስዳል? መጠጥ ያስክራል ያሳስታል።ወሳጁም ተቀባየም ያስጠይቀዋል።
ወንድም ቃል ህይወት ያሰማልን ለተሰወረባቸው እግዚአብሔር አምላክ ይመልሳቸው
Lehulachinim EGZIABHER Libona Yisitten Wenidim Tsegawin Yabizalih Tebarek 👍👍👍
እግዚአቢሄር ይመስገን አቤቱ ይቅር በለን
ይገርማል በእውነት ምንም እኮ አናውቅም ማለትነው የእግዝአብሄር ህግ ምክንያቱም መሰናክል የምንሆነው እኛ ሴቶችነን ተይዞ የሚከደውና የሚከደው ለይተን አናቅም የእግዝአብሄርን ህግ ጠንቅ ቆ አለማወቅ ነው ይሄሁሉ
እውነት ነው ወንድሜ ማስተዋሉን ያድለን
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እኔም ብዙ ግዜ የታዘብኩትን ነገር ነው የተናገርኸው እዳልክ እንዳው ግልጽነትህን ስወደው 👍👍👍
ትክክል ብለሀል ወንድሜ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 👏
ስላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለባዕታማርያም መታስቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን
ፀጋውን ያብዛልህ
እኮን አብሮ አደረሰን
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን
Abero adersen
እኔም አልፈራም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
አባቴ ስላሉልኚ :: እኔን መስተፍቅር ሊያሰራ
ሲሄድ ሰውየው አቡየ በመቁጠራቸው መቱን ብለው አጋንቶቹ መሰከሩ እና ሳይሰራ ቀረ እልልልልል
አመስግኑልኚ አቡየን
አቡየ አማላጄ ነው:: አቡየ አማላጄ ነው:: የእኔም አባት ናቸው እልልል
Atfra wondime hayl ye igziabher newo
እልልልልልልልልልልልልልልየጻዲቁ አምላክ ይክበር ይመስገን
Amen Amen
እልልልልልልል የፃዲቁ አምላክ ይክበር ይመስገን አቡየ ለኔም አባቴ ናቸው👏
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውዱ ወንድማችን. ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ ይሁን. በርታ. ፀጋውን ያብዛልን.
ለኛም ማስተዋልን ያድለን.
እንዳልክየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ጊዜው በጣም ያሳዝናል. በትክክል. እውነትክ ነው. የታናገርካው. እግዚአብሔር. ይቅር. በለን. ሁላችንም. 😢
እንደው በማርያም አንተ የወለደች እናት ማህፀን የተባረከ ነው ፍፁም ግልፅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርህ
እግዚኦ የምን ጉድ ነው የምሰማው እኔማ ፈራሁ
አንዳንድ ሴቶች እባብ ይጠምጠምባችሁና ካህን አንገት ጋር ሄዳችሁ የምትጠመጠሙ አላችሁ የካህን አንገት የምትስሙ እባብ ይሳማችሁ ውይ በሳቅ ሰላም ላንተ ወንድሜ
በዉነት ወድሜ ትክክልነህ እዳልክየ ሲቀርቡ ፀጉራቸዉን አይሸፍኑም ምናይነት አስተዳደግ እደሆነ አይገባኝም ማርያምን እዉነቱነዉ የሚናገረዉ ሁሉ ትክክል ነዉ እኔ አቃለሁ ሁሉንምነገር ምክንያቱም የቄስልጂነኝ ቤተክርስቲያን የምንሄደዉ ጣት ምግብ ሳንበላነዉ ሂደን የምንሳለመዉ ማታ አንሄድም ከስአት እላፊ
አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😭😭😭☝
በትክክል ብለሀል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ,ምድረ በልቃጣ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ አይመስልም እኮ አንዳንዶቹ
እንዲህ ነው የድንግል ልጅ::
በርታ እመብረሃን ከፊትህ ትቅደም በሕይወትህ ሁሉ::
የካህን አንገት የምትስሙ ሴቶች እባብ ይሳማቹ😁😆😂
the weekend teddy sala ኡፍ በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣 ልክ ነው ምድረ ደፋር ይገርማሉ
the weekend teddy sala haaaaaaa
Kkkkkka
ይገርማል አንገት እንዴት ይሳማል እረ ነውር ነው ማነው ይህን ያስተማረው ስለነፍስ መድሀኒት ፍለጋ ተሄዶ ሴክስ ፍለጋ እረ ልቦና ይስጠን
Kkkkkkkk
አንገት መሣም የፍቅር መግለጫ ነው ።ሴቶች ተረጋጉ በተለይ ባለትዳሮች እራሳቸውን ጠብቁ ወሮበሎች እየበዙ ነው።
እንኳን ነገርከኝ እግዛብሄር ይሰጥክ
E/r yebarkhe edmana tena yesthe berta!
ለሁሉም፡ ግዜ፡ አለው፡ ይሉታል፡ ይህ፡ ነው፡ ወንድማችን፡ እንዳልክ፡ እናመሰግናለን፡ እውነት፡ ነው፡ የአባቶች፡ ጥፋት፡መናገር፡ ለቤተክርስትያን፡ ስድብ፡ ነው፡ እየተባለ፡ ስንቱ፡ አበደ፡ ስንቱ፡ ህይወቱ፡ ተበላሸ፡ በየፀበሉ፡ በቀሶች፡ በዳቆናት፡ በሸኪዎች፡ መተት፡ ይሰቃያል፡ረጅም፡ ግዜው፡ ይፈጃል፡ እግዚአብሔር፡ ይርዳህ፡ ሴቱም፡ ያልከው፡ እውነት፡ ነው፡ እኔ፡ ባለሁበት፡ እስቴት፡አንድ፡ አባት፡ ነበሩ፡ ሴቶቹ፡ የማይወስዱት፡ የምግብ፡ አይነት፡ አልነበረም፡ ክትፎ፡ ሳይቀር፡ ከቤተክርስትያን፡ አገልግሎት፡ በሗላ፡ በታይት፡ በቦዲ፡ ዝንጥ፡ ያሉ፡ ሲመግቡዋቸው፡ ከቆዩ፡ በሗላ፡ ያልተፈቀደ፡ ነገሬ፡ ነካኩኝ፡ እንዲያእንዲህ፡ ብለው፡ ከሰው፡ ለኔም፡ ለኔም፡ ነኩኝ፡ ምናምን፡ ብለው፡አስባረሩዋቸው፡ አሁን፡ የሳቸው፡ እግር፡ ተክተው፡ የመጡት፡ እንዴት፡ ፈርተውና፡ ተሳቀው፡በጥንቃቄ፡ እንደሚኔሩ፡ እናም፡ ሴት፡ ጥንት፡ አዳምን፡ ዛሬ፡ አባቶች፡ እያሳቱ፡ ነው፡ እና፡ ተባረክ፡ ልብ፡ ያለው፡ ልብ ይበል፡አንተ፡ ግን፡ ፈጣሪ፡ ይባርክህ፡ ፡
ፔንጤ ነኝ ግን በሀሳብህ እስማማለው ለአገልጋዬች መውደቅ ሴቶች ተጠያቂዎች ናቸው ጌታ ይባርክህ
እዉነት ነዉ በቤተክርስትያናችን ላይ አልፎም በሃገር ለሰይ መቅሰሰፍት ያመጡት እነዝህ ናቸዉ አምላክችን ተቆጣ በትክክል መፍረድ ሳይሆን በትክክል ትልቅ ሃጥያት በቤታችን ነዉ እግዝአብኤር ቤቱን ያፅዳ ገና ጠራርጎ ያወጣቸዋል ገና እገሌ ቤተክርስትያንን እንድህ አደረገ ከማለት እኔ አጥፍቻለሁ ማለት ይሻላል የምን ዉጭ ሀገር እትዮጵያ ያሉት ይብሳሉ ።
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ግዜ ነው በጣም ነው የሚሳዝን😢😢
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር በፀሎትክ ያስብክ አቤቱ የሰራዊት ጌታ የእስራኤል ተባቅ ሆይ ዕርዳን እንድኃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነተ ብዛት ይሁን 😭😭😭😭😭
Absolutely right 💯
We love you our bro...
ወይ ይቺ አሜሪካ ስንቱን አሰማችኝ አድ እንዳል አሳከኝ እባብ ባንገትሽ ይጠምጠምብሽ ። አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥክ
Amen.Amen
ብዙ ተማሮኩኝ ካንተ በአንተላይ አድሮ ያስተማረኝ የገሰፀኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተጋር ይሁን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ
እኔ ምን እንደ ምልህ በእውነት አላውቅም ቢቻ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ የሳጭ አያሳጣን በእውነት ሀይለ ማርያም በሰደት ላይ ያለን እኛ ሳይቀር ነው አማርካ ያሉ ቄስ ነን ባዮች ፎቶ ላኩ እያሉ በዋሳብ ቁጥር እያወጡ ያሉ አባት ተብሎ የሚጠሩ አሉ እውነት ጸጋው ያብዛልህ በእውነት እውነት ተናግሩ መሞት እኮ ዋጋ አለው
እውነትክን ነው ወንድማችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥክ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥን
እዳልክየ እዳዉ ግልፅነትህን ስወደዉ ሴቶችየ በደብ አድምጡ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርታልን
አዎ እውነት የማይወድ ቡዙ ነው በአሁን ሰአት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን እንጂ
Amen Amen Amen Qal hiwet Yesmaelna Wondmachin Endalkie .
ኣስፈላጊ ኣርእስቲ/ትምህርቲ ኖው ኣስተማሃርክን
እግዚኣብሒር ኣምላክ ቴና፡ ፍቅር ፡ ኣንተ የሚትፈልጎ ከ እግዚኣብሔር መኖር በሰላሙ ይስጠህ
ሺ 1000 አመት ኑር ወድማችን እግዚይአብሄር ይስጥህ ልክ ልክ አችሁን ንገራችው ሴቶች ስንባል እማንስማ አለን
ትክክል ነው የተናገሪከው እግዛቤሪ ልቦና ይስጠን እዛቤሪ ይገፅፀን 🙏🙏
እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን
እማምላክ ትጠብቅህ ውንደማችን
እግዛቤረ ይመስገን አለን ወድማችን 1000 ኑሩልን
እግዚአብሔር ይጠብቅ ባለማወቅ የተመተተበት መፍቴው ምንድነው
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ሀይለ ማርያም የማይተኛው የማያንቀላፍው አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን፫ እግዚኦ እር ምን ጉድ ነው? እውነት ነው ሴት ልጂ ክቡር ናት እግዚአብሄር ያክብርልን!!!
ሰላም ለናተ ይሁን ትክክል ወንድሜ ዘመንህ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋው ያብዛልህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀንሶ ይስጥህ አንጀት አርስ የተዋህዶ እንቁ
ይሄ ሰው ያስቀኛል እኔ ጵንጤ ነኝ ግን አየው አለሁኝ ግልፅ ተናገሬ ነው 🤣🤣🤣🤣👍🏼
እኔም ጴንጤ ነኝ ግን እዳልክን በጣም ይመቸኛል😂😂😂ጌታ ወደ እውነት ወንጌል ይምራው
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ ወደ እውነተኛ ወንጌል ይምራው አንቺ ነሽ እሱ የተሳሳተ ወንጌል አማኝ የሆነው የምናፍቅ ችግሩ እኔ ብቻ ነኝ ጽድቅ ማለቱ ነው።
@@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ woy timkihtish!! geta yigesitish. iyu chufa yichawetibish
የእውነት ነውር ነው የሚለው ሁሉ ትክክል ነው
እዉነት ነዉ ወድማችን እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነዉ እግዚያብሄር አምላክ ያበርታህ መምብርሀን ትጠብቅልን
ወንድሜ ዛሬ እኔንም እዚህ ካናዳ ያየሁት እና የገረመኝን ነው የተናገርከው ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን።
አንተ ሀቀኛ የተዋህዶ እንቁ ብዬሃለሁ ተባረክ
Saba ምኑ ነው ሀቕ ሰው ባደባባይ ውጥቶ ስላወራ እውነትን ሚያቐው እግዚያብሄር ነው ዝንብ ብለን ሰው ብዙ ስላወራ ኣንመን እናስተውል ልጅቱዋ ካህን እያለ ኣወራ እንጂ ልጅቱዋን ኣላቀረባትም ሁለተኛ እንዳልክ ያየው እዚጋ የሚያገኘውን ገንዘብ ነው እንጂ ሰው እንደሚሰናከል ኣላሰበም ስንት ሰው በካህን በቄስ ምክንያት ጴንጤ ሚሆነው ቔሶች ይሰክራሉ እያሉ ስንት ሰው ከቤተክርስቲያን ወጥቶ ቀርቱዋል የቤታችንን ጉድ እንደ ጥሩ ነገር ባደባባይ
እማ ሻማ ለእራሱ ይቀልጣል ለሌላው ብርሃን ሆኖ ሰው ከተከታተልንማ ዋጋም አይኖረንም ክርስቶስን መከተሉ ይበጃል
የእውነት ለቤተክርስት ያን የሚቆሮቆር ሰው ነው ግን በጣም ይናደዳል ለስም ጥሩ አይደለም
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እመብርሃን ከስንት ጉድ አወጣችኝ፣ አምላክ አንተን ይጠብቅህ
እንዳልክ በዚ ጉዳይ በርታበት የኛሰው እውነት አይወድም አንተበርታ እግዛብሄር ከአንተጋር ይሁን
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክልነህ ሴቶች አባቶች ጋር መሄድ የለባቸውም ሰይጣን ይገፋፋል ለማሳሳት
እውነቱን የሚናገር ጠፍቶ ነው የተጎዳነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክል ማስተዋልን ይስጠን አሜን
Selam wendmea ye EgziAbihear selam yabzalh. Enea yegeremeng lemndnew begra egih yemtamatbew. Please explain
እግዚአብሔርን ይባርክህ የኔ ወንድም ግልፅነትህ ደስ ይለኛል እውነት ነው የምትናገሪው ወይ እኛ ብቻ አምላክ ይታረቀን
ማስተዋሉን ይስጠን ትክክል ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ይሰማልን!😢😢🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይጠብቀን ማስተዋልን ያድለን
አዎ በእውነት ውንድማችን ቃለ ህይወት ህሠማልን
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን
ግን መጠጥ ይዘው ሲሄዱ ካህኑስ ለምን ዝም ይላል ለምን አይገስፃቼውም ።
ሲቀጥል መስቁል ካሳለሙን በቂያችን ነው
አንገታቼው ደረታቼው ምናምን ክክክክክ
ለምን መሳም አስፈለገ እኔ ግን የሴቶቹ ብቻ አይመስለኝም የካህኖቹም ችግር ነው እነሱንም እግዚአብሔር ይገስፅ
ኧረ ባክኽን በነካ እጅሕ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቡና ሚያፈሉትንም ምከርልን እንደው እባክሕን ወንድማችን
Thank you
ቡና ምን ችግር አልው ከዛ ወተህ መሸታ ቤት መሄድህን አቁም !!
ወይ እዳልክ ቃል አጣሁ ለዚህ ምክርህ
ጨራሸ ወሰኪ እና ቮዲካ እር ጥጋብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስቲ ንገርልኝ እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን እንጂ የድያብሎስ መጫወቻ ሁነና 666 እግዚአብሔር ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም ያልከው ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ይቅርም ይበለን ዋጋህን ከምድር እያስቀርብህ ለቤተክርስትያን ለሃይማኖት ትክክለኛ ተግባር ከስተት ሁላችንም ተማርን🙏
ወድማችን በሀረብ ሀገር ያሉ ምእመናን አባቶችን እንደ ቆሎ ጓደኛቸው ነው የሚመለከቷቸው እና ከመቀራረባቸው የተነሳ የተሰጣቸው የክህነት ስማቸውን ጥለው ከድፍረታቸው የተነሳ በዓለማዊው ስማቸው ሲጠሯቸው ብመለከት ሳይ በጣም ደነቀኝ ነገሩ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ልብ ያለ ልብ ይበል።
እዉነት ነው ፈጣሪ ይስጥክ እንዳልክ የሚጠብቅክ አይተኛም እሽ በስራ ምክንያት አውን ነው ማየው እውነት ነው እነሱም ፈጣሪ ከዚህ ያርቀን
kkkkkkkkkk እባብ ይሳምሽ አልክ ትክክል ነህ እንዳልኬ አዳምን ያሳሳተች ሄዋን ነበረች አሁንም እህቶቻችን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ትክክል ነህ ወንድሜ የምናየውና የምንሰማው ነገር ነው በጣም ችግር አለ እንዳንተ አይነቱን በየስቴቱ ያብዛልን በርታ
ልክ ነህ ወንድም እኔም አንድ አክስቴን ሲውዘር ላንድ ሚኖር ዲያቆን ያውም ትልቅ ሰው ለትዳር ፈልግሻለው ሲላት እረ እዴት አባቴን አገባለው ስትለው አፌዝሽብኝ አደል ቆይ አሳይሻለው ብሎ ፎክሮባት ታማ በናትህ ፍታኝ ብላ ተማጽናው ነው የፈታት ከበሽታው የወጣችው ጌታ ይጠብቀን
ተባረክ እውነት ነው
ውይይይይ ምኑ ጋ ደረሰን
ወንድም አለምዬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን እውነት እውነት ነች
እንዳልኬ ምን ላርግህ የምወድህ በምክንያትነዉ የኔ እናት ወደከሀን ቤት ሥትሄድ ከአባቴጋ ከሆነጅ ብቻዋን አትሀድም ወይም ልጆቿን ነበር የምትልክ ሤቶችየ ተጠንቀቁ ካህንጋ ሥትሄዱ ግልጥልጥ ብላችሁ አትሂዱ አለባበሣችሁን አሥተካክሉ
የሚኮንን ወደፍት ይኮንን የሚጸድቅ ወደፍት ይጸድቅ በመጽሃፍ ቅዱስ የተባለው ይፈጽም ዘንድ ግድ ነው ሁሉም ነገር በተግባር አይችለሁ የታደሙት ብዙ ናቸው ግን የተመረጡት ጥቅቶች ናቸው ካህን፣ ዲያቆን ይሁን ያለንጽህና መቀደስ ማስቀደስ ምንም አይደለም እንደየስራው እከፍል ዘንድ እመጣለሁ ብሉዋል ስጀመር ንስሃ አባት ማለት ምን ማለት እንደሆነን እስካሁን አልገባኝም የንስሃ ልጆች ወደ ንስሃ አባት ይሄዳሉ እንጂ ወደ ንስሃ ልጆች መምጣት አይቻልም እግዚአብሄር ለሁላችን ለእግዚአብሄር የሚፈራ ልቦና ይስጠን አሜን ወንድማችን በርታልህን
አንገት ስር አይሳምም😂እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶይባርክህ ወንድሜ እውነትን መናገርህ ብዙዎችን ያድመልጣል:: ጆሮ ያለው ይስማ!
በጣም እኔም ብዙ የታዘብኩት ንብር ብትለይ ዱባይ የታዘብኵትን አውሪህልኝ ትክክል ነው
የኔ አንበሳ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠበረቅክ የኛ መልካም የኛ ሰዉ እዉነት ስነገረዉ አይወድም ትክክክል እንዴት እደምወድክ እኮ
እህ ቅዝራም ሤት የምትተኛውን ሠው የማትመርጠው ሁላ ሀይማኖት ታሠድባለች
ቄሡምሆነ መምህሩ ሠባኪው ሊተኛት የሚችለው ሤት ባለመምረጡ የእግዚያብሄርን ቃል እያወቁ እዳላወቁ የሚሆኑ ፈጣሪ የሥራቼው በአደባባይ ያጋልጣቼው
ወንድሜ ጎበዝ እኮ ነህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤት ተግሳፅህ ደስ ይላል
ሁሌም እከታተልሃለሁ 100 እውነት ነው ወንድሜ
እግዝአብሄር ይጠብቅህ በኢትዮጵያ አባቶችን ከማክበር አልፈው እንደ እግዝአብሄር ሊሰግዱላቸው የሚደርሱት ስህተት ነው ሰው እስከሆኑ ድረስ ይሳሳታሉ
Yes your thank you very much xx
እግዚአብሔር ይስጥልን ይስጥልን ወንድማችን መካሪያችን
Amen wondemachen betam teru des yemel temehrt new hule emtakerbew.
Kalehewot yasemalen geta 🙏 😍
በርታ እመቤታችን ትከተልህ ለነሡም እመቤታችን ልቦና ይሥጣቸው እነሡ አይደሉም በይበልጥ ሴቶችን በደንብ እንጠንቀቅ አናሠናክል
ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ከዚ በፊት በጣም ነበር መስቀል መሳለም ምወደው እና አንድ አባታችን በጣም ትልቅ አባት ናቸው አለባበሳቸው ካባ ነው የለበሱት እና ሳያቸው ሁለት ትንንሽ ልጆች አሳልመዋቸው ከዛ እኔም ሄጀ አሳልሙኝ እና ጉልበታቸውን ልስም ዝቅ ስል ጆሮየን ጥምዝዝ አርገው ሲይዙኝ ቀና አልኩ በጣም ነው የደነገጥኩት ከዛ ጠጋብለው ወደ ጆሮየ ስልክሽን እና ደሞ ብር ስጭኝ አሉኝ ጆሮየን አለቅ ሲሉኝ በቁጣ አስለቀቅኅቸው እና በጣም ነበር የገረመኝ እንደዚ አይነት ነገር ይኖራል ብየ አስቤም አላቅም ነበር እና አዳድ ቄስ ነኝ ባዮች እምነታችንን ያሰድባሉ
ክክ
እመን እጅ አትፍራ ወንድሜ ቤተክርስቲያንን የሚያቆሽሹትን አጋልጣቸው።
Kalhiwot yasemalen! Ke Sydney 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይ ዘንድሮ እዳልህየ እግዛብሄር ይጠብቀን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን አቅርብ ቁጣህን አርቅ ለኛም ለልጆችህ ማስተዋሉን አድለን
አሜን እህቴ አለሽልኝ
@@nigestadmase6358 እግዚአብሔር ይመስገን ንግስትዬ ሰላም ነኝ አንቺ እዴት ነሽ ? ተጠፋፋን
@@ሰብለነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ ውዴ አትጥፊ መልካም ቀን
@@nigestadmase6358 እሺ እህቴ ለንችም መልካም ውሎ
የ እግዚአብሄር ቃል እየተናገርክ ትሳደባለህ ትረግማለህ መጀመርያ አንተ ትህትና ሊኖርህ ይችላል የ እየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ያለበት ሰው አይሳደብም እና መጀመርያ ራስህን አስተካክል። የ መጀመርያ የ ክርስትና ምልክት ትህትና ነው። በ ምታስተላፈው መል እክት ግን እስማማለሁ
ወንድሜ ትምህርትህን ምግብ ይሆናል ገና በጠዋቱ ጠገብኩ እግዚያብሄር አምላክ እድሜህን ያርዝምልኝ እዳልክ.
እውነት ነው እዳልክ እኔም ከጠቀስካቸው አንዱ እኔ አለሁበት. አባ ቤት ሄጄ ፀበል አጥምቁኝ ብዬ ከዚያ ነይ ልጄ ብለው መኝታ ክላሳቸው ይዘውኝ ገቡ ቱ ቱ ቱ ከመለኩሴ የማይጠበቅ