ወንድ ልጅ ጥፍሩን ይሰራል ወይ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
    @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 роки тому +1

    ይህን ሰሞን እኔ ሰብስክራይብ አይቼ በቀን 3ቪዶ ሳላይለት አልውልም ተግጻፅህ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 2 роки тому

    ሠላማቹ በያላቹህበት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ 🤣🤣🤣እንዳልክ ወንድሜ ጨፈጨፍከው

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 роки тому +4

    የሳቄ ምንጭ እንዳልክ😍😁😄😁

  • @yegebashalkassa5353
    @yegebashalkassa5353 2 роки тому +3

    እንዳልክ ነጭ ነጩን ሰላምህ ይብዛ! ሴት ቤትክርስትያን ስትሄድ ቀሚስ ዉጭ ሱሪ ይፈቀዳል??

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 роки тому +5

      ሱሪ የወንድ ልብስ ነዉ ክርስቶስ ደግሞ ሴት ልጅ ወንድን አትምሰል ይላል አይደለም ቤተክርስቲያን ቀርቶ እኛ ስለማንሰማ ነዉጂ ሱሪ ለሴት የኛ ሀይማኖት ፈቃም አታዉቅም ለወደፊትም አይፈቀድም ሜካፕ ሂማንሄር የአሞራ ጥፍር ዱቄት ይህን ሁሉ ስናደርግ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ተሳስተሀል ብሎ ዉበት መጨመር ነዉ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 роки тому +3

    ሰላምክ ይብዛልኝ እንዳልክ ወንድሜቴክቱክ ክፍት አብዛኞውም ቴክቱክላይነን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому +1

    ሁለቱ ቁጭ ኣርገሽ ንገሪያቸው😀😀😀ወይ ጉድ. የጓደኛዋ ጓደኛ ጠየቃት

  • @accacc3506
    @accacc3506 2 роки тому

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ አይይይይ እግዚአብሔር ይታረቀን ይቅር ይበለን እኛ በቁማችን አልቀናልኮ

  • @የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ

    በትክክል

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ 2 роки тому

    ስወድህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому +1

    ዛሬማ ልኮምት
    😀እንኳን ፅፍር መሰራት. ፆታ የቀየሩ ኣሉኮ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እረእዳልኬ እኔማእምገናኛቸው ወዶች በሙሉ መጀመሪያ እንቃመስ ፍቅርእጀምር ይላሉ ማሪያምን ለፈጣሪው የሆነሰውየለም መጀመሪያለእግዚአህቤር ቦታየሌለው ወድ እዴትለኔይሆነኛል ብዬብሎክ እላቸዋለሁ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому +6

    ፕራንክ ቢሆንማ 100ሺ በሞላ በ3ኣመት😀

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому +1

    ስላም ሰላም እንዳልኬ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому

    አባሪዉ 🤣🤣ወይ እዳልኬ

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Рік тому

    ካላስ አላለም😀😀

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 роки тому

    😁😁😌

  • @gabet5746
    @gabet5746 Рік тому

    እዳል ሰልክ ላክልን

  • @davidpark1107
    @davidpark1107 2 роки тому

    የህወሀቱ ካድሬ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    እንዴት ግልፅ ነህ በእነት

  • @davidpark1107
    @davidpark1107 2 роки тому

    የሚስትና ልጅህን ፎቶና ቪዲዬ እለቀዋለሁ በቅርብ:: ስንቱን ሴት አስለቀስክ አንተም ሰው ሆነህ?

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому

    ከይትወፅእ እንዳልክ

  • @robat8719
    @robat8719 2 роки тому

    አንተ ልጅ! አርፈህ ስጋ ቆራጭነትህን ብታጠብቅ አይሻልም?

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 2 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😍😍