Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድግምት ደጋሚዎች እስኪ ለሀገር ውለታ ዋሉላት በዚ የአስማት ጥበባችሁ ጦርነት ቆሞ ወደ ሰላም ወደ ድሮ አንድነት ህዝቡ ይመለስ !!
😂😂
እነዚሕ ደብተራወች ቤተ ክርስትያን ተሸሽገዉያሉት አጋልጥልን ቡዙ ሰዉ እያሳበዱ ነዉ !!!እግዛብሔር ያግዝሐል አይዞሕ በርታ ወንድሜ መምሕር ግርማ ይላሉ እኮ በቤተክርስትያን ያሉ ናቸዉ እያሉ ያስተምራሉ ሰዉ ደግሞ መፀለይመስገድ መፀም አለብን በዛ ነዉ እምነ ዘርራቸዉ
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ እናመስግናልን
ወደ ኤፌሶን 1÷3ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ና ስላም ለእናንተ ይሁን ።እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ልባና ይስጣቸው
ለምርጥ የተዋህዶ መዝሙር "ብርሀነ መስቀሉ ቲዩብ" ቻነልን ሰብስክራይብ ዕና ላይክ ያድርጉ።
አሜን እግዛብሄር ይመሥገን
ወንድማችን ምርጥ አንደኛ
ፀልዩ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ 💒☝🙏
እዳልክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤E/her yistebikih zemenhin yibarik !!
✋
bemegemeria anthe teregaga
👍
እኔም እረዳሀለው እኔም መሮኛል እናዎርዳቸዎለን መኖር መስራት አቅቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
እንዳል እንደዚህ አዋርድልን እናተ የምትደፍትሩ ደፍተራ ሁሉ እግዚአብሔር በጅራፍ ይግረፍችሁ!!!
ሰላም ሰላም እንዳልክ እንኳን ሰላም መጣህ
Endalk hawey Natey Edmen Tenan yhabka fetari 🇪🇷 ♥
ስልክስ ሺንትቤት ይዘን መግባት እንችላለን ወይ ለምን ቅዱሳን ስእላት በውስጡ ስላሉ
Shigir yelwum enem nisaha abten tiyikalewu egnam iko ye egzihabeher bet mekdes nen egnam
You are so funny guy really you make me 🤣
ሰይጣኔን አታምጡብኝ ሲሉ ሰይጣን ደግሞ እነኳን ጠራችሁኝ ብሎ የገባል ብለዋል ከምር የምንናገረው ንግግር በሂወታችን ተፀእኖ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏
Professor
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው :: ልጆችን አሳስረው አብር አከንፍስ አድርገው አስረው ያስቀመጡ በቨርጅንያ አሉ :: እባክህን በግልጽ ይነገራቸው ሁሉም ካወገዛቸው ምን አልባት ሊያቅቆሙ ይችላሉ:: አሁንማ ቤተክርስቲያንም እየገዙ ባለሀብት ሆነዋል
*እንዳልክ ተው አታዳላ የወንዶቹን ጥያቄ ስትቀበል አላይም! በ2015 ወንዶች እባካችሁ ጠይቁ? ላይክ አርጉ√√√£¢€*
እንዳልክዬ, እባክህ እግራችንን እንድንቀንስ ቤተክርስቲያኑን ብቻ አሳውቀን??
እእዳልክ መሴንጀርህን እስፔሊግአድርግልን???Can you spin your messenger please
እረ እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ አዋርድልን እነዚህን ደብተራዎችን
እዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ እነኚ ደብተራዋች በቤተክርስያን ተሽሽገው የሚደፍትሩ እንደዚህ አጋልጥልን!!
ሰለምሰለሚ ሰለሚይብዘ እንከንሰለማጠ
Mejemrya yanten kud satawk yelela sew gud mawtatt setnager atafrem Entewawekalen eko zembleh arfeh betekemet yishalal man endehonk bedemb enawkehaln
እረ እዳልክ እደው የታድሶ መናፍቅን ቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉ አውጧአቸው ይውጡ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ይጽዱ ከውስጥ እዳልክ እግዚአብሔር ይርዳክ እዳልክ
የህ ልጀ ያስቀኛል 😂 ሰለ ፓስታ ሞኮሮ እኔ ምን አገበኝ ገደልከኝ 😂
እኔም😂
ሰላም ሰላም!!!!!!
Egazeyabehare yemasegan wud wedama enwan aderseh
Kotet..
ጥያቄ፣ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀብለካል ወይ?
እሱ ድኗል በኢየሱስ ክርስቶስ ስጋን ደም ታትሞል
እኔን ደስ የሚለኝ ጠይቁ ብሎ ከዛ ደግሞ ወዲያ አስተካክሉ ብሎ የሚናደደው ጉድ ዘይገርም ነው
🤣🤣🤣🥰🥰
😂😂😂😂
😀😀
Enim yemigermegne yekotal bakale beyagegnen yegerfnale
ምንድነው የሚያንቀለቅል
ዋናው ሊሱፈር ያለበት ሀገር
የምንሰራውን ስራ ሰለምንለቅ ተመልከትልን
Endalk shekore😍😍
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ነው ያሣከኝ ተመለሠበት መተቱ ቱ
እንዳልካቸው የቆቅ እራስአቅም የለው ያለምላስ።እንዳልክዬ ላሊበላምላሰኛው ያ ተላላሚጥሚጣ ነው የማይበላበቃ በለን መላመላ።እንዳልካቸው የቆቅራስ አቅም የለው ያለምላስ።።🤣🤣🤣😛😛😛
If you pery God's blessing 🙌 you lm not scre devil
Besedeb menu withal enda
ቃለ ህይወትን ያሰማንልንእንዳልክየ
ስላምለዚቤት
ይቅርብህ ጥያቄን መልሱ ልብህ ደረቀ እኔ በሳቅ ሞትኩ😂
እዳልክየሰላም ይብዛልህ እኔ 6 አመት ብዙ አላውቅም አድናቂህ ነኝ 😂😂😂😂😂
ኧአ ጉድ ነው ፈስ
Dal khichdi
Endalk wchi aeger yalu wendoch ke aegerbet new mist ymiyametut egna setoch mne enarg
Endalk I don’t have any social media how can I contact you?
ሰላም።።ነው ወፈርክ
🥰🥰🥰
ሰላም እኳንደህናመጣህ
የአትላንታው ጉድ የት ቤተክርስትያን ነው?
You don’t need like just starting
ሰላም የት ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉ ብትነግረን ፅንቃቄ እንድናደርግ ይረዳናል
የአብይ ፆም ምክንያት በማድርግ ይቅርታ ይደርግላችዋል የብሎክ ሰይፍ ይነሳላችዋል ሁለተኛ እንዳትርብሺ እሺ
ሰላም እንዳልክ መልካም ስራ የሚሰራ ማህበር ነው ማህበር ራችን ከዝ በበለጠ እንድንሰራ እንድታግዘን እንጠይቃለን "መኖራችን የሚሰማን ለሌሎች ስንኖር ኘው"
ጉድ በሉ አሜሪካ ተቀምጦ ከአንድ እናት አባት የተወለዱትን እህት ወንድሞቹን የጭቃ ቤት የነጠቀ ምን አይነት ጊዜ መጣ በጸሎት አስቧቸው ይህንን ቤተሰብ ua-cam.com/video/3_wSxUCJTdg/v-deo.htmlወይ የሰው ነገር
እንዳልክ ፍሬ ሃይማኖት በፖሊስ አሜሪካ እየተፈለጉ ነው ብዙ ሴቶችን በመጋሰስ። ደብዳቤውን የክሱ በፌስቡ እንላክልህ ፍቃደኛ ከሆንክ
የት ያሉ ናቸው ፍሬ ሀይማኖት ቨርጅንያ?
@@የድንግልልጅ-ዐ7መ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ዲሲ አሁን ኢትዮጵያ ገብተዋል አምልጠው ከፖሊስ ከዚህ በፊት እንዳልክ አጋልጦ በሳቸው የተደፈሩት የተወሰኑ ሴቶች ወጥተው ተናግረዋል። አሁን ይህ ለብፁእ ወቅዱስ አቡነ አብረሃም ሀገረ ስብከት አዲስ አበባ መነገር አለበት እኝህ አባት አምነዋል ግን የሚያሳዝነው ስንቶቹን ተብትበው ወደ አገር እንዳይገቡ ህይወታቸውን አበላሽተዋል። ኧረ ይህ እውነት ነው በናታችሁ እኔ የክሱም ወረቀት አለኝ እባካችሁ ተባበሩ እሳቸውም ይዳኑ የያዙትንም ስም ይፍቱ ይዳኑ
በFacebook ላይ ቢወጣ ብዙ ሰው ሊያየው እና ኢትዮጵያም ሊታይ ይችላል ከነ ክስ ወረቀቱ ቢወጣስ ምን ይመስልሻል Facebook ከገጠር እስከ ከተማ ህዝቡ ስለሚጠቀም : የግሌ ሀሳብ ነው
ኢትዮጵያ በገዳም ውስጥ ሄደው ሊወሽቁ ነው ፎቶአቸው የሚገኝበት መንገድ ካለ ቢወጣ ጥሩ ነበር::
ክክክክክክክክክ
አንተ አንበሳ ደሞ ማነህ ዛሬ ገና አየውህ 😘🌹👈
ይገርማል…ወደ ሰዉ ሴይጣን መላክ ቀላል ይመስለናል….ሴይጣን እኮ በምንም በኩል ከገባንብን….ነፍሳችንን ነዉ የሚገለዉ….መልካም የሆነ የሴይጣን ጥበብ የለም….ጥበብስ እግዚያብሔር ብቻ ነዉ….እሱን ብቻ ተደገፍ….ዉደቂ እርኩስን አትፍረዉ….በተግባር ክርስቲያን ሁን…..በተግባር እስራኤል ስትሆን ነዉ….መተት እስራኤል ላይ አይሰራም የሚትለዉ…..በተግባር ባዶ ሆነክ…በስም ብቻ ክርስቲያን ሆነክ…ሴይጣን ላይ መፎከር ዋጋ ያስከፍላል….በቅዱሳን አባቶቻች ብቻ መፎከር ከሴይጣን ጥቃት አያስመልጥም…..
የኛመካሪወንድም
እንዳልክዬ ቅዱስ ዬሀንስ አፍ ወርቅ ለስብከተ ከተጠራው ሰው አንደ ሰው ብቻ መጥቶ ለአንድ ሰአት ከምናም ቆሞ አስተምሮት እንደተለያዪ ታውቃለህ ??አንተ ግን አርባ ሰው ካልገባ አልናገርም ትላለህ ሌላው ማስተማር ሳይሆን ላይክና ሼር ለመሠብሠብ ያሶመስልብሀል
እንዳልክ እኔ ብርቱ ጉዳይ አለኝ አባክህ ሰልክህነ ላክልኝ በሚድያ የማይመች ነገር ሰለሆብኝ ነወ
አንተ በምን እውቀትክ ነው የፍቅር ጥያቄዎችን ለሰዎች የምትመልሰው?
አንተ መስማት እፈልጋለን ግን ምርጫ መቶ ምን ትላለህ ከልብ ላዳመጠ አንድም በቂ ነው
Edalye tyake alegi
እንቶፈንቶ ....
Selamh ybza endalke ymtngercwe hulua gelse nacwe lteykewcu melsehe seysdeteghe 🥰👏👌 fetri hagerchen selam ydergeln 🤲💚💛❤️🤲 enmsgenaln 🙏
እነማናቸው
እንዳልክ አባክህ ሰልክህን ላክልኝ የማወራህ አለኝ የምኖረው ኮሎራዶ ደኒቨር ነኝ
እዳልክ ንግስቷ ጠፋች ወለደችወይ
Selam new
ከፌስቡክ ፍታኝ የበአታ ልጅ ነኝ ስሜ
Endalky fetarey yetbekhu telegram kuterhuen laklgn ebakhu
እንደው ክርስቲያን ስለመተት ያወራል ምንአይነት ሰው ነህ እባክህ
ምን ማለት ነው እኔ ላይ መተት አይሰራም ልትል ነው መፆም መሥገድ መፀለይ ደይ ቱደይ ካልበረታህ በደብ አድርጎ ነው የሚያደቅህ ይልቁንሥ ንቃ የአባ ግርማ ትምህርት አዳምጥ
ከምርህ ነዉ አሰፈራሀኝ DC የት ነዉ?
America 🇺🇸 Washington DC
አንተ እልም ያልክ ባላጋር ሆነህ እንዴት የኛን ጥያቄ ትመልሳለክ?
🤣🤣🤣🤣👍👍👍👈👈👈
ደንበኛ ጌጃ እኮ ነው።
ፍየሌ ነሕ
Professional ለማኝ በቃ የስውን ኃጥያት እያወራህ ሆድህን ትሞላለህ ይህ ስራ ብለህ አታፍርም ድሮ ስለ እግዚአብሔር ተብሎ ሲለምን ነው የማቀው ( ብሉ በሉ ሼር አርጉ) ወዘሮ ጋሼ!!
Endalik bali feligalign
ሰላም እንዳልክ
ሰላም እንዴት ነህ
እንዳልክ ባል ፈልግልኝ
ግን ቅጥነትህ ነው እሚያምርብህ
ፌስቡክ ብሎክ አንሳልኝ
Facebook mn dnew yemileww
አንተስ ፀጉር አታሰራም ገንዘብ የለህም ፣ ቺስታ ነሽ እንዴ፣
አንተ30ሴት ሰታወራ አልነበር
Don’t you have Telegram or WhatsApp?
ድግምት ደጋሚዎች እስኪ ለሀገር ውለታ ዋሉላት በዚ የአስማት ጥበባችሁ ጦርነት ቆሞ ወደ ሰላም ወደ ድሮ አንድነት ህዝቡ ይመለስ !!
😂😂
እነዚሕ ደብተራወች ቤተ ክርስትያን ተሸሽገዉ
ያሉት አጋልጥልን ቡዙ ሰዉ እያሳበዱ ነዉ !!!
እግዛብሔር ያግዝሐል አይዞሕ በርታ ወንድሜ
መምሕር ግርማ ይላሉ እኮ በቤተክርስትያን ያሉ ናቸዉ እያሉ ያስተምራሉ ሰዉ ደግሞ መፀለይ
መስገድ መፀም አለብን በዛ ነዉ እምነ ዘርራቸዉ
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ እናመስግናልን
ወደ ኤፌሶን 1÷3
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ና ስላም ለእናንተ ይሁን ።
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ልባና ይስጣቸው
ለምርጥ የተዋህዶ መዝሙር "ብርሀነ መስቀሉ ቲዩብ" ቻነልን ሰብስክራይብ ዕና ላይክ ያድርጉ።
አሜን እግዛብሄር ይመሥገን
ወንድማችን ምርጥ አንደኛ
ፀልዩ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ 💒☝🙏
እዳልክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤E/her yistebikih zemenhin yibarik !!
✋
bemegemeria anthe teregaga
👍
እኔም እረዳሀለው እኔም መሮኛል እናዎርዳቸዎለን መኖር መስራት አቅቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
እንዳል እንደዚህ አዋርድልን እናተ የምትደፍትሩ ደፍተራ ሁሉ እግዚአብሔር በጅራፍ ይግረፍችሁ!!!
ሰላም ሰላም እንዳልክ እንኳን ሰላም መጣህ
Endalk hawey Natey Edmen Tenan yhabka fetari 🇪🇷 ♥
ስልክስ ሺንትቤት ይዘን መግባት እንችላለን ወይ ለምን ቅዱሳን ስእላት በውስጡ ስላሉ
Shigir yelwum enem nisaha abten tiyikalewu egnam iko ye egzihabeher bet mekdes nen egnam
You are so funny guy really you make me 🤣
ሰይጣኔን አታምጡብኝ ሲሉ ሰይጣን ደግሞ እነኳን ጠራችሁኝ ብሎ የገባል ብለዋል ከምር የምንናገረው ንግግር በሂወታችን ተፀእኖ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏
Professor
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው :: ልጆችን አሳስረው አብር አከንፍስ አድርገው አስረው ያስቀመጡ በቨርጅንያ አሉ :: እባክህን በግልጽ ይነገራቸው ሁሉም ካወገዛቸው ምን አልባት ሊያቅቆሙ ይችላሉ:: አሁንማ ቤተክርስቲያንም እየገዙ ባለሀብት ሆነዋል
*እንዳልክ ተው አታዳላ የወንዶቹን ጥያቄ ስትቀበል አላይም! በ2015 ወንዶች እባካችሁ ጠይቁ? ላይክ አርጉ√√√£¢€*
እንዳልክዬ, እባክህ እግራችንን እንድንቀንስ ቤተክርስቲያኑን ብቻ አሳውቀን??
እእዳልክ መሴንጀርህን እስፔሊግአድርግልን???
Can you spin your messenger please
እረ እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ አዋርድልን እነዚህን ደብተራዎችን
እዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ እነኚ ደብተራዋች በቤተክርስያን ተሽሽገው የሚደፍትሩ እንደዚህ አጋልጥልን!!
ሰለምሰለሚ ሰለሚይብዘ እንከንሰለማጠ
Mejemrya yanten kud satawk yelela sew gud mawtatt setnager atafrem
Entewawekalen eko zembleh arfeh betekemet yishalal man endehonk bedemb enawkehaln
እረ እዳልክ እደው የታድሶ መናፍቅን ቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉ አውጧአቸው ይውጡ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ይጽዱ ከውስጥ እዳልክ እግዚአብሔር ይርዳክ እዳልክ
የህ ልጀ ያስቀኛል 😂 ሰለ ፓስታ ሞኮሮ እኔ ምን አገበኝ ገደልከኝ 😂
እኔም😂
ሰላም ሰላም!!!!!!
Egazeyabehare yemasegan wud wedama enwan aderseh
Kotet..
ጥያቄ፣ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀብለካል ወይ?
እሱ ድኗል በኢየሱስ ክርስቶስ ስጋን ደም ታትሞል
እኔን ደስ የሚለኝ ጠይቁ ብሎ ከዛ ደግሞ ወዲያ አስተካክሉ ብሎ የሚናደደው ጉድ ዘይገርም ነው
🤣🤣🤣🥰🥰
😂😂😂😂
😀😀
Enim yemigermegne yekotal bakale beyagegnen yegerfnale
ምንድነው የሚያንቀለቅል
ዋናው ሊሱፈር ያለበት ሀገር
የምንሰራውን ስራ ሰለምንለቅ ተመልከትልን
Endalk shekore😍😍
እግዚአብሔር ይመሥገን
በጣም ነው ያሣከኝ
ተመለሠበት መተቱ ቱ
እንዳልካቸው የቆቅ እራስ
አቅም የለው ያለምላስ።
እንዳልክዬ ላሊበላ
ምላሰኛው ያ ተላላ
ሚጥሚጣ ነው የማይበላ
በቃ በለን መላመላ።
እንዳልካቸው የቆቅራስ አቅም የለው ያለምላስ።።
🤣🤣🤣😛😛😛
If you pery God's blessing 🙌 you lm not scre devil
Besedeb menu withal enda
ቃለ ህይወትን ያሰማንልንእንዳልክየ
ስላምለዚቤት
ይቅርብህ ጥያቄን መልሱ ልብህ ደረቀ እኔ በሳቅ ሞትኩ😂
እዳልክየሰላም ይብዛልህ
እኔ 6 አመት ብዙ አላውቅም
አድናቂህ ነኝ 😂😂😂😂😂
ኧአ ጉድ ነው ፈስ
Dal khichdi
Endalk wchi aeger yalu wendoch ke aegerbet new mist ymiyametut egna setoch mne enarg
Endalk I don’t have any social media how can I contact you?
ሰላም።።ነው ወፈርክ
🥰🥰🥰
ሰላም እኳንደህናመጣህ
የአትላንታው ጉድ የት ቤተክርስትያን ነው?
You don’t need like just starting
ሰላም
የት ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉ ብትነግረን ፅንቃቄ እንድናደርግ ይረዳናል
የአብይ ፆም ምክንያት በማድርግ ይቅርታ ይደርግላችዋል የብሎክ ሰይፍ ይነሳላችዋል ሁለተኛ እንዳትርብሺ እሺ
ሰላም እንዳልክ መልካም ስራ የሚሰራ ማህበር ነው ማህበር ራችን ከዝ በበለጠ እንድንሰራ እንድታግዘን እንጠይቃለን "መኖራችን የሚሰማን ለሌሎች ስንኖር ኘው"
ጉድ በሉ አሜሪካ ተቀምጦ ከአንድ እናት አባት የተወለዱትን እህት ወንድሞቹን የጭቃ ቤት የነጠቀ ምን አይነት ጊዜ መጣ በጸሎት አስቧቸው ይህንን ቤተሰብ ua-cam.com/video/3_wSxUCJTdg/v-deo.html
ወይ የሰው ነገር