ጀርመን ሃገር ከፍተኛ የሰራተኛ እጥረት አለ? እውነታው |Denknesh |Ethiopia | ድንቅነሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ተጠንቀቁ ጀርመን የሰራተኛ እጥረት አለ እያሉ ነው እውመታው ይሄነው።
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
    • ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 180

  • @rihanaabdella6592
    @rihanaabdella6592 2 роки тому +3

    Denknesh bitte bedenb atari vidio seseri beahinu seat seit 2020 januar Stundenlohn 9.50 Cent new please ataretshe Informationen sech

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      አዎ ልክ ነሽ ተሻሽሏል ይቅርታ የድሮውን መረጃ ይዤ ነው ይህንን ቪዲዮ የሰራሁት አመሰግናለሁ 🙏🙏 የአከፋፈል ህጉን ለማስረዳት ተጠቀምኩበት እንጂ የክፍያው መጠን የዚህ ቪዲዩ አላማ አልነበረም አላማዮ ሃገር ቤት ያሉ ወገኖቻችን የሰራተኘ እጥረት አለ ሲበሉ እንዳይጭበረበሩ ማስገንዘብ ነው የሰራተኛ ህጉን እንደምሳሌ የተጠቀምኩበት ቢዱዮው መግቢያ ልልይ እርግጠኛ መሆን እንደማልችልና ህጉ በየግዜው እንደሚሻሻል ጠቅሼ ነበር ለማንኛውም ግን ለመረጃሽ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 роки тому

      Yes what she talks does not make sence. The minimus wage is 9,80 and the whole Germany is looking for workers.

  • @TerefeTagesee
    @TerefeTagesee 8 днів тому +1

    Dakish friend

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 роки тому +8

    Altenpflege በጣም የሚፈለግ ስራ ነው ግን ከፖድ ስራ ነው የራሳቸው ሰዎች መስራት ስለማይፈልጉ ለውጭው ዜጋው ይሰጣሉ በጣምም ይገፋፋሉ ግን ብሩ ጥሩ ነው ችሎ ለሚሰራው

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው የሰገነዘብሽን ውዴ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 роки тому +1

    It is a very good information

  • @tseditsedi7986
    @tseditsedi7986 Рік тому +1

    ውዴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን 🌹🍀🌹💝

  • @ethiomamatube
    @ethiomamatube 2 роки тому +1

    ፈቲ በእውነት ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሽው

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +2

    ሰላም የኔ ቆንጆ እውነት ስር አለ እያሉ ስንት ሰው እኔ ስጠይኩኝ ግራ ይገባኝል share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን ውዴ አትጥፊ አር ቆይቻለሁ ከሆንኩ 😂

  • @AbihaliyeAbihaliye
    @AbihaliyeAbihaliye 4 місяці тому

    መስራት አፈልጋለው በርቺ

  • @samrawit-nv6pv
    @samrawit-nv6pv 3 місяці тому

    ሠላም በጣምጥሩ መረጃ ነው የሠጠሽንግን ኢትዮቤም ተምረን ቁጭ ሆነ ምን እናድርግ ለዛ ነው ኢጀሴ የሚታልሉን

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Рік тому

    እናመስግናለን !!

  • @radiattromp7151
    @radiattromp7151 2 роки тому +2

    I work as health care assistant ( caregiver) in New Zealand I studied for a year and I love my job , we came from South Africa with my family ❤️

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +4

      You have a good heart ❤ may God bless you one day everyone becomed alder & needs others help i really apreciat that 👏👏

    • @radiattromp7151
      @radiattromp7151 2 роки тому +1

      @@DenkneshEthiopia thank you I believe that is my calling from the Lord

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 2 роки тому +1

      @@DenkneshEthiopia ለምን አትወስጅኝም ፀጉርሽ ያምራል

    • @tigisthoelm9534
      @tigisthoelm9534 Рік тому

      ወረኛ ለተ

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 2 роки тому

    Thank u yena konjo eheta betam new demo yemewdesh tebarkilgn❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    ፈትዬ እንኩእን ደህና መጣሽ ራፊ እና ሶፊ ደህና ናቸው ወይ? አሁን በጣም እንዳደጉ ይሰማኛል:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ማሬ በጣም ደህና ናቸው አዎ በጣም አድገዋል ብታያቸው ትልቅ ሆነዋል 🤗

  • @TigistAddis
    @TigistAddis 5 місяців тому

    Tnx

  • @MuluyeTigabu-k1x
    @MuluyeTigabu-k1x 7 місяців тому

    Enamesegn alen,👍

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому +6

    ስላም እዴትናችሁልኝ የስራተኛእጥስት ወይስ የስራእጥርት የስራተኛ ከሆን እኔለሁኝ የማዳምቅመም

  • @saday1261
    @saday1261 4 місяці тому

    ችግሩ እኮ አረብ አገር በስራ ይህን ያህል ክፈሉና ቀሪውን እዛ ትከፍሉኛላችሁ እያሉ ይወስዳሉ አሁንም ኢሮፕና አሜሪካ የሰው እጥረት አለ በኮንትራት እያሉ ብዙ ብር እየሰበሰቡ ነው እውነቱ ግን በጭራሽ በጭራሽ አረብ አገርና ሌላው አንድ አይደለም ወደአገራቸው ለስራ ብለው አያመጡም አትታለሉ

  • @MahmudSulaman-bs3tn
    @MahmudSulaman-bs3tn Рік тому

    Ewnt new

  • @BehayluTegegn-mb5nk
    @BehayluTegegn-mb5nk 4 місяці тому

    selame enate ena endet nw wedeza memexate yemnchelew menem lemserate zegeju negn

  • @zewdineshbegashawmamo4581
    @zewdineshbegashawmamo4581 2 роки тому +1

    Berchi ehite mastemarinetishin ketiybet yesew liji kesew lijinetu wetual amlaku, eminetu, hulenegeru genzeb honual silezihi moyan sayhon endet achiberbiro endemiagegn bedigri teberikual.

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 2 роки тому +2

    እምዬ ሳኡድ ሁሉም የሚፈነጭበት

  • @wesantesama9605
    @wesantesama9605 Рік тому +2

    ሰላም ቆንጂት እስቲ ስለጀርመን አንዳንድ ነገር ንገሪኝ ማለትም አዲስ ለሚመጣ ሰው በተለይ ለሴት

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል እኔ 3ዲፕሎማ ክሊኒካል ነርሲግ graduate አድርጌ ግን ሌቭል 1ነኝ እና ቮለተር Home care ሰርተፍኬት አለኝ የዚህን እድል እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 Рік тому

    I am working home care it very nice. I just gave medical,Mel

  • @maryabera4244
    @maryabera4244 2 роки тому

    Tankew sis

  • @jerusalemtuji4126
    @jerusalemtuji4126 2 роки тому

    Betam tekekele Feti 😍😍😍

  • @abelyohannes1668
    @abelyohannes1668 Рік тому

    k good

  • @kalikal3069
    @kalikal3069 2 роки тому +1

    ውዴ በጣም አመሰግናለሁ !! እኔ እራሴ ሰሞኑን ይሄንን ወሬ ሰምቼ እስቲ አጣሩልኝ ብዬ ሰው ሳስቸግር ነበረ።🙏

  • @manichajemale1466
    @manichajemale1466 2 роки тому

    በጠም ጥሩ ነበሪ እኔ ከዱባይ የመሄድ ፍለጎት ነበረኝ በቀ አይቻልምኖ

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 2 роки тому

    የኔ ምርጥ መጣሽ

  • @neimamusa557
    @neimamusa557 8 місяців тому

    eski ema keitiyo enwta bebir

  • @beytelsalah1094
    @beytelsalah1094 2 роки тому

    እባክሽ እባክሽ እህቴ እኔን ውሰጂኝ ምንም ቢሆን እሰራለው ይሄንን እድል አመቻችልኝ ጥሩ መስራት ለራስ ነው እኔ በጣም ትእግስት አለኝ በዛ ላይ ፀባይም አለኝ ቋንቋ እማራለው ችግር የለውም በዛ ላይ ቶሎ ነገሮችን የመረዳት አቅም አለኝ እረ እንደው አንቺ ጋ እራሱ ብትቀጥሪኝ ምንም ችግር የለብኝም ብቻ ከዚ ሀገር ልውጣ

    • @hiyat4386
      @hiyat4386 2 роки тому +2

      አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው የግድ ጀርመን ብቻ አይደለም ስደት ሳኡድም አለ

  • @Tig-x4c
    @Tig-x4c 17 днів тому

    በፀጉር ስራልመጣ ነበር የምትይኝ ነገር ካለ?

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Рік тому

    Yene Kongo enamesegnalen

  • @user-ph2ol9jl1s
    @user-ph2ol9jl1s 6 місяців тому

    polland be agency mehed yichalal ?

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 роки тому

    Selam you are right be wushet advertise yemideregew ina scammers nachew

  • @user-mb9gj6ry4k
    @user-mb9gj6ry4k 7 місяців тому

    ግን በአላህ ተሳኡድ ወድ ጀርመን መህድ ይቻላል ግን የምሩንነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Рік тому

    nacho Lij yet refresh new? beselam new? keUA-cam tefteshal. I hope you are ok.

  • @iyasuyohannes5225
    @iyasuyohannes5225 2 роки тому

    suport atadaregume

  • @sabalasabala1774
    @sabalasabala1774 Рік тому

    ስላም እህት በስራ ለመምጣት መርጃ ብትስጭኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +1

    ሰላም ቆንጂት 😊

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 2 роки тому +4

    ጀርመኖች በጥቁር ምንም ቢሆን አያሰሩም ሀገራቸውን ማሳደግ ነው ሚፈልጉት በጥቁር ምን አልባት የውጭ ዜጎች ነው ሚያሰሩት ጀርመን ህጋቸው በጣም ከባድ ነው

    • @hewandistler756
      @hewandistler756 2 роки тому +6

      አትዋሹ ጀርመን ጥቁር ነጭ የሚል ህግ የለም ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ካለ ማንም መስራት ይችላል ለሌባ አጭበርባሪ ግን ቦታ የላቸውም

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 2 роки тому +2

      @@hewandistler756 አረ እናቱ በጥቁር ስራ አያሰሩም ነው ያልኩ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +2

      በጥቁር ማለት ታክስ የማይከፈልበት የካሽ ክፍያ ስራ ለማለት ፈልጋ ነው።

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 2 роки тому

      Enem.bezhu.amet.argehalhu..ehe.yetyeku.bezhu.habescha.lela.ager.yemimarhu.yemiserhu.yemanachewe.habescha.lela.ager.alhu.tuener.sera.normal.klekel.newe.sewe.bedebek.yeseral.

    • @hewandistler756
      @hewandistler756 2 роки тому +1

      @@nuraabdella5131 ይቅርታ ብዙ ግዜ የድሮ ታሪክ እየተረኩ ዘረኞች ናቸው ይላሉ ብዙ የውጭ ዜጋወች ህጋዊነታቸውን ሳያረጋግጡ ብዙ ያወራሉ ለዛ ነው

  • @manichajemale1466
    @manichajemale1466 2 роки тому

    እበክሽ እደ ስደተኞች ሆኜ መግበት አልችልም ከዱበይ እስክ አስረደኝ

  • @mixlove5336
    @mixlove5336 Рік тому

    Ene baxedate efalegalaw 12 amat sarichalaw harab aga aunem ezanag

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 роки тому

    ግርድና

  • @Collection234
    @Collection234 2 роки тому

    እባክሽ መምጣት ፈልጌ ነበር ምን ማረግ ነው ያለብኝ እስቲ እርዳታሽን እሻለው

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому

    🥰🥰

  • @user-ui6yn4sz1r
    @user-ui6yn4sz1r 10 місяців тому

    ከኢተስዮጲያ አንዴት መምጣት እንችላለን አንቺሰ እንዴት ሄድሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  9 місяців тому

      እኔ በጋብቻ ነው የመጣሁት አሁን ላይ በተመረጡ ሙያዎች ላይ ስራ ለሚፈልጉ ቪዛ የማመልከት እድል አለ

  • @zufanjabir458
    @zufanjabir458 Рік тому

    Hi faty lagegish faligalhu

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት 2 роки тому +2

    አረ ናፍቆትን አፈላላጊልን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      ናፍቂ ደህና ናት ቪዲዮ መስራት ትንሽ ስላልተመቻቸላት ነው ሰላም ናት አታስቢ እስበሽ ስለጠየቅሽኝ ግን ከልቤ አመሰግናለሁ 🤗

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому +1

    Feti thanks for the info. My daughter is in Bremen graduating int. business mgt. In june. እስከዚያው እንድታግዘኝ ብዬ ስራ በፓርት ታይም ስሪ ብያት ምንም አላገኘሁም ነው የምትለኝ። እኔም እዚህ ኢትዮጵያ ያለሁበት ሁኔታ ብዙም አይደለም እና ጨንቆኛል። እንዴት ነው ቆዳዋ ጠየም ያለች ስለሆነ ይሆን? እንጂ ጎበዝ ጨዋ ናት ውጤቷም ቆንጆ ነው። intership በክረምት ሰርታለች ቋንቋ ችያለሁ ብላኛለች። እስኪ ፈቲ እባክሽ ያላየችው option ካለ ጥቆማ ካለሽ tnx

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +2

      ተማሪ ከሆነች "aushilfe" እንደረዳት ሆና አርብና ቅዳሜ ከ450€ በታች ትንሽ ሰአታት መስራት ትችላለች ግን የስራ ማመልከቻ ሳትሰለች ማስገባት ይኖርባታል አሁን ኮረና ንግዱን ስላወዛቀዘው ብዙዎች አይቀጥሩም የቀጠሩትንም የሚሸኙ በዝተዋል የቆዳቀለም የሚያመጣው ለውጥ የለም ዋናው የሷ አክቲቭነት ነው እንደምርጫዋ ስራ አታጣም ግዜ እስካላት ድረስ ተስፋ አትቁረጪ በያት ግን ጫና አታድርጊባት እዚህ ፓለውን እውነታ ሃገርቤት ያለ ሰው ስለማይረዳ ጭንቀቱ ራሱ እስርስር ነው ሚያረገው

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 2 роки тому +1

      @@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 роки тому

      Wey ehite ligishi yetemarechi kehonechi. Ager dehina sihon bemetenum bihon ager bet timita weyim lela afirika wusit yigerimishi yihonal. Stress yemibal edebahil beshita ale 80%siram werida new yemitiseraw. Azawunit bitisera demo legna ayihonim lesew sileminazin yesew kit metireg new kezam yehone seat lay erasua lay chiniket new lesua. Ene yezih hager gimashi gon germenawi le 25 amet serta ahun beshitegna nat .beserategnawochi yalew gifina zeregnet kebad new. Bizu alikushi enem agere lemegibat afire yihew ahun demo ligochen eyasicheneku new.

    • @alemina2775
      @alemina2775 Рік тому

      እረ እኔ እንዴት መምጣት እንደምችል ንገርኘ ቋንቋም እችላለሁ አዛውንቶችንም መከማከም ያስደስተኛል ኢትዮጵያም በትርፍ ግዜዬ እነሱን በመከማከብነበር እረፍቴን የማሳልፈው እባክሽ ትክክለኛ አመጣጡን ጠቁሚኘ

    • @gessesse854
      @gessesse854 Рік тому

      ለተማሪዎች ብዙ አይነት አማራጭ አለ።
      በተለይ ትምህርቷን ካጠናቀቀች ወደሌላ የጀርመን ከተሞች ብዙ ስራ ያለባቸው አካባቢ ቀይራ በሙያዋ ወፈር ባለ ደመወዝ መቀጠር ትችላለች። ተጨማሪ ኢንፎርሜሽን ከፈለግሽ ኮንታክት አርጊኝ።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    አውሮፓ የሰራተኛ እጥረት የለም ምክንያቱም ሥራ ስላልለ ነው ።
    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
    ከአገራችሁ ዝም ብላችሁ አትኮብልሉ
    የሥደት መንፈስ ይወጋ

  • @redaehadish1483
    @redaehadish1483 Рік тому

    ድንቅየ በነጻ ለመምጣት እፈልግ ነበር ስልክ ብትሰጭኝ

  • @sodomedia3227
    @sodomedia3227 Рік тому

    አሁንስ በዚ ሰአት የሰራተኛና አሰሪ ሁኔታ ምን ይመስላል

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому

    Tday, ezaber ale mneroge ezabher hulem

  • @chrstinakelkaye5649
    @chrstinakelkaye5649 2 роки тому

    ❤❤❤❤👌👍👍🙏

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 роки тому +1

    እኔም እሰራለሁ ይሄንን ስራ partume CNA ( certified nursing assistance) 3 ወር ነው ኮርሱን የወሰድኩት

  • @senguluy6
    @senguluy6 2 роки тому

    Hallo Feti 🌺🙋🏻‍♀️

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +7

    ትክክለኛ መረጃ ነው በደንብ ስሟት ሲጀምር ለአፍሪካዊያን ምንም አይነት ስራ የለም 100%

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 роки тому +4

      ሀሰት ነው ስራ ሞልቷል አነስተኛ ደሞዝም 9,80 ነው ዝምብለን ሰው አጣፍጦ ያወራውን አጨብጭበን አንደግፍ ስለምንኖረው ህይወት ውሸት ሲነገር ስህተት ነው ማለት መልመድ አለብን። ወይም ካላወቅን ዝም!

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 роки тому +2

      @@miminigussie2794 ስራ ለመስራት ምን ያስፈልጋል የሚለውን ማሰብ አለብሽ ሚሚ እህቴ ? ዝም ብለሽ አትቀላምጅ ሞልቷል አትበይ የአባትሽ ጎተራ አስመሰልሽው እኮ የማይሆን መረጃ እየሰጣችሁ ትውልዱን ስደት ናፋቂ አታድርጉት ። ለምሳሌ 9.80 ይከፈላል አልሽ የቤት ኪራይ የባስ ትኬት መኪና ካለሽም ነዳጅ መሙላት አልባሳትና ምግብ ነክ ነገሮችን ደምረሽና ቀንሰሽ መናገር አለብሽ ገባሽ ወይንስ አንች የካንፕ ጡረተኛ ነሽ ? ጀርመን ምግብ ለስራ ብቻ ነው እኔ ከሁለት አመት በፊት ጀርመን ነበርኩ ከዚያ ነው ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ የተመለስኩት ምክኒያቱም ጀርመን የማገኘውን ኢትዮጵያ ውስጥም ስለማላጣው ስለዚህ ቆም ብለሽ አስቢ?

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 роки тому +3

      @@miminigussie2794ስራ ሞልቷል ክክክክክ እረ ትንሽ እፈሪ ??

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      @mimi nigussie ትንሽ ስሜታዊ ሆነሻል እኔ እያወራሁ ያለሁትን ሙሉውን አልሰማሽም ወይንም በስህተት ተረድተሽኛል እኔ ያወራሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ጀርመን/የሆነ የአውሮፓ ሃገር የሰራትኛ እጥረት አለ እኛ እናስጨርስላችኋለን እያሉ ሰዎችን ገንዘብ የሚቀብበሉ /የሚያጭበረብሉ እንዳሉና ወገኖቻችን በንደዚህ አይነት ወሬ ተታለው እንዳይጭበረበሩ እውነታውን ለማስረዳት ያለመ ነው እዚህ ለለነው አነሰም በዛም የስራ እድል አይጠፋም ነገር ግን ከሌላ ሃገር ሰራተኛ የማስመጣት እድል ለአፍሪካውያን ወይንም ከአውሮፓ ውጪ ላሉ ሃገራት የማይታሰብ መሆኑን ለማስረዳት ነው የሞከርኩት እኔ ዝቪዲዮው መጀመሪያላይ በየግዜው የህግ ማሻሻያዎች ስለሚደረጉ ህጉን በተመለከተ የተናገርኳቸው ነገሮች እርግጠኛ እንዳልሆንኩና እኔ ባለኝ መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ጠቁሜያለሁ ዋናው ነጥቤ ወገኖቼ እንዳይጭበረበሩ ማስጠንቀቅ ብቻ ነው። ሁላችሁም በዚህ ልክ ብትረዱኝና ዋናው መልክቴ ላይብታተኩሩ ደስ ይለኛል።

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 роки тому +2

      @@አወጨወo19939 ወሬኞች ናቹ ማንም ዩቲውበር ገንዘብ ሊበላበት የቀላመደውን አፍሽን ከፍተሽ እየሰማሽ እሷ የምታወራውና በጀርመን አገር ያለው እውነታ የሰማይና የምድር ያክል የተራራቀ ነው እኔ ጀርመን በመጣሁ በወራት ልዩነት ነው ስራ ለዛውም በሙያዬ የመዋለ ህጻናት መምህ ስለነበርኩ የስራ ልምዴንና የተማርኩበትን ወረቀት አያይዤ አመለከትኩ ወዲያው ቀጠሩኝ ቋንቋ ኦንኳ ሳልችል ከተቀጠርኩ ቡሀላ ነው እየሰራሁ ቋንቋ የተማርኩት ከእኔ ቡሀላም ናይጄሪያዊት ምንም ቋንቋ የማትችል ተቀጥራ በጥሩ ክፍያ እየሰራን ነው እና እንዳንቺ እውነታውን ክጄ ለዩቲውበር ላጨብጭብ? ዝም ብላቹ አጣፍጦ ከሚያወራ አውርቶ ከደርጋ አታሽቃብጡ ጠንክሬ ከሰራሁ የሰውን አገር ህግ ካከበርኩ በየጊዜው ራሴን ለማሻሻል ከተማርኩ በርግጥም እንዳልሽው የትኛውም ከገር ያው ያባቴ ርስት በይው ሾካካ ስራ ፈት👎

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 2 роки тому

    Dahin.hege.addis.wetal.12eur.teblale.andand.simbla.newe.yemitawerawe..

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому

    ዝቅ ነሽ የድሮ የድሮ ተከታይሽ ነኝ አሁን የዩቱብ ባለቤት ነኝ ጎራ በይይይ

  • @ethiomamatube
    @ethiomamatube 2 роки тому +2

    ሰላም ፈቲ አሁን በተሻሻለው ህግ ሚኒማም 12€ መሰለኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ብዙዎች የሚከፍሉት እንደዛ ገደማ ነው ግዴታቸው ግን 8.50 ነው አልተሻሻለም አብዛሞቹ ዝቅተኛውን ከፋይ ድርጅቶት የሚከፍሉት ተብሎ በjanuary 22 የወጣው ቲፖርት 9.82 እከጁላይ በኋላ 10.45 ይደርሳል ተብሎ ይገመታል።

    • @mhiretsosina5676
      @mhiretsosina5676 2 роки тому

      እካሁን እንደዛዉ 8.50 € ነዉ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ያለኝ መረጃ ይሄ ነው እንደየ ሙያው ግን መነሻ ደሞዞች እርከን ይለያያል ለምሳሌ በጤና ባለሙያዎች በተለይ ለአልተን ፍሌገር ተጨምሯል

    • @mylady9674
      @mylady9674 2 роки тому

      ህክምና የተማረ ከነርሲንግ ጀምሮ ጥሩ ይከፈላል ከ € 15 ዪሮ በላይ ይከፈላል 8᎐50 በጣም ትንሽ ነው ጀርመን በተለይ የነርስ ችግር አለ ! ስለዚህ ዲፕሎም መያዙ ያዋጣል እግዚሐብሄርን አመሰግናዋለሁ ተመሰገን አምላኬ 🙏

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 роки тому

    Sometimes human organ traffikers they do that

  • @user-rx7jv2ms6c
    @user-rx7jv2ms6c 2 роки тому +1

    እዚ ኳታር ደሞ ስራ ጠፍቶዋል

  • @ahmedeshetu9318
    @ahmedeshetu9318 2 роки тому

    hi how join jermany

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому

    Yehe ke 2 Amet betet were new ‼️‼️‼️Ahun yalenew 2024 Lay new ‼️‼️
    Keye Alematu Hizb eyegorefe Aydel Ende⁉️‼️Ahun ades Hig wetowal eko‼️teyachew memtat ke halu ,,,tekebaynew Edir Ale ‼️

  • @kidafome5833
    @kidafome5833 2 роки тому

    Eshi tkeklgaw menged endat new ena memtate flgalew

  • @mekdishotekuame5623
    @mekdishotekuame5623 2 роки тому

    Ebakesh yene ehet ene enate German new yalechew ena enen ena lijen mewsed tefelegalech gin leswa behumanity new wereket yesetwat ena 6 amet honwatal eswa eza ena endet apply madreg endemetechil betrejign

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ እኔ ምንም አላውቅም እያንዳንዱ ቢሮ በየግዜው አሰራሩን ይቀይራል ያሻሽላል እናትሽ እዚህ ሃገር ለመኖር ስታመለክት የሚረዳት ሰው ይመደብላታል ያሰው ነው ሊረዳት የሚችለው አንቺ ራስሽን የቻልሽ ከ18 አመት በላይ ከሆንሽና ቀድማ ካላስመዘገበችሽ መውሰድ የምትችል አይመስለኝም ለናንኛውም እናትች ያለችበት አካባቡ ያለ የውጭ ዜጎች ቢሮ ሄዳ ታናግር እኔ ምንም ልረዳሽ አልችልም ይቅርታ 🤗

  • @samiramasarat4392
    @samiramasarat4392 2 роки тому

    🙏⚘⚘👍👍👍👍👏💐

  • @tigistderibe5215
    @tigistderibe5215 2 роки тому

    sle Ruby visa consultancy yemtakiwu neger kale pls ngerign le sra enlkalen eyalu new

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      ምንም አላውቅም እንልካለን የሚሉበት ሃገር ኤምባሲ ደውለሽ ማረጋገጥ ትቺያለሽ አጨበርባሪ እንዳያታልሽ ተጠንቀቂ

  • @HawaSeid-df5vj
    @HawaSeid-df5vj Рік тому

    ኦሮመኒያ ተመዝገበን ጄምርናል በኢቶጰያ3000ሺ ከፈለን

  • @HawaSeid-df5vj
    @HawaSeid-df5vj Рік тому

    50ሺ ቢዛዉ50ሺ ተኬቱ 200ሺ የዴላላ

  • @alisifan5926
    @alisifan5926 2 роки тому

    Be 24 sehat health carewoch sent yekefelachewal? Fetty melshelge

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      በ24ሰአት ሳይሆን በሰአት ነው ኦቨር ታይምስ የማታ ሽፍትና የበአላት ቀናት ይጨምራል ብዙ የተማረና ብዙ ልምድ ያለው የተሻለ ይከፈለዋል ባጠቃላይ ግን ህክምና ላይ ጥሩ ክፍያ አለ እንደ ድርጅቶቹ የትንሽ ሳንቲም ልዩነት እንዳለሆኖ ማለት ነው ይሄ ነው ብዬ ማለት ግን ይከብደኛል አማካኝ የወር ገቢያቸውን ጎግል ብታደርጊ ታገኚዋለሽ🤗 ደግሞ ቁጥር ባሳስት አንዳንድ ኢትዮጀርመኖች ይሰቅሉኛል 🙄😂😂

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 Рік тому

    እኔም ጀርመን ነኝ ፈልገሻለሁ

  • @amanuelgetachew9388
    @amanuelgetachew9388 2 роки тому

    እኔ አሁን ሮማኒያ ነው ያለውት ጀርመን ልመጣ እያሰብኩ ነው ምን ትይኛለሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ናና እየው

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 Рік тому

      በማርያም ስለ ሮማኒያ ንገረኝ ሰው ሊሔድ ፈልጎ ነው

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 Рік тому

      በማርያም ስለሮማኒያ ንገረሯ ሰው ሊሔድ ፈልጎ ነው ስራ አለ ድሀ ሀገር ነች ስለሚሉ እስኪ ንገረኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Рік тому +1

      በጣም ደሃ ሃገር ነው እነሱ ራሱ እዚህ ለተለያዩ የግብርና ስራዎችና ለልመና ሳይቀር ይመጣሉ

  • @ሂዊሽገር
    @ሂዊሽገር 2 роки тому

    Thanks for the info!! Ene 9 amet honognl No sera,No werket, Duldung hogna yehew kuchi beyelhu...gera gebetogn

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 роки тому

      Endet tadia min taregialesh bichashen new beteseb alesh

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ጥሩ የስራ ማመልከቻ እየፃፍሽ አስገቢ አትሰልቺ አይቀጥሩኝም ብለሽ አትፍሪ

    • @seblesolomon2312
      @seblesolomon2312 2 роки тому

      ከሁለት አመት በላይ ከኖርሽ የስራ ፈቃድ ይሰጥሻል

    • @beletetube_
      @beletetube_ 2 роки тому

      እህት ከቻልሽ አውስቢልዲንግ አድርጊ እሱም ትልቅ መፍትሄ ነው

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 роки тому

    EUROPE WIST YESERATEGNA ITRET YELEM EASTERN EUROPE DIHA NACHEW QIDNIYA LENESU NOW MISETEW

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 роки тому

    ልመጣ አስቤ ነበር ምን ትመክሪኝ አለሽ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      ያው እንደማንኛውን ሌላ ሃገር ሌላ ባህል የፓለቲካና የኢኮኖሚና ሲስተም እንዳለ ተረድተሽ ነገሮችን ለመማር ዝግጁ መሆን ነው ብዙ ነገር ኤክስፔክት አታድርጊ ሁሉንም እንዳመጣጡ ለማስተናገድ ራስሽን አዘጋጂ በተለይ ሲስተሙ ከኛ ሃግፕር ፍፁም የተለየ ስለሆነ ከግለሰቦት የምታገኚው መረጃ በቂ እንዳልልሆነ ተረድተሽ ህጋዊ ነገሬችን ከትክክለኛው አካል ቢሮ ብቻ በምታገኚው ትክክለኛ መረጃ ተመርኩዘሽ ለመረዳት ሞክሪ ያን ያሃል ከባድ አይደለም ግን አእልለሽም አትውሰጂው ይህ ነው ምክሬ ሰነዴችሽንን በአግባቡ ያዢ የክትባት ካርድን ጨምሬ ማንኛውንም ሰነድ ከትክክለኛው ተቋም አረጋግጠሽ ያዢ 🤗

  • @solomontadele7821
    @solomontadele7821 2 роки тому

    Agatamiw agignten behone guday bnmetana assylum bnteyk sra enagegnalen ????

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      አሳይለም የጠየቀ ሰው ውሳኔ እስኪሰጠው መስራት አይፈቀድለትም ማደሩያ ቤትና የምግብ አልባሳት ወጪውን ርንዲሸፍን ትንሽ ገንዘብ እየሰጡ ቋንቋ እያስተማሩ እስከ ውሳኔው ያቆዩትና ካልተፈቀደ ወደመጣበት ይሸኛል ከፈቀዱለት ስራ መስራትና ራሱን ማስተዳደር ይፈቀድለታል

  • @mlyoutube9341
    @mlyoutube9341 2 роки тому

    Ekon.dehnametashe.teftshenber

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 2 роки тому

    Sera yalew America new ahun lay sera moltual.

  • @isiss7128
    @isiss7128 2 роки тому

    ENdt magagnt yichlalal

  • @SaraMohamed-uv7ql
    @SaraMohamed-uv7ql 2 роки тому

    Egha gaa ke 11.50-16 € new

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ህጉ እንጂ እዚህም ብዘዎዎቹ ከ12 € በላይ ነው ሚከፍሉት

  • @meryemuckun7968
    @meryemuckun7968 2 роки тому

    Anchi muslim nash way?

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 роки тому +1

    አር የጠፍ ሰው ከየት መጣሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      አለሁኮ ዩቱዩብ ኖቲፍኬሽን ስለማያደርስ ነው

  • @nigist6147
    @nigist6147 2 роки тому

    8£ በጣም ትንሽ ነው ቤልጄም 11 ወይም 12€

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +2

      አይ እዚህም ከ12 €በታች አይከፍሉም ህጉ ግን ሚኒመም ብሎ ያስቀመጠውን 8.50 ነው ለማለት ፈልጌ ነው

    • @martinoslo6760
      @martinoslo6760 2 роки тому

      God bless you

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Рік тому

      ቤልጀም ጥሩ ሀገር ነው ሲባል እሠማለው ለደን ለመሂድ ብሕዙው ሠው በእዛሀ ነው የሚጓዙውት

  • @tsiongirmamekonen3741
    @tsiongirmamekonen3741 2 роки тому

    hi endat nashe ke ethiopia nawu balabata sera aginto nabar be EU blue card nawu yamimatawu ena aberan lamametat nabare yasebenawu andelay nabar process yajamernawu ena yasu 15 kan wuset alekalet yana degmo aletawesenam alugne ena information kalashi betenagerigne ebakeshi selachanaken nawu

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ምንም መጨነቅ አያስፈልግሽም ኬዛችሁ የሚያስፈልገውን ሰነድ ካቀረባችሁ ሌላ ምንም ማሰብ አያስፈልግሽም ትንሽ ግዜ ሉወስዱ ይችላሉ ባለቤት መሆንሽን ለማረጋገጥ ነው ሲጨርሱ ይደውሉልሽና ይሰጡሻል ከከለከሉም ለምን ብለሽ በትክክል መጠየቅነ መከራከር ትቹያለሽ ላሁን ግን ምንም አታስቢ ተረጋግተሽ ጠብቂ ሚስት ከሄንሽና ለስራ ከሄደና የሚቆይ ከሄነ አብረሽው የመጓዝ ሙሉ መብት አለሽ 🤗

    • @tsiongirmamekonen3741
      @tsiongirmamekonen3741 2 роки тому

      @@DenkneshEthiopia amesegenalawu nagar gn ye 3 wer eselip yamitayekut yemeseleshal ena batem aletakarayenem? limeta 26 ken nawu yakarawu bezi Giza wuset yamiyalekelen yemeseleshal

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      እሱን እርግጠኛ ሆኜ መናገር አልችልም የኔን ግምት የነግፕርኩሽ በዚህ ሁለት ሳምንት ውስጥ እሳኔያቸውን ያሳውቀሻል ብዬ ገምታለሁ ግን ለሱ ሲሰጡት ያንቺን ውሳና እንዴት እንዳላስልወቋችሁ ገርሞኛል ፕሬሰሱ አብሮ ከተጀመረ ማለቴ ነው ያልገባችሁ ነገር ካለ ደውላችሁ ብትጠይቁ ባይ ነኝ ምንም ነገር ከመጠየቅ ነው ሚገኘው🤗

    • @tsiongirmamekonen3741
      @tsiongirmamekonen3741 2 роки тому

      @@DenkneshEthiopia ለባሌቤቴ ሲወስድ በ 15 ቀን ይደርሳል ብለውት ነበር እኔ በነጋታው ብር ልከፍል ስሄድ 4 ሳምንት አለች ኬዛችን አላወቀችም መሰለኝ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን ግን በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      አይዞሽ አትጨነቁ ከባልሽጋር መሆን መብትሽ ነው እሱን አስታውሺ ለሱ ሰተውት አንቺን የሚከለክሉበት ምክንያት ሊኖር አይችልም 🤗

  • @bella-fy1wh
    @bella-fy1wh 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት አዲስ ነኝ ጀርመን ስደተኛ መቀበል አቁሟል ሚባል እውነት ነው ለመምጣት አስቤ ነበር

    • @አቢሲኒያ-ኈ3ከ
      @አቢሲኒያ-ኈ3ከ Рік тому

      ጥገኝነት ትጠይቃለህ ጉዳይህ ተገቢ ከሆነ ይሰጠጡሃል ወረቀት

    • @sabberhan3177
      @sabberhan3177 Рік тому

      No Chiger yealim Gen Firest Eritrean kazy

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 роки тому +1

    It is a complet none sence!! this info is availabke online the minimum lohn per houre in Germany is 9:80. And black work is also available and most people does this becouse it is tax free. And ofcourse there is a shortage of working people in Germany especially after KORONA almost every company is looking for workers. In a company where i work, after lokdown the company needs a lot of workers. Where ever we move gas stations, supermarkets, fast food shopes.......there are a lot of advertisments they look for workers.
    You can advice people not to be cheated by brokers becouse the way to Germany is narrow. Unless we come through marriage like me.

    • @akelem9149
      @akelem9149 2 роки тому

      why are you so aggresiv? if you came with marriage the life is so simple(i mean if your husband is a good person) ok you did good i appreciate!!! but you make me laugh you said you are educated and with a good salary unfortunately you did all this to go vaccation and to show up on your poor people then to bring Teff and Berbere😄😄 funny !!! learn to appreciate others too!!! even she doesnt hidden herself to give information so what is wrong with that? she gave some information which is true right?
      learn more English and all your message is nonsence !!! so what do you feel then?

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 роки тому

      @@akelem9149 ወሬ ብቻ ናቹ ተዘቅዘቁ ከነውሸታሟ የምታሞኛቹ ሴትዮጋ መልካም መጃጃል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @akelem9149
      @akelem9149 2 роки тому

      @@miminigussie2794 thank you our educated sister and feel happy to your success but try to learn how to handle your anger its not good for your health we dont want to lose you we need you too😎 insulting is not the solution!!!! 🤭

  • @meremar8847
    @meremar8847 Рік тому

    ሰላም ቆንጂዬ እስኪ ስለ ፕሮሰሱ በደንብ አስረጂን

  • @hewandistler756
    @hewandistler756 2 роки тому

    ኧረ አትዋሽ ሚንድስት ሎን 10.50 ነው የት ነው በስምንት ኦይሮ የሚሰራው ይሄ የውሸት ኢንፎርሜሽን አትስጪ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +2

      የሚሰራው አላልኩም ህጉ ያስቀመጠው ሚንድስት ሎን ነው ያልኩት የሚከፈለውማ ማንም ከ 12€ በታች አይከፍልም አትሊትስት ለህጋዊ ነዋሪዎች ገበሬዎች እርሻቸው ላይ ለሚያሰሯቸው የምስራቅ አውሮፖ የኮንትራት ሰራተኞቻቸው ግን ሚኒመም ሚባለውን ነው ሚከፍሉት እኔ ምንን የዋሸሁት ንገር የለም ያለውን እውነታ ነው ያለውም እውነታ ነው ያስቀመጥኩት።

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 роки тому

      Ybal enig kebota bota yileyayal ene miseraw mini new gin enem alekayem ekul 9.85 new

    • @beytelsalah1094
      @beytelsalah1094 2 роки тому

      @@emebetberhane1334 እንዴት እዛ ልትሄጂ ቻልሽ በቀላሉ ሰው መሄድ ይችላል እንዴ እህቴ እባክሽ መረጃ ስጭኝ

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому

    እስኪ ወደኔ ቤትም ጎራ በሉ በቅንነት

  • @manichajemale1466
    @manichajemale1466 2 роки тому

    እበክሽ እደ ስደተኞች ሆኜ መግበት አልችልም ከዱበይ እስክ አስረደኝ