Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ ምትገርም ሰው ነህ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት information ብዙ ዝግጅት የሚጠይቅ ነው እና አንተ ደግሞ በሚገባ ተዘጋጀተህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
ተባረክ ለምትሰጠው መረጃ ❤
Joe thanks man
Thank you brother for information 🙏
Please! Make us a video about Romania. Life style, work and general information to us! Please?
ደሀ ሀገር ናትወደ ሌላ ሀገር ትራንዚት ለማድረግ ብቻ ነዉ ምትጠቅመዉ ብሮ ሰርቶ ለመለወጥ NONONONO
ወንድሜ ስለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን😊እባክህ ከአረብ ሃገር ያለነው በምን መንገድ ወደ ኢሮፕ መግባት እንደምንችል ሀሳብህን ስጠን 🙏📌
But i want to inform u that u are a really good person for who want to know general information about Europe! Thanks!👏👏👏
በመጨረሻም ቢሆን ኖርዌይን መክተትህ ይገርማል እዚህ ሊስት ውስጥ መግባት የሌለባት አገር ናትበተለይ በስደተኛ አያይዝ ጉዳይ
Hi BRO. Thank you for your informative video. I would be glad if I can talk you in box. Thank you once again.
U right
Thanks 👍👍👍👍
Thank you!
የምትናገረው እውነት ይመስለኛል ምክንያቱም ከብዙ ሰዋች የማይሰማ ውን ከአንተ አግኝቻለሁ🤔🥰
I agree
Thanks dear except France i absolutely agree with the rest countries 👍
Hi brother ke check wede luxumbuerg weym germany gebtek tgengnet metyk ymech yhun amakregne yene wendm ke check republic wede luxumbouerg or germany
ጀርመን በvistበ ሸንገን ቪዛ ልሞክር ነበር ትንሽ ሀሳብ ወንድሜ ብታካፍለኝ አመሰግናለሁ
Thanks Bro.
ከጀርመን ሆላንድ ይሻላል ጀርመን ጭራሽ ለስደተኛ አትሆንም
አብሶ ለጥቁር በፍጹም
Please tell me ke turkey b selpeer train wed Bulgaria lemehed turkey be visiting le moker enda brother?
Thanks brother
wondering 🤔 how Germany and France , overcome Norway. I think u should Digg more information for more accurate review.
በመጀምርያው ቪዲዮ ፖላድን ለስደተኛ ከማይሆኑ አገሮች ቀዳሚ አርገሐት ነበር እዚላይ ደሞ ምቹ ከሚባሉት 6 አርገሐታል እዴት ነው
about Georgia if you have information pls..
ተባረክ
Bless you yeja asabi ❤❤❤
በዛውም ወረቀት በፍጥነት ሊሰጥ የሚቺል አገር ብትነግረን ጆ
Thanks bro about Romanian work visa
የተባረክ ነህ❤❤
እኔየምፈልገው ኢትዮጵያአ ሰላአም ሆኒአ የዲሞክሪሲ 4ብቶች ተከብሮ የምንኖርባአት አጐረ እድትዮንነው
Wendme wd German lmehad felga nbr ena tnshe gra gbtognal ymtawkew ajent Kal tnshe btmkregn🙏🙏🙏
ጥሩ ማብራሪያ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን።ጣሊያንን ቂም ይዘህባት ነው?? የዘለልካት።
wow dess yemil video new
Thanks bro🙏
Thanks bro
ሠላም እየተማርኩኝ የምሠራበትመንገድ ፈልግልኝ እባህክ።እናቴ ተቸግራብኛለች እናቴንመርዳትሰለፈለኩኝነው?እኔ ኮሌጅእየተማርኩኝነውመድሀኒትግንእናቴ በኑሮበጣምደከማትእሷን ላስደስታት እባህክ
Gn luxumbouerg yebet kiray wed ayhonem
Bro luxombourg endet nw nuro house rent
ዴንማርክ ስራ
And tiyake alegn europe wst be work arif yemikeflu eneman hagerat nachew please video siraln
የግሪክ አሻራ ያለበትስ ሂዶ መስጠት ይችላል?
ከዱባይ ወይም ከሳኡድ ከባህሬን እደት ወደአዉሮፓ መሂድ እደሚቻል ንገረን ወንድም🙏🙏
ከስድስቱ አንዱን ልታስጨርስልኝ ትችላለክ ወድሜ በናትከፍላላው
Danke jo❤❤❤❤
Vielen Dank jo
say something dear bro about romaniya
Italy endet nw??????
Romania endet nw eski processes jemre nbr ebakehh
Ere romaniya working visa arfe new please inform
ሮማንያስ እስኪ ስለዚች ሀገር መረጃው ያላችሁ ንገሩኝ
Sile Romania nigeren, lemenor endet new
romania work visa ashara sthe wede lela europe mehed yemichalew yet hager new
Luxembourg Europe union ገብታለች ? or Shanghai visa ውስጥ አለች
thanks
Ya Finland arif ager new beta feta blend Eynon new🎉
Asylum seekers hunek nw eza emetnurew kehune endit nw ahun adis hege awetewal eyetebale nw ba sedetegna gudaye eski yalwen information negregn please
እዎ በ ኣሳይለም ነዉ የመጣሁት ብዙ ሀበሻ የለዉም ኣገሩ የሌላ ኣገር ዜጋ ግን ኣሉ እና በህገወጥ መንገድ ከገባህ ደሞ ወረቀት ለማግኘት ከኣመት እስከ ሁለት ኣመት ይቆያል
Schengen visa agenche bemeta tulu wereket yesetalu chigre yelewem?
ኬሮሺያስ እንዴት ነዉ
Eski romaniya seralen working visa lememoker asben nebr
Try it, nowadays Romania joined the European Union, and most probably be a bit hard to get a visa 🙏🏽 good luck
ፍሪኧንስ ቈአንቋአቸው ኰ0ኧድነው
pls help my brother he is in Germany . he do not get asylum
UK አልተጠቀሰም ለመኖር አመቺ አይደለም ማለት ነዉ
birr alat
Pleas america newu yalehut germen endet apply larg🥺 dc negn
እረ
Romani metn wede Europe lemetfat ychalal wey
እባክህ ስለ Luxembourg asylum ንገረኝ
Betam merte hager Endehoneche 2012 wedhe Germny semeta ANDU wendma Luxembourg Ejhen set belognale betam selza heger sengergne neber
It’s very difficult to integrate with the system specially if you are professional
ወንድሜ እኔ ሎክሰምበርግ ነው ያለሁት የቤት እጥረት አለ ለስደተኛም በጣም ከባድ ነው
ሰላም እንዴት ነው ሁኔታው ምን ትመክረኛለክ Italy ለ 2ኛ ጊዜ ልመጣ ነው እሰቲ ከቻልክ Instagram or any social media ካለክ እናውራበት አመሰግናለሁ
ናይ ግሪክ ዓሸራ ኣለኒ ሪጄክት ትብለኒ ዶ???
❤
ጥያቄ ነገረኝባለቤቴ ጣሊያን ነው ወረቀት ያለው አሁን ላይ ጣልያን ስራ ስለሌለ ማልታ ነውእየሰራ ያለው እና እኔን ለመውሰድ የቤት ውል የለኝም ይለኛልምን ሐሳብ አለህወንድሜ
በቃ ሌላ ጠብሶ ነው 😂
Kaltmeles betu yworesal belo new seiras be ber endtkfey felego new
kkkkk
አረ በደንብ አስረዱኝ ተቸግሬ ነው
Luxembourg, Finland , Denmark, Sweden is best, but France worsts country in Europe
No way France
Finland, Denmark? 😂😂 It's almost impossible to get asylum in Denmark & Finland. Sweden is VERY, VERY DIFFICULT nowadays. Things have changed in Europe. There is a high anti-immigration sentiment all across Europe.
Wendme sel German lmehad aseba nbr ymtawkew ajent Kal tnshe btmkregn
Degre economic
Uk endat mechersha aderkat joe
ስፔን ሀገር ቤተሰብ ነበረኝ ሀገሩ ከስራ እድል : ከደመወዝ : ከሰላም አንፃር እንደት ነው
በስደተኛ አያያዝና በወረቀት ጀምረህ በኑሮ ምቹ በሚለው ይህን ቪዲዮ ሰራህ ከባለፈው ጋር እኮ አይገናኝም ብሮአሁን ዴኒማርክና ፊንላንድ almost ስደተኛ አይቀበሉም ማለት ይቻላል ካላቸው ህግ አንፃር ። ፈረንሳይ እና ጀርመን ከፍተኛ የስደተኛ ቁጥር ያላቸውና ወረቀት ማግኘት አስቸጋሪ የሆኑ ሀገራት ናቸው።
Famly have five
Completly ተሳስተሀል ጭሬሽ ፍራንስን አስገባህ እነ ስዊዘርላንድ ኖርዌይን ትተህ
ጀዝባ ነገር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማያውቅ ዝብሎ ይቀደዳል እኛ ብዙ አይተናል
🇫🇷france ❤
ወዳጄ እኛም ዝናዋን ሰምተን ኖርዌይ ገብተን ጉዱን አይተናል እንደውም ስሟም መጠራት የሌለባት አገር ናት በዝና ሰምተህ ከሆነ እዳትሽወድ ተጠንቀቅ
@@sosunamerid5638 እስኪ ንገረን ለምን ጥሩ እንዳሎነች
@@alazar854እኔም ፍራንስን እወዳታለሁ ሰወችንም ጭምር❤❤❤
Europe ላይ France የምያክል ሀገር የላም።
😂😂😂
Sebskrib argu diy
አንተይ ስለ እስራኤልስ የምታቀው ነገር የለህም ? ብዙ ሃበሻ ወደ እስራኤል ይሰደዳል እና ትንሽ ኢንፎርሜሽን ንገረን እባክህ
አንተ ምትገርም ሰው ነህ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት information ብዙ ዝግጅት የሚጠይቅ ነው እና አንተ ደግሞ በሚገባ ተዘጋጀተህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
ተባረክ ለምትሰጠው መረጃ ❤
Joe thanks man
Thank you brother for information 🙏
Please! Make us a video about Romania. Life style, work and general information to us! Please?
ደሀ ሀገር ናትወደ ሌላ ሀገር ትራንዚት ለማድረግ ብቻ ነዉ ምትጠቅመዉ ብሮ ሰርቶ ለመለወጥ NONONONO
ወንድሜ ስለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን😊
እባክህ ከአረብ ሃገር ያለነው በምን መንገድ ወደ ኢሮፕ መግባት እንደምንችል ሀሳብህን ስጠን 🙏📌
But i want to inform u that u are a really good person for who want to know general information about Europe! Thanks!👏👏👏
በመጨረሻም ቢሆን ኖርዌይን መክተትህ ይገርማል እዚህ ሊስት ውስጥ መግባት የሌለባት አገር ናት
በተለይ በስደተኛ አያይዝ ጉዳይ
Hi BRO. Thank you for your informative video. I would be glad if I can talk you in box. Thank you once again.
U right
Thanks 👍👍👍👍
Thank you!
የምትናገረው እውነት ይመስለኛል ምክንያቱም ከብዙ ሰዋች የማይሰማ ውን ከአንተ አግኝቻለሁ🤔🥰
I agree
Thanks dear except France i absolutely agree with the rest countries 👍
Hi brother ke check wede luxumbuerg weym germany gebtek tgengnet metyk ymech yhun amakregne yene wendm ke check republic wede luxumbouerg or germany
ጀርመን በvistበ ሸንገን ቪዛ ልሞክር ነበር ትንሽ ሀሳብ ወንድሜ ብታካፍለኝ አመሰግናለሁ
Thanks Bro.
ከጀርመን ሆላንድ ይሻላል ጀርመን ጭራሽ ለስደተኛ አትሆንም
አብሶ ለጥቁር በፍጹም
Please tell me ke turkey b selpeer train wed Bulgaria lemehed turkey be visiting le moker enda brother?
Thanks brother
wondering 🤔 how Germany and France , overcome Norway. I think u should Digg more information for more accurate review.
በመጀምርያው ቪዲዮ ፖላድን ለስደተኛ ከማይሆኑ አገሮች ቀዳሚ አርገሐት ነበር እዚላይ ደሞ ምቹ ከሚባሉት 6 አርገሐታል እዴት ነው
about Georgia if you have information pls..
ተባረክ
Bless you yeja asabi ❤❤❤
በዛውም ወረቀት በፍጥነት ሊሰጥ የሚቺል አገር ብትነግረን ጆ
Thanks bro about Romanian work visa
የተባረክ ነህ❤❤
እኔየምፈልገው ኢትዮጵያአ ሰላአም ሆኒአ የዲሞክሪሲ 4ብቶች ተከብሮ የምንኖርባአት አጐረ እድትዮንነው
Wendme wd German lmehad felga nbr ena tnshe gra gbtognal ymtawkew ajent Kal tnshe btmkregn🙏🙏🙏
ጥሩ ማብራሪያ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን።
ጣሊያንን ቂም ይዘህባት ነው?? የዘለልካት።
wow dess yemil video new
Thanks bro🙏
Thanks bro
ሠላም እየተማርኩኝ የምሠራበትመንገድ ፈልግልኝ እባህክ።እናቴ ተቸግራብኛለች እናቴንመርዳትሰለፈለኩኝነው?እኔ ኮሌጅእየተማርኩኝነውመድሀኒትግንእናቴ በኑሮበጣምደከማትእሷን ላስደስታት እባህክ
Gn luxumbouerg yebet kiray wed ayhonem
Bro luxombourg endet nw nuro house rent
ዴንማርክ ስራ
And tiyake alegn europe wst be work arif yemikeflu eneman hagerat nachew please video siraln
የግሪክ አሻራ ያለበትስ ሂዶ መስጠት ይችላል?
ከዱባይ ወይም ከሳኡድ ከባህሬን እደት ወደአዉሮፓ መሂድ እደሚቻል ንገረን ወንድም🙏🙏
ከስድስቱ አንዱን ልታስጨርስልኝ ትችላለክ ወድሜ በናትከፍላላው
Danke jo❤❤❤❤
Vielen Dank jo
say something dear bro about romaniya
Italy endet nw??????
Romania endet nw eski processes jemre nbr ebakehh
Ere romaniya working visa arfe new please inform
ሮማንያስ እስኪ ስለዚች ሀገር መረጃው ያላችሁ ንገሩኝ
Sile Romania nigeren, lemenor endet new
romania work visa ashara sthe wede lela europe mehed yemichalew yet hager new
Luxembourg Europe union ገብታለች ? or Shanghai visa ውስጥ አለች
thanks
Ya Finland arif ager new beta feta blend Eynon new🎉
Asylum seekers hunek nw eza emetnurew kehune endit nw ahun adis hege awetewal eyetebale nw ba sedetegna gudaye eski yalwen information negregn please
እዎ በ ኣሳይለም ነዉ የመጣሁት ብዙ ሀበሻ የለዉም ኣገሩ የሌላ ኣገር ዜጋ ግን ኣሉ እና በህገወጥ መንገድ ከገባህ ደሞ ወረቀት ለማግኘት ከኣመት እስከ ሁለት ኣመት ይቆያል
Schengen visa agenche bemeta tulu wereket yesetalu chigre yelewem?
ኬሮሺያስ እንዴት ነዉ
Eski romaniya seralen working visa lememoker asben nebr
Try it, nowadays Romania joined the European Union, and most probably be a bit hard to get a visa 🙏🏽 good luck
ፍሪኧንስ ቈአንቋአቸው ኰ0ኧድነው
pls help my brother he is in Germany . he do not get asylum
UK አልተጠቀሰም ለመኖር አመቺ አይደለም ማለት ነዉ
birr alat
Pleas america newu yalehut germen endet apply larg🥺 dc negn
እረ
Romani metn wede Europe lemetfat ychalal wey
እባክህ ስለ Luxembourg asylum ንገረኝ
Betam merte hager Endehoneche 2012 wedhe Germny semeta ANDU wendma Luxembourg Ejhen set belognale betam selza heger sengergne neber
It’s very difficult to integrate with the system specially if you are professional
ወንድሜ እኔ ሎክሰምበርግ ነው ያለሁት የቤት እጥረት አለ ለስደተኛም በጣም ከባድ ነው
ሰላም እንዴት ነው ሁኔታው ምን ትመክረኛለክ Italy ለ 2ኛ ጊዜ ልመጣ ነው እሰቲ ከቻልክ
Instagram or any social media ካለክ እናውራበት
አመሰግናለሁ
ናይ ግሪክ ዓሸራ ኣለኒ ሪጄክት ትብለኒ ዶ???
❤
ጥያቄ ነገረኝባለቤቴ ጣሊያን ነው ወረቀት ያለው አሁን ላይ ጣልያን ስራ ስለሌለ ማልታ ነውእየሰራ ያለው እና እኔን ለመውሰድ የቤት ውል የለኝም ይለኛል
ምን ሐሳብ አለህወንድሜ
በቃ ሌላ ጠብሶ ነው 😂
Kaltmeles betu yworesal belo new seiras be ber endtkfey felego new
kkkkk
አረ በደንብ አስረዱኝ ተቸግሬ ነው
Luxembourg, Finland , Denmark, Sweden is best, but France worsts country in Europe
No way France
Finland, Denmark? 😂😂 It's almost impossible to get asylum in Denmark & Finland. Sweden is VERY, VERY DIFFICULT nowadays. Things have changed in Europe. There is a high anti-immigration sentiment all across Europe.
Wendme sel German lmehad aseba nbr ymtawkew ajent Kal tnshe btmkregn
Degre economic
Uk endat mechersha aderkat joe
ስፔን ሀገር ቤተሰብ ነበረኝ ሀገሩ ከስራ እድል : ከደመወዝ : ከሰላም አንፃር እንደት ነው
በስደተኛ አያያዝና በወረቀት ጀምረህ በኑሮ ምቹ በሚለው ይህን ቪዲዮ ሰራህ ከባለፈው ጋር እኮ አይገናኝም ብሮ
አሁን ዴኒማርክና ፊንላንድ almost ስደተኛ አይቀበሉም ማለት ይቻላል ካላቸው ህግ አንፃር ። ፈረንሳይ እና ጀርመን ከፍተኛ የስደተኛ ቁጥር ያላቸውና ወረቀት ማግኘት አስቸጋሪ የሆኑ ሀገራት ናቸው።
Famly have five
Completly ተሳስተሀል ጭሬሽ ፍራንስን አስገባህ እነ ስዊዘርላንድ ኖርዌይን ትተህ
ጀዝባ ነገር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማያውቅ ዝብሎ ይቀደዳል እኛ ብዙ አይተናል
🇫🇷france ❤
ወዳጄ እኛም ዝናዋን ሰምተን ኖርዌይ ገብተን ጉዱን አይተናል እንደውም ስሟም መጠራት የሌለባት አገር ናት
በዝና ሰምተህ ከሆነ እዳትሽወድ ተጠንቀቅ