ክፍል 1 | አላህ አምላክ ነኝ ብሏልን? | ክርስቲያን Vs ሙስሊም | ቴቄል ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ራሱ አላህ በቁርኣን ላይ ቀጥታ ለሙሀመድ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሏልን? በሚል ርዕስ ከሙስሊም ወንድሞቻችን ጋር ላይቭ ያደረግነው ውይይት ክፍል አንድ በቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @IkramIkram-x9q
    @IkramIkram-x9q 9 місяців тому +17

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሙአዚ አሏህ ይጨምርልህ ዲነል ኢስላምን ለወፈቀን አሏህ ❤❤❤አልሀምዱሊሏህ

  • @hussensaid4059
    @hussensaid4059 11 місяців тому +30

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ ጎበዝ ጀግና ኑሩልን ኡስታዞቻችን

  • @fayemohamed9229
    @fayemohamed9229 Рік тому +11

    Jazakallah ustaz Mu’az ❤dhagayaa diida khasu nama dhibaa.

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 Рік тому +24

    ያረህማን በጣም ከባድ ነው አላህ መቻሉን ይስጥክ ያከሪም

  • @hussensaid4059
    @hussensaid4059 11 місяців тому +15

    ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ኡስታዝ

  • @HappyIslandRetreat-xy2hc
    @HappyIslandRetreat-xy2hc 10 місяців тому +15

    አለህ ይጠብቅልህ ኡስተዛችን ጀዛከላህ ዋንድመችን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +152

    _እመብርሃን እውቀቱን ትጨምርልህ በትህትና መወያየት በጣም ደስ ይላል ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳትክ ወንድሜ_

  • @RoobabaRoobaba
    @RoobabaRoobaba 11 місяців тому +27

    ኡስታዝ አሏህይጨምርልህ ወድሜ ጨውለራስህብለህ ጣፍጥነው አላህይጠብቅህ جزاك اللهُ‎ ❤الحَمْدُ ِلله

  • @HyatiMefita
    @HyatiMefita Рік тому +36

    ሙአዝ ዉዱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አንተ ዝምብለክ ነው ምትደክመው እናም መቼም አላህ ያጠመመውን አንተ ለማቃናት እናም እውነተኛውን እናም ብቸኛ የሆነውን ሀቀኛውን መንገድ ለማሳየት እናም ለማስረዳት አትልፋ ወንድሜ አላህ አንድና ሀያል እና ህያው የማይሞት ዘላለም ኖአሪ የሆነው ጌታ ነው እናም አይወልድም አልተወለደም አይሞትም እናም ነብዩ ሙሀመድ ሰሉ አለሂ ወሰለም የአላህ መልክተኛ እና ባርያው ነው እናም እየሱስ ጌታ ነው ለምትሉት እናም በጣም ስህተህተ ነው በጣም እና ጌታቹ ከሆነ ጌታ እኮ አይሞትም ዘላለማዊ ነው እና እንዴት ነው ሙታንን የምታመልኩት ኦኦኦ በጣም ሚደንቅ ነው የናንተውማ እየሱስ እኮ ጌታ ነውብለን አናምንም ለምን እሱ ከፈጣሪ የተላከልን መልክተኛችን እንጂ ጌታችን አይደለም እናም የተሳሳተ አምልኮ ነውና ብቻ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአንድዬ እና ለብቸኛው ጌታችንለአላህ ይገባው ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ጌታ ስንኖርም ሙስሊም ሆነን ስፈጠርም ሙስሊም ስንሞትም ሙስሊም ዋውዋው ምንኛ መታደል ነው ሙስሊም መሆን በተረፈው እናንተ የተሳሳተን መንገድ ይዛቹ እንኛን አታሳስቱን በተረፈው አላህ ልቦና ይስጣቹ እላለሁ ለምንድነው ያልከውን ነገር አላልኩም ትላለህ ላለመሸነፍ አስበክ መሆን አለበት ❤❤❤❤❤❤ሙአዝዬ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @ayelegoba
      @ayelegoba 5 місяців тому +2

      'አላህ ያጣምማል' 😮። so በአላህ ለማያምኑ ሰዎች ተጠያቂው እራሱ አላህ ነው።

    • @RabiaYesuf-w3u
      @RabiaYesuf-w3u 3 місяці тому +2

      ማነው ጠያቂው አሏህን አሏህኮ የሁሉም ተቆጣጣሪ የሁሉም ጌታሁሉንም የፈጠረ አሏህ ብቻ ነው በሀቅ የሚመለከው አሏህ ብቻ ነው ካፊሮች ደግሞ የተጋጋመ እሳት ውስጥ ትኖራላችሁ ። ዘላለም በጀሀነም አሳት ዋ ጥፋቴ ምነው መልእክተኛውን ተከትየ ብሆን የምትሉበት ቀን ይመጣል ።​@@ayelegoba

    • @natinati7498
      @natinati7498 11 днів тому

      ማሜ ጀሀነብ እየነደደ ነው 😂​@@RabiaYesuf-w3u

  • @bintase5725
    @bintase5725 Рік тому +9

    Alhamdulil for everything

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 2 роки тому +46

    መደማመጥ ያለበትውይይትነበር እናመሠግናለን ወድሞቼ እናም ሎቱ ስብሀት ኢየሱስ ክርስቶስማ አምላክነው ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለሱ ይሁን አሜን ወድሜ አቡ ቃለህይወትን ያሠማልን በጥበብ በሞገስ ያሣድግህ ይጨመርልህ

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +5

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d Рік тому +10

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah waandime alla yechamirili❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SileshiErena
    @SileshiErena 10 місяців тому +4

    ❤ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና❤ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም እሰከ ለዘለዓለም ያው ነው። (ዕብ 13=8) ኤፌሶን 2=10_11) ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠዉ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርምበታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመስክሩ ዘንድ ነው። አይዞአችሁ ጊዜው ሩቅ አይሆንም ።

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 2 роки тому +42

    አልምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህ ወደአቅላችሁ ይመልሳችሁ ቢያንስ እንዴት ነው ፈጣሪውን የሚሰቅልው
    እየሡሥ የአላህ መለክተኛ ነው ወደዳችሁ ጠላችሁም

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

      የሳውዲ ትራፊ የግመል ሽንት ጠጡ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +2

      ወደድሽም ጠላሽም አላህ ሚባል አምላክ የለም ዱርዬው መሀመድ በቅናትና ብቻ ፍክክር የመሰርተው ነው የሳውዲ ትራፊ መጅኑን

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 роки тому +7

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ውሸት እንደቀጠፋሽ አላህ የጀሀነም ማቀጣጠያ ያድርግሽ ሰው አምላኪ ደፍን ጭቅላት

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

      @@zkiya989 ላንቺ ያድርገው የመሀምድ ዲቃላ የአራጅ ዘር ውስጣቹ ብክፋት የተሞላ በቅናትና ብቻ ፍክክር የምትጓዙ ከጂን ጋር ምትኖሩ ናቹ እርግማኑ አሁንኑ ላንቺ ያድርገው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ተቃጠይ

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 роки тому +5

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ክክክክ እንጨት ሰው አምላኪ ታቦት አምላኪ ደደብ አይቀርልህም አላህ ካልመራህ የጀሀነም ዘውታሪ ጥብ መሆንህ እከካም

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +58

    _አቡዬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛህ በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበትህን ለምለም ያደርግልህ ሁሌም ብንሰማ የማትጠገብ ወንድማችን ነህ ክብሩን ቀዳሽ መንግስቱን ወራሽ ያደርግህ በእውነት_

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому +1

      ወንድማችን እንኮን ደሕና መጣሕ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @تلالا-ر9ث
    @تلالا-ر9ث Рік тому +11

    ኡስታዝአላህይጨምራህ እናተምአላህወደተፈጠራችሁበት ቀጥተኛውንመገድይምራችሁ

  • @Foziya767
    @Foziya767 10 місяців тому +10

    አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ❤

  • @A_h_a_d_973
    @A_h_a_d_973 Рік тому +4

    Uetaz muaze alhe sw yechemerlk enewdhlne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +60

    *እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊*

  • @امسليمان-ش5ث
    @امسليمان-ش5ث 2 роки тому +99

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረከኝ አላህ

    • @ያዘመንቲዩብ
      @ያዘመንቲዩብ 2 роки тому +3

      አላሕ ሙስሊም ክርስቲያን አይሁድ ብሎ ፈጥሯልዴ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Рік тому +8

      እግዚአብሔር ይመስሰገን ባምሳሉ ለፈጠረኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤

    • @تلالا-ر9ث
      @تلالا-ر9ث Рік тому +1

      አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤

    • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
      @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ Рік тому

      ​@@ያዘመንቲዩብአላለምእናተናችሁየካዳችሁት

    • @fetiwizgola8997
      @fetiwizgola8997 9 місяців тому

      መጀመሪያ ከመከራከርህ በፊት ስለ ቁራን ማወቅ አለብህ ወንዱማችን እየሱስ ጊታ አይደለም

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +22

    *_ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴቄል አቡ 😊😊ደስ የሚል ውይይት ነበረ ግን ልጁ እኮ አላህ አምላክ ነኝ የአለበትን ቦታ ምንም አልተናገረም አላህ አምላክ ነው የሚል አለ ነው የአለ እንጅ እራሱ አላህ አምላክ ነኝ አላለም 😁🤣😁😁😂አይይ ወይኔ በዚያ ሙሄያውያን ያስቸግራል በዛ ሉተራውያን ያስቸግራሉ 😁😂ለማነኛውም 👍_*

    • @hikhu
      @hikhu 2 роки тому

      Yegna awakiwoch

    • @Gamingspeed789
      @Gamingspeed789 2 роки тому +2

      Allah yatamemewen manem ayakanawem jazaka Allah ustaz

    • @ujnbenim-dn3rf
      @ujnbenim-dn3rf Рік тому

      Sayawku mawrat sayalimu metekos malet nw mejemeriya mnale besrat btadamtu 2 bota tekeselachu ko weys matfeligut sihon jump tilutalachu nw 😏😏😏

    • @Foziya767
      @Foziya767 10 місяців тому

      ​eko😂 Alahh subhanewetala yealemat geta new ayweldim ayiweledm

    • @MohaMam-f3j
      @MohaMam-f3j 2 місяці тому

      ሱራ ያስኒን 20፣60 እኔን ብቻ ተገዙኝ አምሉኩኝ
      ይላል እና አዙራችሁ ነው የምታነቡት አ

  • @Selam-b6j
    @Selam-b6j 11 місяців тому +24

    አላህ ያጠመመዉ ማንም አይመለስም በቂ መልስ መልሰሀኡስታዚ ጀዛከሏሁ ኸይር

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 9 місяців тому +1

      እር ወየው አላህ ያጣምማል ማለት ነው በቸሩ እግዚአብሔር እንዴት ያጣምማል ያማ ሰይጣን ነዋ ይቅርታ እና😂😂😂 እንግዲህ ሰይጣን ነው የሰውን ልጅ እያጣመመ እሚያስክደው😂😂😂 አየ ያጣምማል

    • @mulukengetachew-zz5gw
      @mulukengetachew-zz5gw 9 місяців тому

      rasu yexememe amlak yasaznal

    • @Natiye23
      @Natiye23 9 місяців тому

      የማመ አላህ ለራሱ ጠማማናው

    • @helenhelen8664
      @helenhelen8664 8 місяців тому

      አይዛሽ😂 የተጣመመ እምነት ይዘሽ 😂

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 2 роки тому +9

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አቡ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 11 місяців тому +19

    ማዜ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +40

    ሰነስረአት ያለው ውይይት ወንድም ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ ወገናችንም አላህ ሂዳውን ይስጥህ ያረብ

  • @امسليمان-ش5ث
    @امسليمان-ش5ث 2 роки тому +43

    ማሻአላህ በርታ ወድማችን ሙአዝ 🌹🌹🌹🌹

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +69

    *እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 роки тому +45

    አልሐምዱሊላህ አላኒዕመቲል ኤስላም

    • @rime2494
      @rime2494 Рік тому +3

      አልሃምዱሊላህ 🤙

    • @AmarBahru
      @AmarBahru 6 місяців тому +1

      ኣልሃምዱሊልህ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 2 роки тому +16

    እናመሰግናለን በጣም ፣ተምሬበታለሁ። ሙስሊሙ ወንድማችንም ጥቅሱን የሰጠን ባይመስለኝም እስከዛሬ ካየኋቸው ሁሉ በጣም ስርአት ያለው ነው፣እግዚአብሔር ይርዳው። አቡዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ/ይጠብቀን💓🙏

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому +3

      ማርያም ትጠብቅህ ገብርኤል ይጠብቅህ ሚካኤል ይጠብቅህ😂😂😂 ስንት ናቸው?😂😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 Рік тому +2

      አሏሁሙስታአናአላህይህዱኩም አምላክአንድነዉ እናትዘንድስንትአምላክአለ????

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Рік тому

      አንድነው​@@cgf8399

    • @ujnbenim-dn3rf
      @ujnbenim-dn3rf Рік тому

      2 bota tekese ko besrat madamet yerasachu fanta nw

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Рік тому

      ​@@amirtahir2871as Ethiopian I can't tell you know very will ever thing but you're stubborn respect you brother relgion

  • @FeyduAbdlbasit-h3p
    @FeyduAbdlbasit-h3p 10 місяців тому +2

    Ustaz may Allah look after u since u are the winner of the debate by evidence

  • @rihanamudesir8091
    @rihanamudesir8091 2 роки тому +20

    Allahu akber
    Austazeee

  • @Niyama-y5e
    @Niyama-y5e Рік тому +5

    Alahe yakenachu kemyegebawe sewe mawerate Yekebedal

  • @ማሜነኝየራያው
    @ማሜነኝየራያው 2 роки тому +57

    የኛ ጀግና አሏህ ያበርታን ሙአዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @AhmadK-d5m
      @AhmadK-d5m Рік тому

      እዴ የኔ ጀግና አላህ አላለም አድንቀዉ እጂ አታምልከዉ እደዛ ከሆነ😂😂😂😂😤

    • @GoAsf-yo9pw
      @GoAsf-yo9pw Рік тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 Рік тому +1

      አላህ ያበረታን ነው ያለይው ምነው ማበብ አቺይም እዴ😮

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 місяці тому +2

      ​@@AhmadK-d5mማጣመም ስራቹ ነው አላህ ያበርታን ነው የሚለው 😂😂ላንብብልሽ ብዬ ነው 🤣

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ክብር ምስጋና ላንተ ለመረጥከኝ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነው💜🙏

  • @Farawtube
    @Farawtube Рік тому +22

    Allah is one ❤

  • @zahrahajiigemmechuu2862
    @zahrahajiigemmechuu2862 4 місяці тому +1

    Ustaz muaz Allah yitebikih Allah ewkatin yichemirilih le Allah biye ewedihalew ❤❤❤❤ rajim edme yistih ke betesebihim chimr yegna jegna zadakallahu ilman !!!!!

  • @selb6614
    @selb6614 Рік тому +5

    ወንድማችን አቡ ቃለሕይወት ያሠማልን 6:01 ❤❤❤❤❤

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk Рік тому +3

    የኔ ወንድም ኡሥታዝ ሙአዝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በኢልምላይ ኢልም እደሜና ጤና ይሥጥልን መሸሂኩቻችንን ሁሉ ያርብ ኑሩልን ያርብ አልሀምዱሊላ ሙሠሊም ላርገኝ ለአለሙ ጌታ ለአሏህ

  • @khaliderede
    @khaliderede Рік тому +18

    ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ክርስቲያን ወድማችን በተረጋጋ ስሜት ለማስረዳት ሞክር ውይይታቹን ደስ ይላል

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 11 місяців тому +1

      ግን ባልሳሳት ወድማቺን ማለቱ ቅርይላል የሌላ እምነት ተከታዮች ወገንጂ ወድም $ እህት የሚለውን ደረጃ ሊሰጡ አይገባም

    • @MeazabelayMa
      @MeazabelayMa 9 місяців тому

      እንደውም እኛን እመስግኑ በተቀደሰች ምድር መጥታችሁ ስለኖራችሁ መጤ መሆናችሁን ታቃላችሁ

    • @Ahm-zd9sx
      @Ahm-zd9sx 8 місяців тому

      ​@@MeazabelayMaእናትከይትየመጣሀይማኖትይዘችሁነውአረአብቡበጭፍንአትኑሩክክክክክክክ

    • @SofiyaAdeme
      @SofiyaAdeme Місяць тому

      እረ ወዲያ ሰስታም ይባላል ቆዳ​@@MeazabelayMa

  • @DdhhHd-mk2ox
    @DdhhHd-mk2ox 7 місяців тому +8

    አልሀምዱሊላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому +87

    እንኳን ለታላቁ መላዕክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 💒❤

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +4

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @مريم-ك8ج8ح
    @مريم-ك8ج8ح Рік тому +6

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤ጥናቱን ይስጥህ ከማይሰማ ሰዉ ጋር መከራከር ከባድ ነዉ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому +17

    ኢየሱስ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን ድል የሚነሣው ማነው? የዮሐን 5÷5 እኛ በእግዚአብሔር ልጅ አምነን ዓለምን ድል የነሳን ነን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንኖራለን እርሱም እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው። 1ዮሐ 5 ÷20 እኛስ ሁሉ በእርሱ በሆነው በእግዚአብሔር ልጅ እናምናለን ክርስቶስ ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጣን የፈጠረን እርሱ ነውና ከማይጠፈው ዘር የተወለድን እናመሰግናለን እናንተም ወደ ብርሃን ኑ

    • @ahmedmebrat1880
      @ahmedmebrat1880 2 роки тому

      ወንድም ሰለ ልጅ አንጂ ሰለ አምላክ አደለም አያወራህ ያለኸው ወደ አእምሮህ ተመለስ

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 роки тому +1

      @@ahmedmebrat1880 የራስህን እወቅ

    • @ahmedmebrat1880
      @ahmedmebrat1880 2 роки тому

      @@galemaryamegalemaryame የራሴን እማ አቀለሁ አነተ አለህ አንጂ ወይ የራስክን አታቅ የሰው ትፈተፍታለህ

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 Рік тому

      እየሱስ አምላክ ነኝ አይልም እኳ እዳውም ከሱ በላይ አምላክ እዳለ እየተናገረ ነው እኮ

  • @በእምነትወለተትንሣኤ

    በእውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 2 місяці тому

      አይሻልም ቃለ ቅዠት ቅዠታሞች መጀመርያ መሀፍ ቅዱስ አንብቡ አቡዬ ቃሉዬ ቃል ቃሉዬ ትላላችሁ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እንኳን ማታቁ ዜጋ ናችሁ እናንተ ስለ መጽሐፍ ቅዱሳችሁ እንኳን ሰው ሲነግራችሁ በጣም ነው የምታፍሩት ወደዳችሁ ጠላችሁም እውነተኛ እስልምና ብቻ ነው አላህ እዳያውን ይስጣችሁ ቃል ብስጣችሁ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому +61

    ወድማችን አቡ ቃል ሕይወት ያሰማልን የክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ጠ6አ
    @ዜድወለየዋ-ጠ6አ 2 роки тому +72

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም አርጎ ለህለቀኝ ላለማቱ ጊታ ሚሥጋና ይገባው ✍️

  • @مريم-ك8ج8ح
    @مريم-ك8ج8ح Рік тому +25

    ኡስታዛችን አሏህ ይጨምርልህ

  • @melkamnet_tube
    @melkamnet_tube Рік тому +14

    አለማትን በቃሉ የፈጠረ ፈጥሮ በሀይሉ የሚገዛ ለጌታችንና መደሀኒታችን ኢየሱስ ክስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому +1

      😂😂😂

    • @MezidaMezida
      @MezidaMezida Рік тому +1

      😂😂😂😂

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 11 місяців тому

      ክክክክ ነብይኮ ሊፈጥር አይቺልም ግን አይ ሞኚነት

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 5 місяців тому

      ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ደስተኛ ነኝ የኢየሱስ ክርስቶስ በመሆኔ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 2 роки тому +17

    አቡ ጀግናችን ቅድም በነሱ እያየሁት ነበር ሚክስ አድርገው
    በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @buhosiedbuhosied
    @buhosiedbuhosied 7 місяців тому

    ALlAhu AKebR Allahu akebr ...Berta muaze ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏☝☝☝ ALLAH is one only one

  • @ማራኪዬየኔብቻsety
    @ማራኪዬየኔብቻsety Рік тому +30

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ሙአዜ❤❤ጎበዝ ልጂ ነህ ሙስሊም አስታዋይ ነው እሚያወራውን ያውቃል ❤❤❤❤

  • @KedirKedir-c8v
    @KedirKedir-c8v Рік тому +1

    Masha alah bro hulem bemesraja mekarakar ashenafi yedargal endazi be terabeza zuriya mehurat zemanawinat new

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 роки тому +24

    ስለእዉነት ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ ስንጠይቅ በርጋታ ስንመልስ በእርጋታ ሙስሊሙ ወገናችን ላይ ያየዉት ነገር ሁሉንም አዉቃለዉ ነዉ የሚለዉ እናም የሞላ ቅልና የጎደለ ቅል እኩል አይጮህም ያዉ መልኩን ለተመልካች ።
    አብ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

    • @neima-w9b
      @neima-w9b 2 роки тому +6

      ጀግኒት እሥኪ ይሄንን መልሽልኝ 👉እየሡሥ የመሬም ልጅ ነዉ አወ ሁላችንም እናምናለን ።እየሡሥ ግን ጌታ ከሆነ እናቱ መሬምን ማን ፈጠራት ?ከየትሥ መጣች ?እሷስ እንድታረግዝና እንድትወልድ ማን ሠጣት ?ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም ።መጀመሪያ ተጸንሶ የተወለደ ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም .ጽንሥ ማለት በሤቶች ማህጸን የሚቀመጥ ቁራጭ ሥጋ ማለት ነዉ ።እና እየሡሥ ተፈጠረጅ አልፈጠረም ።

    • @frtunamelese1605
      @frtunamelese1605 2 роки тому

      @@neima-w9b ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም እሱ የናተ አስተሳሰብ ነዉ

    • @neima-w9b
      @neima-w9b 2 роки тому +4

      @@frtunamelese1605 ቀሪ ዘመንሽን አንብቢና ተጠቀሚበት የኛን አሥተሣሠብ ለኛ ተይዉ

    • @እንሰትዩቱዩብ
      @እንሰትዩቱዩብ 2 роки тому +1

      @@neima-w9b 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌷

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 2 роки тому +1

      Weyene islam bale mehonsh asazenshgn😢

  • @ritatwelco9725
    @ritatwelco9725 Рік тому +1

    Waqayyoo sagalee jirenyaa si yaa dhagesisuu umurii si yaa dheresuu

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ውድ ውንድማችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @محمدسعيد-ل6ق
    @محمدسعيد-ل6ق 2 роки тому +31

    አልሀምዱሊላህ. አላህየ ሙስሊም ላደርገኝ ምስጋና ይገባህ

    • @VycHud
      @VycHud 11 місяців тому

      ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላሂ ሙሰሊም ያደረገኝጌታ መሠገና የትገባው ለሁነው

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 9 місяців тому

      እር አላህ እያጣመመ እንዴት አምላክ ይሆናል እህቴ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳችሁጅ😂

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 Рік тому +15

    ❤❤❤አቡ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 3 місяці тому +1

    ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አወ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነው አወ

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 2 роки тому +47

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በርታ ወንድማችን አንተ የያዝከው እውነት ስለሆነ መቼም አያሸንፉህም

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +3

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

    • @segnite1945
      @segnite1945 2 роки тому +1

      '' ክብረ በአል'' ክብረ በዓል ።

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому

      አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን?😂😂😂

    • @MelaViva-t3v
      @MelaViva-t3v Рік тому

      ❤❤❤

    • @Selamshitasss
      @Selamshitasss 6 місяців тому

      አሜን ❤

  • @sikosilo1921
    @sikosilo1921 Місяць тому

    ደስ የሚል ዉይይት ነዉ እሱ ባያምንልን እኮ የሚከታተሉ ብዙ ክርስቲያኖች አሉ ከነሱ አንዱ ልቡ ሊከፈት ይችላል

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሲቀጥል ወንድማችን በተረጋጋመልኩ ለማስረዳት ሞክር ኢማን የሚባልነገር አ ከሙስሊም ወንድምህ ተማር እሱ በተረጋጋመልኩነው እየነገረህ ያለው ሀሠትነው አትበል በሀይማኖታችን አትምጣ አለማመን ትችላለህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊምላደረገን ለአለማት ጌታ አለህ አድንድነው ከሡም ውጭ የሚመለክ ሌላ አምላክየለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 Рік тому +1

      በአላህእስካላመኑድርስ ወንድማችንማለትአይቻልም ክርስቲኖችን ወግኖቻችንነዉእሚባሉትአላህሂዳይስጣችዉ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Рік тому

      ​@@cgf8399አላህ በቁራን ሁለት ቀኝ እጅ ያለው 😂ነው😂😂😂😂😂ጣኦት ነው

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 9 місяців тому

      እር ም በሉ አላህ ደሞ ማጣመም ነውጅ ምን አምላክ ነው😂😂😂

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 місяці тому +1

    ስርዓት ያለው ውይይት ማሻ አላህ ደስ ይላል 🎉🌷💐

  • @tafentertement565
    @tafentertement565 2 роки тому +6

    ወደ ገላትያ ሰዎች 1
    8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11
    14 ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።

  • @mamekader5608
    @mamekader5608 Рік тому +34

    አላህ አንድ ነዉ አሁንም አንድ ነዉ

    • @etho826
      @etho826 Рік тому

      አላህ ማነው ከየት መጣ አላህ የሚባለ ሰው አላህ አንድ ነው ያለው ማነው እኛ እኮ አንድ አምላክ ነው የያዝነው

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 9 місяців тому

      አየ አላክ😂😂😂 ታውቂው አለሽ ግን

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 місяців тому

      አላህአይዉለድምአይዉለድም
      አዩሱሱያአላህኑብይነዉ1000​@@rhamtistore5049

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 роки тому +30

    አቡ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልን።

    • @abdurahmanabdela5116
      @abdurahmanabdela5116 9 місяців тому

      ቆይ ክርስትና በኒቂያ ጉባኤ እንደተባለ ታውቃላችሁ

  • @ونيشتونيشت
    @ونيشتونيشت 2 роки тому +13

    በዕውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን 🙏🙏❤❤❤

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому

      አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ዪሰማልን?😂😂😂

  • @MihretuAlene
    @MihretuAlene 8 місяців тому +19

    ክርስቲያን ስትሆን አንደበትህ ክርስቶስ ነው ስትናገር ጣፋጭ የሚሆነው ለዚያ!!! ወንድማችን አቡ የአምላኮች አምላካቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን!!!!

    • @SalamHv-g6f
      @SalamHv-g6f 5 місяців тому

      ነይ በውሥጥ መጀመሪያ ተማሪ😢😢😢😢😢😢

    • @NewOne-f4o
      @NewOne-f4o 4 місяці тому

      አረ ባክሽ ክክክ

    • @DhJs-i9c
      @DhJs-i9c 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mira-hs1hn
      @mira-hs1hn 2 місяці тому

      ደደብ

  • @a03seeh
    @a03seeh 10 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ውስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 роки тому +13

    ቃለ ህይወት ያሰማል አቡ ወድማችን ኣቡ በርታል ወንድሜ

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 2 роки тому +1

      @@Ramatube3 አሜን አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      @@_Godolyas7696 አሜን ጎዶልያስ አሜን የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር 🥰ቤተሰብ ሁኑ እንግዳ ክቡር ነው 😍🥰

  • @FatemaFatema-b9b
    @FatemaFatema-b9b 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ 2 роки тому +67

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመቲዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ♥️🌿⛪️

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 роки тому +4

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን የአመት ሰዉ ይበለን ❤❤❤

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@mekdesbeyene8372 *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

    • @Alhamdulillah-o6i
      @Alhamdulillah-o6i 7 місяців тому

      ውይ ስታሳዝኑ

  • @MussaMohammed-i3i
    @MussaMohammed-i3i 10 місяців тому +1

    የናንተ አስተሳሰብ ነው ትላለህ መፅሀፍ ቁድስን ያነበበ ሁሉ አስተሳሰብ ነው

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 2 роки тому +15

    አቡ ቃለህይወት የስማልን ትህትናን ልዩ ነው 😍ወጥመድ አዘጋጅቸልህ ነበር ተሳካልኝ እያለ ሚስኪን 😂😂😂😂 ጉድ እኮ ሌላው እሙስሊሞች ጋ ስትወያይ እግዚአብሔር ሌላ እየሱስ ሌላ ብለህ ነው እምትውያያው እያለ 😂😂ቅዥቢ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብለን እንመስክራለን እንጅ እነሱ ባሉት መልኩ ከተውያያ ምኑን ውይይት ሆነ ወሬ እንጅ ።

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb 7 місяців тому +1

    ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 роки тому +17

    ሀይማኖት አዲትነት ያዉም ተዋህዶ እመኑባት እዳቶኑ ባዶ ። የተዋህዶ ልጆች አብ ወድሜ እኳን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባዐል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🥰

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +2

      *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 2 роки тому +1

      አሜን

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      @@hewotawoke2765 አሜን ሂዊ ቤተሰብ ይሁኑ 🤗🥰

  • @Frt-x3i
    @Frt-x3i 6 місяців тому

    ኢየሱሰ አምላክነኝ አላለም ውዳባት እና ውዳባታቹህ አረጋለሁ ነው ያልው እኔ ክረስታነኝ ገነ ኢየሱሰ ግታነኝ አላለም❤ሙስሊም ውነታ አለው እኔ በቃ ለስልምነው ምንትሉኛላቹህ ዘመዶቸ ኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤

  • @nurtatakedir834
    @nurtatakedir834 2 роки тому +33

    አዎ ብሏል አላህ ሱረቱ ጣሃ ቁጡር 14 15 ኢነኒ አነ አላሁ ላእላሀ እላ አነ ፈእቡድኒ ወአቅሚሰላተ ልዝክሪ አላህ እኔ አላህ ነኝ ከእኔ በስተቀር በእውነት የምመለክ አምላክ የለም እኔንም ተገዛኝ እኔንም ለማስታወስ ሰላትንም አቋቁም (ስገድ)

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 8 місяців тому +1

    አቡዬ የኔ ጀግና ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከኢየሱስ ውጪ ሚመለክ ሁሉ ጣወት ነው

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ 2 роки тому +9

    አቡና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን ጀግና ነህ ❤️❤️❤️

  • @helensamuel2473
    @helensamuel2473 2 роки тому +1

    Abu yegna Jegna. Ante Egzyabher yebarekeh sew neh.Kalehiwot yasemaln.

  • @abdmusema9375
    @abdmusema9375 2 роки тому +56

    ሙአዞ ልፋትህ አሳዘነኝ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቃናውም ጆሮ እያለው ከማይሰማ ሰው አለህ ይጠብቀን መሃል ለይ አቋርጬ ወጥቻለሁ

    • @ያዘመንቲዩብ
      @ያዘመንቲዩብ 2 роки тому +11

      አላሕ ያጣምማል እንዴ?የኛ አምላክ ኢየሱስ ግን የተጣመመውን የሚያቀና አምላክ ነው

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 роки тому +2

      @@ያዘመንቲዩብ ለምሳሌ አንችን ጠማማ ነሽ አታውቂምደ ክክክክ

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 роки тому +5

      @@ያዘመንቲዩብ እዬሱስ እንኳን ላንች ለራሡም አይሆን ምክኒያቱም ፍጡር ነው እናተ ግን በውሸት ግድ አምላክ ነው ብላችሁ ድርቅ ትላላችሁ ኢሳ አለይሂ ሰላም ሙሥሊም ነው ምርጥ የአላህ ባርያ ነው እልዕናውንስ ሳይመሽ ንቁ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 2 роки тому +2

      እኔም አዛዘነኝ ግን እሡ ከአላህ ያገኘዋል ጭራሽ ደሞ አላህ ለሙሴ ተገልጧል ይላል

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Рік тому +4

      እዉነት ነዉ የሙሀመድን ተረተረት የሚሰማ የለም ከኢየሱስ ክርሰቶሰ በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ

  • @NaimaHasan-dc6be
    @NaimaHasan-dc6be 10 місяців тому +1

    ይሠማል

  • @ruqyabintbezabih
    @ruqyabintbezabih 2 роки тому +33

    እስላም ዉስጥ ነዉ የዘላላለም ደስታ ያለዉ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +5

      እስላም ለማያቀው ሰላም ሊመስለው ይችላል እስላም የተመሰርተ በጦርነት በቅናት በፍክክር ስለተመሰርተ እየየናቹ ነው ሰው ስገሉ አላህ ወክበር ውስጣቹ መርዝ እስላም ሰላም ከሆነ እስልምና አልቀበልም ስሉ ለምን ትገድላላልቹ እስላም ሚያድን ከሆነ አርቦች እንዳላ ለምን መጅኑን ሆኑ እስላም ከመሆን ይሰውርን

    • @ruqyabintbezabih
      @ruqyabintbezabih 2 роки тому +5

      @@ياسرالشحي-ذ7ط መጀመሪያ ስምህን ቀይር ላንተ አይግባ የያስከዉ ስም እኛን ሙስሊሞች እጅ እዳተ ላለዉ ካፊር አይገባም ሲቀጥል ኢስላም ማለት ከስሙ ጀምሮ ሰላም ነዉ የት ነዉ ኢስለም በመግደል ሲስፋፋ ያየኸዉ ኢስላም እንኳን የሰውን ነፍስ ቀርቶ የጩጫን ነብስ ግደሉ አለም ትክክለኛ እምነት ባይሆንም በመግደል የሚያምን እምነት ቢሆን በአለም ያሉ ህዝቦች ኢስላምን ባልተቀበሉ ነበር እዝነት ያለዉ ኢስላም ነዉ መፀሀፍን አንብብ ኢስላም ምን አይነት ሀይማኖት እደሆነ ቁርአን ትርጉሙን ገዝተህ አንብብ የዛግዜ እምነቱን ወይም ኢስላም ገዳይ ነዉ ብለህ እመን በጭፍን ግን እንድ በግ አትመራ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +2

      @@ruqyabintbezabihስሚ አህዛብ ከሀዲ እስላም ሰላም ነው ምትሉ ባፋቹ ብቻ ነው እስላም በጦርነት የተመሰርተ ነው ለምሳሌ ግራኘ አህመድ ኢትዮጽያ ውስጥ ምን እዳደርገ በግልፅ ይታወቃል በሊብያ ሰባት አመት በቅርቡ ክርስታን ስለሆኑ ብቻ የገደለ ሙስሊም ነው በዘጠናዘጠኘ በጅማ ክርስትና ዬን አልተውም ስትል በልጅ አጠገብ ነው አገቷን የቆርጣት እናተ እስልምና የካደ ቶሎ ይገድል ሚል በቁራናቹ አለም እየገደላቹም ነው በየ አርባገሩ እስላም አይደል ሰውን ሚገድል ምግብ የማይሰጥ ሰራተኛ የሚያሰቃይ ለስጋቺ እንጂ ለነብሳቹ ቦታም ፈርሀ እግዛብሄር ቢባል የላቹ ሼሬሪቹስ ግዱሉ አይልም ልትክጂነ ነው ኦርቶዶክስ ወይም ክርስትና ጠላትክ ውደድ ለራስክ ማድርግ የማትፈልገውን ለሰውም አታድርግ ደም ሊያጠጣክ የመጣ ወተት አጠጣው ብሎ ፍቅርን ትህትናን አንድነትን ሚሰብክ ሰላማዊ ሀይማኖት ነው የናተ አሁንም በሳውዲ እስር ቤትም እየየን ነው ባለፍ በዱባይ ሰራተኛዋ ሙስሊም እሷ ሙስሊም ለምን ገደለቻት ለናተ መግደል ሰደቃ መልካም ንግግር ሰደቃነው ትላላቹ በየ ሶሻል ሚድያ ስድባቹ ስያስጠላ ካፊርም አህዛብም ኢ አማኒያምን አንቺው ነው እውነት መስማት አትፈልጉም የአርብ ጋዜጣ አደነዘዛቹ አሸባሪ ቅናታም

    • @ruqyabintbezabih
      @ruqyabintbezabih 2 роки тому +3

      @@ياسرالشحي-ذ7ط አህዛብ አንተ ነህ እኔ ጥርት ያልኩ አንድ አላህን የማመመልክ 5ወቅት ሶላትን የምሰግድ ድንቅ የኢስላም ልጅ ነኝ አንተ አለህ እዳተ ፍጡር የምገዛ አደለሁም የግራኝ ሀመድን ተራኪ መጀመሪያ በደንብ አብብ ከዛ አዉራ የናተ አፄወች ምን እዱሰሩ አታቅምዴ ነገሩ ካፊር ምን ያቃል የሚነዳዉ ሳያነብ ሳያቅ ታርክንና የምታመማክበትን መፀፍህን በደል አንብብ ከፈለግ የኔ መንገድ ሚንበር ቲቪ ላይ ብለህ ሰርች አድርገህ የሰለሙትን እህት ወንድሞች አዳምጥ

    • @ruqyabintbezabih
      @ruqyabintbezabih 2 роки тому +2

      @@ياسرالشحي-ذ7طአረብ ሀገር ችግራችሁን ያራገፋችሁበት ሀገር እጅ ሲገሉ የታየህ አሁን ስምህን ቀይር እዳተ ላለ ካፊር አይመጥንም

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 місяців тому +2

    ሙዐዝ አላህ ከጎንህ ይሁን እዉቀትህን ይጨምርልህ

  • @hananhassen7886
    @hananhassen7886 2 роки тому +8

    ኢስላም ለሁሉም መልስ አለዉ በነገራችን ላይ አላህ በጣም ብዙ ቦታ ላይ ነዉ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሏል እየሱስ ግን አንዱም ቦታ አላለም ።

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 2 роки тому

      ሲጀመር እነሱ የሚያመልኩት ብዙ ነው እኛ አልሃምዱሊላህ አንድ አላህ ብቻነው

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 роки тому

      ሳሰሚ መናገርሽ ለራሱ በጣም አስፍሪ ነሽ

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 роки тому

      @@leylahayruleylahayru1706 ቆፎ የማታቂው ነገር አትዘባሪቅ

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 2 роки тому

      @@galemaryamegalemaryame እና ስንት አንድ እሱስ ሁለት ኢግዛሀቤር ማሪያም መድሀናለም ትላላችሁ ከዚህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ የመራኝአላህ ሽኩር ይገባው አልሃምዱሊላህ እናንተም ወደ ተፈጠራቹበት አላህ ይመልሳቹ

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 роки тому

      @@leylahayruleylahayru1706 የሰው ዝቅ ማድረግ ወንጀል ነው ሁለት ደም የእኛ እግዚአብሔር አምላክ ነው ሚስጢሩ ሰለማይገባሽ አይመለከትሽም ሰለዝህ የራስሽን እወቂ እሺ

  • @selye1024
    @selye1024 Рік тому +4

    Revelation 1 (አማ) - ራእይ
    6: መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
    7: እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    8: ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡ ይላል።

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 5 місяців тому

    ተባረክ የኔ ጀግና ወንድም እውነትን ይዘህ ስለሆነ የምትከራከረው አይዞህ ልቦናውን ይመልሰው

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን አቡ ሙስሊሙ ወንድማችን በመጮህ ለማሣመን ሞክራል አሳማኝ መረጃዎችን ለማደባበስ ሲሞክር እንደተሸነፈ ያሳያል ።

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 роки тому

      ሀሀሀ ደቆሮ ስለሆናቹ ነው የጭኸው ለደደብ ሰው

    • @ekrammohammed-td2or
      @ekrammohammed-td2or 6 місяців тому

      Allah eske firdu ken yatmimih keza wagahen tagegnaleh

  • @LeulmakeyawLeulmakeyaw
    @LeulmakeyawLeulmakeyaw Рік тому

    እዉነት ቃልህወት ያረማልን ወንድማቺን እዉነታቺን ያኮራናን ተመስገን ጌታየ❤

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 2 роки тому +13

    ወንድም አቡ በርታ በአንተ እግዚአቦሔር ቦዙ ምርኮ እነሰዲያገኝ ያልቱንም እንዲያጸና ጸሎቴ ነዉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋዉን ጥበቡን መንፈሱን ሐይሉን ያፍስስብህ አሜን።

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому

      አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን?😂😂😂

    • @GoAsf-yo9pw
      @GoAsf-yo9pw Рік тому

      ወድሜ,ተራ,ወሬነውየምታውርው,እውሥታዜከድህአይነት,አታውራ

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 5 місяців тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አምላክነቱን ባንደበቱም በመፅሀፍም ተናግሯል❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunesh5999
    @bizunesh5999 Рік тому +25

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቡ ወድማች በርታ ❤❤❤❤

  • @3a3ad4e4
    @3a3ad4e4 3 місяці тому +1

    ወድማችን አቡ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Рік тому +9

    ወየውላት ይቺ ምላስህ የፍርድ ቀን አንተን አያርገኝ በፈጣሪ ፊት ምን እንደምትመልስ እኔጃ ተሳስተህ ሰውን ታሳስታለህ ሰማይና ምድር የፈጠረ አንድ አምላክ ብቻ ነው አልሓምዱሊላህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ 🤲

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 Рік тому +1

      የእሱስ መድሃኒቱን ይዟል አንቺ ለራስሽ ወዮልሽሽሽሽሽሽሽ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Рік тому

      አላህ አምላክ አይደለም አለቀ

    • @munamu7720
      @munamu7720 Рік тому

      😂😂😂😂😂አታስቁኝ😂😂

    • @ujnbenim-dn3rf
      @ujnbenim-dn3rf Рік тому +1

      Ay atfreji mechereshaw eslimna lihon yichlal dnget Allah kemeraw

    • @zebnabisetegn8837
      @zebnabisetegn8837 Рік тому

      አች ወዮልሽ አምላክን ነብይ እምትይ እሽ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አብቢ 😢😢😢😢😢

  • @gubae_kana
    @gubae_kana 9 місяців тому +2

    ወንድሜ በርታ እነሱ እንደ ራሳቸው ነው የሚያስቡት ስለዚህ😏
    ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት❤❤❤

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 роки тому +6

    አቡትህትና እውነት ያለው ሁሉ ነገር ደስ ይላል ሙስሊም ወንድማችን ግን የምር ነው እኔ እራሴ አረብኛ ከማነብነብ ዉጭ ምን ፍሬ ነገር አላየንም ማጣጣል ሁኔታ እህል ጭንቅላት ላይ የመጣው ማርያም በግዳጅ እንደሆነ አሳማኝ የሆነበኝለምን አቡ ቢልእንኳን ቁርአን የማያስገድድ ከሆነ እንደዚህ መሆን ምን አመጣ ዋይ ፈጣሪ ሆይ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @Enat-yr4ss
    @Enat-yr4ss 8 місяців тому +1

    Semayna mdrn yefetere amlak egziabher ymesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotbidika5910
    @hiwotbidika5910 2 роки тому +9

    ተባረክ ወንድሜ ክርስቲያን መሆን ምነኛ መታደል ነዉ🙏🙏🙏

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 10 місяців тому +1

    ነኔ ጀግነ እነሡ ካፊርሮች ጠማማ ነቸው አብሽር ወድሜ አላህ ይጨምርልህ አንተ ኢማንህ እራሡ ትምህርት ነው

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 9 місяців тому

      ከናተበላይሰይጣንአለዴ በግድስደቡንነዉድ አይአህዛብ

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 8 місяців тому

      እናተ አህዛቦች አትበልጡም ለመጣመምእማ ያጣምሽ እና

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 8 місяців тому

      @@zeinuSeid-l9f እረ ንገሪልኝ እማ😘

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +59

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል 🕊🕊🕊👏👏👏👏💚💛❤_