ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 303

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 6 місяців тому +40

    ጌታ ሆይ ቆይ ግን እኔ ማን ነኝ ከዚህ ሁሉ ጉድ ያዳንከኝ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 6 місяців тому +1

      ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉ መናፍቃውያን የራሱን የክርስቶስን መንግስት እንደማይወርስ እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል፥ እና ወንድም፥ ምን ለማለት አንደበትህን ለመግታት ሞክር።

    • @Cr7_Rronaldo
      @Cr7_Rronaldo 6 місяців тому

      Are you sure

    • @alemtsehayendris3361
      @alemtsehayendris3361 6 місяців тому

      @@Cr7_Rronaldo 2000%I'm sure only Jesus is the way to the eternal life.

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 Місяць тому

      “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
      - ዮሐንስ 5፥30

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 7 місяців тому +49

    የባሰው አለና አለች አያቴ ለካ ለዚህ ነው ለመግደል የሚፈጥኑት ሰይጣን ነብሰ ገዳይ ነው ተከታዮቹም ገዳይ ናቸው😢 አረ ኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ጨለማቹ ይበራል ከዘላለም እሳት ፍርድ ታመልጣላቹ ። ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል። ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ሜላ።❤👏

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 місяців тому +1

      አርፈሽ አዳምጪ በሁለቱም ደንዝ

    • @meb153
      @meb153 6 місяців тому +1

      ብሮ በተስፊርና ሃዲስ በጣም በራባችሁ ግዜ የክሪስቲያንና የአይሁዶችን ገድላችሁ ስጋቸውን ሳትጠብሱ ብሉ ነገር የሙስሊም በፍፁም የተከለከለ ነው ተብሎ የተፃፈውን ብታነብ ምን ሊሰማህ ይሆን

    • @FoziAhmed-z1o
      @FoziAhmed-z1o 6 місяців тому

      ጀነት ወስጥ አላህን የሚገዛባሪያ ነበር እዳቺ ጠመመእጂ

    • @FatahEb
      @FatahEb 6 місяців тому +1

      እነዚያ ከሀድያን አይፈትኗችሁ ሱረቱል ጅን ለዚህ ሰው እና ለመሰሎቹ በቂ ነው

    • @Islamvote
      @Islamvote 6 місяців тому

      ,መጀመረያ ተረጂ

  • @tzm6910
    @tzm6910 7 місяців тому +18

    ዴቪድ ውድ እና ሳም ሻሙን እጂግ በጣም ሚያስገርሙ እውነታዎችን ፈልፍለው ቆፍረው ልክ እንደ አንተ ያቀርባሉ ። በጣም ይገርማል በርታ ወንድም ።

    • @Bini-e8v
      @Bini-e8v 6 місяців тому

      ወንድሚ ጸጋ ያብዛልህ

  • @ngsti277
    @ngsti277 6 місяців тому +4

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ጌታ እየሱስ❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 6 місяців тому +4

    ኦ ጌታ እግዚአብሔር ይፈወሳቸው ሜላ ተባረክያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤ “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 6 місяців тому +2

    “እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
    - ዮሐንስ 8፥44

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 6 місяців тому +4

    አሜን ኢየሱስ ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +1

    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj 6 місяців тому +11

    መዳን በማንም የለም መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱሰ ክርስቶስ ነዉ አሜን❤❤❤🙏🙏

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 6 місяців тому +2

    እኔ በተሰጠኝ በልጅነት ስልጣን አዛለሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አንተ ጅኒ ለቀሃቸው ወደማትወጣበት ወደጥልቁ በኢየስስ ስም ውርድ በጌታ በኢየሱስ ስም እኝህ ሰዎች ነፃ ይውጡ ።ከክፉ ሁሉ በደሙ የሸፈነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 6 місяців тому +6

    የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ .... ጌታ ይድረስላችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ ሰይጣን ወንድም ሊሆን አይችልም አንዴ እግዚአብሔር በማይለወጥ ፍርድ አርክሶታል ታዲያ ኢየሱስ ከዚህ እርኩስ ፍጥረት እና ከሀጥያት ሊያድነን እኮ ነው ከእግዚአብሔርዊ ዙፋኑ ተነስቶ መቶ ያዳነን ስሙ ይባረክ እና መቼም ሰይጣን ከእርኩስነት ሊቀየር አይችልም ለሙስሊም ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ወንድም ሊሆን አይችልም ይሄ እርኩስ አራጅ ነፍሰ ገዳይ ደሞ ከሰው ልጅ ጋር ወንድም ሊሆን አይችልም ኢየሱስም አለ ሌባው ሊያርድ ሊያጠፋ መጣ እኔ ግን ህይወት እንዲበዛላችሁ እንዲሆንላችሁ መጣሁ አለ ኢየሱስ ወንድም ይሁንህ አብሀይደር የሰይጣን ወንድምነት ግን ትርፉ ገሀነም እሳት ነው የኢየሱስ የሆኑ ወደ ገነት የሰይጣን የሆኑ ወደሲኦል እነደሆነ እወቁት በሉ ቀልድ ተዉ ንሰሀ ግቡ በእግዚአብሔር ልጅ እመኑ እና ዳኑ።

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s 5 місяців тому +2

    እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 7 місяців тому +7

    በጌታ በእየሱስ ስም የጨለማ ምክር ስራ ይፍረስ። እግዚአ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ እስራት .....

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 6 місяців тому

      ደደብ ሀገራችን በእንደ አይነቱ መናፍቅ ክብሯ ወረደ
      ወራዶች።
      ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 6 місяців тому +1

      @@Tech-x9v እየሱስ ለዘላለም ያኖራል ሀይማናት አያኖርም እየሱስን ማምለክ መውደድ መገለጥ ነው አይብራራም ለአለምናለሰይጣን ነገር ደደብ አድርጎ ለእርሱ ያኖራል።የበደለህ ሰው ሊሆን ይችላል ጌታ ግን በእነርሱ አይመዘንም።

  • @fiyori1174
    @fiyori1174 6 місяців тому +4

    የእግዝኣብሄር ቤተሰቦች እባካችሁ ለሙስሊም ማሕበረሰብ ፀልዩላቸው እውነተኛ እና ብቸኛ የሆነውን ኣምላኽ እየሱስ ኽርስቶስን ያውቁ ዘንድ ✝️

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse 6 місяців тому

      ኤሬ ባክሽ እዉነትሽን ነው ለራስሽ ጨለማ ዉስጥ ተዘፍቀሽ ለሙስሊሙ ጸልዩ አይከብድም ።ክሪስቲያን ገነት ይገባል ከተባለ የእዉነት እኔ ደግሞ ፈጣሪ እንደለለ ነው የማረጋግጠዉ።ትሽ ትሽ ማፈሪያ የምድር ጉዶች

    • @rutaTesfe
      @rutaTesfe 4 місяці тому

      @@KomexeKossewendeme Eyesus yiwedekal na wede ewnetghaw wede zelalemawiw geta….endaykochachu beuala 😊

  • @lidiyayacob5281
    @lidiyayacob5281 6 місяців тому +1

    Amen Amen tebarki❤❤❤❤

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 6 місяців тому +2

    ወንድማችን ሜሎስ ተሾመ በርታልን ለእውነት መጋፈጥህን
    በጣም አደቃለሁ። ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን.

  • @MilkiyasKene
    @MilkiyasKene 6 місяців тому +5

    ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም
    የባሰ አለና ሀገርህን አትልቀቅ
    ኢየሱስ ሰይጣንን አባረረ እንጂ አላከበረም
    መሀመድ ግን ጂኒ አለብኝ ብሎ ያስባል እንጂ አንድ ቀን ጂኒን ሲያስወጣ አላየንም ።
    የሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ ነፃ ትወጡ ዘንድ ኢየሱስ ያብራላችሁ ።

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 6 місяців тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክልን ፣ ሜሎሴ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሀሉ የተባረከ ይሁን ጸጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @tamnechbissa3481
    @tamnechbissa3481 6 місяців тому +1

    Yes God bless you brother

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 7 місяців тому +14

    እንኳን ጌታ ወደራሱ መንግስት አፈለሰኝ ከዚያ ጨለማ። ሌሎችም ወደዚህ እውነት እንዲመጡ ጸሎቴ ነው።

    • @Arkshe1234
      @Arkshe1234 6 місяців тому

      ❤❤❤❤waw tadileshe yemaiyetefawn egizihebhern mamilek eko memeret nw waw

    • @melber7957
      @melber7957 6 місяців тому

      Amen!

    • @bizunashtasfaye4483
      @bizunashtasfaye4483 6 місяців тому

      Enikwan Geta Radesh mamey Enikwan Dasi Alashi...ye Eyesus lije honesh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

  • @exodus5593
    @exodus5593 7 місяців тому +11

    በ ጌታ በ ኢየሱሰ ስም !!!!!

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 6 місяців тому

      ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉ መናፍቃውያን የራሱን የክርስቶስን መንግስት እንደማይወርስ እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል፥ እና ወንድም፥ ምን ለማለት አንደበትህን ለመግታት ሞክር።

    • @exodus5593
      @exodus5593 6 місяців тому +1

      @@Tech-x9v አይዞህ የኔ ምስኪን መዳን በ ኢየሱስ ብቻ ነው ! እድሜ ልክህን እመቤቴ እመቤቴ እያልክ የ ሞተ ሰው እየጠራህ ብትኖር ወይም አርሴማ አ ኢሴማ ከተማ ብትል አትድንም ። ኢየሱስ በሰራልህ ስራ አምነህ እስካልፀደክ ድረሰ !!!!!!!

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 6 місяців тому

      @@exodus5593​​⁠
      መጽሃፈ ምሳሌ 10፡6-7
      6 በረከት በጻድቅ ስራ ላይ ነዉ የሃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
      7 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነዉ ፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፍል
      ይሰማል ቁጥር 7 ላይ አንብብ …
      የፃድቅ መታሰቢያ እነማናቸው?
      ተክልየ
      አርሴማየ
      ገብረመንፈስቅዱስ
      አቡነአረጋዊ
      ቅዱስ ጊዎርጊስ
      እረ ስንቱ ክርስቶስ ያከበራቸው።
      ዝቅ ብለህ ተማር እሽ
      ለነገሩ በምንፍቅናው አለም ተከትለህ እውር ብትሆንም አይፈረድብህም።

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v 6 місяців тому

      @@exodus5593 ​​⁠
      መጽሃፈ ምሳሌ 10፡6-7
      6 በረከት በጻድቅ ስራ ላይ ነዉ የሃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
      7 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነዉ ፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፍል
      ይሰማል ቁጥር 7 ላይ አንብብ …
      የፃድቅ መታሰቢያ እነማናቸው?
      ተክልየ
      አርሴማየ
      ገብረመንፈስቅዱስ
      አቡነአረጋዊ
      ቅዱስ ጊዎርጊስ
      እረ ስንቱ ክርስቶስ ያከበራቸው።
      ዝቅ ብለህ ተማር እሽ
      ለነገሩ በምንፍቅናው አለም ተከትለህ እውር ብትሆንም አይፈረድብህም።

  • @LeylaMm-y4c
    @LeylaMm-y4c 6 місяців тому +1

    እየሱስ አያቃቹም የምስሊሞች ወድም ነው ኢየሱስ 👌👌👌👌👌 ወድማችንን አታምልኩ

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 6 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @yade716
    @yade716 7 місяців тому +9

    ከራሳቸው አንደበት ከሰማን ምን እንፈልጋለን?

    • @melber7957
      @melber7957 6 місяців тому +1

      Menem!😂😂 Derom terteren Nber!

  • @TeamrsiyumTsegu
    @TeamrsiyumTsegu 7 днів тому

    ኢየሱስ ነፃ ኮ አወጣሀኝ ተባረክ።

  • @elias.k
    @elias.k 6 місяців тому +2

    Abatu Geta hoye
    GOD bless you and your family Mela❤❤❤

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን

  • @joeking2028
    @joeking2028 7 місяців тому +2

    GOD bless you and your family Melos 🙏🏻

  • @MitkuworkuGoda
    @MitkuworkuGoda 7 місяців тому +9

    እስልምና በማን እንደተመሰረተ በደንብ ነው የነገረን ሳዲቅ መሀመድ

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 6 місяців тому +1

    😢😢😢wyyyy እባክህ ጌታየ ኣንዲት የምወዳት ሙስሊም ጓደኛየ ኣላት ድረስላት

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 7 місяців тому +4

    ፀሎት ነው ዋናው እንፀልይ 🙏🙏 እግዚአብሔር እንዳይሰጣቸው 🙏

    • @melber7957
      @melber7957 6 місяців тому

      Men malet new??? Egzeabeher leb endesetachew maletesh new?

  • @meme-wd5kr
    @meme-wd5kr 6 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ዘመን ይባረክ mela🥰🥰🥰🥰

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 7 місяців тому +1

    You are blessed Brother

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 6 місяців тому +1

    God bless you

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 6 місяців тому +2

    ስዎችን በማሳሳት እምነትን ማስጠብቅ ይችላልን! እንዲህ በተሳሳተ መንግድ ከምትሄዱ እውነት አለን ካላችሁ ለምን ፊት ለፊት አትውያዩም የኔ እውነቱን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም እውነቱን ይረዳዋል። ልብ የለው እውነትን የሚፈልግ ስው የአቡ አይድር ሙሉውን ቪዲዮውን ይመልከተው።

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 6 місяців тому

      ሙሉ ሆነ አልሆነ ጂኒ ወንድሜ ነው አለኮ

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 7 місяців тому +4

    ሜላዬ ተባረክልኝ ፣ ከሰሞኑን ንትርክ ገላገልከን።አንዷለም ነኝ።

  • @rutaTesfe
    @rutaTesfe 4 місяці тому

    ሉቃስ 10 እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።
    --የሉቃስ ወንጌል 10:19

  • @Meznagnashow
    @Meznagnashow Місяць тому

    እኔ በበኩሌ የሌላን ሀይማኖት መተቸት አግባብ ነው ብዬ አላስብም ማንም ሰው የፈለገውን እምነት መከተል መብቱ ነው ከመተቻቸት ይልቅ መልካም የሆኑትን ነገር ብንሰራ መተቻቸት መጠላላትን ስለሚያመጣ ጥንቃቄ ብናደርግ።

  • @Quran-only-channel
    @Quran-only-channel 6 місяців тому +1

    Kkkkk አታነቡማ መሃይም መጽሐፍ ቅዱስ እድህ ይላል
    “የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ ነው እኅቴም እናቴም አለ።”
    - ማርቆስ 3፥35

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 7 місяців тому +2

    Mela tebareek

  • @AzmaraAbate
    @AzmaraAbate 6 місяців тому

    ❤❤❤💜❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @barubasha3057
    @barubasha3057 6 місяців тому +1

    Tebareku

  • @Pitanc
    @Pitanc 6 місяців тому

    Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen Amen

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 6 місяців тому

    Wowowowow wudi ye Abate Buruki W/M Tebarake Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 6 місяців тому +1

    3:13 ሜሎስየ ወደፍት ቀጥል በተለይ በሙስሊሙ ጉዳይ

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 Місяць тому

    ጋኔን ይምታህ ባልጮት ራስ ምን ይሆን የሚገባህ ለመሆኑ“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @ShikurHassen-zm8rq
    @ShikurHassen-zm8rq 6 місяців тому +1

    lemin kerbeh atewoyayem zim belo endekura kemchoh

  • @habibadam5278
    @habibadam5278 6 місяців тому +2

    እናንተ ስለ ሰይጣንና ጂን ምንም ልዩነት አታውቁም መፀሀፋችሁ ምንም አልነገራችሁም ጌታችን ሰወችንም ጂኒወችንም እንዲያመልኩኒጂ አልፈጠርኳቸውም ብሎል ስለዚህ እንደኛ አማኝ የሆኑ አሉ ስለዚህ እነሱ ወንድሞቻችናቸው ።ፈጣሪንማ እንደሰው አውርዳችሁ ፈጠፈጣችሁት እንኮን ቤተሰብ ማድረግ 😂

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t 6 місяців тому

    እውነት ስዎች እስልምና እውነተኛ እምነት እንደሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን እናንተ ምሰጡዋዋቸውን ጥቅማ ጥቅም እንዳይቀርባቸው እንጊ ልባቸው ያውቀዋል

  • @lozabedassa2068
    @lozabedassa2068 6 місяців тому +2

    በቤተሰብ መሀል ጣልቃ መግባት 🤭😁 bless u mela ❤️🙏

  • @JemHus
    @JemHus 6 місяців тому

    Kebt mehayim wemahelktum jine welinse ilaliabdun 5:17 5:19

  • @abdusifa185
    @abdusifa185 6 місяців тому +1

    ለእውቀት ከሆነ የፊት ለፊት ዉይይት ከ አቡ ሃይደርሃ ጋር ያለበለዛ ተሳስተህ ሰው አታሳስት ስሜታዊ ሆነሃል

  • @dinad359
    @dinad359 6 місяців тому

    Tebarekhelign yene wodime ❤❤❤iyesusi yadinali

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 6 місяців тому

    የሙስሊሞች አባት ያንተም አባት የሆነው አደም እንጂ አሏህ አይደለም ባጠቃላይ የዚህ ማብራሪያ ከራሡ መጠያየቅ እየቻልክ ያው ያሳምነኛል ብለህ ይመስለኛል ቃላቶችን ቀንጭበህ ወገኖችህን ለማሳመን እየተጠቀምክበት ነው እውነታው ግን ውስጥህ ያምነዋል ሐይማኖት ደግሞ በራሡ ማስተማሪያ ቃላቶችና መንገዶች እንጂ ሌላውን ላይ የሌለን ጥላሸት በመቀባት አይሆንም የጂኒዎች አፈጣጠር ከዕሳት መሆኑ ማንም ያቃል እኛ ደሞ ከጭቃ!!!!!።

  • @hagerWonde
    @hagerWonde 6 місяців тому

    ወርቅ ሲጠፋብን የሚወስዱት እነሱ ናቸው ሙስሊሞች ይረዱናል ይላሉ

  • @israelalge
    @israelalge 6 місяців тому

    1ኛ ዮሐንስ 4
    ¹ ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።
    ² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @yenetube40
    @yenetube40 6 місяців тому +3

    ወይኔ አእምሯቸው ምን ያህል ትይዟል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 7 місяців тому +1

    My Genious brother exposed this evil teaching.O my God.

  • @iamfree347
    @iamfree347 6 місяців тому +3

    ምነው ፡ አቡ ፡ ሐይደር ፡ አጋንንትን ፡ ወንደሞቸ ፡ ቢል ፡ ኦርቶዶክስስ ፡ አቡነ ፡ ተክለሀይማኖት ፡ ሰይጣንን ፡ ይዘው ፡ የገረዙትና ፡ ክርስትና ፡ የገባ ፡ የኦርቶዶክስ ፡ የሰይጣን ፡ ወንድማችሁ ፡ ወዴት ፡ ትጥሉት ፡ ለእኔ ፡ ኦርቶዶክስና ፡ እስልምና ፡ በመፅሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ እንደተፃፈው ፡ ሰፊው ፡ የጥፋት ፡ ጎዳና ፡ መንገድ ፡ ነው ፡ ብየ ፡ አምናለሁ ፡

  • @nejatmohamed4148
    @nejatmohamed4148 6 місяців тому +5

    በምድርም በሰማይም ያለው አላህን ለመገዛት አይጠየፋም እንሰሳቶችም አላህን ያወሳሉ ጋኔኖችምንም ሰዎችንም የፈጠረው አላህ ነው እነሱም እሱን ለማምለክ አይጠየፋም ከነሱ ውስጥም አማፂያን አሉ ከሰዎችም ከጋኔኖችም ከሰዎች እንደናንተ አይነቶቹ ሲሆኑ ከንኔኖቹ ደሞ ሰይጣናት ይባላሉ በእስራኤል ነብይ እየሱስ ላይ የአላህ ሰላም ይሁን።

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 6 місяців тому +6

    [ ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56 ]
    ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
    👉መጀመሪያ እወቅ አንተ ለነገሩ ከጠመሙት ሰይጣናት ማለትም ካልሰለሙት ጂኒዎች ስለሆንክ ማጣመም ብቻ ነው የምታውቀው። አወ ጂኒዎች አማኝ አሉ አማኝ ያለሆኑ እንደናንተ የከፈሩ አሉ።የሰለሙት ሙስሊም ጂኒ ሲሆኑ የከፈሩት ደግሞ ሰይጣን ይባላሉ አንተ የሰይጣን ወንድም ስለሆንክ አይገርመንም ያልከውን ብትል አይገርመንም።ሲቀጥል የጂኒዎች አለም ብለህ ሰርች አድርጉና ተማሩ መቸም ለወሬ እንጅ ለእውቀት ቦታ አትሰጡም ለዛ ነው ጠማማ ሖናችሁ የቀራችሁት።ማወቅ ይጠቅማል መጀመሩያ ተማር ያለ እውቀት ወሬ አታውራ ወረኛ

    • @hustube8412
      @hustube8412 6 місяців тому

      ትክክክክክል ወላሂ

    • @asabkebede1145
      @asabkebede1145 5 місяців тому +2

      አጋንንት/ሉሲፈር/ አንድ ጊዜ ተወርውሯል ምህረትም አያገኝም ለሰይጣንና ለመላእክቱ ነው ገሃነም የተዘጋጀው እናንተ እንዳላችሁት ሰይጣን በእርግጥ ወንድማችሁ ነው ያው የምትከተሉት እግዚአብሔርን ስላልሆነ የሁላችሁም ፍፃሜ አንድ ነው ግን እናንተ እድለኛ ፍጥረቶች ናችሁ ማለትም ከአጋንንት ውጪ ያላችሁት ሙስሊሞች ማለትም ሰው የሆናችሁ ሙስሊሞች ለእናንተ እግዚአብሔር ፈጣሪያችን በክርስቶስ ኢየሱስ አምናችሁ የዘላለም ሂወት እንዲሆንላችሁ አሁን በሂወት እያላችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑን አምናችሁ ንሰሃ ግቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል፡፡ ወንድሞቼ እኛም እንወዳችኋለን፡፡ ኑ አብረን ያብረሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ የሆነውን ያለና የሚኖር” ያህዌ” የሆነውን ኤልሻዳይ የሆነውን እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ ወገኖቻችን እንወዳችኋለን፡፡

  • @absy2329
    @absy2329 7 місяців тому +3

    የባሰ አለና ሀገርን አትልቀቅ አለች አያቴ

  • @فاطمهفاطمهعلي
    @فاطمهفاطمهعلي 6 місяців тому

    አላህ ፍጣሪያችን ነው ስይጣን እና ጋጊን አንድ አይደሉም ጂነንም ስውንም የፈጠር አንድ አላህ ነው አላህ አባታችን ሳይሆን ፈጣሪያችን ነው

    • @tsegageremew2551
      @tsegageremew2551 6 місяців тому

      ፈጠሰሪያችሁ ማንነው?

    • @beinman8810
      @beinman8810 17 днів тому

      ጂኒ ወንድምህ መሆኑን ካመንክ
      ዳቢሎስ ደግሞ አባትህ መሆኑ ግድ ነወሰ😮

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 7 місяців тому +2

    Aganent siga lebashnew indet wandem yemihonow begeta sim ye wadeke new siraw yefiras✋

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 7 місяців тому

    ተባረክ ሜላ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርክህ

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 6 місяців тому +1

    ❤❤❤ Gooftaan si eebbisu

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 6 місяців тому +1

    እነ እየሱስ አዎ ወንድሞቹ ነን እንጂ አምለካችን ወይም ፈጣሪየችን አይደለም

  • @FafFuad
    @FafFuad 6 місяців тому +2

    Lemn atgabzewm ante midiya lay abu Haydern aykerm ymetal gn ataregewm 😂 tfereawaleh

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2up 6 місяців тому +1

    😂😂 ባይብል ስለ አጋነት የሚለው በሂብሩ ሸዲም ሲሆን ይህ ማለት የበርህ ፍየል ነው በአማርኛ አጋንት ነው አሉ አሉ ነው እንግዲ😂😂 ምንም አይነት ነገር ስለ ታሪካቸው የለም እርኩስ ናቸው በቃ ፈጣሪ እርኩስ አርጎ ፈጥሮ አቸውል ለገሀነም እሺ ለነሱስ ማን ይሰቀል መንፈስቅዱስ ??!

  • @bamalearn
    @bamalearn 6 місяців тому

    Eyesus Yadinal 😇

  • @GelilaTensay
    @GelilaTensay 6 місяців тому

    Tebarek mela❤❤ ere menfesachew kebad new beyesus seem

  • @Emabet4
    @Emabet4 7 місяців тому +1

    Well come mela
    Next time sila Geta irat(Lord supper) video siralin please 🙏🏿

  • @israelalge
    @israelalge 6 місяців тому

    1ኛ ዮሐንስ 4² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 місяців тому

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ngsti277
    @ngsti277 6 місяців тому

    የኛ ወንድማቻችን መላኣክት ናቸው ❤❤❤❤

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 6 місяців тому +1

    ላንተ ልጠይቅህ በኃይማኖት አንድ የሆኑት ወንድም ብለህ እንደምትጠራ ነው።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 3 місяці тому

      Awo lik nak alitasasatkim igna behayimanotachin 1 yehonawun sawi wondim ihit yeminlo eko igzabiher abatachin selahona now bayihon anilachomi gin inate indet litlut tichlalachu allah amilakachin injy abatachin ayidelam tilalachu selaz beisilimna 1 yehonalachu sawi lenate ihit woyim wondim lihonlachu ayichlim mikinyatum allah abatachu ayidelam ignasi ihit wondim yeminlo igzabiher abatachin selahona now bayihon banilacho nabara

  • @Daniel-xw9hh
    @Daniel-xw9hh 6 місяців тому +1

    ይህን አስተምህሯቸውን ዳዎን ሎድ አርጎ መያዝ ይጠቅማል
    ኮፒ ሊንክ አርጎ ሌሎች ማዳረስም ያስፈልጋል

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 2 місяці тому

    ቁርኣን ማላት ለኣለም የተላኬ ኡቂያኖስ ነው ከሰይንስ በለይ ያስተምራል።

  • @barisansultan2779
    @barisansultan2779 6 місяців тому +1

    Wacha guuud majamariya liyunatachawun iwwak inji indeee hoo. Ye Solomon tarik atakawum .ishi luyunatachowun sima .
    There is two types of jinn .
    1. kesemay yeweradawun malikt samtaw yatakabalu ( means amanyoch malat naw ) there were
    Christian jinn .follower of Christ
    Jewish jinn follower of Torah
    And there are Muslim jinns that follows the prophet Muhammed pbuh.
    2 is the one that reject the messenger and follow the divil ( Satan ) .
    So setanin yatakatalum hona baalafut mastahaft yemimaru ( Jew and Christian) are non believer sibalu. Ye mecerashahun meliktanya yatakatalu gin amanyoch yibalalu .

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 6 місяців тому

    አቡ ሐይደር ቢቻ ሳይሆን ሌሎችንም ቢሆኑም ሰለ ሚደብቁ ቢቻ ነው የሚመራቸው ማን እንደሆነ ማወቅ አለብ ምንጩ ከማን እንደሆነ ማወቅ አለብን

  • @fitsumbekele6430
    @fitsumbekele6430 6 місяців тому

    በርታ ሜላ❤❤❤

  • @BelalAden
    @BelalAden 5 місяців тому

    Le Allah Hulum futur yisegdal mejemera amlakihin iwok bale incetu

  • @7VoiceofHope
    @7VoiceofHope 3 місяці тому

    ሜላ❤❤

  • @lokeyzlokylokinei6393
    @lokeyzlokylokinei6393 6 місяців тому

    Those idea found in Quran and quran mentions that some jinn have accepted Islam and worship Allah (Quran 72:1-2). However, other jinn have rejected Islam and are among the disbelievers (Quran 6:128).

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 місяців тому

    ❤❤👏👏💪💪💪

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 6 місяців тому

    Yene wudd Iyesus wededku degagimme. Ameseginihallewu

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 6 місяців тому +3

    ምንድነወ የምታወራው ሰይጣን ወንድሜ ነው ?

  • @YonasYonas-bu9pn
    @YonasYonas-bu9pn 6 місяців тому +1

    እያቀነባበርክ አትተች የራስህን እምነት መጀመሪያ መሪምሪ አንደም ሰወስትም የምል አለ ወይ በእግዝአብሄር ቃል?

  • @israelalge
    @israelalge 6 місяців тому

    1ኛ ዮሐንስ4³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @Ayele-Rodamo
    @Ayele-Rodamo 6 місяців тому +1

    አጋንንት ተሰብስበው የመሰረቱት ሃይማኖት ብሎአል አንዱ ሲናገር

  • @nurabdela534
    @nurabdela534 6 місяців тому +1

    ወንድ ከሆንክ ለዉይይት ጋብዘው

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 6 місяців тому +3

    የዘር ሳይሆን በእምነት አንዳይነት ስለመሆኑ እንጂ አባታችን አደም ነው ። የዘር እና የእምነት መመሣሠል በጣም የተለያዩ ናቸው ለማሣመን በሚል ብቻ ያዳምና የጋኔን ዘር አንድ ነው ብሎኛል ብለህ አታስተምር ።

    • @HayredinAman
      @HayredinAman 6 місяців тому

      ወንድሙ ከሆነ ምንጫቸው አንድ ነው ማለት ነው

  • @iamfree347
    @iamfree347 6 місяців тому

    ዮሀንስ ፡ 14 ፡ 6 ፡ እኔ ፡ መንገድም ፡ እውነትም ፡ሂወትም ፡ ነኝ ፡ በእኔ ፡ በኩል ፡ ካልሆነ ፡ በቀር ፡ ወደ ፡ አብ ፡ የሚመጣ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ይል ፡ ሁሉንም ፡ ትታችሁ ፡ ህያው ፡ ወደ ፡ ሆነ ፡ ሂወትን ፡ ወደሚሰጥ ፡ ወደ ፡ ክርስቶስ ፡ ኑ

  • @akmelabdrehman9582
    @akmelabdrehman9582 6 місяців тому +1

    አጥቦ ጨምቆ ያሰጣሀል አቦ ሀይደር

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 6 місяців тому

    በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን ሰውየው እውነቱን ነው ወይስ እያሾፈ ኧረ ጉድ ሳይሰሙ ይባል የለ አማኝ ጂኒዎች የሚሰግዱ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ናቸው ይሉናል

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 6 місяців тому +2

    😂😂😂 ኣሪፍ ትምህርት ነው መቸም ከስልምና ራስ ኣትወርዱ ምንው እኔ ነኝ ብቻ ፍጡር ኣልክ ልንግርክ ክርስቲያን ሰይጣን ኣለ ሙስሊምም ኣለ ፕሮቲስታንም ኣለ ልክ እንደሰው ናቸው ካወቅ ካንተ በፊትም የነበሩ ናቸው ዝም ብለህ ክፍክልፍክክፍልዴዶዶዝልሽፍንፍህሽዳህፔውምፋብፍሻሾሺውክብፋምፍሽልፋክውክልፍክክፍልዴዶዶዝልሽፍንፍህሽዳህፔውምፋብፍሻሾሺውክብፋምፍሽልፋክውክ ኣትበል ማስታማር ከሆነ ስለ ጌታክ እየሱስ ክርስቶስ ኣስተምር ኣለቀ ሌላ እምነት መነካካት ከምንትክ ጥርጣሬ ኣለክ ማለት ነው

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 6 місяців тому

      መረዳት ስለማይፈልጉ ከኛ አይጠይቁም የጠማማዎቹ ሰይጣን ወንድሞች ስለሆኑጫፍ ይዘውማጣም ና ጀሌዎቻቸውን መሸወድ ነው የሚፈልጉት

  • @LemzedBoost
    @LemzedBoost 2 місяці тому

    Le negd 😂😂😂😂 Ustaz Yaluten Be Mulu Kal Gelsteh Jemr.Be Keber Kal Teyekuh❤.Sehteteh Christianen yastemral beye alasebem.Mnm alelehm Christian😂😂 Aydelehm.Alekeyemhem❤❤❤

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 6 місяців тому +1

    አይይ፣አለማወቅሕነውእጅ፣የቻልኩትንያክል፣ላብራራልሕእወዳለሑ፣፣
    መጀመሪያ፣ጅን፣እና፣ሸይጧን፣ይለያያል፣ሸይጧንማለት፣ከፈጣሪትዛዝ፣የወጣ፣ያመፀነው፣ጅን፣ግን፣በቁርአንያመኑአሉ፣ቁርአንሢወርድ፣እርሥበርሣቸው፣እየተነባበሩ፣ቁርአንንይሠሙነበር፣ከሠሙምበሗላ፣በአላሕ፣እዳመኑና፣ከኛም፣ሙሥሊሞች፣አሉ፣ካፊሮችምአሉ፣ብለው፣ተናግረዋል፣ይሔንን፣የሚነግረን፣ቁርአን፣ነው፣ጅንን፣ማነው፣የፈጠረውአላሕአይደል፣መሥለምና፣መካድ፣ደግሞ፣ሠብአዊመብታቸውነውልክእደሠው፣ምርጫአላቸው፣አየሕ፣የኛቁርአን፣የወረደው፣ለሠውልጅብቻ፣አይደለም፣እነሡም፣ፍጡርናቸው፣ከገሐነም፣መራቅን፣ይፈልጋሉ፣ሥለጅኖች፣የጅኖች፣ምእራፍ፣የሚልአለቁርአንላይ፣በደብ፣ያሥረዳሐል፣ገብተሕአብብ