የኢየሱስ አምላክነት | ክርክር | ክርስቲያን Vs ሙስሊም | ቴቄል ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ኢየሱስ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሏል? እና ሌሎችም የተነሱበት አስተማሪ ፍጥጫ ኦርቶዶክስ ከሙስሊም ጋር። Muslim Vs Orthodox Christian Debate On The Divinity Of Christ | ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነው። ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

КОМЕНТАРІ • 949

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому +123

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን የመሰለ ድንቅ ሚስጢር ከአህዛቤ የተሰወረውን ለእኛ ለምዕመናን ስለገለፅክልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን።

    • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
      @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 2 роки тому +3

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከእውቀት በላይ ይጠቀምብክ ወንድሜ

    • @abebawzenebe7317
      @abebawzenebe7317 2 роки тому +2

      ወንድማችን አቡ እነዚህን ጥቅሶች ጠቅለል አድርገህ ልቀቅላቸው ጠያቂው በሸኮች የሠማውን ጥቅስ ብቻ ነው የመጣው ስለዚህ መፈለግ የለውም ይልቅ የራሳቸውን ብቻ ለምን አያስተምሩም ወደኛ ለምን ይመጣሉ ካመኑ ይምጡ

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ 2 роки тому +1

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ 2 роки тому +1

      ​@@abebawzenebe7317 ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

    • @jayjaytola4365
      @jayjaytola4365 2 роки тому

      ወደመነው ሚመፀነው ወደ አምለኩ አደል እንዴ አንተ ዶንቆሮ ደግሞ ኢየሱስ ሰውነው ኢያልከ ደግሞ በንድ ቦታ ደግሞ አምለክነው ትለለክ አልገበንም ቀድመህ መፀፍ ቁድስህን አንብብ ጋነ ይቀርከል ኢነንተ ኪሪስተኖች ኡነቱን መቀበል አትፈሊጉ ለረሰቹ ጠመቹ ተከተዮችን አተጥምሙ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +86

    *እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመድኃኔዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መድኃኔዓለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን መድኃኔዓለም*

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +2

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ አሜን 😊እግዚአብሔር በያለንበት እርሱ ይጠብቀን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን ወደ ቤት ጎራ በሉማ ቤተሰብ ሁኑ በዛውም 😊😊😊

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +1

      @@Ramatube3 ሆኛለሁ🥰

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🥰🥰😊አይጥፉ እንግዲህ ቤትዎ ነው ለሰውም አስተዋውቁ 🥰😊🥰😁ሲፈልጉ እርስዎም ቪድዮ መልቀቅ ይችላሉ በዚህ 🥰 አስተዋውቁማ ግን እኮ አውቃችኋለሁ እርስዎን 😁🤣😁🤣እርስዎ ግን አያውቁኝም 🤣🤣😁

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +1

      @@Ramatube3 ክክክ እኔ አላውቆትም በቃ

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 2 роки тому +29

    አቡዬ እንደው ምን ልበልክ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት በሰማይ ምን ያህል ዋጋ እንዳለክ ሳስብ ቀናውብህ አንተን ሳይ እነ ቅዱስ አትናቴዎስን አስባቸዋለው አንተንና ወንድማችንን አክሊሌን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልባችሁን ይፈፅምላቹ አንደበታቹን ከዚህ በላይ ያጣፍጥላቹ

  • @hfvnf3654
    @hfvnf3654 Рік тому +6

    ተዋህዶ ሁሉም መልስ አላት ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን 🕊ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ያደረክከኝ አምላክ መድሃነ አለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 роки тому +39

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የተዋህዶ እንቁ ትንታጉ ወንድማችን በእውነት ቀኑን ሙሉ ብታስተምረን የማትሰለች ይሄ ከመድሐኒአለም ካልተሰጠ በስተቀር ከማን ሊሆን ይችላል።አንተን ያፈራች መሐፀን ምንኛ የተባረከች ነች ፀጋውን ያብዛልህ የምትመሰክርለት የድንግል ማርያም ልጅ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 роки тому +73

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን አቡ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ።✝️✝️✝️

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 роки тому +40

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8
    Ayin lalew ena manbeb lemichl glts new

    • @hadguasmrom5210
      @hadguasmrom5210 2 роки тому

      Geta ybarkh

    • @hikhu
      @hikhu 2 роки тому +1

      qul huwa Allahu Ahad say Allah is one. Manbeb yemichl GLS new

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 роки тому +1

      @@hikhu le eyandandu tyake mels alen eyesus krstos amlak new islmna shtet new nebyu mohammedm ke fetary yetelake neby ayidelem yetegeletseletm jibril ayidekem

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому

      😂😂😂

    • @Jovani22-street
      @Jovani22-street Рік тому

      Yewlsh or yewlek mestaf qedus bexam yefalesal welahi nw mlesh

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 роки тому +21

    አቤት አገላለፅ ይታደሉታል እንጂ...... አቡ ወንድማችን አማኑኤል💒💒 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏እረ የእየሱስን መፅሀፍ 😥😥ሎቱ ስበሀት ዝም ላለማለት ነው እንጂ ምንህም አያሳምን ምስጂነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @areejfardous9732
    @areejfardous9732 2 роки тому +63

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ!!! የምትመሰክርለት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀኝ ይሁንህ!

  • @Birhan-v3o
    @Birhan-v3o 10 місяців тому +4

    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ አዎን አሜን ኢየሱስ ያድናል ከእርሱ ውጪ አምላክ የለም አይኖርምም ሱሙ ይባረክ

  • @teshomeyalew935
    @teshomeyalew935 Рік тому +3

    They both are humble. Keep up debating so the world has to praise Jesus Lord!

  • @PeculiarStory
    @PeculiarStory 2 роки тому +17

    አቡ ቃላት የለኝም, ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😍 ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችንን ወደ ትክክለኛው መንገድ ያምጣልን

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 2 роки тому

      ኧራ እመረረሽ ዋጪው

    • @PeculiarStory
      @PeculiarStory 2 роки тому

      @@leylahayruleylahayru1706 ጌታ ይርዳሽ እውነቱን እንዲገልጥልሽ 🤗

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Рік тому

      አላልሽም😂😂😂

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    ውንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +42

    ወንድማችን የተዋህዶ ሰጦታችን በርታልን🥰

  • @akliluakeman4201
    @akliluakeman4201 Рік тому +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ✝
    ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነዉ✝✝✝በረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን።ድንቅ እዉቀት የተዋህዶ ልጅ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ዮሓንስ ራእይ21=7
    ድል የምነሳ ይህንን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለኹ ርሱም ልጅ ይሆነኛል።
    አለቀ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አልፋን ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው።
    መስተዋሉ ይስጣችሁ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን በርታልን የእኛ እንቁ ምንም አልልም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ 2 роки тому +28

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ💛ተዋህዶ ለዘላአለም ቱኑር❤🌿💯🌿🌿⛪️✝️✅

    • @badadadeneke1256
      @badadadeneke1256 2 роки тому

      ወንድማችን ፀጋ ይብዛለት ግን ለዘላለም የሚኖረው ሀይማኖት ሳይሆን ጌታ ብቻ ነው።

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 2 роки тому +34

    እግዝኣቢሄር ጸግኡ የብዝሐልካ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +21

    *አቡ እንኳን ደህና መጣህ አይይ ይሄ ልጅ 🤣በቲክቶክ ነበረ እኔስ የአየሁት በላይቭ 🤣ግን እኮ ሙልጭ አድርገው ነው የሰደቡት እነሱ አይይ ቀጣይ ከመጣ መስቀል እንደሚያስር እርግጠኛ ነኝ 😊😊😊🥰😊*

    • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
      @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 2 роки тому +1

      እውነት ነው የምር

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому

      @@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 🤣🤣አሳዘነኝ የምር 😌ጽናቱን ይስጠው የወርዲ ቤተሰብ ሁኝ 😊

    • @አለምየሽገርዋ
      @አለምየሽገርዋ 2 роки тому +1

      ማስሩማ አይቀርም መስቀል

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 роки тому +1

      @@አለምየሽገርዋ አለምዬ 🤣😁ይሰርልን ኧረ ከተዋህዶ መለየት ከባድ ነው አይሆንም ያለ ተዋህዶ አለም ወደ ቤት ጎራ በይማ ቤተሰብ ሁኝ 🥰😊🥰🥰😊

    • @አለምየሽገርዋ
      @አለምየሽገርዋ 2 роки тому

      finote tube አርጌሻለው

  • @serkzeethiopia
    @serkzeethiopia 2 роки тому +6

    አቡዬ የተዋህዶ እንቁ እንዲህ መልስ አሳጣው እንጅ አንድ ጥቅስ እየመዘዙ ለነሱ ድጋፍ መፈለጋቸው ያስቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አቡ

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በደንብ አብራርተህልናል
    አንተኛው ማለቴ( የክርስቶስን አምላክነት የካድከው) ግን ጨዋ ነህ ምንም አታውቅም መልሱ በትክክል ተመልሶልሀል
    እንደውም አንተ ምንም አልመለስክም

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +5

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እቡ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ይስጥልን የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤️😇

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 роки тому +3

    ኣቡየይ ኣንተኮ ትለያለህ ኮ ፀጋውን ታብዛልህ የኣገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን ገሩም ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ ስለ መሓመድ አና ስለ ኣላህ ተረተረት ደግሞ ብትነጋገሩ ደስ ይለን ነበር

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому +5

    ወድማችን አቡ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛል❤ ❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤
    ወድማችን የአምላክ ሰዉመሆን የአተ ህልና አልተቀበለምና ምን እንርዳህ በእዉነት የብራሐን አምላክ ልብህን ያብራልህ በስ

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 2 роки тому +8

    እንኳን ለኣማኑዔል. ወርሐው በአል አደረሳችሁ. እንዳው. ኣቡየ. ምን ላርግህ. በጣም ነው ምወድህ. እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ. ኣቡና ኣክክልሉ. የተዋህዶ ልጆች ለወንድማችን. እናግዘው ብያንስ ሸርና ላይክ በማረግ ሙስልሙ ወንድማችን ስነ ስርኣት የለህም. መሳቅና ማሾፍ ብቻ.

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 роки тому +13

    በጣም ያሳዝናል አላለም ክክክክክ እኛ ተምረንበታል ብዙ አንብበናል ከሰጣችሁት ጥቅስ አቡኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 роки тому

      አቡ ደግሞ አዎ በጣም ያሳዝነናል 😂😂😂😂ማርያምን በጣም ያሳቁኝ

    • @tiruworkbireda5473
      @tiruworkbireda5473 2 роки тому

      ክክክክ ሽንፈትን አድንቂለት ጨምቆ አሰጣልሽ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 роки тому

      @@tiruworkbireda5473 ማነው ጨምቆ ያሰጣው??

  • @Marantajesus
    @Marantajesus 4 місяці тому +1

    እንሆ ድማ፡ ኣነ ኽሳዕ መወዳእታ ዓለም ኵሉ መዓልቲ ምሳኻትኩም እየ,፡ማነው ሁሉ ግዜ የሚኖረው, ,,,

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 2 роки тому +6

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አቡ እግዝያብሄር መጎሰ የሁንህ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +7

    _አቡዬ የኔ እንቁ ወንድም ላንተ ቃላት የለኝም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ላንተ የምትመሰክርበት እውቀቱን ይጨምርልህ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት_

  • @አስካለስላሴ
    @አስካለስላሴ 2 роки тому +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቡዬ 🙏👏👏🙏🙏💒💒💒💐

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 2 роки тому +9

    ሙስሊሙ ወንድማችን ልቡ ደንግጧል፡፡ ከእራሱ ጋር እየታገለ ነው ፡፡ የአቡ መልስ አስፈርቶት እኮ ነው ጥያቄዉን ያቋረጠው፡ልብ ይስጥህ ፡፡ አቡ አንተ ምትናገረው ከራስህ ሳይሆን ከ እግዚአብሄር ነው፡፡ አሁንም ይጨምርልህ

    • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
      @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ Рік тому +1

      ምኑያሳፍረዋል አልሀምዱሊላህ ሀቅኮነውየያዘው ሱምአልሀምዱሊላህ

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 9 місяців тому +1

      አንድ እና ፍጹም አምላክ የሚያመልክ ነው የሚፈራው ወይ ከሴት ማህጸን የተወለደን የሚያመል ነው የሚፈራው እኛ ሙስሊም መቼም የምንኮራበት የማናፍርበት እምነት ነው ያለን እሱም በቸኛውና ፍጹም አላህንን ስለመናመልክ😂😂

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 8 місяців тому

      ​@@Intisarabdulkani😂😂😂😂😂😂 yeset mega yesew Sega mebelu yesew nebese maxefat masedesetachu alla sesegnoch

    • @Hala-j9l
      @Hala-j9l 23 дні тому

      ​@@Intisarabdulkaniድጋይም እኮ አይውልድም

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 роки тому +3

    በእውነት የተዋሕዶ ልጅ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ከዚሕ የበለጠ እውቀቱን ይግለጥልሕ❤❤❤❤❤❤

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 2 роки тому +6

    ወንድማችን በውነት ቃለ ሒወትያሰማልን ኦረቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 роки тому +3

    እውነት ወንድማችን አቡና ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋሕዶ እንቁ ድንብርብሩን አወጣህኸውኮ

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 роки тому +30

    አቡ የእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ ሺ ዓመት ያኑርልኝ የተዋህዶ ጀግና

  • @minichlateka5275
    @minichlateka5275 2 роки тому +9

    May God bless you abu ,good expression be strong

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 2 роки тому +5

    ፀልይ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ እውቅና ይሰጥሃል።ተባረክ።

  • @kukw9428
    @kukw9428 2 роки тому +3

    በጣም ግሩም ነው ወንድማችን እኛ ለሕይወት የሚሆነው መጽሐፍ ቅዱስ አናነብ እነሱ ግን ለክርክር ያነባሉ እኛስ ምን እያደረግነው እያነበብን ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አቡ ግን ለምንድነው ከእነሱ ጋር የምትከራከረው እነሱ እኮ አያምኑም ለዛም ደረቅ ክርክር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ferahiwot1136
    @ferahiwot1136 2 роки тому +1

    ወንድማችን በእውነት ቃል ህወት ያስማልን

  • @hudabelay2489
    @hudabelay2489 Рік тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ክርስቲያን አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ሁሌም ተመስገን ወድማች በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልኸ🙏

  • @treson8640
    @treson8640 2 роки тому +2

    You're awesome, Abuye!! God bless you

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @ሃይሌገብርኤልነው

    ይህን የሃይማኖት ክርክር ያዳመጥኩት ዛሬ 26/02/2016 ዓ.ም ነው። ከዚህ ክርክር የተረዳሁትና የተማርኩት ብዙ ነው
    1. ከእስልምና ዕምነት ተከታዮች የሚነሱ ጥያቄዎች በመጽሐፍ ቅዱስ በቂ የሆነ መልስ ተሰጥቶበታል
    2. የእስልምና እና የጂሖቫ ዊትነስ የሚጠሩበት ስም ይለያይ እንጂ በአስተምህሮ አንድ ሆነው አግኝቼበታለሁ
    3. አምላክን አምላክ የሚያስብለው መሰረታዊ መስፈርት ወይም መገለጫ የሚለው ሐሳብ ወንድማችን አቡ በሚገባ አስረድቶኛል ገብቶኛል።
    4. በተረጋጋ መንፈስ ውይይቶች እና ክርክሮች መደረጋቸው ነገሮችን ለመረዳት አስችሎኛል።በተለይ በማስረጃ የተደገፈ መልስ ከአቡ አግኝቻለሁ።

  • @የቡታጀራዋነኝፈቲ
    @የቡታጀራዋነኝፈቲ 10 місяців тому +4

    ወድማችን አላህ ይጨምርልክ ማሻአላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፉጥር ከማምለክ አላህ ይጠብቀን

    • @Hala-j9l
      @Hala-j9l 23 дні тому

      ያንቺ አላህ የሚባለው ሁለት ቀኝ እጅ ያለዉን አይደለም የምታመሊኪዉ

    • @Hala-j9l
      @Hala-j9l 23 дні тому

      የመሀምድ ተረት አይምሮዋቹ ተዘግቶዋል

  • @haileadane7388
    @haileadane7388 2 роки тому +3

    Abuyeee, kalehiwot yasemelin tesfa mengista semeyatin yeworsiln!!!

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን

    አቡየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ይግለፅልህ አሜን፫💚💒💛💒❤💒🙏

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 роки тому

      አይ ወድሜን እፈልገዋለዉ እናቴ በማያገባዉ አትክተቱት

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ 2 роки тому

      ሰላም እንዴት ናችሁ ደምሩኝ

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 2 роки тому +7

    አቡ እግዚያብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ🙏

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ለመከረን ለገሰፀን ለወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ከፍ ይበል ይህን ታላቅ ሚስጥር ስለገለፅክልን እግዚአብሔር ላልተገለፀላቸውተገለፅ እኔ በጣም እፀልያለሁ ኣለቅሳለሁ ላላመኑ

  • @selamyifru1573
    @selamyifru1573 2 роки тому +3

    አቡዬ እግዛብሔር ይባርክህ ከዚም በላይ ዕውቀት ይጨምርልህ ለዛች መሰረት ለምትባለውም ከአንተ ጋር እንድትወያይ እስኪ ጋብዛት በቲክቶክ ላይ አደረቀችን እኮ ዕውቀት ካላት ከአንተ ጋር ትወያይ አቡናዬ።

  • @solomonsewunet
    @solomonsewunet 4 місяці тому

    አቡ ደስ ይላል ወደፊት በምትከራከር ጊዜ የሚያነሱትን ሀሳብ ቀድመህ አብራራባቸው ስለክርስቶስም ስታወራ ስለሰውነቱ እናስለአምላክነቱ መጀመሪያ ላይ አስረግጠህ አስረዳቸው ወደ ፊት የቁራንናየሙሐመድን ጉድ ዘርግፈሕ እንደምታዝረከርከው ተስፋ አደርጋለሁአቡና

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አቡዬ በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም እመብርሐን ከክፍ ነገር ትጠብቅሕ👏👏👏👏👏

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 2 роки тому +4

    አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ተወዳጅ😍

  • @abebagrma9030
    @abebagrma9030 2 роки тому +6

    አብ ወድሜ እመቤታችን ትጠብቅክ የኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ 💖💖💖💖💖⛪⛪⛪⛪⛪

  • @anmutzeleke9354
    @anmutzeleke9354 2 роки тому +1

    አቡ አክሊል በጣም ነው የምወዳችሁ
    አቅም ቢኖረኝ የምትሹትን ባደርግላችሁ ደስ ባለኝ ነበር

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 роки тому +9

    የዘላለም አምለክ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና
    ጤና ይስጥልን ወንድሜ❤❤❤

  • @senabiru6780
    @senabiru6780 2 роки тому +10

    ቃለህይወትን ያሰማልን አቡ ወንደሜ
    ❤️✝️❤️ ኢየሱስ አምላክ ነው 🌹😇

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    አቡየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጭፍን ነውኮ ዲርቅ እሚሉት እንዲህ አስርዳቸው ልብ ቢሰጣቸው

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 10 місяців тому +1

    ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 роки тому +8

    አንደኛ ነኝ ስጠብቅ ነበር አቡ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @FuadAdem-o1p
    @FuadAdem-o1p Рік тому +3

    “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።”
    - ማቴዎስ 7፥21

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 роки тому +4

    ስለምታፀናናን ስለምታበረታን ተባረክ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 роки тому +11

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ ትላላቹ በቀጣይ

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 роки тому +2

    ወንድም አለሜ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው ምወድህ ኑርልን 🥰🙏❤️

  • @habeshawinegn4357
    @habeshawinegn4357 2 роки тому +6

    abu ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውቀትህ ድንቅ ነው።🙏

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 8 місяців тому +1

    አቡዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው ወንጌል ያሸንፋል

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 2 роки тому +3

    Thank you brother .....God bless you😍😍😍😍

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 9 місяців тому +2

    ሮሜ 1 (Romans)
    3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому +4

    ወንድማችን አቡና ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ መልስ ነው የሰጠኸው

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf 2 місяці тому +1

    አቡየ እንደው ምን ልበልክ ፀጋዉን ያብዛልህ መታደልነው🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @selam5099
    @selam5099 2 роки тому +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

  • @Fevengizaye
    @Fevengizaye Рік тому

    አቡ በረከቱን ያብዛልህ እደዚህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን

  • @ethioethio2558
    @ethioethio2558 2 роки тому +4

    እነሱ ስለ ኢየሱስ እንደፈለጉ ያወራሉ
    ስለ መሀመድ ግን ክፉ ነገር እድንናገር አይፈልጉም ለምንንንን???? ስለዚ ስለ መሀመድ እና ስለክርስቶስ እያነፃፀርክ እሱ እንቢ ቢልህም በራስህም አስተምር

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 роки тому

      መሀመድ መን እደሆነ ያዉቃሉዋ ሀይማንቱ እካን ከተመሰረተ በጣም ቅርብነዉ

    • @Menberu-g2y
      @Menberu-g2y 10 місяців тому

      መመሐመድን ከእየሱስ ታወዳድራለህ አንድን ሀጥያትኛ ከቅዱስ አምላክ ?

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 2 роки тому +3

    ጌታ ይባርክ ጥሩ ውይይት ነው 🥰🥰🥰

  • @Hewanamogne476
    @Hewanamogne476 2 роки тому +19

    አላህ አምላክ ስላልሆነ ሰው መሆን አይችልም ተከታዮቹም ሊረዱህ የሚችሉት በዛ መጠን ነው ከዛም ባለፈ ለሰው ለራሳቸው ያላቸው አመለካከት በጣም የወረደ በመሆኑ እራሱ አምላክ ተገልጦ ልብ ካልሰጣቸው አይረዱህም ሁለተኛ ግን በሥላሴ የማያምን ሰው ስለ ኢየሱስ ይረዳሉ ማለት ዘበት ነው
    ወንድማችን እኛ ይልቅ በደንብ ተምረናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 5 місяців тому

    እርቶዶክስ ቶዋህዶ ሁሌም መልስ አላት ኪብር ለድንግል ማርያም ልጂ❤❤❤❤❤ ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 роки тому +21

    እቤት ሙስሊሞች ስርአት የጉደላቹሁ ናችሁ ማሾፍ ማግጠጥ ስትወድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @hikhu
      @hikhu 2 роки тому

      Getata sitastela Mon timeslalech ihenaletsh lerasu sirat alba mehonshn yaasayal temama

    • @MohammedYesuf-d2b
      @MohammedYesuf-d2b Рік тому

      ስርአት የሌለሽ አንች ነሽ

  • @mulukenayele8747
    @mulukenayele8747 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ እውነትም ጨመከው

  • @ناتالا-م6ف
    @ناتالا-م6ف 2 роки тому +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረን አምላክ

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 4 місяці тому

    ይሄ ጥያቄ ሚሊዮን ጊዜ ተጠይቆ ሚሊዮን ጌዜ ተመልሶል አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ቃለ ህይወት ያሰማልን በስነስርአት መወያየታችሁ ደስ የሚል ነው❤

  • @bigdreamsinethiopia5520
    @bigdreamsinethiopia5520 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቡ

  • @mudayemediainethiopia4582
    @mudayemediainethiopia4582 2 роки тому +16

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
    ሊላ እምነት ተከታዮች የኛ እምነት አልገባቸውም ሊገባቸውም አይችልም ምክንያቱም ኦርቶዶክስን ለማወቅ መመረጥን ይጠይቃል ። ጨረስን
    በረታልኝ ወንድሚ እናመሰገናለን ተባረክልን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @hedaya101
      @hedaya101 Рік тому +1

      ቀሽም🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎

  • @hedaya101
    @hedaya101 Рік тому +3

    ወድሜአትዳረቅለደረቅደረቅይምከረውእኛአምላካችንአላህብቻነውውውውውው❤❤❤❤❤አላህየብቻናብቻነው

  • @messiti8268
    @messiti8268 2 роки тому +2

    ቃለሒወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 💖🙏💖💖✝️💖

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 роки тому +17

    ሙስሊሙ ወንድማችን አልሞት ባይ ተጋዳይ
    እግዚአብሔር አምለክ ትክክለኛውን መንገድ ያሳያችሁ 🤲❤
    በእውነት ግን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።

    • @zahram7457
      @zahram7457 2 роки тому

      ክክክክ እኛስ መቸም ቁላውን የተቀጠቀጠ እየሱስ መቸም አንቀበለው ለራስሽ ድቃላሽን አምልኪ እከብት በረት የተወለደቆሻሻወግጅ

    • @zinetawoel4242
      @zinetawoel4242 2 роки тому

      አቤት አቤት. አንቺ እራሥሺ ከጨለማዉ ወደብረሀን አላህ ያምጣሺ. እሥልምነ መቸምአልሞት ባይተጋዳይ ሁኖ አያውቅም. ለቺና ለመሠልወቺሺ. ብረሀን ነዉየሆናላቺሁ. አሁአክበር አላሁአክበር

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 2 роки тому

      እያየሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ዝም ብለሽ አትዘባርቁ
      የናተነው ትክክለኛ ማን አደረገው

    • @hikhu
      @hikhu 2 роки тому

      Mejemeriya lerash yasaysh

    • @tofiktemesgen8764
      @tofiktemesgen8764 2 роки тому

      አንቺ በቁምሸ የሞትሸ እህቴ ሆይ እየተወያዩ ነው አንቺ ዝም ብለሸ ሰሚ እየሡሰ የአላህ መላእክተኛ ነው

  • @lmatlmatt
    @lmatlmatt 4 місяці тому

    አቡየ በርታልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ እደው ምን ልበልህ ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 2 роки тому +4

    አቡና በጣም ደስ ይላል እና ቀጣይ በቁራን ሞግተው

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf 2 місяці тому

    ያለውና የነበረውየሚመጣውሁሉን ሚ 13:41 ገዛ ጌታአምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔነኝ ይላል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nekutube4870
    @nekutube4870 2 роки тому +3

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የተዋህዶ እንቁ ትንታጉ ወንድማችን ነክ፡
    በዚሁትዩብ(በንቁ ትዩብ)-በእስልምና ላይ የደረስኩበትን ጥናት እያቀረብኩ ስለሆነ የሚጠቅምክ ከሆነ፤እንድትመለከተዉ፤ጋብዤሀለሁ፡፡

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 роки тому +2

    የዩሀንስ ወንጌል 5;30
    እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና።
    ጥያቄ ማነው ላኪው ማነው ተላኪው???????

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 2 роки тому +6

    አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅ ግን😂😂😂😂😂ያስቃል በስረአት ቁጭ ብሎ እንኳ አያዳምጥም ይቅበዝበዛክ እዳው ድካም ነውኮ እነሱጋ ማውራት 😅😅ደህና አድርጎ ጨምቆሀል የተባለ ስው ነው

  • @Menberu-g2y
    @Menberu-g2y 9 місяців тому

    አቡ አግዚአብሔር አንደበትህን ያበርታልን ለማይሰማው ሳይሆን እኔ ለምሰማህ ትልቅ ትምህርት ሆኖልኛል እንዲሁም ለመሰሎቼ

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 2 роки тому +8

    Abu የዚን ያክል ወርደክ ጊዜክን ባታጠፋ ጥሩ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abutube525
    @abutube525 2 роки тому +2

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን አቡ🙏🙏🙏

  • @selamawitwolda975
    @selamawitwolda975 2 роки тому +7

    ቃለ ኢወት ያሰማልን

  • @henokwube
    @henokwube Рік тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 роки тому +5

    አቡ ወንድማችን ቸባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!🥰