Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

"ልጄን ያሳደኩት ስቃይን አይቼ ነው" ዘሪቱ ከበደ ልጇ ከመሞቱ በፊት የተናገረችው addis ababa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 чер 2024
  • Zeritu Kebede | ዘሪቱ | ዘሪቱ ከበደ | የልጇ ሞት | የዘሪቱ ከበደ ልጅ ምን ሆነ | የዘሪቱ ልጅ በድንገት ሞተ | አሳዛኝ ዘሪቱ | ዛሬ

КОМЕНТАРІ • 26

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard  2 місяці тому +14

    I remember አጎቴ ሲሞት ከሁላችንም በተሻለ ቶሎ የተፃናናቸው እናቴ ነበረች ። የሷን መፅናናት ስናይ በረታን ።
    አጎቴ ከሁላችን ጋ ቅርብ ነበር ከናቴ ጋ ግን በጣም ቅርብ ነበር። ታናሽ ወንድሟ ስለነበር ብዙ በድሜ ትበልጠው ስለነበር እንደ መጀመርያ ልጇ ነበር የምታየው እኛም ታላቅ ወንድማችን ይመስለን ነበር።
    አብርሽ ተወዳጅ ነበር ፣ታዛዥ ነበር ፣ ሰው ይወዳል አመስጋኝ ነበር ፣ ቤት ውስጥ እሱ ካለ ደስ ይለን ነበር ይላፋን ነበር ፣ይቆጣን ነበር ፣ያስጠናን ነበር ።
    መሞቱን ስንሰማ እናታችን ትሞታለች አልን ። ይሄን ሃዘን አትችለውም አልን ፦
    ሰማች ።
    ለአንድ ቀን ያህል ብቻዋን አወራች ጮኸች ሁኔታዋ ያስፈራ ነበር ።
    ቤታችን ሞት በቅርበት ሲመጣ የመጀመርያው ነበር ። ቤታችን ፍርሃት ነገሰ ፣ፀጥ አለ ፣ሀዘን ርብርብ አለ ።
    እናታችን በንጋተው በርትታ ተነሳች ። የመበርታቷ ፍጥነት ዶፍ ዝናብ አየዘነበ ሃሩር ፀሃይ እንደ መውጣት አይነት ነበር ።
    ብርታቷ ቢያስደነግጠንም መበርታቷ አበረታን ።
    ጌዜ ሄደ ....
    እናቴ የበረታች የተፅናናች መስሎን ነበር ። የገጠማት ከእምባ በላይ ሆኖባት ነበር ለካ
    ከትከት ብላ የምስቀው ሳቅ ጠፋ ፣አንቅልፍ ያስቸግራት ጀመር ። ህይወት አስፈራት፣ ወጥተን ስንመጣ ተመስገን ማለት ጀመረች፣ ለቅሶ ስቴድ እምባዋ ውስጥ የአብርሽ ስም ታስገባ ጀመር።
    እኛ ስንበረታ እሷ ሆደ ባሻ ሆነች
    እርም ብታወጣ ኖሮ ፤ አንብታ ቢወጣላት ኖሮ
    ብዙ አዝና ብትፅናና ኖሮ ፤ በርትታለች ባንል ኖሮ አልኩኝ
    እናቴ በርትታለች ስል እየተብሰለሰለች በሽታ እየሸመተች ነበር ።
    በርትቻለሁ የሚል ሰው እፈራለሁ ፣ብርቱ ነው የሚባል ሰው ያሳዝነኛል ።
    በሂደት መፅናናት ይሻላል በርትቶ በሂደት ከመሰበር !!
    Adhanom
    ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናሽ❤

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 2 місяці тому +6

    እናትነትን ስናስብ የጌታችን የመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እናት እመብርሀንን እናስባት ፡፡
    ድንቅ ነው

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 2 місяці тому

      ድንቅ የሚሆነው አምላክ ሰው መሆኑ ነው የማይወሰን ተወስኖ ወንድሞቼ ብሎ የጠራን ማርያም የጌታ እናት የተመረጠች ናት የመረጣት እርሱ ድንቅ ነው

  • @hilinaabrham3233
    @hilinaabrham3233 2 місяці тому +6

    What a blessed woman. God bless you abandently and I am so sorry for your loss

  • @Beti-zz1xx
    @Beti-zz1xx 2 місяці тому +5

    የኔ እናት እግዝያቤር ያፅናናሽ😢😢😢😢😢

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 2 місяці тому +11

    በጣም ያሳዝናል በተለይ በልጅ መፈተን ምንኛ ከባድ እንደሆነ መገመት አይከብድም ፈጣሪ ያፅናት

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 2 місяці тому +3

    you are Amazing Blessings!

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ያበርታሽ 😢😢😢😢

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 2 місяці тому +1

    Allah yatenash zefenocheshen betam ewdachew neber mert set

  • @MeseretYaye
    @MeseretYaye 2 місяці тому +1

    Egzihabher talk new lbshn Asnto betesfa ke Lochinver gar yanursh Ayzoshi😢😢😢

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 місяці тому +3

    Embta kanch gare tahon

  • @ruthkebede2731
    @ruthkebede2731 2 місяці тому

    Eyesus yewedshal ❤

  • @YabumanYabu
    @YabumanYabu 2 місяці тому

    😥

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 2 місяці тому +2

    የሆነ ግን የተሰራ ሴራ እንዳለይሰማኛል ሆን ተብሎ አንጀቷን ለማሳረር የሆነ ነገርማ አለ እሷ ይሄንን ንግግር አድርጋ በተወሰነ ቀናት ደግሞ ልጇን ማጣት አጋጣሚ ይሆን እላለሁ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 2 місяці тому +1

    በሰማም ስለእናትነት ገልፅቨ ሳጨርቪ የልጅ ሐዘን ከባድ ነው። ጥንካሪቨና ብርታትቨ አድናቄቨ ነዬ አው ደግ አረክቨ የምን እቤት እየዬ ማለት ነው።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 місяці тому +1

    እውነት እውነት የልጅ ፍቅር ቢኖርሽ የደረሰ ልጅሽን ቢያንስ በህክምና እንዲረዳ ትጥሪ ነበር ልጆች በውጭ አገር ተወልደው አገር ቤት ማደግ ከባድ ነው ያውም በአያት ሰፈር ኪራይ ቤት ውስጥ ‼️መውለድ ሳይሆን ማሳደግ ነው ከባዱ ሃላፊነት እናትነት ራስ ወዳድነት መሆኑን በአንቺ አየነው

    • @emebetshibiru
      @emebetshibiru 2 місяці тому +2

      feraj man aregeh

    • @nitsuhfikergirma20
      @nitsuhfikergirma20 2 місяці тому +4

      ምንድን ነዉ ምትቀባጥሪዉ? ጤነኛ ነሽ?

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 2 місяці тому +1

      Enanet Ebdoche werye ataxume adel Ay Habsha 😢😢😢😢😢

    • @lilikebede7986
      @lilikebede7986 2 місяці тому +2

      19 ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
      20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።
      ያእቆብ 1:19-20

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 2 місяці тому +1

      ማነው ዳኝነቱን የሾመሽ በተናገርሽ ቃል ትፈተኝበታለሽ ጠቢቂ ሰው የዘራውን ያጭዳል