የ300 ዓመት ቆሻሻ የመስቀሉን ክብር እንዳላጎደፈው የዘረኝነት ክምርም የኢትዮጵያን ክብር አይነካውም መስቀል የፍቅር በዓል ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @yeshiayele5150
    @yeshiayele5150 2 місяці тому +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Місяць тому +1

    በጣም የሚወዲህ መምህር ደረጄ እንኳን በረስህ ቻናል መጥህ እንኳን አደረሰህ ለብርሃነ መስቀሉ

  • @Liyahabisatradstionalcloth
    @Liyahabisatradstionalcloth 2 місяці тому +3

    ሰላም ለናተ ይሁን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ስንክሳር እንደዝህ በሚያምር ትንተና ስንማር ደስ ይላል ዝክሩ ቅዱሳንን በየእለቱ መማራችን ለስጋ ከማዳላት ለነፍስ እንድናስብ ያረገናል በርታልን መምህር, የሚያምር እርጋታ ጥሩ የአጠያየቅ ዘይቤ ነው ቲጂ እናመሰግናለን
    😊 ሊያ ሀበሻ ከሽሮ ሜዳ😊

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 2 місяці тому

    እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሠላም አደረሳችው አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 2 місяці тому +5

    መምህር እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰዎ አደረሰን።

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 2 місяці тому +6

    ታድለን እኮ እንደናተ አይነት መምህር አለን እንኳን ደና መጡልን መምህር እኔኮ የእርሶን አንደበት ለመስማት ያየውት ሚዲያ ላይ ገብቼ ነበር የምሰማዎት አሁን እንደልባችን እናገኞታለን ቤተሰብም ሆኛለው❤🎉

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 місяці тому +4

    ሊቀ ትጉሃን ደረጀ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ 🙏 አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @amhaworku3359
    @amhaworku3359 2 місяці тому

    ያኑልን: ቃለ ህይወት እድሜ ከጤና ያድልህ:: አሜን!

  • @tube7299
    @tube7299 2 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እንኳንም ደግሞ ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የክርስቶስ ቤተሰቦች 🎉🎉🎉🎉

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Місяць тому

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @antenehkassa126
    @antenehkassa126 2 місяці тому

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰዎት መምህር

  • @fikirmamo1300
    @fikirmamo1300 Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አምላክ እናንተን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @woyniyetube441
    @woyniyetube441 2 місяці тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ። አክባሪው አምላክ ያክብርልኝ።

  • @menbershibru
    @menbershibru 2 місяці тому +1

    ዘወይንዬ የኘ አንደበተ ርቱህ የገዳማትን ሰትተርክ በአይናችን ሳናይ በምናብአብረን ተጓዠ ን በዚህ ዙሪያም እንደ ትረካ ምናብ ቦች ቢኖር በዚህ አጋጣሚ ቢካተት ሚይድያን መሰብ ይኖረዋል ተራኪው ግን በራሰ ትረካ መሁን አለበት ብዬ እንደ አንድ ሀሳብ ለመተቆም ያህል እንጂ በርግጥ የምታሰተምረው ትምህርት እሯሱን የቻለ ትረካ ጣዕም ለዛ መዓዛ ቨታ አለው ማጋኔ አይደለም አሁን እንኳን የምታሰተምረው ትምህርት ዕይታ ውሰጥ ሆኜ ነው የምሰማሁ ክብር ይሰጥልን ይቀጥል እላለው

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому +1

    ደስ ብሉኝ ነው የምሰማ ኡኡኡኡ እንኳን ደህና መጣ ደረየ❤❤❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 2 місяці тому

    Egziabher yimesgen abet wibet ❤❤❤bertulin

  • @HiwtoyMesges
    @HiwtoyMesges 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሄር ሰዉ ደረጀ ዘ ወይንየ እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ያድልልን አሜን አሜን አሜን።

  • @EyobAlemneh
    @EyobAlemneh 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሄር ሰው ደረጃ ዘ ወይንየ እድሜ ከጤና እግዝአብሔር ያድልልንነንንንንንንን !!

  • @Maggyabata
    @Maggyabata Місяць тому

    Endet dese yelal memihrachen Kale hiwot yasemalin

  • @Mikiyastesfaye-g5r
    @Mikiyastesfaye-g5r Місяць тому

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 місяці тому

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሆናቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ
    ሊቀ ትጉሃን ደረጄ ዘወይንዬ እንኳን ደህና መጡ
    ርህቱ አንደበት ብዙ ተማርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 2 місяці тому

    memiher enkune lebirane meskeulu beselam aderesote💚💛❤

  • @tizitagezmu5468
    @tizitagezmu5468 2 місяці тому +1

    ሠላም

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 2 місяці тому +1

    አሱ የጠብቀወት እውነተኛው ዕንቁ ኢትዬጵያዊዉ መምህር!!!

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому +1

    ስወድህ ደሬ❤❤❤❤❤

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሰዎ መምህር

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን እንኳን አደረሰዎ

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h 2 місяці тому +1

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @NunuGessese
    @NunuGessese 2 місяці тому +1

    እንኳንም የኛ ሆኑ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 місяці тому

    Memhir Enkuan Adereseh!!!

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 2 місяці тому +1

    Memherachen bewener bexm des yemell temhert naw endenant Yale astemare yesexen egzabher yemesgen lememherachen erjm edmen Xena yesexen

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 2 місяці тому

    Temesgen gizeyachihu yibarek

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 місяці тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 2 місяці тому +1

    Enquan aderesachu

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ብርታቱን ይስጥልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    ጥያቄው፡ እንዴት፡ ነው??? በስጋ፡ ወይስ፡ በመንፈስ፡ የበላይ፡ መሆን? ትዕቢት፡ እንዴት፡ ይወገድ???

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +1

    ምን፡ ማለት፡ ነው፡ ኃይማኖታችንን፡ እንጠብቅ፡ ማለት??? ኃይማኖት፡ ባንድ፡ ነገር፡ ማመን፤ ለኛ፡ ክርስትና፡ ነው! የምንጠብቀው፡ የክርስትስን፡ ሙሉ፡ ት/ት፡ ነው! ፍርድ፡ ይመጣል!

    • @asimulatu
      @asimulatu 2 місяці тому

      ቅዱስ ጳውሎስ ሃይማኖቴን ጠብቄአለው ያለውን አላነበቡምን ?

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 2 місяці тому

      በመጠየቅ መረዳት አለበህ እኔ የመሰለኝ ግልጽ አማርኛ ነው

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 місяці тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 місяці тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️