Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደሳለህ ደሳለን በርታ አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ እምሰራልጅ ነህ በርታ በዚህ ቻናል እመነኝ ህይወትህ ይለወጣል 100%
@@BABOTUBE አብዱዬ አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ወንድም ወላሂ ቃል የለኝም ከኔ በበለጥ አላህ ይዉደድህ ዱኒያህንም አኼራህንም ያሳምርለህ🥰♥️🙏
@@የሳቅጎጆTube አሚን ሀቢቢ😍
@@BABOTUBEባቦየ ቁጥርህ የትነው እማገኘው አግዘኝ ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ🎉🎉🎉🎉 መብሩክ አሏህ ይባርክልክ አብሽር ያሰብክበት አሏህ ያድርሰህ ያድረሰን ወይኔ ግን በሳቅ ፈታ አደረከኝ😂😂😂😂😂😂
ማቡሩክ❤❤❤❤❤
ሸር ሰብስክራይብ እያረጋቹ ከዝህም በላይ እንደምታግዙኝ ተስፋ አለኝ🥰♥️አላህ ለናተም ያልታሰበዉን የማታ እንጀራ ይስጣቹ ሁላችንንም ከልፍት በቃ ይበለን🥰🙏
،በርታ
ያሲን በአላህ ሪያድ ከሆነ ቁጥሩን ስጠኝ አገናኜኝ እኔ ቲክቶክ የለኝም😢
አወ ዉላሂ ቲክቶክ የለኘምኔም ፈልጋለሁ@@Jmila-y
አሚንንንንን
በርታ ያሢን ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡታጅራ ልጆች ጋ እንከፍ እንከፍ ከምትሉ እርስ በእርሳችን እንደግ በስደት ያለነው😍
Demrign wudie
እውነት ነው አብሮ አደጎቻችንን እናበረታታ🎉🎉🎉🎉
@@አህሪቡHSቲዩብ ደምሪኝ ልደምርሽ
ትክክል
@@emukiya1 ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ❤
የኛ ልጆች ጎበዝ በርቱ ሁላችሁም ተባብራችሁ እደጉ እንኳን የራሳችንን ሰው የማንም ዘረጦ ፣እያሳደግን አይደል ያሲኖ በርታ😊
ማሻኣላህ እንኳን ደስ ኣለክ ያሲኖ የስደት እህቶች የኔ ቅመሞች ትለያላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሰው ህመም የሚያማችሁ ኣላህ ሁላችሁንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ማርያምን አስር ስልክ ቢኖረኚ ሰብስክራይብ ባደረኩህ አይዞህ የመዳም ቅመሞች ኑሲ እኛ እርስ በርሳችን እንለወጥ የማንንም ውርጋጥ ከምንደግፍ😢😢😢😢😢😢
ማሬ ደምሪኝ
@@Zehara9እሽ ውዴ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ ደምሪኘ አትለፊኘ😢
ደምርኝ ደምሬሻለሁ ውዴ@@Zehara9
@setedegnuw45እሽ ማሬ ደምሪኝ ❤❤03
@@SUSUSUSUSU-l8q ማርያምን ደምሪሽ መጣሁ ደምሪኘ ውዴ
አዴኛ ነኝ ዛሬ የሠዉ ዴሥታ የሚያሥዴሥታችሁ ላይክ ግጩኝ 😅❤❤❤
እህት ደምሪኝ
@SeluSelu-v1oደምረኛ
ነይ እንደማመር ማሬ
መብሩክ ያሴኖኖኖኖኖኖ እንኩዋን ደስ አለህ ኢንሻአላህ በቅረብ 50k ትገባለህ
ዜድ ደምሪኝ❤
@@Zehara9 ገና እያየሁት ነው አብሽሪ
የኔ ወድም እኳን ደሥ ያለክ ማሻአላሕ አላሕ ከፋ ያርግክ ጥሩና ጠካራ ልጅ ነክ❤
አለንልህ 👍👍 እንበለው በናታኝሁ የሥደት ወንድማችንን❤❤50 ሺ እናስገባው🎉🎉
የኔ ወድም እንኩዋን ደስ አለህ
በርታልኝ ወንድሜ የተከፈላቸውን የማይናገሩት እኮ ዘራፊውም ስለበዛ ነው አትፍረድባቸው
ማሻአላህ እደት እደሚከፍት አሳየኝ የኔወዲም ባአላህኢቱብ መክፍት እፍልግ አለሁ
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እኛም እንደአንተ ለመከፈል ያብቃን❤❤❤
ደሥሥሢል ❤በመናገርህም ወድጀሀለዉ ❤👍ማለት እዳልከዉ የተከፈለዉን የሚናገር የለም እኔኳን ሁሉን ዩቱቢሮች አልከታተለም
ማሻአላህ መብሩክ ያሢኖ የዋህነትህ ትልቅ ደረጃ ያደርሥሀል ኢሸአላህ
ሀዩቲየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ በረካ ያርግልህ ያሢኖ የመጀመሪያ ጊዜ የዩቱብ ክፈያ ሢትናገር አላህ ይሥጥህ
ማሻአላህ ተባረከላህ ያሲኖየእንኳንደስአለህ አብሽሩኢንሻአላህበቅርቡ ሀገርገብተህትሰራለህ
የኔ ቅን ገና አየሁክ ደስስ አልከኝ በተለይ የዋህነትህ ሰብስክራይብ አረኩህ በርታልን ❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወድም በል በዝቺ ኮሜት ላይ የቲክቴክ አካዉትህን ሊክ አስቀምጥልኝ እህቴ ክፈቱልኝ ትላለቺ እና ትጠይቃቸዉ የሚሰሩትንም ዝም ነዉ የሚሉት እና እድታገናኝኝ
እኳን ከፈለክ እኳን ደስአለክ እችን ተቀመሥክ ሌላ አይዳአ እየፈጠርክ ስራ የሚያሥቅ የሚያዝናና ሰራ ከፖለቲካ የፀዳ🎉🎉🎉
ሰአድየ ደምሪኝ
ማሻአላህ መብሩክ ያሴኑ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ባአላህ 😘😘
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስስስስ አለህ ዬኔ ወንድም በርታ አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
ደምሪኝ🎉
ማሻ አላህ ደስ ይላል ወንድም Like አድረጎኝ ወድች እርስ በርስ እንተዳደግ
እንካን ደስአለህ በርታ❤❤❤❤❤
ነይአችምእኔምህረክ
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ በርታ አይዞህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይባርክልህ የልብህን መሻት አላህ ይሙላልህ
አላህይባርክልህወድማችን በርታ ሥትወለውል ደሞበጣምአትጎንበስ ያምሀልወገብህን
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ስራው እራሱ እስፖሪት ነው ማሻ አላህ አላህ ያብዛልህ በርታ መልካም ነገር ብቻ ልቀቅ እንጅ በአላህ ፍቃድ ሚሊነር ነው የምናረግህ የመዳም ቅመሞችመብሩክክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላ በርታ ወዲሜዋ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነህ ደሞ የከፈለህን መናገርህ አተ ትልቅ ሰው ነህ♥️😍♥️♥️♥️♥️♥️
ማሻአላህ ወዲማጂን መብሩክ አላህ ያሣዲግህ ለመጀመሪያ ስኮምት
የምር ትለያለህ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ የምር ጀግናነህ በርታ ወድማችን ከጎንህነን❤❤❤❤❤
ማሻአላእንኳንደስአለህ እኔንስለምንአታበርታቱኝም😢😢ፕሮፍይሊንበመጫንቤተስብሁኑ ያሴኖሸርአርግልኝ
እሽ እኔንም ደምሪኝ
የኔ ወንድም ወላሂ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተከፈለከ ላይክም ሰብስክራይብም አረኩህ ጠንክር
የኔ ውድ እኔንም ደምሪኝ
መብሩክክ እንኳን ደስ አለህ ወንድም እኔ የታዬኝና የተመሰጥኩት በፅዳትህ ነው ያ ሰላላላላላላላም ፅዳት እወዳለሁሁሁ እህህህ በርታ ሌላው መሀላ አታብዛ እሽ
ኢሸአላህ አብሺረ በረታ ወድም
መብሩክ ወንድማችን ሀበሻ እኮ አብዛሀኛዉ ምቀኛ ነዉ ግን የመዳም ቅመሞች ለምንድ ነዉ ራስ በራሳችን እማንተጋገዘዉ እንደዝህ ላሉ ወንድሞቻችንም ከጎናቸዉ እንሁን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደሚሪኝ
@@zayedanassir7534 መርሃባ
በርታ ያሢኖ ማሽአላ መብሩክ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜዋየ
ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድም አላም አይዙህ በርታልኝ
በረታ ወንድሜ እሥኪ አበረታቱት ማለቴ ለሥዴተኞች እናሣድግ
❤❤🥀🥀✔️✔️مش ءالله تبارك الله
ማሻ አላህ ያሲኖ ያገሬልጅ እኛም ደስ ብሎናል❤❤❤
ሰብስክራይብ አድርጉት ወንድልጅ ሆኖ ዝቅ ብሎ ሲሰራ ብታበረታት ምን አለበት እዛ የሚመናቀሩትን ከምታዬ ጎበዝ ነህ ወንድሜ
ደም ሪኝ
@@hayatali5711 እሽ መልሽልኝ
መሻ አላህ የማዳም ቅመሞች ውለታ ስላወክልን እናመሰግናለን አሉ አይደል እነደ በኛ ሰው ሆነው ዞረው የአረብ ገረድ ብለው የሰደቡን እሚመስላቸው ዳይ ቅመሞችየ 100ሺ አናስገባውና ሀገሩ ይግባ ያሲኖ
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ በሂወቴ የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ ደስታህ ግን ደስ ስላለኝነው ማሻአላህ
ያሢኖ በርታልኝ እንኳን ደሥ አለህ እኔ ለራሡ ደሥ ብሎኛል የሣቄ ምንጭ አይዞህ አብሽር ከጎንህ ነን
ማሻአላህ ያሲኖ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ አብሽሪ 100ሺ እናስገባሀለን ❤
ሱሱየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺ ኘቺም ደምሪኝ
ማሻአላህ በርታ ወድሜ አላህ ያስደስትህ ሁሌም ተደሰትልን ያረብ❤❤
እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል በጣም ጀግና ከሰራህ ትለወጣለህ የሚገርም ነው
Ye madam kimemoch Yasinon enaberetataw be allah guzo wede 50k insha allah❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ ቅን ሰዎችን መቼም እናበረታታለን።
እንኳን ደስአለህ ያሲኖ🎉❤❤❤ማነው እደኔ የሰውደስታ የሚያስደስተው👍💯
ደምሪኝ ሁቢ
@Zehara9ደምሪኝ
ማሻአላህ በርታ ጠንክረህ ስራ እናበረታታሀል😍
ማሻአላህ ግንማሀላ አታብዛ ውንዲሚ
ማሻአላህ እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ጠንክር አላህ ያግዝህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጀግና እንደናተ ያለውን ባየው ችግር የለውም አሉ እሚዘል ሰው እምታዬ በርት ጀግና ነህ ትችላለህ
ክክክክ አይ ስንት ከፈለህ ተብሎ ጥያቄ ሳይበዛ እንድህ እንቅጩን ማሻ አላህ ብዝትትትትትትትት ያድርግህ በረካ ያድርግልህ አብሽር ንያህ አንድህ አሳምር የሀገሬ ልጅ
ዘሀራየ ደምሪኝ
ደምሪኝ
የኔ አባት ወላሂ ጀግናነህ የሴትስራ ፅድትአርገህየምሰራግበዝ ሳላደቅህአላልፍም አላህ መጨረሻህህንያሳምርልህ አይዞህ
ሶፊየ ደምሪኝ
ጎበዝ. አይዞህበርታ❤ሁላችንም. ❤ምኞታችንን❤ያሣካልን❤❤❤
አሚን
አሚን😊
ማሻአላ እስኪ እርስ በራሳቺን እንተባበር ወላሂ መቸም ሸክም ነው የሚሆንብን
ማሻአላህ መብሩክ አካን ደስአለህወድም ጓበዝ በርታ አላህይጨምርልህ
ማሻአላህ ያሲኖየውድሜ በርታልን🥰🥰🥰ኢሻአላህከዚህምበላይትሰራለህ🥰🥰🥰
ሀያትየ ደምሪኝ
እደትእደሚከፈት ንገሩኝ ወላሂ ስራ አጥቸ ላብድነው ኢቱብ ልክፈትና ሀገሬ ልግባ ከመጣሁ አመቴነው ግን ስራ አጥቸ ተቀምጫለሁ አድልጅ አለችኝ ለሷ ልኑርላት ተባበሩኝ ደካማ እናት አለችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይቱብ ክፈት ያሲኖ ያለችህ ልጅ ሳላደቃት አልልፈም የምር ያሲኖ❤❤❤❤
ዛሬ ደስታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰብ አረኩ ጠንክር ወንዲሜ አብሽር
ትልቅ ደርጂ እግዚአብሔር ያደርስህ መልካም ስው በርታልን እሽ የኔ መልላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በሠላምነው የጠፋኸውያሲኑየዋየ የኔ ወድሜዋየየየ🎉😂😂😂😂
ጎበዝ በርታ እንኳንም ደስ አለሁ
የኔ ጀግና ማሻአላህ በርታ ወንድሜዋ❤
ታናሼየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ጀግና ማሻአላህ በር❤❤የኔታ
ማሻአላህ ያሲኖአብሺር ኢንሻአላህ የተሠራዉንትገዛለህ
ጎበዝ መልካም ሰው ትመስላለህ በርታ በተረፈ መሀላ አታብዛ
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ቅመሞችየ እናበረታታው ያስኖ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉❤❤❤
ኪያየ ደምሪኝ ውደ❤
ማሻአላህ በርታ ያሲኖ አላህ ይጨምርልህ ካሰብከው ያድርስህ❤❤❤❤❤❤❤
Congratulation🎉❤ ያስኖ😊 ጎበዝ👏
ውዶቸ ደምሩኝ
ማሻአላህ ወንድም ምርጥ ወንድማችን ነህ ግልፅነትህ እደት ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ በርታ ከጎንህ ነን❤❤❤
ያሲኖ እንካን ደስ አለህ የኔ ሸጋ በርታ ከዚህ በላይ እደምሰራ አምናለሁ ጠንክር በርታ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙏እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን🙏
ያሲኖ ግማሹ የኔ ነዉ በላይእና በኮሜት በሸር ሩጨሩጨ ዋ😂😂😂
😂😂😂
ማሻአላህ ያሲኖየ እኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነውበርታልን ከዚህም በላይ እጠብቃለን
መብሩክእልልልልል🎉🎉ማሻአላህ
@@HaymiUA-cam-t3b እሽ
እንኮን ደስአለህ አብረንእንበረታታየሀገራልጆይ❤❤❤
Selam ehit wedemoche selam lnante yihun esti negarugn edet mtakem edmchal ebakachu
የኔ አባት እንኮን ደስ አለህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ከዚህ በላይ ከፍ ያረግህ ወንድሜ
ማሻአላህማሻአላበርታውድሜ❤❤❤❤❤❤❤
የሰውደስታየሚያስደስታችሁ ላይክግጩኝ❤
ሟሿ አላህ አላህ በራከ ያርግልህ የመዳም ቅመሞች 50kእናዝጋበው ወንድመችን
ማሺአላያገሪልጂእ፡ኳንደሥያለህ❤❤❤❤🎉🎉
Congra YASINO❤❤❤❤
በዚህበሰውነት አሁን እስፓርት ተጨምሮ አይይይይ የኔን እና የአንተ ቅጥነት ይለያል እኮ ውስጣችን ሌላ ሰው አለ መሰለኝ😂😂😂😂 አይይይይይ
ማሻአሏህ ጎበዝ ጠንክረህ ስራ💪አሏህ ያክብረን የመዳም ቅመሞች😢
😂😂😂 በጣም አሳከኝ ስንት ከፈለህ እያላችሁ ነው ስትል መሸ አላህ አብሽሩ አላህ ይጨምርልህ ወድም ኮንግራ በግርግር ብስክራይብ አደረኩህ በርታ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጠንክር ጀግና
ተው 50 k እናሥገባው😢የሥደት ወድማችን❤
እሽ😢😢😢😢😢
አይዞህ ወንድሜ አላህ ያልታሰበዉን ርዝቅ ይስጥህ እሺ እኔም ስደተኛ እህትህ ነኝ አንተስ ስድስት ዐመት አንድ የለኝም አልክ እኔ ደግሞ ሀያ ዐመታ ምንም የለኝም አላህ ያስተካክልኝ የማታ ጤናና ርዝቅ ይስጠኝ።
እኮንደስአለል የሀዩ የብረትመዚጋ
ማሻአላህ የኔወድም ጠካራልጅ ነህ አብሽር❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሠብ አረኩህ ደሥ አልከኝ ወላሂ ወድልጅ ሢሠራ ደሥይለኛል ጠክር
❤❤❤አላህ ከዚህ የበለጠ ይስጥህ እንኳን ደስ አለህ
ማሻአላህ በጣም ደስይላን❤❤❤❤❤እኳን ደስይላን
እረ ባአላህ እኔም የመዳም ቅመም ነኚ አሙሪ ይቱብን. አበረታቱኚ ውዶችየ ደግነት ለራሥ ነው❤❤❤
ጎባዚ እግዚአብሔር ያግዝ ዎንዲሜ ባረታ❤❤🙏🙏🙏
አዴረኩህ ዛሬ አብሽር ወድምየ እዴዚህ እዴሴት እየመሰክ አላህ ካለ ልፍት ይወፍቅህ
እኔ ለራሱ እንዳአንተ አላፀዳም የአንበሳ ድምፅ አንተ እስቲኪኒ ጠንክርርር በርታ ግን ጀግናና መወልወያው ከብዶህ እንዳትወድቅ
እንኳን ደሳለህ ደሳለን በርታ አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ እምሰራልጅ ነህ በርታ በዚህ ቻናል እመነኝ ህይወትህ ይለወጣል 100%
@@BABOTUBE አብዱዬ አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ወንድም ወላሂ ቃል የለኝም ከኔ በበለጥ አላህ ይዉደድህ ዱኒያህንም አኼራህንም ያሳምርለህ🥰♥️🙏
@@የሳቅጎጆTube አሚን ሀቢቢ😍
@@BABOTUBEባቦየ ቁጥርህ የትነው እማገኘው አግዘኝ ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ🎉🎉🎉🎉 መብሩክ አሏህ ይባርክልክ አብሽር ያሰብክበት አሏህ ያድርሰህ ያድረሰን ወይኔ ግን በሳቅ ፈታ አደረከኝ😂😂😂😂😂😂
ማቡሩክ❤❤❤❤❤
ሸር ሰብስክራይብ እያረጋቹ ከዝህም በላይ እንደምታግዙኝ ተስፋ አለኝ🥰♥️አላህ ለናተም ያልታሰበዉን የማታ እንጀራ ይስጣቹ ሁላችንንም ከልፍት በቃ ይበለን🥰🙏
،በርታ
ያሲን በአላህ ሪያድ ከሆነ ቁጥሩን ስጠኝ አገናኜኝ እኔ ቲክቶክ የለኝም😢
አወ ዉላሂ ቲክቶክ የለኘምኔም ፈልጋለሁ@@Jmila-y
አሚንንንንን
በርታ ያሢን ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቡታጅራ ልጆች ጋ እንከፍ እንከፍ ከምትሉ እርስ በእርሳችን እንደግ በስደት ያለነው😍
Demrign wudie
እውነት ነው አብሮ አደጎቻችንን እናበረታታ🎉🎉🎉🎉
@@አህሪቡHSቲዩብ ደምሪኝ ልደምርሽ
ትክክል
@@emukiya1 ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ❤
የኛ ልጆች ጎበዝ በርቱ ሁላችሁም ተባብራችሁ እደጉ እንኳን የራሳችንን ሰው የማንም ዘረጦ ፣እያሳደግን አይደል ያሲኖ በርታ😊
ማሻኣላህ እንኳን ደስ ኣለክ ያሲኖ የስደት እህቶች የኔ ቅመሞች ትለያላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሰው ህመም የሚያማችሁ ኣላህ ሁላችሁንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ማርያምን አስር ስልክ ቢኖረኚ ሰብስክራይብ ባደረኩህ አይዞህ የመዳም ቅመሞች ኑሲ እኛ እርስ በርሳችን እንለወጥ የማንንም ውርጋጥ ከምንደግፍ😢😢😢😢😢😢
ማሬ ደምሪኝ
@@Zehara9እሽ ውዴ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ ደምሪኘ አትለፊኘ😢
ደምርኝ ደምሬሻለሁ ውዴ@@Zehara9
@setedegnuw45እሽ ማሬ ደምሪኝ ❤❤03
@@SUSUSUSUSU-l8q ማርያምን ደምሪሽ መጣሁ ደምሪኘ ውዴ
አዴኛ ነኝ ዛሬ የሠዉ ዴሥታ የሚያሥዴሥታችሁ ላይክ ግጩኝ 😅❤❤❤
እህት ደምሪኝ
@SeluSelu-v1oደምረኛ
ነይ እንደማመር ማሬ
መብሩክ ያሴኖኖኖኖኖኖ እንኩዋን ደስ አለህ ኢንሻአላህ በቅረብ 50k ትገባለህ
ዜድ ደምሪኝ❤
@@Zehara9 ገና እያየሁት ነው አብሽሪ
የኔ ወድም እኳን ደሥ ያለክ ማሻአላሕ አላሕ ከፋ ያርግክ ጥሩና ጠካራ ልጅ ነክ❤
አለንልህ 👍👍 እንበለው በናታኝሁ የሥደት ወንድማችንን❤❤50 ሺ እናስገባው🎉🎉
የኔ ወድም እንኩዋን ደስ አለህ
በርታልኝ ወንድሜ የተከፈላቸውን የማይናገሩት እኮ ዘራፊውም ስለበዛ ነው አትፍረድባቸው
ማሻአላህ እደት እደሚከፍት አሳየኝ የኔወዲም ባአላህኢቱብ መክፍት እፍልግ አለሁ
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እኛም እንደአንተ ለመከፈል ያብቃን❤❤❤
ደሥሥሢል ❤በመናገርህም ወድጀሀለዉ ❤👍ማለት እዳልከዉ የተከፈለዉን የሚናገር የለም እኔኳን ሁሉን ዩቱቢሮች አልከታተለም
ማሻአላህ መብሩክ ያሢኖ የዋህነትህ ትልቅ ደረጃ ያደርሥሀል ኢሸአላህ
ሀዩቲየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ በረካ ያርግልህ ያሢኖ የመጀመሪያ ጊዜ የዩቱብ ክፈያ ሢትናገር አላህ ይሥጥህ
ማሻአላህ ተባረከላህ ያሲኖየእንኳንደስአለህ አብሽሩኢንሻአላህበቅርቡ ሀገርገብተህትሰራለህ
የኔ ቅን ገና አየሁክ ደስስ አልከኝ በተለይ የዋህነትህ ሰብስክራይብ አረኩህ በርታልን ❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወድም በል በዝቺ ኮሜት ላይ የቲክቴክ አካዉትህን ሊክ አስቀምጥልኝ እህቴ ክፈቱልኝ ትላለቺ እና ትጠይቃቸዉ የሚሰሩትንም ዝም ነዉ የሚሉት እና እድታገናኝኝ
እኳን ከፈለክ እኳን ደስአለክ እችን ተቀመሥክ ሌላ አይዳአ እየፈጠርክ ስራ የሚያሥቅ የሚያዝናና ሰራ ከፖለቲካ የፀዳ🎉🎉🎉
ሰአድየ ደምሪኝ
ማሻአላህ መብሩክ ያሴኑ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ባአላህ 😘😘
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስስስስ አለህ ዬኔ ወንድም በርታ አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
ደምሪኝ🎉
ማሻ አላህ ደስ ይላል ወንድም Like አድረጎኝ ወድች እርስ በርስ እንተዳደግ
እንካን ደስአለህ በርታ❤❤❤❤❤
ነይአችምእኔምህረክ
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ በርታ አይዞህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይባርክልህ የልብህን መሻት አላህ ይሙላልህ
አላህይባርክልህወድማችን በርታ ሥትወለውል ደሞበጣምአትጎንበስ ያምሀልወገብህን
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ
ስራው እራሱ እስፖሪት ነው ማሻ አላህ አላህ ያብዛልህ በርታ መልካም ነገር ብቻ ልቀቅ እንጅ በአላህ ፍቃድ ሚሊነር ነው የምናረግህ የመዳም ቅመሞች
መብሩክክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ🎉
ማሻአላ በርታ ወዲሜዋ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነህ ደሞ የከፈለህን መናገርህ አተ ትልቅ ሰው ነህ♥️😍♥️♥️♥️♥️♥️
ማሻአላህ ወዲማጂን መብሩክ አላህ ያሣዲግህ ለመጀመሪያ ስኮምት
የምር ትለያለህ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ የምር ጀግናነህ በርታ ወድማችን ከጎንህነን❤❤❤❤❤
ማሻአላእንኳንደስአለህ እኔንስለምንአታበርታቱኝም😢😢ፕሮፍይሊንበመጫንቤተስብሁኑ ያሴኖሸርአርግልኝ
እሽ እኔንም ደምሪኝ
የኔ ወንድም ወላሂ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተከፈለከ ላይክም ሰብስክራይብም አረኩህ ጠንክር
የኔ ውድ እኔንም ደምሪኝ
መብሩክክ እንኳን ደስ አለህ ወንድም እኔ የታዬኝና የተመሰጥኩት በፅዳትህ ነው ያ ሰላላላላላላላም ፅዳት እወዳለሁሁሁ እህህህ በርታ ሌላው መሀላ አታብዛ እሽ
ኢሸአላህ አብሺረ በረታ ወድም
መብሩክ ወንድማችን ሀበሻ እኮ አብዛሀኛዉ ምቀኛ ነዉ ግን የመዳም ቅመሞች ለምንድ ነዉ ራስ በራሳችን እማንተጋገዘዉ እንደዝህ ላሉ ወንድሞቻችንም ከጎናቸዉ እንሁን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደሚሪኝ
@@zayedanassir7534 መርሃባ
በርታ ያሢኖ ማሽአላ መብሩክ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜዋየ
እህት ደምሪኝ
ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድም አላም አይዙህ በርታልኝ
በረታ ወንድሜ እሥኪ አበረታቱት ማለቴ ለሥዴተኞች እናሣድግ
❤❤🥀🥀✔️✔️
مش ءالله تبارك الله
ማሻ አላህ ያሲኖ ያገሬልጅ እኛም ደስ ብሎናል❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
ሰብስክራይብ አድርጉት ወንድልጅ ሆኖ ዝቅ ብሎ ሲሰራ ብታበረታት ምን አለበት እዛ የሚመናቀሩትን ከምታዬ ጎበዝ ነህ ወንድሜ
ደምሪኝ🎉
ደም ሪኝ
@@hayatali5711 እሽ መልሽልኝ
መሻ አላህ የማዳም ቅመሞች ውለታ ስላወክልን እናመሰግናለን አሉ አይደል እነደ በኛ ሰው ሆነው ዞረው የአረብ ገረድ ብለው የሰደቡን እሚመስላቸው ዳይ ቅመሞችየ 100ሺ አናስገባውና ሀገሩ ይግባ ያሲኖ
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ በሂወቴ የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ ደስታህ ግን ደስ ስላለኝነው ማሻአላህ
ያሢኖ በርታልኝ እንኳን ደሥ አለህ እኔ ለራሡ ደሥ ብሎኛል የሣቄ ምንጭ አይዞህ አብሽር ከጎንህ ነን
ማሻአላህ ያሲኖ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ አብሽሪ 100ሺ እናስገባሀለን ❤
ሱሱየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺ ኘቺም ደምሪኝ
ማሻአላህ በርታ ወድሜ አላህ ያስደስትህ ሁሌም ተደሰትልን ያረብ❤❤
እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል በጣም ጀግና ከሰራህ ትለወጣለህ የሚገርም ነው
Ye madam kimemoch Yasinon enaberetataw be allah guzo wede 50k insha allah❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ ቅን ሰዎችን መቼም እናበረታታለን።
እንኳን ደስአለህ ያሲኖ🎉❤❤❤ማነው እደኔ የሰውደስታ የሚያስደስተው👍💯
ደምሪኝ ሁቢ
@Zehara9ደምሪኝ
ማሻአላህ በርታ ጠንክረህ ስራ እናበረታታሀል😍
ማሻአላህ ግንማሀላ አታብዛ ውንዲሚ
ትክክል
ማሻአላህ እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ጠንክር አላህ ያግዝህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጀግና እንደናተ ያለውን ባየው ችግር የለውም አሉ እሚዘል ሰው እምታዬ በርት ጀግና ነህ ትችላለህ
ክክክክ አይ ስንት ከፈለህ ተብሎ ጥያቄ ሳይበዛ እንድህ እንቅጩን ማሻ አላህ ብዝትትትትትትትት ያድርግህ በረካ ያድርግልህ
አብሽር ንያህ አንድህ አሳምር የሀገሬ ልጅ