እኔ እና አለም ሰርፕራይዝ ተደረግን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +196

    ለሙዬ ምርጥ ሰው ለሰው ክብር አላት ያምትሉ ለይክ😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤በዋጣ ይታካ😊😊

    • @kairalivorgu1198
      @kairalivorgu1198 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @WegeneYosef
      @WegeneYosef 2 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👈

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@kairalivorgu1198ደምረኛ

    • @batooltarifi
      @batooltarifi 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤😊

    • @batooltarifi
      @batooltarifi 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 2 місяці тому +60

    ልጅቷ ግን እኔን ብቻነው ፈታ የምታደርገኝ ወይስ እናተንም ነው አቦይመችሽ😅😅😅😅

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 місяці тому +55

    ለምለም በጣም መልካም ሰው ነሸ እግዜአብሄር ያክብርሸ ይገርማል

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 2 місяці тому +69

    እንኩዋንም ያቺ ሰትዮ ጣለችሽ የፈጣሪ ስራ ነው የተሻለ ሲያዘጋጅልሽ አለምዬ!! ለሚ👍👍👍👍

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

      ነገሮችሁሊ ለከይ ናቸዉ

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 2 місяці тому +1

      Awo andi Nagar mehonawu labagow newu mebalwo

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@KuWait-vc4qjደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@Aktar-k6fደምረኛ

    • @Selam-el7jl
      @Selam-el7jl 2 місяці тому

      @Aktar-k6f Awo wude lek new

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 місяці тому +70

    ለምዬ እኔ ላቺ ቃላት ያጥርኛል ይዜች ልጅ ሳቅ ሳይ ሁሌ ቤትሽ ኑሮሽ ይሳቅ ጀግና🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +1

      ደምረኛ

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 2 місяці тому

      @fatumawase እሺ ፉጡማ አይዞሽ በርቼ እህቴ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 2 місяці тому +56

    ባለም ቀናሁ አሁንስ እዳች አይነት እህት ስላላት

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 місяці тому +108

    ያአለም ዘፈን ማነው እደኔ ፈታ እሚደርገው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰወዳችው ለሙየ አንች ትለያለሽ እድሜ ይስጥሽ ወንድማችንም ፀጋልበስ እዳለበስካቸው በወጣው ይተካልህ መልካምሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 2 місяці тому

      😂😂🙆🙆🙆

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi 2 місяці тому

      ናንዋ😂😂😂😂

    • @የጃማዋ-ከ1ፈ
      @የጃማዋ-ከ1ፈ 2 місяці тому

      ተመቸችኝ😅😅😅😅😅😅😅😅የኡንት😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@bzu-dt1st2pf4kደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@ijhhjhiደምረኛ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +40

    ማነው እደኔ የለምለም አድናቂ ወድማችን ደሞ በሠጠው ይተካ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 2 місяці тому +32

    ወንድማችን እግዚአብሔር በወጣ ይታከ ለሙዬ ትለያሌሽ❤❤

  • @NetsanetAbdu-i1e
    @NetsanetAbdu-i1e 2 місяці тому +12

    ለሙዬ ተባረኪ የነካሽው የያሽው ይባረክ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ወንድማችን በወጣ ይተካ እግዛብሄር ይስጥህ

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 2 місяці тому +30

    የምር ትለያለሽ ለምለም የእውነት አልከታተልም ነበር ግን ይችን ልጅ ከምጀመሪያ ጀምሬ አየሁት የምር እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ እሷን እንደዚህ ደስተኛ እንዳደረግሻት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 місяці тому +14

    ለሙዬ ምርጥ ሴት ወድማችንም በወጣ የተካ ተባረክ አስጎመጀኝ አባሻው❤❤❤❤🎉🎉

  • @Semufika45
    @Semufika45 2 місяці тому +8

    ወይኔ አለምዬ እንዴት አማረባት ለምዬ ገዘብሽን ጤናሽን ይባርክልሽ በጣምም ነው የምወድሽ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የወደቁት አንስተሽ ተምትረጂ ያድርግሽ ወንድማችን በወጣ ይተካ ብለናል

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 2 місяці тому +9

    እኔ እከተተልሽ አለሁ ግን ኮመቸ አላቅም በጣም ምርጥ ሰው ለሙዬ አላህ ይጨምርልሽ ማስመሰል የለለበት አለም ደስተኛናትት የማይቀየር ልብ ይስጥሽሽሽ ያረብብብ❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому +28

    ድምፅዋ እደህፆን ደስታዋ እደህፆን አለም የኔ እናት እግዚአብሔር ይሲወድሽ ለሙዬን ሰጠሽ ለለምለም ቃል የለኝም 😢😢😢😢

    • @radtarofaly
      @radtarofaly 2 місяці тому +1

      Right She is lucky🙏

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 місяці тому

      ወላሂይችልጀለለሜሲሰጠለሜዋእንወደሻለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@radtarofalyደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@fatimanigus3261ደምረኛ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +12

    የኔውድ ልጂቱ😂😂😂😂ልጂነቷን አልጨረሰችም

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 2 місяці тому +4

    መሸአላህ አለምዬ❤❤አደገች ለሙ አላህ ይጨምርሽ ማልካም ሰዉ ነሽ በደብ ተከበካብሀት ❤❤ልጅቱ ስታስቅ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 місяці тому +18

    የኔፍልቅልቅ ለሙየ ሁልም ቤትሺ ይሙላ በሳቅ በደስታ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 місяці тому +6

    ለምሊ የኔ ምርጥ አላህ በለሽ ላይ ጨምሮ ይስጥሽ ያረብ. ለዝች ልጅ የምታረጊው መልካምነት ሁሉ እመኒኝ አላህ ጨምር ይሰጥሻል ገና ኢንሻ አላህ😊🎉❤❤❤

  • @hani-konjo
    @hani-konjo 2 місяці тому +3

    እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ የምትሉት ለሙየ አለምን እዳከበርሻት ፈጣሪ ያክብርሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ❤❤

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 2 місяці тому +21

    ላሙ ጌታን እድሜሺ ዛማንሺ እንዳዚህ ይላምላም ❤❤❤❤❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን አይናት ፉጡር ኔሺ የኔ ማር ጌታ ይጣቅክሺ ❤❤

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 2 місяці тому +23

    ለሙ የሠው ጥግ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Fawzia-c2l
    @Fawzia-c2l 2 місяці тому +7

    ለሙዬ በዚች ልጅ ምክንያት በጣም ወደድኩሽ በፊት ነበር የበለጠ ወደርኩሽ❤❤❤❤ አላህ ይጨምረ ሌሽ

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 2 місяці тому +11

    ለሙዬ የኔ ወርቅ የሰው ጥግ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 місяці тому +16

    ወይኔ ስታምሩ ለሙዬ መልካምሰው❤❤ አለምዬ የኔ አስቂት😂❤

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 2 місяці тому +16

    እዉነት ለምለምዬ ድሮም አከብርሽ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ አከበርኩሽ የኔ ጠንካራ ያገሬን ልጅ እንደራስሽ አደርግሽ ስለያዝሻት ዘመንሽ ይባረክ

  • @እየሩሳሌምገበየሁ
    @እየሩሳሌምገበየሁ 2 місяці тому +3

    ለሙየ ፈጣሪ አለምን እንደምታስደስቻት ፈጣሪ በበዛው ምህረቱ አንችንም ያስደስትሽ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 2 місяці тому +9

    ለሙ የ እናት እኮናት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ እዳችያሉ መታ ልጆች ይስጥሽ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому +5

    ለምዩ አላሕጨምሮ ይስጥሺ መልካምሠዉነሺ ምነዉ አዳድ ሠገጤወች ካችበተማሩ በመልካምስራ

  • @sadamu
    @sadamu 2 місяці тому +14

    መሻአላህ ግቢሽም በጣም ያምራል አላህ ይስጠው ሰጪው🎉

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 2 місяці тому

      ደምርኝእመልሳለሁወዴ

    • @sadamu
      @sadamu 2 місяці тому

      @ኡሙቲዩብ እሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@sadamuደምረኛ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 2 місяці тому +7

    ለምለምየ የሠዉ ልክ ሠዉ አክባሪ አላህ ይጨምርልሺ አይቀይርሺ

  • @AllahWakil
    @AllahWakil 2 місяці тому +8

    የኔ ውድድድ ወላሂ ለምዬ መልካም ሰው ነሽ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 місяці тому +6

    ለሙዬ ቃላት አጣሁልሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 2 місяці тому +24

    የኔ ጀግና ለሙየ በርችልን እስኪ ደምሩኘ ውዶቸ ስዳችሁ ግን ደምራችሁ አታንሱት አሉ የኔ ጀግኖች የስደት እህቶቸ አትለፉኘ🕊👏ስደት ደከመኝ😢

    • @Zahra83Zahra
      @Zahra83Zahra 2 місяці тому

      ማነዉ እንደኔ ሁለታቸውንም እሚወድ ደሞ አምሮባችሆል💋💋💋

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@Zahra83Zahraደምረኛ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 місяці тому +36

    የተንቢ ትለያለሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰጠህ ወንድማችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ😘👌😘❤❤🙏😘🙏🙏

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 місяці тому +3

    ለሙዬ አንቺ ትለያለሽ ❤❤❤አለምም አንቺን በማግኘታ እድለኛ ናት ሲያምርባችሁ ልብሱ ❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому +4

    ወይኔ ለሙየ አላህ ጀዛሸን ይክፍልሸ እረጂም እድሜ ይሰጥሸ የኔዉድ ጤናሸንም ሙሉ ያድረግልሸ የኔማር የዚች ልጅ ደሰታ የኔ ደሰታ ነዉ የሆነብኝ 🎉🎉❤❤❤ ወንድማችን አላህ ይጨምረልህ🎉

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 2 місяці тому +8

    የተቢ ወላ ማሻአላህ ሥትይ ሢያምርብሺ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 2 місяці тому +8

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 2 місяці тому

    ዋውውው ለሙ ትለያለሽ ስልሽ በምክኒያት ነው አለም አምሮብሻል ለለሙ በደንብ ተንከባከቢያት

  • @abebechyilma511
    @abebechyilma511 2 місяці тому +5

    በጣምነዉ ምወዳቹ ለሚዘርይዉጣልሽ ደግ መሥራት ጥሩነዉ በምታምኑት አምላክ ይዣቹአለዉ ጀግኒትነኝ 10ሺአሥገቡኝ እኛበኛ እንበረታታ❤❤❤

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 2 місяці тому

    እዊ ሲተምር የኔ ቆንጆ ደሞ የወንዲሜንን ልጆች ትመሲለለች የኔ አበበ ሁሉ ነገር ይገበሸል ለሙ ተበረክ

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 2 місяці тому +11

    ኑሮሽ እንዲህ ይመር የተንቢይ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 місяці тому +2

    ለሙዬ ብርክ በይ ቤትሽ በበረከት በልጅ ይባርክሽ እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ መልካም ሰው ❤🙏👏አለም የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጣት ነፃነቷን አግኝታ መልካም ቤተሰብ ቤት በፍቅር መኖር መባረክ ነው🙏👏👏

  • @kabetube
    @kabetube 2 місяці тому +3

    እረአለምየ ፍአልሺ ወላ ማሻአላህ ለሙየ አላህ ያስደስትሺ ወላሂ እደት ደስእደምትሉ ለሙየ የሰውልክ ❤❤❤❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 місяці тому +32

    ጋይሥ ይኸ ቤት ከሁሉም ድራማ የፀዳ ሠላም ያለው ቤት ለሙየ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @tsehayYimer-tv4dq
    @tsehayYimer-tv4dq 2 місяці тому +3

    ለሙየ የኔ ቆንጆ ለሰወች ያለሺ ክብር አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @agurashabate
    @agurashabate 2 місяці тому +2

    ለሙ ምርጥ የሴቶች ተምሳሌት ለስው ክብር ያላት የምትሉ👍💖

  • @yuuty3794
    @yuuty3794 2 місяці тому +5

    አለም ሥታሥቀኝወላ😂😂😂ፈታነዉየምታደረገኝ እንደትልቅ አይደለችም እንደህፃንናት😂😂እኔከሧአሣለሁ ሥደትነኝ በጣምነዉ ብዙነገርየማሥበዉ🎉🎉የተቢአላህያሥደሥትሽ

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 2 місяці тому

      የ14ዓመት ልጅ ናት እኮ ከሷ ካነስሽ እንዴት ስደት ልትመጪ ቻልሽ?

    • @hayuti8321
      @hayuti8321 2 місяці тому

      ዝም አትያትም​@@CygcYffyxg

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 2 місяці тому +3

    ለሰጪ ጨምረጨማምሮ ይስጠው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘርህ ይባረክ ፀጋውን ያልብስህ ለሙዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር ያክብርሽ ሺህ አመት ያኑርሽ ማርያምን ከልቤ ነወ እምወድሽ እማከብርሽ ፈጠሪ ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CcCc-r9t4s
    @CcCc-r9t4s 2 місяці тому +28

    ሀሉም ነገር አልፈን ላገራቺን ያብቃን
    አሚን በሉ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 9 днів тому

    እግዚአብሔር በወጠው ይተካልህ ወንድማችን ለምለም ታድለሽ እህቴ ከራስሽ አልፈሽ ለሰው መትረፍሽ

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 2 місяці тому +40

    ሁለተኛ ነኝ ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል አለምየ ደስ ስላላት የምር

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 місяці тому +1

    የኔ እናት አለም ግን በጣም ልጅነትዋን ቦርቃ ያልጨረስች ለሙየ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን እንደዚህ እዳማረ ይቀጥል

  • @ehte6276melese
    @ehte6276melese 2 місяці тому +7

    ያተቢ በጣም ነወየምወድሽ እግዚአብሔር ይወደደሽእማፈጣሪ ይጨምረልሽ❤

  • @betiTub
    @betiTub 2 місяці тому

    ለሙዬ ተባረኪ አህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 2 місяці тому +5

    ለሙዬ የኔ ቅመም እና ከዛተሩ ብታካፍይኝ ለሙዬ አጠና ተራ ነው ያለሁት😂

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 2 місяці тому +2

    ለምለምዬ በጣም ኩሩ ሴት ነሽ እድሜሽ ይባረክ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤ሰው ትልቅ ክብር አለሽ 🥰🥰🥰

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 2 місяці тому +3

    ለሙ ስወድሽ ትለያለሽ ጌታን ልቧንሽን አይለውጠው ❤❤❤❤❤

  • @ሀድያ-ሸ2ኰ
    @ሀድያ-ሸ2ኰ 2 місяці тому

    በፈኪ በተናገርሺው በጣም ነው ያስጠላሺኚ።።ለስተዛሬው አሪፍ ልጂነበርሺ

  • @BajuQatar
    @BajuQatar 2 місяці тому +5

    ፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemSeid-j7q
    @ZemzemSeid-j7q 22 дні тому

    የኔ ማር እደት ደስ እዳላት ለሙየ አላህ ያስደሳሽሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 2 місяці тому +11

    አችጋ መጥቸኮ አስደስተሽኚ ነው የተመለስኩት ከምር ነፂየ ደህናናት ወይ

  • @የሰካል
    @የሰካል 2 місяці тому +1

    ለሙዬ አቺ ትላያላሽ❤❤❤❤

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 2 місяці тому +9

    እሄ ኮሞቲ የምታነቡ እግዚኣብሔር ያልታሰብ ደስታ የስጣቹ #ደምሩኒ እና ለደስት እባካቹ❤

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 2 місяці тому +2

    ለሙ ትለያለሽ ማሻ አሏህ ብር ዉድ ነው በቃ የመዳም ቅመም ሸምቱ😊
    አሏህ ያስደስትሽ❤🎉

  • @wudeyeshawlijyoutube4562
    @wudeyeshawlijyoutube4562 2 місяці тому +2

    በእውነት ለምለምዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እግዚአብሄር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤😊😂

  • @Hiwet-h9c
    @Hiwet-h9c 13 днів тому

    ለምለም የእውነት ተባረኪ ሰው ማለት እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ለምለምየእውነትተባረኪሰማለትእንዲህነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 місяці тому +3

    ለሙዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ሁሌም ይመርባችሁ❤❤❤

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 2 місяці тому +2

    ለምለም ማንም አይደረሳትም♥️♥️♥️ሺ አመት ያኑርሽ

  • @medinayosuf9044
    @medinayosuf9044 2 місяці тому +4

    የታብዬ እህቴ ምን ልበልሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለ እድሜሺን የሪዚምልሺ ትለዬየሌሼ

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 2 місяці тому

    ለሙየ መልካም ሰው ክበርልን ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 2 місяці тому +68

    አለምንና የተቢን የምትወዱ አሠዩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @RahmaMohamad-x4i
    @RahmaMohamad-x4i 2 місяці тому +1

    ለሙዬ አቺ ትላያላሸ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 місяці тому +5

    ስታምሩ ማሻ አላህ የሰጠው አላህ ይስጠው

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 місяці тому +1

    አለምዬ መታደል ነው ከለሙ ተገናኝተሽ🥰🥰🥰🥰

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 місяці тому +3

    የሰውልጂ በምን አጋጣሚ ሂወቱ እደሚቀየር አላህ ነው እሜቀው ሰበብ ሁነሽላት የተሻለ ሂወት እዲሰጣት ዱአየ ነው ወዲም አላህ ከምፈገው በላይ ይስጥህ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 місяці тому

    ለሚየ አንቺኮ ትለያለሽ ተባረኪ ምርጥ ኢትዩጽያዊይ ቆንጆ በተለይ አረበኛ ስታወሪ ደስ ትይኛለሽ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 2 місяці тому +17

    አንደኛ ነኝ💞👍

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 2 місяці тому +1

      እኔነኝቀድሜሻለው😂😂😂😂

    • @TizitaTubeትዝታ6
      @TizitaTubeትዝታ6 2 місяці тому

      @SarhAlhadhse ኧረ ተይ😥

    • @TtudxgSua
      @TtudxgSua 2 місяці тому

      መብሩክ😳😳

  • @rak7888
    @rak7888 2 місяці тому +1

    ቃልየለኝም,እሙየ,እረዚቅሽንያብዛው,የኔመልካም,እህት❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖ፈጣሪይጠብቅሽያረብ

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 місяці тому +11

    Namanii akka koo jallatani likii godhaa mee tabiyee❤❤❤❤❤🎉🎉maatii naafi ta'aa ❤❤

  • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
    @ፍቅር-ኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተሻለ የኔ ጀግና

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 2 місяці тому +4

    ለውንድማችን በውጣው ይተካ💚💛❤️
    ሁለታቹህም በጣም የዋሆች💚💛❤️

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 місяці тому +1

    ለሚ በጣም መልካምሰዉነሺ ወላሂ አላህ ይጨምሬልሺ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤አለምደሞ ዘናነዉ የምታረገዉ😂😂😂❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 місяці тому +3

    ለሙዬ ምርጥ ሠው❤❤❤

  • @የትምብትሆንአላህንፍ
    @የትምብትሆንአላህንፍ 2 місяці тому +1

    ለሚ ይችልጂ ከመጣች ወድህ የማየት ጉጉት ጨመር ፈጣሪ መልካም ሁሉ ይስጥሽ

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 місяці тому +5

    የትቢ ትለያለሽ ወላሂ አለም ደስ የምትል ልጂ ናት

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ለሙዬ አቺኮ ትለያለሽ ማርያምን የኔ ጀግና ለሙዬን የመሰለ እህት ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አለምዬ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @Eistar-en5um
    @Eistar-en5um 2 місяці тому +6

    አህቴአላህትልቅጀረጃያዲርስሺትለያለሺ ለሰውያለሺክብርትለያለሺ,ለምለምንእንደኔየሚወዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 2 місяці тому

    ለሙዬ ተባረኪ ለስው ልጅ ክበር አለሽ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 місяці тому +4

    በወጣ ይተካ ወንድማችን ለሚና አለም ስታምሩ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 2 місяці тому

      ደምርሺአለሁደምርኝወዴ

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu Місяць тому

    ለሙዬ የማንንም ልቅምቅም ኮተት ከማየት አንችን መየት መንፈስን ያድሳድ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jshe6836
    @jshe6836 2 місяці тому +9

    Afaan keen waalalee malee waan sii dinqiisifadhufan siif ibsa i love you ❤❤❤❤

    • @mgjb8564
      @mgjb8564 2 місяці тому

      Anis bayeee natti toltii uuff eduman kewadhuu hin qabuu😂❤❤❤❤afaan isimo nan dhaga-maleessa.....

  • @ኢትዮጵያየድንግልልጅ
    @ኢትዮጵያየድንግልልጅ 2 місяці тому

    ፀጋ ልበሹ እህቴ ያሳደጉሽ ይባረኩ ለምለም በውነት እንዳቹ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 місяці тому +5

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🥰🥰🥰💐💐💐

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 2 місяці тому +2

    አለምየ ፈታ አረግሽኝ ማርያምን 😅😅😅😅😅😅😅

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 2 місяці тому +7

    መልካም ሠው ነሺ የትቢ አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ድነል ኢሥላምን
    አልሀምዱልላ

    • @FerawtFerawtbe-ei2ye
      @FerawtFerawtbe-ei2ye 2 місяці тому +1

      ሌላ ይለሽም

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 2 місяці тому

      ሌላው አላህ አቺንም ይሰጥሽ🎉🎉🎉​@@FerawtFerawtbe-ei2ye

    • @FerawtFerawtbe-ei2ye
      @FerawtFerawtbe-ei2ye 2 місяці тому +1

      @الحمدللة-ق5ذ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛም ነው የመጣሁት

  • @jamila690
    @jamila690 2 місяці тому

    ለሙዬ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አለህ ይስጥሽ በጣም ነው መወድሽ በርቺልኝ በተለይ መልካምነትሽ

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 2 місяці тому +5

    የተንቤ ዬ ወላሂ ትለያለሽ ትለያለሽ ነው ምልሽ ስትይ ልጅቷን እንደራስሽ በመያዝሽ በጣም የወደድኩሽ ድሮም እወድሻለሁ ግን አሁን እየባሰ ጎበዝ ነሽ በርቺ አላህ ያጠንክረሽ😂❤❤❤❤❤ አለም ራሱ እንደ ልጅሽ ነው የምትሆነው ❤❤❤

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 2 місяці тому +2

    ዋው አለምይ ሽአመት ኑሪ❤❤