ትንሹ ዳቆን ሁሱ ጋረ ገጠመ ደንብርብር አለው ሚስኪን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Kwt-xo8tr
    @Kwt-xo8tr 2 місяці тому +371

    እኔ ሰለምቴነኝ ለቤተሰቦቸየ ዱአአድርጉልኝ ሙስሊም እድሆኑልኝ

  • @MaslaamaA
    @MaslaamaA 10 днів тому +26

    ሁሱ የእሥለም ጃግናችን💪💪 ረጅም እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣህ ሁሱን የምትዎዱ👍

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 3 місяці тому +453

    እኳን ትንሱ ዳቆን ትልቁም ዳቆን ቢመጣ እስልምና ሃቅ እና ሃቅ ነዉ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 3 місяці тому +14

      በትክክል 👌

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 3 місяці тому +10

      ይመችሽ

    • @FathyaAhmad
      @FathyaAhmad 3 місяці тому +10

      ትክክል እስልምናየ 💪💪💪💪💪💪👌

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 місяці тому +6

      😢😢በትክክል💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅💯💯💯💯💯✅✅💯💯💯💯✅✅💯💯💯✅✅💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯✅💯✅✅💯💯💯💯💯💯💯✅✅💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅✅💯💯

    • @alemt5018
      @alemt5018 3 місяці тому +4

      ዮሐንስ 14:8-11 NASV
      ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ።
      NASV: አዲሱ መደበኛ ትርጒም

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut 3 місяці тому +295

    ሁሱን እስቲ የምወድ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @alemt5018
      @alemt5018 3 місяці тому

      ዮሐንስ 14:8-11 NASV
      ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ።
      NASV: አዲሱ መደበኛ ትርጒም

    • @alemt5018
      @alemt5018 3 місяці тому

      ​@@alfyia9642ዮሐንስ 14:8-11 NASV
      ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ።
      NASV: አዲሱ መደበኛ ትርጒም

    • @AzzAlbarak
      @AzzAlbarak 3 місяці тому

      Ene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 3 місяці тому

      @@alemt5018ይሁንልሽ ብንል እነሱ የሚሉት አንቀፅስ፣ሌላውስ? ቀደው ያውጡት ወይስ አንዱ ካንዱ እየተቃረነ እየተጋጨ ይቀጥል

  • @masdfds830
    @masdfds830 3 місяці тому +182

    አልሀምዱሊላ እስልምናንን የወፈቀኝ ጌታ ያረብ ለቤተሰቦች ዱአ አድርጉልኝ😢😢

    • @Kamel-is6cv
      @Kamel-is6cv 3 місяці тому +4

      አላህ ወደ ቀጥተኛው ዲነል ኢስላም ይምራቸው

    • @samiraahmed3037
      @samiraahmed3037 3 місяці тому +1

      Allah anchi yetawofaqshun haqi yiwofiqachow😊

    • @HayatMosa-t4w
      @HayatMosa-t4w 2 місяці тому

      አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ሁቢ ሂዳያ በአሏህ እጅ ነው እሱ የፈለገውን ይመራል ❤

    • @sitinaMohammed-b3v
      @sitinaMohammed-b3v 2 місяці тому +1

      አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸዉ ያረብ

    • @AbdelaBabaw-n4e
      @AbdelaBabaw-n4e 2 місяці тому

      Allah hidya yistlih yenenm Allah yimrachew

  • @OmuNebil-n6d
    @OmuNebil-n6d 3 місяці тому +108

    የኔ ምስኪን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ያረብ
    እኔም ሙሉ ቤተሰቦቸ ክርስቲያኖች ናቸው። እኔ ግን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶኝ እስልምናን ወፈቀኝ ለከል ሀምድ

    • @Ntube444
      @Ntube444 3 місяці тому +5

      አንቺንም አላህ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይወፍቅልሽ ሁላችንንም መጨረሻችን ይመር❤❤

    • @AaAa-rm7by
      @AaAa-rm7by 2 місяці тому +3

      ማሻአላህ አልህ ያፅናሽ

    • @SemiraMusa-r8i
      @SemiraMusa-r8i 2 місяці тому +2

      Alah qettena menged ymralsh

    • @amihabesha9897
      @amihabesha9897 2 місяці тому +1

      ማሸአላህ አላህ ያጠክርሽ ውደ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 2 місяці тому +1

      ማሻአላህ አላሁአክበር

  • @FaysalKsa-w1h
    @FaysalKsa-w1h 3 місяці тому +86

    ሙስሊም ያልሆናችሁ በሙሉ በአንድ ፈጣሪ አላህ እመኑ ግዜ ሣያመልጣችሁ

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 3 місяці тому +154

    ምናልባት አላህ ሊመራው ይሆናል

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 3 місяці тому +3

      እሻአላህ ያዲርግለት

    • @ttሻ
      @ttሻ 2 місяці тому +3

      የኔ ወንድም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +2

      ኢንሻአላህ ያረብ

    • @fadsdd4491
      @fadsdd4491 2 місяці тому +2

      አሚንንንያረብ

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 16 днів тому +1

      Haha😂

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 3 місяці тому +131

    አይ ሀሱ ዘምር
    በርታ አላህ ይጨምርልህ
    ያሳዝና ልጁ
    አላህ ሂድያ ይስጠው እኛንም ያፆናን

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 місяці тому +1

      እረ ከቄሱ ልጅቷ ነች የምታናደው ቆሻሻ ሁሱን መሳደብ ባለጌ ነች

    • @Emuadonay
      @Emuadonay 3 місяці тому

      ​@@yarab4997እስላምችግን ለምንድነው እምትሳደቡት😂😂

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 2 місяці тому +5

      እውነት እኔ ራሱ ገና ድምፁን ስሰማ አጀቴን በላኝ ሚስኪን አላህ የሃቁን መገድ ይምራው

    • @Emuadonay
      @Emuadonay 2 місяці тому

      @@የበረሃዋርግብ-oi6uz አላህማነው ምንድነው ጥቁርድጋይ

    • @fadsdd4491
      @fadsdd4491 2 місяці тому +1

      አሚንያረብ

  • @mekyaendiris
    @mekyaendiris 3 місяці тому +50

    የኔጀግና ስለሀይማኖቴ ያወኩት ባተነው ስወድህኮ

  • @isakali5761
    @isakali5761 8 днів тому +10

    እኔ ሴለምቴ ነኝ በተሰቦቼ ሙሉ በሙሉ ጰንጤ ናቸው 7 ወንድሞች አሉኝ እኔ ብቻ ነኝ የሰለምኩት ሙስሊም ወንድሞቼ ለእምነቴ ጠንካራ እንደሆነና በተሰቦቼ እንደሰሌሙ ዱዓ አድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeydaBrhan
      @SeydaBrhan 2 дні тому

      ማሻአላህ ተባርከሏህ❤❤❤❤❤❤

  • @zainhassen5259
    @zainhassen5259 3 місяці тому +86

    በርታ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 місяці тому +38

    ህጻኑ አሳዘነኝ አላህ እስልምናም ይወፍቀን ሁሱ አላህ ይጨምርልክ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +33

    ሁሱየየኔጀግና ወንድም ❤❤❤አላህ ሽአመት ያኑርክ❤❤👌👌ጠፍተክብኝነበር❤❤

  • @lubabaymermolaአስታዉስዩቱብ
    @lubabaymermolaአስታዉስዩቱብ 3 місяці тому +42

    ሁሡ አላህ ይጠብቅህ በአላህ ሁሌንፅፅር አስተምር

  • @ehetseid4377
    @ehetseid4377 3 місяці тому +49

    ሙሥሊም ላደረከኚኔታምሥጋና ❤❤❤ሁሉላንተይገባው

    • @Madini-t7r
      @Madini-t7r 3 місяці тому

      Muslim honew kemimotut yadrgen

    • @ehetseid4377
      @ehetseid4377 3 місяці тому

      @@Madini-t7r አሚን

  • @SmoSemo
    @SmoSemo 3 місяці тому +22

    ሁስ የኛ ጀግና ወላሂ ብቃትህ ይገርመኛል አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 місяці тому +48

    ባለማወቅ የተሸወዱ ወገኖቻችንን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አውቀው የጠመሙትንና ብዙዎችን ያጠመሙትን አላህ ይይላቸው

    • @HabtambelayBelay
      @HabtambelayBelay 3 місяці тому

      የተሸወዳቹ ሙሲሊም ናቹ የነብዩ ውሸት አያልቅ ከኛ ነውኮ የተጻፈው 😂😂😂😂😂 ኢየሱስ የእግዚአብሔር አደኛ ልጁ ነው አለቀ 😂😂😂😂

    • @asqw6481
      @asqw6481 3 місяці тому +2

      ልጁ ብሎ እግዚያቤር የለም አትሸወጂ ሰዉ አይመለክም እየሱስ ፍጡር ነዉ​@@HabtambelayBelay

    • @JamalHussain-x1p
      @JamalHussain-x1p 3 місяці тому +1

      ​@@HabtambelayBelayክክክክ ምን ከሚለው ውስጥ ተፃፈ አንቺው እ ምንና ምኑን አገናኘሽ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 3 місяці тому

      ​@@HabtambelayBelayእገዛቤር ልጁ ነው🤣🤣🤣😜ወላሂ ይከብዳል የመሬም ልጂ በመሀፀን ተወልዶ አምላክ የናቱ አምላክስ 😜😜😜

    • @ahmed-wg4tu
      @ahmed-wg4tu 3 місяці тому

      ተይ እጅ ሠማይና መሬትን የፈጠረ እዴት በመሬት ዉሥጥ ይወለዳል ፈጣሪ ከሠወች ባህሪ የተለየ ነዉ አልተገኘም እሡ ያሥገኘ ሥለሆነ የተሸወዳችሁት በሠዉና በፈጣሪ ልዮነት የለም እምትሉ በረግጥ ካዲያን በሚቀጣጥፉት ነገረ ከሠሩ ሡብሀን አላህ​@@HabtambelayBelay

  • @Merdiya-c7v
    @Merdiya-c7v 3 місяці тому +22

    ባአላህ አስገባኝ ስለድን ብዙ አላቅም እና ይቆጨኛል እከታተልሀለሁ እና ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ

  • @MadinaBabu-d9e
    @MadinaBabu-d9e 3 місяці тому +38

    እሰላሙአለኩም ሁሱ አላህ በዉቀትህላይ ዉቀት ይጨምርልህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 4 дні тому

      በጠም ጡሩ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 3 місяці тому +68

    ልጁ ያሳዝናል ሲያዩት አላህ እስልምናንይወፍቀው

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому +4

      አሏህይወፍቀዉእስልምናንያረብ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 3 місяці тому +2

      አሚንያረብ😢

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 3 місяці тому +3

      አሚን ወላሂ አዉ

    • @دستااحمد
      @دستااحمد 3 місяці тому

      ኦረ እባክሽ😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому +4

      @@دستااحمد ዛሬአይገባችሁአፋችሁንብቻመክፈትአያዋጣችሁምተማሩአንብቡሀቅንተቀበሉሳይመሺባችሁ!???ምንግዜምሀቅሀቅነዉ።ወግኔ

  • @BHAERKader-d2y
    @BHAERKader-d2y 3 місяці тому +32

    አይ ሁሴን ወላህ ጀግና ኡኮነዉ መጀመረ ዘምርልኝ አለዉ ከዛስ ብዙ ቀልዶችን ከቀለዳ ቦሀላ ወዳ ቁምነገር ይሄደል ማሻአላህ አሌኪ

  • @hebe3258
    @hebe3258 3 місяці тому +42

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

    • @alemt5018
      @alemt5018 3 місяці тому

      ዮሐንስ 14:8-11 NASV
      ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ።
      NASV: አዲሱ መደበኛ ትርጒም

  • @ወሎj1590
    @ወሎj1590 День тому +2

    እኔም በሁስ ቤት ከሠለምኩ ሁለት ወር ሆነኝ አሁን ጂልባብና አበያ ግዙልኝ ቁረአን ጀምሪያለሁ

  • @hawaasefa8250
    @hawaasefa8250 3 місяці тому +21

    አላህ ሂዳየ ይስጣትቸው ዝም ብለው መጮህት ብቻነው የሚያውቁት ሱብሀን አላህ

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا Місяць тому

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 2 місяці тому +6

    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ላደረከኝ ጌታ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛኪልህ ኸይርን ወንድማችን ሁሰን አላህ ይጠብቅልን የእሰላም ጀግና👍👍👍☝☝☝☝

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому +39

    እኔግን ልጁ ቁልጪ ቁልጪ ሲል አሳዘነኝ ህፃንየ ሚስኪን ነገር ነዉ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому +3

      እኔምአሳዝነኝ አሏህእስልምናንይወፍቀዉ

    • @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
      @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ 3 місяці тому +6

      አላህ ይግለፅለት ያረብ

    • @naima8338
      @naima8338 3 місяці тому +2

      እኔም አሳዘነኝ😢

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 3 місяці тому

      😂 mnm ewket yelachawm bachfn iisan amlaak nw belaw yemiyamelkut allah lebachawn lazzih wub acha yelelaw haymanot yetefetro emnet islam yemrachaw

    • @EkramTube-l8o
      @EkramTube-l8o 3 місяці тому +1

      😂😂ኤወላ ሚሥኪን

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 місяці тому +86

    አሏህ እስልምናን ይወፍቃችሁ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 3 місяці тому

      አሚን

    • @NajatNajat-un2cl
      @NajatNajat-un2cl 3 місяці тому +1

      አሚን

    • @GalaxyA13-o8e
      @GalaxyA13-o8e 2 місяці тому

      አሚን አላህ አዉጥቶኛል አልሀምዱሊላህ

    • @BjcBhx-i5c
      @BjcBhx-i5c 2 місяці тому

      አሜንያርብአረዱአርጉልኝ።ሀባይብ።እኔአላሀምዱሊላ።አላህበቶሎመለሰኝግንቤተሰቦቼ።የአላህ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому +24

    ሁሡ አላህይጠበቅህ

  • @qader6010
    @qader6010 3 місяці тому +46

    መጻፋቸውን ሲያነቡት በጣም ያስቀኛል ተረት ተረት እሚያወሩ ነው ሚመስለኝ

  • @ToyebMhmmd
    @ToyebMhmmd 3 місяці тому +22

    ሢሣዝንልጁ አላህሂድያ ይስጠው

  • @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ

    አሏህዩ ቅኑን መገድ ለተመራነውም ኢስቲቃማን ወፍቀን ላልተመሩትም አተ ምራቸው ያረብ🌹ቅመሞችየ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰብ አድርጉኝ ቶሎ በሉ🙄

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 3 місяці тому +11

    አላህ ሂድያ ይሥጠዉ ከምር ሚሥኪን ነዉ ሁሡ የኛ ጀግና ላተኮ ቃል የለኚም ምርጥ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ መልሥህኮ እራሡ ያረካል በሀቅ ላይ ሥለምትናገር❤❤❤

  • @SadaBelete
    @SadaBelete 3 місяці тому +7

    አላሀምድሊላ እስልምናን ለወፈቀኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 3 місяці тому +8

    ሁሱየኛጀግና እኳን ለትንሹ ለትልቁ የማይመለስጀግናነዉ❤

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 місяці тому +9

    የኔ አባ ልጁ ሲሳዝን አሏህ ሂድያ ይሰጠው

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 місяці тому +14

    ነብዩ እየሱስ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 2 місяці тому +3

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን 💯💯 መቶሽ እናስገባው❤

  • @حسن-ج4ل6ث
    @حسن-ج4ل6ث 3 місяці тому +6

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ያከሪም ያጀባር ያአዚዝ ያሙጅብ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 4 дні тому +1

    ትንሹ ዳቆን ድስ ይላል ማሻአላህ ስረአቱ በስረአት ያድገ ይመስላል

  • @ToyaTjhg
    @ToyaTjhg 3 місяці тому +6

    ወንድም ሁስ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 3 місяці тому +7

    አላህ ይጨምርልህ አደንቅልሀለሁ ሁሱ ጉብዝናህ

  • @AaZz-r1v
    @AaZz-r1v 13 днів тому +2

    አላህ ሙሥሊም ያረገኚ ጌታ አላህምዱሊላህ

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 3 місяці тому +15

    በእሰላም ኑሮ ብእስላም መሞት
    እንድህ በቀላሉ ከቶ አይገኝም
    ምንም አትንጫጩ አላህ ነው ፈጣሪ ሁሉም ነገር ትተን ለአንዲ አላህ ብንሰግድና ብንፆም ቤት በለማችና በተዋበች ነበር !!!!
    ከድንጋይና ከእንጨት ጠርበም ማምለክ ያልተዉ ምን ይደረጋል አላህ ያጣመመው ማንም አይመራዉም አላህ የመራው ማንም አያጣምመዉም!!!
    አላህዬ ኻትማዬን አሳሚረው

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 3 місяці тому +2

      ሣህትክክል ወላሂ😢😢

    • @ادريسعلي-ن9ه
      @ادريسعلي-ن9ه 3 місяці тому +1

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому +2

      @@የሷልሕ.ሸጋ.እናት አልሀምዱሊላሂእስልምናንለወፍቀን

    • @DohaDoha-hz3pv
      @DohaDoha-hz3pv 3 місяці тому +1

      ሳህ

    • @Sdr-m3x
      @Sdr-m3x 3 місяці тому +1

      አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @JemalDemele
    @JemalDemele 3 дні тому +1

    አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ያረብ

  • @MedinaAbebawu
    @MedinaAbebawu 2 місяці тому +3

    ሁሱ ወድማችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ የኛ ጀግና ወንድም

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare 9 днів тому +2

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም አርገህ ለፈጠርከኚ ጌታ ልጁ ግን አሣዘነኚ አላህ ወደ ሙሥሊም ይምራህ የታዴሉት እየመጡ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +12

    አረ ህፃንኮነው ቁልጭቁልጭ አለ😂❤❤❤😢😢😢አሳዘነኝ

    • @alemt5018
      @alemt5018 3 місяці тому

      ዮሐንስ 14:8-11 NASV
      ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ።
      NASV: አዲሱ መደበኛ ትርጒም

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +1

      እኔ እራሱ አሳዘነኝ አላህ እስልምናን ይወፍቀው

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому

      ​@@alemt5018ደሞ ያች ፁሁፍ የምን የሳር የሄደነው ምድነው የምትይው

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h 9 днів тому +2

    ሁሱ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ትንሺ ዳቆል መጣ ትልቅ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነው

  • @MuhamedDawd
    @MuhamedDawd Місяць тому +3

    ነብዩ እየሱስ ነው የሚለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አይ ሁሱ ጀግናዬ

  • @Mubarek-b2w
    @Mubarek-b2w 7 днів тому +1

    አላህ ይጨምርልህ የዘመናችን ጀግና ሁሱ

  • @HassenHassenmohammed
    @HassenHassenmohammed 3 місяці тому +12

    ነቢዩ እየሱስ

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي Місяць тому +3

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒዓመተል ኢስላም ።
    الحمدلله ال نعمة السلام ።

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 3 місяці тому +9

    ሱብሀን አላህ

  • @BbkB-c1n
    @BbkB-c1n 3 місяці тому +2

    ጀግናዬሁሱአላህይጠብቅህ,መልካምስራህንም,አላህዬእጥፍአርጎይክፈልህ

  • @SofiaAlsofia-k3v
    @SofiaAlsofia-k3v 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ሁሴን የወንድሜ ሰም ነው አንተም ዉድ ወንድሜ ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህም መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Pnice-xu6rh
    @Pnice-xu6rh 3 місяці тому +10

    አሏህ ይጨምርልህ ግን ሥትወያይ አትሣቅ

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 3 місяці тому

      እንዴ ይሳቅ ነገ ስራቸዉ በሙሉ ያስቃል እያወቁ ነዉ የሚጠሙት

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 3 місяці тому +1

      ከቁጣና ከስዲብ ፈገግታ ) ሱና ነው

  • @ZozoZoban
    @ZozoZoban 2 місяці тому +2

    መሻአላ አለይክ ወድሜ ሁሤን አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ ጀዛክ አሏሁ ኸይር

  • @user-xt6pt8zd6u
    @user-xt6pt8zd6u 3 місяці тому +7

    አላህይጠብቅህወድማችን

  • @tehamoha1
    @tehamoha1 3 місяці тому +4

    Bkirbu yiselmal ehe lij ensha Allah ❤❤❤

  • @LubabaMohemmed
    @LubabaMohemmed 12 днів тому +1

    ኡስተዜ አለህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatmaHamzah-h1t
    @FatmaHamzah-h1t 3 місяці тому +25

    .አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል እስላም

  • @Abdu-b9r
    @Abdu-b9r 20 годин тому

    ነብዩ እየሱስ❤

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 3 місяці тому +4

    ይመችህ

  • @امإتصاربنتسعيد
    @امإتصاربنتسعيد 23 дні тому +2

    جزاك الله خير حسين

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt 3 місяці тому +5

    አላህ እሥልምነን ይወፍቃችሁ ያሣዝነሉ

  • @መንገደኛው-ፈ1ወ
    @መንገደኛው-ፈ1ወ 2 місяці тому +2

    ቁርአን ሲቀራ የምሰማው ያርገኝ ይህ ለጋ ወጣ

  • @رحيمهالشمري-ه8ذ
    @رحيمهالشمري-ه8ذ 3 місяці тому +8

    እያወቁነውእሚያጠፉትአላህሂዳያይስጣችሁ

  • @FichuBuser-r8c
    @FichuBuser-r8c 8 днів тому +1

    ዕርጋታ ትህትና ፈገግታ ሁሉ ነገር ልክ እንደ ውዱ ነብያችን s,a,w ነው
    አላህ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

    • @MedinaMohammed-v9i
      @MedinaMohammed-v9i 7 днів тому

      ረሱልስ ከማንም አይመሳሰሉም ስብናቸው የበላይ ናቸው አታመሳስሉ

    • @FichuBuser-r8c
      @FichuBuser-r8c 7 днів тому

      @@MedinaMohammed-v9i ish

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 3 місяці тому +3

    ዱባናቅል አበቃቀሉእየቅል አለያገሬሠው አላሀምዱሊላ ሙሥልምላደረገኝ የማናፍርበት አላሀምዱሊላ

  • @tube-du5zl
    @tube-du5zl 6 днів тому

    ልጁ አሳዘነኝ ሳየው ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራው ወድምየ የወድሜን ልጂ መሰለኝ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 3 місяці тому +4

    ነብዩ ኢየሱስ

  • @MeliSmart-ms4pw
    @MeliSmart-ms4pw 2 місяці тому +3

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።

    ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
    ቃልም ስጋ ሆነ የሚለው ቃል የሆነው ስጋ ለበሰ ይህ ስጋ የለበሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የእኛን መልክ ይዞ ነው ወደ ምድር የመጣው ምድር ላይ የተመላለሰው በአምላክነቱ ሳይሆን በሰውነቱ ነው ሰው ሆኖ ስለመጣ ነብይ ነው መምህር ነው።እኛን ለማዳን ግድ ስጋ ለብሶ መምጣት ነበረበት የእርህራሄውና የፍቅሩ ጥግ የባሪያን መልክ ለበሰ

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @NjguhyhhuuHhvjj
      @NjguhyhhuuHhvjj 2 місяці тому +3

      ታድያ ያቃል ከማን ነው የወጣው የግድ እኮ ቃል ለመሆን ተናጋሪ ያስፈልጋል ማነው ያቃል ያወጣው ኣካል ቃል ዝም ብሎ በራሱ ኣይወጣም

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂😂 ወይ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ከሆነ እንዴት ነው ማርያም ታዲያ ሊትወልደ የምትችለው ማርያምንስ ማን ፈጠራትሽ😂😂😂😂😂 የሚገርም እኮ ናቸው እሽ የማርያም አምላክ ማነው

    • @rahmayoutube-el3yg
      @rahmayoutube-el3yg 6 днів тому

      😂​@@رابياكايدا

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 3 місяці тому +1

    ኡሰታዝ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ሁሉንም በማሰረጃነው አልሀምድሊላህ አለዲኒየል እሰላም❤

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 3 місяці тому +13

    ወላሂ ይከብዳን ግን ለምን አያምኑም

    • @FathyaAhmad
      @FathyaAhmad 3 місяці тому +1

      ትክክለኛው እስልምና እደሆነ ያቃሉ ግን አንሸነፍም ብለው ድርቅ ዘላለሚላህ እሳት እደሚገቡ ረሱት 😭😭😭😭😭😭😭

    • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
      @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 3 місяці тому

      ​@Fathyaአረ ባክሽ ደደብ ድጋ አምላኪ😂😂😂😂😂Ahmad

    • @FathyaAhmad
      @FathyaAhmad 3 місяці тому +3

      @@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ ፉጡር አምላኪ ኡነትን ለማውቅ ጂ እራሳችሁን ከፍ ለማድረግ አትሞክሩ ሲቀጥል አንድ አላህንጂ ዲጋይ አናመልክም እየሱስ አምላክ ሳይሆን ነብይ ነዉውውውውውው

    • @fgcf61979
      @fgcf61979 2 місяці тому +1

      የማነሽ ማሀይይም ደደም ተማሪ መጀመሪያ እኛ ደጋ አናመልክም እየሱስ ነብይ እጂ አምላክ አይደለም ኩራትና ትቢትኝነት ለሰው ልጂ አይገባም ኩራት ላአለማቱ ጌታ ለአላህ ሱባሀናው ታአላ ብቻነው ሳይመሽባቹህ ተመለሱ ​@@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ

    • @fgcf61979
      @fgcf61979 2 місяці тому

      @@FathyaAhmad ሳህህ

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 3 місяці тому +2

    አላህ ይጠብክህ ጀግናቺን husuna alah yitebkh

  • @HadyaFentaw
    @HadyaFentaw День тому

    መሻ አላህ ወድማቺን የኛ ጀግና ኑርልን ከምንም በላይ እንወድሀለን እናተም

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 3 місяці тому +11

    በክርክራቸዉ ዉሥጥ። ሚሥጥር ነዉ የሚሏት ነገርሥ🤔 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Iguv7gCyfig
      @Iguv7gCyfig 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Iguv7gCyfig
      @Iguv7gCyfig 3 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @Kwt-xo8tr
      @Kwt-xo8tr 2 місяці тому

      ክክክክ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому

      ክክክክ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 2 місяці тому

      ሚስጥር ነው ብለው እያለፏቸው ነው ቄሶቹ😂😂😂😂😂

  • @DhwaMOHAMED
    @DhwaMOHAMED День тому

    maysallah yalli ko yabaxay❤❤❤

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 3 місяці тому +5

    በርታ የኛ ጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @HayatJemal-l1z
    @HayatJemal-l1z 3 місяці тому +15

    Kkkkkkkkkk
    አይ ቢቸግራቸው ትንሹንላኩት

    • @naiemAa-m5w
      @naiemAa-m5w 3 місяці тому +1

      😁😁

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 3 місяці тому +1

      ክክክክ

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 3 місяці тому

      አረ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j 3 місяці тому

      ameselmuch tgermalechu😮

  • @Ekrinà-r9n
    @Ekrinà-r9n 7 днів тому +1

    Alhamdulilah ala niemetil islam ❤

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ትላልቆቹ ያልተሳካላቸዉን እሱ ምን አቀበጠዉ አሏህ ቀናዉን መንገድ ይምራቸዉ

  • @ፋጢማአሊ
    @ፋጢማአሊ 3 місяці тому +2

    መሻ አላህ አይዞህ በረታ አላህ ከአንተ ጋ ይሁን

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 3 місяці тому +4

    ልጁ ስየምር ግን ሰረአት ብቻ ይበቀል ልጁች በየእምናት እንደዝ ሰሆኖ ደስ ይለል

  • @bahradinfaruk8703
    @bahradinfaruk8703 3 місяці тому +3

    Subhana Allah

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 3 місяці тому +6

    እንኳን የኢቲዮዉ ዳቆን የአለሙም ዳቆን ቢመጣ ኢስላም ሙሉ ነዉ ምንም መፈናፈኒያ የለዉም😊 አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ በስ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አለን የራሳቸዉን መጸሀፍ እንኳ ሙሉ ለሙሉ አያቁትም

  • @JemilaOusman
    @JemilaOusman 6 днів тому +1

    ነብየ እየሱስ

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 3 місяці тому +5

    ሁሡአላህይጠብቅ

  • @HfffdHegcc
    @HfffdHegcc 3 місяці тому +2

    የግድ ጌታ ነህ ሱባሀን አላህ

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 19 днів тому

      ይግርማል😢😢😢

  • @HHjxjjx
    @HHjxjjx 3 місяці тому +5

    አሏህሒዳይስጥህ

  • @Remedan-x9k
    @Remedan-x9k 14 днів тому +1

    በርታ❤❤ማሸ አላህ

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق 3 місяці тому +4

    መሽአላህሁሱ አላህይጠብቅህ

  • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል

    አልሀምዱሊላህአለንእመትልእስላም.ያርየተርጋጋኢማንእውቀትስጠን

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😂😂😂አህለን ወሳህለን🎉ሁሱ ጠፍተሀል በሰላምነዉ

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 13 днів тому

    ሁሱአችን የኢስላምጀግና አተውሂድአርበኛ ባረክአላህፊክ

  • @UffcuYffcfy
    @UffcuYffcfy 3 місяці тому +3

    አልህምዱሊላ ሙሰሊም ለረገኛ አላህ

  • @Rhamto-yg3qz
    @Rhamto-yg3qz День тому

    አለህ እስልምናን ለዎፈቃቹ ወንድም እህቶቼ አለህ ፅናቱን ይስጣቹ አለህ ሱበሐናሁ ታአለያ ለማለው ቤታሰቦቻቹ እስልምናን ይዎፍቃቻው

  • @عبدالرحمن-ل1ر
    @عبدالرحمن-ل1ر 3 місяці тому +3

    ፉፁም ሰው ማለት ሀጢአትን የማይሠራ ማለት ነው ሰውዬው😅😅😅😅

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 2 місяці тому

      እናቱ ጠፍቶባት ስትፈልገዉ የተደበቀዉ ሀፂያት አይደል

  • @SadaaSadaa-d9j
    @SadaaSadaa-d9j 10 днів тому +1

    ሁሴንየሁሌም አላህ ይጠብቅህ ጥንካሬውን ይስጥህ