#መልክአ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #መልክአ #ኢየሱስ #በዜማ #አደራረስ #Melka-Eyesus #Zema
    መልክዐ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስስቶስ ዘሠረፅከ ኢምቤተሌዌ፡ ኮሬባዊ መለኮታዊ፡ ቃል ሰማያዊ እም ድንግል ተወልደ።
    ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሓላ ሰኢይሔሱ፡ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፡ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፡
    አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
    ሰላም ለሥዕርተ ርእስከ ዘሥሙር አብቋሉ፡ ወጽፋቅ ጥቀ ለአርዘ ሊባኖስ አምሳለ ቄጽሉ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ዘላዕለ ኩሉ፡ ይጸሐፍ በልሳንየ ለውዳሴከ ፈደሉ፡ ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ንባቡ ወቃሉ።
    ሰላም ለርእሰከ በመንበረ ክሳድ ዘተሣረረ፡ እንዘ ማእሰ ሥጋ ይለብስ ወእንዘ ይትገለበብ ጸጉረ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ቃልከ ነገረ፡
    ይወርሱ በእንቲአከ ንዳያነ ዓለም ክብረ፡ ወቀደምትኒ ይከዉኑ ድኅረ።
    ሰላም ለገጽከ እም ሥነ ኦርይሬስ ስቡሕ፡ ወፍሡሕ ከመ ወርኅ ዘአሜገሃህ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ታቦተ ሕይወቱ ለኖኅ፡ ኅብአኒ እግዚኦ በውሣጤከ ስፋሕ፡
    ማየ ኩነኔ አመ ዘንመ አይኅ።
    ሰላም ለቀራንብቲከ ከመ ክልኤ ክንፈ ኪሩብ፡ እለ ይጸልላ ወትረ አዕይንቲከ ዘርግብ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ እደ መዝራእቱ ለአብ፡ አስተጋበ ውስተ ልብየ አቅማሐተ ኩሉ ጥበብ፡ ከመ ጽጌያተ ዘገዳም ያስተጋብእ ንህብ።
    ሰላም ለአዕይንቲከ ከመ ምሉእ ምዕቃለ ማይ፡ እለ ይትረአያ ወትረ በመንበረ መጽሔት ርሡይ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ መስተሥርየ ኩሉ ጌጋይ፡ ንዝኅኒ እግዚኦ በአዛብከ ሠናይ፡
    ወአፃዕድወኒ እምበረድ ጽሩይ።
    ሰላም ለአዕዛኒከ ጽልዋተ እለ ኮና፡
    አምኅ ነገር ያብኣ ለመኮንነ ውሥጥ ሕሊና፡ ኢየሱስ ክስቶስ ዘያዕቆብ ዓምደ ደመና፡ ምርሐኒ እግዚኦ ኅበ ይትፈቀድ ፍና፡
    በዓመተ ርስዐን ወድካም ኢይርአይ ሙስና።
    ሰላም ለመላትሒከ እለ ይፈርያ አፈዋተ፡
    ከመ ርኄ አፈው ዘይፄኑ ርኁቀ ፍኖተ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ አበ ንፍስየ አንተ በሎሙ ለመላእክት ተፈሥሑ ሊተ፡
    ረከብክዎ ለወልድየ በከንቱ ዘሞተ።
    ሰላም ለአዕናፈከ መሳክወ ፄና ወአናቅጽ፡
    እለ ውዱዳት እማንቱ ማእከለ ክልኤ አብይጽ፡ መልአከ ሕይወትየ ክርስስቶስ አስተሪየኒ በገጽ፡
    ናሁ ተመሠጥኩ በጣዕመ መስቀልከ ዕፅ፡ ወተነደፍኩ በፍቅርከ ሐጽ።
    ሰላም ለከናፍሪከ ሙኃዛተ ከርቤ ሐዋዝ፡ እምጽጌ ገዳማት ኩሎን ዘፄናሆን ምዑዝ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በግዐ ይስሐቅ እኁዝ፡ ይተከዐው ዉስተ አፋየ ከመ አዜባዊ ውኂዝ፡ ነቅዐ ገቦከ በኩናት ርጉዝ።
    ሰላም ለአፍከ ለዮሐንስ ዘስዐሞ፡
    ንጽሐ ሕሊናሁ ወልቡ ለዓይነ ፍትወትከ ሶበ አደሞ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ መፍቀሬ የዋሃት እምሃት እምተ ቀይሞ፡
    ጸግወኒ ማዕፆ አፍ እንተ ይእቲ አርምሞ፡ ለትዕግሥትካ ከመ አእምር ዐቅሞ።
    ሰላም ለአስናኒከ አይተ አዕናቍ እለ ተሰክዓ፡ በፈትለ ሥጋ ወደም እስከ ሥረዊሆን ጸንዓ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰመይከ ምሥዋዐ ከርስየ ርኅበ ኢግዚኦ ወውሣጤ ጉርዔየ ጸምአ ፡
    እንበለ ኩነኔ ሀበኒ ሥጋከ መብልዐ።
    ሰላም ለልሳንከ በደብረ ታቦር ዘአልኆሰስ፡ ለብርሃን ዐቢይ እስከ ጽላሎቱ ተሐውሰ፡ ነበልባለ እሳት ክርስስቶስ ዘተዋሐድከ ጳጦስ፡ በዋዕየ ፍቅርከ ከመ ሥርወ አእዋም የብሰ፡ ውሣጤ ሕሊናየ ነደ ወልብየ ጤስ።
    ሰላም ለቃልከ እማእሠሪሁ ዘፈትሖ፡
    ለፍቅር አልአዛር ኃይለ ሥልጣን ሞት ድኅረ ሞቅሖ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሥ ሰላም ወተራኅርኆ፡ አባ ወአቡየ እሴብሐከ ሰብሖ፡
    ለአንቀጽከ ጸግወኒ መርኆ።
    ሰላም ለእስትንፋስከ እስትንፋስ ላህብ ምውቅ፡
    ጊዜ ፍና ሠርክ ዘነፍሐ ገነተ ኅሩያን ደቂቅ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ጠፈረ ሃይማኖት ወጽድቅ፡ ይትወኅውኁ ከዋክብት በአየርከ ምጡቅ፡ ወያንበሰብሱ ደመናት በዐረብ ወሠርቅ።
    ሰላም ለጉርዔከ በጽምአ ፍቅረ ሰብእ ሐማሚ፡ እስከ ስቴ ሐሞት ጥዕመ ወዘወይነ ትፍሥሕት ከራሚ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ መምህረ ጳዉሎስ ዘብንያሚ፡
    እመ ነሥአ ማኅተመ ጸጋ እንዘ ስመከ ይሰሚ፡ አልቦ አይሁድ ወአልቦ አረሚ።
    ሰላም ለክሣድከ ግብረ መንፈስቅዱስ ኬኒያ፡ አዳም ሥና ወመንክር ላህያ፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ፡
    አመ ወፅአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኩሉ ሶርያ፡
    ብፁዓት አዕይንት ኪያከ ዘርእያ።

КОМЕНТАРІ • 20

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 роки тому +8

    አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በጎ ምግባር የለለኝ ደካማ ልጅህን በይቅርታህ ጎብኘኝ ከቤትህ ከበረትህ እንዳልወጣ በቸርነትህ ጠብቀኝ ለሃገራችን ሰላምን ለህዝባችን አንድነትን ስጥልን አሜን፫

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 2 роки тому +3

    አዚያዚያሚኽ እጅግ ደስ ይላል
    ላህይ አለው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mrrexder7910
    @mrrexder7910 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን, እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f 2 роки тому +4

    የመልከ ጼዴቅ ተማሪዎች እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችኹ!!

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f 2 роки тому +3

    የኔታ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!
    አረ የኔታ በጣም ጠፍተዋል በሰላም ከሆነ ሠናይ!

  • @mulukengenetu5586
    @mulukengenetu5586 2 роки тому +2

    kale hiwot yasemaln abatachin

  • @mulukengenetu5586
    @mulukengenetu5586 2 роки тому +1

    bertuln lelam enfelgalen

  • @dekierexaeda
    @dekierexaeda 2 роки тому

    Egziabher bexelotkmu yrdane.

  • @yonasteklehaimanot1400
    @yonasteklehaimanot1400 3 роки тому +4

    መምህር እባኳን ልክ እንደዚህ መልከዓ መድኀኔዓለምን በእርሶ ብቻ ቢያዘጋጁልን።

    • @online2420
      @online2420  3 роки тому +1

      እሽ መልካም ትንሽ የጊዜ ጥበት ስላለ ነው እናደርጋለን

  • @getachewsamuel2114
    @getachewsamuel2114 Рік тому

    senay wetu

  • @abelmesfin7856
    @abelmesfin7856 2 роки тому

    Le getske lay emsne sayhon emne nw

  • @mesfinzerfu4908
    @mesfinzerfu4908 2 роки тому

    Le gureke lay keme yelem eske ste hamot time new

  • @hohatthatt7012
    @hohatthatt7012 2 роки тому +2

    እየሱስ የሰው ልጅ ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም። ወይይ ያገርማል እኮ የሰው ልጅ የሰውን ልጅ ሲያመልክ።
    እየሱስ ይበላል፣ይጠጣል አንተም ትበላለህ ትጠጣለህ ታዲያ ከሱ በምን ተለየህ ሞት ሳይመጣ ትክክለኛውን ሃይማኖት ለይተህ ማወቅ አለብህ
    እንጂ ስላደክበት አይደለም።
    ከመሞትህ በፊት ለትክክለኛው ሃይማኖትህ!!!!

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 2 роки тому +1

      ትክክለኛው ሃይማኖት የቱ ነው 😂😂😂ወደው አይስቁ kkk

    • @user-lr2re7vr4f
      @user-lr2re7vr4f 2 роки тому +2

      መልእክቱ አዙረው ቢሰሙት እና ብርሃን ደሆነችው ሃይማኖት ቢመለሱ ደስ ይላል!! አምላክችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውም አምላክ ነው የሚለውን እረስታችዃል።

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 8 місяців тому

      ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ስለወደደን ሁሉን ማድረግ የሚችል ስለሆነ እንደ ባለሥልጣናት አድርጉ ብሎ የሚያዝ ሳይሆን በትህትና ሆኖ ሁሉን አሳየን እኔ ትሁት ነኝ ማለቱ ረቂቅ አምላክ ሲሆን የሰውን ሥጋ ለብሶ እንደኛ ደካማ የሚራብ የሚጠማ ሆኖ ለኛ አርአያ ሆኖ ለማስተማር እየጾመ እየጸለየ እንዲህ ጹሙ ጸልዩ ብሎ አሳየን በአምላክነቱ ብዙዎች በሥጋና በነፍስ አድኖ ተስፋ ትንሣኤ እንዳለን ከሙታን ተነሥቶ አሳየን ይህን ታላቅ ፍቅሩን ያሳየንን አምላክ ልናመልከው ትእዛዛቱንም ልንፈጽም ይገባል። ትእዛዙም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ትላለች።