#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
  • 757
  • 695 372

Відео

በዐለ መስቀል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 2716 годин тому
በዐለ መስቀል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia #ወምድርኒ #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #አጫብር #africa
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቍ ባሕርይ /፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ /፪/
Переглядів 6021 годину тому
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቍ ባሕርይ /፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ /፪/
መስቀል ክብረ በዓል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 43День тому
መስቀል ክብረ በዓል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
መስቀልከ እግዚኦ ተሰብሐ ኃይለ መስቀልከ ???
Переглядів 43День тому
መስቀልከ እግዚኦ ተሰብሐ ኃይለ መስቀልከ ??? #ወምድርኒ #duet #ethioforumኢትዮፎረም #አጫብር #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ በብርሃኑበጎንደርናተክሌዝማሜ ከሊቃውንትስትቆጠርየማነንም አርአያሳትከተል 👉ጳጳስ ይሁንምዕመንንጉሥይሁን ወታደር✋እግዚአብሔርንብቻ ታገለግላህህ
Переглядів 31День тому
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ በብርሃኑበጎንደርናተክሌዝማሜ ከሊቃውንትስትቆጠርየማነንም አርአያሳትከተል 👉ጳጳስ ይሁንምዕመንንጉሥይሁን ወታደር✋እግዚአብሔርንብቻ ታገለግላህህ 👉ሊቃውንትን ያሰንብትልን #ወምድርኒ #አጫብር #africa #abelbirhanuየወይኗልጅ #vlog #ወምድርኒ #habesha
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ /፪/ በብርሃኑ ከመ ይዕመኑ /፪/
Переглядів 6014 днів тому
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ /፪/ በብርሃኑ ከመ ይዕመኑ /፪/
አንገርጋሪ ወእስመ ለዓለም ዘምትረተ ርዕሱ መስከረም ጽፋት ማልበስና ቁም ጸናጽል 👉አመ ይገብር ሄሮስ በዓለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ
Переглядів 6214 днів тому
አንገርጋሪ ወእስመ ለዓለም ዘምትረተ ርዕሱ መስከረም ጽፋት ማልበስና ቁም ጸናጽል 👉አመ ይገብር ሄሮስ በዓለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ አሥመረቶ ወትቤሎ ኀበኒ በጻሕል ርዕሰ ዮሐንስወንጌላዊ #አጫብር #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #ወምድርኒ #africa #vlog
መስቀለ ክርስቶስ በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 6114 днів тому
መስቀለ ክርስቶስ በመስቀል አደባባይ Addus Ababa Ethiopia #አጫብር #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ወምድርኒ #africa #abelbirhanuየወይኗልጅ #vlog #abelbirhanuየወይኗልጅ
እስ ለዓ ንዜኑዘአምላክነ ኂሩተ ትሕትና ወየዋሐተ ዘተአገሠ በእንተ አፍቅሮተ ሰብእ
Переглядів 2514 днів тому
እስ ለዓ ንዜኑዘአምላክነ ኂሩተ ትሕትና ወየዋሐተ ዘተአገሠ በእንተ አፍቅሮተ ሰብእ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረረሰን አሜን መስቀል አደባባይ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 7914 днів тому
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን #አጫብር #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ወምድርኒ #abelbirhanuየወይኗልጅ #vlog
አመላለስ ዘእስመ ለዓለም ምትረተ ርዕሱ አሥመረቶ ወትቤሎ ሀበኒ በፃሕል/፪/ ኀበኒ በፃሕል ርዕሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ(2) /፪/
Переглядів 5514 днів тому
አመላለስ ዘእስመ ለዓለም ምትረተ ርዕሱ አሥመረቶ ወትቤሎ ሀበኒ በፃሕል/፪/ ኀበኒ በፃሕል ርዕሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ(2) /፪/
ወረብ ዘምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ ግፉአን ይትመሐፀንዋ ለመንግሥተ ሰማያት/፪/አንተ ውእቱ ዮሐንስ ምስለ ኵሎሙ ሰማዕት/፪/
Переглядів 6614 днів тому
ወረብ ዘምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ ግፉአን ይትመሐፀንዋ ለመንግሥተ ሰማያት/፪/አንተ ውእቱ ዮሐንስ ምስለ ኵሎሙ ሰማዕት/፪/
መስከረም ፪ ምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ 👉ወረብ: ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅህተ ጾረ ወርዕሶ አመትረ (፪) ዐቢያተ ተናገር አስተምሕር ለነ ዮሐንስ ዘአጥመቀ ቃለ
Переглядів 5621 день тому
መስከረም ፪ ምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ 👉ወረብ: ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅህተ ጾረ ወርዕሶ አመትረ (፪) ዐቢያተ ተናገር አስተምሕር ለነ ዮሐንስ ዘአጥመቀ ቃለ
ተቀጸል ጽጌ
Переглядів 6821 день тому
ተቀጸል ጽጌ #አጫብር #ወምድርኒ#africa #አጫብር #ወምድርኒ #habesha Shorts
ወረብ ዘተቀጸል ጽጌ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዲስ አባባ ኢትዮጵያ
Переглядів 7321 день тому
ወረብ ዘተቀጸል ጽጌ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዲስ አባባ ኢትዮጵያ
ግናይ ዋዜማ መዝሙረ ዳዊት ፶፭ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር እስመ ለዓለም ምሕረቱ 👉ማስተዛዘል
Переглядів 9421 день тому
ግናይ ዋዜማ መዝሙረ ዳዊት ፶፭ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር እስመ ለዓለም ምሕረቱ 👉ማስተዛዘል
ሰላም ዘዋዜማ በ፬ ዘመጠነዝ ትርሲተ ክብር ፈሪሃ ልዑል ትሕትና ወፍቅር ርዕዩ ዕበዮ ለዮሐንስ
Переглядів 7021 день тому
ሰላም ዘዋዜማ በ፬ ዘመጠነዝ ትርሲተ ክብር ፈሪሃ ልዑል ትሕትና ወፍቅር ርዕዩ ዕበዮ ለዮሐንስ
ሠለስት ዘቅዱስ ዮሐንስ 👉እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ ወትስብክ በስሙ ይመልዕ ላዕሌሁ መንፈሰ እግዚአብሔርወይቤሎሙዮሐንስአንሰ ኢኮን ኪያሁ
Переглядів 5928 днів тому
ሠለስት ዘቅዱስ ዮሐንስ 👉እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ ወትስብክ በስሙ ይመልዕ ላዕሌሁ መንፈሰ እግዚአብሔርወይቤሎሙዮሐንስአንሰ ኢኮን ኪያሁ
አመ ፪ ለመስከረም ምትረተ ርዕሱ ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወረብ: አመ ይገብር በዐለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለታ ለሄሮድያዳ /፪/ አሥመረቶወትቤሎሐበኒበጻሕል
Переглядів 12128 днів тому
አመ ፪ ለመስከረም ምትረተ ርዕሱ ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወረብ: አመ ይገብር በዐለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለታ ለሄሮድያዳ /፪/ አሥመረቶወትቤሎሐበኒበጻሕል
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ አንተኑ ክርስቶስ ወይቤላ አንሰ ኢኮንኩ ኪያሁ ስቡ/ውእ/ወል/ለዓ ነዋ በግዑ
Переглядів 49Місяць тому
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ አንተኑ ክርስቶስ ወይቤላ አንሰ ኢኮንኩ ኪያሁ ስቡ/ውእ/ወል/ለዓ ነዋ በግዑ
የአንገርጋሪ ወረብ👉እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ (2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪/ ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ሰባኬ ጥምቀት /፪/በሊቃውንተቦሌመ
Переглядів 100Місяць тому
የአንገርጋሪ ወረብ👉እምሄሶ ለሄሮስ (ይብላዕ መሐላሁ (2) እምያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/፪/ ዐቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንስሐ ሰባኬ ጥምቀት /፪/በሊቃውንተቦሌመ
ዐዲስ ዓመት እምከርሰ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ ሰገደ ወአንፈራጸ 👈እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ላይ ግዕዝ ዜማ ዋዜማ👉በሊቃውንተ ቦሌ መድኃኔዓለም
Переглядів 63Місяць тому
ዐዲስ ዓመት እምከርሰ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈራጸ ሰገደ ወአንፈራጸ 👈እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ላይ ግዕዝ ዜማ ዋዜማ👉በሊቃውንተ ቦሌ መድኃኔዓለም
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት በቁርቋሮና አፈ ጋን
Переглядів 105Місяць тому
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት በቁርቋሮና አፈ ጋን
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት
Переглядів 32Місяць тому
ደሪኦሙ ተአጊሦሙ ጽፋት
እስ ለዓ ደሪኦሙ ተአጊሦሙ 👉እፎ አምሰጥዎ ለመጽብብ ከመ ይባዕዎ ለመርሕብ በመረግድ በሊቃውንተ ደብረ ይድራስ
Переглядів 65Місяць тому
እስ ለዓ ደሪኦሙ ተአጊሦሙ 👉እፎ አምሰጥዎ ለመጽብብ ከመ ይባዕዎ ለመርሕብ በመረግድ በሊቃውንተ ደብረ ይድራስ
ነሐሴ ተክለሃይማኖት 👉አመላለስ ቀሊቃውንተ ደብረ ይድራስ ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወአቀቦሙ ከሐመ ብንተ ዓይን ለጻድቃን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ
Переглядів 86Місяць тому
ነሐሴ ተክለሃይማኖት 👉አመላለስ ቀሊቃውንተ ደብረ ይድራስ ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወአቀቦሙ ከሐመ ብንተ ዓይን ለጻድቃን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ
ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውህዝ ሐሊበ ወመዓረ ሊቃውንተ ደብረ ይድራስ Addis Ababa Ethiopia
Переглядів 83Місяць тому
ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውህዝ ሐሊበ ወመዓረ ሊቃውንተ ደብረ ይድራስ Addis Ababa Ethiopia
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ (በጽፋት)
Переглядів 118Місяць тому
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ (በጽፋት)
እስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን Addis Ababa Ethiopia በቦሌ መድድኃኔዓለም ሊቃውንት
Переглядів 86Місяць тому
እስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን Addis Ababa Ethiopia በቦሌ መድድኃኔዓለም ሊቃውንት

КОМЕНТАРІ

  • @Eftar3
    @Eftar3 16 годин тому

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ኣስማዐልና ኣቦና

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የስደት ስንቄ ቀስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ የተወለድሽባት ሀገርሽን ሊባኖስን አስቢያት ተጨንቀናል ድረሽልን 😢😢 ለአባታችኝ የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ምቅናይጽብቅ
    @ምቅናይጽብቅ 5 днів тому

    ❤እግዜብሄር ዕድሜ ይስጥህ

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 7 днів тому

    የንታ ቃለህይወት የሰማልን

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 9 днів тому

    የኔታ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 9 днів тому

    የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 10 днів тому

    የንታ ይበርቱ

  • @ytbarekzerihun2360
    @ytbarekzerihun2360 10 днів тому

    17 ነው እንጅ ዘንድሮ 16 አይደለም የንታ ከርስዎ ባላውቅ

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 11 днів тому

    የንታ ቃለህይወት የሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 12 днів тому

    የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 15 днів тому

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @hanna4751
    @hanna4751 17 днів тому

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 18 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 24 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 27 днів тому

    ቃለህይወት የሰማልን የኔታ

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 28 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 29 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ

  • @sol9925
    @sol9925 Місяць тому

    Amlak edme tiena ystlign yeneta tlahun

  • @rahellemma8358
    @rahellemma8358 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamselamg8181
    @selamselamg8181 Місяць тому

    Yemelaectn zmarie yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KirubelDiyakon
    @KirubelDiyakon Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 Місяць тому

    የንታ ቃለ ህይወትን የሰማልን

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 Місяць тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Місяць тому

    እህት ወንድሞቼ ምን ይሻለኝ አልገባ አልያዝ የሚነሳ የሚጣለውን አላቅ እያልሁ😭😭😭

  • @habenyemane6690
    @habenyemane6690 2 місяці тому

    ጥዑመ ዜማ

  • @kibreadweldemariam9948
    @kibreadweldemariam9948 2 місяці тому

    ቃለሂየት ያሰማልን

  • @FirdyawkalasmamawWerku
    @FirdyawkalasmamawWerku 2 місяці тому

    በንባብይበሉልን ????

  • @Ereytsda
    @Ereytsda 2 місяці тому

    ሰላም እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህር ይህ ካርታ ኤትዮጵያ እና ኤርትራ ሁለት ሃገር ለምን በኣንድ ባንዴራ መሸፈን ኣስፈለገ፡ ኤርትራ ልኡላዊት ሃገር ናት ስለዚ፡ ያንተ ያልሆነ ነገር መመኘት መፈለግ ሃጥያት ኣይደለም? ? ወይም እንደገና ዛሬ ደሞ ጦርነት ፈልጋቹ ነው? ለሌላ ሰው በጣም የማይጠቕም ሃሳብ የሚያስነሳ ስለ ሆነ ይህ እንድትቀይሩት በትህትና እጠይቃኩ ኣለው። የቃላት ግድፈት ወይ ጌጋ ቢኖር ተናጋሪ ኣማረኛ ስላልሆንኩም ብትረዱልኝ እወዳለው። እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

    • @online2420
      @online2420 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂ አመሰግናለሁ በእኔ አረዳድ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል ወይም የቅዱሳን ስዕላት በኢትዮጵያና ኤርትራ ሥርዓተ አምልኮ ወይም ዶግማ ተመሳሳሳይ ነው ማለት እንጅ ሌላ ትርጓሜ (እይታ አይደለም) እናመሰግናለን

    • @Ereytsda
      @Ereytsda 2 місяці тому

      ስለ መልሳቹ ኣመሰግናለውን ግን በስእል እመ ቤታችን ሳይሆን በባንዴራው ነው ጥያቄይ። ስእል ብቻ ወይም የሁለቱ ሃገር በየባንዴራው ቪሆን ምንም ኣይል ነበር, ኣንድ የኢትዮጵያ ባንዴራ ለሁለት ኣገር ግን ብዙቹ የሚሃልሙት ስለ ሆነ ሰላም የሚያመጣ ሳይሆን እንቅፋት ነው። ኤርትራ ደሞ ደም ልጆቻ ፈሶ የእርስዋ ባንዴራ የለበሰጭ ኣገር ስለ ሆነች እዚህ ባንዴራ ኣየስፈልገንም!!! ኣመሰግናለው.

  • @FanayeAsers-z4p
    @FanayeAsers-z4p 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ ብንማር ሁላችን እንዴት እግዚአብሔርም እናውቀው ነበር ፣

  • @yemanebrhan1688
    @yemanebrhan1688 3 місяці тому

    🙏

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በናንተ ርኽሰት መዓት ወረደባት ኣገሪቱ 😢 ለዛም በበዓለ ሚካኤል -እንዲህ ኣይነት እንክርዳድ ክፍኣት የሞላበት የእግዚአብሔር ታቦት ባለበት መስጠቱ የፈሪሳውያን ሶዶቃውያን ቅጅ ናቹ ድምፃቹ ፍሬ የሌለው እንደከቦራና እንደ ፀናፅል መንኮሻኮሽ ነው!!

  • @xcerxcer5908
    @xcerxcer5908 3 місяці тому

    ቅዳሴ ስስማ አይምሮየ ይታደሳን ማርያምን😢😢😢

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 3 місяці тому

    አሜን

  • @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
    @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 3 місяці тому

    ሰላም ብያለሁ በክርስቶስ ሰላም ሠላማችሁ ይብዛ ሠላማችሁ ይድረሰኝ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ በዕግዚአብሔር ስም ወለተሰማዕት እያላችሁ ፀልዩልኝ እንድበረታ 👏👏👏👏👏😰

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔታ

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ👏👏🕊🕊☘️🌾

  • @Lil-v9p
    @Lil-v9p 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Geni_Ze_Tewahdo_21
    @Geni_Ze_Tewahdo_21 4 місяці тому

    ዋትሳፕ ላይ ወጥቼ ቀረሁኮ መልሱኝ እናንተየ😥

  • @KaziJemal
    @KaziJemal 4 місяці тому

    መምህረየ ልማሃር ፈልጌ ንበር ስልካኣቹ የለኝም

  • @genetteferra9209
    @genetteferra9209 4 місяці тому

    የቅዱስ ገብረ ኤልን ጥዑመ ዜማ ስላሰሙን ዜማ መላእክት ያሰማልን አባቴ!!!

  • @coolheadism
    @coolheadism 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 5 місяців тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እባታችን

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 5 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ የኔታ

    • @online2420
      @online2420 5 місяців тому

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 5 місяців тому

    ኪርላይሶን ኪርላይሶን ኪርላይሶን

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey8637 5 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኪርያላይሶ ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 5 місяців тому

    በጣም ይ ም ወ ድ ወ ነው ዜ ማ አ ራ ራ

  • @eyobtensue-pr7zn
    @eyobtensue-pr7zn 5 місяців тому

    Ere minktwachew miltanu ga besmam esme lealemun wow sertachwal memher

  • @alami5787
    @alami5787 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሠማልን አሜን (3)🙏🙏🙏🤲🤲🤲ጥያቄ ነበርኝ ምንድነው ጥያቄው አንድ ሠው ባለማወቅም ሆነ በማወቅ አንድን ሠው በጣም ፈርቶት በአንድ ቅዱሣት ቢምል ምንድነው ችግሩ በፈተናወች ምሀል ሥሆን በጣም የምፈራው ሠው ሢጠይቀኝ ፈረቸ በቅዱሥ ሚካኤል ብዙ ግዜ ምያለሁ ቅዱስ ሚካኤልን በጣም እወደዋለሁ ያደኩበት ደብር ነው እና ሚካኤልን ነው የምለው አሁን ላይ ሀጢያቴ ገረፈኝ ተፅፅትኩ ምን ላድርግ

    • @online2420
      @online2420 5 місяців тому

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላለፉት ልምዶች ይቅር ብሎ ልምድን ማስወገድ ነው ማለት የተሳሳተ ልምድን