Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቅል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ❤❤❤
አሜን፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅራን በልባችን ጣእሟን በአንደበታችን ታኑርል እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ከዚህ ዜማ አያውጣ እንዴት ነፍሳችን እድሚያሳርፍ እጅ እናመሰግናለን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማል ኣባታችን ሌላ ይደግማል ስብሓት ፍቁር መልክዐ ውዳሴ በጣም መሰጠን እኮ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልክ ተመስገን አምላከ ቅድሳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Kale Hiywet yasemalin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwet yesmalna edmen tienan yehabkum
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን፫🙏
የሚገር ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን
ኦ ርኅርኅተ ህሊና እንተብኤልያስ ደመና ወለተ እያቄም ወሐና🙏😢እውነት ሰላም አገኛለሁ ይህው እንቅልፍ እቢ ሲለኝ ሰላም ሳጣ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ😢 እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ትጠብቅልን/ ትጠብቀን በረከትዋ ልመናዋ አማላጅነትዋ ይደርብን ለዓመቱ በስላም ያድርስን።
ከሚገርም ቀለም ጋር....እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ፀጋው ይብዛልህ በእውነቱ ግሩም ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላም ለሥዕልኪ❣️
Kalhiwoy yasemalen
Kalehiwot yasemalen mengeste semayat yawerselen
Amen
ቁማርተኞቹ ሀገሪቷን የማትወጣው የእዳ ችግር ውስጥ መክተታቸውን ቀጥለዋል ያሳዝናል 😢 ሰላም ሳይኖር ማነው ደብረዘይት የሚሄደው
😢 Amen
Amen Amen Amen
ድንቅ ነዉ
amen
good zama
ስማቸው(ስሙ) ማን ይኹን ይኽ የታደለ ሰው? ካወቃችኹ ጻፋልኝ ወይም ሌላ አገልግሎታቸውን ካላችኹ አጋሩኝ እባካችሁ?!በምድር ያለው እንዲ ከሆነ ግን አጥንትን የሚያለመልም የተባለው( ሰማያዊው) ግን ምንኛ ግሩም ነው? አምላከ ቅዱስ ያሬድ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረግከኝ ተመስገን።
በጣም እድለኛ ነን 😢 እውነት እኔ ልቤ ምን ያህል ደስ እንደሚለው በጌታ
ሰላም ለ ጥስእልኪ
Sigrrm lemejemeriya gze sisemaw.des sil. Melka peraklitos ynor yhon biye serche saderg new yayewt. Endet endewededkut. Kale hywetn yasemaln bertaln.1ametu ketelekeke gin comentu tnshi new. Indene yalayut bzu nachew malet new.
ዜማው ይለያ ይሄ የማኅሌት ዜማ ነው በቅዳሴ ዜማ መባል አለበት
የበሉና ያሳዮን
ቅል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ❤❤❤
አሜን፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእመቤታችን ፍቅራን በልባችን ጣእሟን በአንደበታችን ታኑርል እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ከዚህ ዜማ አያውጣ እንዴት ነፍሳችን እድሚያሳርፍ እጅ እናመሰግናለን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማል ኣባታችን ሌላ ይደግማል ስብሓት ፍቁር መልክዐ ውዳሴ በጣም መሰጠን እኮ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልክ ተመስገን አምላከ ቅድሳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Kale Hiywet yasemalin
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwet yesmalna edmen tienan yehabkum
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን፫🙏
የሚገር ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን
ኦ ርኅርኅተ ህሊና እንተብኤልያስ ደመና ወለተ እያቄም ወሐና🙏😢እውነት ሰላም አገኛለሁ ይህው እንቅልፍ እቢ ሲለኝ ሰላም ሳጣ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ😢 እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ትጠብቅልን/ ትጠብቀን በረከትዋ ልመናዋ አማላጅነትዋ ይደርብን ለዓመቱ በስላም ያድርስን።
ከሚገርም ቀለም ጋር....እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ፀጋው ይብዛልህ በእውነቱ ግሩም ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላም ለሥዕልኪ❣️
Kalhiwoy yasemalen
Kalehiwot yasemalen mengeste semayat yawerselen
Amen
ቁማርተኞቹ ሀገሪቷን የማትወጣው የእዳ ችግር ውስጥ መክተታቸውን ቀጥለዋል ያሳዝናል 😢 ሰላም ሳይኖር ማነው ደብረዘይት የሚሄደው
😢 Amen
Amen Amen Amen
ድንቅ ነዉ
amen
good zama
ስማቸው(ስሙ) ማን ይኹን ይኽ የታደለ ሰው? ካወቃችኹ ጻፋልኝ ወይም ሌላ አገልግሎታቸውን ካላችኹ አጋሩኝ እባካችሁ?!በምድር ያለው እንዲ ከሆነ
ግን አጥንትን የሚያለመልም የተባለው( ሰማያዊው) ግን ምንኛ ግሩም ነው? አምላከ ቅዱስ ያሬድ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረግከኝ ተመስገን።