Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰአት ልቤ በተሰፍ ይሞላል ጌታ ይባርክህ
ተመስጌን አምላኬ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እነደ በደሌ ሳይሆን እነደቸርነትህ አንተ ነህ ተስፋዬ ጌታዬ 🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰአት ልቤ በተስፋ ይሞላል ሸክሜ ቀሎ ብርታት ይሰማኛል በደከመኝ ግዜ እበረታለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ምርጥ ተሥፋ ሠጭትምህርት ነው እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋን የሚያለመልም ትምሕረት ነው ተመስገን አምላኬ አሜን ፫✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ሰለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ🙏 ወንድማችን እውነተኛ የቃል አስተማሪ ነህ ።እንዳንተ አይነት ጥቂት በቃሉ ላይ የቆሙ፣ከተረተረት የወጡ ጥቂት የኦርቶዱክስ አስተማሪዎች ቢኖሩ ስንቱ ከጭለማ በውጣ ነበር። አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የሚመጣብህና፣ የሚሉህን ሳይሆን በቃሉ ላይ ቆመህ ብዙዎችን ለእግዚአብሔር መንግስት ብቁ አርግ ተባረክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን መምህር ቃልህይወት ያሰማን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ረጅም ዕድሜ ያድልልን አሜን ኮመንት አልጽፍም ግን የዕርሶ ትምርት እከታተላለው በህይወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቼአለው በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
እኛ ዕየተማርን አይደለም እንጂ በተረትም ሆነ በሌላ መልኩ የሚያስተምሩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊዋን መምህራን አሉን እራሳችን እንጂ ሰውን መውቀስ አስፈላጊ አይደለም ብሩህ አይምሮ ያለው ባንዱም ቃል ወይም ተረት ህይወት መለወጥ ይቻላል ያልታደለው ግን ጥሩ መምህር የለም በማለት ...
@@AliOmar-wm7hj ክርክር ወይም የሰውን ሃሳብ መፃረን አልወድም ክዛ አንፃር አይወሰድብኝ የሰውን ሃሳብ አከብራለሁ። አንድ ማለት የምፈልገው ተረት፣ታሪክ ከተረትና ከታሪክ እነት የዘለለ ነገር የለውም። እርግጥ ነው ካለፈ ታሪክ እና ተረት የምንማረውና የምንወስደው ነገር ይኖራል ግን ህያው የሆነ ቃል አይደለም። ህያው የሆነ ቃል፣ የሂወት ቃል የሆነ፣የእግዚያብሔር ቃል የሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው። ሰው መማርም ማወቅም ካለበት ከዚህ ህያው ክሆነው የሂውት ቃል ከሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ነው። እናም እኔ በግሌ እናንተ እከባቢ አላቅም ይለይ ይሆናል!!! እኔ እከባቢ ግን በኦርቶዱህስ እምነት እከባቢ የቃሉን እውነት በትክክል አያስተምሩም። በዚህም ምክንያት ብዙ ስው ከእውነት እርቆአል ሳያውቁ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን ቃሉን የማያስተምሩት ለሰው እንደሚመች ለመሆን እና ከነቀፌታ ለመራቅ ነው። ነቀፌታ ማለት ምንድነው ቃሉን በትክክል ስታስተምር የሌላ እምነት ተከታይ እንደሆንክ መቆጠርና መገለል ይፈጠራል ምሳሌ ለመስጠት ያህል ቀሲስ አሸናፊን ተሃድሶ ነው ፣ መናፍቅ ነው ብለው በጥርጣሬ የጎሪጥ የሚያዩ አሉ፣ ብዙዎች አስተያየት መስጫ ውስጥ እየገቡ ይሄ የመናፍቅ አስተማሪ ነው አትከተሉት ሲሉ ተመልክቻለው ይሄ ከምንድነው የመጣው የለመዱት ተረት ተረት ነው ህያው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል የእውነት ሲነገር ሲያስተምር ተለየባቸው፣ የሌላ እምነት ትምህርት መሰላቸው። እናም ደግሜ እላለሁ የቀሲስ አሽናፊ አይነት ሳያመቻምች ህያው የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስ የሚያስተምር አስተማሪ እግዚአብሔር ያብዛልን ።
አሜን!!አሜን!!አሜን!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ትምርትክ ነብስን አሴት ያደርጋል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በእድሜ በፀጋ በሞገስ እግዚአብሔር ያኖርክ እኛም በሰማነው 30/60/100 ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ይርዳን
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እድሜጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰዓት ልቤ በተሰፋ ይሞላል ሸክሜ ቀሎ ብርታት ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
እባክህ ቀሲስ ስልክህን ጻፍልን; ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ይቀድስ ቤተሰቦህን ሰማይና ምድርን የዘረጋው ልዑል አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏
0911401380 ye የቀሲሰ የዋትስአፕ ስልክ ነው
Amen amen amen kalehiyiwet yasemalin belibonavhin yasadirin amen
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏⛪🙏🙏🙌🙌
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ያተን ትምህርት ስሰማ ልቤ በተስፋ ይለመልማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ጌዜ በእርሰዎ አድሮ ይናገርኛል ክብር ምሰገና ለድንግል ማርያም ልጀ
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር በጣም ድስ ይምል ትህምርት ነው ጸጋውን ይብዝልክ
Amen amen amen kalihiwot yasemalini memirachin🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የባረከህ ነህኮ መምህራችን ንግግርህ በእግዚአብሄር ዘንድ አጣፍጦልህ ስታስተምረኝ ብውል ባድር አልጠግብም አትሰለችም ብዙ አስተማሪዎች አሉኮ ግን አንተን እጉን ባርኮሀል ይጨምርልህ ለኛም በረከቱን ያልብሰን አባታችን እርግጠኛ ነኝ ባንተ ዘንድ የእግዚአብሔርን ቃል እየሰማሁ ሂወቴ እንፈሚለወጥ እመሰክራለሁ
እግዚኣብሄር.ይመስገን.ቀሲሰ..በአንተላይ.ሆኖ.እኔን.ስለተናገር.በጣም.በጣም.አመስግንሀለሁ..እስከ.ዳግም..ምጣት.ጌዜ.ፍርድ ድንግል.ከአንተ.ጋራ.ትኹን.ጽጌ ማርያም..
Amen, amen, amen, kalehiwet, yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen kal hiwet yesmalna 🙏♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kalehiwote yasemalene 🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke memerachen
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።በእውነትም የሚጠብቀን አይተኛም።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን
Aman Aman Aman ! Egzabhar esu tebakachin new ! Kale hiwet yasemalin memihr!
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen abatachen yewahatsepp kuteri yasekimetulen selakachewn yalachu lakuleg esete ehite wendemocha tebarku🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen kale hiwet yasemaln memhrachn edmena tena abzto yistln
ክምር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን።እግዚአብሔር እድሜ ከእንጀራ ይስጥልን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🙏
እዉነት ነዉ ፈጣሪ አሰብኝ በችረነተከን አሰብኝ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁመምህራችንሰላማችሁይብዛልን
ቃለህይወትይሰማልንመምህራችን
Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalot betselot asbugn 💖
Amen egzhabire yestleni
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen 🙏 Cherenetun yabzalen yessemanewen be libonachen yetsafelen Abezeto betehenena lijochehen yebarkeleh 🙏enamessegenehalen 🙏Agerachenen selam yadergelen 🙏🙏🙏
Amen amen Amen 🙏
ቃለህይወት ያሰማል መምህር
. አሜን!!! እግዚአብሔር አንተ አትጥልም! ክብር ሁሉ ለአምላካችንና ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን! ጌታ ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ይሁንለት ቀሲስ ተባረክ
አሜንአሜንአሜን
አምላኬ አመሰግናለሁ። ሰለ አባትነትህ። እሩህሩህ እንደሆንክ። አንድማር ፍቃድህ ሰለሆና
አሜን አሜን አሜን። 🙏🏾መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ቃሉ በሕይወታችን እንዲሰራ ይርዳን። ለመምህራችንም እድሜንና ጤና ይስጥልን።
Aeman aeman aeman kalehywet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የተስፋ ስብከት እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምልን
Amen Kaley hiwety yasmaleyn 🇪🇷💖🇪🇹✝️✝️✝️🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገ ን በጣም ብዙ ነገር ባእርስዎ አድሮ ተናግሮኛል
Kale heywote yasemalene ye agelegelote zemenhe yabezalhe
Tebarek memher .
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማልን ኣባታችን
መምህርሃች ቃለህወት ያሰማልንአሜነአሜነ
ቃለህወትን፡ያሠማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
Awo kaseshe ashenafe fetare yebarkeh betesebekene yeberakew behewta edemelkete eyderkegenew 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ameen ameen ameen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bzu neger temryalew enam tekeyryalo,, hule adamtalow tmrtu,, betena betsega yakoyln yanurln amen,,,
አሜን አቃል ህይወትን ይስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማኝ ባባ ተባረክ
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚሃብሔር በመከራ ጊዜ አይቻለው ቆሞ ከፍ በል ከፍ ክብር ይግባህ ተመስገን
God bless you and your family
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen ... selkuen yete magyete encelalene ... ewenete new tegbarawi nuro yasflgenale
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ጌታ ይባርክህ
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
Amen 🤲🙏🙏 kalhewot yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
Amen amen amen kale hiyiwat yasemalin geta abizito yibarikot iwunet nw egzaberin amino yafere yalem simu misgun yihun
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏾❤️
የቀሲስ አሸናፊ አይነት ሰባኪወች ናቸው በዚህ ሰአት የሚያስጸፈልጉት ለህዝቡ ሰነልቦና መጠገን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
Erejim amete nurelin wendemach fetari yebarekeke
Amen Amen Amen!!!
Averu gulebete hoye Yetetsnanahubet mezimur🙏🙏
AMEN🙏🙏
Hulun yhonlng Egziabeher ytmesgn yhun antnem ysten tmesgn.
Amen
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤
Amne memehure betame telke temertnew yesthune lena ahune lalehubte neger telke bertate yestge temehretnew geta yebarkote🙏🙏🙏
Amien amien amien
Aba kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
ባላየነው ነገ እኮ ነው በከንቱ ስንጨነቅ የኖርነው ዛሬ ዛሬስ የአቅሜን እሰራለሁ ሌላውን ጉዳይ ለእግዚአብሔር እየሰጠሁ ሰላም ውየ እያደርኩ ነው የሚገርም ትምህርት ነው ቀሲስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amne amne 🙏 🙏 🙏
Kale hiwet yasemal
Amen amen amen
Amen.Amen.AmenKalehiwot.yasemalin.Egziabihir.yemesigenTebarek.kesis
Wow btame enmsgnalne
Egzabhare bersolaye adro yemkern temesgen
እባክሕ አባቴ ስል ስልክሕን ስጠኝ
ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ አባታችን ዛሪ የወንድሜ ወንድ ልጁ ሞቱን ሰማሁ እና በጣም ደነገጥኩኝ አዘኩኚ በሰው ሀገር ሆኖ ሀዘን መሰማት እንዴት ከባድ እንደሆነ ቀሲ አባታችን ይረዳሉ እግዚያቡሔር ሁሉን ለበጎ ያደርጋል
የሄን ስብከተወን በሙሉ በመፅሀፍ ቢያሳትሙት ጥሩ ነበር ብዘወቹ ስብከቶች የየእለት የሂወት ጉዞወቻችን ናቸውና 🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻ስልክ ቁጥሩን እንዴት እናግኝ.
0911401380 ቀሲስ አሸናፊ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰአት ልቤ በተሰፍ ይሞላል ጌታ ይባርክህ
ተመስጌን አምላኬ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እነደ በደሌ ሳይሆን እነደቸርነትህ አንተ ነህ ተስፋዬ ጌታዬ 🤲
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰአት ልቤ በተስፋ ይሞላል ሸክሜ ቀሎ ብርታት ይሰማኛል በደከመኝ ግዜ እበረታለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ምርጥ ተሥፋ ሠጭትምህርት ነው እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋን የሚያለመልም ትምሕረት ነው ተመስገን አምላኬ አሜን ፫✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ሰለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ🙏 ወንድማችን እውነተኛ የቃል አስተማሪ ነህ ።እንዳንተ አይነት ጥቂት በቃሉ ላይ የቆሙ፣ከተረተረት የወጡ ጥቂት የኦርቶዱክስ አስተማሪዎች ቢኖሩ ስንቱ ከጭለማ በውጣ ነበር። አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የሚመጣብህና፣ የሚሉህን ሳይሆን በቃሉ ላይ ቆመህ ብዙዎችን ለእግዚአብሔር መንግስት ብቁ አርግ ተባረክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን መምህር ቃልህይወት ያሰማን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
ረጅም ዕድሜ ያድልልን አሜን
ኮመንት አልጽፍም ግን የዕርሶ ትምርት
እከታተላለው በህይወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቼአለው በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
እኛ ዕየተማርን አይደለም እንጂ
በተረትም ሆነ በሌላ መልኩ የሚያስተምሩ
ብዙ ኦርቶዶክሳዊዋን መምህራን አሉን
እራሳችን እንጂ ሰውን መውቀስ አስፈላጊ አይደለም
ብሩህ አይምሮ ያለው ባንዱም ቃል ወይም ተረት ህይወት መለወጥ ይቻላል
ያልታደለው ግን ጥሩ መምህር የለም በማለት ...
@@AliOmar-wm7hj ክርክር ወይም የሰውን ሃሳብ መፃረን አልወድም ክዛ አንፃር አይወሰድብኝ የሰውን ሃሳብ አከብራለሁ። አንድ ማለት የምፈልገው ተረት፣ታሪክ ከተረትና ከታሪክ እነት የዘለለ ነገር የለውም። እርግጥ ነው ካለፈ ታሪክ እና ተረት የምንማረውና የምንወስደው ነገር ይኖራል ግን ህያው የሆነ ቃል አይደለም። ህያው የሆነ ቃል፣ የሂወት ቃል የሆነ፣የእግዚያብሔር ቃል የሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው። ሰው መማርም ማወቅም ካለበት ከዚህ ህያው ክሆነው የሂውት ቃል ከሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ነው። እናም እኔ በግሌ እናንተ እከባቢ አላቅም ይለይ ይሆናል!!! እኔ እከባቢ ግን በኦርቶዱህስ እምነት እከባቢ የቃሉን እውነት በትክክል አያስተምሩም። በዚህም ምክንያት ብዙ ስው ከእውነት እርቆአል ሳያውቁ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን ቃሉን የማያስተምሩት ለሰው እንደሚመች ለመሆን እና ከነቀፌታ ለመራቅ ነው። ነቀፌታ ማለት ምንድነው ቃሉን በትክክል ስታስተምር የሌላ እምነት ተከታይ እንደሆንክ መቆጠርና መገለል ይፈጠራል ምሳሌ ለመስጠት ያህል ቀሲስ አሸናፊን ተሃድሶ ነው ፣ መናፍቅ ነው ብለው በጥርጣሬ የጎሪጥ የሚያዩ አሉ፣ ብዙዎች አስተያየት መስጫ ውስጥ እየገቡ ይሄ የመናፍቅ አስተማሪ ነው አትከተሉት ሲሉ ተመልክቻለው ይሄ ከምንድነው የመጣው የለመዱት ተረት ተረት ነው ህያው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል የእውነት ሲነገር ሲያስተምር ተለየባቸው፣ የሌላ እምነት ትምህርት መሰላቸው። እናም ደግሜ እላለሁ የቀሲስ አሽናፊ አይነት ሳያመቻምች ህያው የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስ የሚያስተምር አስተማሪ እግዚአብሔር ያብዛልን ።
አሜን!!አሜን!!አሜን!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ትምርትክ ነብስን አሴት ያደርጋል ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በእድሜ በፀጋ በሞገስ እግዚአብሔር ያኖርክ እኛም በሰማነው 30/60/100 ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ይርዳን
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እድሜጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በሰማሁ ሰዓት ልቤ በተሰፋ ይሞላል ሸክሜ ቀሎ ብርታት ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
እባክህ ቀሲስ ስልክህን ጻፍልን; ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ይቀድስ ቤተሰቦህን ሰማይና ምድርን የዘረጋው ልዑል አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏
0911401380 ye የቀሲሰ የዋትስአፕ ስልክ ነው
Amen amen amen kalehiyiwet yasemalin belibonavhin yasadirin amen
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏⛪🙏🙏🙌🙌
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ያተን ትምህርት ስሰማ ልቤ በተስፋ ይለመልማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ጌዜ በእርሰዎ አድሮ ይናገርኛል ክብር ምሰገና ለድንግል ማርያም ልጀ
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር በጣም ድስ ይምል ትህምርት ነው ጸጋውን ይብዝልክ
Amen amen amen kalihiwot yasemalini memirachin🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የባረከህ ነህኮ መምህራችን ንግግርህ በእግዚአብሄር ዘንድ አጣፍጦልህ ስታስተምረኝ ብውል ባድር አልጠግብም አትሰለችም ብዙ አስተማሪዎች አሉኮ ግን አንተን እጉን ባርኮሀል ይጨምርልህ ለኛም በረከቱን ያልብሰን አባታችን እርግጠኛ ነኝ ባንተ ዘንድ የእግዚአብሔርን ቃል እየሰማሁ ሂወቴ እንፈሚለወጥ እመሰክራለሁ
እግዚኣብሄር.ይመስገን.ቀሲሰ..በአንተላይ.ሆኖ.እኔን.ስለተናገር.በጣም.በጣም.አመስግንሀለሁ..እስከ.ዳግም..ምጣት.ጌዜ.ፍርድ ድንግል.ከአንተ.ጋራ.ትኹን.ጽጌ ማርያም..
Amen, amen, amen, kalehiwet, yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen kal hiwet yesmalna 🙏♥️
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kalehiwote yasemalene 🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke memerachen
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።
በእውነትም የሚጠብቀን አይተኛም።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን
Aman Aman Aman ! Egzabhar esu tebakachin new !
Kale hiwet yasemalin memihr!
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen abatachen yewahatsepp kuteri yasekimetulen selakachewn yalachu lakuleg esete ehite wendemocha tebarku🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen kale hiwet yasemaln memhrachn edmena tena abzto yistln
ክምር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር እድሜ ከእንጀራ ይስጥልን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🙏
እዉነት ነዉ ፈጣሪ አሰብኝ በችረነተከን አሰብኝ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁመምህራችንሰላማችሁይብዛልን
ቃለህይወትይሰማልንመምህራችን
Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalot betselot asbugn 💖
Amen egzhabire yestleni
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen 🙏 Cherenetun yabzalen yessemanewen be libonachen yetsafelen
Abezeto betehenena lijochehen yebarkeleh 🙏enamessegenehalen 🙏Agerachenen selam yadergelen 🙏🙏🙏
Amen amen Amen 🙏
ቃለህይወት ያሰማል መምህር
. አሜን!!! እግዚአብሔር አንተ አትጥልም! ክብር ሁሉ ለአምላካችንና ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን! ጌታ ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ይሁንለት ቀሲስ ተባረክ
አሜንአሜንአሜን
አምላኬ አመሰግናለሁ። ሰለ አባትነትህ። እሩህሩህ እንደሆንክ። አንድማር ፍቃድህ ሰለሆና
አሜን አሜን አሜን። 🙏🏾
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
እግዚአብሔር አምላክ ቃሉ በሕይወታችን እንዲሰራ ይርዳን።
ለመምህራችንም እድሜንና ጤና ይስጥልን።
Aeman aeman aeman kalehywet yasemaln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የተስፋ ስብከት እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምልን
Amen Kaley hiwety yasmaleyn 🇪🇷💖🇪🇹✝️✝️✝️🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገ ን በጣም ብዙ ነገር ባእርስዎ አድሮ ተናግሮኛል
Kale heywote yasemalene ye agelegelote zemenhe yabezalhe
Tebarek memher .
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማልን ኣባታችን
መምህርሃች ቃለህወት ያሰማልንአሜነአሜነ
ቃለህወትን፡ያሠማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
Awo kaseshe ashenafe fetare yebarkeh betesebekene yeberakew behewta edemelkete eyderkegenew 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ameen ameen ameen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bzu neger temryalew enam tekeyryalo,, hule adamtalow tmrtu,, betena betsega yakoyln yanurln amen,,,
አሜን አቃል ህይወትን ይስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማኝ ባባ ተባረክ
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚሃብሔር በመከራ ጊዜ አይቻለው ቆሞ ከፍ በል ከፍ ክብር ይግባህ ተመስገን
God bless you and your family
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen ... selkuen yete magyete encelalene ... ewenete new tegbarawi nuro yasflgenale
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ጌታ ይባርክህ
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
Amen 🤲🙏🙏 kalhewot yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
Amen amen amen kale hiyiwat yasemalin geta abizito yibarikot iwunet nw egzaberin amino yafere yalem simu misgun yihun
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏾❤️
የቀሲስ አሸናፊ አይነት ሰባኪወች ናቸው በዚህ ሰአት የሚያስጸፈልጉት ለህዝቡ ሰነልቦና መጠገን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
Erejim amete nurelin wendemach fetari yebarekeke
Amen Amen Amen!!!
Averu gulebete hoye Yetetsnanahubet mezimur🙏🙏
AMEN🙏🙏
Hulun yhonlng Egziabeher ytmesgn yhun antnem ysten tmesgn.
Amen
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤
Amne memehure betame telke temertnew yesthune lena ahune lalehubte neger telke bertate yestge temehretnew geta yebarkote🙏🙏🙏
Amien amien amien
Aba kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
ባላየነው ነገ እኮ ነው በከንቱ ስንጨነቅ የኖርነው ዛሬ ዛሬስ የአቅሜን እሰራለሁ ሌላውን ጉዳይ ለእግዚአብሔር እየሰጠሁ ሰላም ውየ እያደርኩ ነው የሚገርም ትምህርት ነው ቀሲስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amne amne 🙏 🙏 🙏
Kale hiwet yasemal
Amen amen amen
Amen.Amen.Amen
Kalehiwot.yasemalin.
Egziabihir.yemesigen
Tebarek.kesis