ለሳምንታት ብዙዎችን ሲያወዛግብ የነበረው የሰልሀዲን ሁሴን ሰርግ በሸራተን በደማቅ ሁኔታ ተደርጓል!!በጉጉት ሲበቅ የነበረው ቪዲዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • የሰልሀዲን ሁሴን ሰርግ መብሩክ መብሩክ
    ለሳምንታት ብዙዎችን ሲያወዛግብ እና ሲያነጋግር የነበረው የማዲሁ ሰርግ በሸራተን በደማቅ ሁኔታ ተደርጓል!!
    #selhhadinhussen
    #Seelhhadinhussenwedding
    #የሰልሀዲንሁሴንሰርግ
    በጉጉት ሲበቅ የነበረው እና አነጋጋሪው የማዲህ ሰልሀዲን ሁሴን እና የሀያት ሚፋታህ ሰርግ ሙሽራው ለሙሽሪት የነሺዳ ስጦታ ሰቷት አሚርም በመንዙማ አሳሽቆ ብዙ አስገራሚ ነገራቶች አሳይቶን ተጠናቋል!!
    © ‪@SemoIsma22‬
    #Quran_Sheyk_Nurayn
    #Quran_Sudani
    #Beautiful_Quran_Reaction
    #Quran
    #Sudani_Neshid
    #New_Menzuma
    #Menzuma
    #Ramadan
    #Quran_Reacton
    #Amazing_Quran_Reaction
    #New_beautiful_Quran_Reaction
    #Herat_touching_Quran_Reaction
    #New_MENZUMA
    #NEW_NESHID
    #RAMADAN
    #QURAN_REACTION
    #QURAN
    #MUSLIMS
    #MUSLIM_STUDENTES
    #ISLAMIC_NESHID
    #አዲስ ነሺዳ
    #New_Neshid_Munshid_Muaz_Habib
    #Ya_Allah_Beligna_Ramadan
    #Ramadan_kerim
    #Ramadan_Neshid
    #Ramadan_Mubarek
    #ጨረቃ #ሙንሺድ #ሙዓዝ #ሀቢብ
    #ዋሪዳ #ሙአዝሀቢብ
    #warida #Muazhabibofficial #Azanproduction#Mohammed nurye
    ማንኛውን አይነት የቱርክ ልብሶች ጫማዎች,ሱሪዎች,ቀሚሶች,ሱፎች እና ቀለበቶች ከፈለጋቹ ከታች ባሉት ቁጥሮች ያገኙናል
    0920806500 ሰሚር ኸድር
    0966822227 ሀፊዝ አቡዘር
    #Telegram_Ethio_Turkish_Trends
    🔴
    #Subscribe_Our_You_Tube_Channel_to_watch_New_Videos_Share_this_channel_to_your_friends_N_groups_Stay_with_us_N_grow_with_us!
    @_Semo_isma_Halal_Tube_
    🛑 #If_you_want_to_contact_us_on_any_social_media_use_the_links_below_👇
    #Telegram_semo_isma
    #Facebook_Semo_Isma
    #Instagram_Semo_isma
    #MuslimWedding
    #የሙስሊምሰርግ
    #Alfaruq_Tube #Amir_Hussenofficial #Selhadinhussenofficial #MinberTv #MinberTube #NewNeshid #NewMenzuma #Fanatv #Ebc #ebs #ElafTube
    #Muazhabibofficial #TofikYusuf #HarunTube #zawiyatv #AfricaTv #AsunaTv #HarimaTv #Habeshaprank #NewAmharicmovie #soderetv #WaltaTv #etioneshida&menzuma #Hayatnasr_yutinas
    #babi #Mikomike #Dagishow #etiodawa #etiomuslim #sadatkemal #halalmidea #somitv #somitube #Artestv #Ashamtv #Deva #Nebilvlog #Ashrefnasser #Amirhussen #muazhabib #Mohammedawolhamza #Nejamidea2 #Menzuma #neshida #sport #Messi #Cr7 #Mohammedsalah #comedy
    #Habeshatiktok #etiotiktok #Quranriaction #Habeshaprank #Howtoedit #logomaker #intromaker #Kanatelevtion #ነጃሚዲያ_Nejamidea #Ramsamidea #AbdiTube #Ahmedinjebelofficial #Menewshewa #HopEntertainment #Babi #mikishow #Mahdertinishua #Nati #Lijmick #Newmovies #AmharicMovies #EyohaEntertainment #9ኛውሺ #Yaradalijtube #Yonimagna #Menzuma#Etiomewlid#inayaricords #comedy #betoch #Seyfuonebs #Seyfu2 #iklastube #ihesanmidea #Etiomejlis #Mejlis #ወጋወጋ #dadaenadudu #Obn #Addistv #nebilVlogs #UstazyasinNuru #Ustazabuhayder #Neshid #quran #Mewlid #Ramadanalbuti #abki_&_dada
    #lijtofiktube
    #LTv
    #Abaymidea
    #Ahadutv
    #halal_Midea
    #warida
    #somiNewcomedy
    #AbdiwoloTube
    #Kanatv
    #Lovestory
    #ፋቅርሰባኪ
    #ፈትዋ
    #ፋቅርእስከመቃብር
    #ነጃሚዲያ
    #አብኪእናዳዳ
    #ምንአይነትወንድማግባትአለብን
    #inspiretiopia
    #ትንሹአማህደር
    #አሽቃባጮቹ
    #ቅድሚያለተውሂድ
    #ኡሱእናእሱአ
    #አፋሪካቲቪ#ነሲሀቲቪ#አሱናቲቪ#ሀሪማቲቪ#ሚንበርቲቪ#መንዙማ#ነሺዳ#ቁርአን#ጥበብእናኢስላም#ፖለቲካ#ፖለቲካእናኢስላም#የሙስሊምስነምግባር #NebilNur
    #Vlog
    #Blog
    #የሀበሻሰርግ

КОМЕНТАРІ • 204

  • @ruqyar504
    @ruqyar504 3 роки тому +22

    አረ ውዶቸ ሀያ ይኑረን በውነት የዱኒያ ደሥታ እልፍ ሥትል እልፍ ነው ልቦና አላህ ይሥጠን

  • @أدرِكنايارسولالله
    @أدرِكنايارسولالله 3 роки тому +23

    ሙሽሪት ሐያእ ልኖርባት ይገባ ነበር ሴት ልጅ ሐያእ ስታደርግነው የሚያምርባት እውነት ለመናገር አላህ ለኔም ለሷም ሙሉ የሆነውን ሐያእ። ይወፍቀን

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 роки тому +15

    ሳላሀድን እና አሚር እወዳችሁ ነበር ግን ከሙነሸድነት ወደጭፈራ እያመራችሁ ነዉ ኢተቁሏህ ብር አያታላችሁ ወላሂ ዱና ዱና ናት አኼራን እናሥታዉስ መልካም ጋብቻ ተመኘሁልህ ኢማኑን ይወፍቃችሁ ለሁላችንም

  • @የተውሂድእናየሱናዩቱብኡሙ

    ወላሂ ልብ ይሰብራል የሙሰሉም ልጆቺ እደዚህ አይነት ቦታ ምግኝታቸው የክሪስታን ሱና ተይዞ መቀልጥ አላህ ይምራቸው ይምርን የታል የነቢዩ ሱና የታል ሕያ እሄነው የረሱል ወዴታ ከሱናቸው ወታችሁ እሳቸውን እንወዳቸውልን መለት የተሉ እናተን የሚምክራቸው ኡሰታዞች የናተማ ኡሰታዞች በፕልቲካ ተጠምዶል አላህ ይጠብቀኝ እናተ ከትፍተናችሁ በት ነገር 🤲🤲🤲

  • @hawatube8780
    @hawatube8780 3 роки тому +4

    እኔ የሚገርመኝ መብሩክ የሚሏቸዉ ሰወች አይባልም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ብላችሁ ዱአ አድርጉላቸዉ

  • @honestman1433
    @honestman1433 3 роки тому +4

    በጣም ያሳዝናል የውነት በሙዚቃ ቢሆን ይሻል ነበር የአላህን ቃል እያነሡ ከመጨፈር አላህ ልቦና ይስጣቹ በጣም ደንግጬ ነው ያየሗቹ የመጨረሻ ዘመን ደረሠ ማለት ነው

  • @fafiygoderawafatim6832
    @fafiygoderawafatim6832 3 роки тому +6

    ሙሽሪትዬዬዬዬ ዳነሰችው እኮ 😂😂😂😂😂 ዲሽታ ጊና አረገችው እኮ

  • @ekramahmed4495
    @ekramahmed4495 3 роки тому +14

    ሳዳትን ይላክብህ!!!

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 роки тому +4

    ሰርግ እንደዚህ ከሆነ ቢቀርም አይቆጭ አላህ እያስቆጣችው እንደሆነ እወቁት☝

  • @selimaahmed4326
    @selimaahmed4326 3 роки тому +14

    ሙነሽዶች ድናችንን አታሠድቡ

  • @halimayenus8282
    @halimayenus8282 3 роки тому +10

    እኔ እስከ ዛሬ እወዳችሁ ነበር ነገር ግን አሁን በዚህ ስራችሁ ይህን ስራችሁን ጠላሁባችሁ

  • @zamzamali3806
    @zamzamali3806 3 роки тому +4

    ዳንስ
    የሴቶች አለባበስ
    ነሽዳ ከሙዚቃ በምንም አይተናነስ
    የታይታ ኢናሊላህ አሏህ ይቅር ይቨላችሁ
    ሀያ አደብ የለም

  • @bintmussa5750
    @bintmussa5750 3 роки тому +2

    ሙሽራ ሚያምረው አይንአፋር ሲሆን ነበር ጥሎብኝ የሙሽራ አይን አውጣ አልወድም ሌሎቹ ሲዘሉ ሙሽራዋ ለምን አርፋ ቁጭ አትልም ለነገሩ ሀያእ ኢንጅሩ

  • @user-ys4ji5qb4y
    @user-ys4ji5qb4y 3 роки тому +3

    ማሻአሏህ መቡሩክ ደሰ ይለለ አለህ በአዚነቱ ይጠብቀቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @siyamnesru6930
    @siyamnesru6930 3 роки тому +10

    ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል የመጀመሪያው ካላማረ ለሁለተኛ አይበጅም ሙሺሪት አደብ እንዲኖራት አጠብቁ አደብ ከመጀመሪያ ነው ለሷ አላህ አደብ ይስጣት ብቻ የሚያሳስነኝ የሰልሀዲን ነው ከሱ ብዙ ነገር እንጠብቅ ነበር

  • @عدركنايارسولالله
    @عدركنايارسولالله 3 роки тому +10

    ኢማኖ የሞላ ገብታለች ከጅህ የሚለው ስተት ነው አይመጥናትም ለሶ

  • @anwararega1023
    @anwararega1023 3 роки тому +11

    እረ ሳዳት የት ገባህ አንድ በልልን!!!!!!!!!

  • @bchvjc2975
    @bchvjc2975 Рік тому

    ماشاء ألله ماشاء ألله بارك الله فيكم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsusu2231
    @selamsusu2231 3 роки тому +1

    ከውስጥ በዘፈን ከላይ በመንዙማ አረ አታስቁን ሙሽራዋ እናቱ መስላኝ ነበር🙄

  • @ያረቢእርዳኝ-ወ1ዠ

    جزاك لله خيرا
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @alfiaaman3808
    @alfiaaman3808 3 роки тому +3

    አለህ እየሉ እየጨፈሩ ኮሜተቶች ምን ነክቷቹ ነው ማሻአለህ ምትሉት

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 роки тому +3

    አላህ ይስትር በስ የነብዩ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም ስም እየጠራችው አትዝፈኑብን አላህን ፈሩ ☝ የሙሽሪት ልብስ ሂጃቡ አኡዙቢላህ እር ምን ጉድ ናችው😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @AyshaSaid-p5z
    @AyshaSaid-p5z 7 місяців тому +1

    Ena gira yagabay ya miza satochuu kamis batam kift maw gin lamin

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 3 роки тому +4

    የአኽዋቲ ፊላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነት በነሽዳ ነው ወይስ በሙዚቃ እንድህ እየሆኑ ያሉት አሏሁመ ሙስተዓና ምንም የሙስሊም ሱናን የተላበሰ አይደለም እንደው ለስም ብቻ ነው መድህ የተባለት የነብዩ ሱናና ውዴታ ምንም አይታይባቸው ነሽዳ ስላለው ብቻ እንጅ በየሚድያው ከምናየው ካፊሮች ከሚጋቡትጋ አይለያይም ነብዩም ሰርግን በስርአት ደግሱ ድሀ ሀብታም ሳትለዩ አብሉ ኢስራፍ ሳይኖረው ብለዋል

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 роки тому

      ነሽዳ የረሡል ሱና ነውዴ

  • @semiramuhe3827
    @semiramuhe3827 3 роки тому +4

    እነዚህ ሙስሊም አይደሉም አይወክሉንም!!! አላህን
    አይፈሩም? እነዚህ የኅነ ተእልኮ አላቸው
    ኡስታዛችን ሳዳት በዚህ ጉዳይ ሰፊ ዳእዋ እንጠብካ ለን ሌሎች ኡስታዞችም ዝምታችሁን መስበር አለባችሁ ምክንያቱም እንድሁ እያሉ ዲናችንን እንድያበላሹ ::

  • @محمدعبداللهخميسالكعبه

    ምድነው የሚዚወቹ ልብስ የሙስሊም አይደለም ይህ ሰፍ ያለ ቢለብሱ ሙሉ ለሙሉ ቢሆን 😏😏😏😏😏😏መብሩክ ወድማችን ያማረ የሠመረ ያርግልህ

    • @QweQwe-fb3fp
      @QweQwe-fb3fp 3 роки тому

      እኔ ግን ከወንዶቹ አለባበስ በስጠቀር የሴቶቹ አለባበሥ ተገቢ አይደለም ለምሳሌ የሙሽሪቱ አለባበስ ሲታይ ከፀጉራዋ ጀምሬ አሰከ ወገብዋ ጀምሮ ክፍት ነው ግን ???

    • @SemoIsma22
      @SemoIsma22  3 роки тому

      Allah yastekaklen engdi MN yebalal

  • @ሃያት-ዠ4ኈ
    @ሃያት-ዠ4ኈ 3 роки тому +1

    ኢስላማዊ ብለው መምጣታቸው ነው ንድድድ ቅጠል የሚያደርገው ራሳቸውን ወደ ኢስላም ማስጠጋታቸው ብቻ አላህ እነሱንም እኛንም ይቅር ይበለን።
    ማግባት እንደዚህ ከሆነ ማግባቱ ይቅርብኝ

  • @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
    @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 3 роки тому +3

    ግን የሙስሊም ሰርግኘው ወይስ የካፊር ግራ ያጋባል አላህ ቀጥተኛውን ይምራቹሁ

  • @sebrinnuredin7932
    @sebrinnuredin7932 3 роки тому +4

    ባል ሞቶባት ከሆነ አላህ አጅሩን ይወፍቅህ አሚን አሚን

    • @richtube5245
      @richtube5245 3 роки тому

      😁😁እንደት ማማዬ አስረጅኝ እስኪ

  • @meriammariam6106
    @meriammariam6106 3 роки тому +5

    አሏሁ መነጂና ከዲህ አይነት ሰርግ ምነካዉ ወዲማችን😭 እራቁቷን የምከዲ

  • @zubayedanuriya4983
    @zubayedanuriya4983 3 роки тому +3

    መሽ አለህ መቡሩክ ደስ ይለለ አለህ በእዚነቱ ይጠብቀቹ ሰለድን ና ሀየት መቡሩክ አ ምር ይጨምርህ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 3 роки тому +3

    የማዜ ልብስ እየው ግን አትንካ ይላል😭ያሳዝናል ይስተካከል ልብሱ ቅድ ባይኖሩው ጥሪ ነብር😭

  • @muhammedali5387
    @muhammedali5387 3 роки тому +1

    Mene siyaragu aytacehu nwe gen endazih Masadab...Mashallah enaneta mene yahel betetaru nwe lela sawe wanjalaya metaragut.....ba daseta kan madasat albachawe yawem ba menzuma na ba nashida Mebruk beyalahu Mashallah💯💯

  • @hikmamuhagir6266
    @hikmamuhagir6266 3 роки тому +3

    አሠደባቹን ሀያእ ይኑራችሁ አላህማይወደዉን አትሥሩ አላህን ልትፈሩት ይገባል ለሁላችንም አላህ ይዘንልን ወላሂ

    • @hikmamuhagir6266
      @hikmamuhagir6266 3 роки тому

      ኡሥታዛች ሳዳት የትገባህ ምከርልን

    • @zinatmohamed1210
      @zinatmohamed1210 3 роки тому

      ወላሂ ሀያእ የሚባል አልፈጠረባችሁም ሴት ልጅ ወላሂ ሀያእ ስታደርግ ነዉ ደስ የሚለዉ ሙተነቂብ መሆን ነበረብሽሙተነቂቡ ቀርቶ ሂጃብሽን እኮ መልበስ ነበረብሽ አረ እስልምናን አናሠድብ

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 3 роки тому

    ማሻአላህ ቆንጆ ሠርግ ነወ። መብሩክ! ብያለሁ; አብዛኛው ሂደት ሥርዓት ያለው ነወ ; በአብዛኛው የሠርጉ ሂደት ላይ ሴቶችና ወንዶች ላለመቀላቀልና ኢስላማዊ አደቡን ለመጠበቅ ሙሽሮች, ሚዜዎችና ሁሉም ታዳሚዎች የነበራቸውን ሥርዓተ በጣም አደንቃለሀ።
    አንድ ያየሁትና ወደፊት በሌላ ሠርግ ላይ ፈፅሞ መደገም የሌለበት ወይመ ሊወገድ የሚገበው ኸለጥ ሚዜዎች አንድ ወንድና አንድ ሴት እየሆኑ የገቡበት ፓርት ነወ። ታንክ ዩ ኦል።

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 3 роки тому +1

    የረበና እዝነት ካተጋ ይውን አሚርየ አላህ ይጠብቅህ እድሚና ጤና ሀቢቢ

  • @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ

    😭😭😭😭ግን ለምን ያበናት አላህ ፍሩ ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ሰርግ ነው

  • @halimamustefa7470
    @halimamustefa7470 3 роки тому +3

    እኔ ግን ግራገብቶኛል ሙሽራይቱ ሙስሊም ናት ግን ?

    • @zinetemer1463
      @zinetemer1463 3 роки тому +2

      አላህን ፍሩ እንደዚህ እያላቹ comment አትጻፍ አላህ ሂዳያ እንዲሰጣት ለኛም እንዲሰጠን ዱአ አድርጉ ከዚህ በተረፈ ግን ማንንም የማክፈር ስልጣን አልተሰጠንም!!!

    • @halimamustefa7470
      @halimamustefa7470 3 роки тому

      @@zinetemer1463 አወ ትክክል ነሽ ውድ ግን እኔ ጥያቄ ነው የጠየኩት

  • @user-fy8no4jv5p
    @user-fy8no4jv5p 3 роки тому +2

    አቦ ብልፅግና እንዴት ታማልላለች😂😂 አላህ ይጨምርላቹ❤❤

    • @SemoIsma22
      @SemoIsma22  3 роки тому +1

      😂 keteyekegn teregumeletalew hehe

    • @KKk-xo9cs
      @KKk-xo9cs 3 роки тому +1

      አራ አሏሀን ፍሩ

  • @hawatube8780
    @hawatube8780 3 роки тому +1

    እኔ በጣም ነበር የምወዳቸዉ እንደዚህ አልጠበኩም ጭራሽ ጭፈራ ሚዚወቹማ ጭራሽ ቀሚሳቸዉ ከሙስሊም የማይጠበቅ ነዉ እንደዚህ ከምጨፍሩበት ለተራበ ለተጠማ ብትቀንስ አሪፍ ነበር

  • @mariamawali4105
    @mariamawali4105 3 роки тому +4

    ቆይ ግን እሷ የሂጃብ አላርጅክ አለባት እንዴ ምነው ሰውነቷን መሰተር ጠላባት ፀጉሩዋ ትከሻዋ ክንዷ ሀቂቃ የአርቲስቶች ሰርግ ነው ሚመስለው.

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 3 роки тому +3

    Mebruuk
    salallahu Alleyhi wosalam subhaan Allah salallahu Alleyhi wosalam gin ye set minze lay kir bilognal ba tarafe saalan mebruuk biyalewu

  • @hhawa8775
    @hhawa8775 3 роки тому +2

    እር ተው የአላህን ስም አትሸቅሉአይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @و6ض
    @و6ض 3 роки тому

    አህባሾች ሙፍሲዶች ናችሁ አሏህ ይምራችሁ ካልሆነ የሱን ምድር እያበላሻችሁ ነውና ያጥፋችሁ ኢሻአሏህ።

  • @semsyamuhammed8613
    @semsyamuhammed8613 3 роки тому +2

    አጃቢወቹ ሴቶች የለበሡት ምድነዉ እግራቸዉ እየታየ

  • @Mነኝብንትአህመድየወሎዋ

    አለባበሳቸው የሴቶቹ ከሙሽራይቱ ጀምሮ ይደብራል ለምን አውራቸው አይሸፈንም ለአንድቀን ሰርግ ብለው ሸሪአን የሚያሰድብነው የሰሩት ሰውነታቸው ለምን ይታያል ሹሃ

  • @akmansite5898
    @akmansite5898 3 роки тому +2

    ምነን ጀመራችሁ በለው መቀየር

  • @Mነኝዉሀብያአልወድም
    @Mነኝዉሀብያአልወድም 3 роки тому +2

    መልካም ኑሮ ይሁንላችሁ

  • @fetiyayassinasya8411
    @fetiyayassinasya8411 3 роки тому +1

    ምንድነው ይህን ያህል ሁካታ ምናለ ደሀ ብታበሉበት

  • @zebibaibrahim2304
    @zebibaibrahim2304 3 роки тому +3

    አረ ባካቹ አላህን ፍሩ ከነሱ የናንተ ማንጨብጨብ ይብሳል ደማ ሙኑ ላይ ነው ያለ ሱና

  • @ቅድሚያለተውሒድ-ቐ6ወ
    @ቅድሚያለተውሒድ-ቐ6ወ 3 роки тому +2

    በጣም ነው የምታስጠሉኝ ምን ይመስላሉ እማናየው የለም አላሆይ ከነዚህ አይነት አህባዝ አንተጠብቀኝ ደሞ ሱና ትላላችሁ ወንድና ሴት ተደባልቃችሁ እኔ ግን እሚቆጨኝ የነብያችን ስም በዚህ አይነት ሲነሳ በጣም ተቃጠልኩ ያቃጥላችሁ ስታስጠሉ አስታክፉሪላህ

  • @የአላህባሪያነኝ-ዘ9ቀ
    @የአላህባሪያነኝ-ዘ9ቀ 3 роки тому +2

    ወላሂ ለአዚም ከዘፈን ምንም አይተናነስም ብቻ የኢብራሂምና የሳራ ያርግላችሁ

    • @ebrahimali3217
      @ebrahimali3217 3 роки тому

      ዘፈን ሀራም ነው የሚል አለ?

  • @Fነኝየአላህባሪያ
    @Fነኝየአላህባሪያ 3 роки тому +1

    ሱባሀንአላህ ሜዜወቿ አለባበሳቸውምድነው ከሙሽሪት ጀምሮ እስከሚዜወቿ ሀያእ የሚባልነገር የላቸውም ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂራጅኡን አላህይህዲኩም

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    ሣላየ መብሩክ መብሩክ. ብዙሥህተትም ቢኖሩ ያተደሥታደሥታቺንነዉ. ግን ለሡ አትመጥነዉም. ቀናትነዉ. እዳትሉኚ.

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ፐ1ለ

    ማሻአላህ መብሩክ💓💓💓

  • @rbiyamohmmed2241
    @rbiyamohmmed2241 3 роки тому +1

    Yarogit fes derashk ytfa enatk tagebalk?

  • @honestman1433
    @honestman1433 3 роки тому +2

    እባካቹ እህት ወንድም ች ትዳር ጀነት አደለም ትዳር ዱንያ ነው አቅላችን እና ሠራ

  • @Fነኝየአላህባሪያ
    @Fነኝየአላህባሪያ 3 роки тому +1

    ራፕራፕ ጭፈራ አደረጋችሁትእኮ ነቢ ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሠለም አየትነውየሚመጡት ኧረ ወደየትነው ጉዞው አላህን ልትፈሩይገባል

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 3 роки тому

    Mashallha weyina gin yin lij siwedawe

  • @خالد-ذ8ز6ط
    @خالد-ذ8ز6ط 9 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊😊❤❤

  • @seadashiferaw3270
    @seadashiferaw3270 3 роки тому +2

    እባካችሁ በነብያችን ስም አጨፍሩብን እዛው በኩፋሮች ሙዚቃ ጨፍሩ ሱባሀን አላህ

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    አላህ ያሳችሁ

  • @qhsffd7648
    @qhsffd7648 3 роки тому +1

    ሠረግ ጀሰ ይላላል ግን ሚሠቲቱ በ

  • @najatdawood9739
    @najatdawood9739 3 роки тому

    ሶለላሁ አለይሂ ወስለም ያሀቢቢሏህህህህህህ💚💚💚💚

  • @nawalapdi7833
    @nawalapdi7833 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @zamzamali3806
    @zamzamali3806 3 роки тому +1

    ይገርማል ከክርስቲያኑች በምንም አይለይም
    እረ ተው የእስልምና አደብ ይኑራችሁ

  • @anwariove4623
    @anwariove4623 3 роки тому +1

    መንሺዶች ዲናችን ኣታሰድቡት እባካቹህ እኔ የገረመኝ ኮሜንት ላይ ስለ ሚዜዎች ኣለባበስ ኣስተያየት ኣይቼ ነበር የነሱ አለባበስ ኣያስደንቅም ምክንያቱ ኣህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትውላለች ይባላል እና ሰወች በነሱ አትደነቁ

  • @kabulethio4061
    @kabulethio4061 3 роки тому +6

    🙆‍♀️assedabachun tenikenal,tesedbenal are uuuuuuuuy
    Astagfirullah

  • @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ

    አጃኢብ አጃኢብ እንደው ምነዉ ግን አረ ከናተ አይጠብቅም ይሄ

  • @hayatabduzeberga8355
    @hayatabduzeberga8355 3 роки тому +2

    ወላሂ በጣም ነው የምታስጠሉት አሰዳቢዎች

  • @hhawa8775
    @hhawa8775 3 роки тому

    ሴት ልጂ ሀያእ ሲኖራት ነውአጨጨጨጨጨጨጨጨ

  • @hedrashekur8993
    @hedrashekur8993 3 роки тому +4

    ምንም ሸሪአውን የጠበቀ አካሂድ አይደለም

  • @DubaiDubai-oi3jr
    @DubaiDubai-oi3jr Рік тому

    መሻላህ

  • @أدرِكنايارسولالله
    @أدرِكنايارسولالله 3 роки тому +2

    ግርም ለማንኛውም መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому +1

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ይስጣችሁ ጭፈራ ኮነቅ ይሄ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ አንድ ላይ

  • @sarakedir859
    @sarakedir859 3 роки тому +1

    በብርዋ እንደ አህያ እየጋለበችው መሆኑ እየተነገረ ነው ቀላል አልተቆሉም ለበጎ ያርግላቸው

  • @و6ض
    @و6ض 3 роки тому

    የወራዳ ወራዳ አህባሽ ወሏሂ እናተንስ አሏህ የሚገባችሁን ይስጣችሁ መንተሸባሀ ቢቀውሚን ፈሁወ ሚንሁም ከካፊር ጋር መመሳሰል የቱ ጋ ነው እስልምናችሁ ከካፊር የማይሻል ስራ እየሰራችሁ ሙስሊም ነን ብትል ነፍሳችሁን እንጅ ማንንም አታታልሉም መድረሻችሁን ያጥፋችሁ

  • @tube-hh1uq
    @tube-hh1uq 3 роки тому +2

    አሁን በዚህ ሰአት ስንት ወገኖቻችን በችግር እየተሰቃዩ የናተሰርግ ምን ይሉታል ይሄ ሁሉ ኮተት ከመጨፈር ሰደቃ ብትሰጡ ትልቅ ደስታ ነበረው

    • @Lol-pk5xr
      @Lol-pk5xr Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozahssena3164
    @rozahssena3164 3 роки тому +1

    ماشاء الله تبرك الله بطمدس يلل ثلحدن ان حيت مبرك اليف مبرك لمرنم الله يزوجك
    ማሽአላህ ማሽአላህ ሰለሀዲንና ሀያት መብሩክ አሊፍ መብሩክ አሚር ሁሴንም አላህ ይዘዉጂክ

  • @nebiyatmohammed157
    @nebiyatmohammed157 3 роки тому +1

    Are wellahi allah yewenan yet yedersal yetebala...... alu fitena new belag sergu laye yale hulu erasun engi emygodaw dinwen aynka gen yha lemyaywe yasaferal manm kezy endymare

  • @የነቢወዳጂነኝሶለሏሁአለይ

    ማሻአሏህ ብለናል 💚💚💚💚💚💚

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 3 роки тому

    ሰለሀዲን ሁሴን እኮን ደስ አለህ መብሩክ መብሩክ ደስ ይላል ማሻ አላህ የሰመረ ትዳር ያርግላቹሁ ውዶቺየ

  • @ፎዘያሀሠንቲዩብ
    @ፎዘያሀሠንቲዩብ 3 роки тому

    Alah yedikum yarbi mn ylutal eraqut yealah bemuziqa bdensu yshalal

  • @yimamtadesse2903
    @yimamtadesse2903 3 роки тому

    I don't understand what does it mean!! It simply says Allah, Allah.... It is absolutely music not Islamic nesheed. May Allah Almighty leads us the right path.

  • @sumesume1342
    @sumesume1342 3 роки тому

    Mabruk salhadin

  • @selam6848
    @selam6848 3 роки тому

    masha allh mebruuuk

  • @selimaahmed4326
    @selimaahmed4326 3 роки тому

    ሡብሐን አሏህ

  • @Abdullah-gi1zx
    @Abdullah-gi1zx 3 роки тому +1

    በሱና በሱና በሱና ለምን አልሆነም የምትሉት ሰዎች ትገርሙኛላቹ።
    እነሱ ማዲህ ነን እያሉ አይደል ??? ሱፊይ (ኢኽዋን ናቸው እኮ።
    አታዉቁምናነዉ???!
    ሠላህዲን ከነ ወንድሙ በመንዙማ የሚጨፍሩ ሰዎች ናቸዉ።ከሱና የራቁ ናቸው ።

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 роки тому

      እነዚህ ብሎ ማዲህ አልቀረባቸውም 🤣🤣

    • @zinetemer1463
      @zinetemer1463 3 роки тому +1

      አስጠላባቹ አሁንስ ለምንድነው ግን ለሰው ስም ለመስጠት ምትቸኩሉት አትከፋፍሉን አላህን ፍሩ በተረፈ ስለነሱ ካሳሰበሽ ሙስሊም ወንድሞችሽ ናቸው ዱአ አርጊላቸው!

    • @zinetemer1463
      @zinetemer1463 3 роки тому

      ካፊሮች እንዲ አይነት commentoch seyayu ደስ ነው ሚላቸው🙄

  • @umumahi5950
    @umumahi5950 3 роки тому

    Be allah sim yemitnegdu yechifera program aregachihut mereja wat alemaregwa

  • @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @zabeebazabeeba4932
    @zabeebazabeeba4932 3 роки тому +1

    አረ ሠውነትዋ ሚያሥታውቅ ሡሥታን እሥልምና አይፈቅደውም

  • @hayta7494
    @hayta7494 3 роки тому

    ጉድ አየን መቸም ባንተ ልጅ ሰርግ ሱብሃነአላህ ሃያውን አንስቶባቸዋል

  • @hedrashekur8993
    @hedrashekur8993 3 роки тому

    አላህ ይድረስልን ልቦና ይስጠን

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 роки тому +1

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ድሮዎኑ ከናንተ ምን ይጠበቃል የአላህ ጠላቶች የሚገርመው እናንተ ብሎ ማዲህ የሚዜዎቹ ልብስ ቱሀላ ቱቱቱ

  • @jemilamehamed5029
    @jemilamehamed5029 3 роки тому +1

    Teleksew tagebaleh ende

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 3 роки тому

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የሳዳት ከማል ያለህ

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 3 роки тому

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 роки тому +1

    አላህ ሂዳያ ያስጣቹ

  • @user-zt5ps7nu4g
    @user-zt5ps7nu4g 3 роки тому

    በነብዩ ላይ ጭፋራ አላህ ያዋርዳቹ አረ ሳዳት የት ሄደብን

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 3 роки тому

    ሳዳት አላየው ጉድ አስተያየት ስጥበት ሳዳትትትትት ውውውውውውውውውውውውውውው