አደይ ተሞሸረች!! | Adeye Derama | Beminet Mulugeta | Wedding Ceremony Hanna Yohannes: በእምነት ሙልጌታ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes
ፍትህ ለመስጂዶቻቺን ለሞቱት ወዲሞቻቺን አላህ የ ጀነት ያርጋቸው ደማቸው ፈሶ አይቀርም😡🕌☝✋😭😭
😢😢😢😢😢
ሀኒቾ የአርቲስቶች አለኝታ ድምቀታቸው ነሽ ጌታን ኑሪልን እንወድሻለን ሀኒቾ ልጅሽን ስትድሪ እንመጣለን እውነት የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
አደይ በእምነትዪ ከነባለቤትሽ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆ ሰርግ ነው መልካም ጋብቻ የሁንላችሁ ሃኒዪ ሰርጎችን እንዲህ ሰለምታሳይን አመሰግናለሁ❤
ጋሸ ታዴን እንደኔ በፍቅር የሚወዷቸው👍👍👍❤❤❤❤
አይ ዱንያ ሁሉም ነገር እደ ህል ናት ዱንያ ላዱ ደስታ ስትፈጥር ላዱ ሀዘን ፍትህ ለመስጂዶቻችን መላካም ጋብቻ
ከዝ ሁሉ ቀናው አትልም እደ 😏
@@tsehtseh8267 😂👍👍🥰
አይዞሽ ሁሉም በፈጣሪ ተይዉ ፍርድ የሱ ነዉ በሙስሊምም በክርስትናም በእመነታችን መጥተዉ ያስለቀሱንን እሱ ይፈርዳል መፀለይ ነዉ አይዞን ሞት እና ሰርግ አንድ ነዉ ይባላል ለሙሽሪት መልካም የትዳር ዘመን አደይ በጣም ነዉ እምንወድሽ መልካም ተመኙላት
@@tsehtseh8267😂😂😂😂😂
ትክክል😢
❤️መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ!!!እግዝሐብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ፍትህ ለኦርቶዶስ እና ለሙስሊም እምነት ተከታዩች 🫡
❤❤
አርቲስቶቻችን ስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል🙏❤💞በእምነት እንካን ደስ አለሺ ❤የአብርሀምናየሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ሰላም ለሀገራችን 🙏🇪🇹
ቪዲዮ አይቼ አልጨርስም ይሄን ግን ደጋግሜ ነው ያየዉት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በምኒ ሁላችንንም ከስደት መልስ እንዲህ ያስደስተን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ግን ወዴት እየሄድን ነው የነጭን ባህል እንዴት እንወርሳለን እኛ እምናቀው የናትና ያባት ጉልበት ስመን ነበር ዘንድሮ እናትና አባትን መጎተት 😂😂😂😂 አረ ተዉ ባህላችንን አታበላሹብን
😂😂😂
@@ግእዝቲዮብ 😂😂😂😂😂😂
😂😂
በመጀመሪያ ሙሉ ቪዲዮን ለማየት ሞክሪ ከቤት ሲወጡ የእናት አባትና ቤተሰቦችን ጉልበት ስመው ነው የወጡት ሲቀጥል ታሪክ ለማወቅ ሞክሪ ካልሆነም የሚያቅ ሰው ጠይቀሽ ለመረዳት ሞክሪ ዝም ብለሽ ከመተቸት ማነው ይኼንን በዓል ለውጪ ሀገር የሰጠው ከጥንትም የነበረ የኛው በዓልና ወጋችን ነው ጉልበት ከመሳሙ ቀጥሎ ማለት ነው ይኼንን ለማወቅ ደሞ ዕውቀትና የታሪክ አዋቂ መሆን ይጠይቃል አንድ ለየት ያለ ነገር ስታዩ የውጪ የሚመስላችው ሰዎች ግን ታሳዝናላችው
@@ermitube9480 😂😂😂😂😂😂እሺ ታሪክና ባህል አዋቂዎች
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰
ናርዲዬ ኬኳ ኡፍፍፍ ስወድሽ ስነ ስርአትሽ ብቻ ውበትሽ የኔ ውድ እህቴ 👉ቆይ ያንቺን መቼ እንጠብቅ የኔ ወርቅ?🥰😍 ሀኒቾዬ የኔ ወርቅ የሰው ደስታ ደስታሽ😘💟 🙏 እከዬ 😘 ዳኒ 😘 ሚጡ😘ነባ😘 ሀኒ😘
መልካም ጋብቻ ፍትህ ለሙሥሊም ወገኖቻችን ፍትህ ለመስጅዶቻቸው የእምነት ቤቶችን አፍርሶ የሚለማ ከተማ ዱቄት ይሁን ምድረበዳ ይሁን ከእምነት በላይ ምንም የለም😢 ደምሩኝ ውዶቸ
እግዞ ማሺበየቃበጥ😏
ወይ. ጉድ ግደታ ቤተክርስቲያን አለመቃጠሉን ወይንም አለመፍረሱን አትዩ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከባድ ምጥ ላይ መሆኗን አልሰማሽም መሰል😢😢😢😢 አባቶቻችንን ትልቅ ፈተና ላይ ናቸው ሁላችነም በጸሎት እንትጋ
@@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 💔💔⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
አታሽቃብጡብኝ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው እኛ የዛሬ አመት ሲቃጠል እሰይ እሰይ እያሉ ሲያጣጥፉ ነበር ሁሉም ሙስሊም ባይሆንም ይኛ ልጇች ሲገደሉ እየሳቁ ነበር😊
ትክክል የሚያሽቃብጡለት መንግስት ማንነት ይወቁ
በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏
አሚንንን
ግን ምን ለመሆን ነው ሰርግ አንድየ አይበቃም ወይ
መጀመሪያ በእግዚአብሔር ተባርኮ እንደገና ---
ልቦና ይስጠን ሁለት ወዶ አይሆንም
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ከሁለት ዛፍ አይወጣም መጨረሻችንን ያሳምርልን
❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን ፫
Esua yargechewen manm alargm so mind your own business letchnke sw bzfn atatsenanam ba mezmur enji haymanot ga ayayazm so please enken lemawetat mtruaruatu bmulu please mind your own business
የከሰረ ትውልድ መከራ ሲያንሰን ነው😔በእኛ ሐጢያት እሚቀጣው ምስጊኑ ሆነ እንጂ
ጉድ ነው ዘንድሮ አለማዊ መንፈሳዊ ድብልቅ ትላት በመዝሙር ዛሬ በዳንኪራ አይከብድም አድነኝ😢😢
Normal new😂😂😂😂😂
እኮ እኔም ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄነዉ ለምን አዱን ጠቅለዉ አይዙም ሁሉም አይቅርብን አጀብ ጊዜ🥺🥺🥺
ሁሉም አይቅርብኝ
Mn malet Aydelm
እሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸው እናንተ ፈራጅ አደላቹም ምናለ ጥር ተመኝታቹ ብታልፉ ሆይ
ዋዉ ሁለቱንም ባላቃቸውም የጉራግኛው ሙዚቃ እና ጭፈራው ያምራል
ጉራጌ ነሽ😅እኔም እዛ ፓርት እንዴት እንዳሳቀኝ
ከሁሉም እኔ የታየችን ናርዲዬ ነች የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo betam
ዉይ ስወዳት
Me too I love her Nardos Adane 🥰🥰
Sewedat nardeya❤
አደይዬ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ጋብቻችሁን ትባርክላችሁ አሜን
Zarem adey😊
እኔ በአደይ ድራማ እርርርር ያረጉኛል እነሱ ፍቅር ናቸው
😂😂😂😂😂😂እኔም ጭራሽ ሁኔም ቁጭ ብሉዋል
@@fatimamolla1678 ኸረ ምን ይሁኔ ብቻ ሉአምም አለች ሚዜ ናት ያውም😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂
😅😅😅😅😅😅
መልካም ጋብቻ በእምነትዬ (አደይዬ) ልዑል እግዚአብሔር የከበረበት ቅዱስ ጋብቻ ይሁንላቹ እመብርሃን ያለችበት የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላቹ ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም ድመቁልኝ 😘🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺.
አዳይ መልካም ጋብቻ ❤❤ ናርዲዬ የኔ ደርባባ የአንችንም አለም ለማየት ያብቃን ❤❤ ሀኒቾዬ የኔ ፍልቅልቅ የአርቲስቶች ድምቀታቸው እኮ ነሽ😂❤❤❤
እውይይይይይይ የኔቆጆ እመቤቴማሪያም እዳራችሁን በልጅ ትባርላችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏ሀኒዬ የሁሉም ድምቀት❤❤
አደይዬ መልካም ጋብቻ የአብርሐም የሳራን ትዳር እደባረከው የናተንም ትዳር ይባርክላችሁ❤❤❤
ሀንዬ እናመሰግናለን ክበሪልን
አቤቱ አምላካችን የድግል ማርያም ልጅ በምህረትህ ጎብፕን ሁሉም ጋ አለሁ ማለት ግን አይከብድም በዚህ ወቅት ሀገር ተጨቃ ሰላም በናፈቅንበት ጊዜ ጭፈራ ለምን አስፈለገ ብሩን የምታረጉበት አታችሁ ከሆነ ስንት መታከሚያ ያጣ ስንቱ ከሞቀ ቤቱ ወቶ ተሰዶ የሚከራተት በበዛበት ዘመን እንደ ክርስቲያን ብንጸልይ ጥሩ ነበር እኔ ኮመንትም ጽፌ አላውቅም ግን ካልተጨፈረ ትዳሩ አይሆንም ያላችው አለዴ ለምንኛውም በእንድ ቢሆን ጥሩ ነው እግዚአብሔርን አምላክ ልቦናችንን ይመልሰው እንደምህረቱና ቸርነቱ ይቅር ይበለን።
አይ ይህቴ መቃጠል ነው. ይባስ ብለው መጀመሪያ በመንፈሳዊ ከዛ አሁን ደግሞ መጨፈር እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን. ይሄንን ጉድ እያየ አንዴ የእግዚአብሔር አንድ ግዜ ስሙን የማልጠራው ሁሉም አይቅርብኝ ብቻ ጌታ በምህረትህ ማረን. እኔ የገረመኝ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ዝምታ ነው
@@amarikgeto791 😢😢
ትክክል
መልካም ጋብቻ የአብርሀም የሳራ ዬሁንላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🙏❤❤❤❤
ቆይ ግን ወይ ምንድነው በአለፈው በመዝሙር አልነበረም እንዴ ወይ ቤተክርስቲያን በቃ በስሟ እንጂ በህግ መኖር የለም
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በእምኒ
Melkam Gabecha Adeyeye I can't wait to see Abel's wedding. I loveeee you both ❤❤❤❤❤ wedede.
Bemniye tidarshe ybareklshe yene wub🥰🥰
አቤላ ጓደኛማለት ኤዳተነዉ የእዉነት ተባረክ❤❤❤ ዉብየሆነሰርግ የእዉነት ሁሉም የምወዳቸዉ አርቲስቶቺናቸዉ በጣምደስይላል
Congratulations bemenya
አደይ መልካም ጋብቸ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉድድድድ❤❤❤❤
ሚኪ ጨክኖ ቆሞ ዳራት 😢😢መልካም ጋብቻ ❤ከአርቲስቶች ሰርግ አደኛ የምለው የሜሉዬ ብቻ በስማም ድምቀቱ ለዛው ማማራቸው ውይ እረ ስቱ በቅርቡ ደሞ ክርስትና እናያለን እመቤቴ ትቅረባትና
Ende ya iko filim naw 🤔
@@ethiolove3744 አቃለሁ ግን ይወዳት ነበር
@@Aynalove3382ነግሮሻል😂😂😂😂
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ሀሀሀሀሀ
ማወዳደር ምን አስፈለገ የሁለቱንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክ
አላህ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሰውን ደስታጂ ለቅሶ አያሳየኝአደያችን መልካም ጋብቻ
ሙና ለምን ሚዜ አልሆነችም የአደይ ምርጥ ጓደኛ ስወዳት
በጣም ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እደ አብርሀም እና ሰሀራ
ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እምትወዱትን እሚወዳችሁን ይስጣችሁ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃችሁ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤
አይ ዱኒያ ላንዱ መከራ ላንዱ ደሥታ አለም እድሕናት አላሕ የሐገራችንን ሰላም ይመልስል ፍትሕ ለመሥጂዶቻችን😢 1:44
Congregation bemni
ፅጌሬዳሚዜዋ 😂 ሪች❤ አቤላ&ሁናተምአላችሁ ዋውሙሽሮች🎉🎉
Thank you hanicho Congratulations መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ በምኒ🎉❤
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉Adeyachin. Wishing you happiness for your future and success.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations Beminet ❤❤🎉🎉
congratulations ❤🎉🎉
በእምንየ የኔ ቆንጆ አደይየ የአብራሀምና የሳራ ።ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
አና ጎጂዬ ስወድሽ በእውነት አገርቤት ገብቸ አችን እና ዘሜን ማግኝት እዴት እደናፈቀኝ ሰላም ለወገኔይሁን መልካም ትዳር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kemachew Enazin Hulu Artestoch Awakach❤❤❤❤ Adaye Malekam Gabicha
አይ መደበላለቅ ምነው እመነታችን ባታሰድቡ አንዴ አለማዊ አንዴ መንፈሳዊ ምን የሚሉት. መደበላለቅ ነው ግን እኔን የገረመኝ የቤተክርስቲያን አባቶች ዝምታ ነው ፈጣሪን በምህረቱ ያልጎበኘን ይሄን ጉድ እያየነ የቤተክስቲያን አባቶች ዝምታችሁን ስበሩ ስለፈጠራችሁ ሌልውም ተዋህዶ የዘፈን መፈንጫ የሚመስላቸው ይሄን እያዩ ነው
ትውልዱን እባካችሁ አትግደሉት እባካችሁ በወላዲት አምላክ ስም ይሁንባችሁ ወይ አለማዊን ምረጡ ወይንም መፈሳዊ በፈጣሪ የባለፈው በበጎ አድራጎት የተደረገው ስረአተ ትምህርት እንዴት ነበር አሁን ደግሞ እሱን ሁላ እረስታችሁ እዚህ ትጨፍራላችሁ ልብ ይስጠን አቤት አለመታደል
ምን አባት አለን ያሉትም ትንሽ ናቸው ታፍነዋል😢
Mnm mdeblalek adelm sw mnfsu ergata endiyagne ba mezur matsnanat tiru enji kifat yelewem bzalay sntochachn nen yesuan yahl yargnew sw lmrdat yetnsanew so please everyone mind your own business
@@yordikalT21 እህቴ አንዱ መምረጥ ግድ ነው መፀሀፍም ይላል ለሁለት መገዛት አይቻልም አንዱ መምረጥ ግድ ነው እንደዚህ ምን ችግር አለው እያልን ቤተክርስቲያናችን ይሄ ሁላ ፈተና የደረሰባት በኛ እንዝላልነት ስለዚህ ይሄን የሚያይ ሌላ ምእመን አለ ነገ የነሱነን መንገድ የሚከተል ነገ ተክሊል አድርገው በማግስቱ አሸሼ ገዳሜ ለማለት የሚዘጋጁ ለማንኛው ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው ሲተርቱ. እና ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን
@@mekedsasalf1259 እውነት ነው እህቴ ያሉት በቁጥር ናቸው ሁሉም ለዝና ለገንዘብ ነው የሚሰሩት አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የእግዚአብሔር ህግ ሲጣስ ም የሚንለው ወይ መቃጠል ብቻ ልቦና ይስጠን
@@amarikgeto791 እህት በቤተ ክርስቲያን አላገቡም አርጋውያን ነው ያበሉት
ስት ግዜ ነው እሚጋብት ግራ ገባኝ አሁይህ ግዜ ስርግ እሚታስብበት አይደለም እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያርግልን
አቤቱ ማረን ሰው እንዴት ከ እግዚአብሔር ሰይጣንን ያስበልጣል🤔🙄
Congratulations 🎉🍾🎈🎊
አደይየ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ስወድሽኮ
አርቲስቶቹ ይፈላለጋሉ የመጀመሪያዋ አደይ ነው በሁሉ ልብ የገባች ሁሉ አርቲስቶች አሉበት ዋው ሀኒ ቆጆ
በእምኒ እንኳን ደስ አለሽ🎉ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤ናርዲዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤ሪችዬ ማህተብሽ ሲያምር የኔ ቆንጆ
ይወርዲ ስውድሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ያንችንም አለም እማምላክ ታሳየን በቅርቡ እንጠብቃለን አደይዬ መልካም ጋብቻ በድጋሚ❤❤❤
It was the best wedding ever
ሃና የነባ ሚስት ብቻ ናት በእራሷ ውበት ያለችው ከእነ ፀጉሩዋ ሌሎቹ ዱቀቱን ተቀብቶ አርተፍሻሉን ተሰክቶ ነው ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ዓደይ ( በእምነት )ግን አምታታችሁ አንዴ በቤተክርስቲያን ተደርጎ ነበር አይ የዓለም ነገር 🤔
የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ በምኒዬ 🙏ስታምሩ ናርዶስ አግብታ ማየት የተመኘ በመንፈሳዊ
ደምሩኝ የሀኒ ቤተሰቦች ጀማሪ ነኝ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎ የእረፍት እጀራ ይስጠን
እሽ ደምረሻለሁ በርች
ደምርኝ melesalewu
@@misirachbeyene4679 ደመርኝ
Congraduletion ❤
ሃኒዬ ፍቅር ተባረኪልኝ እወድሻለው አከብርሻለው ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እመቤተ ከነልጇ አትለይሽ ሁሌ ካንቺጋ ትሁን ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ 🥰
Hanyeeeeeeeee siwedish eko
ምርጥ ምርጥ አኣቲስቶቻችኅኅ ኣየሁ.::
Congratulations to mushiroch !
ያማር ትዳር በልጅ የደመቀ የድንግል ልጅ ኣማኑኤል ያድርግልሸ!🙏❤️
Congratulations ❤❤❤❤
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏
የኢትዮጵያ ሰው መጨፍር ሲያስደስተው የሁለት አለም ሰው ነን ትዳሩ ያማር የሰመር ያድርገው
እነ ጽጌረዳ ራሔል እድራማው ላይ እኛን እያቃጠላችሁ እናተ ዘና ትላላችሁ😂😂 አደራህን እግዚአብሔር ሆይ ልቤን እዳትቀይረው በዘፈንና በአርቴፍሻል እዳታረገው ሰርጌን የፍቅረኛዬንም የኔንም ምኞት እድናሳካ እርዳኝ😢😢😢😢❤
ፍትህ ለኢትዮጵያ ለአገሬ ስው ለሚያስለቅሱት አምላኬ ሆይ ቶሎ ና
ተዘጋጅታችሃል እዴ አምላክ ቶሎና አትበሉ ስት ነሰሃ ያልጨረሰን አለን ፀልዩልን ጌታሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ🙏😭
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ባልዘጋጅስ ለአንድ ለእኔ ብዬ ስንት ህፃን ነፍሰጡር አዛውንት በተክርስቲያን መስጊዶች ሲቃጠሉ ዝም ልበል ይሄን ሁሉ እያየን
Congratulations 🎉❤❤❤ melkam Gabichaa ❤
አቤት እብደት መጀመርያ በመዝሙሩ ደስ አለኝ አሁን የማየዉ ግን በስመአብ
😢😢😢
በምኒ እንኳን ደስ አላችሁ ሀንቾ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ሀና እርጉዝ ነኝ ብለሽ ነበርኮ በስማም ምን አይነት ግዜ ነው ግን ውሽትና ውነቱ እየተመሳሰለ አስቸገረን
I know that was my question too?
Leniem tyakie new🤔
ኧረ ለማስታወቂያ ነው የሰራችው😊
ማሥታወቂያ፡እየሠራች፡እኮ፡ነው፡ሃና፡እርጉዝ፡ነኝ፡ያለችው
አይ ይቺ ምድር አንዱ ድል ባለ ሰርግ ያገባል 😢አንዱ ቤቱ ሀዘን ነው እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ሰርጉ እንኳን ቀርቶብን ከምንወደው ሰው ጋር ለመኖር ያገር ሰላም ከለከለን😢
አሁን ምን እማስጨፍር ነገር ተገኝ አገራችን ወደ ፍርሥራሽ እየ ተቀየረች የህሁሉሠወ እንደቅጠል እየረገፍ የህ ሁሉሠው ቤት አልባ መሥጊድ አልባ ግን ምን አለበት ትነሽ ወደልባችን ብንመልሥ ለሁላችንም ልብ ይሥጠን
Ewunekunem dasi aleshi💐💐💐gene Mezmur ahune damo Zefen tenshi ayekebedem!?!
❤እናመሰግናለን ሀንዬ መልካም ጋብቻ በእምኒ እንኳ ን ደስ አላቹ
Fetari yimesgen❤❤❤
እኔ ግን የትም ቦታ ይሁን ናርዶስ አዳነ ስትኖር ሙልት ብሎ ነዉ የሚታየኝ የኔ ሙሉ ሴት ናርዲየ❤ሁፍፍፍፍ በቃ በፍቅር ነዉ የምወድሽ ደምቀሽ ነዉ ምትታይኝ
ፍትህ ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ብሎም ለሀገራችን አቤቱ ተመልከተን ሰላምን መልስልን እኛንመ ወዳንተ መልሰን
በምኒ የኔ ጀግና እንካደስአለሺ ማር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 መልካም ጋብቻ
እዚህ ሰርግ ላይ እማማ ዝናሽ መጠራት ነበረባቸው !መልካም ጋብቻ የትዳር ዘመን የኔ ቆንጆ አደይ !
እግዚያቡሔር ይባርክላቹ መልካም ጋብቻ
🎉🎉congratulations🎉🎉❤❤❤❤❤
ሙሸራዉ ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሀም የስራ ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያመረ ይሁን በምነትየ ❤
ወይ ዘንድሮ ምን አናይ አንድ ሳምንት በመንፈሳዊ ሁለተኛ ሳምንት አላማዊ ምን አለ አንዱ ላይ ብቻ ቢሆን ልቦችን😢😢😢
አደይዬ(። በእምነትዬ ) እንኳን ለዚህ አበቃሸ ሰወድሸሸሸሸሸሸ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ጎጅዬ እወድሻለሁ እማዬ
አደያችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ አሜን
መልካም ጋብቻ አዳዬ ዉድ አርትስቶቻችን እንዎዳችዋለ ❤❤
Ye adey yedirama abatua yemir betam amukewtal ❤❤❤❤❤
Enkwan lezih abekashi yaberhamena yasar yadrgelachihu ❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ በምነትዬ የኔ አደይ❤❤❤❤
Congratulations 🎊 👏
Sorry wedding without tigregna song 🎵 bored okay
I think hanna anti tigre neche yetaweke new
Congratulations 🎊❤️❤️❤️💯💯💯👍🏿👌
በምኒ እንኳን ደስ ያለሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤
አንዴ መንፈሳዊ አንዴ አለማዊ ሁሉን ወዶ አይቻልም😢😢
Melkam gabicha yihunilachughu 😊😊 betam des yilal sergu 👏🏼👏🏼
🎉🎉🎉enkun dise aleshiii malkem gabchi yhunilachuwo❤
እባካችሁ እግዚአብሔር በተገኘበት በቤቱ ተባርካችሁ ተጋብታቹ ከዛ ደግሞ አጋንንትን ጠርታችሁ የምታስጨፍሩት ምን ማለት ነው? ለሁለት ጌታ አትገዙ ይላል ቃሉ ስለዚህ ወይ አንዱን ምረጡ ቤተክርስቲያን ይኽንን ስርዓት አላስተማረችንም ለሌላውም መሰናክል አትሁኑ የእምነታችሁን ህይወት በተግባር ኑሩት
Egzabehar amelak ekil.lazeh abakahehu a day🙏😍😍😍
መልካም ጋብቻ ብንዬ/አደይዬ😘❤
እኔግን የሜገርመኝ የራስን ባህልና ወግ እየተዋቹ የነጨን ባህል እየጉተታቹ አውን ምንይሉታል እናትና አባት እየጉተቱ ልጀን መስጠ እባካችውወደራሳቹ ተመለሱ አትቀላቅል
ታድያ አባትና እናት ካልሰጡ ማን ይስጥ🤔
@@nesanetgebru7912 ቀድመው ፈቅደዋል በሰርጉ ቀን ሙሽሮች ናቸው ተመርቀው ጉልበት ሰመው የሚወጡት
@@selammesganaw3899 እሱማ ከቤት ሲወጡ አይደል ተመርቀው ጉልበት ስመው የወጡትና ወደዚህ የመጡት
@@nesanetgebru7912 እንደወጉ ባልየው ከሽምግልና በዋላ በስርጋ ቀን እናት አባታ ቤት ኤዶ ከቤታ ነው ይዛት መውጣት ያለበት ይህነው የኛ በአል ለጠየቅሽኝ የራሳችው አክብሩ የነጨን አትለቃቅሙ
enkuwan des alachu bebiniy ye Abraham ye sara gabich yadergilachu 💞 🙏🥰🥰🥰🥰❤
መልካም ጋብቻ በእምኒ
በዚች 4አመት ከመዳም ኪችን ቁጭ ብየ ስንቱን በዩቱብ ዳርሁት ትልቁ ጥያቄ እኔ መቸ ነዉ ምዳር ?😅😅😅