በተለይ በተፈጥሮ ነገር ለመቅላት ቆዳችን ሳይጎዳ ሳይሸበሸብ // natural skin whitening

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #elsabeautynt #skinwhitening #beautiful
    #cleaning #colors #hair
    #media #family #women
    #water #sleep #music

КОМЕНТАРІ • 188

  • @fekab5672
    @fekab5672 3 дні тому +3

    Neither bleach nor dye your body
    If you want to look bright and shiny
    You need to come & see Elsa Beauty
    Ain’t mess up with artificial & chemical
    All what she does is natural & herbal

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому +2

      For sure, Thank you dear Fekabዬ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 18 годин тому +1

      @fekab5672 What you have said is true indeed. 🙏

    • @fekab5672
      @fekab5672 17 годин тому +1

      @ አመሰግናለሁ ሚሚና
      የቬይኑዬ ምርቃት ይድረስሽ እቦ::

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 13 годин тому

      @fekab5672 😃😃🤲🏻 አሜን አሜን።

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 4 дні тому +6

    ኤልሳዬ ሁሉንም በቤቴ ዉስጥ ስላገኘሁ አሁኑኑ በማታ ሰርቼዉ ተጠቀምኩት። ይገርማል ለዉጡ ያስታዉቃል። ተባረኪ ረጅሽ አይምሮሽ ይባረክ! እንደዚህ ለሰዉ እንድታደርሺ ላነሳሳሽ መድሀኔአለምም ይመስገን።
    ❤❤❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 2 дні тому +1

    ኤልሲዬ በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነው ተጠቀምኩት የኔ አንደኛ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ስለአንቺ አምላኬን አመሰገንኩት ያብዛልሽ የእውነት ቤተሰብ እሷ የምትሰራልን ትሪትመንቶች ከምንም ነፃ ስለሆነ ማለትም ተፈጥሮዊ ስለሆነ በማይረባ ነገር ገንዘባችንን ከምንጨርስ የሷን ትሪትመንቶች እንጠቀም አያምልጠን ተባረኩልኝ እህቶቼ እሷንም ለብዙዎች ያትረፍርፋት እንድሜና ጤና ውን ያድልልኝ ዘመንሽ ይባረክ ኤልሲዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 4 дні тому +13

    ኤልሲዬ የተወደድሽ የተባርክሽ እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን አንቺ ትለያለሽ አንቺን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ሁሌም አንደኛ ነሽ ሁልጊዜ ለኛ ብለሽ ጊዜሽን መስዋት አድርገሽ ያስፈልጋቸዋል ብለሽ የፊት ሆነ የፀጉር እንዲሁም ደግሞ በጤና ረገድ ሌላም ሌላም ነገሮችን ስለምታካፍይን ባንቺ ኩራት ይሰማኛል እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አንደኛ ነሽ በብዙ ተባረኪ ሁሌም ኑሪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      የኔ ደግ የምወድሽ አሜን ተባረኪ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 дні тому +1

    ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሸልን የኔ ውብ በጣም አሪፍ ውህደት ነው እናመሰግናለን ኤልሳዬዬ ሁሌም የምታሳይን የተፈጥሮ ነገሮቸን ሰለሆነ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @yashemariamaria380
    @yashemariamaria380 3 дні тому +1

    ኤድስዬ እንዴት ነሽ ሁል ጊዜ መልካምነትሽን ስለምታካፊኝ እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @sarasoso-l6y
    @sarasoso-l6y 3 дні тому +1

    ኤልስዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 2 дні тому +1

    ተባረኪ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @Mimi-q8b3w
    @Mimi-q8b3w 3 дні тому +1

    የኔ ውድ እህት!ተባረኪ!ስወድሽ!!!

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 4 дні тому +1

    ኤልሲ እንዃን በሰላም መጣሸ ሁሉም አለኝ እኔም እምኮራለሁ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 дні тому +1

    ኤልሲዬ እናመስግናለን🙏👍🏽❤️❤️

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 4 дні тому +1

    ኤልሲ የኔ መልካም ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj День тому +1

    በጣም ምርጥ እውነተኛ ሰው ነሽ በዚሁ ቀጥይ

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 3 дні тому +1

    ኤልስዬ አናመሰግናለን ❤❤❤

  • @dhfg336
    @dhfg336 3 дні тому

    ንግስታአ እናመሠግናለን ተባረኪ ❤❤ ሲቀጥል የጥርስ ማንጫአ ስሪልን ኤልሲ

  • @abeldinkesa832
    @abeldinkesa832 День тому

    ኤልሲ ስለምታጋሪን ሁሉ እናመሰግናለን !!!
    ወተት፣እርጎ መጠቀም አልችልም ዛሬ የሰራሽው ደሞ ለፊቴ በጣም ያስፈልገኛል በምን መልኩ ልጠቀመው እችላለሁ?

  • @IemMulugeta
    @IemMulugeta 12 годин тому

    ስወድሽ እኮ ተባረኪ❤❤❤

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 3 дні тому +2

    ኤልሲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @Yegeta.mihret
    @Yegeta.mihret 4 дні тому

    ሰላም ኤልሲ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነዉ ይዘሽልን የመጣሽዉ።እጆችሽ ይባረኩ

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh День тому

    ኤልሲ እናመሰግናለን

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 3 дні тому

    እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልን! ከSunscreen cream በፊት Shea butter መጠቀም እችላለው ወይ ወይንስ sunscreen ብቻውን ልጠቀም? ተባረኪልኝ!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      ትችያለሽ ከስር የተስማማሽን ተቀብተሽ ከላይ sunscreen እሺ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 дні тому

      @ እሺ የእኔ እህት ተባረክልኝ🙌🙌

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 3 дні тому

    ኤልሳዬ እጅሽ ይባረክ ቅን እህታችን 🥰🥰🥰

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 2 дні тому

    ለማዲያት ከረዳኝ ከሆነ ልጠቀም ወይ እህቴ❤

  • @Helenfiker31Bisrat
    @Helenfiker31Bisrat 4 дні тому

    ኤልስዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ እናት ተባረኪ

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 2 дні тому +1

    አመሰግናለው ተባረኪ እርድ እርጎ ማር እነዚህን በአንድ ላይ አድርጌ ብቀባ ችግር ይኖረው ይሆን እባክሽን ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 21 годину тому

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽ ሁሌም ጠቃሚ ነገር ስለምታካፍይን አመሰግናለሁ! ኤልሲዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይኸውም እኔ የምሰራው ከስተመር ሰርቪስ ላይ ነው እና የሰውነቴ ውፍረት በጣም ያሳስበኛል በዚህ ምክንያት ስራዬንም እንዳላጣ እፈራለሁ በተለይ ደግሞ ቦርጭ እና እባክሽን እህቴ በቀላሉ ማግኘት በምችለው ነገር እንዴት የሰውነቴን ክብደት ማስተካከል እንዲሁም ቦርጬን መቀነስ የምችልበትን መንገድ ግዜ ስታገኚ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ! ስለሰጠሸኝ ግዜ አመሰግናለሁ! የተመቸሽ ቀን መልስሽን እጠብቃለሁ!

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv 3 дні тому

    Thanks sis 🙏🇪🇷

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 дні тому

    ኤልሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እንደዚ በቀላል የሚገኝ ነገር ስታቀርቢ እንዴት እንደምደሰት ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 4 дні тому

    ኤልሲ በጣም ቅንና ሩህሩህ ለሰው ልጆች ሁሉ መዳንን ፈውስን የምትመኚ ነሽና ፈጣሪአምላክ አብዝቶ ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ ።

  • @BerehaneMelese
    @BerehaneMelese 2 дні тому

    ኤልሲ ሰላምሸ ይብዛ እህቴ የምታሳይን የተፈጥሮ ትሪትመንት በጣም የሚገርም ነው ሳላመሰግንሸ አላልፍም በርቺልኝ ።ሌላ የምጠይቀው ክብደት ለመቀነስ ፈልጌ ቪዲዮ በደንብ አይቼዋለሁ ግን ትንሽ አሞኛል የሀሞት ጠጠር ኦፕሬሽን ለማድረግ ቀጠሮ ላይ እገኛለሁ ።ከተሰራ በዃላ ብጀምር ችግር ሊያመጣብኝ ይችላል ?እህቴ ምክርሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ።❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ቀላል ያርግልሽ ቆይ ከጨረሽ በኃላ ዳይት ማረግ ትችያለሽ እሺ እንደውም ለጤናሽም ጥሩ ነው

  • @HanaYigezu-y7m
    @HanaYigezu-y7m 2 дні тому

    ኤልሲ ብዙ ጊዜ ሰንስክሪን ስቀባ አይኔን ያቃጥለኟል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      አይንሽ አካባቢ መቀባት የለብሽም እኮ የኔን አቀባብ እይው

  • @SabaAyele-r4k
    @SabaAyele-r4k 3 дні тому

    Thank you elsy❤❤ ❤

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 4 дні тому

    ኤልሲ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ በጣም ቅን እረጋ ያልሽ የማትሰለቺ ነሽ የዉፍረት መቀነሻ ደግመሽ የተሻለ ነገር ካገኘሽ ንገሪን ዉድድ አረግሻለዉ

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤ኤልሱ ቆንጆ

  • @makw5069
    @makw5069 4 дні тому

    Thank you Elsi, God bless you!!

  • @JanaErku
    @JanaErku 4 дні тому

    Habebety. ❤❤❤❤

  • @asterachule
    @asterachule 4 дні тому

    WOW🎉🎉🎉🎉

  • @tensaeabrham9369
    @tensaeabrham9369 4 дні тому

    ቆንጆ ከለር ነው ያለሽ በርቺ

  • @MarthaBekele-n4t
    @MarthaBekele-n4t 4 дні тому

    ተባረኪ የኔ ውድ

  • @aselefch
    @aselefch 3 дні тому

    Elesy gaeta eysuss ybirki ❤❤❤❤

  • @lemlemtewelde4874
    @lemlemtewelde4874 4 дні тому

    thank you ❤

  • @foziabameshmous662
    @foziabameshmous662 4 дні тому

    Thank you for sharing ❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 дні тому

    ❤ተባረኪልን ❤ኤልስዬ ❤❤❤❤❤

  • @AtnafuamuluyeEtif-j2p
    @AtnafuamuluyeEtif-j2p 2 дні тому

    thank you

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 дні тому +1

    ኤልሱ እንዴት እኮ ቆንጆ እንደሆንሽ።

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 дні тому +1

    ኤልሲ የኔ ውድ አሪፍ ስራ ነው ተባረኪ please ስትችዪ ፊቴ ላይ አላስፈላጊ ፀጉር አለብኝ አፌ ጋር እስኪ የምታውቂውን ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ የኔ ውድ

  • @SosiFantaye
    @SosiFantaye 3 дні тому +1

    ቫይታሚን ኢ ነው የሚስማማኝ እሱን ብቀባስ😊

  • @seki1508
    @seki1508 4 дні тому +1

    እርድ ማንኛውም ይሆናል ኤልሲ ?

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 4 дні тому

    Yen konjo indet neshi Elsaye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MaziEske
    @MaziEske 4 дні тому +1

    ኤልሰዬ ❤❤❤❤❤

  • @AbebayehuAgere
    @AbebayehuAgere 3 дні тому

    በውሀ ነው ወይስ በሳሙና ብቻ መታጠብ ያለብን ?ኤልስዮ

  • @edreisiedres1434
    @edreisiedres1434 4 дні тому +5

    ፎቶውን ላኪልኝ የስን እስክሪሽን ክሬም

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 4 дні тому

    ኤልስየ ሁሌ ነው እምከታተልሽ በጣም ምርጥ ምርጡን ነው እምታሳይን እናመሰግናለን ። መቸም መፍትሄ አታጭም ሆዴ ላይ እስትረች ማርክ ( ሸንተረር )አለብኝ ስወልድ ነው የወጣብኝ እንዴት ነው እሚጠፋው ?

  • @meskeremashenef4476
    @meskeremashenef4476 4 дні тому

    Tebarekie ❤❤❤❤❤wude

  • @AbezieEmiru
    @AbezieEmiru 4 дні тому

    ኤልሳየ❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 4 дні тому

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ፋ እንዳደረከሽ እጠቀምበታለሁ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሀ

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 4 дні тому

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ? እናመሰግናለን
    ባለፈው ቪድዮሽ ስለኮንድምኔም እነግራችኃለሁ ብለሽንነበር ከቻልሽ ስሪልን እባክሽ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      ኧረ በጣም ሰው መታለሉ መቆም አለበት ቢጠሉኝም ሰራበታለሁ

  • @Emumeklit
    @Emumeklit 4 дні тому

    የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 4 дні тому

    Rackin or rashin pls tell me the sun screen tnx

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      You can use any sunscreen as long as your skin doesn't have alergy

  • @TigistGezahegn-y6l
    @TigistGezahegn-y6l 4 дні тому

    Enamesegenalen Elsi esky sele double chin serelen

  • @MeydinaMohamad
    @MeydinaMohamad 2 дні тому

    እህት አንድጥያቄ ልጠይቅሸ ማዳትአፈንጫየላይአለብኝ ሲጠይቅ ጨጋራነዉ ይሉኝል መልሸልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      የጥቅል ጎመን የሰራሁት ቪዲዬ አለ

  • @MartaWubayehu
    @MartaWubayehu 4 дні тому +1

    ኤልሲ እዲት ነሽ የሽበት ያልሽውን እየተጠቀምኩት ነው ነጭ ሽንኩርቱ በጣም ይሸታል ምንይሻላ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      በትክክል ሰራሽው? የኔ አይሸትም

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 дні тому

      Ay ayshetim yene edewum shebete kefilefit bicha nw hule eyetekebawut altatebewum tinsh bota silehonech botawun bicha nw yemkebaw

    • @MartaWubayehu
      @MartaWubayehu 2 дні тому

      የኔ የአሰራ ችግር ይሆናል አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 3 дні тому

    ሞክሬ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ።

  • @festusalohan7572
    @festusalohan7572 4 дні тому

    What is the type of your sunscreen

  • @teferibashir1149
    @teferibashir1149 3 дні тому

  • @BirtukanHilesilase
    @BirtukanHilesilase 3 дні тому

    እህቴ አንገቴ እየጠቆረ አሰቸገረኝ ከፊቴ ጋር በጣም ተለያየ እባክሸ ሰሪልኝ ለአንገት

  • @saraeshetu-df5df
    @saraeshetu-df5df 2 дні тому +1

    7 አመት ልጅ አለችኝ በጣም ቀይ ነበረች አሁን በጣም ጠቆረችብኝ ምን ልቀባት ንገሪኝ እባክሽ ገላዋ እና ፊቷ በጣም ይለያል ኢትዮጵያ ነው ምኖረው እባክሽ እባክሽ!!!!!!!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 дні тому

      የ7 አመት ልጅ ህፃን ነች ቆዳዋ ላይ ከለሯን በተመለከተ ምንም እንዳትጠቀሚ ፀሐይ መከላከያ sun screen ብቻ ተጠቀሚ የልጆች አለ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    ኤልሲ እርጎ በየሳምንቱ በተለይ እንጀራ ስጋግር ፊቴን መርጌ ነው ማዲያት አለኝ እሱን እሚያጠፋ አጣው እንጂ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      እርጎ መች ማዲያት ያጠፋል ለማዲያት ሰርቻለሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 дні тому

    ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቃልሽን አክባሪ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰኞ እመጣለሁ ብለሽ ነበር አሪፍ treatment ነው ተባረኪልን❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому +1

      የኔ ቆንጆ በተቻለኝ እሞክራለሁ ተባረኪ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 4 дні тому

    የእኔ ጀግና

  • @martaeshetu7420
    @martaeshetu7420 4 дні тому

    ሰላም ኤልሲዬ ደህና ነሽ

  • @RahelBekele-ki7cm
    @RahelBekele-ki7cm 4 дні тому

    ኤልሲ ሰላም እንዴት ነሽ? አንቺ ፍቅር የሆንሽ ነሽ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 4 дні тому

    ኤልስየ ለቦርጭ ማጥፊያ ብትሰሪልን❤🙏🏼💚💛❤️

  • @saratube730
    @saratube730 4 дні тому

    ❤❤❤ዩምትሰሪው ሁላ በጣም ኑው የምጠቀሙው ለውጥ አይቹቡታሉሁ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤

  • @elsiebee9836
    @elsiebee9836 4 дні тому

    🎉❤❤❤❤❤

  • @seblezozo473
    @seblezozo473 День тому

    ኧረ ኤልሲየ አንገቴ መስመር አለው ሀሌም ያንቺን አደርጋለው አንገቴ መስመር እንዴት ላጥፋው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  День тому +1

      የአንገት የሰራሁት ሳምንቱ ነው ገና ተጠቀሚበት

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SadaEnderise
    @SadaEnderise 2 дні тому

    Hul gize bihons

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 дні тому

    Bonsoir ma belle

  • @tensaeabrham9369
    @tensaeabrham9369 4 дні тому +2

    ኤልሲ ስለ እርድ ሻሂ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      ቪዲዮ አለኝ ብቻውን አይደለም ዱቄቱም አይደለም

  • @asterbogale7621
    @asterbogale7621 4 дні тому

    Selam Else
    Sencreen man yebalal yanch

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 4 дні тому

    ኤለሲ ሽኮር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 4 дні тому +1

    ውፍረት መቀነስ ጀምሪልን

  • @edenwoldie7578
    @edenwoldie7578 2 дні тому

    What is the name of the screen?

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 4 дні тому

    ኢልሲ ብዙ ግዜ ጠይቄሽ ነበር ሰንስክሪን አለርጂክ ሆኖብኝ ቡራቡሬ ሆኖ ጠቁሯል ደም የመስላል ምን ላድርግ

  • @BanchiKifle
    @BanchiKifle 4 дні тому

    Teguresh menew atere?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 дні тому

      Banchiዬ tsegure aydelem yihe wig new

  • @tensaeabrham9369
    @tensaeabrham9369 4 дні тому

    ሰላም እንዴት አመሸሽ

  • @ElsabetElsabet-kb9bt
    @ElsabetElsabet-kb9bt 4 дні тому

    Selam Lanche yehun Elsi

  • @BrhanGmeskel
    @BrhanGmeskel 3 дні тому

    Elsea ye slam do kemey aleki kulutserhiyo tsubk natey Koda bkelilu zbelashe mo entay. Tmekrni

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 2 дні тому

    መቅላት ለምንድን ነው promote የምታረጊው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  День тому

      አረኩ እንዴ? ግን ሰው የሚፈልገውን ማረግ ይችላል እኮ

  • @ZekiyaMussma
    @ZekiyaMussma 4 дні тому

    የንስክሪኑ ፈልጌ አጣሁት እዚህ አዲስ አበባ እስቲ ጠቁሙን

  • @tsehaywoldegiorgis5289
    @tsehaywoldegiorgis5289 4 дні тому

    ኤልሰየ እንዴት ዋልሸ ዘግቼ ነዉ የገባሁት ግን ትሪትመንቱ ደርሶናል እናመሰግናለን ሞክሬ መልሱን እነግርሻለሁ አንች የተለየሸ ነሸ እርጋታሸ በጣም ደሰ የምትይ ከነልጀሸ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ

  • @SofiyaYesuf-w4o
    @SofiyaYesuf-w4o 4 дні тому

    ሰላም ኤልሲዬ ቴሌግራምላይ እንደት ነዉላችብቻ በወስጥ ፎቶ የምልክልሺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 дні тому

      @Elsasey የግሌ ነው ቴሌግራም ላኪልኝ

  • @Tirusrw.AlemLeul
    @Tirusrw.AlemLeul 4 дні тому

    Lederek. Koda. Erde. Tiru new

  • @chuchuhailemariam9081
    @chuchuhailemariam9081 4 дні тому

    Konjo.

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ZekiyaMussma
    @ZekiyaMussma 4 дні тому

    የንስክሪኑ ፈልጌ አጣሁት እዚህ አዲስ አበባ እስቲ ጠቁሙን

  • @HiwotSolomon-b8v
    @HiwotSolomon-b8v 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤