Nuradis Seid X Yoni Gonderigna ኑራዲስ ሰይድ እና ዮኒ ጎንደርኛ (ሳዱላዬ) New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @habtam3831
    @habtam3831 3 роки тому +109

    አይይ አማራዬ የዋህ ነን እኮ እየገደለህ እያርገህ ስሙን በፍቅር ትጠራዋለህ 💚💛💓💪በርቱ

  • @janahailu6452
    @janahailu6452 3 роки тому +10

    የመቀሌ ልጅ ነኝ ስወድህ ድምጽ ጥዑም መዓረይ❤💛

  • @rozayassin7545
    @rozayassin7545 3 роки тому +422

    እንደዉ ነፍጠኞች ሲያምሩ በተለይ ወሎራያዎች እኔስ ጉራጌነኝ የ አማራ ነፍጠኞች ወዳጅ ከ መርካሞች መንደር😍😍😍🇪🇹

  • @melesesisay6620
    @melesesisay6620 3 роки тому +5

    ኧረ ምርጥ ስራ ነው አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር Wooww1
    ሳዱላ....Tnx በጣም ደስይላል እስቲ አማራዋች

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 3 роки тому +273

    ኑሬ ማኛ የወሎ የራያው የአማራው መብርቅ ሳዱላዬ❤ ወሎየነኝ ለዛውም ወልደያዬ💘።

    • @salamyehailulij9667
      @salamyehailulij9667 3 роки тому +6

      Enam weldia neg yagar lejoc salamacehu yebeza

    • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
      @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 3 роки тому +2

      ኑሬዋ የራያው መብርቅ የአማራው አለኝታ ብሌናችን የወሎ ሽቅርቅር ድምጸ መርዋው ሁሉም ያምርብሀል መገን አማራ ሁሉም ይቀኑብናል በቃ እግድህ ወሎ ላይ መወለድ መታደል ነው

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 роки тому +5

      ወልዲያ ውድድድድድድድድድድድ

    • @wageneabera5538
      @wageneabera5538 3 роки тому +1

      @@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ p

    • @ፉኖ
      @ፉኖ 3 роки тому +2

      @@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ ❤😍

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 3 роки тому +53

    የአማራ ልጆች የት ናቹሁ ላይክ አርጉ ለኑሬ መብረቁ መታል የወሎ ጀግና

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 роки тому

      አለን

    • @SaedaMohammed-cu3fw
      @SaedaMohammed-cu3fw 2 місяці тому

      አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሬ. ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamethio9512
    @selamethio9512 3 роки тому +516

    አይ አማራ እየሞተም ፍቅር ይሰብካል አማራ መሆን መታደል ነው እኮ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +42

    አማራ እኮ ማለት 😭ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንድ እንሁን እያለ የሚጮህ ህዝብ ነው ኑሩ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +193

    በጣም. የምወደው. የሰፈሬ. ልጅ. ኑሬ. ማኛው. የራያ. መብረቅ. ኑሬ. ወሎ. ራያ. ቤተ. አማራ. 💚💛❤👍👈💞

    • @munaraya3807
      @munaraya3807 3 роки тому +3

      ጥልሽ ንገረዉ ለኔም 😍 ቆቦ በሰኞ ገበያ ሙና ሙና ይበል ኑሬችን 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 роки тому +1

      ጢነኛው ♥♥

    • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
      @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 3 роки тому +2

      እኔም አተን እወደሀለሁ ምክኒያቱም ሁሌም ሳይህ ላሀገርህ ፍቅር አለህ ጥሎብኝ ዘር ሳይመርጥ ኢትዮጵያ የሚወድ እወደዋለሁ

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому

      @@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 😍🇲🇱. ፈጣሪ ያክብርልኝ እህቴ

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому +1

      @@munaraya3807 አይቀርም. 🇲🇱💖

  • @mekayyesuf9921
    @mekayyesuf9921 3 роки тому +3

    እኔግርም የሚለኝ ይህ ዘፋኝ ከ90እስካሁን ያለነው ገን አንድምቀን በውብስራዎቹ ሲሽለም አይቼ አላውቅም ገንለምን

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +376

    ኑሬ. የራያው. መብረቅ. የወሎ. ማኛ. አራራ እኮ. ውብ ነው ኮራው ወሎ. ኮራው. ጎንደር. ኮራው. ጎጃም. ኮራው. ሸዋ አማራነት. ኩራት ነው. 💚💛❤💖. የት ናችሁ. የኑሬ አድናቂዎች. 👍❤

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому +1

      @@yeshewaskassa8599 😳😂😂😂😂

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому +1

      @@yeshewaskassa8599 አቤት. የሚዜ. ምቀኛ

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому

      @@yeshewaskassa8599 ሚዜዬ የሸዋስ. አብሮ. አደጌ ጓደኛዬ. እዴት ነህ. ባያሌው. ጥሌ ነኝ. 😍

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 роки тому +1

      @@yeshewaskassa8599 ጓደኛዬ. ኢሞ ላይ. መልክት. አስቀምጫለሁ. እየው

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 роки тому

      አለን ያውም ከራያ ቆቦ 🙋‍♀️

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 3 роки тому +71

    ዋው ቆንጆ ስራ ዘረኛ ያልሆነ ላይክ🇪🇹👑💕

  • @Rayawean
    @Rayawean 3 роки тому +172

    ሀሪፍ ሙዚቃነው እሲ እደኔ የኑሬን ሙዚቃ እሚወድ ላይክ እያረጋችሁ እንያችሁ

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 3 роки тому

      ዋውውውበጣም ያምራል ምርጣስውውውውውውውልልልልልልል

    • @doshidandon7676
      @doshidandon7676 3 роки тому

      እኔም እዳ ተው አድናቂው ነን

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 роки тому +47

    ኑራዲስን እማቀው ጃሮታ ስንማር ቤቱ እዛው ነበር እና በጣም ስው አክባሪ ስው ሲከፋው እማይውድ ውሃ ሲጠማን በእረፍት ግዜ ውጥተን እነሱ ቤት ውሃ እንጠጣ ነበር 🥰🥰🥰🥰ጃሪጋማ ብዙ ትዝታ አለብኝ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 3 роки тому +83

    የወሎው አንበሳ የ አማራ ኩራት በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው ቆነጃጅት የበዛበት የነ ሸግየ ግሊፕ በርታ

  • @alemlovely9658
    @alemlovely9658 2 роки тому +3

    ኑሬ ትገርመኝ አለህ በሁሉም ዘፈንህ ራያን ትጠራለህ አንተ ልዩ ነህ ስወድህ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 роки тому +105

    ምርጥ ስራ ሳዶላየ እኔ ከጅማ ነኝ እወዳቹህ አለው በጣም ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖

  • @samriifrata4889
    @samriifrata4889 3 роки тому +24

    ኢትዮጵያዊነት እዚህ ውስጥ ይታያል 🥰💚💛❤️ኑሬ የወሎ ሸበላ 🔥

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +34

    ኑርየ የኔ እንደኝ ትችላለህ ደምፀህ ዋውውውው ውብት ገጥም ሁልን አሞልቶ ነው ይስጥህ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rabiahussen3094
    @rabiahussen3094 3 роки тому +55

    ያልጠራው አገር የለም እኮ ክብርልን ኑርአድስ💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌💪

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +109

    አማራ ማለት ፍቅር ነው ሁሌም ለፍቅር እንደዘመር ለሀገሩ ኢትዮጵያ ህይውቱን የሚያስቀድም ደቅ ፍቅር የሆነ ህዝብ ስላማችሁ ይብዛልን 💚💛❤💕💕💕💕

    • @Marta-ff3rd
      @Marta-ff3rd 3 роки тому +1

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋💋💋💋💋💋💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪🇲🇱Wow sweet man is Amen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💪

    • @yefanomrkogna773
      @yefanomrkogna773 2 роки тому

      Yes wudi wollo bete Amhara 💚💛❤💪

  • @yayahabesha9555
    @yayahabesha9555 3 роки тому +13

    ያኢስ ኑሬ ሸጋ ሙዚቃ ነው
    ኑርልን ወንድሜ ከራያ ዋጃ!!

  • @tghabeshawit7898
    @tghabeshawit7898 3 роки тому +53

    ❣️የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!!!
    ❣️የሰላም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 роки тому +24

    ዘመን የማይሽረው ድምፀ መርዋ ኑሬ ዋውያበደ ነው 👍👌

  • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ

    አሪፍ ነው ኑሬ ማኛ የወሎ ጀግና የራያው መብርቅ የአማራው ድምጽ ይመችህ ላይክ አማራ እየሞተ አሁንም ፍቅር ይስብካል።እንኳንም ከናንተ ተፍጠርኩ

  • @ahmedseid7288
    @ahmedseid7288 3 роки тому +1

    ኑሬ የፍቅር ነበልባል ይመቺህ የአማራ ኩራት የባህል ተምሣሌት ነህ❤❤❤👈

  • @yotor1507
    @yotor1507 3 роки тому +70

    ኑሬ ማኛ አንደኛ እንደኔ የተመቸው 👍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +103

    ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ሁሌም ከቤታችሁ ደስታን አያሳጣችሁ ከክፉ ተገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому +69

    የኑር ወዳጆች የት ናችሁ 😍 አሪፍ ስራ ነው። ይህኛው ልጅም ድምፁ አድምቆታል አሪፍ ነው

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому +8

    አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ ነው 🇪🇹🇪🇹💖ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቤተ አማራውች ገባ ገባ በሉ 🇪🇹💖💖💖💖💖💖

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 роки тому +24

    ዋዉ ሁሉንም የኢትዮጵያ ክፍል መጥራትህ ደግሞ የበለጠ ተወዳጅ ያደርግሀል

  • @samimahari8778
    @samimahari8778 3 роки тому +5

    ማነዉ እደኔ ኑሪን ሚወድ ምናለ በቀን በቀን በለቀክልን አማራየ💚💛❤

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 роки тому +26

    ዋዉ ኑሬ ማኛ ሁልጊዜም ትመቼኛለህ የአማራዉ ጀግና

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 3 роки тому

      እስኪ የት ናቹ ቤተ አማራዎች ኑኑ እምነወደዉና እምናከብረዉ ኑራድስ ሰይድ ጃሪጋማ መቶልናል እናሳድግለት የማንንም ቅራቅቦም እያየን ነዉ ኑሪ የአማራዉ መብረቅ አይ ደጉ አማራየ እየሞተም ላገሩ ይዘምራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +15

    ማን ነዉ እንደኔ ወሎ ጎደር ሸዋ እራያ አማራ ኢትዩጵያ በመሆኑ ኩራት የሚሰማዉ በሉ blike

  • @metsedekworku7447
    @metsedekworku7447 3 роки тому +24

    በቃሌ መሰርት ሼርሞ ላይክም አድርጌ አይቻለሁ።‼ኑርዳስ ሽልማት ያስፈልጋል።

  • @yashayasha1240
    @yashayasha1240 3 роки тому

    ጎንደር
    ጎጃም
    ሸዋ
    ወሎ ቤተ አማራ 🥰🥰💔💔💔💔ኑሬ የኔ ጀግና ስወደዉ 😍😍
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikirgeta2527
    @fikirgeta2527 3 роки тому +39

    ጀግናው ነፍጠኛ ውብ ነህ
    Live for me my hero

    • @hasina9480
      @hasina9480 3 роки тому

      ጀግናዉ ነህ ወንድሜ😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 3 роки тому +1

    ኑሬ ማኛ ስወድክ እኮ አደራ ባህላችን እዳይበረዝ እና ኮረና ነው ብዙ ተጠጋጋችሁ እ ክክክክክክ በተረፈ ስታምሩ በርቱ

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 роки тому +30

    ኑሬ ስጠብቅህ መጣህልን የኑሬ አድናቂ እጃችሁን አሳዩኝ

  • @jeeui3eir29
    @jeeui3eir29 3 роки тому

    ሀቢቢ የራያዉ የጃሬጋማዉ ወንድሜ ሁሌም እንኮራብሀል ደሞ እንኳን ደሰ አለህ እራያ ነፃ ወጣችልህ ባንተና በአብይ በፍኖ. ዘና በልባት ምርጥ ሰራነዉ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 роки тому +72

    ምነው ሸዋ ሰሞኑን አልተቻልክም 🇪🇹💯ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፋልን ኢትዮጵያዊነት ይበልጣል የማደንቀው አርቲስት ኑር አዲስ 🥰💗

  • @SameeraMuhamm
    @SameeraMuhamm Рік тому +4

    ምርጥየአማራልጅ ሳህ ጥላታችንን አላህ ያሳልንን ያረብ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 роки тому +7

    ዋው ኑሬ ጀግናው የራያው አንበሳ እንኳንም ሰላም መጣህ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +1

    አይ አማራዬ ይህ ነው የሀገር ፍቅርችሁ
    አማራዬ ክፍ አይንካችሁ
    አማራዬ ሰላምችሁ ናፈቀኝኝ
    እምዩ ኢትዮጵያ መጨረሻው ምን ይሆንን
    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @efrataaman7588
    @efrataaman7588 3 роки тому +11

    የኔ ድምፀ መረዋ ሁሌ ብሰማቸው የማልጠግባቸው ዘፈኖችህ አሁን ደሞ ነይ ሳዱላዬ እንዴት እደወደድኩት አቦ ነፍ አመት ኑርልኝ😍

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 3 роки тому +2

    አማራነት ይለምልም ኑርየ የምወድህ ደሜ ኑርልን ጎጃም ሽዋ ወሎ ጎንደር የት ናችሁ አለን የሚል በላክ አሳዩኝ ደስ ይበለኝ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +31

    መዓረይ
    ምቅዕርተይ
    ናይ ልበይ
    ዋይ ዋይ
    ሸጋ ነው ኑሬው የራያው
    በፍለጋ የሚለው ስራህ ጋ ይመሳሰላል

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ Рік тому

    ዋውውውው ምርጥ ስራ በርታልኝ ወንድሜ አኮ💚💛❤💚💛❤

  • @ekramwolo2856
    @ekramwolo2856 3 роки тому +16

    ኑሩ አዲስ የኔ ነፍጠኛ ሀሪፍ ስራ ነው
    በርታ የኔ ጀግና

  • @عكراممحمدة
    @عكراممحمدة 3 роки тому +1

    ቤት አማራ መወለድኮ መታደል ነው ለዛውም ሀይቅ

  • @mywollraya
    @mywollraya 3 роки тому +17

    ኑሬ የኔ ማኛ የወሎ እንቁ ምርጥ አንጋፋ ስወድህ ከወልደያ አድናቂህ ነኝ ምችት ይበልህ💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰👈👈

  • @amanuelteferi555
    @amanuelteferi555 3 роки тому

    ራያ ወሎ ከኢትዮጵያ ብሔር እና ብሔረሰቦች መሐል አንዱ............... ምችት ይበላችሁ ። ኢትዮጵያዊነትን እንደዚህ ባማረ መልኩ ስላቀረብከው ወንድሜ አንተም ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werkyeamare6526
    @werkyeamare6526 3 роки тому +10

    በጉጉት ሰንጠብቅ ነበር ወደነዋል ኡሬ😍😍

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 3 роки тому +14

    ኑሬ የወሎ ሸበላ የራያው ጀግና በጣም ልዩ ነው አቦ ይመችህ

  • @solomon2242
    @solomon2242 3 роки тому +23

    አቦ ይመቻችው የወሎ ልጅ የ ቤተአማራ የቁርጥቀን ልጅ ምርጥ የ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💯✅ዋልታና ማገር አማራው ተራራው አራት ነጥብ

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 3 роки тому

    ሰወደው ይህ ሰውየ ወይ ጉዴ ደግሞ ምርጥ ሰራ በርታ

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 3 роки тому +71

    ልዩ ነው ላይክ ሸር አርጉለት በጣም ነው የተመቸኝ ነፍጠኛው ወንድማችን 💚💛❤🙏

  • @sikosilo6386
    @sikosilo6386 2 роки тому +1

    wawe. እኔ ጎጃሜነኝ. ግን ወሎና. ራያ. ከልብነው. የምወዳቹህ. በቃ ❤️❤️❤️😍😍😍👌👌🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SaraSara-rt4qz
    @SaraSara-rt4qz 3 роки тому +269

    ለዚህ ለአማራ ዘግና Like አርጉልት በፈጠራሽሁ ይሁንባሽሁ

  • @nejutibintbaba2814
    @nejutibintbaba2814 3 роки тому +8

    ቤተ-አማራ ወለዬወች ሀይቅ 😍😍😍😍

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 3 роки тому +22

    ኑሬ የአማራወች ልጅ እንወድሀለን😘
    አንተ ብቻ ዝፈን

  • @kareemas7302
    @kareemas7302 3 роки тому +1

    ከተወለድክ ኢትዬጲያ ካደክ ወሎ
    ወሎ የት ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈
    የወሎ ሳዱላ በይበይው መርሀባ ሳዱሌ
    አረ ነይ ሳዱሌ 💃💃💃💃💃💃💃😂

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 3 роки тому +17

    ጥሩ ሥራ ነው ቀጥልበት አትጥፉ እሺ ድግም ድገም አርገልን

  • @selamselam4082
    @selamselam4082 3 роки тому +13

    መገን የወሎ ልጅ ኑራዱስ ሰይድ ወንድማችን 💞💞

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 3 роки тому +7

    ይሄን ልጅ ስወደው ምርጥ ክሊፕ በርታ አባቴ አድናቂክ ነኝ ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️

  • @ፈቲያአባቷልጅ
    @ፈቲያአባቷልጅ 3 роки тому +1

    አንደኛ ብየዋለሁ ይህን ሙዚቃ ሁሉንም የኢትዩ ክልሎች ያጠቃለለ ዋው

  • @husenmehamed2849
    @husenmehamed2849 3 роки тому +31

    ኑሬ የኛ ጀግና ምርጥ ስራ ❤️❤️❤️❤️

  • @teddyman2228
    @teddyman2228 3 роки тому

    ኑሪ ሀሪፍ ሰራ ነው በርታ የራያዉ መብረቅ የአማራዉ ነፍጠኛ ጃሪጋማ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +19

    የአማራውች ማኝ እፍፍፍፍፍፍፍ የፍቅር የውብት ሀግር አማራየየየየየየ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ኢትዮጵያ ለዝላልም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому

    ኢትዮጺያዊነት የታየበት ዋው ፍቅር ከወሎ ልጅ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @አማራነትይለምልምኢትዮጲያ

    አማራ ሲዘፍን አያዳላም አሪፍ ስራ ነዉ የወንዜልጅ ማር

  • @habtaም
    @habtaም 3 роки тому

    ዋውውው በእጦጦ ፕርክ ወሎየ በመሆኔ እጀግ በጣም እኮራለሁ ያውም ምርጥ ኢትዮጵያ የራያ ልጅ ነኝ ሀበሻዊት ቆንጆ ከራስ በላይ ንፋስ ነው ነገሩ ይመቻችሁ የሀበሻ ቆንጆ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 3 роки тому +14

    ሀሪፍ ስራ ነው👌 💚💛❤

  • @sofyanurye5064
    @sofyanurye5064 3 роки тому +4

    እደው ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኑርድን ዋዋ ራፐር ልኮን ነው መስል ቲንሽ ቲንሽ ሸተተኝ ክክክ አይዞክ በርታ ከዚህም የበለጥ እንጠብቀለን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ኑሬ የወሎ ሸበላ የአማራ ኩራት
    ውድድ ነው የማደርግህ!

    • @plusworld360
      @plusworld360 3 роки тому +1

      ጋብቻ ይገባችኋል ❤❤

    • @tesahaytube4972
      @tesahaytube4972 3 роки тому

      @@plusworld360 አረ ባለትዳር ነው ሆሆሆ 😂😂

    • @hayatyesue3607
      @hayatyesue3607 3 роки тому

      ኑሬያማራ ወበትሺአመትኑረልን

    • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
      @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 3 роки тому +1

      አንቺ ብሎ ነፍጠኞ ነፍጠኞ ኢትየያዊ ነው ንፍጣም የእማራ ክብር
      ክብር ና ከፍታ ለማሳነስ
      ደጎሞ አማራዊት ብልሽ
      መጣሻ ንፍጣም
      በብሔራቻው ብቻ ሲመፃደቁ የነበሩ ትግራዋይ ገለመሌ ብለው
      የጠሩ ተዋረደው አንስው
      አይተናል ጎጠኝነት ሲጥል አንጂ ሲያነሳ አላየንም

    • @plusworld360
      @plusworld360 3 роки тому +2

      @@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ እና ለምን ዝም አትልም፣ምናገባህ ለምን ያንቀለቅልሀን። አንተን ብሎ ኢትዮጵያ በኦሮሞማ እሳቢ በአብይ እየተመራህ አማራን ምታሾፍ። ሙታፍ ነቃይ ሆዳም!
      አማራዊነት ለዘላለም ትኑር!

  • @fkirwloyewa105
    @fkirwloyewa105 3 роки тому +1

    Wawwwwww ያምራል ወድም ቀጥልበት ጀግና ነህ የወሎው ነፍጠኛ 🙏💓💓💓💓💓💓😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 роки тому +3

    ሰዱላዬ✌✌የሸዋ ልጅ ነኝ መታደሌ ስሟ ሲነሳ ልቤ ተረክ አለብኝ ሸዋዎች እኮ እንለያለን የፍቅር ሰው ነን 💘💘💘እምዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘💚💛❤ኑሬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤😘😘😘

  • @mekonnenborena9106
    @mekonnenborena9106 3 роки тому

    Nuradis woz...woz.... it is a great collaboration with Yoni G...yaz eskiss!

  • @zuzuayalewyoutube3340
    @zuzuayalewyoutube3340 3 роки тому +4

    ኑሬ ምርጥ ስራነው ሳዱላ የሆናችሁ ግቡ በላይክ 😘😘

  • @yatvaneshyatvanesh9899
    @yatvaneshyatvanesh9899 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ያምራል የምር በጣም አሪፍ ስራነዉ ዋዉ👍👍👍❤❤❤❤ እኔ 10 ጊዜ ሰመሁት የምር👍❤❤❤❤

  • @zenabu423
    @zenabu423 3 роки тому +10

    ኑሬ ዮኒ ምርጥ ስራ ነው ይመቻቹህ በራያ አዘፋፈን ስልት ዮኒ ራፕ አክሎበት አስውባቹህታል ይመቻቹህ

  • @tizazuaddis1284
    @tizazuaddis1284 3 роки тому +1

    ሞቸ ነው ምወድህ ምርጥ ስራ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому +3

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤ 3:09

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 3 роки тому +1

    Wowww nura yery leje l Love you Ethiopia ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 amra deme 🥰❤ tmsgeni yeray leji negni

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    አቤት ኑሩ አዲሥ ድምፀ መረዋኮ ነህ 👍🕊ምርጥ ነው በርታ

  • @farimafatuma8264
    @farimafatuma8264 3 роки тому +2

    የቁርጥቀን ልጅ ቆራጡ ሸበላ ያገሬልጅ ምርጥ ስራ ነው በርታ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቀው የወሎ ነበልባል 👌👌👌👌

  • @tube-md4hx
    @tube-md4hx 3 роки тому +12

    ኑሪየ የኔ ፍልቅልቅ አተ ብቻ ዝፈነው የወሎን ዘፈን👌💖💖💖

  • @mathewbekele1987
    @mathewbekele1987 3 роки тому

    Bahilawiwun ke zemenawi gar yakonagne des yemil sira new! Thank you guys

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 3 роки тому +17

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👍❤️

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 3 роки тому

    ኑራዲስ ሰይድን እደኔ የሚወደው ማነው አደኛ እኮ ነው አላህ ይጠብቅህ አቦ ምችት ይበልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ብርሀንነውመንገዱ
    @ብርሀንነውመንገዱ 3 роки тому +12

    በጣም ደስ የሚል ባህላዊና ዘመናዊ ዘፈን ነው

  • @hussenmohammed2727
    @hussenmohammed2727 3 роки тому

    ይመችህ ኑሬ አተ ትለያለህ የምርጦች ምርጥ ነህ እንወድሀለን በርታ ቀጥልበት

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 3 роки тому +8

    ወንድም ኑርየ እና ወንድም ዮኒእንወዳችኃለን 💚💛❤️

  • @melakieayenew8970
    @melakieayenew8970 3 роки тому

    የጎጃም እመቤት ኑሬዬ በጣም አዳማጭህ አድናቂህ ነኝ በተለይ የባህል ሙዚቃዎቹ አዳማጭ ስለሆንኩኝ በደስታ ነው የምሰማው

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 3 роки тому +15

    በጣም ነው የምንወድህ ኑራድስ ጀግናችን 💚💛❤🙏🙏ላይክ ሸር አርጉለት

  • @የራያዋ-ወ6ጠ
    @የራያዋ-ወ6ጠ 3 роки тому

    ዘመናዊ ባትቀለቅልበት የበለጠ ያምረ ነበር የወንዜ ልጅ ኑሬ አሪፍ ስራ ነው♥

  • @ሰዎቹምንይላሉ
    @ሰዎቹምንይላሉ 3 роки тому +35

    ዋው የኔ አንደኛ የወሎ ልጆች እስኪ እንያችሁ የደሴ ልጆች እስኪ እንያችሁ አሪፍ የደሴ ፍቅር ቨድዬ አለ ብቅ በሉ ወደ ቤቴ 💚💛❤😍

  • @ebrahimasmamaw8585
    @ebrahimasmamaw8585 3 роки тому

    ኑሬ የራያው መብረቅ ስራወችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በርታ አንበሳየ የነፍጠኞች ዘር

  • @ሡሡነኝወሎየዋየመርሳዋቀበ

    ወሎ የ መሆን ኩራትነው 🥰🥰❤ ኢትዮጲያዋ መሆንም መታደልነው ወድ እራያአደየ ትግራይ አደየ 💊💉

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Рік тому

    የኔ ሸበላ ኑራዲስዬ እና ቴዲዮ እንዳችሁለሁ❤❤❤❤