አሮጌ መኪና መንዳት ሊከለከል ነው ! የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ጭማሪ ! | gebeya business news | business | gebeya Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • አሮጌ መኪና መንዳት ሊከለከል ነው ! የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ጭማሪ ! | gebeya business news | business | gebeya Ethiopia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 61

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  26 днів тому +12

    ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ!
    ua-cam.com/video/OW--oqWlN1k/v-deo.htmlsi=z-DmeiSF6u7re7bS

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 26 днів тому +9

    በነዚህ አሮጌ መኪኖች ብዙ ሕዝብ የሚተዳደር በመሆኑ ተጨማሪ ሕዝብን ጦም አዳሪ ለማድረግ እየተዉሰደ ያለ እርምጃ ይሆናል ። ብዙ ሙኪኖችም ከአገልግሎት ውጭ ይሆናሉ ። ይህም ብዙ ቀውስ ሊፈጥር ይችላል ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 25 днів тому

      አቶ ባህሩ
      ላም እሳት ወለደች
      እንዳትልሰዉ ፈጃት
      እንዳትተወዉ ጥጃዋ ናት
      አሁንም ይህቺን ቡቱቶ ላዳ
      እንዳናሰናብታት
      አሰር ቤተሰብ ተንጠልጥሎባታል
      ይህችን ላዳ እንዳንተዋታ
      የጭሰ ፋብሪካ ሆነችብን ተድያዉ መፍትሄዉ ምንድነዉ
      እነዚህ ባለታክሲዎች አንድ ትልቅ ንብረት ያላቸዉታክሲያቸዉ ሳይሆን መንጃ ፍቃዳቸዉ ነዉ ። እነዚህ ሹፌሮች ከ50 ዓመት በላይ አገልግለዋል ሰለዚህ ጡረታቸዉ የሚሆነዉ ዜዴ በአሜሪካ በካናዳ በተለይ አለ
      መንግሰት የታክሲ ፍቃድ መሰጠት ያቆማል ታክሲ የምትለዋ ታርጋዎ ብቻ በሚሊዬን ብር መሸጥ ይጀመራል ይህን ታርጋ ባንክ በማሰያዝ የሚሊዬን ብር የኤሌትሪክ ታክሲ ይገዛሉ ማለት ነዉ ገንዘቡን ሰርተዉ ይከፍላሉ በተለይ መንግሰት ሚኒ ባሰ EV አገር ዉሰጥ የሚገጣጠመዉን 15% ታክሰ ቅናሸ ተደርጎ ሰራቸዉን ቢሰሩ
      አሮጌ መኪናቸዉ አሉሚንየም የሚያቀልጡ ደርጅቶች ቢገዙት ወይ ተጠግነዉ በደንብ አምሮባቸዉ የEV መኪና ሆነዉ እንደገና ቢያገለግሉ ለታሪክም ቆንጆ ነዉ

  • @ZERU398
    @ZERU398 25 днів тому +6

    እውነት ስንት ነገር መቅደም እያለበት አሮጌ መኪና ይወገድ ማለት አይከብድም ?
    ለባለመኪናዎችስ ለምን ቅያሬ አይዘጋጅም ?

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 22 дні тому +1

    የጨነቀው ሙቅ አነቀው
    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @GirmaKetema-ih1vt
    @GirmaKetema-ih1vt 22 дні тому +1

    ለ30 ዓመታት ደመወዝ ማስተካከያ ያለመደረጉን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እየተነገረ ነው። ታዲያ ከ40 ዓመት በላይ ሕዝብና መንግሥትን አገልግለው በ2016 ዓ.ም ጡረታ የወጡት ሠራተኞች ጉዳይ ትኩረት ይሰጠው።

  • @alemayehudessalegne1013
    @alemayehudessalegne1013 26 днів тому +9

    ደሀ የባለ ፀጋን የአጥር ግንብ ለጥላ ሲደገፈው የራሱ ይመስለዋል ሲንጋፖርን ጎቡኝታችህ መጣችሁና ሀብታም የሆናቹህ መሰላቹህ ለነገሩ የኢትዬጲያ ህዝብ በእናንተ ተንኮል የገንዘብ ድሀ ሆነ እንጂ አንደናንተ የአእምሮ ደሀ አይደለም ነገ እናንተ ከስልጣናቹህ ሰትፈጠፈጡ ና ሀገር በልጆቿ ፀሎት ስትረጋጋ አዳዲስ መኪና እንገዛለን እስከዛው ተውን አምላክ እንደፈጠረን እንኑርበት እስኪ ትክክለኛ ሰው ከሆናችሁ ያላችሁን ሀብት ለመንግስትና ለእንባ ጠባቂ አስመዝግቡ ያኔ ማን ደሀ ማን ሠርቆ አዲስ መኪና እንደሚነዳ ይታወቅ ነበር መሠረት የሌለው ሀብት የሕዝብ ሀብት ነው አታናፉብን አሮጌ መኪናችን በላባችን የገዛናት እንንዳበት

  • @abdellayeshane989
    @abdellayeshane989 25 днів тому +2

    አንዷን ዳቦ አራት ቦታ መበጣጠስ ነው :: ያውም የክልል ሹማምንት ቤ/ መንግሥት ግንባታ ፣ ደሞዝ ...ዳቦዋን ያሳሳታል ና የክልል ጥያቄ የምታቀርቡ ለ ራሣችሁ መሆኑን ህዝቡ ይወቅ :

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 25 днів тому +3

    የጉቦው በር ተከፈተ በይኛ መግስት ስት ውጥረት እያለበት በዝች ደሀ ሀገር አሮጌ መኪናን ከመስመር አወጣለው ማለት ለምን ተፈለገ በቃ ህዝብ የሚጨነቅበትን አጀዳ እየተመረጠ ሰውን ማስጨነቅ ተገቢ አይደለም ተራው ህዝብ ጉቦ አይበላም በተወደደ መኪና እዴት መግዛት ይችላል ለማለት የተፈለገው እኔን ይመቸኝ እናተን አይመቻቹ ነው ትርጉሙ በወጩ ሀገር እድሜ ጠገብ መኪኖች ከዘበናዊ መኪኖች ጋር አብረው ይፈሳሉ እች ብጥስጥሳም ደሀ አገር ምን ትሁን ነው የምትሉን እኛ ብቻ እንኑር ነው የምትሉን እየኖራቹባት ነው እኮ ገና አትተፍሱ ልትሉን ትንሽ ነው የቀራቹ የኛንም የአፍጫችንን ጭስ መለኪያ አምጡና ለኩልን ይሄ ነው የቀራቹ ለመሆኑ መኪኖች ሲታገዱ ህዝብ በትራንስፖርት እደሚጨነቅ አታቁም ወይስ ስለተመቻቹ መሰብ ተሳናቹ ተው በልክ ሁኑ ሺ አመት ላትኖሩ አቲስጨንቁን ረሀቡ ይብቃን።

  • @anwarabdo9550
    @anwarabdo9550 23 дні тому +1

    ለኛስ ምን ታስቧል በተወደደ መኪና ቤተሰቦቻችንን እንዴት ልናስተዳድር ነው'አረ የምትሰሩት ሰራ ህዝቡንም ያማከለ ይሁን

  • @alfiaibrahim9873
    @alfiaibrahim9873 26 днів тому +4

    እንቁራሪቷን በአንድ ጊዜ ዝሆንን መሳከል የተፈለገ ይመስላል 😄

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 25 днів тому +2

    አዲስ መኪና ይስጡና!!

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 20 днів тому +1

    መጀመሪያ ለነዳጁ የጥራት ደረጃ ይዘጋጅ ጢስ የሚበዛው ከነዳጁ ዝቃጭ መብዛት ጭምር እንጂ ከተሽከርካሪው አለማቃጠል ብቻ አይደለም።

  • @BiyaArarsa
    @BiyaArarsa 26 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @dawitenyew1675
    @dawitenyew1675 26 днів тому +2

    ከነመፍትሔው ቢሆን ጥሩ ነው

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l 26 днів тому +2

    የማትከለክሉት ነገር ቢኖር ነበር የሚደንቀው።

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ShifeYeha-ck9ye
    @ShifeYeha-ck9ye 24 дні тому +2

    የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ መጨመሩ ብቻ መፍትሄ አይሆንም።ዋናው መኖሪያ ቤት ሊሠጣቸው
    ይገባል።

  • @HelinaSo-hc6ti
    @HelinaSo-hc6ti 25 днів тому +1

    ለኤሌትሪክ ና አዲስ መኪና ላላቸው ባለሃብቶች ቦታ ልቀቁ ነው መባል ያለበት።ሥራ እየፈጠሩ ድኅነትን መቀነስ ሳይሆን ሠርቶ ለመለወጥ የሚሮጠውን በማባረር መበልጸግ😁

  • @yanniszavos-nt8pu
    @yanniszavos-nt8pu 26 днів тому +3

    በአስማት የምንኖር ነው የሚመስለኝ በ 2079 ብር አሁን ሰው ይኖራል ወይ አምላክ

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub 26 днів тому +2

    Radecal Change yehone Demoz kalhone tergum yelewum Yebet keray ena Gebeya lay yemengezachew heqawoch bamulu wed nachew

  • @Allinone-jy3rh
    @Allinone-jy3rh 26 днів тому +1

    Aye 🇪🇹

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b 26 днів тому +27

    አሮጌ መኪና በአሜሪካ፣በአውሮፓ፣ወዘተ የ70ዎቹ የ80ዎቹ ምርቶች ችግር ከሌለባቸው በስተቀር፣አሁን ድረስ እየተነዱ ነው እና 😮ኢትዮጵያ የትኛው ኢኮኖሚዋ ነው በአሮጌ መኪና መገልገልን የምትከለክለው አሁንስ በጣም በጣም አስጠሉ ኢሄንን ህግ የሚወጣው ባለ ስልጣን እብድ ነው😮

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 26 днів тому +3

      ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጭሳም መኪና ተነድቶ ከሚሰጠው ጥቅም የሚያደርስው ጉዳት ይበልጣል እነሱን ከአገልግሎት ውጭ አውጥቶ በጋሪ መሄድ ይሻላል አሜሪካና አውሮፖ ያሉ መኪኖች የጭስ ማውጫቸው ማጣሪያ ( catalytic converte )ያለው ስለሆነ ከኢትዮጵያ ማወዳደር አይቻልም ስናወራ በእውቀት ቢሆን ጥሩ ነው

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 26 днів тому

      እብዱን አታቀዉም እስከ ዛሬ ዋናዉ እብድማ አተነህ😂😂

    • @user-ti1mq9pb7b
      @user-ti1mq9pb7b 26 днів тому +1

      @@YonasYonas453 😀ልሆን እችላለው ነገር ግን 👤አንተና ጠቅላላ 👥️ግሩፖችክ እብድ የወረወረው ድንጋዮች፣🧟‍♀️ግዑዞች፣በድኖች ናቹ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ስለዚህ ሌላውን ትታቹ የራበውን ለማጥገብ ሞክሩ ዮኒ ሆዳሙ በክት

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 26 днів тому

      @@user-ti1mq9pb7b እዚህ ጋር ሴክስ ምን አመጣዉ bro ዋናዉን እብድ ያለወቅህዉ ለካ እየጠበጠብሽ ነዉ ሚስኪን

    • @Hkim185
      @Hkim185 25 днів тому

      ​@@user-ti1mq9pb7b
      እንግሊዘኛዉ ተምታቶብህ መሰሎኛል old vs Antique ተመታቶብህ ይሆናል ።
      የኛ አሮጌና ያፈጁ መኪናዎች ቢጠገኑ Antique ይሆናሉ ፍየልና አቤክሰን አንድ አታርጋቸዉ
      ላሊበላና ተራ የእሪ በከንቱ ያፈጂ የቆረቆሱ ቤቶች እንደላሊበላ ቅርሰ ናቸዉ እንጠብቃቸወ ማለቱ አይተየኝም ግን ለማአሰታወሻ አንድ ሰፈር ብንተወዉ እንዳለወ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 14 днів тому

    አያቹህ ስልጣን የያዘው ቡድን በዘር ተመራርጦ እንጂ ከእውቀት ነፆ ናቸው እነዛ አሮጌ መኪናዎችን ከማስቆም በጥናት በመንግስት ድጋፈ
    ፉ መሳደስ በተለይ ከባቢ አየር እንዳይበክል ሲስተሞቹን ወይ መቀየር አልያ ሞደፊክ መስራት እነዛ መኪናዎች ወደፊት ይፈለጋሉ

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 26 днів тому

    ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @birhanuabebedegefa82
    @birhanuabebedegefa82 23 дні тому

    To set basic salary it needs critical indicators such as House rent, medical cost, education cost. Transportation, cost. Utilities expense, entertainment expenses, savings and closing and feedings etc. Should consider in average . But Ethiopia none to consider. The dynamics now demanded.

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 25 днів тому +1

    Belsegena totawoch ahun yekerachew ye hizbun ye pant color me mekotater new. Gala litefa tenesh kerew.

  • @user-nd1nb4tb9y
    @user-nd1nb4tb9y 18 днів тому

    የግብር ምጠኔ income tax rate ነው መከለስ ነው ያለበት።

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub 26 днів тому +1

    Ye waga neratu ena Demozachen aygenangem

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 19 днів тому

    Ye mekina ches mekelakeya yegetemalu enji ayenedu aletebalem.. kedada

  • @TigremGeze
    @TigremGeze 26 днів тому +1

    What ?amlake hoy prank new belgn😂

  • @user-lo1ho2mj4q
    @user-lo1ho2mj4q 4 дні тому

    ለጡረተኞችም ይፌቀድላቸው?

  • @yousufhussein7940
    @yousufhussein7940 19 днів тому

    በኢህአዴግ ዘመን ውይይት ታክሲ ይወገድ የሚል ሀሳብ ተነስቶ ነበር ነገር ግን አሸናፊ የሆነው መፍትሄ አዲስ የሚቀጠቅጡትን ማስቆም ነበር። የቀሩት አገልግሎታቸውን እየጨረሱ በሚኒባስ እየተተኩ ሄዱ። አሁንም ሰልቫጅ መግባት እስከቆመ ድረስ በሂደት እየተስተካከለ መሄዱ አይቀርም ያለዛ ደሀውን ያላማከለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆናል።

  • @NurexxMehamed
    @NurexxMehamed 19 днів тому

    Ye dnkurna tg new ehe mn malet new dha serto endaylewet new mdre leba hula

  • @GemechisMelaku-tz7ov
    @GemechisMelaku-tz7ov 24 дні тому +1

    መንግስት አሮጌ መኪና በጨረታ እየሸጠ ግዛኝ እንጂ እንዳትጠቀም ማለት ነው። ይህ ከሆነ መንግስት ራሱ አሮጌ መኪና አይሸጥ ያቅልጣቸው

  • @YoyoTarkagne
    @YoyoTarkagne 17 днів тому

    አሮጌ ጭንቅላት መቼ ነው ስራ የሚያቆመው ?

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z 26 днів тому

    Demewos mechemer eko tergum yelewum be gebeya yalewun waga mekotater new Gen yaw menegeset be ethiopia yelem

  • @kassaye499
    @kassaye499 26 днів тому

    Demoze?Afere Bila Beyiwe Dedebe

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 26 днів тому +1

    አዲስ መኪና ግዙልና ባለአዲስ መኪናወች፤ ለማኝ ሌባ ሁሉ።

  • @birukmitiku7431
    @birukmitiku7431 22 дні тому

    😂2.5 billion shame...

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 26 днів тому +2

    😂😂😂😂ደቡብአይ😂😂😂

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z 26 днів тому +2

    አብይ 994 አመት ይቀረዋል ትላንት ልደቱ ሲለፈልፍ ማንም አልሰማውም እስክንድር እብድ ነው አላችሁ መላው ኢትዮ ጦርነት ትግራይ ላይ ሲያፋፍም ነበር ፕሬዘዳንቷ መርጣ ስታለቅስ ነበር ቀይ መስመር ሰላም ሰባኪዮችን ስታሸማቅቁ ነበር ስለዚ ለአብይ እንዲ መሆን ስታሽቃብጡ ሙሴያችን ስትሉ የነበራችሁ ሰዎች ከተጠያቂነት አታመልጡም

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 26 днів тому +1

    አብይ፡ለምን፡ዜጎችን፡ያፈናቅላል፡ኑሮ፡ውድነት፡ሰለም፡እጦት፡በየቦታው፡ዜጎች፡ይታገታሉ፡ይሁሉ፡ዜጎች፡ለይ፡ለም፡አብይ፡አህመድ፡ሽመልስ፡አዳነች፡ተጠያቂ፡ናችሁ፡ትጠየቃላችሁ፡የሰው፡ህወት፡ውድ፡ነው፡በናንተ፡ጊዜ፡መገደል፡መፈናቀል፡ጦርነት፡ለም!??????

    • @Fatiiman-ju5te
      @Fatiiman-ju5te 25 днів тому

      ወይ ሳምሰንግ ! ማን ወደ የት ተፈናቀለ? ቦታ ቀየሩ ነዉ የሚባለዉ ወንድማችን ! አዲስ አበባ ከሆነ ከቆሻሻ ቦታ ወደ ንጹህ ሰፈር ከደሳሳ ወደ ፎቅ ወጡ! የክልሎቹም ደግሞ የመረጡት ቦታ ነዉ ያሉት ለናንተ የቀረበ ማመልከቻ ካለ እዚያዉ ፍቱትና እንወቀ

  • @ethionews1077
    @ethionews1077 24 дні тому

    ዝርጥጥ

  • @user-mh4rz4if4y
    @user-mh4rz4if4y 25 днів тому

    ባክሽ አትሰክሺ ትክክለኛ መረጃ አቅርቢ

  • @ZelekeDoda-lc8tj
    @ZelekeDoda-lc8tj 25 днів тому

    2.5 ቢልዬን ያልሺውን ሚሊዬን በምለዉ አስተካክለሽ አንብቢ! !!

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 24 дні тому +1

    ጋሪ አስገብተው በፋንድያ ሊሞሏት ፈልገው ነው ከተማዋን

  • @AwelAbafita
    @AwelAbafita 25 днів тому

    ይ ህ አ ዋ ጅ ጡ ረ ተ ኞ ችህን ያጣቃ ል ላአል ወ ይ

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 24 дні тому

    ቀውስ አህያ ውሻ